Тёмный

የዕለተ ዕሁድ የሉዓላዊ ሚዲያ የቀጥታ ሥርጭት (ውይይት) ሰኔ 9/2016/June 16/2024 

Lualawi ሉዓላዊ
Подписаться 57 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን

Опубликовано:

 

15 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 111   
@kuma2988
@kuma2988 9 дней назад
ሲሳይ እድሜና ጤና ይስጥህ
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 9 дней назад
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቅ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!
@AnwarAwal
@AnwarAwal 9 дней назад
እንኳን አብሮ አደረሰን፤ የዘንድሮው አረፋ ለሁላችንም የሰላም የፍቅር የአንድነት የመደማመጥ የመተባበር የመደጋገፍና የደስታ በዓል እንዲሆንልን አሏህ ይርዳን አሜን ኢድ ሙባረክ❤❤❤🎉🎉🎉
@abushabu8352
@abushabu8352 9 дней назад
ሲሳያችን ምርጡ ብርቱ ጋዜጠኛ
@samri1215
@samri1215 9 дней назад
ኢትዮጵያ ሀገራቺን ኢትዮጵያ አናታቺን በጣም ያኮራኛል ኢትዮጵያዊነቴ...
@DagnachewHurumo-qk6po
@DagnachewHurumo-qk6po 9 дней назад
We are always with you. you You are one of a true Ethiopian who stands for true..
@metsehetwoldsembat2702
@metsehetwoldsembat2702 9 дней назад
You are very good man God bless you Abey is the good leader for Ethiopia
@tadelchdaba1536
@tadelchdaba1536 9 дней назад
እውነት ነው ኢትዮጵያን የሚበጠብጡት ዲያስፖራው ነው እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቸው የራሳቸውን ልጆች አቀባረው እያስተማሩ የድሃ ገበሬ ልጅ የሚያስጨረሱ ።
@wardewarde9415
@wardewarde9415 9 дней назад
Eid Mubarak ለሙስሊም እምነት ተከታዮች ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የደስታ የጤንነት ይሁንላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት ሰንበትን ከሉአላዊ ጋር ምርጫችን ምንግዜም ሉአላዊ blessed 🙏🙏🙏🙏
@yohannestemesgen8552
@yohannestemesgen8552 9 дней назад
I really appreciate your effort in making our citizens to discuss and come to the center for our country to thrive.
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv 9 дней назад
በብሔር ተደራጅተው የሚንቀሣቀሡ ሥብሥቦች ከጥንት ጀምሮ ኢትዮዽያን ሢበጠብጡ የነበሩ ኃይሎች ናቸው
@Co_equal
@Co_equal 9 дней назад
The last caller, she has nailed it. Thank you sister.
@user-th7ex2cg2w
@user-th7ex2cg2w 9 дней назад
We ethiopian always we win abay is our pry minster 30 year what ever say ❤
@birhanumekebo6737
@birhanumekebo6737 9 дней назад
❤❤❤❤መልካም ዜና ነዉ ። ፈጣሪ ይማስጌናዉ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hiruthaile4915
@hiruthaile4915 9 дней назад
tebarek
@peacepeaceseyfu245
@peacepeaceseyfu245 9 дней назад
🎉በደንብ ይሰማል የተባለው ችግር በፍጹም የለም
@alemutefera5986
@alemutefera5986 9 дней назад
Sissy s jently man, l am proud you!!
@sahlezewdinhe5360
@sahlezewdinhe5360 9 дней назад
ሲሳይ ፣በብሄር ወይም በክልል የተደራጁ ፓርቲዎች ኢትዮጰያዊ የሆኑ የፖለቲካ ድርጅቶች ናቸው።
@modinali3987
@modinali3987 9 дней назад
Dink melikt ke Ato Ibrahim Eid Mubarek!
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv 9 дней назад
ሢሡ በደንብ ይሰማል ምንም አይቆራረጥም
@modinali3987
@modinali3987 9 дней назад
Dr Abiy bekagn eskil dres yimeral endiyawum menges alebet
@hanaestifanos5153
@hanaestifanos5153 9 дней назад
Sisay ewenetegna Ethiopiawi nehe Berta.
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 9 дней назад
You are the reason brothe
@dinodire7576
@dinodire7576 9 дней назад
Eid Mubarak Bini and all Muslims
@bayissadidi9394
@bayissadidi9394 9 дней назад
የአባቶቻቸውን ታሪካና ክብር እናስመልሳን ከሚሉት ጭፍን ጵንፈኞች ጋር የተቀሩት የኢትዮጵያ ሕዝቦች በምንም ዓይነት መስማማት ስለማይቻል በከንቱ ጊዜ ማጥፋት ነው ። ከአባቶቻቸው የተላለፈልን ቢኖር እጅግ አስከፊና የበዘበዘ ሥርዓት ለዛሬው የሀገሩት ችግሮች ግንባር ቀደም መሆኑን ሁሉም ያውቀዋል ።
@AbdishakurMuse-dv9bt
@AbdishakurMuse-dv9bt 9 дней назад
ለሀቅ ቆመሀል ቀጥልበት
@ethiowisdom5291
@ethiowisdom5291 9 дней назад
አማራ ክልል ውስጥ ለአማራ መብት እና ጥቅም የሚታገል ታጣቂ ቡድን የለም። አሁን በአማራ ክልል እየተንቀሳቀሰ ያለው ታጣቂ ቡድን በግብጽ ድጋፍ፣ በወያኔ እና በሻዕቢያ አደራጅነት ፋኖ ተብሎ የተዋቀረ ባንዳ ነው። ይሄንን ቡድን ያደራጁት የአማራን ህዝብ ለመዝረፍ፣ ለመግደል፣ ለማዋረድ እና ለማደንቆር ነው። አብዛኛው የአባይ ተፋሰስ ወንዞች የሚገኙት በአማራ ክልል ውስጥ ሲሆን ክልሉ ሰላም ካገኘ እነዚህን ወንዞች ልማት ላይ ክልሉ ሊያውለው ይችላል የሚል ስጋት በግብጽ በኩል ስላለ የአማራ ክልል ሰላም እንዲያገኝ እና ምርት እንዲያመርት አይፈለግም። በህወሓት በኩል ደግሞ የአማራ ህዝብ መዳከም እና መደህየት የራያ እና የወልቃይት መሬቶችን በቀላሉ እጄ ያስገባልኛል ብሎ ስለሚያምን የአማራ ክልልን አለመረጋጋት ህወሓት እጥብቆ ይፈልገዋል። ሻዕቢያንም ካየነው በኢትዮጵያ ማደግ እና መልማት ደስ ስለማይሰኝ ኢትዮጵያ በግጭት እና በሰላም እጦት ምክንያት እድገቷ እንዲገታ ከፍተኛ ፍላጎት አለው። እነዚህ ሶስቱ ሀይሎች ፋኖን እርስ በእርሱ እንዳይናበብ እና ማዕከላዊ አደራጃጀት እንዳይኖረው አድርገው ነው ያደራጁት። በአሁኑ ሰዓት የፋኖ መሪዎች ነን የሚሉት ግለሰቦች የሚያዙት እና የሚቆጣጠሩት አብዛኛው ታጣቂ ሀይል ከቁጥጥራቸው ስር ወጥቶ መሳሪያ የታጠቀ አማራን የሚዘርፍ እና የሚያግት ዘራፊ ሆኗል። የሰላም ድርድር ያድርጉ እንኳ ቢባል የፋኖ መሪዎች የሚቆጣጠሩት በአንድ እዝ ስር የሚመራ ታጣቂ ሀይል ስለሌላቸው የመደራደር አቅም የላቸውም። ሰለዚህ የፋኖ አወቃቀር ከመጀመሪያውም ጀምሮ የአማራን ህዝብ ጥያቄ ለማስመለስ ሳይሆን የተዋቀረው የግብጽን፣ የህወሓትን እና የሻዕቢያን ጥቅም ማዕከል አድርጎ ነው። ያስታጠቀውም ሀይል አሁን መቆጣጠር ስለተሳነው የመደራደሪያ አቅም የለውም። አማራ እንዳይማር፣ እንዳያርስ፣ በቀዬው በሰላም ወጥቶ እንዳይገባ፣ ባንክ የሚዘርፍ፣ የአማራን ማዳበሪያ የሚሰርቅ፣ አስተማሪዎች ህጻናትን ትምህርት ስላስተማሩ ወንጀለኛ ናችሁ ብሎ አንበርክኮ የሚገርፍ የመሀይሞች ሐዋሪያት የሆነ ስብስብን የአማራ ህዝብን ጥያቄ ለማስመለስ ነው የሚታገለው ብለን በጤነኛ አዕምሮአችን እንዴት አድርገን እንቀበለዋለን? ይሄንን ሽፍታ ቡድን የአማራ ህዝብ ተቆርቋሪ ነው ብሎ አምኖ መቀበል በአማራ ቁስል ላይ እንጨት መስደድ አይሆንም ወይ? ከሁሉ የከፋው አረመኔያዊ ተግባር ደግሞ የአማራን ህዝብ ለመግደል እና ለመዝረፍ በተሰበሰበ ገንዘብ የራሳቸውን ልጆች በአውሮፓ የዋንጫ ጨዋታ እስቴዲየም አስገብተው እያዝናኑ እና በዘረፉት ገንዘብ እየተጣሉ ፋኖ የአማራ ህዝብ መሲሕ ነው እያሉ ህዝብን ለማሳመን ቀን ከለሊት የሚለፈልፉ አንዳንድ ዳያስፖራዎች እየፈጸሙት ያለው ከባድ ወንጀል ነው። የአማራ ልጆችን ከትምህርት ገበታቸው ላይ የነጠሉ ወንጀለኞች በህግ የሚጠየቁበት አግባብ ሊኖር ይገባል። ለምሳሌ ያህል ከትምህርት ገበታቸው የተነጠሉ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የአማራ ታዳጊ ወጣቶች ተደራጅተው በዩቲዩብ ካምፓኒ ላይ ክስ መስርተው የማካካሻ ካሳ መጠየቅ ይችላሉ። እንዲሁም በአሜሪካ ምድር ላይ ተቀምጠው ህጻናት በእድሜያቸው ትምህርት ቤት ሄደው መማር እየፈለጉ እንዳይማሩ ለጦርነት ገንዘብ የሚያዋጡ እና የሚቀሰቅሱ ሰዎችን የአሜሪካ መንግስት ቸል በማለቱ እነዚህ ተማሪዎች ተደራጅተው ኢትዮጵያ በሚገኘው አሜሪካ ኢምባሲ በኩል የደረሰባቸውን በደል በምሬት በመግለፅ ጉዳዩን ወደ ህግ እንደሚወስዱት መግለጽ አለባቸው። ከዘጠኝ መቶ በላይ የሚሆኑ ትምህርት ቤቶች ከስራ ውጭ መሆናቸው የጉዳዩ አሳሳቢነት ለአማራ ክልል ብቻ የሚተው ሳይሆን ችግሩ ሀገራዊ ስለሆነ በፌደራል መንግስት በኩልም ትኩረት ተሰጥቶት ሶሻል ሚዲያው በዚህ ወንጀል ውስጥ የነበረውን ከፍተኛ ሚና በማስረጃ ተሰንዶ አሳማኝ በሆኑ ማስረጃዎች ላይ ክስ መመስረት አለበት። ጉዳዩ የትምህርት እና የህጻናት መብት ጉዳይ ስለሆነ ይህ ወንጀል እንዲህ በቀላሉ መታየት የለበትም። ፋኖ አንድ ወረዳ እንኳ ሳይቆጣጠር ትምህርት የሚያስተጓጉለው ትምህርት ቤቶች ውስጥ ሰርጎ በመግባት ቦንብ በማፈንዳት እና ወላጆች ልጆቻቸውን ወደ ትምህርት ቤት እንዳይልኩ በማስፈራራት ነው። በመደበኛ የውጊያ ግንባር አከባቢ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ለተማሪዎች ደህንነት ሲባል ትምህርት መስተጓጎሉ በየትኛውም ሀገር የተለመደ ነው። ነገር ግን ፋኖ አንድም መደበኛ የጦርነት ግንባር ባልከፈተበት ሁኔታ ትምህርትን ያስተጓጎለው ሆን ብሎ አማራ እንዳይማርና እንዲደነቁር ስለፈለገ ብቻ ነው።
@HamoseGare
@HamoseGare 9 дней назад
ዋው
@gethab2306
@gethab2306 9 дней назад
Tx
@dinodire7576
@dinodire7576 9 дней назад
Please like, share, and subscribe Please
@Temam-iy6bw
@Temam-iy6bw 9 дней назад
That is Wright, there's some kind of shortest cut in the middle of all talks.
@EndaleAlemayehu-pv1ck
@EndaleAlemayehu-pv1ck 9 дней назад
@wondimuabichu1489
@wondimuabichu1489 9 дней назад
Sis🙏🙏
@Getu-jg5kb
@Getu-jg5kb 9 дней назад
ጮሌ ፓለቲከኞችና ዘመናዊው ዘረኞች በአንደበታችሁ እናውቃቸዋለን አትድከሙ ከአሁን በኃላ እስከ መጨረሽ እንዋጋችኃለን የጊዜ ጉዳይ ነው
@yesufaberra5408
@yesufaberra5408 9 дней назад
❤❤❤❤
@TigistBushaw-tw3xx
@TigistBushaw-tw3xx 9 дней назад
No problem we can hear you
@IdrisIbrahim-sv5iy
@IdrisIbrahim-sv5iy 9 дней назад
ከወልቂጤ ነው የምደውለው ትክክል ነው ይቆራረጣል
@samri1215
@samri1215 9 дней назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@genenewoldw3497
@genenewoldw3497 9 дней назад
It’s clear
@modinali3987
@modinali3987 9 дней назад
Sile shigigir yemiyaweraw tesfegna Yepoletika denkoro new
@kefeleTabor
@kefeleTabor 9 дней назад
ድምፁ በጣም እየተቆራረጠ ነው
@samsonworku3417
@samsonworku3417 9 дней назад
sissay mezanawe atnaten betam esdestgnal ena ant emtaweralat eithopia hona endenayat emegnalwe
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 9 дней назад
Antneh ywdkew
@amanuelamanuel2361
@amanuelamanuel2361 9 дней назад
👍🏽
@tamrathaile8677
@tamrathaile8677 9 дней назад
ጥያቄ ውስጥ የሚገባ ነገር ያይደለው- አጌና እራሱ በዘረኝነት አስተሳሰቡ ታንቆ ይህን ሁሉ እልቂት እንደሚደግፍ ነው
@hailederese1066
@hailederese1066 9 дней назад
What do you think about èthinc federalism? Is it a good system of governance for Ethiopia?
@yohannestemesgen8552
@yohannestemesgen8552 9 дней назад
በስንቱ ግን ለምን ወርዶ አይዋጋም? የተነገረውንና ያለውን ሳይሆን የሚፈልገውን ነው የሚያምነው።
@tesemayeruq4920
@tesemayeruq4920 7 дней назад
ህግ ማውጣቱ ተገቢ ቢሆንም አስር አመት ወደሁዋላ ሄጄ እጠይቃለሁ ማለት ህዝብን ምን ታመጣላችሁ ማለት ነው እንደፈለኩ አደርጋለሁ ማለት ነው።
@mekke6544
@mekke6544 9 дней назад
በዓለም ላይ እርስ በርሱ መወያየት የማይችል ህዝብ የኢትዮጵያ ህዝብ በነው።በተለይ ትንሽ ፊደል የቆጠረ።All Ethiopian are self-centered & selfish.
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 9 дней назад
💙💙💙💙💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin 9 дней назад
ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና
@user-ub5cs6tf6u
@user-ub5cs6tf6u 9 дней назад
ስሳይ ምሪጥ አገር ወዳድ ጋዜጠኛ ሁሌ የምትላትን አገር እንድትኖረን እንመኛለን የስልክ ዉይይቶችም ጥሩ ናቸዉ ስልጣን ከእግዝአብሄር ነዉ ለመሪ መገዛት ግድ ይላላ እኞ ደግሞ ለመሪያችን መፀለይ ግድ ይለናል
@fautunegusse3042
@fautunegusse3042 9 дней назад
tekkl tekkl
@tekalignshiferaw6799
@tekalignshiferaw6799 9 дней назад
ትላንትም ነበር ከፕሮፌሰር ኤፍሬም ጋር በነበረህ ቆይታ
@Temam-iy6bw
@Temam-iy6bw 9 дней назад
It's not heard
@junefirst500
@junefirst500 9 дней назад
በሁለት፡ ማሊያ፡ ይጫወቱ፡ የነበሩት፡ ተስፋ፡ ቆረጡና፡ ሽግግር፡ አሉ! ኦሮሞ፡ አልተበደለም? የኃይማኖት፡ በደል፡ አልነበረም??? አታስቁኝ!
@user-xu6zf3dy7d
@user-xu6zf3dy7d 8 дней назад
Sisay hulem mirt neh berta
@EndaleAlemayehu-pv1ck
@EndaleAlemayehu-pv1ck 9 дней назад
Fano ena shene huletum ashebariwoch nachew
@user-zq4iw2is5k
@user-zq4iw2is5k 9 дней назад
ወንድም ሲሳይ የሚየደግፈዉ እዉነትን እንጂ መንግስትን አይደለም እሺ /አንድ አድማጭ ለተናገረዉ መልስ/ ,
@tewodrosaklilu3242
@tewodrosaklilu3242 9 дней назад
ቁሪማም እና ፍናፍንቶች ይሔን ቤት አትመጥኑም አትምጡ ከመጣቹ ቁጭ ብላቹ አዳምጡ
@YilmaWako-cd1du
@YilmaWako-cd1du 9 дней назад
The True Ethiopian Scholar and a man of Principle and integrity, Professor Mesfin Woldemariam, said, in one of his interviews, that immatured, childish, ignorant, and egotistical individuals were in day-dreaming, to be leaders of Ethiopia. The Prof. said this regrading the leader of the EPRP TERRORIST group, Berhane Mesqel Reda, who was in day-dreaming to become the leader of Ethiopia. As if history is repeating itself, still today, zombies and immatured fools are living in day-dreaming to become the leaders of Ethiopia. Yilma Wako Ashagre from the USA, though born and grew up in Ethiopia.
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 9 дней назад
Well said brother
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 9 дней назад
አቶ ተድላ እርምህን አውጣ የሽግግር መንግሥት የለም!!
@SolomonDawit-rg9pi
@SolomonDawit-rg9pi 4 дня назад
Sissay enateh tibeda ante ye siraye bet lij ante ke abiye lemetagegnew birr bile yihe hulu ye amhara hizib sichefechef Tera wore tastegabaleh Ye shermutta lij
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 8 дней назад
😂አይ ፋኖ ተድላ በሽግግሮ ስም ስልጣን ይናፍቆታል!!!ለመሆኑ ከኢትዮጰያ ከወጡ ተመልሰው አይተዋታል❓አይ ተረተረት እግዚአብሔር ይማሮት የእውት እኛ በምድራ ላይ ያለውን እናያለን የእሩሶን ፕሮፖጋዳ ዋጡት /ለመሰሎቻት !!!ቢኒ አንበሳ የልብ አድረስ እኮ ነክ❤
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 9 дней назад
TEDELA ASSEFAW Xekure Ye Media Qure Ebakehe Astemerehe Yasemerekew Lejehe Maferiya Batehonebet Xeru New South Africa Or Lelaw Africa Agere Mene Agenagnew? Ethiopian Anten Yemesele Asafari Zega Eyalachu Mechem Selame Anagegnem Shegegere Simeseret Tedela Zewede Techenolehe Anete Tenegesalehe Heleme Ayekelekelem
@yohannestemesgen8552
@yohannestemesgen8552 9 дней назад
የሚነገረውን አምኖ የሚያየውን የሚጠረጥር ማገናዘቢያው የተመታ ነው። ለመጥላት ራሱን ያመቻቸ ምንም እውነት አይረታውም
@tilahunfanna6901
@tilahunfanna6901 9 дней назад
የችግር ጠንሳሽ ዲያስፖራ በዘር ጎጥ ተሸሽገው ጥላቻን የሚዘሩ ዲያስፖራ በህዝብ የተመረጠን የሚጠላ ዲያስፖራ ወንበዴ /ሽፍታን በገንዘብ የምደግፍ ዲያስፖራ ታዲያ የችግሮቹ ሁሉ ምንጭ ዲያፖራ አይደለምን?
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 9 дней назад
K Binya bfet ytnagrut sweyew turtawon bselam ytatmut b edmwo miknyat siltan lstot aychalem ymngestu Hilmaryam Cadre
@HamoseGare
@HamoseGare 9 дней назад
አማራ ብትገነጠልም ሁሉም ነገር አለህ
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 9 дней назад
ሰው ለምን እንደ እድሜው እንደማያስብ ይገርመኛል ህዝብ መሳደቡ ሳያንስ ደቡብ አፍሪካን እያነሳ ህዝብ ይሰድባል እሱ የሽግግር መንግስት ሁኖ እሱ ሊመራን ነው?
@junefirst500
@junefirst500 9 дней назад
ፋኖን፡ ሕውሓትን፡ በመደገፍ፡ መከላከያን፡ ሲገሉ፡ እስይ፡ ካሉ፡ ለምን፡ በዶ/ር፡ ዳኛቸው፡ ተረት፡ ይበሳጫሉ? አገር፡ በጥባጮች፡ ናቸው!
@girmayyohannes2828
@girmayyohannes2828 9 дней назад
I think sisay your time is coming to an end sooner than later. I suggest leave Tigray and Tigarus live in peace.
@ayelechteshome7383
@ayelechteshome7383 9 дней назад
አቶ ተድላ ኢትዮጵያ በአፍሪካ የዘቀጠች ናት ብለዋል እርሶ በዕድሜ ትልቅ ነዎት ልጆች የለዎትም አስረዉ አያስቀምጥዎትም እንዴ እንዲህ ያለዉን ነዉር አባታቸዉ ሲናገር ዝም ማለት ተገቢ ነዉ፡፡ ኸረ ነገ ወደኢትዮጵያ መምጣት አይቀርም ያስተዛዝባል፡፡
@mekke6544
@mekke6544 9 дней назад
ፋኖም ሆነ ማንኛውም የእብልጽግና ፓርቲ የሚጠላ፣የሚቃወም በፋኖና በሸኔ ትጥቅ ትግል የብልጽግናን ፓርቲና መንግሥት ለመጣል ውጪ ያለውም አገር ውስጥም ያለው ብልጽግና የኦሮሙማ ነው ብሎ የሚቃውም ለምን በሆነ ፓርቲ ስም በሰላማዊ መንገድ በህጋዊ መሠረት ተደራጅቶ ያለው መንግሥት ላይ የአመጽ እንቅስቃሴ ማለት እንደ ተቃውሞ ስላማዊ ሰልፍ ባመጽ ድያደረግ በምርጫ ቦርድ ተመዝግቦ ብቻውን ይደግፉኛል በሚሉበት አካባቢ ከፍቶ ህዝብ አደራጅቶ ደጋፊ. ውስብስብ ለምርጫ ተወዳድሮ ካሸነፈ ያለውን መንግሥት መተካት ነው ነገር ግን ጠመንጃ ይዞ መሽፈትና መገዳደል መፍትሄ አያመጣም፣ያጨካክናል እንጂ።ዱያስፓራዎች አስቡበት።ከዘመነ መሣፍንት አስቡበት።😂😂😂
@ethioaddis9673
@ethioaddis9673 9 дней назад
እነዚህ እህል ከሚበላ ነቀዝ የማይተናነሱ ሗላቀሮች የማይማሩ የስው ተምቾች ላይመለሱ ሊሸኙ ፅዋው የሞላ ይመስለኛል
@modinali3987
@modinali3987 9 дней назад
Gedam wust fano mishig alseram lemalet yemidadawun enkef block bitadergew melkam new
@kederBoker-pz1nu
@kederBoker-pz1nu 9 дней назад
እቶ፣ይሁዋቶ፣እቶጌታቸው፣በስሜኑ፣ጦርነት፣ግዜ፣እማራና፣ኦርሞን፣እስትና፣ጭድ፣እናርጋቸዋለን፣ብለው፣ነበር፣ያው፣እዳሉት፣ሆን፣ሁለቱ፣ህዝብ፣ቆም፣ብለው፣ማስብ፣እለባቸው፣
@user-zq4iw2is5k
@user-zq4iw2is5k 9 дней назад
ሲሳይ ድምጽህ ይቆራረጣል
@ahmedibrahim6587
@ahmedibrahim6587 9 дней назад
ወያኔ አልተሸነፈችም የምትል በእንፉቅቅ ኘሮቶሪያ ሄዶ በተሸናፊነት ሰነድ ላይ የፈረመውን ፊርማና የስረከበውን ከባድ መሳሪያ ተመልከት ወንድሞች
@dinodire7576
@dinodire7576 9 дней назад
The Tigre dude is deliberately distorting what our Superb PM Abichu said in Wolega. Meles Zenawi once said in Tigray "Enkwanem kenante tewoldku" that was actually racist . Meles Zenawi NEVER called our country by its name Ethiopia. He always referred to it as "echee ager." He also called our flag "bandera cherk new." He also said our country's history spans only 100 years, which is bullshit.
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 9 дней назад
ኢትዮጲያ ራሷን የቻለች አገር ናት ይባላል 😂 ታዲያ የውስጥ ችግሯን በራሷ ለመፍታት የተሳናት ለምንድን ነው?? በጠላቶቿ የውጪዎቹ አገራት መሃል ገቢነት በይበልጥ የወያኔን ጉዳይ በ 2 ምላስ መርዝንና አስመሳይ አሳቢነት ድለላን በመስጠት እያወሳስቡ በማዳከም እንደቀድሞው ሁሉ በተንኮል ሴራ ዕቅዳቸው ንድፍ ፍላጎታቸውን በአስፍፃሚ ባንዳቸው ወያኔ የጦርነት ስበቃውን እንዲጀምር መሆኑን 🙏🏽🙏🏽 መንግስት ማወቅና መገንዘብ የተሳነውና የሚጃጃለው እስከመቼ ነው? ወያኔ እስከ ስኔ 30 ጊዜ ስጡኝ በራሱ ምን ማለት እንደሆነ ያልገባው ድንዙዝ ፓለቲካ አራማጁ በውስጡ የወያኔ ስግስግን ይዞ ያልገባ መንግስት ምንም ሊገባው ስለማይችል በድጋሚ በወያኔ👹 ማልቀስ 😂ማልቀስ😂ማልቀስና😂 አብሮ መለቃቀስ
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 9 дней назад
አቡና ሉቃስ ጦረኛ ናቸው
@user-hz2dt9sw2r
@user-hz2dt9sw2r 9 дней назад
ይሀ ህዋሀት እሚባል ዘመናዊ ደደብ መቸም ሰላም አይሰጥም
@user-ko6oe5rb2j
@user-ko6oe5rb2j 9 дней назад
ይኸ ቅዠታም ሰውዬ ስለ ደቡብ አፍሪካ ያነሣኸው አይገናኝም ጠጥተህ ሊሆን ይችላል ምርጫማ ተደርጓል አልሰማህም ይሆናል።
@yemegnushal
@yemegnushal 8 дней назад
አንዳንድ ሰዎች የፋንም የወያኔንም የሚወክሉ ናቸው ። አንተ የራስህን አቋም ቀጥል !!! እነዚህ መንግስትን የሚቃወሙ ለምን የሰላም ውይይቱን ፈሩት ? መንግስትን የሚቃወሙ ሁሉ ጦርነትን የሚፈልጉ ናቸው ። ባንዳዎች ናቸው ! ኢትዮጵያ አትበተንም !!!
@sisayalemu558
@sisayalemu558 9 дней назад
ወሪ ብቻ አንድህም ስለ አብይ መረጃ የለህም ዝም ብለህ ነው የምትደግፈው
@haimedeleke2317
@haimedeleke2317 9 дней назад
ሲሳይ የምትባለው ወሬ ብቻ ካልክ አንተስ ምን ማስረጃ አለህ? ሲሳይ ማንንም ደግፎ ሲያወራ አይታይም :: ሀገር ማንም ይምራ ኢትዮጵያዊ የሆነ መንግሥት መኖር አለበት ነው እምነቱ:: ዝም ብለህ በባዶ ጭንቅላት ሰውን መናገር ትንሽነት ነው::
@HanaYom
@HanaYom 9 дней назад
ደሳለኝ ሸለፈታሙ አማራ ከአሁን በኋላ አታገኛቸውም ለብቻቸው እየሆኑ ነው ይብላኝ ለሀዲያ በኦነግ አፈር ከድሜ ለሚበሉት
@mashogher
@mashogher 9 дней назад
ሲሳይ ጋሞ ሲሳይ ገለበዳ ሲሳይ ምርኮኛ ሲሳይ ዝንጀሮ ምን ያመጣል ተብሎ ነው ሀክ የሚደረገው ??? ኣስተሳሰቡ ራሱ የተቆራረጠ ነው ።
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 9 дней назад
🤣🤣🤣
@ace.500
@ace.500 9 дней назад
የሰው ልጅ የበታችነት ሲሰማው ይህን ኮመንት ይመስላል 😂😂😂
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 9 дней назад
ሲሳይ በአማራ ደም የሰከርክ ጀዝባ
@haimedeleke2317
@haimedeleke2317 9 дней назад
ሳንኮ በምን መልኩ ነው በአማራ ደም የሚሰክረው? ጦርነት ለምንም ሀገር ጠቅሞ አያውቅም:: ብህዝብ ደም አትቀልዱ ውጭ ቁጭ ብላችሁ
@ace.500
@ace.500 9 дней назад
ደም ጠጥተህ ያደግክ ትመስላለህ
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 9 дней назад
@@ace.500 25 ሺህ የሚድያ ሰራዊት BBC ተዋርዳችኃላ ተንጫጬ 🤣🤣🤣🤣
@haimedeleke2317
@haimedeleke2317 9 дней назад
@@Snako-cb1zn BBC እና የሚድያ ሰራዊት የምትለው ኳስ መሰለህ በቲፎዞ የምታወራው ደደብ ካልሆንክ በስተቀር የሚፈሰው የሰው ልጆች ደም እኮ ነው
@ace.500
@ace.500 8 дней назад
@@Snako-cb1zn የምትጽፈውን ደግመህ አንበው እራስህ አይገባህም ወይ ጽንፈኝነት ከካንሰር የባሰ በሽታ ምስኪን
@ShemsudinMohamed
@ShemsudinMohamed 9 дней назад
This goes out to FANO Amhara please stop leaving in the past. Look what happened to THE TPLF who are more powerful than you guys. In this day and age, with racist ideology one tribe rule is not going to work. Amhara will be the number one enemy in Ethiopia like the TPLF. Also, look what happened to The OLF. The Prime Minister is too powerful he’ll destroy you.
Далее
КОГДА БАТЕ ДАЛИ ОТПУСК😂#shorts
00:59