Тёмный

ዶ/ር ሮዳስ የተሰወረ ጥበብን ገልጦ አስደነገጠን!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ 

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Подписаться 252 тыс.
Просмотров 339 тыс.
50% 1

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Опубликовано:

 

3 июн 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 774   
@user-rj1du9uf6y
@user-rj1du9uf6y Месяц назад
እድሜጤና አብዝቶ ይስጥለኛም ኑርልን
@ETHIOPIA789
@ETHIOPIA789 Год назад
"ብታዉቀዉ ጥበበኛ ትሆናለህ ባታውቀው ግን ጠበኛ ትሆናለህ" ይህን ቃል ለሁላችንም ነው። ምክንያቱም አብዛኛው ኢትዮጵያዊያን በአሁኑ ሰዓት አለማወቃችን እንደ መብት እናየዋለን ነገር ግን ግዴታችን ነው መሆን ያለበት እያጠፋን ያለው ይህ ነው ወገኖቼ። ስለዚህ ሁላችንም ቢሆን ስለ ሀገራችን በደንብ ልንመራመር ፣ ልንጠይቅ ፣ ልናውቅ ይገባል!!!
@savannasav2609
@savannasav2609 Год назад
መጽሐፈ፡ሔኖክ ምዕራፍ ፪ 4አዛዝዔልም ለሰዎች ሾተልና ሰይፍ መሥራትን ጋሻ መሰጐድንም ጥሩር መሥራትንም አስተማራቸው። ከነሱ በታች የሚሆኑ ሥራቸውንም ሌላ ጌጽና አምባሮችን ቅንድብ መሸለልንና ዓይን መኳልን ከተመረጠና ከከበረ ዕንቁ ሁሉ የሚበልጥ ዕንቁንም እንሶስላ መሞቅን ሁሉ የዓለምንም ለውጥ አሳይዋቸው/ፈረሱን በቅሎውን ሰው ማድረግ/። ፅኑ በደል ብዙ ሰሰንም ተደረገ ሳቱ ሰሰኑ ሥራቸውም ሁሉ ጠፋ። አሚዛራክ ጋኔን መሳብን ምታት ማሳየትን ሥር መማስን ቅጠል መበጠስንም ሁሉ አስተማረ፣ አርማሮስም ጋኔን መሳብን አስተማረ። በረቅእልም ኮከብ መቁጠርን አስተማረ። ኮከብኤልም ምልክት ማሳየትን አስተማረ። ጥሞኤልም ኮከብ መቁጠርን አስተማረ። አስራድኤልም የጨረቃን አካሄድ አስተማረ።
@alebotube
@alebotube Год назад
እውነት ነው አብይ ከዚህ ጥበብ እራስህን አግልል ይሄ የዲያቢሌስ ጥበብ ነው መምህርም ወደ ቅዱስ ጥበብ ወደሆነው እግዚአብሔርን መፍራት ብትመለስ ጥሩ ነው ትውልድ ማዳን ነው ወይስ ማጥፋት ነው የያዛችሁት ፆም ጸሎት ስግደት ይበቃል አራት ነጥብ
@aarongetahun5953
@aarongetahun5953 Год назад
@@alebotube መሳደብ አልፈልግም ግን አለማወቅህን አትኩራበት እንደውም ተፀየፈው እግዚአብሄር መርምሩ ተመራመሩ ብሏል ግን እሱ የፈቀደውን ብቻ ነው መምህራችን ደሞ እግዚአብሄር ይዘው ነው እና እባክህ አንተ ባታቅ ሌላው ማወቅ ይፈልጋል
@aarongetahun5953
@aarongetahun5953 Год назад
@@savannasav2609 እግዚአብሄር መርምሩ ተመራመሩ ብሏል ግን እሱ የፈቀደውን ብቻ ነው መምህራችን ደሞ እግዚአብሄር ይዘው ነው አንተ ምትለው የአጋንንቱን ነው ይሄኛው ደሞ እግዚአብሄር የሰጠን ጥበብ ነው
@ayelemelaku4761
@ayelemelaku4761 Год назад
@user-mz7os5kx1o
@user-mz7os5kx1o Год назад
" ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።" (መዝሙረ ዳዊት 23:6) ✞ #መድኃኔዓለም ➋❼ ✞🤍
@ayinadisadmasu
@ayinadisadmasu Год назад
አሜን አሜን አሜን
@selomedamte1960
@selomedamte1960 Год назад
አቤት ዶክተር ሮዳስ በጣም አደንቅሀለሁ::
@user-gt2yg2we8j
@user-gt2yg2we8j 10 месяцев назад
❤❤
@oneethiopiae
@oneethiopiae Год назад
ጠለቅ ያለ ንባብ ይጠይቃል መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳሥ ተባረክ ። መ/ር ይልማም 👏👏👏ቆም ብለን እራሣችንን እንድናይ ያደርገናል ። 💚💛❤
@tewodrosadugna8525
@tewodrosadugna8525 Год назад
የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች እርስ በርስ መገፋፋታችንን እንተውና ልቦናችንን ወደ እግዚአብሔር እንመልስ በፆም በፀሎት በስግደት እንደ ሀገር እንድናመልጥ።
@natamanwa6472
@natamanwa6472 10 месяцев назад
Fc
@mulu8031
@mulu8031 10 месяцев назад
😢 18:49
@zenebealemayehu-ow4ut
@zenebealemayehu-ow4ut Год назад
ዶክተር በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የምትነግረን ኑርልን በርታልን ኢትዮጵያ ሚስጥር ናት ገነ ብዙ እንድናውቅ እንጠብቃለን !!!
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Год назад
የእኛ ውዶች የኢትዮጵያ ዕንቁዎች፡ ዘመናችሁ ይባረክ፡ ከክፉዎች ዐይን ይጠብቃችሁ፡
@etopmedia313
@etopmedia313 Год назад
ኢትዮጵያ ሆይ ተነሽ ክብርንም ልበሽ በአዲስ ምስጋና ይሞላ ልብሽ💚💛❤‍🩹
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Год назад
መምህር አብይ ዶክተር ሮዳስ የኢትዮጵያ እንቁዎች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ✝️💚💛❤
@yeshiberbaye511
@yeshiberbaye511 Год назад
God bless you
@mesigebrehiwot1051
@mesigebrehiwot1051 Год назад
ወይኔ ወይኔ ኢትዮጵያዊያን ይህን የመሰለ ረቂቅ እውቀት አባቶቻችን አስቀርተውልን እኛ እየተባላን የሀገራችንን ጥበብና ሀገራችን ለመሸጥ እንተጋለን ።ይብቃን መባላቱ ቀርቶብን ሀገራችንን እንማራት፣እንወቃት ።ወንድሞቼ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን
@user-rj1du9uf6y
@user-rj1du9uf6y Месяц назад
ፈጣሬህ አብዝቶ የሰጠክ አምላክ ክብር ምሰጋና ይስጥህ አርፍጄ አገኝሁክ
@yeabserayeabsera2038
@yeabserayeabsera2038 Год назад
ኢትዮጵያ 💚💛❤️
@mamemelese3054
@mamemelese3054 Год назад
አቤት እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ የሰጠሀት ፀጋ ተነግሮ አያልቅም ሴጣን እሄን ስለሚያውቅ ነው ደምየሚያፈስሰው ግን አይችልም የኢትዮጵያ ትንሣኤ ቀርቧል የአባቶቻችን በረከት በእኛ ላይ የደርብን አሜን
@jonnyaddis7145
@jonnyaddis7145 Год назад
እግዚአብሄር አያዳላም ሁሉም ልጆቹ ናቸው ከአዳም የተፈጠሩ።
@zelalemmekuria5204
@zelalemmekuria5204 Год назад
ዶክተር መምህር ሮዳስ ታደሰ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ሙሁር በጣም በጣም የማደንቅህ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለኢትዮጵያ በጣም ከሚያስፈልጓት ሰዎች አንዱ ነህ ብዙ እንጠብቃለን የኢትዮጵያ ታላቅነት ምስክር ❤❤❤
@amwolde2619
@amwolde2619 Год назад
መምህር አብይ ዶክተር ሮዳስ የኢትዮጵያ እንቁዎች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ
@haimanotmengistu8873
@haimanotmengistu8873 Год назад
መሰወርኮ ሁለት መልክ አለው።አንደኛ የእግዚአብሔር ጸጋ ሲያድርብን ሁለተኛው ደግሞ የርኩስ መንፈስ ማደሪያ ስንሆን።እነዚህ ነጮች የየትኞቹን አባቶች ጥበብ ይሆን የተጠቀሙት? እባካችሁን ሁሉንም ማግበስበሱን እንተወው ይበቃናል።ቅዱስ አባቶች እንደነበሩ ሁሉ በእኩይ ስራ ተጠምደው ኖረው ያለፉም አሉ።ይህን እናጣራው።ጥበብ ነው እያልን ሁሉን አናግበስብስ።እባክዎትን "ዶ/ር " ይህ ነገር ይብቃን።
@marekasa475
@marekasa475 Год назад
እኔ ግን በጣም የማዝነውእኛ ራሳችንን ማንነታችንን ባንጥል የአባታችን ውለታ ባንንቅ ግእዝ ብንማር
@KA-uy4jn
@KA-uy4jn Год назад
እግዚኦ! የግዕዝ ፊደላት ይህን ሁሉ የሚያኮሩ ረቂቅ ምስጢራትን ይዘው እያለ የኛዎቹ የቅኝ ገዥዎችን የላቲን ፊደል መምረጣቸው በእጅጉ ያሳዝናል::
@KA-uy4jn
@KA-uy4jn Год назад
@Nevaeh-57
@Nevaeh-57 Год назад
የበታችነት መጥፎ በሽታ ነዉ ሀኪም የማይገኝለት
@hirut7396
@hirut7396 Год назад
ኢትዮጵያዊ ሆኖ መፈጠር መመረጥ ነው በእውነት መምህሮቼ ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤❤
@MalcomRight
@MalcomRight Год назад
Weriam. Mnabash slehonsh. 😂😂😂
@michaelmiko5065
@michaelmiko5065 Год назад
@malcom right /@yenenehw. Comment staregu yebetachinet smetachun yasabikibachuhal erasachun meremiru
@tilayemekonnen7694
@tilayemekonnen7694 Год назад
ዶክተር ዝም ብለው የክርስቶስን ወንጌል ቢሰብኩስ?በማይጠቅም ነገር ጊዜወን ባይጨርሱ።
@tilayemekonnen7694
@tilayemekonnen7694 Год назад
ዶክተር ሮዳስ በእውነት በእርስወ ደረጃ በዋዛ በፈዛዛ ማሳለፍወ ያሳዝናል!!!መቸ ነው የክርስቶስ የመከራ መስቀሉ ትዝ የሚልወት?እርስወ የሚያንቆለጳጵሷት ኢትዮጵያ በፍጹም ድህነት ኋላቀርነት የታወቀች ምድር ነች።ይህም የሆነው የወንጌል ሽታ ያልሸተተባት የጠንቋዮች ምድር በመሆኗ ነው።
@ritahaile1787
@ritahaile1787 Год назад
Yaw Sele fetarie sera , feteretat adenko eko naw yemeyasetemerew. Ye esuen ewket tenesh enqwan benagegne yet bederesen neber.
@solobrand100
@solobrand100 Год назад
የእውቀት መጀመሪያም መጨረሻም ወንጌል ነው ፤ ከወንጌል የወጣ አንዳች ነገር የለም ፡፡ታሪክም ሚስጢርም ህይወትም ሞትም ትንሳኤም ወንጌል ብቻ ነው ፡፡
@endtimetrumpet8952
@endtimetrumpet8952 Год назад
ትክክል ብለሀል በቃላት ቢያሳምሩት የሰይጣን የጥልቁ የሞት ትምሀርት ነው ።
@papiloli1108
@papiloli1108 Год назад
በጣም የሚደንቅ ዕውቀት ነው መምህሮቼ ሰላማቹ ይብዛ
@Sam-lw9kc
@Sam-lw9kc Год назад
ለዛም ነዉ ኢትዮዽያ ምስጢር ነች። ኢትዮዽያዊ አይደለንም የሚሉ ሰወች ድንቅ ይሉኛል በቅጡ ያልተረዳችሁትን ሐገር ብትክዱ ጥቅሙንም ጉዳቱንም ታገኙታላችሁ።
@yotamerat8766
@yotamerat8766 Год назад
በጣም የሚደንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እደናንተ ያሉትን ላስነሳልን በእድሜ በጤና በሞግስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን !!!
@michaelhanacall3720
@michaelhanacall3720 Год назад
የግዚያብሔር ስጦታ እፁፍ ድንቅ ነው መምህር ሮዳስ ልዬ ጥበብ የተሰጠው ነው ❤
@belimeku5630
@belimeku5630 8 месяцев назад
እባክዎን የእግዚአብሔርን ስም አስተካክለዉ ይፃፉ::
@aberehamab9016
@aberehamab9016 Год назад
🙏💚💛❤️🙏 ኢትዮጵያዬ ሰላምሽን ፈጣሪ ይመልስልሽ ደጉን ንጉሥ ያምጣልሽ።🙏💚💛❤️🙏
@yabufanosf7
@yabufanosf7 Год назад
💚💛❤
@elsabethakalu1461
@elsabethakalu1461 Год назад
ሀገሬ ቅኔ ናት !!! እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የተማርኩት
@fraolmulu8225
@fraolmulu8225 Год назад
በመጨረሻም መስባሰብ ተጀመረ እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉🎉 በረቱ ብጉጉት እንጠብቃለን .....
@hiwottsegaye1314
@hiwottsegaye1314 Год назад
በጣም የምወዳችሁ የኢትዮጵያ እንቁ መምህሮቼ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ::
@ethio777tube9
@ethio777tube9 Год назад
በዚ አልጎሪዝም ፈጣሪን አናገኝውም ከባቢሎን እንማር በእምነት እና ፈጣሪን በመፍራት ነው ፈጣሪን ልናየው የምንችለው 🙏🙏🙏
@admediaet
@admediaet 11 месяцев назад
ጥበብን ማወቅና መጠበብ ካለማወቅ እና ከመጥበብ እጅግ ይሻላል! ይሄ ቢያንስ ያልሰራነውን እንድንሰራ እና እንድንልቅ ያስችለናል! እግዚአብሄር የፈጠረልንን በመጠቀማችን አይቆጣንም ሃጥያት እስካልሰራን ድረስ!!!
@abinetmola3356
@abinetmola3356 2 месяца назад
​@@admediaet❤
@usertefeshiobietelhiem2117e9
አቢይ እስካሁን ፕሮግራምህ አይቻለሁ ስሞቻቸሁ አስተማሪነው እስቲ መምህር ህር ግርማን አቅርባቻ የእነሱንም የፈውስ ፀጋ ባንተበኩል ይድረሰን ይህን ያልኩበት ምክንያት የመናፍሥትንም ሲራ ስለገባህ ነው።
@user-yz7iq2ml5t
@user-yz7iq2ml5t Год назад
ቢሆን መልካም ነበር ግን .....!!!!!
@hjuiisfdjjsjwjifi798
@hjuiisfdjjsjwjifi798 Месяц назад
እውነትህነው ወንድማችን ትክክል ብለሀል
@hjuiisfdjjsjwjifi798
@hjuiisfdjjsjwjifi798 Месяц назад
❤❤❤❤❤
@asfawbono8250
@asfawbono8250 29 дней назад
መምህራችን ሮዳስን እግዘአቤሔርፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን እጅግ ድንቅ ትምህርት የእስራኤል አምላክ ይርዳህ ቴባሬክ እባክሀን መጻሐፈህን ለማግኝትእንፌልጋሌንና በእትዮጵ ሁሉን ቦታ እንደ ደርስ አድርግልን ያልደሬሴበት ቦታ አሌ እጅግ ጤቃም ነውና
@alemneshregasa7201
@alemneshregasa7201 Год назад
አብዬ ይልማ ዶክተር ሮዳስ ሐገሬ አንደነንተ የመሰለ ልጆች ስላላት እግዚአብሔር ይመስገን።❤❤❤❤❤እወዳችኋለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@merongetahun5066
@merongetahun5066 Год назад
ዶር. ሮዳስ ከረጅም ግዜ በሁላ ስላየውህ ደስ ብሎኛል። ሌላው አለም ብዙ ቁፍሮ ሚስጥር አግኝቷል ብለህ አንተም ጨመርክላቸው? እነሱ ያወቁትን ቢያውቁ አንተ በኢትዮጵያዊነትህ የምታውቀውን እና አባቶች ላንተ የሚነግሩትን ሚስጥር ያውቃሉ ብዬ አላስብም።
@shimzewge1195
@shimzewge1195 Год назад
አብያችን ስራህ ሁሉ ድንቅ ነው! በርታልን። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።
@genetabate45
@genetabate45 Год назад
ዶክተር ሮዳስ ታደሰ በጣም የምታኮራ አዋቂ ሰዉ ነህ ቀጥልበት ለ ልጆቻችን ትልቅ ተሰፋ ነህ.🙏👏👏
@savannasav2609
@savannasav2609 Год назад
መጽሐፈ፡ሔኖክ ምዕራፍ ፪ 4አዛዝዔልም ለሰዎች ሾተልና ሰይፍ መሥራትን ጋሻ መሰጐድንም ጥሩር መሥራትንም አስተማራቸው። ከነሱ በታች የሚሆኑ ሥራቸውንም ሌላ ጌጽና አምባሮችን ቅንድብ መሸለልንና ዓይን መኳልን ከተመረጠና ከከበረ ዕንቁ ሁሉ የሚበልጥ ዕንቁንም እንሶስላ መሞቅን ሁሉ የዓለምንም ለውጥ አሳይዋቸው/ፈረሱን በቅሎውን ሰው ማድረግ/። ፅኑ በደል ብዙ ሰሰንም ተደረገ ሳቱ ሰሰኑ ሥራቸውም ሁሉ ጠፋ። አሚዛራክ ጋኔን መሳብን ምታት ማሳየትን ሥር መማስን ቅጠል መበጠስንም ሁሉ አስተማረ፣ አርማሮስም ጋኔን መሳብን አስተማረ። በረቅእልም ኮከብ መቁጠርን አስተማረ። ኮከብኤልም ምልክት ማሳየትን አስተማረ። ጥሞኤልም ኮከብ መቁጠርን አስተማረ። አስራድኤልም የጨረቃን አካሄድ አስተማረ።
@solataacra6797
@solataacra6797 3 месяца назад
አቤት፡መታደል፡የእዉቀት፡ጎተራ፡ዶ\ር ሮዳስ፡ቢናገር፡ቢናገር፡የማይጠገብ፡ደስ፡ይላል
@alembekele3253
@alembekele3253 Год назад
በጣም ደስ የሚልና የሚያስደንቅ የሚገርም ፕሮግራም ነበር በርቱ ግእዝና የኢትዮጵያ ፊደል የዚህን ያህል ሐይል እንዳለው አላቅም ነበር የሚያሳዝነው ግእዝ ና አማርኛ በውጭ አገር በ university እየተሰጠ ባገራችን አማርኛን ፊደላትን ለማጥፋት በ ብዛት እየተሞከረ ነው በ እጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል ይባላል ከነተረቱ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን በቃችሁ ይበለን ከሁሉም ከሁሉም በፕሮግራሙ ላይ በ አብይ ፊት ላይ የሚታየው ደስታ priceless!!!!
@metadeleyibeltale5832
@metadeleyibeltale5832 Год назад
መምህርና ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እንኳን ደህና መጡ
@SamuelHaile-go9oh
@SamuelHaile-go9oh 3 месяца назад
Amara tigrigna(geez) menagher jemirachuhal,,Amara biher,bahil tarik yelewum.Fidelu rasu wana alew.Hulum serkachu new yegna yemitlu.Lezih buzu mereghaghecha ale.
@memeaddis7928
@memeaddis7928 Год назад
አቤት ብስለት እግዚአብሔር ይመስገን🤲🤲
@lyonnaise6395
@lyonnaise6395 Год назад
በጣም የሚገርም እና የሚያስደንቅ ትምህርት ነው!! የሚገርመው የቻይናዎች ፊደል ይሁን ቁጥራቸውም በመፅሀፍ ቅዱስ በቀድሞ ታሪክ ነው የተፃፈው , ለምሳሌ 8 ቁጥራቸው የኖህን ቤተሰብ ስዕል የሚወክልና የጥፋት ውሀ እንደነበር ከዛ ታሪክ ጋር የተያያዘ ነው. ሰይጣን ዕውነትን ሊያጠፋ በዓለማችን ስንት ስርዓትን ክህደትን አምጥቶ እዚህ አደረሰን ! እግዚያብሄር ይመልሰን ሰው መነሻውን ካወቀ አሁን የቆመበትን ያያል መድረሻውን ያገኛል !!!!የልቦናዎቻችን ዓይኖች ይብሩልን !!! በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ዓብይ ስለጋበዝክልን ድንቅ መረዳት ያለውን ወንድም ሮዳስን 👏🏽👏🏽👏🏽ወንድም እሮዳስ ጊዜህን ሰውተህ ያገኘኸውን ዕውቀት በሚገባን ቀላል መንገድ እንደ ትንሽ ፍንጣቂ ብርሃን !!! ግን ፍንጣቂም ቢሆን ብርሃን ሃይለኛ ነውና እንደዛ በርቶልናል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🥇🥇🥇🥇🥇🥇
@TigistSemeneh
@TigistSemeneh 11 месяцев назад
በጣም የምወዳችሁ የኢትዮጵያ እንቁ መምህሮቼ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ 💚💛❤
@luyabh9172
@luyabh9172 Год назад
እጹብ ድንቅ ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ውስጥሽ ድንቅ የሆነ ትምህርት አለሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህር
@savannasav2609
@savannasav2609 Год назад
ተዋሕዶ ይሄንን ትቃወማለች መፅሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል እንብብ መጀመሪያ። መጽሐፈ፡ሔኖክ ምዕራፍ ፪ 4አዛዝዔልም ለሰዎች ሾተልና ሰይፍ መሥራትን ጋሻ መሰጐድንም ጥሩር መሥራትንም አስተማራቸው። ከነሱ በታች የሚሆኑ ሥራቸውንም ሌላ ጌጽና አምባሮችን ቅንድብ መሸለልንና ዓይን መኳልን ከተመረጠና ከከበረ ዕንቁ ሁሉ የሚበልጥ ዕንቁንም እንሶስላ መሞቅን ሁሉ የዓለምንም ለውጥ አሳይዋቸው/ፈረሱን በቅሎውን ሰው ማድረግ/። ፅኑ በደል ብዙ ሰሰንም ተደረገ ሳቱ ሰሰኑ ሥራቸውም ሁሉ ጠፋ። አሚዛራክ ጋኔን መሳብን ምታት ማሳየትን ሥር መማስን ቅጠል መበጠስንም ሁሉ አስተማረ፣ አርማሮስም ጋኔን መሳብን አስተማረ። በረቅእልም ኮከብ መቁጠርን አስተማረ። ኮከብኤልም ምልክት ማሳየትን አስተማረ። ጥሞኤልም ኮከብ መቁጠርን አስተማረ። አስራድኤልም የጨረቃን አካሄድ አስተማረ።
@aarongetahun5953
@aarongetahun5953 Год назад
@@savannasav2609 አንተ ደደብ ነህ እንዴ እግዚአብሄር መርምሩ ተመራመሩ ብሏል ግን እሱ የፈቀደውን ብቻ ነው መምህራችን ደሞ እግዚአብሄር ይዘው ነው አንተ ምትለው የአጋንንቱን ነው ይሄኛው ደሞ እግዚአብሄር የሰጠን ጥበብ ነው ሳሰማው ዝም ብለህ አታውራ አዳምጥ መጀመሪያ መሀይም ግዕዝ እኮ የኦርቶዶክስ ነው ጥበበኞች አባቶቻችን ቀርፀው ፅፈው ያስቀመጡልን
@tijitigist7372
@tijitigist7372 Год назад
ፈጣሪ አብዝቶ እውቀትይስጣችሁ ለ2ለታችሁም በጣምበጣም ነው የምወዳችሁ በርቱልኝ
@selammessele4401
@selammessele4401 Год назад
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ስለዚህ በየ ሚዲያው ሰለ ፊደል ትንተና እና ትምህርት ቢሠጥ ጥሩ ነው እድሜ ከጤናጋር ይሥጥልን አሜን
@tzm6910
@tzm6910 Год назад
የረቤ መሌክ ያሐዋሻ ሐመሽያክ አባት ቅዱስ እና ሕያው ያሐዋ ቅዱስ ልጁን ልኮ በከዋክብት በቁጥር እና በተለያየ ምልክት ሲመለክ የነበረውን ዘንዶ ሰይጣን ዲያብሎስ በመስቀል ላይ በአራቱም አቅጣጫ ወጥሮ ድል የነሳልን እና ለዘለአለም በሲኦል እንዲኖር የፈረደልን ክብር ምስጋና ይግባው ። በአመተ ፍዳ ፅድቅ እና ኩነኔ ጣኦት እና አምላክ ፈጣሪ እውነት እና ሐሰት በማይታወቁበት ዘመን በጣና ሐይቅ የአባይ ተፋሰስ የጀመረው የኢትዮጵያ ስልጣኔ ኑብያ/የአሁኗ ሱዳን ላይ ተፏፉሞ ኬማት/ግብፅ ላይ ነዶ ግሪክ እና ሮም ላይ የጠፋው የሰይጣን ዲያብሎስ ማሳሳቻ ዘላለማዊ የሚመስለው ጥበብ የቅዱስ አምላክ ቅዱስ ልጂ እስኪወለድ ነበር። ይህ ሁሉ ቁጥር ቆጠራ ከቅዱስ አምላክ ለነብያት ያልተነገረ በሐዋርያት ያልታሰበ የአህዛብ ልማድ ነው ። በተአምር ሑለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም። ቅዱስ አምላክ አበክሮ አጠንክሮ እብራውያን እስራኤላውያንን ይወተውታቸው የነበረው 10ቱ ትእዛዛትን እንዲጠብቁ እና ከዋክብትን በወር በቀናት ሰይመው እንዳያመልኩ ቁጥር ቆጠራ የጠለቀውን የሰይጣንን ጥበቦች እንዳይከተሉ ነበር ። ሐዋርያትም በቅዱስ አምላክ ቅዱስ ልጂ አፋቸውን ከፍተው በቅዱስ አምላክ ቅዱስ ልጂ ነበር የሚዘጉት እንዲህ ያለ ያረጀ ያፈጀ አሰራር አልተከተሉም ። ንጉስ ሰለሞን ሰባሁለት የአጋንንት አለቆችን ተራ በተራ እያናዘዘ እያንዳንዳቸው ብዙ ብዙ ድንቅ ተአምር ሲሰሩ ዛሬ ኒኮላ ተስላ ከትቤት ላማ አለኝ የሚል እና አስራ አንድ መናፍስት ጥበብ ገለፁልኝ የሚልን ሰው ሐይማኖተኛ ነን የምትሉ እንዲህ ድብልቅልቅ ትርምስምስ በመሰረታዊነት ባጣ ማግበስበሱ ጥሩ አይመስለኝም ። እውነተኛ ጥበብ 10ቱ ትእዛዛት እና የቅዱስ አምላክ ቅዱስ ልጂ እንደሆኑ እንጂ ከዚህ የተለየው ሑሉ ድንቁርና ነዉ ። ቱሪ ናፋ ለሐይምሮ ደስ የሚያሰኝ መናገር ምንም አያመጣም ። ድሮ አያቶቻችንን ቅዱስ አምላክን ያስቆጡበት ያሳዘኑበትን መንገድ እንደቁም ነገር መናገር ጥፋትን እንጂ ምንም አያመጣም ።
@abelsisay5788
@abelsisay5788 Год назад
በጣም በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነበር አብይ ጉጉትህ ራሱ ገራሚ ነበር መም ህር ሮዳስም ጨለማውን እንዳበሩልን ቁጠሩት❤
@terefemilka6598
@terefemilka6598 Год назад
መምህር ዓብይን ሳይቀር ግራ ያጋባ እውቀት! ዶ/ር ሮዳስ እድሜ ጤና ይስጦዎ! እንደው እግዜር ረድቶን ከተደረገብን አዚም ተላቀን የአባቶቻችን ጥልቅ እውቀት የነሱን ያህል ሳይሆን በመጠናችን "ይረዳን" ዘንድ እንዲሁ በየጊዜው ያግዙን እባኮ!?
@asterbeshah6237
@asterbeshah6237 Год назад
የኔ እንቁ ወንድሞቼ እግዚአብሄር ይባርካችሁ🙏 ሁለታችሁም በእውቀት የታጨቃችሁ የትንታኔያችሁ ጥበብ ሁሉ አጀብ የሚያሰኝ ነው። እንዲሁም በኢትዮጵያ የቆሸሸ ፖለቲካ ውስጥ ያልገባችሁ ድንቆቼ ተባረኩልኝ። አነ ትግራዊተይ እህታችሁ ነኝ የአቐነለይ👏
@sisaytafessetadesse8152
@sisaytafessetadesse8152 Год назад
እግዚአብሔር ለወደደው የመንፈስ ቅዱስን ፀጋ እንዲህ ያበዛል።መንፈስ ቅዱስ ምሥጢር ገላጭ ነው የምንለው በስርዓትና በአገባብ ለሚመላለሱ ጥበብና ማስተዋልን እንዲህ ሳይሰፍር ይሰጣል።መምህር ሮዳስ አብዝቶ ምሥጢሩን ይግለጥልህ።ፍፃሜህን ያሳምርልህ።መምህር አብይ ጥበብን እንደተጠማህ ነፍስ እንደረሰረሰች በሐሴት ስትቁነጠነጥና መንፈስ ሲረካ ማየት በራሱ ደስ ያሰኛል።እንደነዚህ ያሉትን አባቶች ወንድሞች ያብዛልን ከክፉ እንዲጠብቅልን በፀሎት እናስባቸው።ትጋቱን ያድልልን።
@user-fr8wi4du3x
@user-fr8wi4du3x Год назад
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክልን 🥰🥰🙏🙏
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 Год назад
እውቀት ከእምነት ጋር ስዋህድ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤
@BayushGobisa-qd3xf
@BayushGobisa-qd3xf 3 месяца назад
መጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ አቤት መታደል ድንቅ መሁር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በተጨማሪ መምህር አቢይ ይህንን የእውቀት ምንጭ የሆነውን ድንቅ ምሁር ስላቀረብክልን በጣም በጣም እናመሰግናለን
@user-on2yo3uu7x
@user-on2yo3uu7x 9 месяцев назад
ፈጣሪ ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@zerihunbekele9132
@zerihunbekele9132 Год назад
ዝግጅታቹ በጣም አስተማሪ የሆነ የምርጦች ምርጥ ነው። ነገር ግን የተቀደሱትን አኒሂን ፊደላት ከላምበረት ወደ ዜሮ ሁለት በሚወስደው መንገድ ለይ ቀርፀው አያራከስና እያስረገጡን ነው ! አብዬ ! በዚ ዙርያ አጭር ፕሮግራም ብትሰራበትና ግንዛቤ ብትሰጥበት።
@lidiazappia640
@lidiazappia640 2 месяца назад
ዶክተር ሮዳሰ ታደሰ አንተን የፈጠረልን አምላክ እሰራኤል የተመሰገነ ይሁን የዘመናችን ሀዋሪያችን ነህ እውቀቱን ጥበቡን የሰሎሞንን ጨምሮ ይሰጥህ ፀጋውን ያብዛልን የተለየህ ነህ የንጉሰ ሰሎሞንን ቀለበት አግኝተሀል እንዴ መጋቢ ሀዲሰ ከሰው ሁሉ የለተየህ ነህ እድሜዬን ሁሉ የንተን ትምህርቶች እንከታተላለን የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን ድንቅ ነው ሰንቱን እውቀት መገብከን በእውነቱ ከጥሩ ጥዑም ምግብ ይበልጣል እግዚአብሔር ይሰጥልን ሙሁራን ወንድሞቼ ረረጅም እድሜ የሰጥልን ። ወንድማችን ይልማ ጠፍተህ ነበር እንኩዋን በሰላም መጣህልን ከልብ እናመሰግናለን በርቱ ጥበቡን ማሰተዋሉን ለኛም ይሰጠን። አሜን (፫) ❤❤❤
@appsdownload9997
@appsdownload9997 Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ በቀጣይ ክፍል ጥንቆላ ምናምን ስለሚባለው ዶክተር ሮዳስን ጠይቀህ ቢያብራራልንእንዳንወዛገብ የሚደነቅ እውቀት አለው
@alazarzeleke
@alazarzeleke 10 месяцев назад
የጥበቡ ባለቤት እግዚአብሔር ይባርካቸው እነዚህን ሁለት ጥበበኞች ኑሩልን ንግግራቸዉ ዉስጥ ሁለት የተለያዩ የእግዚአብሔር ጥበቦችን አነብባቸዋለሁ ብዙልን ❤❤❤
@yonasephrem6053
@yonasephrem6053 3 месяца назад
ፈጣሪ ልኡል አግዛብሔር ረጅመ እድሜ እና ጤና ለ ሁሉም የኢትዮጵያ ጠበብቶች በሙሉ ከበሩልን መምህር መጋቢ ዶክተረ ሮዳስ ታደሰ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ አሜን ተመስገን ፈጣሪ ሆይ
@nanimamo9842
@nanimamo9842 Год назад
የመሰወርን ጥበብ በእግዚአብሔር ብቻ ነው የሚገኘው እሱም በፆም በፀሎት በስግደት እንደቀደሙ አባቶች እግዚአብሔርን ፈፅመው በመውደድ በሚያደርጉት ተጋድሎ መሰወርን በደመና ተጭኖ መሔድን ባህርን ተራምዶ መሻገርን ብዙ ተአምራትን የሚያደርጉት ከእግዚአብሔር በሚሰጣቸው ጥበብና ስጦታ ብቻ ነው እናንተ እንደምትሉት በምትሐት አይደለም ጥበብን የሚሰጥ እግዚአብሔር ብቻቻቻቻ ነው
@kasmanduka2510
@kasmanduka2510 Год назад
እንዴት እንደማመሰግንህ ቃላት የለኝም መምህር ሮዳስ ።መምህር አብይ ላንተም ክብር ይግባህ
@getahunbogale8590
@getahunbogale8590 Год назад
መምህር እንኳን ደስ አለን ብለናል
@hiwotadimasuhiwot
@hiwotadimasuhiwot 3 месяца назад
ዶክተር ሮዳስ ኢትዮጲያዊ ስለሆነ በጣም ልንኮሩ ይገባል ዶክተር ካንተ ለኢትዮጲያ ብዙ እንጠብቃለን
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 Год назад
በጣም ልዩ ፕሮግራም ነው ያቀረብከው ትልቅ ዕውቀት ያለው መምህር እና ሳይቲስት ነው ዶ/ር ሮዳስ።
@wendmuasefa
@wendmuasefa Год назад
በእውነት በጣም ይገርማል የሀገሬን ፍደል አላውቅም ነበር ለካስ እያንዳንዱ ሚስጥር አለው በእውነት ተምሬበታለሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@eagaealo9937
@eagaealo9937 6 месяцев назад
እኔ ለናተ ይህነው ብየ የምናገረው አደበት የለኝም በውነት ፈጣሪ እድሜአቹህን እረጅም ዘራቹህን ሽ ያርገው አገሬ እናተን መፍጠሯ እንዴት ደስ እደሚል መታደል እኮነው
@wondefreshkoricha
@wondefreshkoricha Год назад
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን መምህር
@birtukan2023
@birtukan2023 Год назад
መስማት ለሚችል ሁሉ ተመቻችቷል የሚያኮራና ጥሩ ማንነት ስብዕናን የሚሰጥ ታሪክ ነው ያለን ካወቅንበት😢
@antenehhailubekele3478
@antenehhailubekele3478 Год назад
ባደመጥኩት ቁጥር የምደመምበት ዶክተር መጋቢ ሀዲስ ( ዶ/ር ሮዳስ )የአላህን ማንነት ፣ የቅዱስ ቁርአንን ውበት፣የአረብኛ ቋንቋን ጥልቀት ባለማወቁ ብቻ አስገራሚ የማወቅ አቅሙ በሙሉ ከንቱ ይሆናል። የአማርኛ ቋንቋን አኩሪ ገጽታን በከፊልም ቢሆን እረዳለሁ።እጠቀምበታለሁ። ሆኖም በበቂ ማስረጃ አላህ እና እግዚአብሔር ለየቅል ናቸው።መጋቢ ሀዲስ ይህን ሃቅ ተረድቶ ያስረዳን ቀን በእርግጠኝነት የጀነት ሰው ይሆናል።
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 Год назад
እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን
@martasafa7325
@martasafa7325 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እደናተ አይነት እንቁ ያብዛልን ❤❤🙏🙏🙏
@abaargawbuje
@abaargawbuje 11 месяцев назад
"ቸርነትህና ምህረትህ በዘመኔ ሁሉ ይከተሉኛል።ለዘለዓለም በእግዚአብሔር ቤት እኖራለሁ። መዝ 23 3
@biruktayetali8189
@biruktayetali8189 11 месяцев назад
ወንድሞቼ ኑሩልኝ ተጠበብበት አለምን ሁሌም እግዚአብሄርን አንግሱት በሁላችን ልብ ህይወትን የሚዘራ አምላክ እግዚአብሄር ነው
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir Год назад
አብይ, እናመሰጥናለን … to see you two teaming up, give us a lot of hope. ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር Dr. Rodas’ books are very educational. ለልጅ ልጅ የምናወርሳቸው ቅርሶች ናቸው፡፡
@user-bw9yt6on6b
@user-bw9yt6on6b 3 месяца назад
ለሁለታችሁም መምህሮቼ ረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያድላቹ መጨረሻችሑን ያሳምርላቹ !!!
@milkiastaye7146
@milkiastaye7146 Год назад
አቤሎ ያንተ ፕሮግራም በጣም ይመቸኛል ለኛ እንድናውቀው የምታደርገው ትግል ወደር የለውም የዛሬው ፕሮ ላይ ግን ዶር የሚያሳዩንን ትምህርት እሳቸው የሚፅፉት የፊደል ትርጉማን ሙሉውን አያሳይም የናንተን ምስል ያስገባበታል ኤዲቲንጉ ይሁን ሆን ተብሎ እንደሆነ አልገባኝም ለሁለታችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን
@biniyamtsegaye7323
@biniyamtsegaye7323 Год назад
እጅግ በጣም ይገርማል ይደንቃልም ተከታታይ ክፍል እንጠብቃለን
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir Год назад
መፀህፉን ግዛው Amazon ላይ አለ።
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Год назад
አማዞን ምንድነው ስሙ
@fitsumzara4861
@fitsumzara4861 Год назад
ፀጋውን ያብዛላቹ ❤
@Alemubekele-em1nx
@Alemubekele-em1nx 2 месяца назад
የምርጦች ሁሉ ምርጥ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
@adanechgashaw8443
@adanechgashaw8443 Год назад
ባዳመጥነው ትምህርት ቆም ብለን እንድናስታውል ይረዳናል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ እንደናተ ያሉትን መምህራኖች ያብዛልን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q Год назад
መምህርዬ አለህልን 💐💐💐💐💐💐💐❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@BirukB-yi3vw
@BirukB-yi3vw 9 месяцев назад
በጣም ኣስደናቂነው በእውነት እንደህናንቴ ኣይነት ጥበበኞች እግዚአብሔር ያብዛልን
@ptc1549
@ptc1549 Год назад
ኢግዝኣብሔር ኢትዮጲያን ይባርክ መጨራሻዋ ዘመን ግን የተምራት ሀገር ናት ፡፡
@zerihunmengistu2266
@zerihunmengistu2266 Год назад
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሰለ ፊደላቱ የሚያብራራ መጽሀፍ ብትጠቅሙን
@esayasbeyene-wc1pb
@esayasbeyene-wc1pb Месяц назад
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን በርታልን
@birrubirru5799
@birrubirru5799 3 месяца назад
ክብርና ምስጋና ለዶክተር ሮዳስ ታደሰ እየተመኘሁ የከበረ ሠላምታዬ ይድረሰዎት። ከሁለት ዓመት በፍት ወደ ኢትዮጵያ መጥቼ ላገኘዎት ፈልጌ ሣላገኘዎት ወደ ነበርኩበት አገር ተመልሻለሁ። ዶክተር ከአድናቂዎቾ አንዱ ነኝ፣ ከመጻሕፍትዎ ውስጥ እጅግ ጥቂት መጽሐፍት አግቻለሁ። ነገር ግን 888 ላይ ያገኘሁት እትመት ጥራዙ በቀላሉ አንድ ሰው ካነበበ በኃላ ሉለተኛ ሰው እጅ ተገነጣጥሎ መጽሐፉ ይጠፋል፣ ስለዝህ እባክዎት መጽሐፍቶቾዎ ሁሉ ሣይንስ ነው ፣ ለትውልድ የምተላለፍ መሆን መቻል አለበት ጥራዙ እንዳይ ገነጠል ብደረግ፣ ባይሆን በመጻሕፉ ላይ ዋጋ መጨመር አይቻልምን? ሌሎች መጽሐፍትዎችን ማግኘት እንዴት ይቻላል? እግዚአብሔር የሰጠዎትን ጸጋዉን አብዝቶ አብዝቶ ያድልዎት እድሜዎትን እንደ ማቱሣላ ያርዝምልን ፣ ሥራዎትን ይባርክልን፣ ዘርዎትን ይባርክልን ጽናት ብርታት ያድልልን በጣም አከብርሆታለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@almazaragaw203
@almazaragaw203 5 месяцев назад
ተባረኩ
@user-pm7gj5sb6j
@user-pm7gj5sb6j Год назад
እንደ እናንተ አይነት ሰው መኖርን ሳስብ ሰላም ይሰማኛል
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 Год назад
እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ አትረፍርፎ ይስጣችሁ ኢትዮጵያ ዬ ብዙ ድንቅ ነገር ያላት❤
@salamyoussif4949
@salamyoussif4949 Год назад
እውነትም አለማወቅ መጠበብ ነው እናመሰግናለን ድንቅ ለሆነ ትምህርት ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጠን ሀገራችን ከገባችበት ውዥብር ይታደጋት
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን💞🙏
@rulegolden9657
@rulegolden9657 5 месяцев назад
ጤና እና እረጅም እዕድሜ ይስጥልን
@bekeleadugna6570
@bekeleadugna6570 Год назад
ሰላማቹሕ የበዛ ተባረኩ።
@user-zo7xn4px7l
@user-zo7xn4px7l 3 месяца назад
በርቱ ጀግኖቻችን
@conniebistat9930
@conniebistat9930 Год назад
በጣም ደስ የሚል ትምህርታዊ ጊዜ ነበር:: እናመስግ ናለን::
@doyourbest1921
@doyourbest1921 Год назад
ዋው የምገርም ኢትዮጵያ ያልተጠቀመችው እንቁ ሳይንትስት ነው እናመሰግናለን።
@bethelhemtadesse3115
@bethelhemtadesse3115 Год назад
መምህሬ እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ!!!!
@feventahir7780
@feventahir7780 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@mahdershumye4750
@mahdershumye4750 Год назад
በጣም ደስ ትላላችው የሚገርም እውቀት ነው
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 Год назад
ዶክተር ሮዳስ በዚህ ዘመን አምላክ ጥበብን አላብሶ ያስነሳህ ይመስለኛል ዘመንህ ይባረክ
@antensaylakew970
@antensaylakew970 Год назад
thank you so much both🙏 it was so fascinating i have learned a lot from this ....... lalgebachu demo ye helina tselot enaregelachualen
Далее
WoT Blitz. Late Night Birthday Lotto + Gifts and Presents
1:07:55
Thank you 3M❤️#thankyou #shorts
00:14
Просмотров 7 млн
Volkswagen судится с Volkswagen?
01:00
Просмотров 1,9 млн
WoT Blitz. Late Night Birthday Lotto + Gifts and Presents
1:07:55