Тёмный
No video :(

የዘማሪት ሮማን አዳነ ድንቅ የአምልኮ ጊዜ በባርኮት ሸውእንኳን በደህና ወደ ባርኮት ሸው መጡ  

Barkot Show Hosanna
Подписаться 14 тыс.
Просмотров 195 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@PrinceTeel-hi3yy
@PrinceTeel-hi3yy Месяц назад
በቃ የኔ ህይወት ነው ከጌታ ጋር የነበራኝ ነገር ሁሉ ሰለቅ በዶ ሆኖ አገኛው 😭😭😭😭 እባክህ አባቴ እንደገና እድል ስጠኝ ❤️❤️
@adisalemmulugeta6123
@adisalemmulugeta6123 Месяц назад
ዕብራውያን 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵ ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም። ¹⁶ እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ። አይዞህ /ሽ
@dibochewaiqache1463
@dibochewaiqache1463 Месяц назад
ይህ ኮሜንት ዳግም አስለቀሳኝ😢 የእንዴ ገና አምለኬ ሆይይይይይ😭😭💔🤲
@kalkidanKader
@kalkidanKader Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kalkidanKader
@kalkidanKader Месяц назад
​@adisalemmuኣመን ❤❤❤❤❤❤lugeta6123
@kalkidanKader
@kalkidanKader Месяц назад
​@@dibochewaiqache1463❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MamaUaq-fc1vs
@MamaUaq-fc1vs Месяц назад
ከልጅነቴም ጀምራ እያለቀስኩኝ ምሳማው በሴቶች በኩል የሙሉ ነበር ማታ ግን ይህን መዝሙር እየሰማው መልቀስ ብቻ አይገልጻም ከእግዚአብሐር ጋር ለስገዬ ለምሆን ነገር በምዘገያት ምክንት እራቃ ነበር ግን እሱን እረስቼ ኢየሱስን ብቻ እንድፈልግ አራጉኛል በእውነት ሌላ ሙሉ በድጋሜ ስለ ሰጣን እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉C/r❤❤❤❤
@GhiiHfdds
@GhiiHfdds 25 дней назад
7:07 7:09 7:09 7:10 Mnđhl
@tesfanshabirhm6310
@tesfanshabirhm6310 Месяц назад
ይህ መዝሙር በሌላ ቋንቋዎች ብቶሮጎም ለብዙ ሰወች ማዳን ይሆናል💖💝💝💝 እግዚአብሔር በብዙ ክብርና በፀጋ ይበርክሽ አንሽ ልጅ
@user-sp1iq9cn2x
@user-sp1iq9cn2x Месяц назад
Tikikli😢
@user-ro3hi3qw6v
@user-ro3hi3qw6v Месяц назад
የከምባታ ልጅ ነኝ እናቴን ነው ሁሌም ትርጉሙን የምጠይቃችሁ ሃድይኛ መዝሙር ስሰማ አሁን እኔ አገር ቤት አይደለሁም ትርጉሙን በደንብ በላውቅም ጌታን ይሄን ወንጌል መዝሙር ስሰማ በእንባ😭 ነው የምሰማው🙌🙏 ተባረክልኝ እህቴ ጌታ በብዙ ፀጋ ይባርክሽ❤
@Adex-w6i
@Adex-w6i Месяц назад
ዋወ ዳግመኛ ሙሉነሽ ብዬሻለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ❤❤❤
@user-kp1iy8wx8q
@user-kp1iy8wx8q Месяц назад
Ameeeeeeeeeni🙋🙋🙋🙇🙇🙇🙇🖐️🖐️🖐️🖐️
@ZamadeDadacho
@ZamadeDadacho Месяц назад
Exona kinene ❤wa angine
@ZamadeDadacho
@ZamadeDadacho Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤​@@user-kp1iy8wx8q
@DutamoLamo
@DutamoLamo Месяц назад
❤❤
@KibromDaselgn-zu9sh
@KibromDaselgn-zu9sh Месяц назад
ማን ነው እንደእኔ ይሄንን መዝሙር ሰምቶ አልጠግብ ያለው ❤🙏%100❤😘😘😘😘
@mrramesha3328
@mrramesha3328 Месяц назад
Taberk
@DelelegnTedess-nx4pz
@DelelegnTedess-nx4pz Месяц назад
ኤን
@user-re2si1sr6n
@user-re2si1sr6n Месяц назад
እኔም ❤❤😢😢
@MiratDamise
@MiratDamise Месяц назад
Tabarek
@user-mz2kf7mf5d
@user-mz2kf7mf5d Месяц назад
Ine irase dagegime iyesamu alxagabkun
@EliasDesta-zf2ko
@EliasDesta-zf2ko Месяц назад
እሄ መዝሙር እኔንም ጨምሮ ለብዙዎች መነቃቅያ እንደምሆን እርግጠኛ ነኝ🙏🙏🙏🙏🙏
@SamiBirhanu-cs7im
@SamiBirhanu-cs7im Месяц назад
Kuno bebalsi kabadi afebee xufakamisa hushamoo 🧎‍♂️
@EliasDesta-zf2ko
@EliasDesta-zf2ko Месяц назад
@@SamiBirhanu-cs7im Maasina Ihona Heechcha kiika dabasona🙏🙏🙏🙏
@AbiyuTadele
@AbiyuTadele Месяц назад
Wow you're blessed girl 🥰🥰🥰🥰
@SiymonFikre
@SiymonFikre Месяц назад
Lazi barikat egzabiher yimasigen
@ComCeil-tz1tg
@ComCeil-tz1tg Месяц назад
እዉነት ናው ላ ሁላቺንም ማናቃቂያ ናዉ ታሳምቶ ማይጣጋቢ ማዝሙር 🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥😭😭😭😭😭😭😭😭
@eityyiuhpursy3717
@eityyiuhpursy3717 Месяц назад
ይህ መልዕክት ለኔ እንደ ሆና አሰተውሰለሁ እዬፀለውኩኝ ያለ ፀሎቴ ነው ጌታ እየሱስ ይበርክሸ...
@BereketAlemu-dm1xq
@BereketAlemu-dm1xq Месяц назад
እንደዚህ አይነት መዝሙር ሁሌም ይለቃቅልን🙏💜
@temeAyele-u3i
@temeAyele-u3i Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመንሽ ይለምልም። በአሁኑ ወቅት በትክክልም ራሳችንን ቆም ብለን እንድንመለከት የሚያደርግ ትልቅ መልዕክት ነው። የነፍሳችን ጥማት የጥያቄያችን ምላሽ ኢየሱስ ብቻ ነው። እንደዚህን ዓይነት የመንፈስ ቅዱስ እስትንፋስ ያለባቸውን መልዕክቶችን እያደረሰን ያለውን ባርኮት ሻውንም ከልብ አመሰግናለሁ። ተባረክልን!!
@mathewosdantamo4795
@mathewosdantamo4795 Месяц назад
በጌታ ሰም በዘመንሽ ላይ ኢየሱስ ይታይ እኔ በርግጥ ተፅናንቼአለሀ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hammoudcell6860
@hammoudcell6860 Месяц назад
ዳጋግሜ ሳዳምጣዉ እንደጋና አዲስ ይሆንብኛል ምን አይናት ድንቅ ማንፋስ ያላዉ አምልኮ ናዉ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@bereketda
@bereketda Месяц назад
ሁሉም ሰው ልስማ የተገባ ለሁሉም ሰው መልእክት ያለው መዝሙር /የእግዚአብሔር ቀል ሞክር ነው እህታችን እግዚአብሔር ይበርክሽ ተባረክ እኛም እግዚአብሔር በሰጠሽ መልእክት ተባርከናል እውነት ነው ደግማኛ ሙሉነሽ ሆነሽ ብቅ አልሽ እግዚአብሔር ከግብ ያድርስሽ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እንወድሻለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ur6nh9yg5z
@user-ur6nh9yg5z Месяц назад
የኔ እህት ጌታ በድንቅ አስጀምሮሻል ያስጨርስሽ ደገግሜ ሳምቼዉ ያልጣጋብኩት መዝሙር ነው ብዙ እጠብቅሻሎ ከጎንሽ ነን በረች
@raheelmapp-ri9hs
@raheelmapp-ri9hs Месяц назад
uuufffffff,amen.ተባረኪሊኝ 😢የእውነት ከሰማውት ቀን ጀምሮ ነው የተባረኩት ፀጋው ብዝት ይበልልሸ ዘመንሸ ይባረክ በቤቱ ያኑርሸ🙏🙏
@SmilingBoomBox-mk7vx
@SmilingBoomBox-mk7vx Месяц назад
እኔ በይወት ዘመኔ እንደዚህ አይነት መ ዝ ሙ ር ሰምቼ አላውቅም ግን ዛሬ ተባርኬያለሁ 🥰 እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ሀዲያስ መዝሙር ስሰማ አንደኛ ብያለው ❤
@AmanSinger861
@AmanSinger861 Месяц назад
አሜን አሜን ተባረክ ሮምዬ
@destayedemise1940
@destayedemise1940 Месяц назад
ኤር ኡዑዑፍፍ እኔ አልቻልኩም ጌታን ሳምቼ ሳምቼ አልጣግብ አልኩኝ በሳማሁት ጊዜ ሁሉ ያላሁባትን ነው የምራሳው😭😭😭😭የኔ እህት ዘማን ዘላለምሽ በኢየሱስ ስም ይባረክ
@wubalemeliyas2318
@wubalemeliyas2318 Месяц назад
Wow መልሼ መለልሼ ስሳመ አልጠግብኩም እግዚአብሔር ዘመንሺን ይበርክ❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@selamneshhajeno6780
@selamneshhajeno6780 Месяц назад
ሮመነዬ ስለአንች እግዝአቤሔርን ከልቤ አመሰግነለሁ እጥፊ ፀጋ ይጨመርብሽ ከልቤ እዎድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KebebushEthi
@KebebushEthi Месяц назад
❤❤❤❤❤
@deselechnouriyeh1687
@deselechnouriyeh1687 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ተበርክ ውዴ ይባረክ ❤️❤️❤️
@Generalpanimsinger
@Generalpanimsinger Месяц назад
ጸጋህን የምትሰጥ አምላክ ሆይ ተመስገን ፡፡ ሮሚ ሳውቃት ጌታን የምር ከሚወዱ ወገን ነች ይህን ታላቅና ህይወት ጠጋኝ የሆነዉን ከጌታ መገኘት ስለጨለፈችልን እ.በ.ጥ ደስ ብሎኛል ፡፡ ግን wow ከማለት ይልቅ ሰምቶ መባርክንና ማሰማትን መክራለሁ ተባረኩልኝ♥
@meserekjirga7352
@meserekjirga7352 Месяц назад
እኔ የምሎ ለእኔ ብቻ ነዉ ወይስ ለእነቴም ኤሄ ዝማረ መስማት መቆም አልቻልኩም ከታለቃቀባት ግዜ ጀምሮ ያጀማሩኩት ነዉ❤
@user-is8qz9yr1j
@user-is8qz9yr1j 27 дней назад
Hub
@amanuel456
@amanuel456 Месяц назад
ጌታ ምስክሬ ነው መደመጥን መቆም አልቻልኩም😢እውነት ምንም ማለት አልችልም ይህ ከፀጋ በለቤት ብቻ ነው የምሰጥ ነገር ነው 😢Amazing Grace❤❤😢የት ነበርሽ ሜር ይሄን ድንቅ ነገር ይዘሽ!!!ለዘላለም ዘምር ❤😍💪Barkot show🙏
@Barkot.Show8101
@Barkot.Show8101 Месяц назад
Wud Enameseginalen
@BereketAlemu-dm1xq
@BereketAlemu-dm1xq Месяц назад
አሜን በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረክ ❤
@مارتاالمارتا-م7ح
@مارتاالمارتا-م7ح Месяц назад
❤❤❤❤
@WudituTube
@WudituTube Месяц назад
እግዚአብሔር ሆይ እንድ አይነት ስው አብዛልን እህቴ ተበረክልኝ ከዚ ሙላት አትውጭ ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል ብዙ ብዙ እንጠብቅሻለን ተበረኩ ጸጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤
@wubitubi
@wubitubi Месяц назад
በእዉነት ቃል የለኝም በእንባ ጀምሬ በእንባ ነው የጨርሰኩት የሰርዊት ጌታ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክሸ ፀጋሁን የብዛልሸ አሜን 🎸😭😭
@user-wj7dn6fo8m
@user-wj7dn6fo8m Месяц назад
አሜን አሜንንንንን አሜንንንን😢😢😢😢 ብሩክ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ጸጋ ይብዛልሽ❤❤❤❤❤
@sisayayeleofficial
@sisayayeleofficial Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@mrramesha3328
@mrramesha3328 21 день назад
Taberk,atem❤❤❤
@tigabujalla3306
@tigabujalla3306 Месяц назад
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ኢየሱስ ጌታ ነው ጌታ በደሙ ይከልልሽ ❤❤❤❤❤❤
@TemeneBekele-b1t
@TemeneBekele-b1t 4 дня назад
ሁል ጊዜ ስሳማ የማያስሳላቻኝ መዝሙር ነውና እህቴ ተባራክ ዘማንሽ ይባራክ ::የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ያገኝሽ ::ምላውን አጥቼ ነውና!!!!!
@user-re2si1sr6n
@user-re2si1sr6n Месяц назад
ጌታ ኢየሱስ ጨርሶ ይባርክሽ ዘመንሽ ብሩክ ይሁን ❤❤❤❤😢😢😢😢
@hadddffbbhfggg5139
@hadddffbbhfggg5139 Месяц назад
ዘመንሸ ይባረክ😢😢😢❤❤❤
@DawiteGabure-b6s
@DawiteGabure-b6s Месяц назад
ሙሉነሽ ዮሐንስ ተተኪዋን አገኘች😢 ተባረኪ ጌታ ኢየሱስ ይባርኪሽ ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ😢🙏🙏
@user-nw2fw2de2f
@user-nw2fw2de2f Месяц назад
Uuuuuuufffff😭🎵🎸💔🎻🎷😭በእውነት ታባርክ ሰው ሁን ክፉ አይጋኝሽ ዘመንሽ በጌታ ቤት ይላቅ 😍😍😍😘😘😘💫💫💫💫👏👏👏👏👏💕💕💕💝💝💝
@ethiolove2517
@ethiolove2517 Месяц назад
ጌታ ዘመንሽን ሁሉ ይበርክ ከትለት ጀምሬ ሁሌም እየለቀስኩነው ምሰመ እንድ መልክት የሌ መዝሙር ደግሞ በእረጋታ ❤❤
@AsadFollow
@AsadFollow Месяц назад
ይሄን ድንቅ አምልኮ ለህዝብ ጆሮ እያደራሳችሁ ስላለ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እግዚአብሔር በየዘመኑ ትዉልድ አለው እህቴ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ ለምልም
@basoredemen5252
@basoredemen5252 Месяц назад
ዋው ጌታ ዘመነሽ ጨርሶ ይባርክሽ ተባረኪ ተባረኪ እኛ ተፈወስንል በዚህ መዝሙር ❤
@መልህቅ12
@መልህቅ12 16 дней назад
ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡ ምንም ቃል የለኝም በቃ ዉስጤን ነዉ የዘመርሽዉ ተባረኪ❤❤❤ መስማት ማቆም አልቻልኩም
@ashenafihaksedo
@ashenafihaksedo 20 дней назад
አሜን ተባረክ በእዉነት በጣም ተባረኬሀለሁኝ❤
@ayelecherduno3010
@ayelecherduno3010 Месяц назад
አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ጨምሮ ይበሪክሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@user-nj9ch6ej4l
@user-nj9ch6ej4l Месяц назад
Amen 🙏 amen 🙏 tabereki tabereki getaa iyesus carisoo fatsimoo yibarekishi
@MonaMona-jo5nt
@MonaMona-jo5nt 27 дней назад
አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ በሰማያዊና በምድራዊ ይባረክሽ እኔ በጣም ተባረክ ያለው በዚህ መዝሙር ❤❤
@user-nf7nw6ch2s
@user-nf7nw6ch2s Месяц назад
ህይወቴ በዝ መዝሙር ውስጥ አለ😢😢😢❤❤❤❤❤ ጌታ ሆይ ወደ ክብርህ መልሰን
@mulworek
@mulworek Месяц назад
አባዬ ይጫምርልሽ 👏👏💔ታባርክ አሜን
@KibromDaselgn-zu9sh
@KibromDaselgn-zu9sh Месяц назад
What a powerful song i Already waked with this song may God bless you more Sis❤ watching from SA
@DesalegnKotera
@DesalegnKotera 3 дня назад
እህቴ ነብሴን ነው የተባረከው❤❤ በፅናት አገልግሎትሽ ቀጥይ
@user-nm7wi5mr1p
@user-nm7wi5mr1p Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ወዉ እንዴት ድንቅ መልዕክት ያሌ ዝማሬ ነው በብዙ ተበራክ
@tesfatube5209
@tesfatube5209 Месяц назад
ፀሎት ማፀል ትእች ይሄ መዝሙር ከሰማዊ ቦሀል !!!!! 🙏🙏🙏🙏 ቀለት የለንም
@HasanVai-fw1wd
@HasanVai-fw1wd Месяц назад
አሜን አሜን ውድ እግዚአብሔር ታባራክ
@user-pj1nj3xh4c
@user-pj1nj3xh4c Месяц назад
የእውነት ዘመንሽ ይባረክ ለመበረክ ቃል የለኝም ኘሮቴስታንት አይዳለሁም ግን ያለ ማድነቅ ንፉግነት ነው የብዙ ግዜ የእብርክክ ውጤት ነው ይህ ዝማሬ ❤!
@TesfawongelTariku
@TesfawongelTariku Месяц назад
እናት በጣም ደስ ይለል እንኳን እግዚአብሔር ኢረደሽ የመኑ ክፈት አየግኝሽ አግዚአብሔር የሰመልጥሽ ደሞም በብዙ እንጠብቅሸለን ተበረክ
@jovanTube
@jovanTube Месяц назад
ዘመንሽ ይባረክ ❤️❤️❤️እድሜሽ በጌታ ቤት ይሌቅ 🙏🏼
@user-vj4pe5jm7y
@user-vj4pe5jm7y Месяц назад
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ አሜንንን እግዚአብሔር ይብርክሽ 😢❤እያላቃሱ ማጻላይ ጣምቶንኝ ናባር 😢😢😢አገኝዉት 😢😢❤❤አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ማገኛት 💘🙏💞
@TsegayeAbebeTsegayeAbebeAshebo
@TsegayeAbebeTsegayeAbebeAshebo Месяц назад
እግዚአብሔር በጆሮሽ ስዘምር የቀዳሽው ይመስላል! ተባረኪ! እጅግ ብዙ በረከቶች በውስጥሽ እንዳለ አውቃለሁ! በአማርኛም በሀድይኛም እንድታሰምን በጉጉት እጠብቃለው። ጌታ በጉያው በክንፎቹ ይጋርድሽ!
@Ali-hx4gd
@Ali-hx4gd Месяц назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ ፅጋውን ይጫማርልሽ ታባረክ 🍇🍇🍇🍒🍒🍒❤️❤️❤️☦️☦️😭🛐
@Burtkan-rd3th
@Burtkan-rd3th Месяц назад
አሜንን አሜንን ባጌታ ባእየሱስም ታባረክሽ 😭😭😭❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@SolomonWondimu-tf8py
@SolomonWondimu-tf8py Месяц назад
አሜንንን ተባረኩ 🎉
@user-es1th7yn5d
@user-es1th7yn5d Месяц назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏😥ታባረክ 🥰
@user-su4fr3kl5j
@user-su4fr3kl5j Месяц назад
እህቴ ዘመንሽ ይባረክ ።። ከእውነት የስቀመሠው እግዚአብሔር በደም ይመግብሽ።። ቀጠይ ደግም በአማረኛ እንድ ለቅ እማኝሌን
@Daniel.Podcast
@Daniel.Podcast Месяц назад
ፀገ የታየበት እና እርጋታ የሞላበት መዝሙር ❤
@meretechtadesse
@meretechtadesse Месяц назад
Amen Amen 😔😔🙏Geta yibarekish💜💜💜
@MilkiasAsefa-nk1oe
@MilkiasAsefa-nk1oe Месяц назад
❤ ዘመነሺ ይባረክ እንወድሻለን❤
@NiguseSodan
@NiguseSodan Месяц назад
አሜን አሁን መዝሙር ሲሰማ ደስ ይላል ጌታ ኢየስስ ፀገ ይጨምራልሽ❤ god bless you more❤
@mulugetasamuel7914
@mulugetasamuel7914 Месяц назад
Ameeen hallelujah waa tsagi kabademi exxonnaa iyayichee maccesa maccesa ulisimaa hogumo 😢
@user-iq3fn3cz7c
@user-iq3fn3cz7c Месяц назад
እሄ ፀጋ ነው ጌታ ዘመንሽን ይባረኪ ❤ ቶጋ አፌ 🥰
@user-jg7ef7dm7o
@user-jg7ef7dm7o Месяц назад
አሜንንንንን አሜንንንንን ጌታ እግዚአብሔር ይባርክ ተባርክ❤❤❤❤❤
@debebeteketel8983
@debebeteketel8983 Месяц назад
🎉Ende Mulu endemitageyegiyi tesfa adrgalehu, be blessed 🙌
@TemesgenTefera-dt6en
@TemesgenTefera-dt6en Месяц назад
Wa, na galat ihoona Muluye bikitaamoo ya sawaamo🙏🙏🙏
@TeddyTeshala
@TeddyTeshala Месяц назад
ጌታ ሆይ መልሰን ወደ መጀመሪያ እግዚአብሔር ይባርክሽ🥰😢
@davidjames6097
@davidjames6097 Месяц назад
ኡፍፍ አባቴ እግዚአብሔር ፈፅሞ ይባርክሽ ልዩ ቅኔና ቅባት ይጨመርልሽ wowwww God bless you more more over
@EtsegenetAdmasu
@EtsegenetAdmasu 18 дней назад
ኡዑዑዑዑ ፍፍፍፍ❤ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@CxbzbssBdbdbbss
@CxbzbssBdbdbbss Месяц назад
አሜንንንንንንንንንንንንንንን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤ ዋውውውውውውውውውውውውውውውው ዘመንሸ ይበርክ እህታችህን
@abenezeranute2676
@abenezeranute2676 Месяц назад
Amen geta yibarkish ihite
@ShetayLambamo
@ShetayLambamo Месяц назад
ኡዑዑዑዑዑዑዑፍፍፍፍፍፍ🙌🙌🙌😭 ኡዑዑዑዑዑዑዑፍፍፍፍፍፍ🙌🙌🙌😭 🙌🎻🙌🎻🙌🎻🙌🎻🙌🎻🙌🎻 አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ዉዴዴ.ጌታ.እየሱሰ.ዘመን.ህይወትሸን.በእውነት.በመንፈሰ.ጨረሶ.ፊጽሞ.ይባረክሸ.ላምልም.ቡሩክ.ነሺ❤❤❤❤❤❤
@MeseleAssefa-cv2xh
@MeseleAssefa-cv2xh Месяц назад
ዎው በጣም ልቤ የምሳብር ማዝሙር ነው💔💔💔💔😭😭😭😭 ጌታ አብዝቶ ይባረክ እግዚአብሔር ጫረሶ ይባርክ የሙሉ ምትኩ 🫂
@user-vk8dt6nx4j
@user-vk8dt6nx4j Месяц назад
አሜን አሜን😭😭😭 ለኔ ነው የተዘመራ አበ አንተ ተወቃሌ ድክመቴን አንተው አበረታኝ😭
@abiassefa
@abiassefa Месяц назад
እህቴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ❤😢
@Wondimagegnlemma-g6m
@Wondimagegnlemma-g6m Месяц назад
እግዚ/ረ ይባራክሽ
@mezmur_channel1
@mezmur_channel1 Месяц назад
Wowowowowow❤❤❤❤❤❤ geta yibarikishiiii
@TsegayeSamuel-mc7sy
@TsegayeSamuel-mc7sy Месяц назад
Amen waa'i lonsa maaseona
@ጆስ
@ጆስ Месяц назад
አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ የኔ እህት❤❤😢😢😢 😊😊😊
@user-rq2ih8jz5j
@user-rq2ih8jz5j 25 дней назад
ትርጉሙን ባላቀውም ስሰማው ውስጤ ሀሴት ያረጋል😢
@biruktemesgen-ll1pe
@biruktemesgen-ll1pe Месяц назад
አን አመነቾ እሆና በጋን አመናን ሃጋር ቤኤ ካ መዝሙራ መጬሶመር እልንሴ እንድድ ዶሎኮ 😢 ከእንሰም ቆጫምተኮእ መሽካኣ ጣዳከተኮእ ኬንና ዋዕ ዳባሶ ኤቦና ❤ ካ ጌሜረቾ ዋዕ ማሴኦና ❤ክድ ንኮሎን አመዳ ዋቲቲ አትም መሴአሜ ካ ዘመረንቼ ኤዳህም ገባዚተን እክ ዎሮር ምጣኮ❤
@YosephDaniel-zs2wy
@YosephDaniel-zs2wy Месяц назад
ዘመንሽ በኢየሱስ ስም ይባረክ ፣ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Bura_g
@Bura_g Месяц назад
ተባረኪ ውዷ እህቴ❤❤❤
@AmanEyob-t3w
@AmanEyob-t3w Месяц назад
Wow geta eyesus yeberkesh ❤❤❤❤❤😢😢😢❤❤❤❤❤❤ Amazing 🎉
@MalakuWendimu-m2r
@MalakuWendimu-m2r Месяц назад
አሜን አሜን በመዝሙርሺ ተባሪኬዋለዉ እንዴገነ ብዙ ፀገ ያጌኝሺ ታበረክ❤❤❤
@dinknesh3524
@dinknesh3524 Месяц назад
Amennnn amennnnnn Amennnn amennnnnn Amennnn amennnnnn Uuuufffffff 😢😢Wa'ai gula maseona
@Tgist-zt2ud
@Tgist-zt2ud Месяц назад
Ameni ameni maseme iyayche odimi bashili amanaina baqachi gemerohine sidanti binkine duti mani masamako❤❤❤❤❤
@TsdekeMarkose
@TsdekeMarkose Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ተባረኪ🙏🙏😭
@EvangelistBelay-cx7li1zo1x
@EvangelistBelay-cx7li1zo1x Месяц назад
የኔ ውድ እህት ተባርከሻል ጌታ አብዝቶ ያለምልምሽ በርችልኝ በጣም ነው የሚወድሽ፡፡ በአንቺ የተጀመረው የእግዚአብሔር ሥራ ይቀጥላል ማንም ምንም ልቋቋምሽ አይችልም እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው ፡፡ “በእናንተ መልካምን ሥራ የጀመረው እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ድረስ እንዲፈጽመው ይህን ተረድቼአለሁና፤” - ፊልጵስዩስ 1፥6
@DjfTskb
@DjfTskb Месяц назад
አሜን አሜን ጌታ ይባርክሽ 🙏
@EbondoPepe-ed7jg
@EbondoPepe-ed7jg Месяц назад
የስጃመረሽ ጌታ የስጨርልሽ በኢየሱስም መሄድ ይሁንልሽ መሻገር ይሁንል በጠም ተፅናናሁ እውነት ተበረክ ይሁን አለ ሆነ በኢየሱስም ይሁንልሽ ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SalamN-iz1xe
@SalamN-iz1xe Месяц назад
ዎውውው ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢
@temesgenelias7039
@temesgenelias7039 Месяц назад
ተባረክ
@berehanfeleke2362
@berehanfeleke2362 Месяц назад
Amene eite geta abizitohshi yibarikishi
@Habtsha8i
@Habtsha8i Месяц назад
አሜንን አሜንንንን ታባራክ
@miheratumarkos
@miheratumarkos Месяц назад
ዘመንሽ ይባረክ
@MitkuAlemeyehu
@MitkuAlemeyehu Месяц назад
እግዚአብሔር ዛማንሸን ይባረክሽ ላካ ሳው አለ ባዘመናችን ዎው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Далее
А ВЫ УМЕЕТЕ ПЛАВАТЬ?? #shorts
00:21
Просмотров 1,1 млн
zemarit mulu kutir 1 full albam
58:18
Просмотров 43 тыс.
singer mati and singer sis  washilahi yaa wahilase
59:30
Tseganesh Lobango Full Album Hadiya Mezmur 2021
1:16:24
Просмотров 274 тыс.
Tesfaye Girma Luxi Addaami Bi'isukoka Full Album Vol 1
1:33:21
А ВЫ УМЕЕТЕ ПЛАВАТЬ?? #shorts
00:21
Просмотров 1,1 млн