Тёмный

ሰዎች ምን ይላሉ በዊልቸር ነበርኩ በጣሊያን ሮም Memehir Girma Wondimu Video 

Nku tamirtsion
Подписаться 433 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

ሰዎች ምን ይላሉ በዊልቸር ነበርኩ በጣሊያን ሮም Memehir Girma Wondimu Video#subescribe_now ትውልድ ይዳን Join this channel to get access to perks:
/ @nkutamirtsion
የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? Religious teaching by priest Girma Wondimu - የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 137   
@Lideya-le2bo
@Lideya-le2bo 2 месяца назад
ህዝባችን ማየት የተሳነው ይሄ ነው እድሜ ጤና ላባታችን ለመላአከ መንክራት ለመምህር ግርማ 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@fevengetnet5352
@fevengetnet5352 2 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ ምንድነዉ ❤❤❤
@rozinaaregay7122
@rozinaaregay7122 2 месяца назад
አረ አንደት ነው የሚገኙ
@merrymeery2731
@merrymeery2731 2 месяца назад
እግዚአብሔር,ለአባታችን,የማቱሳላን,እዴሜ,ይስጥልንእልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@Mussie5
@Mussie5 2 месяца назад
Gin yet hager naw yalew ❤❤
@mollaTadesse-be8tq
@mollaTadesse-be8tq Месяц назад
ኣባታችን ጸሎትዎ አይለየን ።
@arsemahabeshawit7286
@arsemahabeshawit7286 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 месяца назад
❤❤አባታችን የኛ እንቁ አባት እንኳን ደህና መጡልን አሁን ያሉ ጣሊያን ነው አባታችን እርሶን የሰጠን የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን❤❤
@samiaman442
@samiaman442 2 месяца назад
አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሄር አምላክ አሰድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥዎት🙏
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh 2 месяца назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 месяца назад
አባታችን እድሜ ከጤና ይሰጥልን
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 2 месяца назад
አባታችን እድሜዎት ያርዝምልን ፀጋው ያብዛሎት
@TEMZGHITEWELDE-q5s
@TEMZGHITEWELDE-q5s 2 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድመ ይስጡት አባታችን
@EmebetEe
@EmebetEe 2 месяца назад
❤ዉድ ወገኖቸ በፆሎት አስቡኝ ስደተኛዋ ነኝ እራሴን እያመመኝ ተቸግሪያለሁ አባ ፈጣሪ ወዶና ፈቅዶ በቤቱ እዲፈዉሰኝ እመኛለሁ ለእረስዎም እድሜ ከጤና ይስጥልን የኔ አባት❤❤❤
@merrymeery2731
@merrymeery2731 2 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ffrehiwotteklehaymant9589
@ffrehiwotteklehaymant9589 2 месяца назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!
@newaymeried3320
@newaymeried3320 2 месяца назад
ውይ አባታችን በረከትዎ ይደርብን ረጂም እድሜ ይስጥልን ምነው አንዴ እንኳን መቀለ ቢመጡ
@VipVip-ep4ug
@VipVip-ep4ug 2 месяца назад
እርላክየለም የተዋህዶልጆውች ምንሁናችሁነው ለአባታችን እዲሜናጤናይስጥልን በፀሎታችሁአስቡን
@NegeHa
@NegeHa 2 месяца назад
አረ ወደሀገር ይምጡ እኛም የሶን በረከት እንፈልጋለን ❤❤❤❤
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf 2 месяца назад
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
@AlemSamuel-zx9wz
@AlemSamuel-zx9wz 2 месяца назад
የኔ አባት ሺ አመት ኖርልኝ❤❤❤❤ምን እንደምል አላውቅም የኛ እንቁ አባት❤❤❤
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 2 месяца назад
ምእመናን እኝህን አባት በክብካቤ ያዙ አይገኙም ለኛ ለኦርቶዶክሶች ልዩየፈጣሪ ሰጦታናቸዉ
@VipVip-ep4ug
@VipVip-ep4ug Месяц назад
@@doniyaberekt9113 እውነትነው እግዚአብሔር ልብን ይስጠን ሰይጣን እርስ በራሱአፍ እየሳቀብን ስለማይገባነውጂ አቤቴ እስወኮ ከላይተመርጠው ጌታችንየላከልንነውት እዲሜናጤናወትን ያርዝምልን
@Seble-sk3dv
@Seble-sk3dv 2 месяца назад
አባ አወደወታለሁ እርዥም እድሜ ያኑረወት❤❤❤❤
@DessNugus-c8f
@DessNugus-c8f 2 месяца назад
እባካችሁ ፃፉልኝ እነዚህ አባቶች እስከመቼ ሮም ውስጥ ይሰራሉ ​​እባካችሁ በጣም እየተሰቃየሁ ነው 🙏
@mametohem7990
@mametohem7990 2 месяца назад
አግዚአብሄር እድሜወትን ያርዝምልን አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት የሰውልጆች ተፈውሶ በጣምደስይላል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mywife-jx7mw
@mywife-jx7mw 2 месяца назад
Abatachin erejem edeme ena tenawon yestilen AMEN AMEN AMEN 🙏 🙏🙏
@MitikeMuligeta
@MitikeMuligeta 2 месяца назад
ዉድ አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት ሞገሱን ጤናዉን ያብዛሎት ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 2 месяца назад
እድሜ ይሰጥልን❤አባየ ፀጋውን ያብዛለወት ይፍቱኝ ወለተ ማሪያምነኝ❤❤❤❤
@YonatanYanay-ve9lb
@YonatanYanay-ve9lb 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ggff7595
@ggff7595 2 месяца назад
ኣባታችን ሲስቁ እንደኔ ደስስስስ የሚለው ❤❤❤
@eihSauaidiKhlid
@eihSauaidiKhlid 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን❤❤❤❤❤❤
@asedMariyame
@asedMariyame Месяц назад
አባዬ❤አባዬ❤አባዬ❤ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ለናተ የደረሰ ቸሩ መድሀኒአለም ለኛም ይድረስልን❤❤❤
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@SaraMoh-n8g
@SaraMoh-n8g 2 месяца назад
እቺ ቀን ትናፍቀኛለች ❤❤❤ እመ ብርሃን እናቴ ልጅስ ለምንልን ያልዳነው እንድንድን❤❤❤ ኣባዬ ረጂም ዕድሜ ከጤና ጋ ይስጦት ❤❤❤
@melattebeje5857
@melattebeje5857 2 месяца назад
አዋጅ አዋጅ ያልሰማችሁ ሰሙ ያላወቃችሁ እወቁ አባታችን ለኛ የመጡ ዉድ የእግዚአብሄረ ሰጦታወቻችን ናቸዉ ።።።። አባታችንን የምታሙ ወዬዬዬላችሁ ዋጋ ትከፉላችሁ የኛ አምላክ ሐወዳጆቹ ቀናተኛ አምላክ ነዉ ። እግዚአብሄረ ይመሰገን ሰለሁሉም ነገረ
@moges0716
@moges0716 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@KokeNegiYemebete
@KokeNegiYemebete 2 месяца назад
ተመስገን እየሱስ ክርስቶስ❤❤❤❤
@bsikiros7171
@bsikiros7171 Месяц назад
እልልልልልል እፁብ ድንቅ ለእናንተ የደረሰ ኣምላክ ለሁላችን ይድረስልን❤❤❤ኣባታችን በረከትዎን ይደርብን ጠላትዎን ድያብሎስ እግሮት ስር ይጣልልን ዒድመን ጢዒናን ይሃብኩም
@haimidinku8652
@haimidinku8652 2 месяца назад
አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልኝ!!! እኔን ሀጢያተኛዋን በፀሎቶት አስቡኝ አባቴ መድሀኒት እወስዳለው የእራስ ምታት እና ነገሮ ችን እረሳለው እዚ ሀገር 8 አመቴ ነው ግን ምንም ልይዝ አልቻልኩም እኔ በደለኛ ሀጢያተኛ ነኝ አባቴ አስቡኝ የክርስትና እህተ ጊዮርጊስ .
@سميرهسميره-ل1ر
@سميرهسميره-ل1ر 2 месяца назад
እልልልልልልልልል 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@BINYAMDEREGE
@BINYAMDEREGE 2 месяца назад
ቃለህይወት፡ያሰማልን።
@አስኪዩቱብ
@አስኪዩቱብ 2 месяца назад
እሰይ እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ቤተሰቦቼ ሶስት መራመድ ተሳናቸው በቃ የአልጋ ቁረኛ ሆኑ አያቴ የአጎቴ ሚስት የአክስቴ ባል ምን እንደምናርግ ግራ ገባን የእውነት 💔
@AllBaad-nb2mg
@AllBaad-nb2mg 2 месяца назад
ወለተ ስላሴ ከነቤ ተሰቦቸ በፆለታችሁ አስቡኝ ወገኖቸ
@ንግስቲምፅላለማርያም
እሰይ እሰይ እሰይ ስለ ማይነገር ስጠታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ኣለዎት❤ የድሆች ኣባት መምህራችን እድሜ ማቱሳላ ይስጥልን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 месяца назад
ሰለሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገነ እልልልልልልልልልልልልል አቤቱ እንደ ቸርነትህ
@fyry8481
@fyry8481 2 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ነዉ የሚቀዋወሙት ምሀበረ ቅዱሳን እባካቹሁ እኛ እንዳን በት✅✅
@eneyeshtadele178
@eneyeshtadele178 2 месяца назад
ሰላም ለናንተ ይሁን እህት ወድሞቸ እባካችሁ አባታችን የትእደሚገኙ ጠቁሙኝ በፈጣሪስም
@NatnaelBatu
@NatnaelBatu 2 месяца назад
Memher Egziyabher ybarkot
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl Месяц назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የእርሶ ቃል የለም አባታችን ሺ አመት ያኑርልን በረከታችው ይደርብን
@GedayGuileGere
@GedayGuileGere 2 месяца назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ኣባታችን ለኛም ቀናችን ደርሶ ምድንበት ቀን ይስጠን እግዚአብሔር ❤
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልክብርምስጌናይግባው የድግልማሪያምልጂ እርሶዎንየመሰለአባትስለሰጠን ክብርለድግልማሪያምልጂ
@AlmazTola
@AlmazTola 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤eleleleleleleleleleleleleleelelelelelel
@TeheshMahari
@TeheshMahari Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችኝ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ
@DanielGirma-q9g
@DanielGirma-q9g Месяц назад
አባ መምህር ግርማ ምንለበት ሻሸመኔ በመጡ የኛንም ህዝብ መተው በፈወሱልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@GenetLigabawገኒሊጋባው
@GenetLigabawገኒሊጋባው Месяц назад
የኔ አባት ሺ አመት ይኑሪልን እግዚአብሔር ለአይኔ ስጋ እንዳበቃይ ቅዱስ ሚካኤል ያሳክልኝ
@سميرهسميره-ل1ر
@سميرهسميره-ل1ر 2 месяца назад
እልልልልልልልልል 🙏🏻
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o Месяц назад
እግዚያብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😭😭😭
@SaraMoh-n8g
@SaraMoh-n8g 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን የሰጠን ጌታ ይክበር ይመስገን❤❤❤
@Beti-r5y
@Beti-r5y 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን በረከቶ ይደርብን አባታችን
@GenetLigabawገኒሊጋባው
@GenetLigabawገኒሊጋባው Месяц назад
የኔ አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት አባ በርክትውት ይደርስልን
@redaehadish
@redaehadish 2 месяца назад
እባካችሁ በፈጠራቾሁ በመዳኒያለም የአባን ስልክ ላኩልኝ
@melkamuyimamu5874
@melkamuyimamu5874 Месяц назад
አባታችን መቼ ነው እኛን ሚያገለግሉት(ኢትዮጽያ)😢???
@debritutulu5126
@debritutulu5126 2 месяца назад
አባቴ እርጅም እድሜ እና ጤና ጋር ይሰጥልን❤❤❤❤
@KokeNegiYemebete
@KokeNegiYemebete 2 месяца назад
ለኒም ጸልዩልኝ ወለተ መድህን እያላችሁ
@gizachewyeshita6677
@gizachewyeshita6677 Месяц назад
እግዚአብሔር በሚወደው ላይ ድንቅ ስራውን ያደርጋል
@yelmashibru4284
@yelmashibru4284 Месяц назад
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 Месяц назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@sosaso4562
@sosaso4562 Месяц назад
abetuu izaberi hoo hate ye hulumichanoo ichala hulumi nagari hunati abachin izaberi Rajimi idemena xena hixachu kufuu idanakachu imate huligize hixabiqachu bant nurilen Qaliyoot asamalen Amen(3)✝️✝️🤲🤲🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@selamasmar3225
@selamasmar3225 Месяц назад
ይቅርታ እህቶቸ አባ ግርማ የት እንዳሉ ታውቃላችሁ
@HdhzDnhd
@HdhzDnhd Месяц назад
አባ በአሁኑ ሰዓት ዬት ንሁት???😢😢😢😢😢 አባቴ እና ወንድሜ እየተሰቃዩ ናቸው ለአባተ አይኑ አያይም ወንድሜ ታስሯል 😭😭😭 አባባባ በማርያም ዬት ናችሁ😭😭😭😢
@HdhzDnhd
@HdhzDnhd Месяц назад
ስልክ ቁጥሩት😢😢😢😢??
@ሠናይምድር
@ሠናይምድር Месяц назад
ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እግዚአብሔር ይመስገን
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤
@ethiopalezelalemtinure5569
@ethiopalezelalemtinure5569 Месяц назад
መምህር ፈረንጅና ኤርትራን አመሥግነዉ ኢትዬ ጰያዊያነነ አጥላሉ እንደኔ አይገባም ለዛዉም እርሶ...በጅምላ ሁሉንም አይጥሉ ..
@habtemichaeltewelde2469
@habtemichaeltewelde2469 Месяц назад
የት ሃገር ኣሉ
@BertukaBe
@BertukaBe 2 месяца назад
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@selamkiflemariam3706
@selamkiflemariam3706 2 месяца назад
Aamlak ymesgen amen Amen Amen ELLLLLLLLLLL ELLLLLLLLLLL ELLLLLLLLLLL ab miskar yebxhana amen Amen Amen ELLLLLLLLLLL ELLLLLLLLLLL ELLLLLLLLLLL ab miskar yebxhana amen Amen Amen ELLLLLLLLLLL ELLLLLLLLLLL ELLLLLLLLLLL ab miskar yebxhana amen Amen Amen ELLLLLLLLLLL ELLLLLLLLLLL ELLLLLLLLLLL
@Eyob797
@Eyob797 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ህዝብ ዕየዳነ ነው።
@AlmazTola
@AlmazTola 2 месяца назад
Ameen Ameen Ameen Ameen
@asedMariyame
@asedMariyame Месяц назад
እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamkiflemariam3706
@selamkiflemariam3706 2 месяца назад
Ab shweden tetimexuna abayey grma ab xelotikum ab miskar yebxhana amen Amen Amen ab xelotikiy amebrhan amen Amen ab miskar yebxhana amen Amen Amen ELLLLLLLLLLL ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rozinaaregay7122
@rozinaaregay7122 Месяц назад
አዋ ዝምልሰልና ኮ ሲአና ኣምሓርኛ ከኣ ምጽሓፍ ቁሩብ ከቢዳትና ብከመይ ትረክቦም ተሓባበሩና መልሲ በጃኩም
@erimias5005
@erimias5005 Месяц назад
​@@rozinaaregay7122 please nab England mxi bejaku Aba Henok yfwsu alewu
@ashgzASHGZ
@ashgzASHGZ 2 месяца назад
Amen
@Deleleabinet
@Deleleabinet Месяц назад
ስልኮትን እንዴት ማግኘት እችላለሁ አባታችን
@yeshiyeshi5045
@yeshiyeshi5045 2 месяца назад
Abatachene rejiime Edemi yestewti linemi selyulin Abate Entenimi wendemuchenim Eyamemachewe new besluti asebuni abbaa
@HawiNizu
@HawiNizu Месяц назад
እንዴት እናግኛየው? አድራሻችሂ
@MasaratbaqqalaaMasaratbaqqaala
@MasaratbaqqalaaMasaratbaqqaala Месяц назад
R🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll
@raheelraheel1543
@raheelraheel1543 2 месяца назад
Abatachi edme ketena ystott emebete Maryam be zerfafa kemiswa ttebkot ❤❤❤❤❤
@በለጡየጎራው-ፀ8የ
@በለጡየጎራው-ፀ8የ Месяц назад
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን❤❤❤
@kedeset
@kedeset 2 месяца назад
አባቴ በድሜ በጤና አምላክ ይጠብቆት
@yedawitlijeyesushoymaregn7439
@yedawitlijeyesushoymaregn7439 2 месяца назад
Enkuan be selam mexulin abbatachinin Egziabher yimesgen
@ababasufaraw5806
@ababasufaraw5806 2 месяца назад
አባታችንይፍቱኝወለተኪዳን
@sielughebreweld5497
@sielughebreweld5497 2 месяца назад
xelotkum msana ykun abona. Egziabhier bzhabrkum xega mhretu yhabena.
@BaagHys
@BaagHys Месяц назад
Ellllllll ellllllll ellllllll ellllllll ellllllll ellllllll ellllllll ellllllll waqayoofi galani yaa ta,uu abbaa keenyaa waqayyoo umrii tajajiilaa keessani nufi yaa ta,uu ameen ❤❤❤
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
አባታች እድሜ ይሰጥልን አሜንእልልልልልልልልል
@ትግስትሚድያ
@ትግስትሚድያ 2 месяца назад
እንኳን ደና መጡ አባታችን እዴትኖት
@ትግስትሚድያ
@ትግስትሚድያ 2 месяца назад
አባታችን መቺነው ወደ ሀገር የሚመለሱት በማርያም ንገሩኝ እህቴ ታማብጃለች አገልግሎታቸው ቅዱስ እስትፋኖፍ ቤተክርስታ ነው
@ትግስትሚድያ
@ትግስትሚድያ 2 месяца назад
አባበፀሎታቹ አስቡኝ የክርስትና ስሜ ወለተ ማርያም ነው አባ በእግዚአብሔር መቼ ነው ወደ ሀገር ምትመለሱት በማርያም ንገሩኝ ቁጥራችንም አስቀምጡልኝ እህቴ ታማብኛለች እኔ በሰው ሀገር ነው ያለሁት በሀሳብ በጭቀት እየተሰቃይውነው በሳ አሳብ ከክፍለ አገርነው የምትኖነው አደቅንም ጉባዬቹን ብትሳተፍ ትድንልኛለች አድናት ፣ያለችኝ እህቴ
@kidanetekle5831
@kidanetekle5831 2 месяца назад
Abatatene Amelake ytebekelene Kale Hiwot yesemalen
@የሽብርየሽብር
@የሽብርየሽብር Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg 2 месяца назад
እግዚአብሄር ይመስገን
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው 2 месяца назад
አባዬ ዘላለም ያኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senaitsenait9457
@senaitsenait9457 2 месяца назад
Kene edme kenso ystot fetari abaye zemenot ybarek egziabher ymegen arson sileseten ❤❤
@selamasmar3225
@selamasmar3225 Месяц назад
አባ የትነው ያሉት እህቶቼ
@SosinaSeyum-k4s
@SosinaSeyum-k4s 2 месяца назад
Ere bemebete mehe yemetalu ebakahu mehe na yete endemigeghu megeruge
@YOUSEFBALUSHI
@YOUSEFBALUSHI Месяц назад
እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤
@habtemichaeltewelde2469
@habtemichaeltewelde2469 2 месяца назад
ሰላም ኣባታችን ኣሁን ኢታሊ ያላቹ እስከመቸ ትቆያላቹ ለምጣ እኔ በልጅምነኝ ያላሁት
@erifunny8042
@erifunny8042 Месяц назад
Yezare amet aydelem betam yekoye new
@YordiGere-ll7em
@YordiGere-ll7em 2 месяца назад
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል 2 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Далее
ХОМЯК ВСЕХ КИНУЛ
10:23
Просмотров 583 тыс.
Memeher Girma Wondimu" ጩህቱ የማይሰማ ሰዉ "
2:15:00