Тёмный

የዓይነጥላ መንፈስ ምንድነው 5ኛ ክፍል፦ (በመምህር ተስፋዬ አበራ) 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 51 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 142   
@haimanoothaimanoot2057
@haimanoothaimanoot2057 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥልን ተባረክ
@letsbereal9432
@letsbereal9432 4 года назад
እንዲህ አይነት ትምህርት ከአፍዝዝ አደንዝዝ ያነቃናል:: ቃለ ህይወት ያሰማልን::
@andnetgebre-xj5rh
@andnetgebre-xj5rh Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፤ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዜአብሔር መምህራችን
@የMታናሽHቾ
@የMታናሽHቾ 5 месяцев назад
እባክ ህ ኣምላኬ ይቅር በለኝ ማረኝ እዚኦኦ መሃረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢 መምህር ቃለ ህወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@mihretsisay9347
@mihretsisay9347 4 года назад
በአጠቃላይ በአጋንንት ምድራችን ተወራ አውቀንም ይሆን ሳናውቀው ጠፍተናል እግዚአብሔር ይርዳን ወንድማችን እናመሰግናለን
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
አቤቱ ጌታ ሆይ ተይዘናልና ፈውስህን ላክልን😭😭😭🤲🤲 መምህር በጣም ነው የምናመሰግነው🙏🙏🙏
@ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ
መምሕር ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን በውነት ድንቅ ትምሕርት ነው
@haseenakudusan9218
@haseenakudusan9218 Год назад
በእዉነት እደዝህ አይነት አባቶች ያብዛልን እዴሜና ጤናይስጥልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያባርክላችሁ
@አርሴማየማርያምልጂ
@አርሴማየማርያምልጂ 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ❤❤
@hsznjd4044
@hsznjd4044 2 года назад
Amen bewunta tamer new degal marerey nesa labab yasxtalelan En tader salzi anti bakalel magayt efalgelawu bewunta dagel marerem tafeqdal
@ሁለምናገርላባጎኖው
@ሁለምናገርላባጎኖው 3 месяца назад
Ameen Ameen Ameen memerachen kale Hewotin yesamalen 🙏🙏❤❤ enAmasegenalen
@ሰብለየተዋህዶልጅ1619
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንንህን ይባርክልህ እግዜአብሔር መምህራችን
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የሰጠን አምላክ መምህርዬ እናመሰግናለን የህይወት ቃል ያሰማልን
@semiccell6821
@semiccell6821 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 2 года назад
በዉነት መምህር በሙሉ እዳለ የኛ አገርና የቤተሰቤ ባህሪ ነዉ እግዚኦ ፈጣሪን የምለምነዉ አባቴን እዲያሰማልኝ ብቻ ነዉ እግዚኦኦኦኦ👏🤔🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️ ተበልተናን ግን አሁንም አረፈደም ፈጣሪ ደርሶልናል በኔ ዘመን እደዚህ አይነት አስተማሪ መኖሩ በጣም አስደስቶኛል ተመስገን
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo Год назад
እዉነት ነዉ መምህርዬ ተባረክ አሜን
@fygyu5064
@fygyu5064 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር
@haregayinadis8948
@haregayinadis8948 4 года назад
ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋ ይሁን እህቶቼ ወንድሞቼ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የሚያስተምረው ሁሉ የኛ ቤት ህይወት ነው በፀሎታችሁ አስቡኝ በጣም ጨንቆኛል አሁን በፀሎት በስግደት መቀጥቀጥ ጀምሬ ነበር ሥተኛ እህቶቼን እየመሰለ ረግጦ ይይዘኛል ያስጮኸኛል በጣም ተፈታተነኝ በፀሎታችሁ አትርሱኝ
@saraT22
@saraT22 2 года назад
መሰደዴ ለመልካም ሆነልኝ ✝️🙏✝️ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን ያድለን የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@FekrslameMesfan-dz8im
@FekrslameMesfan-dz8im Год назад
አቤቱ ማረኝ በምህረትክ አስበኝ የእኔ ህይወት ነው ከባለቤቴ ጋር እንደዚህ ነው ማሳልፈው አሁንም እያሳለፍኩ ነው እባካችሁን ሁላችሁም ክርስቲያኖች በፀሎት አስቡኝ መምህር እግ/ር ዕድሜ ጤና ይስጦት እባኮትን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን እና ወልደ ይሳቅ
@hawialamuu6616
@hawialamuu6616 3 года назад
AmenAmenAmen.waqayyoo.sagalee.jirenyaa.sin.haa.dhagechisesuu.amenamenamen.🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤
@lamialamia5317
@lamialamia5317 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አገልግሎትህን ይጨምርልህ ድንግል ከነልጇ ሁሌም አትለይህ
@zayedsalem-p5c
@zayedsalem-p5c 2 года назад
በእውነትለመምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ክፍል አምስት ትምህርት በእኔ ሂዎት ውስጥ የነበረው ነው ባልተቤቴ በጣም የዋህና ጨዋ ነው እኔ ግን በጣም ተነጫናጭ ነበርኩ ገና ገመጋባታችን አመት ሳይሞላን ሂዎት እስኪያስጠላኝ ድረስ ያሳስበኝ ነበር አሁን ግን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለቸረ መድሃኒአለም ይሁሁ በመምህር ተስፋየ አበራ ላይ እግዚአብሔር አድሮ አስተምሮኛል መምህሬ የትዳሬ ሚስጥረ ነህ እድሜህን ያርዝምልኝ።።
@BrhanBrhan-e5l
@BrhanBrhan-e5l 15 дней назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር❤
@mulimuli5383
@mulimuli5383 2 года назад
Qaali iyyotti yasamalini barsisaa keenyaa galatomaaa
@ሶሊያናነይበደመና
@ሶሊያናነይበደመና 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 года назад
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@astera3589
@astera3589 Год назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን በሰውነት ቃለ ህወይት ያሰማል እግዚአብሔር መስተዋል የድለን የድንግል ማርያም ልጆ በቤቱ የፅነናክ እኔም በጸሎት አሰብኝ ወለተ ማርያም ብለቹ
@helandheland8766
@helandheland8766 4 года назад
እግዚአብሔር ይስጥህ እድሜህ ያርዝመው ደውዬ ባዋራህ ደስ ባለኝ
@hiwotdagi713
@hiwotdagi713 4 года назад
Please silkhn sten dewlin enawrak.
@Habeshawi26
@Habeshawi26 4 года назад
0913311451
@ዮርዳኖስ-ዠ1በ
@ዮርዳኖስ-ዠ1በ 2 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 4 года назад
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን እግዚአብሔር አምላካችን ከዚ ሁሉ መንፈስ ይጠብቀን የቅዱሳን አምልጃ ጠበቃቸው ይታደገን በጣም ከባድ ነው መምህር እመ ብርሃን ትጠብቅ እድሜናጤና ይሰጥልን 🙏
@bezagiram5541
@bezagiram5541 11 месяцев назад
Amen amen Amen
@lemlemabiyu3730
@lemlemabiyu3730 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በጣም ይገርማል ከክፉ ነገር አምላክ ይጠብቀን
@meseretteshome9638
@meseretteshome9638 2 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።የኔ ህይወት ታሪክ ይመስላል ።
@የክርስቶስባራነኝ
@የክርስቶስባራነኝ 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን. መምህር. ❤
@ልኑርተድብቂ-ኀ8ኀ
@ልኑርተድብቂ-ኀ8ኀ 3 года назад
አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 3 года назад
አቤቱ ማረን 😭😭😭 አምላኬ ማረኝ ማረኝ መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ🤲🤲🤲
@አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
@21am
@21am 2 года назад
ብዙ አዲስ ነገሮች እያወክሁበት ነው. እግዝኢብሔር ይስጥልኝ, ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን, ቃለህወት ያሰማልን!!!
@jonasteklu3624
@jonasteklu3624 2 года назад
qale hiwot yasemalen Memhir, behiwotachen eyayenew eyesemanewena eyenornew yalewen yekifu hiwot getemegnachenenena manenetachenene ... eyenegerkegne nw!
@alazarzeleke
@alazarzeleke Год назад
Thanks God
@yonaseabera
@yonaseabera Год назад
Kale.heywete.yasmalene.
@alamcute283
@alamcute283 4 года назад
በእውነትመምር። የሚገርትምርቶች። ናቸው። ቃለእይወትን። ያድልልኝኝ
@እርጎየሲሳይሁለተስላሴ
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እናመሰግናለን
@jabbarkoyilandivappupuliya4691
@jabbarkoyilandivappupuliya4691 2 года назад
በውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን፫
@Grandma1937
@Grandma1937 3 года назад
ትምህርትህ በጣም ጥሩ ነው:: በተለይ በተለይ አንተ እራስ በዚህ መንፈስ ብዙ ስቃይ ካሳለፍክ በሃላ ሌላውን ለማዳን የምታደርገው ጥረት ትውልዱን ለማንቃት በትጋት በእውቀትና በጥበብ የተሞላ ትምህርትህ በጣም የሚደነቅና የሚያስመሰግንህ ነው:: ሁሉም እንዳንተ በኔ የደረሰው መከራ በወገኔ እንዳይደርስ ብሎ በማሰብ እራሱን አሳልፎ ቢሰጥ አለም ከሰይጣን ስራ ነጻ ይወጣል ክፉ ተግባር ሁሉ ከሰው ልጆች ሊርቅ ሊጠፋ ይችላል አንተ እራስህን አሳልፈህ በመስጠት ለማንቃት ማስተማር መወሰንህ ለህዝብህና ላገርህ ትልቅ መስተዋጽኦ ነው እናመስግናለን:: እዚህ ላይ አስተያየት የምሰጥህ, የሌላውን ተሰጥኦ አትቃወም: እውነተኛውን ውሸተኛውን የሚውቀው እግዚአብሔር ብቻ ስለሆነ: የእግዚአብሔርን ለእግዚአብሔር የቄሳርን ለቄሳር እንተወው:: ሌላውን ማቃሸሽና ማማት ሀጢአት ነውና:: ከዚያ በተረፈ በርታ ምስጋናና ድጋፍ ይገባሃል::
@esmaielgessa8746
@esmaielgessa8746 3 месяца назад
አሜን
@yabe.sera.youtube8236
@yabe.sera.youtube8236 2 года назад
Kale.Hiwet.Yasmaln
@almazdxb9736
@almazdxb9736 4 года назад
ድሰክ ላይክ እምታረጉ እው ልቦና ይሰጣችሁ መመህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን እውነት ሳናውቅም አውቀንም ሆነ የሰራ ነውን ሀፃት ይቅረ ይበለን አሜን
@rozinakeretata9857
@rozinakeretata9857 3 года назад
ቃለ ሕዉሃት ያሰማልን መምህር
@thomasyohanneszerihun3741
@thomasyohanneszerihun3741 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያአግልግሎት ዘመነውን ይባሪክለት
@yosiefchere3557
@yosiefchere3557 6 месяцев назад
መምህር እኔ ከአንተ የተማርኩት መንፈሳዊነትን ፣ ማህበራዊ ኑሮን ፣ ቋንቋን ፣ ፖለቲካን ብቻ ምን ልበል ሁሉንም ነገር ዕድሜ ይስጥልን ፀጋህ ይብዛልህ።
@ያልፍይሆንአይጊዜ
@ያልፍይሆንአይጊዜ 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን ፫
@mahiletyedinglmaryamilig4084
@mahiletyedinglmaryamilig4084 3 года назад
ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ከክፍል ፩ እያዳመጥኩ ነበር ግን በእራሴ ሕይወት አግችበታለሁ በፀሎታችሁ ለአገሬ ለንስሐ ሞት ያብቃኝ ብቻ በስደት ነው ያሉ ፀሎታችሁ ይደገፈኝ
@ኡሙባርኮት
@ኡሙባርኮት 4 года назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@ham.h98
@ham.h98 4 года назад
Kalehiwet yasemalin memihir tesfaye.egziaybiher be memihir girma ena beerso lay adro silastemaren yimesgen.hiweten endilewet sileredachihugn egziabherin amesegnewalehu.erejim edime yisitilign.
@mohammadfarhat1865
@mohammadfarhat1865 4 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@warqituuraggasaa406
@warqituuraggasaa406 3 года назад
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓💓
@betitassfa4187
@betitassfa4187 4 года назад
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይውትን ያሰማልን አሜን ጥበቡን ጸጋውን ያብዛልን አሜን እኔ ሁሌም ዝም ብሎ ያስደነግጠኛል እኔ ስራ እየሰራሁ እያለ የያዝኩት እቃ ሲውድቅ እደነግጣለሁ
@hilinatariku3313
@hilinatariku3313 4 года назад
Amen amen amen kalhoyti yasmalgn memmeher
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 4 года назад
ቃል ህይወት ያስማልን። አሜን(3)
@yeshiebre7300
@yeshiebre7300 4 года назад
ንቁ። ቃለሒወትን ያሰማልን መምህር። ልቦና ይስጠን የተናገሩት በሙሉ እውነት ዳቢሎስ ለካሳናውቀው ፀርጾገብቷል እማምላክ ትርዳን
@almazaalmaza2357
@almazaalmaza2357 4 года назад
kale hiwot ysemalen memirechen
@levamy1415
@levamy1415 2 года назад
እና መሰግናለን ወድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@rozinakeretata9857
@rozinakeretata9857 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@tadiladesalegn8482
@tadiladesalegn8482 4 года назад
Egeziabehare Yagelegelotehen zemenehen Yibarekewu!
@alemneshgibo565
@alemneshgibo565 4 года назад
ቃለሠይወትየሰማልን
@bayegamachu2196
@bayegamachu2196 3 года назад
ቃለሕዋት የሳማሊን ማምሕር እውና ነዉ የታዋላድኩባት አካባቢ እንደዝሕ አለ ግን ማን ዋጌል የስታምራቻው ዋ ወጋኔ
@tigistadane8423
@tigistadane8423 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@zamzamzam4317
@zamzamzam4317 3 года назад
Amen....3
@Ethiopia928
@Ethiopia928 4 года назад
Memehir Egeziabeher yesetelen tebarek
@saradembel466
@saradembel466 4 года назад
ስልካቸው ስንት ነው
@alamuae8079
@alamuae8079 4 года назад
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የምታስተምህራቸው ትምህርቶች ቃላት የለኝም ብቻ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ
@ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እማኣምላክ ድንግል ማርያም ትጠብቀን እንየ ተኝተ ሳሎሁ ከንየ የምተኛ አለ ምስሉ ኣይቸ ኣላቅም ግን በጣም በስመት እጨነቃሎህ ከዛ ኣንድ ኣንደ የሆነ ይፈሰኛል በፆሎት ስበረታ ኣይመጣኝም
@alamcute283
@alamcute283 4 года назад
አቤቱይምአረን። ቃለእይወትን። ያድልልኝኝ
@twerkkeskes4661
@twerkkeskes4661 4 года назад
አቤቱዉ ጌታአሖይ እንደኛአ በደል ሣይሖን እንዳተ ቸርነት ይቅርበለን
@tizzitabekele1382
@tizzitabekele1382 4 года назад
Ameen Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲💓💓💓
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 4 года назад
ወንድሜ ትምህርትህን ሳዳምጥ እራሱ እረበሻለሁ የራሴን ሂወት ነው የምትናገረው ለንሰሀ ሞት ያብቃን በጣም እናመሰግናለን
@MabetTadsee
@MabetTadsee 8 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏
@mulermuler-sp2ge
@mulermuler-sp2ge 5 месяцев назад
❤❤❤
@tawakasu1815
@tawakasu1815 10 месяцев назад
😭😭😭😭እሄ የኔ ህዮት ንው 🫢
@saudisaudi5164
@saudisaudi5164 10 месяцев назад
💚💚💚💚💚
@Ethiopia928
@Ethiopia928 4 года назад
Memehir Egeziabeher yesetelen
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን 6 месяцев назад
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ
@meseretkasa6128
@meseretkasa6128 4 года назад
amennnnnnnnn
@እመቤቴየነገርሁሽንአደራሽ
መምህችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛሎት ይህ ሁሉ በእኔ ላይ አለ አፍ መጣም ጠረን ያመጣል ለራሴ ግራ እስከሚገባኝ ድረስ ጥርሴንም እፍቀዋለሁ ምላሴንም እንደ እዛው አፀዳለሁ በየ ቀኑ ግን እየጨመረ እንጅ በፍጡም አይቀንስ ከሰው ጋር ተጠግቼ አላወራም እፈራለሁ ለእኔ የሸተተኞ ለእነሱማ ይብዛል እያልኩ አሸሻለሁ ተጠግተው ቢያወሩኝም እኔ የማይባል ብዬ እርቃለሁ ግን አስካሁን መፍትሔ አለገኝሁም በናገርም እፈልግና አይ እፈራለሁ ከልጅነቴ ጀምሮ ስንሳቀቅ ነው የኖርሁት አሁንም የምኖረው እና መምህራቸን መፍትሔው ምንድ ነው በወሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ ደካማዋ
@hsznjd4044
@hsznjd4044 2 года назад
Qades milak kagarchi dalgelel bewunta
@ሪች1
@ሪች1 Год назад
እዚጋ አንድ ነገር አስታወስኩ የጅብ ያስታወከው መዳኒት ነው ሲባል ወይ ጉድ ፈጣሪ ሆይ የኛ ሰፈር ስም ነው እዚጋ የተጠራው ሁሉ ጌታ ሆይ ይገርማል
@paradisebright6072
@paradisebright6072 4 года назад
Great job brother.
@احمدعلواني-ظ8ز
@احمدعلواني-ظ8ز Год назад
😭😭😭😭😭
@tsgieyayehu2288
@tsgieyayehu2288 4 года назад
ይህ ትንሰማው ቁላልነው. ግን ያሳለው ይህ በሁላችንም በተሱብ አለ ታውም በገጠር ይብሳል
@Selamtamer
@Selamtamer 2 месяца назад
እፍፍፍፍ😭😭😭
@BurteeTube-hu3tu
@BurteeTube-hu3tu Месяц назад
😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤
@saraazab7300
@saraazab7300 4 года назад
Amlak hoyi ewnet smu ymegen yhnn abat yeseten enem betsebochi 30 amet betdar koyitew ahun trleyayubgn yaw yesu sra new aynetla menfes gn amlak andken hulun yasakal betselot asbugn ewnet kene yeberetachihu
@የማርያምልጅኤልጃና
ወንድምየእኔህይወትአንተየተናገርክውሁልየእኔህይወትነው
@bayegamachu2196
@bayegamachu2196 4 года назад
እግዚአብሔር ዘማንሕን ይባርከው ከነቤታሰብ
@hawwiioromtittiwalloo2892
@hawwiioromtittiwalloo2892 2 года назад
እውነትነው
@ፅዮንነኝየአስማረእህት
እዉነት መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን ለሁለተኛቀኔ የምሠማዉ ዛሬ ከአንድ እስከ 5 ግን ጥያቄም ምክርም እፈልጋለሁ ከቻሉ ስልክ ቁጥር ቢያስቀምጡልን
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera 4 года назад
0913311451
@ጓልራያቻናል
@ጓልራያቻናል Год назад
ማነዉ ወደ ትግርኛ የምቶርጉሙልን እህትምርት😢😥
@meron7563
@meron7563 4 года назад
ኦፍፍፍፍፍፍ ልክ ነህ ሙታን ሳቢ
@mesaa7438
@mesaa7438 4 года назад
Memihir.qale.hiyiwote.yasemalen.edimehin.yarizimilin
Далее
Million jamoasi - Amerikaga sayohat
12:37
Просмотров 302 тыс.