Тёмный

የዓውደ አመት የገበያ ቅኝት ! የማይታመን የፍየል እና የበሬ ዋጋ!ለተመልካቾች ከነፃ ትራንስፓርት ጋር Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu 

SHEGER INFO
Подписаться 414 тыс.
Просмотров 77 тыс.
50% 1

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 327   
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Год назад
ማለት ያለብኝ ነገር ቢኖር የተዋህዶ ልጆች የገቢያው መናር፣ የኖር መሰቀል ሳይሆን ባሁኑ ሳሃት በህይወት መኖር ጥልቅ ህያብትነዉና እንካን በሰላም አደረሳቹህ 🙌🙌🙌
@yosephkassahun3117
@yosephkassahun3117 Год назад
ምስኪን አማራዬ
@sofiababy6052
@sofiababy6052 Год назад
Anchi demo manesh orthodox bicha nwvende selam yataw melaw Ethiopia new enji hulun geger menetatel teru aydelem
@workensali2207
@workensali2207 Год назад
ትክክል ብለሻል ዶሮና ስጋው ቀርቶብን ሰላም አግኝተንሽሮ በልተን በፈታን አሉኝ ቤተሰቦቼ
@ועח
@ועח Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇷
@emk8468
@emk8468 Год назад
​@aemy ay wereeeeee bichaaaa....ulegeze were .....ulegeze ene becha tebedelkuge e ageretu eco yeeulumi nate amhara Ena orthodox bechachewni alseruatemi degemo ulumi ngre melkami yehonal mejemriya emetayeune Ena emetesemiwen mereche were beichaaaaa
@ejgayehuabebe6260
@ejgayehuabebe6260 Год назад
እንኩዋን ለብርሀነ ተንሳዪው አደረሳችሁ። ወንድማችን እየሳራ ያለው ጥሩ ነው እግዚአብሔር ያበርታው።ለባለስልጣናቱ ልቦና ይስጣቸው።ለተሰደዱት እና ልባቸው ለተሰበረ እግዚአብሔር እረፍትና መፅናናት ይስጣቸው።
@rosacalm875
@rosacalm875 Год назад
❌OROMO ❌government committing a GENOCIDE against AMHARA PEOPLE all over Ethiopia 🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ STOP THE #GENOCIDE TARGETING #AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@eshetiejone613
@eshetiejone613 Год назад
የሰውየው ጎበዝ ሰው ነው። ማመስገን አለብን
@rosacalm875
@rosacalm875 Год назад
❌OROMO ❌government committing a GENOCIDE against AMHARA PEOPLE all over Ethiopia 🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ STOP THE #GENOCIDE TARGETING #AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@tizetatesfaye
@tizetatesfaye 4 месяца назад
merte swe nw egzeyabhere yestwe
@user-dm7ok6yy8p
@user-dm7ok6yy8p Год назад
ሁላችንም አንድ ሆነን ስለ ህዳችን ሳይሆን ስለ ተሰደዱት ከሞቀ ቤታቸው ስለተፈናቀሉ ወገኖቻችን ብናስብ አድማ ብናደርግ የት በደረስን ነበር በጣም እናሳዝናለን ተበታትነን በተኑን ለማንኛውም ለመላው ኦርቶዶክሳዊያን መልካም የህማማት ጊዜ ይሁንልን
@abebatefera2334
@abebatefera2334 Год назад
እዉነት ነው ሆዳምነት በዝቷል ነግ በኔ የሚባል ነገር ቀርቷል እግዚአብሔርም ክንድን አጠንክሮ ምህረቱን አርቆብናል ተስፋ በፊደል እንጂ በተግባር ቀርቷል
@hannahanna1490
@hannahanna1490 Год назад
በትክክል
@Drunk-Fly
@Drunk-Fly Год назад
This man looks very calm and happy 👍
@peace7674
@peace7674 Год назад
Aaaaaa yenante sihon new le tigray hizb bihon ANBESSA abiye neber
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Год назад
@@peace7674 😾😾👹👹
@saronzakaryas1111
@saronzakaryas1111 Год назад
መጀመሪያ እንኳን ፋሲካ በዓል በሰላም አደረሰችሁ ሌሎቹም እንደነሱ በቅናሽ ዋጋ ቢተቀርቡ አርፍ ነው ❤❤❤❤❤
@hlinagirma178
@hlinagirma178 Год назад
Thank you dear. Be blessed. Happy coming Easter to all. አቶ ሰኚ የነገሩን የዋጋ ተመን ቆንጆ ነው፡
@rosacalm875
@rosacalm875 Год назад
❌OROMO ❌government committing a GENOCIDE against AMHARA PEOPLE all over Ethiopia 🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ STOP THE #GENOCIDE TARGETING #AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@clickcell4333
@clickcell4333 Год назад
መሲ ቀይ ስለለበሽ በሬዎቹ አንዣበቡብሽ😂ቆንጆ ምስር ወጥ በቂቤ እሰራለው ዋናው ጤና ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እቺን ቀን ያላየ ስንት አለ ተመስገን::🙏
@christiandevoisin-lagarde6903
Ewneteshen new ehete. ene beahun seat kebad hzen west negn yalhut
@christiandevoisin-lagarde6903
Yikerta ehete wyim wendeme
@rosacalm875
@rosacalm875 Год назад
❌OROMO ❌government committing a GENOCIDE against AMHARA PEOPLE all over Ethiopia 🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ STOP THE #GENOCIDE TARGETING #AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@ethiopiawolde7069
@ethiopiawolde7069 Год назад
ወገን ቤቱ ፈርሶ በየመንገዱ ተበትኖ ምን አይነት ደስታ አግኘት በአል እናከብር አሂሂሂ የደላዉ ሙቅ ያኘካል በሰሮ እፈታለን ፆማችንን
@FantaneshKonjo-lw6uc
@FantaneshKonjo-lw6uc Год назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሡስ ክርስቶስ የትሳኤባአል መሲ የኔ ፈድሻ ሁሌም ሳቂልኝኝኝ😂😂 ❤❤❤❤❤
@user-cs9lu2rc1f
@user-cs9lu2rc1f Год назад
በሬዉና ዶሮዎ በጉም ቀርቶብን ሠላም ብንሆን 😢😢
@messya7125
@messya7125 Год назад
ፈጣሪ ሆይ ደጉን ዘመን አምጣልን ይቅርም በለን አለማችንን አገራችንን ሰላም አድርግልን❤
@rosacalm875
@rosacalm875 Год назад
❌OROMO ❌government committing a GENOCIDE against AMHARA PEOPLE all over Ethiopia 🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ STOP THE #GENOCIDE TARGETING #AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@rosacalm875
@rosacalm875 Год назад
❌OROMO ❌government committing a GENOCIDE against AMHARA PEOPLE all over Ethiopia 🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ STOP THE #GENOCIDE TARGETING #AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@teshayfentie5044
@teshayfentie5044 Год назад
በተለይ ዘንድሮ አዲስ አበባ ሰዎች የመኖር ህልውናቸው ተነፍጎ በብዙ ሺዎች ተፈናቅለውና ተባረው ንብረታቸው ተወርሶ እና አንዳንዶችም ልጆቻቸው በጅብ ተበልተውባቸው እያለቀሱ ባለበት ሁኔታ ህሊና ላለው ፍጡር ይህ ብዙም አያጓጓም። መሲ እውነት ለመናገር አድናቂሽ ነኝ ነገር ግን በዚህ ወቅት እንደነዚህ አይነት ሰዎችን እየዞርሽ ብታፅናኝ ነበር ደስ የሚለን። በቃ ሀገራችን በዚህ ዓመት በተለየ ሁኔታ ችግር ውስጥ ነችና ወደሰውነት መመለስ አለብን ብየ አስባለው። በርግጥ አንች ብቻሽን ምንም ማድረግ አትችይም ነገር ግን የሜዲያ ሰው ስለሆንሽ አጋጣሚውን ለበጎ እና ድምፅ ለማሰማት መጠቀም ትችያለሽ ብዬ ነው።
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Год назад
በትክክል ህዝብ በጣም ስቃይ ውስጥ ንው ይሄንው የማይባል በየቦታው ሃዘን ገባ የሃዘን ድባብ ላይ ናቸው የባስ እንጂ የተሻለ የመጣ ንገር የለም ከአንድ ቤት አስራሶስት ስው ተገደለ ይህው በደንብ እየተስማ ንው ኢትዬ ማቅ ለብሳለች በዚህ ግዜ እንደደህና ንገር አመትባል የሚያከብርው የታወቀ ንው የሚገርም ንው ህዝብ የትም ውጭ በብርድና በርሃብ እየተገርፍ ኡፍፍፍፍፍ ይሄ መቼም ጡሩ ፓለቲካ ንው በሬና ምናምን እርካሽ ከንገር ቀደሙ የውሽት ውሽት መሆኑን እንዴት መስርት አልተርዳችም ብቻ በጣም በጣም ያሳዝናል
@hailahails8365
@hailahails8365 Год назад
😍😍😍😍👍👍👍
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 Год назад
መሲዬ ስልክ ቁጥራቸውን በፅሁፍ አስቀምጭልን እንዲሁም የሚገኙበትን ቦታ
@haythayat6345
@haythayat6345 Год назад
ፈጣሪ ያበርታህ ስራ ክቡር ነው
@rosacalm875
@rosacalm875 Год назад
❌OROMO ❌government committing a GENOCIDE against AMHARA PEOPLE all over Ethiopia 🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ STOP THE #GENOCIDE TARGETING #AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 Год назад
እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ መሲን የምትወዱ እስቲ ላይክ አድርጉልኝ
@madina0955
@madina0955 Год назад
እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣሺልኝ መሲየ አድስ አበባ ብቻነው ወይስ በሌላ ሃገር ታደርሣላችሁ?
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h Год назад
አልሀምዱሊላህ ደግ ሆኗል ማሻአላህ ሰላም ለሀገራችን እንጅ ቀና ይቀንሳል 😢 ኢን ሻአላህ
@omaralshamsi1586
@omaralshamsi1586 Год назад
በጣም ደሲ ይላል ❤❤
@user-xh3ck8en4c
@user-xh3ck8en4c 4 месяца назад
በጣም ደስ ይላል በርቱልን ምርጥ ነው
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Год назад
የሰውየው ዓላማ የሚደገፍና መበረታታት ያለበት ነው። ይበርታ።
@selamawitabebe6560
@selamawitabebe6560 Год назад
እንዴ መስዬ ታዲያ ቀይ ለብሰሽ እየገረመሙሽ ነው እንኳን አደረሰሽ ሁሌም አድናቂሽ ነኝ ተባረኪ
@sphonetastic8719
@sphonetastic8719 Год назад
የውነት በጣም ጥር ነው በርቱ አቅም ያገናዘበ ነው እግዚአቤሔር አገራችን ሰላም አረግልን
@rosacalm875
@rosacalm875 Год назад
❌OROMO ❌government committing a GENOCIDE against AMHARA PEOPLE all over Ethiopia 🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ STOP THE #GENOCIDE TARGETING #AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@bt3738
@bt3738 Год назад
የሀገሬ ልጆች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንላችሁ😊🙏
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 Год назад
መሲዬ ነፍስሽን በጣም ነው ምትወጃት 🤣🤣🤣🤣
@nas7117
@nas7117 Год назад
ማን ይጠላል ነፍሱን 😂❓
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 Год назад
@@nas7117 ትክክል እኔም በሬ በጣም ነው ምፈራው
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Год назад
ይገርማል ኮመንትሳንብ ሶስት ከሶስት ኮመንት በላይ ወይኔ መሲ በሬ ትፍሪያለሽ እንዴ የሚል አንበብኩና ገርመኝ እሮጦሲመጣ እኮ በቀንዱ ሊወጋ ንው ቆሞ የሚጠብቅ ስው ያለ አይመስለኝም
@musaalexandra4983
@musaalexandra4983 Год назад
ተባረኩኩ ጨፌዎች መሲዬ ተባረኪ
@sirgutshiferaw5463
@sirgutshiferaw5463 Год назад
ሰላም መሲ መልካም በዓል ። በሬ ፥ላም ቀይ ቀልም ልብስ ፤የተዘረጋ ጃንጥላ፣ሽቶ አይወዱም በጣም ነው የሚበሳጩት ሊጎዱሽ ይችላሉ የተበሳጨ እንሰሳ መመለሻ የለውም አስቢበት ለሌላ ግዜ ከእንሰሳት ጋር የሚውሉ ሰዎችን መጠየቅ ጥሩ ነው
@rosacalm875
@rosacalm875 Год назад
❌OROMO ❌government committing a GENOCIDE against AMHARA PEOPLE all over Ethiopia 🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ STOP THE #GENOCIDE TARGETING #AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@addiszebre5049
@addiszebre5049 Год назад
እውነት ከሆነ ጥሩ ነው
@michaelbahta8229
@michaelbahta8229 Год назад
Thank you sister good of you help people God bless you
@rosacalm875
@rosacalm875 Год назад
❌OROMO ❌government committing a GENOCIDE against AMHARA PEOPLE all over Ethiopia 🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ STOP THE #GENOCIDE TARGETING #AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@amel2941
@amel2941 Год назад
በጣም መልካም ነው እኔ ዋጋውንም ምርቱም መልካም ነው እግዝያብር ይብርካችው በርቱና በዝሁ ቀጥሉ❤
@eyobkidane8567
@eyobkidane8567 Год назад
The guy is very fair person Thanks Melikam ዓውደ አዓውደ አመት.
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy Год назад
የኔ ወድ መሲዬ😂😂😂😅😅😅😅 አይዞሽ
@user-oq5xs7rr5u
@user-oq5xs7rr5u Год назад
በጣምአረፊነወ
@love-lh9zu
@love-lh9zu Год назад
መሲ ቀይ የለበሰችው እኮ Apollo የሚለውን መተግበሪያ ለማስተዋወቅ ይመስለኛል ምክንያቱም ክፍያውን በAppolo ብላ ስትናገር ስለሰማሁ ነው።
@ellenitassew6305
@ellenitassew6305 Год назад
መሲዬ ተባረኪልኝ ሁሌም ምርጥ ነሽ ::መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንልሽ🙏🙏🙏ባልፅፍም የሁልጊዜ ተከታታይሽ ነኝ👍👍👍
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi Год назад
መሲየ እናመሰግናለን
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 Год назад
እግዚአብሔር ይባርካቹ እንደዚህ መተሳሰብ ሲኖር ደስ ይላል
@rozaroza5996
@rozaroza5996 Год назад
መኖር ሣንችል አንበላም መቸም
@njadnjad3902
@njadnjad3902 Год назад
😭😭😭😭😭💔💔በትክክል ምን ያስደስታልወገኖቻችን ተፈናቅለው ወገን እያለቀሰ ምን ደስየሚልነገር የለም😭😭😭😱😭
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Год назад
መሲ ዛሬ ልክ አልሰራሽም የታለ ስልክ እና አድራሻቸው ጊዜ የለም ለቤተሰቦቻችን በምን እናድርስ?
@semirasami5983
@semirasami5983 Год назад
ደሥትላችሁ
@senayitgetachew8551
@senayitgetachew8551 Год назад
መገናኛ አካባቢ ላለንስ ቅርብ ቦታ የት ይገኛሉ መሲዬ ጨፊ ሕብርት ማበሮች ውይም ወጣቶች ፍየል አፈልጋለሁ ቅርብ ካሉ አሳውቂኝ የኔ ቆንጆ ስውድሽ ድሞ በርቺ ልኝ ❤
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 Год назад
እንኳን አደረሳችው መሲዬ በሳቅ ነው የገደልሽኝ😂😂😂 ዋጋውም በጣም ቆንጆ ነው
@negatiehdego1891
@negatiehdego1891 Год назад
Enem eyedegagemku new yayehut kkkk
@rosacalm875
@rosacalm875 Год назад
❌OROMO ❌government committing a GENOCIDE against AMHARA PEOPLE all over Ethiopia 🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ STOP THE #GENOCIDE TARGETING #AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@finekash561
@finekash561 Год назад
ተባረኩ።
@haythayat6345
@haythayat6345 Год назад
እንወድሻለን መሲየ በርቺ
@jerusalemseleshi1318
@jerusalemseleshi1318 Год назад
ጨፌ በአዲስአበባ የተቋቋመ ሌላውን ነጋዴ ለመጣል በዘረ የተዘረጋ መዋቅር ለእነሱ advertisement እየሰራሽ ነው አይ ገንዘብ የማያደርገው የለም ያሳዝናል። ሌላው ህይወቱን ለማቆየት ነው እየታገለ ያለው እስቲ ምስኪኑን በልቶ ማደር ያቃተውን ህዝብ አቅርቢ
@peace7674
@peace7674 Год назад
Ay amara hul geze sile enante bicha endiwera new
@hawigebretenesaye2257
@hawigebretenesaye2257 Год назад
እናመሠግናለን መሲ!።መልካም በአል ።
@rosacalm875
@rosacalm875 Год назад
❌OROMO ❌government committing a GENOCIDE against AMHARA PEOPLE all over Ethiopia 🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ STOP THE #GENOCIDE TARGETING #AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@aemeromedia
@aemeromedia Год назад
cool insight! 💪
@genetzeray7138
@genetzeray7138 Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏🏆🥇🌟🌟🌟🌟🌟🥰🥰🥰🥰🥰👈💫👋👋👋👋🕊🕊🕊🕊🕊 መሲዬ እግዚአብሔር ይስጥልን ውዴ ሰኚ ክበርልን አሜን በቸር እንሰንብት
@rosacalm875
@rosacalm875 Год назад
❌OROMO ❌government committing a GENOCIDE against AMHARA PEOPLE all over Ethiopia 🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ STOP THE #GENOCIDE TARGETING #AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@eliasdagnachew6209
@eliasdagnachew6209 Год назад
😂መሲ ወይኔ ጉዴ ፈላ ወይኔ ጉዴ ፈላ የአስቴር አወቀን ዘፈን ጋበዝኩሽ እንኳን ለፋሲጋ በአል አደረሰሽ በምታቀርቢያቸው ዝግጅቶች ደስተኛነኝ በርቺ ብዙይቀርሻል እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ ከፕሮግራም ተከታታይሽ። ቴዲ ዳ
@rosacalm875
@rosacalm875 Год назад
❌OROMO ❌government committing a GENOCIDE against AMHARA PEOPLE all over Ethiopia 🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ STOP THE #GENOCIDE TARGETING #AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@rozaroza5996
@rozaroza5996 Год назад
ውሸት ነው መሲ ለሚድይ ሺፋን ብለው ነው ሰው ልኪ ባለፈው በጤፍ አንች ካልሺው እጥፍ ነው የጨመረብኚ
@memeaddis7928
@memeaddis7928 Год назад
መሲ አልገባትም ዋጋው ለእሷ ብቻ እንደሆነ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Год назад
በትክክል ለሚዲያ አይ ቅንብር መቼም በህዝብ ቀለዱ አንዴ በማፍናቀል አንዴ በኑሮ ውድንት አንዴ መብራት የለ ውሃ የለ እንደው ምን እይንት ምን አስበው ይሆን ህዝብን በቁሙ የሚጫወቱበት አይ ኢትዬፒያ
@hibretassefa9872
@hibretassefa9872 Год назад
መሲየ አይዞሽ አደንግጪ እኮን አደረሰሽ የኔ ውድ❤❤❤❤❤
@rosacalm875
@rosacalm875 Год назад
❌OROMO ❌government committing a GENOCIDE against AMHARA PEOPLE all over Ethiopia 🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ STOP THE #GENOCIDE TARGETING #AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@selamselam3065
@selamselam3065 Год назад
መሲ።።። ሌላ ግዜ ቀይ እንዳትለብሺ።። በሬ።።።በግ እና ፍየል ከለር ይዋጋሉ።በተለይ ።።ቀይ። እናመሰግናለን
@mentwabmulugeta5938
@mentwabmulugeta5938 Год назад
መሲዬ ስልኩ አይሰራም። ደጋግመን ብንሞከርም አይሰራም ትክክለኛ ስልክ ቢሰጡ ጥሩ ነው።
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB Год назад
አይ መሲ ዋጋው ላንቺ ብቻ ነው /በደንብ ሳቂ እንጂ/ እንሰሶች ቀይ ነገር አይወዱም ለወደፊት ጠይቂ።ግን እንኳን እነሱም መናገር አልቻሉ እንጂ የቋንቋ ጥያቄ ያቀርርቡልሽ ነበር/😂
@user-ok9fz5pl6j
@user-ok9fz5pl6j Год назад
መስየ እናመሰግናለን ቅዳሜ እደዉልለታለሁ አርብ ስለምገባ ጀግኒት በርችልን እንኳንም አደረሰሽ እስከ ቤተሰብሽ
@rosacalm875
@rosacalm875 Год назад
❌OROMO ❌government committing a GENOCIDE against AMHARA PEOPLE all over Ethiopia 🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ STOP THE #GENOCIDE TARGETING #AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@birktisysay6313
@birktisysay6313 Год назад
እንኳን አደርሳቹ የተዋህዶ ልጆች
@rosacalm875
@rosacalm875 Год назад
❌OROMO ❌government committing a GENOCIDE against AMHARA PEOPLE all over Ethiopia 🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ STOP THE #GENOCIDE TARGETING #AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@msrak4498
@msrak4498 Год назад
በሥመአብ,በጣም,ደሥይላል
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Год назад
መሲ ዘንድሮ ምንም የሚያስደስት ነገር የለም ስለዚህ ስለአንቺ ስለደግ ሴት ሳይስብስክራቭ ላይክ ሼር አደረግን !
@ermyasayele
@ermyasayele Год назад
I think it is different info from the reality. The thing what we hear from the market 6× of your prices.
@meazabeyene9628
@meazabeyene9628 Год назад
I like you my sister, you are natural ❤
@bsbdbdbsbbd9837
@bsbdbdbsbbd9837 Год назад
እንኳን አብሮአደረሰንን
@menberebekele2374
@menberebekele2374 Год назад
መስዬ በጣም አሳቅሽኝ ስትጮሂ ትክክል ነሽ ጥንቃቄ ያስፈልጋል እሱ አትፍሪ ይላል ለምን አያስፈራም
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 Год назад
እንኳን አደረሳችሁ ። ዋጋ ተመጣጠኝ ነው ።
@aidanasser4710
@aidanasser4710 Год назад
Egziyabiher yebarkhe ❤
@yafetabel2474
@yafetabel2474 Год назад
በጣም አሪፍ ነው
@DanielMuluget-hh5fy
@DanielMuluget-hh5fy Год назад
የመገናኛው የቱ ጋር ነው???
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Год назад
መሲዬ.የኔ.ቆንጆ.እንኳን.ደና.መጣሽልኝ.እንኳን.አደረሰሽ..ለፋሲካ.በዓል.በጣም.እወድሻለው❤❤❤❤❤.መሲዬ.በሬ.ትፈሪያለሽ.እን ዴ😂😂😂😂መልካም.ምሽት.ይውንልሽ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Год назад
እሮጦ ሲመጣ ማንም ይፍራል ይዋጋል እኮ
@ll8432
@ll8432 Год назад
This great 😮
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 Год назад
አድራሻቸው የት ነው?
@lilegrema813
@lilegrema813 Год назад
በጣም ጏበዞች በርቱ
@ኢትዮጵያዊትአዲስአበባዊት
እንዴት አድርገን ነው ለ ቤተሰብ ሳያውቁ ልንገዛላቸው የምንችለው በምን መንገድ እንደሆነ ብትነግሩን
@rosacalm875
@rosacalm875 Год назад
❌OROMO ❌government committing a GENOCIDE against AMHARA PEOPLE all over Ethiopia 🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ STOP THE #GENOCIDE TARGETING #AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@Tizu-e6h
@Tizu-e6h Год назад
Please The exact location?
@hassetgabre9411
@hassetgabre9411 Год назад
የስልክ ቁጥር
@yeshi464
@yeshi464 Год назад
0913979797
@selamtubeEht
@selamtubeEht Год назад
ጥሩነው
@maregasgedon2478
@maregasgedon2478 Год назад
The animals are beautiful
@bettygettu9702
@bettygettu9702 Год назад
በእንግሊዘኛ አረፍተነገር እየሰራሽ ነው😂
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Год назад
የኦሮቶዶክስ፡ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብረሃነ፡ፋስካ በሰላም አደረሳቹሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h Год назад
ገና እየጨረስኩት ነው አሪፍ ነው በመግዛት. አብረታቷቸው. መቸም እኛ ለማይሆን ነው. የምናሽቃብጠው
@rosacalm875
@rosacalm875 Год назад
❌OROMO ❌government committing a GENOCIDE against AMHARA PEOPLE all over Ethiopia 🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ STOP THE #GENOCIDE TARGETING #AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@kemeriakadir8674
@kemeriakadir8674 Год назад
KK. Please be reasonable to our people it's holidays. Keep up the good job. Happy Easter to all. Thanks.
@rosacalm875
@rosacalm875 Год назад
❌OROMO ❌government committing a GENOCIDE against AMHARA PEOPLE all over Ethiopia 🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ STOP THE #GENOCIDE TARGETING #AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@naibnegash6829
@naibnegash6829 Год назад
አድረሻዉ የት ነው?
@mimikidus527
@mimikidus527 Год назад
Mesi ke wiche endet order mareg echelalew ebakesh asawekin yanchen telephone number magegnet yechalal
@lisaethiopia3077
@lisaethiopia3077 Год назад
ወይ መሲ ፈታ ነው ያረግሽን!
@memeaddis7928
@memeaddis7928 Год назад
ፖለቲካው ተመችቶኛል መሲ ዋጋው ለአንቺ ብቻ ነው አልገባሽም እህቴ
@haymi5298
@haymi5298 Год назад
Mese ❤ Thanks
@woinshetmulugeta2801
@woinshetmulugeta2801 Год назад
Red t shirt aderegesh ?
@hanacell7451
@hanacell7451 Год назад
እውነት ነው ግን? መሲዬ
@dawitkebede6332
@dawitkebede6332 Год назад
ለምን ቀይ ለበሽ? በሬ ቀይ ነገር ኣይወድም እኮ ለዛ ማአዝዬ
@tuffahailu8465
@tuffahailu8465 Год назад
መስዬ አትፍር አይዞሽ
@msrak4498
@msrak4498 Год назад
ፈጣሪ,ከፈቀደ በሚቀጥለው ,ወደናተነውውው ተባረኩ
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 Год назад
ተረባረከ ሰው ነው
@Naniya254
@Naniya254 Год назад
የት ነው አካባቢው?
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 Год назад
ዌብሳይት የት አለ? የምንገዛበት
@user-yf9bu7id1c
@user-yf9bu7id1c Месяц назад
❤ ግን እንደት እናምናለን?
@meseretworku1054
@meseretworku1054 Год назад
ሰላም ከበዓል ቦሀላ የት ነው የሚገኙት መሲ
@love-lh9zu
@love-lh9zu Год назад
መሲዬ በሳቅ ገደልሽኝ😂😂😂😂
@mesfinhailegiorgis7985
@mesfinhailegiorgis7985 4 месяца назад
ቦታው የት ነው።
@solomonberhane3299
@solomonberhane3299 Год назад
ጨፌ የት ነው?
@tenkirreta3293
@tenkirreta3293 Год назад
ይጨፍጭፍሽ እንዳልል አማራዉንና ሌላዉን እያባረሩ ነዉ
@sosinasine5843
@sosinasine5843 Год назад
አድራሻና ሰልካችሁን አሰቀምጡልን
@tshaye423
@tshaye423 Год назад
ወይ ዘንድሮ አራጆቹም እናንተ ገዳዮቹ እናንተ ባንክ ሌባ እናንተ ባለስልጣኑ እናንተ ነጋዴዉ እናንተ ወይ ጉድ ዘንድሮ
@arsamaamare8465
@arsamaamare8465 Год назад
የት አካባቢ ነው ስልክ አለ
@user-qj5uq2bp2x
@user-qj5uq2bp2x Год назад
ለሚቀጥለው ኣመት በስላም ያድርስን እናደርጋለን እግዚአብሔር ይስጥልን
@rosacalm875
@rosacalm875 Год назад
❌OROMO ❌government committing a GENOCIDE against AMHARA PEOPLE all over Ethiopia 🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ STOP THE #GENOCIDE TARGETING #AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Год назад
የበግ ዋጋስ ስንት ነው
@adamugebreyes2734
@adamugebreyes2734 Год назад
መሲ ዛሬ በሳቅ ነው የገደልሽኝ
Далее
ДЖЕФ  ЕЩЕ ПОМОГАЕТ!
09:37
Просмотров 271 тыс.
ДЖЕФ  ЕЩЕ ПОМОГАЕТ!
09:37
Просмотров 271 тыс.