Тёмный

የዒሳን (ዐ.ሰ) ነቢይነት መቀበል ተቸግሬ ነበር! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || Minber Tv 

Minber TV
Подписаться 569 тыс.
Просмотров 64 тыс.
50% 1

ዛሬ በ"የኔ መንገድ" ዝግጅታችን ከከንባታ ድረስ የሕይወት መንገዳቸውን ሊያስጉዙን ወደ ሸገር የመጡት መንገደኛችን ''የዒሳን (ዐ.ሰ) ነቢይነት መቀበል ተቸግሬ ነበር!'' ይሉናል።
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
RU-vid👉 / @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/...
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Развлечения

Опубликовано:

 

8 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 348   
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 2 года назад
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች
@munanasir435
@munanasir435 2 года назад
Husu
@birtukansamman9244
@birtukansamman9244 2 года назад
S A W
@anisaismail8959
@anisaismail8959 2 года назад
0÷$×#××
@anisaismail8959
@anisaismail8959 2 года назад
@@munanasir435 fgfj cd12ereq
@user-go9jl6nu3z
@user-go9jl6nu3z 3 месяца назад
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g 2 года назад
አሰላም አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሶፊ አህለን አሏህ ሆይ ለኔና ለመሰሎቼ ፅናትን ለቤተሰቦቼ ሂዲያህን ወፍቀን ያረብ በራህመትህ በተለይ ለእናቴ ቅኑን መንገድ ምራልኝ
@lobabalobaba6670
@lobabalobaba6670 2 года назад
እድሽአላሁየኔውድአላህያሳካልሽ
@user-ob8wh2vn7h
@user-ob8wh2vn7h 2 года назад
አሚንንንንን
@user-cz3dn5jy9v
@user-cz3dn5jy9v 2 года назад
አዞሽ እህቴ ዱአ አድርጊ ቤተሰቦችሽን አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራልሽ
@user-dv3tm3zh9j
@user-dv3tm3zh9j 2 года назад
አብሺሪ አላህ አንችን ወዶ ፈቅዶ የሄን ብረሀን ያሳየሺ እንደገና የፈጠረሺ ሀያሉ አላህ ሙሉ ቤተሰብሺን በሂድያ ያጎናጽፍልሺ እህቴ
@user-ut6tp2ek6l
@user-ut6tp2ek6l 2 года назад
አሚን አላህ ቀናውን መገድ ይምራት
@user-ej8zq9xh4x
@user-ej8zq9xh4x 2 года назад
የኔ መንገድ ተከታዪች አደራ ዱአ አድርጉልኝ አላህ ሀሳቤን እንዲያሳካልኝ
@user-uj2cg9fv9x
@user-uj2cg9fv9x 2 года назад
አብሽሪ ዉዴ አላህ ያሰብሽዉ ሁሉ ያሳካልሽ
@user-ej8zq9xh4x
@user-ej8zq9xh4x 2 года назад
@@user-uj2cg9fv9x አሚን
@salihahardin3421
@salihahardin3421 2 года назад
አላህ በጉዳይሽ ላይይቁምልሽ ዉዴ
@user-xw9gt2zu9s
@user-xw9gt2zu9s 2 года назад
አላህ ያሰብሺው ያሳካልሽ እህት
@haihello1405
@haihello1405 2 года назад
አብሺረ በአለሀ ፈቀድ ሁሉም ነገረ ይሰከል ሀብብት
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 2 года назад
ይገርማል ያረብ መጨረሻችንን አሳምረው እንኳን ወደ ሀቅ መጡ አባታችን አላህ በሀቅ ላይ ያፅናን!!
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g 2 года назад
ወይ መታደል አሏህየ እዝነትህንንን
@asmanasir2948
@asmanasir2948 2 года назад
ሱብሀን አላህ የህልሙ ነገር በጣም ይገርማል እኔም በህልሜ ሙስሊም ሴቶች ከነሂጃችን ወደ ቀኝ ክርስታን ሴቶች ከለበሱት ሱሪ አጫጭር ቀሚስ ፀጉራችው ክፍት ሆኖ ወደግራ ሲሄዱ አይቻለሁ ካየሁት ቆይቶዋል አባታችን ህልሙን ሲናገሩ አስታወስኩት አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን
@user-kg5ke8br9m
@user-kg5ke8br9m 2 года назад
እውነት ልገራችሁ ሽ ጊዜ ቢደሙ በሙሃባ አብደው እላይ እታች ቢሉ ሃቢበናን ወደው በረሱል ፍቅር በረሱል ውዴታ ማነው እሚሰለፍ ከሃበሾች ተርታ ማነው እሚበልጠን እኛን በዝምድና እቡጥ ለጋ እያሉ ማን አሳደገና ወዳች እሚፈተን በመከራ አደለ ይመስክር ነጃሺ ታሪኩ የታለ ከዛ ሁሉ ቀለም ከዛ ሁሉ አርማ ቢላል ተመረጠ አዛን እንዲያሰማ ሀበሾች እኮ ነን መልክተኛችንን ቀድመን የወደድን ኢስላም እንዲስፋፋ ጎሁን የቀደድን በፍቅራቸው ፀንተን በሙሃባ ያለን እኛ ሀበሾች ነን ሰለላህ አለሂ ወሰለም 💝
@fateyassin5028
@fateyassin5028 2 года назад
ደስ የሚል ዝግጅት💓💓💓💓
@HalimaHalima-nw3xu
@HalimaHalima-nw3xu 2 года назад
አሏህ የፈለገውን ይመራል የፈለገውን ያጠማል ኢላሂ ከመረሀቸው አድርገን ያረብ
@makhaithopiya6653
@makhaithopiya6653 5 месяцев назад
ማሻአሏህ አባቴ. እሺታቸዉ አጄት ያረሣል አሏህ ይጠብቃችሁ. ያረብ እሥልምናችንን የኡነት የምንኖረዉ ያረገን ያረብ
@ismaelmohammed5148
@ismaelmohammed5148 2 года назад
ማሻአላህ ባባየ የኔ አባት የመሰሉ አጂብ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦አብሺር በጀነት
@kedo1418
@kedo1418 2 года назад
Mashaallah 🕌🕋 Mashaallah 🕌🕋 Mashaallah 🕌🕋
@user-fo4zq1nd1f
@user-fo4zq1nd1f 2 года назад
➻መሻ አሏህ አላህ ለወደደው እና ለመረጠው ብቻ ቀጥተኛውን መንገድ ይመራዋል !! ➲ከአሏህ ትልልቅ ኒዕማዎች_ዲነል_ኢስላም_ጤና አልሃምዱሊላህ!!🤲🤲💦
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 2 года назад
ማሻ አላህ ተዋዱእ
@seadamohammed632
@seadamohammed632 2 года назад
Masha allah
@zekiazekuzekiazeku135
@zekiazekuzekiazeku135 2 года назад
ያሳዝናል ይህ ነገር ሚያሳየን የኡስታዞቻችን ድክመት ነው ሁሉም ከተማ ላይ ብቻ ነው ትምህርት ሚስጦት የገጠሩ ማህበርስብ ማንም አያስታውስውም ምን ብለው እንደሚስግዱ እንኳን አያውቁም
@aminaatsultan3100
@aminaatsultan3100 2 года назад
Masha Allah
@keriyaseid2158
@keriyaseid2158 2 года назад
አንቺስ ምን አብርክተሻል ኡስታዞቺን ብቻ መተቸት አይጠቅምም ነሱ የቻሉትን ይሳራሉ አኛም የራሳችንን ማበርካት አለብን
@zekiazekuzekiazeku135
@zekiazekuzekiazeku135 2 года назад
@@keriyaseid2158 ጠይቀውን እቢ ያለው ነገር አለ ከተማ ላይማ ብሽ ናቸው ወድ ገጠሩ ግን ማንም መሄድ አይፈልግም ይህ የታውቅ ነገር ነው
@gdgg5699
@gdgg5699 Год назад
ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ማሻአላህ አላህ የመረጠውን ሰውበቀጥተኛው መንገድ ትመራህ ያረብ በድናችን አጠንክረን ያኢላሂ
@temresirsgalahemdulilah4621
@temresirsgalahemdulilah4621 2 года назад
ማሻአላህ ተባርከላህ አላህ ያቆየወት አባታችንን
@sofiTube949
@sofiTube949 2 года назад
ውድና የተከበራች የርሱል ኡመቶች ሰብስክራይብ አድርጉኝ ቁርአን እና እስላማዊ አስተምሮት ነው የምለቀው ጀዛኩም አላህ ከይር📿📖🌹🌹🌹
@Lubaba2
@Lubaba2 2 года назад
እንዛመዱ
@foziamuhammed9013
@foziamuhammed9013 2 года назад
ፕሮግራም በጣም ሳቢ እና አስተማሪ ነው ነገር ግን በጣም ማስታዎቂያ ታበዛላችሁ እና ብትቀንሱት ለአንድ ሰአት ፕሮግራም አራት እና አምስት ጊዜ ማስታዎቂያ ተመልካችን ስለሚያሰለች ብትቀንሱትና ከሁለች ጊዜ ባይቡልጥ አስተያየቴ ነው።
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 года назад
አላሁ አክበር አላሁ አክበር ወል ሀምዱሊላህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 አላህ ለፈለገው ገንዘብን ይሰጣል አላህ ለፈለገው ስልጣንን ይሰጣል አላህ ለወዴዴው እስልምናን ይሰጣል🌹🌹
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q 2 года назад
ትክክል
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q 2 года назад
ትክክል
@Lubaba2
@Lubaba2 2 года назад
እንዛመዱ
@jemalhussenjh2020
@jemalhussenjh2020 2 года назад
አላህ በሰላም ያድርሰን።ኢንሻ አላህ አለም በሙሉ ገና ወደ ኢስላም ይጓዛል።
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q 2 года назад
ኢንሻአላህ
@ybrahimymer
@ybrahimymer 2 года назад
ሰር ሰር ሰር ሰት ሰስ ር ሰት ሰር ሰት ረረረ44ረ4444444ረረረ4444•ረ4444••4ረረረ4ረተ 444ረ44ረረተ ረረረረ4ረረረ44ተ 4ረ4444444••444•••••••••••ረረረረረ 444ተተ4ተ4ተ4ተተ5•••ተ4ተተተተተ4ተ4ተ44444ተ4ተተ4ተተ4ተ4ተ4ተ4ተ4ተተ4ተ444ተ4ረ4ተተ4ተተተ4ተ4ተ4ተ4ተ4ተ444ረተተረ444ረ4ተ4ተ44ተ4ተ4ተ4ተ4ተ4ረ4ተ444ረተ44ተ444ተ4ረ4ተ4ተ4ረ4ተ4ረ444ተ4ተ4ተ44444444ተ4ተ4ተተተ44444ተተተ4ረ4ረ4ረ4ተ4ተ4ተተ4ተ4ተ4ተ4ተ4ተ4ረተተተ4ተ44ተ4ተ4ረ4ተ4ተ4ተተተ4ተተረ444ረ4ረረ4ተ4ተ4ተተረ444ተ4ተ4ተ444ተ44ረ444ተ4ተ4ተ4ተ5ተተተ4ተ444ተ4ደረ4ተ444ተተተ4ተ4ተ44ተ4ረ4ተ4ረ4444ተ4ተ4ተ4ተተተ4ተ444ተ4ተረ4ተ4ተ4ተ4ተ4ረ444ተ5ተተተ5ተተረተ4ተ4ተ4ተ4ተ4ረ4ተ4ተ4ተ4ተ4ረ444ተ4ተ4444ተተተ4ረተተረ4ተ5ተ4ተ4ተ4ተተተ4ተተተ4ረ4ተ5ተተተ44444ተ4ተ4ተ4ተ4ተ444ተ4ተ4ተ4ተ4ተ4ተ4ተ4ተተተ4ረ4ረ44444ተ4ተ4ተ4ረ444ተ5ተ44ተ4ተ44ተ4ተ4ተ4ተ4ተ4ተተተ44ተ4ተ4ተተተ4ረረረ5ተ4ተተተ4ተ4444ተ4ተ4ተ4444ተ4ተ4444ተ4ተተተ4ተተ5ተ4ተ4ተ4ተ4ተ444ተ4ተ4ተ4ረ4ተ4ተ4ተ4ተ4ተ4ተተረ4ተተተ4ተ4ተተ4ተ4ተ4ተ444ተ4ተተ444ተ4ረ444ተ4ተተ4ተ4ረረ444ተ4ተ4ተ4ተ4ተ4ተ4ተ4ተ4444ተ4ተ4ተ4ተ4ፈ4ተተ4ተ4ተ4ተ4ተ4ረ444ተ444ተ4ተ554ተ4ተ5ተ4ተ5ተ4ተ44ተ4ረረረተተተተተተተተተተተተተተተተተተ44445ረተተ4ተተ444ረተ4ተተረተ4ተተ45ተ5545545545ተተተ5ተ44444445ተ5ተ5ተ444445ተ5ተተ444ተ45ተተተ44ተተተተተ45ተ444ተተ44ረተ5ተ5ተ4ተተረተተ4ተተተ4ተ445ተተ5ተ4ረረተ5ተ5ተ5ተተተተተ44ተተተ4ተተተተ44ተተተ444ተረ4ተ5ተ44ተተተ45ተ45ተ445ተ444ተ4ተተ45ተተተ445ተተተተ45ተተተ4ተተ44445ተተተተ45ተተ444ተተተተ444445ተተ45ረተ4ተ4ተተረ445ተተተ44444444444ተ444ረተረ4ረ444ተ4ተ4ተ4ተ4ረ4ተ4ተ4ረተተተተ44ተ4ተ4ተተተ4ተ5544ተተ445544444ተረተ455ተተ4445ረ4ተ444ተተተ44ተ4ተተ44ተተተተተ4ተ4ተተ4ተተተተ445ተተ45ተ4ተተ4ተ444ረረ5ዘተተ4ተ4ተ4ተተ444ተተ45ረ5ተተተተተተተ5ረ4ረተረ4ተ445ረረረተ44ረተ4ተ445ተተተተተተ4446$44ረተተ44444444445545ተረተተ4$5ተተተረተ44444444444ተተተተረረተተተተተተረዘፈተተተተተተረተተ444ተተተፈተተደየረተረረረተረተተተረረ4444445ረተረተ444ረተተ4444444445ረተተተተየደተረረተተረተተተተተተተየተተ44ተተተተ4444444ተረተተየተተተ4444445ረተተተ44444ተረተተተረረተተተተረተረ4445544445ተተ44444444ተረተተ44445ተፈ44445ረተረደየተረተተተተተተተረረተደየተረተደየተ64444444454445ተተተተረተ44ረተረተተተረተተ44444444444444ረተተ44466ተተተተተተተተተረ444444444445ተተ455444444ተተ4444445ተተተተረተተ444464444ረተ4ተተ$644ተተተተተተተተተተ445ተረተተተተ4444ተተተተተ4444$ረ444444444444444444444ተረረረተተረረተተ4ተ4455444ተተተተ4445ተተረተተተተ4444444ተተተተተተረተተ44445ተተደተተረተተተረተተተተተረ4445445ረ44466445564444444444444444444445ተተተተረተተረ444444445ተ444444444444444444ረተተተረረተተተረተተረረረተተተረረረረተተተረተተ4ተተተተተተ44445ረተረተደየረተተተ4444444ረረየተተተተተተተረየረ44445ተረተረረደየተየተተረተተረተ444ተረተረተተ4$
@user-zb4hq6wf2j
@user-zb4hq6wf2j 2 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ
@tube-sy8iv
@tube-sy8iv 2 года назад
እንኳን,ደና,መጣችሁ,በጣም,በጉጉት,የሚጠበቅ,ፕሮግራም,ነዉ,አላህ,በእስልምናችን,ያፀናን
@Fetitube24
@Fetitube24 2 года назад
ማሻአላህ ደስ ይላል ሜምበሮች በርቱልን
@lulumow8392
@lulumow8392 2 года назад
ሶፉ ጀግናችን እኔን እስከነ እግዳሽ ደህና መጣቹልን በርች እህቴ
@abdumuhedin921
@abdumuhedin921 2 года назад
ሶፊ የኔ ጀግና ምርጥ ሱመያ አላህ ይጠብቅሽ
@user-tq5rm4be9g
@user-tq5rm4be9g 2 года назад
አለሁ አክበር💚💚
@saldinetube4261
@saldinetube4261 2 года назад
በየ ክፍለ አገሩ የለው ጉዱ ሌላ አለም ነው ድኑን ለመላው ኢትዮጵያ ደር ድንበር የመድረስ ስራ ብዙ ይቀራል
@Lubaba2
@Lubaba2 2 года назад
እንዛመዱ
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 2 года назад
ማሻ አላህ
@firdwos
@firdwos 2 года назад
ማሻ አሏህ አሏሁ አክበር سبحان الله العظيم
@mominaamid915
@mominaamid915 2 года назад
አህለን አባ ሀጅ እንኳን ደህና መጡ ወደ ብረሀን ና ቀጥተኛ ወደሆነው ኢስላም ኢንሽ አላህ ቀጣዩን እንጠብቃለን
@umuuahmed721
@umuuahmed721 2 года назад
ትክክል ናቸው እኔም የማውቀው ሰው ነበረ ትልቅ ሰው ነው የልጆች አባት የትልቅ ቤተሰብ ማለትም የሰፊ ቤተሰብ ነው ለእኛ እንደ ቤተሰብ ነበር እና በተደጋጋሜ በህልሙ ገደል ውስጥ እግባና አለ ከዚያ ለመውጣት ስታገል በስመአብ በስመአብ ስል ምንም መውጣት ያቅተኛል ከዚያ ቢስሚላሂ ቢስሚላሂ ስል ተስፈንጥሬ እወጣለሁ በተደጋጋሚ አየሁ ብሎ ሰለመ አላህ ሊመራህ ሲፈልግ ምልክት ይሰጥሀል ረልሀምዱሊላህ ለትክክለኛው ሀይማኖት የእሳላም ልጆች ስላደረገን
@hayatseid6725
@hayatseid6725 Год назад
የኛ ጌታኮ አይቸግረውም ሀያል ነው ጀሊሉ
@foreverinmyheartalwaysonmy732
@foreverinmyheartalwaysonmy732 2 года назад
ማሻአላህ ተባረክ ረህማን አባታን አላህ እድሜ ከጤና ከኢማን ጋራ አሟልቶ ሰጥቶ ያቆዮት ኢንሻአላህ
@ghhh5425
@ghhh5425 2 года назад
Allah
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 2 года назад
አሏህ ሆይ አንተ የሰላም ባለቤት ነህና ሰላም የሚገኝው ካንተ ነውና ሀገራችንን ሰላም አስፍንልን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች
@hjshsfueh6305
@hjshsfueh6305 2 года назад
አሰላማለይኩም ሰላም ለዚ ቤት ሶፍይ አቤት ሰትችይበት የኔ መንገድ ውበቱ ነሸ የምሬ ነው በነገርሸ ላይ በከባታ ውስጥ እሰልምና በጭራሽ አይታወቅም እዚ አረብ ሀገር ሲመጡ አንዳንዶች እስላም እንዳለ የሚረዱት ይገርማል አሏህ መጨረሻቾንን ያዕ ምርልን ያረብ አባታችንን ሀያቶትን ያርዝምልን እና ምርጥ ዝግጅት ነው። የቁራን ማሰታወቅያሽ ደሞ። ወደ ሀገር ሰመለሰ ልጄን እንዲቀራ አደ ርጋለሁ በአሏህ ፍቃድ የኔ መንገድ በርቱልን☝👏👍❤💪
@zakkirsiraj2122
@zakkirsiraj2122 2 года назад
Mashallaah
@jamelayesuf4097
@jamelayesuf4097 2 года назад
ማአሻአላህ ተባረክ ያራህማን አላህ ሱብሀናላሁ ቱአላ ለወደደው ያቀናል ቀጥተኛውን መንገድ ይመራል
@user-bi8jv9pv3n
@user-bi8jv9pv3n 2 года назад
ማሻ አለህ
@rahimasiraji9003
@rahimasiraji9003 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሶፊ የኔ ውድ እንኳን በደና መጣሽ በጣም ነው የምወድሽ የኔ መንገድ ፕሮግራም ውስጦ ነው በርቱ !!!እጠብቃለሁ ከማዳቤት ክክክ
@kalijajamal8206
@kalijajamal8206 2 года назад
ماشاءالله
@user-gl7pt7fu4i
@user-gl7pt7fu4i 2 года назад
መዳምአለቺወይ ክክክክክክ
@shtomedya5622
@shtomedya5622 2 года назад
አላሀ ካቲማችንን ያሳምርልን አሜን❤❤
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 2 года назад
ማሻአሏህ የኔ ፍቅር ሶፊ ስወድሽ እኮ♥️♥️♥️👌👌👌👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️❣️❣️❣️❣️
@hanantube4440
@hanantube4440 2 года назад
الله يثبتك علي دين الحق الله يوفقنا جميعا حسن الخاتمة
@hdbrgd8424
@hdbrgd8424 2 года назад
يثبتك
@temkinmohammed937
@temkinmohammed937 2 года назад
حبيبتي امين
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x 2 года назад
ماشء الله ماشء الله ماشء الله تبرك الله تبرك الله تبرك الله سبحان الله كن فيكن سبحان الله كن فيكن አላህ ይጠበቃችሁ ሶፊ በርቸ🥰 አላህ ኻቲማችንን አሰምረው ያረብ ሰላም ለሀገርችንን 💚💛❤️
@hassnabagero4923
@hassnabagero4923 2 года назад
ماشاء الله
@AhmedMohammed-dh8ed
@AhmedMohammed-dh8ed 2 года назад
Allah gave guidance in his way. May Allah bestow your mercy on the whole region and country. AMIN!!!
@user-yn5zl8eu8r
@user-yn5zl8eu8r 2 года назад
ماشا ءالله ماشاءالله تبارك الله ماشاءالله ماشاءالله تبارك الله ما شاء الله ماشاءالله تبارك الله
@Tube-jq5ix
@Tube-jq5ix 2 года назад
አህለን ተናፋቂው ፖሮግራም 😍
@Lubaba2
@Lubaba2 2 года назад
እንዛመዱ በቀንነት እመልሣለሁ
@neimatube5439
@neimatube5439 2 года назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለዉስ አህለን የኔ መንገድ ተከታታዩች በሙሉ ሰላማችሁ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ እደዚሁም ሶፊ ሱበሀን አላህ ይሄ ሰዉየ አባቴን ይመስላል በጣም ገረመኝ ሳያቸዉ ልቤ ድንግጥ ነዉ ያለዉ
@user-ew3ok5wu8s
@user-ew3ok5wu8s 2 года назад
ማሻ አላህህህህ አባታችን ረጅም እድሜ ጣፋጭ የሆነ ፖሮግራም
@taad4545
@taad4545 2 года назад
ጀዛኩሙሏህኸይር
@sofihabesha2935
@sofihabesha2935 2 года назад
ሱብሀን አላህ
@user-si1zc1hd9g
@user-si1zc1hd9g 2 года назад
ማሻ አላህ አላህየ ቀጥተኘውን ምገድ ምራል
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 2 года назад
ማሻአላማሻአላህ
@emuyahya9351
@emuyahya9351 2 года назад
ማሻአላህ የአላህ ተአምር ይገርማል ያሻውን በህልም ያሻው በባሪያዎቹ ያሻውን በፈተገው ምክንያት ወደዲኑ ይጠራል ማስታወቂያው ተመቼኝ በግ ግዛ ሲባል መርሀባ የሚል ባል ግን ይኸው ያለውን ይኸ ተገላገልል በሚለው ይለውጠው
@murshidatube1147
@murshidatube1147 2 года назад
ማሻአላህ
@zubydaethiopia4204
@zubydaethiopia4204 2 года назад
ማሻ አላህ አላሀምዱ ሊላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር❤💐☝
@madenamadena1317
@madenamadena1317 2 года назад
ማሻአላህ የኔልዩ አላህ ያከብርሽ በርችለኝ
@user-iw8fg5ke4z
@user-iw8fg5ke4z 2 года назад
አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተ እስላም
@user-eh7tz2mh6y
@user-eh7tz2mh6y 2 года назад
ሱበሀንአላህ በጣምየሚገረምነዉ አላህ የሚወደዉንይመራል 💚💚💚
@yatwuldnafekegni6763
@yatwuldnafekegni6763 2 года назад
የኔ መንገድ ተከታይ እህቶቸ እስኪ ስራ ፈልጉልኝ ወጉኖቸ ስራ ፈትቸ ጭንቅ ብሎኛል በአላህ ሰበብ ሁኑኝ
@amex_entertainment
@amex_entertainment 2 года назад
ምንድን ነው መስራት የምችለው/ችይው
@user-fo4zq1nd1f
@user-fo4zq1nd1f 2 года назад
አሏህ ሀም ጋም የሌለበትን ያርዝቅ በር ይክፈትልሽ የደረሰበት የዉቀል ጭንቀቱን😞
@njatandabdu2472
@njatandabdu2472 2 года назад
የትነሽ እህት
@yatwuldnafekegni6763
@yatwuldnafekegni6763 2 года назад
@@user-fo4zq1nd1f ዱባይ
@yatwuldnafekegni6763
@yatwuldnafekegni6763 2 года назад
@@user-fo4zq1nd1f በጣም ወላሂ
@mokede8735
@mokede8735 2 года назад
Inshallah እንጠብቃለን ሶፊዬ❤👌
@temimaseidele8608
@temimaseidele8608 2 года назад
መሸእለህ አለሁ እክበር አለህ ለሁለችንም ቀጥተኘው መገድ ይምረንጉሉአምን 🤲🤲👍🇪🇹
@qwertqwery8599
@qwertqwery8599 2 года назад
ያረብብመጨረሻችንያስምርልንን
@mekiamuhammad2168
@mekiamuhammad2168 2 года назад
Subahan alillah ustaz abdul menanen gabezulen
@mohmmedhera6453
@mohmmedhera6453 2 года назад
የኔ መንገድ. ሁሌም መምህራችንን
@hadiyamohammad8383
@hadiyamohammad8383 2 года назад
መሻላህ፣አባታችን፣አላህ፣መጨረሻችን፣ያሣምርልን፣የሁላቺንም
@user-xw6hd5yi8y
@user-xw6hd5yi8y 2 года назад
አላህሂዲያይስጣቸውእኛንም መጨርሻችንንያሳምርው ሶፊስወድሽኮ
@user-uz4ir7qx7u
@user-uz4ir7qx7u 2 года назад
احلان جزاكم الله ماشاء الله الحمد الله الله واكبر الله واكبر
@hassnabagero4923
@hassnabagero4923 2 года назад
الله اكبر
@user-fj1wx7zv3p
@user-fj1wx7zv3p 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱ ላሂ ወበረካቱ አላህ አገራችነን እና ህዝቦቾን ይጠብቃት እደኔ በጉጉት የምትጠብቁ
@Lubaba2
@Lubaba2 2 года назад
እንዛመዱ
@meryemwelkit3400
@meryemwelkit3400 2 года назад
አለሁ. አክበር. አለህየወደደውን. ይማርጠል
@gdfh27
@gdfh27 2 года назад
ማሸአለህ አበታችን እንከን ቃጥታኘውን ማንጋድ አለህ ማረዎት
@kedo1418
@kedo1418 2 года назад
Enshaallah 👍👍👍
@hayatseid6725
@hayatseid6725 Год назад
መሽአላህ አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ ነው 😍😍😍🌺🌺🌷🌷
@alhamdulilaa
@alhamdulilaa 2 года назад
ማሸአላህ ታበረክ አላህ በጣም ዳስ ያምል ፕሮግራም ነው አላህ ይጣብቃቹሁ
@gdgg5699
@gdgg5699 Год назад
ሱበሀን አላህ አጂብ ነው አላህ በቀጥታ ነው ያሳዮዎት ማሻአላህ
@hayatshifaw2923
@hayatshifaw2923 2 года назад
ሱባሀን አላህ አልሀምድሊላህ ኒእመትል ኢስላም
@hadrahhussein8151
@hadrahhussein8151 2 года назад
Selamaleykum👂👂👂👂👂
@khadiijaali5539
@khadiijaali5539 2 года назад
Allahu Akbar,Allahu Akbar,Allahu Akbar!
@ahmedabdurahmen579
@ahmedabdurahmen579 Год назад
Maashaa Allah
@Rehmatnag
@Rehmatnag 2 года назад
ወላሂ አስለቀሱኝ ሱበሀን አላህ ህልሙ በኡነት ታአምር ነው አላህ የወደደዉን ቃጥተኛውን መንገድ ይመራል ሱበሃን አላህ አልሀምድልላህ አላኒማታል እስላም መጨራሸችንን አንተው አሰምርልን የራብ
@user-yf9rm9zc4x
@user-yf9rm9zc4x 2 года назад
አሰለሙአሌከምወረመቱለህወበረከቱሁ ወድ ና የታከባረቹ የዚቤት ተከታታይ ሰለም ጤነይስጥልን ባያለቺበት ሰለምችይብዘ ሀገራቸውን አለህ ሰለም የረገት ዉዶች በየለቾባት ዱአ አሩጉ ላገራችን ሠለም 👍👍👍👍👍👍
@yallahuu8484
@yallahuu8484 2 года назад
አላሁ አክበር አላሁ አክበር ወሊላሂ ሀምድ 💐💐🍀🍀🍀
@mohammedibraham8079
@mohammedibraham8079 2 года назад
Masha Allah jaza kallah habibiti
@user-fu2vm1fv8w
@user-fu2vm1fv8w 2 года назад
ማሻ አላህ ተበረክረህመን
@asmiromuzlero9820
@asmiromuzlero9820 2 года назад
Des yelal
@hagerfqr780
@hagerfqr780 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሶፊየ እንዴት ነሺልኝ ፍቅር እልሀምዱሊላህ ያረብ ይህን ሰላም የሆነ ሀይማኖት ለሁሊም ያድል።
@fatumaalimusa3516
@fatumaalimusa3516 2 года назад
ሱብሀን አሏህ
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 2 года назад
አላህ. የሳምንት ሰው. ይበለን ኢሻአላህ.
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn 2 года назад
አህለን ወሳህሌን እንግዳችን አባታችን እንኳን ዴና መጡ 🎁🎁🎁🎁💐💐💐 አህሌን ፍልቅልቋ የኔ ተናፋቂ♥️♥️♥️ ማሻአሏህ ተባረከሏህ አሏሁአክበር አሏህ ሀብትን ለሁሉም ይሰጣል ኢስልምናን ግን ለወዴዴው ቢሆንጅ አይሰጥም አሏህ ይጨምርላቹ ሀጅ🙏🤲💐💐💐
@neimatemam1204
@neimatemam1204 2 года назад
ሱብሃነላህ
@hassennando462
@hassennando462 2 года назад
Masha Allah mesgana yigabaw katitangawun mangad lamarah allahmdulilah
@kedirendris1107
@kedirendris1107 2 года назад
የአላህ ታአምር,, አጅብብብብብ,
@hasnag3161
@hasnag3161 2 года назад
አላህ ያሻለት ቀጥተኛውን መንገድ ይመራዋል አላህዬ በዲናችን አፅናን ዲናችቺንን አሳውቀን ያረቢ
@birtukansamman9244
@birtukansamman9244 2 года назад
Masha Allah Allah yetabikoti
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 2 года назад
አላህወክበር ማሻአላህ
@zawiyabeshir880
@zawiyabeshir880 2 года назад
ما شاء الله تبارك الله
@ayshamohammed3663
@ayshamohammed3663 2 года назад
ማሻአላህ😘❤
@sidaamagobaya1521
@sidaamagobaya1521 2 года назад
አላሃምዱልላህ አላ ንእማታል እስላም
@lehimhos8395
@lehimhos8395 2 года назад
☝☝☝
@ramzia3457
@ramzia3457 2 года назад
ሱበሀነላህ
@user-py3wi6zn2f
@user-py3wi6zn2f 2 года назад
ማሻአላህ አላህ በኢሥላም ላይ ይግደለን
Далее
Mark Rober vs Dude Perfect- Ultimate Robot Battle
19:00
🎙А не СПЕТЬ ли мне ПЕСНЮ?🍂
3:04:50