Тёмный

የዕለተ ቅዳሜ የቀጥታ ሥርጭት - በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ- ግንቦት 17-2016 /May 25/2024 

Lualawi ሉዓላዊ
Подписаться 55 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን

Опубликовано:

 

24 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 95   
@saragetachew7191
@saragetachew7191 22 дня назад
ምርጥ ኢትዬጵያዊ አገሬ ብድራትህን መቼም ቢሆን አትረሳም በእጅጉ እንወድሀለን።
@SeidsirajSeidsiraj-zw1wm
@SeidsirajSeidsiraj-zw1wm 22 дня назад
የሉዓላዌ ሚዲያ አዘጋጅ ለሆንከው ጀግናው እና ላመንክበት የምትፃና እውተኛ ጋዜጠኛ ነህ የትኛውም ወጀብ ግርግር ጫጫታ የማይገርምህ ላመንክበት ወደ ኋላ የማትል ጀግና ኢትዮጲያዌ ጋዘጠኛ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከክፈለ ዘመኑ የዘር ፖለቲካ አላህ ይጠብቅህ በርታልን ሰላምህ ይብዛልህ
@birukaga8260
@birukaga8260 22 дня назад
አረ ላይክ አድርጉ ይሔን የመሰለ ዝግጅት በደንብ መታየት አለበት
@wardewarde9415
@wardewarde9415 22 дня назад
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት ረጀም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ውዳችን እናክብርሃለን ምርጫችን ምንግዜም ሉአላዊ ሉአላዊዊዊ ሚዲያ ነው blessed 🙏🙏🙏🙏
@nurekadir9054
@nurekadir9054 22 дня назад
ሰላም፣ጋዜጠኛ፣ሲሳይ፣አጌና፣በርታልን፣ጀግናችን፣ለምትሰራው፣ስራ፣ሁሉ፣እናመሰግናለን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nouiismael2696
@nouiismael2696 22 дня назад
ፕሮግራማችሁ ወደ ድሮው ኢትዮጵያዊነት መንፈስ እንድንመሰጥ የሚያደርግ በመሆኑ ሳዳምጠው ደስታ ይሰማኛል።
@birhanumekebo6737
@birhanumekebo6737 21 день назад
ኢትዮጵያ አንድ ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 22 дня назад
መንግስት ከህዝብ ጋር መወያየት መቀጠል አለበት የነፃ የስልክ ጥሪዎች ጭምር ሀሳብ በነፃነት የሚንሸራሸርበት መድረክ መዘጋጀት አለበት ! የሀገር ዉስጥ ሰላም ከተረጋገጠ የዉጪ ጣልቃ ገብነት በፍጹም አይኖርም ። ኢትዮጵያ ❤ አማራ ኦሮሞ ትግራይ አፋር ደቡብ ...የቦታ ስም እንጂ ኢትዮጵያ ናቸው ህወሃት ከኢትዮጵያ ሳይጠፋ ንፁህ አየር አንተነፍስም !
@gathwmola7361
@gathwmola7361 22 дня назад
ልክ፣ናህ፣ዎድሜ፣ታባራክ፣❤❤❤❤❤❤❤
@abbytamrat1662
@abbytamrat1662 22 дня назад
Abiy&Team is doing great in the area of diplomacy.
@fatoumata1440
@fatoumata1440 22 дня назад
Selam selam selam sisay
@husseinibrahim1367
@husseinibrahim1367 22 дня назад
Sisay always Ethiopian 🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@addisalem696
@addisalem696 22 дня назад
ሲስ በርታ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ጀግና❤
@tayecht818
@tayecht818 22 дня назад
My prime Minister Dr abiy he is great leader
@AnuwarAbdala-ez6un
@AnuwarAbdala-ez6un 22 дня назад
ስሳይ ምርጥ ጋዜጣኛ እነማሰግነላን ላንታ ፈተሪ እድሜነ ጤና ይስጥልን እንዋድሃላን ላሃጋራችን ችግር የሆኑብን ታምራቹ ኑ ብላን ወዳ ዉጭ ያላክናቸዉ ያፈራንጅ ቅጥራኞች ነቻው ላዛአውም በኘ ገንዛብ ታምሮ ስጫርሲ ሃገሩን ክዶ እዛ ቁጭ ብሎ እዚ ባሃገራችን ሰርታን ሃገራችን እደንላዉጥ እርስ በእርስ እንጨራስ በሬ ወላዳ ታሪክ ይላፋልፈል
@AshagriaTekle
@AshagriaTekle 22 дня назад
ምርጥ ምርጥ ተናጋሪዎች አሉህ ሲሳይ ደስ ይላል ቀጥልበት
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 22 дня назад
Finally Thnkes so much ሲሳይ አጌና ሚዛናዊ አመለካከት መያዝ ማለት መታደል ነው ይሔን ነው የምለው ።
@nouiismael2696
@nouiismael2696 22 дня назад
ሰላም
@helenmanna4743
@helenmanna4743 22 дня назад
በርታ ወንድሜ
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 22 дня назад
❤❤❤❤❤
@robairess4147
@robairess4147 22 дня назад
My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland
@Black-2024
@Black-2024 22 дня назад
▫️Thank you #Sissay_Agena | #LUALAWI 😊👍 ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗ ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@SeidsirajSeidsiraj-zw1wm
@SeidsirajSeidsiraj-zw1wm 22 дня назад
የፋኖ ሴራ የገባህ አንተ ብቻ ነህ ፋኖ ፀረ ኢትዮጲያ እና ፀረ አማራ እንድሁም ፀረ ኢስላም ነው ለዚህ ማሳያ ሰሞኑን በጎንደር በጎጃም ሙስሊሞች የፈፀመው ጭፍጨፋ አንዱ ማሳያ ነው ሲሳይ ለእውነት እና ላመንክበት ነገር ወደ ኋላ እንደማትል እናውቃለን እናም በአማራ ክልል ሙስሊሞች ላይ ሰመኑን በጎጃም እና በጎንደር ሙስሊሞች እየተገደሉ እንድሁም እየታፈኑ ንብረታቸውም እተዘረፈ እንደሆነ ታውቃለህ ብለን እናስባለን እናም ቡዙ የአማራ ሙስሊሞች የፋኖ የፖለቲካ ሸፍጥ አልገባቸውም እና እውነታውን በራስህ መንግድ አጣርተህ ዜና ብትሰራበት እላለሁ አላህ ከደበዳይወች ጎን ነው ባጢል ምንጌዜም ከሳሪ ነው ተሸናፊ ነው መጨረሻም መውደቁ 20:50 አይቀርም
@woldefantu75
@woldefantu75 21 день назад
የጋዜጠኝነት ጥግ ሲሳይ አጌና ሚዛናዊ አድርገህ ግራና ቀኝ፣እንዲሁም ተጨባጭ እውቀት ሰው እንዲያገኝ የምታደርገው ነገር ሰሞኑን ስለ ስነ አእምሮ ሳይንስ እንዲሁ የቀጥታ ጥያቄና አስተያየት፣ነተለያዩ አመለካከት ያላቸው ሰዎች ቀርበው ማሳተፍህ ወዘተ ብቻ ብቃቱን ይዘኸዋ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ሉዋላዊት ያለህ ጋዜጠኛ ነህ❤❤❤
@saragetachew7191
@saragetachew7191 22 дня назад
እድሜና ጤና ለመከላከያ ሰራዊታችን ይሁንልን ።
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 22 дня назад
ትክክል ነውየ ጌታ ልክ ነው ሲስ አዎ ኤርትራዊአን አሉ አስተያየት የሚሰጡት ሲስ የገዛ ዜጎቻችንን እናውቃለን ሲስ ለያቸው👌
@gebeyaneshbeneberu2442
@gebeyaneshbeneberu2442 22 дня назад
We don't forget Kenya is Obama's father birth place and Biden በObama ጊዜ የተሰጠውን ሥልጣን በማስታወስ favor ማድረጉ ነው። God is with Ethiopia, more than anything. Ethiopia will prevail. 🙏❤️❤️
@deehope9477
@deehope9477 22 дня назад
Lol, that is absolutely true & coz of Obama, half of young people in the US are LGTB nowadays!! He messed up many young people!😕 I hate his ideology of democracy!!
@Anjulo959
@Anjulo959 22 дня назад
...and don't forget Kenya was Brits colony. Brits still have high stakes in Kenyas economy, financial including best farm lands and other vital sectors are still owned by British compatriots. So, they still indirectly have impacts. Why US favours Kenya? because its closest allay Brits are there. Both are partners in crime and war.
@solomonsufa5917
@solomonsufa5917 22 дня назад
Sisu❤
@addpuppets9326
@addpuppets9326 22 дня назад
👍👍👍👍
@workyehailu-np2by
@workyehailu-np2by 21 день назад
💚💛❤️
@hiruthirut1395
@hiruthirut1395 21 день назад
ሲስ ❤አመሰግናለሁ
@user-fy6gp5el1r
@user-fy6gp5el1r 22 дня назад
አኛም ገራ ቀኝ ስለምታይ ነው የምንወድህ አባቴ
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 22 дня назад
አሁንም ኢትዮጲያ የቡዙ ህዝብና ቢሄር መኖሪያ ናት በዚሁ ሁሉ ማመን አለበት
@brookjoshua7305
@brookjoshua7305 22 дня назад
Sisaye Ethipiayawewe
@Co_equal
@Co_equal 22 дня назад
I agree with Taye from Canada and Ashu Addis Meda.
@deehope9477
@deehope9477 22 дня назад
Lol, me too! Ashu is my favorite Ethiopian guy!! He's a soft speaker on his media, too!! As always, GBU!
@Co_equal
@Co_equal 22 дня назад
More subscribers needed for Lualawi to disinfect altered minds!!
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin 22 дня назад
ሰላም ሰላም ሲሳይ
@ZakiMoha-yz5pf
@ZakiMoha-yz5pf 22 дня назад
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@selamta492
@selamta492 22 дня назад
Any country welcomes others for a State Visit and Dinner to celebrate and deepen ties between those nations. This visit marks partnership founded on shared values, cooperations, and a common vision for their future. So i didn't get the point why we need to discus about kenyan president visite to the white house is a big issue unles we felt jeleous. Do best and get chosen next time
@deehope9477
@deehope9477 22 дня назад
Lol, sure & I think some of us are jealous, as you mentioned in your comment!! Please, guys, we don't need to be jealous!! We wish them all the best!👌
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 22 дня назад
💙💙💙💙💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤
@davidorsa3367
@davidorsa3367 22 дня назад
The Ethiopian Government has lack of transparency which resulted in these problems.
@abbytamrat1662
@abbytamrat1662 22 дня назад
Kenya will be saying many good things about Ethiopia to USA.
@abbytamrat1662
@abbytamrat1662 22 дня назад
While Mogadishu Somalia will not😂
@deehope9477
@deehope9477 22 дня назад
Sure, why not? The president of Kenya & Ethiopia are very good friends & have a lot of businesses in many common areas!! Please stop having bad feelings about our neighbor, Kenya? 😔
@abbytamrat1662
@abbytamrat1662 22 дня назад
I'm very happy with it❣️i get worried about Somalia.
@KasahunDapaso
@KasahunDapaso 22 дня назад
Bante midia woyane luLawi ayafrim berta
@linafullkoo5522
@linafullkoo5522 21 день назад
ሲስሳያችን
@user-hz2dt9sw2r
@user-hz2dt9sw2r 22 дня назад
ትክክል ወላሂ አሜሪካ ሀገር አጥፊናት
@abbytamrat1662
@abbytamrat1662 22 дня назад
A majority of people, including myself, do not like the ethnic-based division created by Tplf. Mainly, because it does not sustain minority ethnics within each region. I think, Abiy because he came to power peacefully wants reform not revolution. Reform goes slow changing perception of people. Abiy is always discussing the danger of tribalism but, unlike his predecessors, he will not simply order the country to change its at least 27+ years of ethnic indoctrination overnight.
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 22 дня назад
ወነድም ሲሳይ ዛሬ አንድ የትግራይ ጓድኛዬ ሳወራው ለምን ኢትዮጲያ አትሆንም ብዬ ጠይቄው እኛ ኢትዮጲያ አደለነም ልንሆን አንፈልግም ብሎ ነው የመለሰልኝ ???
@abrehamabebe9049
@abrehamabebe9049 22 дня назад
ሲሳይ ሚዛናዊና ምርጡ ጋዜጠኛ!
@dedelina2815
@dedelina2815 22 дня назад
አሜሪካን አጣን ማለት አእትሮፖንም አጣን ማለት ነው እንዴት አንጎዳም ? እንዴትሥ ነው የምናሥበው ከዚህ ይልቅ በዲፐሎማሲው መበርታት ነው አንዳንዴ የምናውቀውን ማውራትም ይጠቅማል
@berhanuayele5007
@berhanuayele5007 22 дня назад
የትኛውም አገር ከየትኛውም ሌላው አገር ጋር በየትኛውም አጋጣሚ በመጠቀም የተለያየ ግኑኝነቶችን ያደርጋል። እና ይህ ሆኖ ሳለ ኢትዮጵያን እና ኬንያን በምን መልክ ማወዳደር እንደሚሞከር ግልፅ አይደለም። በተረፈ የህወሃት ድራማ ይቀጥላል። ሃላፊነቱን የወሰዱት ክፍሎች ስራቸውን ባግባቡ እንደሚወጡ አምናለሁ። ዋናው ነገር መጨረሻው ነው።በዘላቂነት በሰላም የሚፈታበት ሁኔታ። ሌላው ኪሳራን በማሳነስ መሆን አለበት። አለበለዚያ በታሪክ ተጠያቂነት ይከተልና ጥሩ አይሆንም።
@AshagriaTekle
@AshagriaTekle 22 дня назад
ጥሩ አስተያየት ነው ግን ሰውዬው ዶ/ር አብይ አህመድ ነው , there’s new generation around the world that brings Africa together and well educated citizens who care about their own country and freedom and the young people will be hand in hand Asian citizens, Africans citizens white citizens, the young people are different from the old generation
@deehope9477
@deehope9477 22 дня назад
Lol, Amen on that & we, the old ones, have to go....since we were here w/old mindset, we can't even figure it out the new world system talk!! We had a good life without technology, & now we need to retire peacefully!! Let the new generation ckick in to be normal again with each other+Ethiopia! 🙏 😅
@yenealemasefa3389
@yenealemasefa3389 22 дня назад
ሲስ መቼም ባንተ ተስፋ አልቆርጥም አንዳንዴ ብናደድብህም
@selamta492
@selamta492 22 дня назад
የትኛውም ሀገር የሌሎች ሀገር መሪዎችን ለጉብኝት እና ለእራት ይቀበላል። ይህ ጉብኝት በጋራ እሴቶች፣ ትብብሮች እና የወደፊት የጋራ ራዕይ ላይ የተመሰረተ አጋርነትን ያሳያል። ስለዚህ የኬንያ ፕሬዝዳንት ወደ ነጩ ቤተመንግስት መጎብኘታቸው እንደትልቅ ጉዳይ መነጋገሪያና መወያየት ነጥብ አድርጎ መወሰዱ አልገባኝም። ቅናትንና ለምን እኔ አልሆንኩንም የሚለዉን ትተን ጥሩውን ያድርጉ እና በሚቀጥለው ጊዜ ይመረጡ።ኢትዮጵያ የመመረጥ ዕድሏን የዘጋችዉ በልጆቿ ቁርሾና በባንዳ ተላላኪ ፅንፈኞች ነዉ።
@deehope9477
@deehope9477 22 дня назад
Lol, Kenya, just get attention coz of Obama & Biden's friendship!🤣 They both are losers!! The US is in the bottom localy coz of them bringing all 😈 in the younger generation's mind. The kids are so confused & they don't even know any morals anymore!!
@yenealemasefa3389
@yenealemasefa3389 22 дня назад
ትልቁ የኢትየጵያ መንግሥት ስህተትና ሀገራችንን ከባድ ፈተና ውስጥ እንድትገባ ያደረጋት ዱቄት ሆናል ሲለን ከነበረው ወያኔ ጋር መልሶ ወዳጅ መሆኑ ነው ድመት መንኩሳ አመላን አትረሳ እንደሚባለው ከወያኔ ምንም ደህና ነገር ስለማይገኝ እነሱ በሕዝብ ዘንድ ተወዳጅነት የነበረውን መንግሥት አስጠልተው እንደፈለጉት ሀገር ማተራመሳቸውን ቀጥለዋል
@wotaf
@wotaf 22 дня назад
አቶ ሲሳይ ውይይቱ መልካም ነው መንግሥትን መደገፍ መለሰካም ነው ሀገአርን መደገፍ ነው ግን ሰህተቶች ሲፈጸም በቅንነት መተቸት ሰህቱን መግለጽ ያስፈልጋል በፋኖ የቀረበው ጥያቄ ጠቅለል ሲል የሕገመንግሥቱ አካል የሆነው ሁሉም ኢትዮጵያዊ የፈለገበት አካባቢ ሠርቶ ንብረት አፍርቶ መኖር ይችላል ይላል ታዲያ ይህ ተግባራ እየሆነ ነው? ብዙ መፈናቀሎች ቤቸ ክርስቲያን ሰትደፈር ለምን መንግሥ ሕግ አያስከብር እኛ በጸሎትም በሐሳብ መለሰካም አመለካከትም ያለን ቅሬታ ፈጥሮብብናል!!!
@fekadukumssa4883
@fekadukumssa4883 21 день назад
ከአዲስ አበባ የደወልከው መልካም ኢትዮዽያዊ ነህ😂😂😂
@selamta492
@selamta492 22 дня назад
ስለዚህ የአማራ ተወላጅ መከላከያ አባላትና አድማ በታኝ አማራ ስለሆነ ብቻ በራሱ የመዋጋት ስልጣን አልተሰጠም።ለመከላከያንና አድማ በታኝ ያሰብሽ ሳይሆን የፅንፈኞች ስራ ተጋለጠ ብለሽ አትቀባጥሪ እህት ፋኒት። ሞት ለፅንፈኝነት ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት።
@woldefantu75
@woldefantu75 21 день назад
አስተያየት ሰጪዎች አማራና ፅንፈኛ ሀይልን መለየት አግባብ ነው።መንገድ ክፈቱለት ለህወሓት ሲል የነበረው የፅንፈኛው ሚዲያ ነው አሁንም ገቡ ወጡ ብሎ እያራገበና መከላከያ ጦርነት ውስጥ እንዲገባ የሚፈልገው።መከላከያ የሁሉም ኢትዮጵያ ወካይ ነው።
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 22 дня назад
በፍፁም ወያኔዎች ለኢትዮጲያ የሚታመኑ አይደሉም ኢትዮጲያ መጠንቀቅ አለባት
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 22 дня назад
የኢትዮጲያ ቢሄሮች ከ85/ቢሄሮች በላይ ከ85/ቢሄሮች አንድ ቢሄር በትግራይ የሚኖር የለም እነሱ በየክልሉ ሂደው ይኖራሉ ግን ስራቸው በጎረቤት መንቀነኘትና ቅናት ነው
@davidorsa3367
@davidorsa3367 22 дня назад
Whatever agreement the Ethiopian government entering to should prioritize the peace and security of Ethiopian and Ethiopia not PP. Even though I am supporting Dr.Abbey. government, I am not pleased the way things going with TPLF.. if the TPLF issues being seen lightly like we are witnessing, another round of war with PP is inevitable. This would be remembered as the colossal mistake of the PP government. Watch out you could not teach the old dog the new tricks!!!!
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 22 дня назад
ትግሬይ ትግርኝት ተከዜ ሳይሻገር ከኢሬትራ ጋር ነው የነሱ ትሰሰር እስከ ቀይ ባህር ባህረ ነጋሽ ድረስ ነው ርስታቸው
@michel-ik5kj
@michel-ik5kj 22 дня назад
ሲሳይ ድምፃቸው በደም አይሰማም የደዋዬ የአንተ አይደለም
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 22 дня назад
የትግሬው መሪ ደብረፄን ለትግራይ የቅርብ ዘመድ ሱዳን ናት ትግሬ ከኢትዮጲያ ምንም ዝምድና የለነም በማለት ተናግሯል
@tommyman2024
@tommyman2024 20 дней назад
ሲሳይ አሳማው ከለቀቀ ቆየ የሚናገረው የተጫነበትን ነው ተጠንቀቁት ጤነኛ እንዳይመስላችሁ
@AhmedAbajihad-mi8et
@AhmedAbajihad-mi8et 22 дня назад
Abroyisxiln
@eyasutade5890
@eyasutade5890 22 дня назад
Lemin ajenda hone telelaki ke honki state visit maregi yichalali minewu Whitehouse inde jeneti ayu Ethiopian
@Mimi12216
@Mimi12216 22 дня назад
እስኪ ዓብይ ላይ ናሽናሊዝም የትና መቼ ነው ያዬኽው? እና አሜሪካኖች ዓይን ለምን አሉት? ስላልቻለ መሆኑን ሳይሸፋፈን ግልፅ ነው። እርኮት ሁላ!!
@Tsegay-cg2gm
@Tsegay-cg2gm 21 день назад
Puppet
@michel-ik5kj
@michel-ik5kj 22 дня назад
በአቋሙ የቆመ ሲሳይ አጌና
Далее
Самый надежный автомобиль
01:00
Просмотров 609 тыс.
Самый надежный автомобиль
01:00
Просмотров 609 тыс.