Тёмный

የዘመኑ መንፈስ ሊያሳብደኝ ነበረ በጣሊያን ሮም ካስተማሩት Memehir Girma Wondimu Video 682 

Nku tamirtsion
Подписаться 433 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 123   
@fevengetnet5352
@fevengetnet5352 2 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ ❤❤❤
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 месяца назад
የኔ ልዮ አባት በጣም እወዶታለሁ በፀሎት ቤቴ ስለ ሀጥያቴ አብዝቼ ሳለቅስ እሶን በህልሜ አየሁ ድሮም ግን ትምህርቶን እየተከታተልኩ ህይወቴ ተስተካክሏል ክብር ለመድህኔ ለአባቴ
@mhhhedgudelese
@mhhhedgudelese 2 месяца назад
መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት በጣም እወደዎታለሑ በእውነት ሥንቱን መተተኛ ደብተራ ጠንቁዋይ መተተኛ ደብተራ አጋለጡልን ቤተክርስቲያኒቷዋ በጠንቁዋይ በመተተኛች በሟርተኛች በደብተራ ተወሮ ነው ያለው ዋናው የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው አገሪቱዋም ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው ።
@Eyob797
@Eyob797 2 месяца назад
የመምህር ግርማ ትምህርት ልዩ ነው ዓይጠገብም። እኔ የመምህርን ትምህርት ከዓስራ ሁለት ዓመት በላይ ተከታትያለሁ።
@GgxJnnx
@GgxJnnx 2 месяца назад
እኔምኮ እናቴ ላይ ሁኖ ፍታ ላይ የሆነ ነገር አለ በጣም ነወ የምትቆጣኝ እኔም ዶሞ በጣም እፍራታለሁ ነፃነት አልነበርኝም አሁን ዶሞ በስዴት ላይ ሁኝ ከፍታ ዘወር ካልክለት ዶሞ በህልም በህልናየ የናቴ ፍት ተመስሎ ያስፍራራኛል ግን እግዚአብሔር ይመስገን በመምህር ተስፋየ በአባ ግርማ ወድሙ በአባ ቀስስ ህኖክ ትምህርት ማን እዴሆነ አዉቀዋለሁ በአቅሜ እሰግዳለሁ እፀልያለሁ መጨርሻየም😢 ዶሞ እግዚአብሔር ያዉቃል😢
@InasAsbere
@InasAsbere 2 месяца назад
Egizibihir.yiridashi.ehite.እኔም.እንዳች.በስደትነው.ያለሁት
@BbBb-ny9sw
@BbBb-ny9sw 2 месяца назад
En chgre alebegn Andi semoun tslut adergalew keza tewalew bka gin yehon sew yemtabegal belelt wendi nw demo ebabi erasu be helmey meto ndefog hede selm ylgem
@Kidyeema16
@Kidyeema16 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይገስፀዉና ዛሬ ሳለቅስ ዋልኩ በትንሽ በትልቁ😢 አባታችን በፀሎትዎ አስቡኝ በረከትዎ ይድረሰን❤ ❤❤
@GgxJnnx
@GgxJnnx 2 месяца назад
አባታችን እንካን በሰላም መጡ ፀጋዉ ያብዛሎት እኛንም እግዚአብሔር ይርዳን😢 ለደጁ ያብቃን ፍጣሪ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር ቢፈቅድ ❤❤ሀገሬ ስገባ መጀመሪ ከአባታችን መሄድ ነው የምፈልገው የት ነው የሚገኙት😢😢😢
@destayemeriyamlijj8786
@destayemeriyamlijj8786 2 месяца назад
አሜንንን አሜን አሜን እግዚአብሔር ማስገን ልያሱስ ክርስቶስ ላድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይጋባል 🤲🕊️🥰🥰
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 месяца назад
አይተዉልኛል አባቴ አንዷ መስቲካ እያላመጠች አየሁ። እረ ዉጭ ያላችሁ እንደ ኢትዮዽያዊ ሁኑ ለ እግዚአብሔር ክብር ስጡ በስዕሉ ፊት ፍሩ ሱሪያችሁን አዉልቁ ሴቶች ቀሚስ ልበሱ እንዴ? ያሳፍራል ሻሽ እሰሩ አለባበሳችሁ ቤተ እግዚአብሔር ስትሄድ አስተካክሉ መሰናክል ድፍረትም ነዉ በቃ እናንተ ኢትዮዽያዉያን ኦርቶዶክስ ናችሁ ከ ኢትዮዽያ ስትወጡ ግን መናፍቃንን መሰላችሁ እነሱ ናቸዉ ቸርች ሲሄዱ እንደዚህ የሚሄዱት ኢ/ያ ቢሆን ይሄን አታደርጉም እግዚአብሔርን ሳይሆን ህዝቡን ፈርታችሁ ነዉ ማለት ነዉ? መቼም እግዚአብሔር በሁሉም ቦታ አንድ ነዉ ብየ ነዉ።
@SalemFtsum-sz9kj
@SalemFtsum-sz9kj 2 месяца назад
እመቤቴ ማርያም የኔስ መቼ ነው መዳኜ በስድት ተሰቃዮልሁኝ😢😢
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 2 месяца назад
ኧረ ተመልከቱልኝ አቤት ድፍረት ቤተ መቅደስ ዉስጥ ሁነዉኮን ከሰበካ ጉባኤ መሀል ማስቲካ የምታላምጥ አለቺ ባለጌ ምን አይነት ደቆሮ ሰወቺ ነን መገንኔ አየኋት ስታላምጥ እዉነት ነዉ አባታቺን አቤቱ ልቦና ስጠን እንኳን በሰላም መጡልን አባታቺን 😢😢
@mametohem7990
@mametohem7990 2 месяца назад
አቤቱ አምላኬ እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስወት አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Tegist-ky8ki
@Tegist-ky8ki 2 месяца назад
አባቴ እኳን ደናምጡልን አገራችን ሰላም ያርግልን ❤💚💛
@NatSante-v2w
@NatSante-v2w 2 месяца назад
እንኳን ደህና ቆያችሁ መምህር ግርማ እድም እናት ጤና ይስጥልኝ ይስጥልኝ❤❤🎉🎉❤ እባካችሁ ቀጣይ ፕሮግራም የት ነው ያለ ሚታውቁ ካላችሁ ንገሩልኝ በማርያም ??
@tigistbobagale792
@tigistbobagale792 2 месяца назад
አባታችን ኑሩልን
@SayedAhmada-o2r
@SayedAhmada-o2r 2 месяца назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ እኔ አባት
@AmarashAbrham
@AmarashAbrham 2 месяца назад
ረጁም እዱሜ ይሶጦት ለአባታችን
@alexjijo9080
@alexjijo9080 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምን ይባላል ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን በረከታቸው ይደርብን
@Egzabihier1082
@Egzabihier1082 2 месяца назад
Amen amen amen kal hiwet yesmalna. Germen ebakachu abona buzu wey tegeto alew 😢😢😢😢😢😢
@kibru-rj5gl
@kibru-rj5gl 2 месяца назад
የአባታችን ፀሎት እና በረካት ይደርብን እግዚአብሔር ህይዎቱትን ያዝረዚምልን አባታችን
@themilkyvuteshow
@themilkyvuteshow 2 месяца назад
በስምአም በወልድ፣ወመንፈስ ቅዱስ ፣አባታችን መላኩ ምክራት ቄስ " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ምን ዓይነት ድንቅና መባረክ ነው።መድኃኒያለም ይጠብቆት፣ጸጋውን ጉልበቱን ያብዛሎት ያበርታዎት።የብዙ ሺ ወገን ከ " ጋንጩር " መንጋጋ አላቀው ሠላሙን የሰጡ፣ለተቸገረው፣ለተራበው፣የሚወዱትን፣ሊሞቱለት በቁርጠኝነት ለቆሙት ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክብሯ ሆነዋል።አሁንም፣ወደፊትም መድኃኒያለም ጸጋውን፣ጥበቃውን ያብዛሎት።
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl 2 месяца назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እርሶ የሰጠን አምላችን ይመስገን ስንቱን ተፈታ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችው
@MitikeMuligeta
@MitikeMuligeta 2 месяца назад
እርሶን የመሰለ አባት ስለሰጠን እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን አባታችን ሺ አመት በፀጋዉ ያኑሮት❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤ በፀሎት እንዳትረሱኝ ወለተሰንበት ነኝ
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 2 месяца назад
@@MitikeMuligeta አሜን አሜን ላባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር የድንግል ማርያም ልጅ ይስጥልን
@AbeeshChala
@AbeeshChala 2 месяца назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh 2 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏
@GardiciBarada
@GardiciBarada 2 месяца назад
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
@FirhiwotEshetu-z2e
@FirhiwotEshetu-z2e 2 месяца назад
❤❤❤Amen amen amen ❤❤❤Amen amen amen ❤❤❤Amen amen amen ❤❤❤
@Mahiyfeker-d2s
@Mahiyfeker-d2s 2 месяца назад
አባታችን
@GhGh-tu7dr
@GhGh-tu7dr 2 месяца назад
አባታችን ረጅም ህድሜ ኑሩልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mentameralemu
@mentameralemu 2 месяца назад
የኛ እንቁ አባት እረጅም እድሜ እና ጣና ይስጥልን ❤❤❤❤
@eadendassy2860
@eadendassy2860 2 месяца назад
አባታችን እንኳን ሠላም መጡልን
@BizuayehuAndisa
@BizuayehuAndisa 2 месяца назад
የኔ አባት እመብርሐን ትጠብቅልን ❤❤❤❤
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 2 месяца назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o 2 месяца назад
እግዚያብሔር ይመሰገን❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 2 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@zainabmohammed1961
@zainabmohammed1961 2 месяца назад
አሜንንን🙏🙏🙏
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@hymanotyirga6477
@hymanotyirga6477 2 месяца назад
አሜን እግዝሀብሔር ይመስገን
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 2 месяца назад
የኔ እንቁ ልዩ አባት እንኳን ደህና መጡ ፀጋውን ያብዛሎት ሲመጡ መንፈሴ ደስ ይላታል ሁሌም አመሰግኖታለው አከብሮታለው እወዶታለው የድንግል ማርያም ልጅ ዳግም አባታችንን ጻዲቁ ተክልዬን ሳይገባን በዚ ዘመን እርሶን ስለሰጠን እናመሰግናለን ❤❤❤
@SaraMoh-n8g
@SaraMoh-n8g 2 месяца назад
እውነት ነው ኣባታችን እግዚኣቢሔር ይቅር ይበለኝ እና የሆነ ኣንድ ኣርቴ እጠቀም ነበር እና ልክ ኣርቴው ራሴ ሲያደርጉልኝ ጫን ይለኝ ነበር ሰይጣን ያለው እያልኩ እየታወቀኝ ኣርገው ነበር ኣባቴ መጨረሻዬ እንዲያሳምርልኝ በፀሎት ያስቡኝ
@boronugusu
@boronugusu 2 месяца назад
አረ እኔም ፈውስ ፈልጋለው አድራሻችው ወዴት ነው አባታችን
@FetleWork-ke2zm
@FetleWork-ke2zm 2 месяца назад
አባት ሆይ በረከተዎ ይድረሰኝ እረ መቸነው ወደ አ አ የሚመጡት በማርያም ንገሩኝ ተውውው❤❤❤❤
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 месяца назад
ወለተ ማርያም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን አሜን ፫
@yeshi7446
@yeshi7446 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሥገን ስለ ሁሉም ነገር ተመሥገን አምላኬ አባታችን መዳህኒአለም ይጠብቅልን
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 2 месяца назад
አባት አለሜ ቀር ዘመንዎት ድንግል ማርያም ትባርክልን 🤲🤲🤲🤲
@መንበረማርያምኤፍታህ
@መንበረማርያምኤፍታህ 2 месяца назад
ለአባታችን ለመንክራ መላእክት እድሜና ጤና ይስጥልን ልኡል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
@selamaynalem1699
@selamaynalem1699 2 месяца назад
እባካችሁ ቁጥራቸዉን ላኩልኝ
@abouethiopia7533
@abouethiopia7533 2 месяца назад
❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏⛪
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 2 месяца назад
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@TinaTina-sj9xc
@TinaTina-sj9xc Месяц назад
የገልግሎትን ዘመንሁን ይባርክሎት እግዚአብሀሄር እድሜሁን እደመቶሳላ የርዝምሎት❤❤❤❤❤❤❤
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 2 месяца назад
Abaye tegawun yabizaloet
@maron-m1234
@maron-m1234 2 месяца назад
እግዚአብሔረይመስገን አባታችንበፆሎትአስቡኝወለተሀናማረያምእያላችሁአትረሱኝ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አባቴ እድሜ ከጤና ከነ ቤተሰቦትን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቆት አባቴ በፀሎት ያሰቡኝ አረብ ሀገር ያለነው መምጣት አንችልም የሄን እድልም አናገኝም አባቴ በእግዚአብሔር ፈቃድ በፀሎት ጠይቆ ቤሩት ሊባኖሰ ብመጡልን ቡዙ የታሰርን አለን የክርስትያን ሀገር ናት ሊባኖሰ አባቴ የእመቤታችን ሀገር የቅዱሳን ሀገር ናት ግን አሁን እንደ ኢትዮጵያ በድያብሎሰ ትይዛለች ሊባኖሰ ቤሩት ያለን ሁላችንም ነቅተናል በፀሎት እንጠይቅ አባታችን እንድመጡልን🙏❤❤🙏
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 2 месяца назад
የኔ አባት የዘመናችን ሐዋርያ ስንቱን ከችግርና ከመከራ ገላገሉት ቀላል ይመስላል ይህንን ማን አየልን ድናችዋል ብቻ አያፀድቅ ስንት እስራታችንን ማን አየልን በዲያቢሎስ ተይዞ እርስዎን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ትልቅ ስጦታችን ኖት ቃል ያጥረኛል ስለእርስዎ ለመናገር በእድሜና በጤና ያቆይልን የስንት ሰው ተስፋ ኖትና አባቴ ብዙ ነገር ያገኘንቦት አባት ሺ አመት ኑሩልን ስወዶት ከ❤️ነው በውነት
@mentameralemu
@mentameralemu 2 месяца назад
ላይክ ሸር አድርጉ እህቶች ወንድሞች
@MekdeMekede-kh1ok
@MekdeMekede-kh1ok 2 месяца назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጠዎት
@fyry8481
@fyry8481 2 месяца назад
መምህር ግርማ ግን ምንበየልናገር አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን✅✅✅
@mulubelay3831
@mulubelay3831 Месяц назад
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን እኔስ ቃልም የለኝም በጣም ነው ምወድዎት
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 2 месяца назад
አባታችን ፀጋው ያብዛሎት
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ለእባትችን
@ZadZad-sp4qz
@ZadZad-sp4qz 2 месяца назад
አባታችን እድሜና ጠና ይስጦት 👏ግን የት ነዉ ምገኙት እምታዉቁ ንገሩን እምታዉቁት 😢😢
@Dn.yoseef
@Dn.yoseef 2 месяца назад
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲 abtachin katena lay tena, kaidme lay idme, kastega lay stega,yabzalot❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲inwadchawalen❤
@yehishimebet4605
@yehishimebet4605 2 месяца назад
ይቅርታ. የኔ እህት. ምነው. ቀሚስ የለም እንዴ አሜሩካ?
@ua21s24
@ua21s24 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን የስጠን ክብር ለልሁሉ ቃላት የለኝም አባቴ ስለህርሶ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ስለእዉነት
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 месяца назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥውት አባቴ ልብሱን ጭሶል አል
@yedawitlijeyesushoymaregn7439
@yedawitlijeyesushoymaregn7439 2 месяца назад
Egziabher yimesgen abbatachin Nurulin stegawun yabzalin Amen Amen Amen
@devorajossi4909
@devorajossi4909 2 месяца назад
Gen ye Rom adis yezi amet malet new weys yedero??????
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 2 месяца назад
አይ የቆየ ነው የዛሬ 4, 5 አመት መጥተው እያሉ ነው
@desaleabraha3246
@desaleabraha3246 2 месяца назад
Aboya egziabher yhalkum, egziabher nakum zhabena kbru ysfah.
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 2 месяца назад
Amen Amen Amen
@kidanetekle5831
@kidanetekle5831 2 месяца назад
Egezhaber Abatatene yetebekelene
@بهاءالدينبهاء-ب1س
@بهاءالدينبهاء-ب1س 6 дней назад
እርጂም እድሜ ይስጥልን አባታችን
@بهاءالدينبهاء-ب1س
@بهاءالدينبهاء-ب1س 6 дней назад
እርጂም እድሜ ይስጥልን አባታችን
@MamaMama-d6e
@MamaMama-d6e 2 месяца назад
እድሜና ጤና ለአባታችን ከጤናጋር ይስጥልን
@BertukaBe
@BertukaBe 2 месяца назад
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤❤
@nebatube3260
@nebatube3260 2 месяца назад
እድሜ እና ጤና ለአባታችን በረከታቸው ይደርብን
@mulugetabiazentakele
@mulugetabiazentakele Месяц назад
ከጀርባ የሚሔደው ምስል የማነው ? የገባው ሰው ካለ
@etheth4380
@etheth4380 2 месяца назад
Ezigaber yimesgen 🎉🎉🎉
@merrymeery2731
@merrymeery2731 2 месяца назад
አሜን,አሜን,አሜን አባታች,እኔን,በጸሎቶት,አስቡኝ
@YeshiYesh-b1n
@YeshiYesh-b1n 2 месяца назад
Ebakachu betoletachhu asbugni
@بهاءالدينبهاء-ب1س
@بهاءالدينبهاء-ب1س 6 дней назад
እርጂም እድሜ ይስጥልን
@AfariMoranZelzalDogShity
@AfariMoranZelzalDogShity 2 месяца назад
ከአክሱም ጅብ ቡዳዎች ያድነን
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
የኔውድአባት ሺአመትያኑርልን
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 2 месяца назад
የሚገርም እኮ ነው መምህር እድሜ ይስጦት
@galzamgal7940
@galzamgal7940 2 месяца назад
አባታቺን ጤና እድሜ ይሰጦት
@eftah21
@eftah21 2 месяца назад
የኛ ዉድ አባታችን❤😢😢😢
@mentameralemu
@mentameralemu 2 месяца назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ህዝብህን አድን 😢😢😢
@TheBornna
@TheBornna Месяц назад
Aba .when will you come to German
@misrakasmare136
@misrakasmare136 2 месяца назад
አበየ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@rotes3106
@rotes3106 2 месяца назад
ስሙ ይመስገን ኣምላካቻን
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 Месяц назад
እረጅም እድሜ አባታችን
@recojovanirecojovani8416
@recojovanirecojovani8416 2 месяца назад
እረጅም እድሜ ኑሩልኝ አባ
@Only1God889
@Only1God889 2 месяца назад
የአንከርት ግርማ ካሜዲያ +እዮ ጩፍ ድራማ እካ አንድ ነው።
@misrach2350
@misrach2350 2 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ አንተ አንቺ ላይ ያለውን መንፈስ ይገፅፃው 😢
@MabetTadsee
@MabetTadsee 2 месяца назад
Selam abate selam❤❤❤❤❤
@GadiseDenbi
@GadiseDenbi 2 месяца назад
Abete egizaber edime ena tena yestoti ❤❤❤❤❤❤
@AaAa-lm1ui
@AaAa-lm1ui 2 месяца назад
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉አሜኀ❤❤
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 2 месяца назад
Abatachene❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 2 месяца назад
Abaye ❤❤❤
@LomiiMargaa
@LomiiMargaa 2 месяца назад
Amen Amen Amen
@TinaTina-sj9xc
@TinaTina-sj9xc Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤
Далее
КВН 2024 Встреча выпускников
2:00:41