Тёмный
No video :(

የዕለተ ዕሁድ የሉዓላዊ ሚዲያ የቀጥታ ሥርጭት (ውይይት) ሐምሌ 7/2016 - July 14/2024 

Lualawi ሉዓላዊ
Подписаться 62 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

ሊንኮች
Telegram
t.me/+tfZYjOsL...
TikTok
/ lualawi2016
RU-vid
/ @lualawi-2016
Instagram
/ lualawi2016
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
Email lualawi2016@gmail.com
“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Опубликовано:

 

13 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 104   
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад
ጀግናዉ መሪያችን ቃል በተግባር ነዉ አለመ አሰራ አስመረቀ ጎርጎራ ፕሮጀክት ድንቅ ስራ አብረዉት አግዘዉት ለሰሩ ሁሉ ክብር ምስጋና ይገባቸዋል
@user-dr4rn9er5f
@user-dr4rn9er5f Месяц назад
ማንኛውም ልማት በየትኛውም ክልል ቢሰራ የኢትዮጵያውያን ንብረት ስለሆነ ደስታ ሊሰማን ይገባል ።
@robairess4147
@robairess4147 Месяц назад
My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland
@fantaneshabate3653
@fantaneshabate3653 Месяц назад
Thank you sister excellent feedback you telling for Ato teddla.
@abbytamrat1662
@abbytamrat1662 Месяц назад
ስለ ፉና መስማት ስልችት ሊለኝ ነው። ሰላም ለማይፈልገው በጠመንጃ ነው ለሚለው እንግዲህ በሚያውቁት ቋንቋ ማስተናገድ ነዎ። አብይ ደግ ሰው ነው፣ ይታገሳል ይለምናል ግን ካስፈለገ ሃይለኛ ቆራጥም ይሆናል። የኔ ጀግና ልጅ እግዝያብሄር የባረከህ❤️🙏🏽
@belachew5809
@belachew5809 Месяц назад
ሲሳይ በጣም ጥሩ ሥራ እያከናወንክ ነው በርታ!!!!!!!!!
@abbytamrat1662
@abbytamrat1662 Месяц назад
Abiy&Team🇪🇹❤️🙏🏽
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Месяц назад
ሰላም ሰላም ወንድማችን ሲስነት እናከብርሃለን መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንላችሁ ምርጫችን ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed 🙏🙏🙏🙏
@wondutadesse66
@wondutadesse66 Месяц назад
@@wardewarde9415 ቡሽሽቅ አደለመ አሁን አገረ የመትፈለገዉ ከገበችበት መወጣት ነዉ
@abbytamrat1662
@abbytamrat1662 Месяц назад
Abiy is the leader of the future generation of Ethiopia❣️🙏🏽
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 Месяц назад
Long live the Ethiopian defense force.
@ethioonelove6222
@ethioonelove6222 Месяц назад
እዉነተኛ አትዮጽያ ❤
@abbytamrat1662
@abbytamrat1662 Месяц назад
Meles (Tplf 27 years) was smarter than Mengistu (Derg 17 years); and, Abiy (Prosperity Party) is 3 times smarter than Meles. Abiy, who is a multi-tasker, he deserves a 2nd-term🇪🇹❣️🙏🏽
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so Месяц назад
አቶ ተድላ ሲሰራም መቃወም ሳይሰራም መቃወም ይሄ የቡዳ ፓለቲካ ይባላል ::
@anonymoussynonyms6183
@anonymoussynonyms6183 Месяц назад
ምድረ ቆምጬ እበዱ 😂😂😂😂😂 ወቶ መሞከር ነዋ እንደኬንያ ያልከው ሰውዬ የደረቀ ጭንቅላት 😂😂😂😂😂
@JoYohanis-b1r
@JoYohanis-b1r Месяц назад
@@anonymoussynonyms6183 ሽንት ቤት አፍ
@hyesusbogale4546
@hyesusbogale4546 Месяц назад
እንደ ተድላ ያሉ የትልቅ ትንሽ ሁሉንማጥላላት!
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад
አብቹ ይሰራል ባንዳ ያወራል
@zd820
@zd820 Месяц назад
አብቹ ይሰራል ያስመርቃል ባንዳ ይቃጠላል
@fantaneshabate3653
@fantaneshabate3653 Месяц назад
Ato Teddla you need to stop your clueless idea. it's just doesn't make no sense.
@fredjean4506
@fredjean4506 Месяц назад
ያልገባኝ እድገትን ካፓታሊዝም ከትራፐ ጋር አያያዘዉ ያልገባኝ የት ነዉ የሚኖረዉ አሜሪካ በቀን ስንት ሰዉ ይሞታል ይታገታል ጠይቅልኝ ባክህ
@tizazugudissa6096
@tizazugudissa6096 Месяц назад
አብይ አህመድ ለዘላዓለም ይንገስ
@user-zv9tz2wx4n
@user-zv9tz2wx4n Месяц назад
አሜን❤
@zd820
@zd820 Месяц назад
Amen
@abbytamrat1662
@abbytamrat1662 Месяц назад
Internet is very important, they can hear Abiy’s speech.
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv Месяц назад
ለፋኖ የቆሙት በጠቅላላ ሥማቸው ተለወጡ እንጂ የህወሀትን ዓላማ አስፈፃሚዎች ናቸው
@abbytamrat1662
@abbytamrat1662 Месяц назад
አቶ ተድላ ኦሮሞ የለብኝም ነው የሚለው? ከማነው ነጻ የሚወጣው? At least, he lives in the USA and he knows about darkness and light but doesn’t want it for Ethiopia 😢
@gethab2306
@gethab2306 Месяц назад
Thank you!
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 Месяц назад
Genet Yelema thank you So Much
@mahlettade6229
@mahlettade6229 Месяц назад
ዐቢይ ወደ ጎርጎራ እስቲ ይምጣ!ያሉ ጃውሳዎች ብን ብለው ጠፉ????
@zd820
@zd820 Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂
@zd820
@zd820 Месяц назад
ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ
@user-ry4zl9ji5o
@user-ry4zl9ji5o Месяц назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-dr4rn9er5f
@user-dr4rn9er5f Месяц назад
ይሄ ሰውዬ አቶ ተድላ የተባለው ሰው አንጎሉ ውስጥ ያለው ጭቃ ነው ማለት ነው? ያሳዝናል።
@zd820
@zd820 Месяц назад
yes
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 Месяц назад
ተድላ የሚባል ስራ ፈት ጡረተኛ ምናለበት የሚናገረውን ቢያውቅ እድሜ ከፍ ሲል አመለካከትም ሰፋ ይላል የተድላና መሰሎቹ ግን በአስተሳሰብ ዘቀጡ
@selamehagere9366
@selamehagere9366 Месяц назад
ነፃናት የሚሉ ሰዎች ማነው በባርነት የገዛቸው ባርያ ነበሩ እንዴ?
@deribegurmu7458
@deribegurmu7458 Месяц назад
TEDELA TUTULA WHULEM YETETELLA!
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so Месяц назад
አቶ ጌታቸው በመጀመሪያ በለው በለው እያልክ ለምታስገድለው ለአማራ ህዝብ እዘን ቱልቱላ::
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 Месяц назад
If given time, the Dr. Abiy Ahmed government will lift Ethiopia from low income to middle income clcountry.
@getanehbuli7265
@getanehbuli7265 Месяц назад
እንደሚገባኝ ከሆነ አቶ ተድላ ምን ይሰራ ምን ከመቋም ሌላ አያውቁም.
@ethiowisdom5291
@ethiowisdom5291 Месяц назад
ሰላም ለልማት አስፈላጊ ቢሆንም ለኢትዮጵያ ግን እንደ ቅድመ ሁኔታ ተደርጎ መወሰድ የለበትም። ምክንያቱም ኢትዮጵያ ልማትን ባሰበች ቁጥር የኢትዮጵያ ልማት የእኛን ጥቅም ይጎዳል ብለው የሚያስቡ ሀገሮች ስላሉ ልማት እንዲስተጓጐል ግጭት እና ጦርነት በኢትዮጵያ ውስጥ እንዲቀሰቀስ ያደርጋሉ። ስለዚህ ለልማት በተነሳን ቁጥር ልክ እንደ አባይ ግድብ ግጭትን ይዞ መምጣቱ አይቀርም። አሁንም እያደረጉ ያሉት ይሄንኑ ነው። ስለሆነም ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም ሊመጣ የሚችለው በሁለት መንገድ ብቻ ነው። አንደኛው የልማት አጀንዳዎቻችንን እርግፍ አድርገን ትተን ጠላቶቻችን እንደሚፈልጉት እጆቻችንን አጣምረን በድህነት አረንቋ ለመኖር ስንወስን ነው። ሁለተኛው ደግሞ የጠላቶቻችንን አጀንዳ ተረድተን ለእነርሱ አጀንዳ ማስፈጸሚያ መሆናችንን አቁመን ችግሮቻችንን በጠረፔዛ ዙሪያ እየፈታን ለሰላም ያለንን ቁርጠኝነት ለጠላቶቻችን በተግባር ማሳየት ስንችል ብቻ ነው ሰላምን የምናገኘው። ሰላም እስኪመጣ ድረስ ልማትን እናቁም ከተባለማ ጠላቶቻችን የሚፈልጉትን ነገር እኛው አደረግንላቸው ማለት ነው። ማንም ኢትዮጵያዊ በድህነት ውስጥ መኖር ስለማይፈልግ ያለው ብቸኛ ምርጫ ሁለተኛው አማራጭ መቀበል ነው። አሁን መጠየቅ ያለብን ልማትን የምንናፍቅ ከሆነ ለምንድነው ታዲያ የጠላቶቻችን አጀንዳ ማስፈጸሚያ መሳሪያ በመሆን ኢትዮጵያ ውስጥ ግጭት እና ጦርነትን የምንደግፈው? በአንድ ጎን ጦርነትን በገንዘብ እና በሞራል የምንደግፍ ሰዎች በሌላ በኩል ደግሞ ሰላም ሰላም እያልን ብናወራ መሬት ላይ አንዳችም ጠብ የሚል ነገር አይኖርም። መንግስት ወዶ አይደለም ጦርነት ውስጥ የሚገባው። በውጭ ሀገር ቁጭ ብሎ ለታጣቂዎች መሳሪያ መግዢያ ገንዘብ አዋጥቶ ተዋጊዎችን እየቀጠረ የአንድ ሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚወጋ ዜጋ ባለበት ሀገር ላይ መከላከያ ሰራዊት የተከፈተበትን ጥቃት የመከላከል ህገመንግስታዊ መብት እና ግዴታ አለበት። ስለዚህ ሁሉም ዜጋ ለሰላም የየራሱን ሚና መወጣት ካልቻለ የየትኛውም ሀገር መንግስት ቢሆን ብቻውን ሰላምን ሊያመጣ አይችልም። በየትኛውም አለም ላይ የሰላም ባለቤት ህዝብ ነው። አሜሪካ ከየትኛውም አለም የረቀቀ የደህንነት ጥበቃ መሰረተ ልማቶች የተዘረጋባት ሀገር ናት። ይሁን እንጂ በአንድ ተራ ግለሰብ ምክንያት ሰላሟ ሲታወክ እያየን ነው። የአሜሪካ ማህበረሰብ እና ሁሉም ፖለቲከኞቿ የተፈጠረውን ክስተት በአንድ ድምጽ ሲያወግዙ ደግሞ መታዘብ ችለናል። አሜሪካኖች ጽንፍ የረገጠ የፖለቲካ አመለካከት ቢኖራቸውም የፀረ ሰላምን ድርጊት ለማውገዝ ግን ሁሉም ማህበረሰብ ፖለቲካውን ወደ ጎን በመተው በአንድ ላይ ነው ለሰላሙ ዘብ የቆመው። ይህ ትልቅ መታደል ነው። በተቃራኒው ደግሞ ኢትዮጵያ ውስጥ ጥያቄዎቻችሁን በሰላማዊ መንገድ አቅርቡ ሲባሉ አሻፈረኝ እያሉ በቡድን እየተደራጁ መሳሪያ በንጹሃን እና በወታደሩ ላይ በመተኮስ ሰው እየገደሉ ወደ ጫካ ሲገቡ “ ጀግና” እና “ ሺ ገዳይ “ እየተባሉ ይወደሳሉ። ገንዘብም ይሸለማሉ። የአሜሪካ ማህበረሰብ የፖለቲካ ልዩነቶቻቸው ሳይገድባቸው ፀረ ሰላምን አውግዘው ለሰላም በአንድ ላይ ዘብ እንደቆሙ ሁሉ ኢትዮጵያ ውስጥም ሁሉም ማህበረሰብ እና ፖለቲከኞች በዚህ ልክ ለሰላም እንደ ወታደር ዘብ ካልቆሙ በስተቀር መንግስት ብቻውን የሚያመጣው ሰላም የለም። አቶ ተድላ ትናንት አሜሪካ ውስጥ የተፈጠረው ነገር እንደዛ ካንገበገባቸው ታዲያ ለምድነው ፋኖ ለተባለው ታጣቂ ቡድን ገንዘብ እያዋጡ 4500 ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉ የሚያደርጉት? በአቶ ተድላ እና በመሰሎቻቸው አስተሳሰብ ኢትዮጵያ ውስጥ በታጣቂዎች የሚፈሰው የንጹሃን ደም የሰው ልጅ ደም አይደለም ማለት ነው? መልሱ ኢትዮጵያን ስለሚጠሉ ብቻ ነው። በቅርብ ጊዜ አቶ ተድላ በሉዓላዊ ሚዲያ ላይ እንዲህ በማለት የኢትዮጵያን ህዝብ በድፍረት ተሳድበዋል “ በአፍሪካ እንደ ኢትዮጵያ ያለ ነውረኛ ህዝብ የለም “። ማንም ቢሆን ሀገሩን በዚህ ደረጃ ይሳደባል ብዬ ስለማላምን አቶ ተድላ ለኢትዮጵያ ከፍተኛ የሆነ ጥላቻ እንዳላቸው በቂ ማስረጃ ነው።
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 Месяц назад
ንግግር ያለ እውቀት ሲሆን ለጆሮ ይቀፋል:: This guy called ተድላ what a buffoon? ደግሞ ስለ ኤፍቢኣይ ትንተና? የሚወርድና የሚወጣ??? ምን አገናኘው ከትራምፕ ጥበቃ ጋር?? የአብቹ ምች መቼ ይሆን የሚለቅህ?????
@firomsaahmed7503
@firomsaahmed7503 Месяц назад
በመጀመሪያ ደረጃ ስሳይ በጣም አመሠግናለሁ እኔ እንደ ኢትዮጵያዊ መቅረብ የሚፈልገው የጥላቻ ፖሎቲካ የትም አያደርስም ። ሰዎች ሰከን ብሉ ይሻላል ።
@SamA-yj5yp
@SamA-yj5yp Месяц назад
ቱልቱላወ ተድላ የኒዎርክ ትልቁ ገቢዋ ቱሪዝም መሆኑ ያዉቃሉ ጎርጎራን ለማየት የሚመጣዉ ገቢዉ ለአካባቢዉ የገቢ ምንጭ ነዉ መቼ ሰላም ሲመጣ የአነተ ቢጤ ከፅፈኝነታቸዉ ሲወጡ አንተ ለፍልፍ በ76 አመትህ ልብህ ቀጥ አስክትል
@zd820
@zd820 Месяц назад
ማስተዋልን ይስጠው
@TrgtdcFect
@TrgtdcFect Месяц назад
Fano Tadela is 💪💪💪💪
@firomsaahmed7503
@firomsaahmed7503 Месяц назад
የጎርጎራን ሥራ አለማድነቅ ንፋግነት ነው። መሪያችን ጀግና ነው።
@zd820
@zd820 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
@hyesusbogale4546
@hyesusbogale4546 Месяц назад
በሽተኛው ጌታቸው! የማይድን የጎሳ ነቀርሳ ተጠቂ
@MenbereAsmare
@MenbereAsmare Месяц назад
We don’t know how to appreciate what we are given.
@user-sc1qr3yz6w
@user-sc1qr3yz6w Месяц назад
ሲሳይ ተድላ የሚባል ካንሰር ለምን እንደምትጋብዝ አይገባኝም ብቻ አዝናለው በጣም ይሄ ሌባ
@user-cs9lh9of6r
@user-cs9lh9of6r Месяц назад
Yasazinal gashe Tella agerachin iyiateremamese sile quas yaweral. Befit Abiy leoromo bitcha new yemisera sil neber ahoun gorgora ayirebam yilal. Sebebenia zerenia
@londonman3483
@londonman3483 Месяц назад
አቶ መሐመድ ከካናዳ የደወልከው በጣም ጥሩ መረጃ ነው ደውል ይልመድብህ
@tsegayeberhanu3996
@tsegayeberhanu3996 Месяц назад
የትኛው ጉድጓድ ነው የገባነው ዝም ብለህ ታወራለህ ከፋፋይ ጦረኛ ነህ አንተ እኛ አንዋጋም ሠላም ነን ።ሁሉ ነገር አለን ችግራችንም ጊዚያዊ ነው ጌታቸው የተባልክ ክፉ ባለጌ ነህ ሰው የሚያባላ በሽተኛ ሀሳብ ትረጫለህ አይምሠልህ ሀሳብህ አይሳካም ኢትዮጵያ አምላክ አላት እንደአንተ ያለ ደደብ ጦረኛ የሚያውጀው ተንኮል አይሆንም።
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 Месяц назад
ቆሞ ቀር የኢሃፓ የሽማግሌ ቅሪቶች:- በ10 ሺዎች ማይልስ ርቀው 40 ክንድ ምላሳቸውን ቢያርገበግቡ÷ የሐሰት ግንብን ሲገነቡ ቢውሉ÷ ጥላቻን ሲያቀረሹ ቢያመሹ....በኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው ፖለቲካ እና ልማት የሰናፍጭ ቅንጣት ያህል የሚጨምሩም ሆነ የሚቀንሱት ነገር የለም!!
@dejenyalawesson
@dejenyalawesson Месяц назад
I am sick and tired of DC Fanos. How about you?
@firomsaahmed7503
@firomsaahmed7503 Месяц назад
abiyi is the great leader
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv Месяц назад
እስተያየት ሰጪው ችግርን እንጂ የተሰሩትን ስራዎች አይታየውም ኢትዮዽያን ለማፍረስ ከሚታገሉ ሰዎች እንዱ ነው ችግሮች ቢኖሩም በሪፎርም ነው እንጂ በእብዮት አይሆንም ነገደ ጎበዜንና መለስ ዜናዊን የሚጠቅስ መሀይም የህወሀትና የሻቢያን ዓላማ የምያራምድ ሰው ነው በደርግም ሆነ በህወሀት ዘመን ኢትዮዽያን አይተናል ከእቢይ የተሻለ መሪ እስካሁን አላየንም በትጥቅ የሚመኙ የኢትዮዽያን ሰላም የማይፈልጉ ደንቆሮዎች ወይም ቅጥረኞች ናቸው ከ44 ዓመት በላይ የቆየ ችግርን ብ5እና በ6ዓመት ለውጥ ማምጣት /መጠበቅ አይቻልም በርግጥ መስተካከል የሚገባቸው ችግሮች አሉ በሂደት ይስተካከላሉ የሚል ዕምነት አለኝ
@firomsaahmed7503
@firomsaahmed7503 Месяц назад
ሀሰብ የሌላቸው ሰዎች መሳደብ ብቻ እንጂ ሌላ ለአገር የሚጠቀም ነገር አታይበቸውም
@wondimuabichu1489
@wondimuabichu1489 Месяц назад
Please change the time direct transmission we love you sis
@YilmaWako-cd1du
@YilmaWako-cd1du Месяц назад
What happened to the comments I made on this channel awhile ago, because I don't see it on the channel anymore? Did someone cancel it, if so why? Yilma Wako Ashagre from the USA, though born and grew up in Ethiopia.
@user-db1nd4kw9k
@user-db1nd4kw9k Месяц назад
ጎርጎራ ፕሮጀግት ቃል በተግባር የታየበትነው
@firomsaahmed7503
@firomsaahmed7503 Месяц назад
ሥሳይ በርታ
@alemnewabebe7861
@alemnewabebe7861 Месяц назад
ተድላ የሚባለው ቀዳዳ "ፋኖ ነኝ"ብሎ በይፋ ያወጀ ሰው ነው።
@dinodire7576
@dinodire7576 Месяц назад
Mot le Junta Woyane ena telalakewochu bandawoch hula Victory to our National Defense Forces. Crush jawisa like Junta wenbede kezenam banda and OnegShenee kkkkk
@FeysaMegersa-gz3we
@FeysaMegersa-gz3we Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wondutadesse66
@wondutadesse66 Месяц назад
ጉርጎራ ሄዶ የሚዝናናዉ ማን ነዉ ደሞስ መላኩ ተፈራ አሁን እንደምሳሌ ይጠቀሳል ? ደደቦች
@nejatali9426
@nejatali9426 Месяц назад
🎉🎉🎉
@getahunabdisa3927
@getahunabdisa3927 Месяц назад
አዲሱ ትውልድ ማወቅ ያለባቹ እዚህ ቁጭ ብለው የሚያባሏቹ በአለፉት ስርአት ውስጥ ተጠቃሚ የነበሩ አገራችንን እንዲህ ደፍቀ ከድህንነት ወለል በታች አድርገው አሁን ውጭ ተቀምጠው አዛኝ መስለው አገር እንዲፈርስ የሚሰሩ ናቸውና አገራችሁን ጠብቃችሁ ከወጣት መሪያቹ ጎን ሆናችሁ አገራችሁ የያዘችውን መንገድ አስቀጥሉ ችግርን ለመቅረፍ የመፍትሄው አካል ሆናቹ በሁሉም ልማት ተሳተፉ አንድ እጃችሁን ለልማት ማድረግ ስላለባቹ አንድ እጃችሁን ሰላማችሁን ማረጋገጥ ነው የቀረው ቅናት ምቀኝነት ስለያዛቸው ነው ብልጥ ሆናቹ አገራችሁ አበልፅጉ ጠብቁ
@NeimaAbduljabar
@NeimaAbduljabar Месяц назад
I am pm Abiy's supporter and I live in Canada but i have family who lives in Addis Abeba ayer tena the water and light are off and on please gov could you work on that? thank you!
@sev7634
@sev7634 Месяц назад
😂
@shumettefera6040
@shumettefera6040 Месяц назад
ሲስ ስለመብራት በሰጠኸው አስተያት ትንሽ አስተያት መስጠት እፈልጋለሁ እውነት የሀይል እጥረት ላይኖር ይችላል የመስመር ዝርጋታ ጎንለጎን ቢያስበት ጥሩነው ለምሳሌ የጉራጌ ዞን ዋና ከተማ ወልቂጤ በጨለማ ተውጦ ነው ያለው መንግስት ትኩረት እዲሰጠው ሲስ በአንተ በኩል ብታሳስብልን ደስ ይለኛል ወንድሙ ከወልቂጤ
@getahunabdisa3927
@getahunabdisa3927 Месяц назад
ሥራውን የሚቃወሙት ኢትዮጵያ ላለፊት 27ዓመት ብቻ ይለፉትን የንጉሱን ጊዜ ሳይጨምር ምን ያህል አገራችን በነበረው ስርአት እንደተዘረፈች ጭንቅላት ያለው ሰው አሁን በዚህ ሁሉ ችግር የተሰሩት ስራዎች ባለፉት ስርዓት የተዘረፈውን በትንሹ ያሳያል ስለዚህ ይህ ልማት አጋላጭ ስለሆነ ፅንፈኞቹን ለዚህ ነው ሰላም በሌለብት እንዴት ይሰራል የሚሉን ጠንካራ መሪ ኢትዮጵያ ስላገኘች ሁሉንም በየመልኩ ስለሰራ በጣም ስለበለጣቸው ፍላጎታቸው ስላልተሳካ ነው ይህ ስራ የአገር ቅርስ ለትውልድ ጠቃሚ ልማት ስለሆነ የእነሱ አላማ ግን ትውልድን ማደህየትና ማስራብ ነው
@wondimuabichu1489
@wondimuabichu1489 Месяц назад
Sis why not direct transmittion st 2 oklok at 🇪🇹🇪🇹 Ethiopia
@getahunabdisa3927
@getahunabdisa3927 Месяц назад
አልተሰራም መብራት የለም ምግብ የለም ይለናል አቡነ ዼጥሮስ ሰላም አልሰብክም ስለአሉ ነው ጣልያን የገደላችው ይለናል ጣልያን ኢትዮጵያን ለመውረር ባህር ተሻግሮ አሁን ኢትዮጵያን የሚያሸብሩት አባቶቻቸው በባንዳናት መርተው ባንዳ ሆነው መንገድ መርተው ህዝብን ያሳረዱ የእነሱ ተላላኪዎች ለጣልያን እሺ በሉ እና ኢትዮጵያን ይግዛ ነው እንጂ ያላችሁት እንደምታወሩት አይደለም ዛሬ ሰላም የለም አገር መልማት የለበትም የሚሉት እራሳቸው ገንዝብ እየላኩ እገር የማፍረሱ ቀጣይ ፕሮጄክት የተረከቡት ነው ይህ ባለፉት 60 ዓመት የነሱ አባቶች ህዝብን ለመግዛት ይጠቀሙበት የነበረው ምንም አይነት ልማት እንዳይሰራ መንገድ እንዳይኖረ በማድረግ የእርዳታ እህል ብቻ እየተሰፈረለት እንዲኖር ያደረጉት ሆን ብለው ታስቦበት ይህ ህዝብ በምግብ እራሱን ከቻለ መገናኛ ከተዘረጋለት ስልጣኔ ከገባ እንደበፊቱ እያስገበርን እየዘረፍን የኛን የፅንፈኝነት የበላይነት ማስቀጠል አንችልም ብለው ስለተነሱ ምንም ቢሰራ አይቀበሉም ፍላጎታቸው አገር ማፍረስ ነው
@firomsaahmed7503
@firomsaahmed7503 Месяц назад
ምቀኝነት ዋጋ የለውም
@firomsaahmed7503
@firomsaahmed7503 Месяц назад
በስድብ የሚመጣ ለውጥ የለም
@Ethiopiandream00
@Ethiopiandream00 Месяц назад
Sisaye , we just heard Abyie gave sisaye 30 million Ethiopia birr to shut his mouth up.
@solomonfantu7863
@solomonfantu7863 Месяц назад
እነዚህ ጥቂት የማይባሉ ውጭ ሐገር ያሉ ኢት/ያን አዕምሮአቸው መሥራቱን ባለበት የቀመባቸው ይመስለኛል። የኢንቴረኔት ጉዳትና ጥቅሙን ሳያነፃፅሩ የማፈኛ ብቻ ነው የሚሉ፣ኢት/ያን ነፃ የሚያወጣው ፋኖ ብቻ ነው ባዩ፣ የጎርጎራ ፕሮጀክት ለአማራው አጠቅምም ፣ የአባይ ግድብ፣የወደብ ጥያቄ አያስፈልግም በማለት ሌላ ስም ሲሰጡ ፣የከተማ መንገድና ውበት አያስፈልግም የሚሉትን ስሰማ ሁሌአዝናለሁ። ምን አለ ይህንን ባዶ አስተሣሠባቸውን ይዘው በድፍረት ሚድያ ላይ ከመውጣት ዝም ቢለው ቢቀመጡ። እኛ ሐገር ውስጥ ያለነው ከእነሱ የተሻለ ሐገራችንን በቅርበት ስለምናውቅ ለእኛ ይተውልን እኛ ሠላምን አንድነትን ብልፅግናን እድገትን ነው የምንፈልገው።
@michaellemma6712
@michaellemma6712 Месяц назад
Slenetsant miyaweraw sewye anegageru ayamirim
@gezegeta923
@gezegeta923 Месяц назад
@LUBABA HUSSEIN 😎 @LUBABA YESHAK 🌟 ታዳሚን ማፈን መሸንፈ ነው፥፥ እናንተ የአቤ ቶክቻው ቄሮ ኔጌኛ ናችሁ እንዴ ሀሳብ የምታፍኑንት??? ሲሳይ የራስህን አድሚን አዘጋጅ፥፥ ከብልጽግና የተለየ ሀሳብ የሚሰጡትን እያፍኑ ነው፥፥ @Lualawi ሉዓላዊ Please watch your admins!!!
@getahunabdisa3927
@getahunabdisa3927 Месяц назад
ምርጫ ካልተፈለገ በሰላም መነጋገር ካልፈለገ እንግዴ ፍላጎትን በሃይል ለመጫን ነው ይህ ደሞ አሸባሪነት ነው
@Redseaafar00
@Redseaafar00 Месяц назад
ብዙ ሰዎች Tplf በዘር ከፋፈለን ብለው ሲደሰቁሩ ይገርመኛል የኢትዮጵያ ህዝብ ከወያኔ በፊት ዘረኛ መሆኑን አስረግጪ እነግርሃለው ወያኔ ያደረገው ከፋፍሎ ለመግዛት የተዳፈነውን ዘረኝነት ነዳጅ ጨምሮበት አነደደው በዚያም የተነሱ ዘረኞች በየክልሉ ተስፋፉ ይህ ቱልቱላ ፋኖ የኢትዮጵያ ተዋጊ ነው ያለው ፋኖ የተባለው እራሱ ሱሪ ያልለበሰ ህዝብ ይዞ ሱሪ መልበስ አስተማርናችሁ ሚኒሊክ አምላኪ የሆነ የወንበዴ ስብስብ የኢትዮጵያን ባንዲራ ብለን የምናስበውን ትክክለኛ ትርጉም የአማማራ ፅንፈኛ መሆኑን የገለጠ ነው
@firomsaahmed7503
@firomsaahmed7503 Месяц назад
ውጪ ሆኖ ስሜታዊ ሆኖ መነገር ሞኝነት ነው።
@michaellemma6712
@michaellemma6712 Месяц назад
Sisi. Tru sra new berta wedme
@Aman-Kem
@Aman-Kem Месяц назад
TPLF የትግራይ ህዝብ ድርጅት ነዉ፣ ከጀርባዉ አምስት ሚልዮን ህዝብ ነዉ ተሰልፎ የተዋጋውና ማጥፋት አልተቻለም። ላንተ ፋኖ መከታ ከሆነ ላኛም OLA፣ TpLF መከታችን ነዉና ራስ ወዳድነት ይቅርባችሁ።
@yonaskemsi3906
@yonaskemsi3906 Месяц назад
@@Aman-Kem ስለ እራስክ አውራ
@TrgtdcFect
@TrgtdcFect Месяц назад
Fano taddel wonderful 💪💪
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 Месяц назад
@@TrgtdcFect banda
@getahunabdisa3927
@getahunabdisa3927 Месяц назад
ኢትዮጵያ ውስጥ ምንም የዘር ልዩነት የለም ብዙ ትጥራላቹ በዘር ለማጋጨት ብዙ ትርክት ብዙ ውሸት አንድ አውነት ሊሆን እይችልም አዲስ አበባ ከሚገባው በላይ አምራለች እንግዲ ምን ይደረግ ተሰራች
@Samitrghh
@Samitrghh Месяц назад
እኛ ድንጋይ ነው የምናሸክማቹ ኤርትራ እንደሰው አንቆጥራቹሁም እናተም ሰዉች ሆናቹ ካካ ኤርትራን ለመናገር በቃቹ እድሜ ለወያኔ ባሪያ መሆን ሲገባቹ ስልጣን ተሰቷቹ ሀገር አፈረሳቹ ለጎረቤትም ችግር ሆናቹ😅 አሰብ ልታገኙ ሞክሩን እኛ ወያኔ አይደለንም በአሜሪካ ትዛዝ ከደብረ ብርሃን የምንመለሰው ከመጣን ጦርነት ከጀመራቹ ወደመጣቹበት ወደ ማዳግ አስካር የምናስገባቹ ሰለወደብ እርሱት አርፋቹ በወረራ የያዛቹት ኢትዮዺያ ውስጥ ኑሩ አይ የምትሉ ከሆነ እንተያያለን😮
@hyesusbogale4546
@hyesusbogale4546 Месяц назад
በስንቱ ጤነኛ አይደለህም እንዴት ሊመችህ ይችላል!
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 Месяц назад
We Ethiopians haven't seen positive things done by fano's. Just complain.
Далее