Тёмный

የዘማሪ ሳሚ አሳዛኝ ታሪክ || ሰውም አምላክም ሰይጣንም አይፈልግህም ተባልኩኝ || እንተንፍስ #12 

Manyazewal Eshetu
Подписаться 335 тыс.
Просмотров 133 тыс.
50% 1

አይኖቹን ያጣው እናቱ በማህፀን ሳለ ፅንሱን ለማስወረድ በተጠቀመችው መድህአኒት ምክንያት እንደሆነ ይናገራል::የሚጠራው በእናቱ አባት ስም ነው::ከዘማሪነት ወደ ዘፋነት ተቀይሮም ነበር::በርካታ ውጣ ውረዶችን አልፎ በማንያዘዋል እሸቱ ግቢ ተግኝቷል::ሙሉ ታሪኩን ተከታተሉ::

Опубликовано:

 

1 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 991   
@Messi__zemene
@Messi__zemene 4 месяца назад
መፅሀፍ ቅዱስን ሳያነቡ ብዙዎቹ ሳይንስ ያነባሉ ብዙ ሺህ መፅሀፍ ያነባሉ መፅሀፍ ቅዱስ ግን ህይወት ነው ማንም ማንበብ የሚችል ሰው ቢያነበው የሚገደድ የህይወት ቃል ነው። አንብቡ እናንብብ እባካችሁ🙌🙌
@user-lu8lg1pj3u
@user-lu8lg1pj3u 3 месяца назад
u charming
@Tadu1234
@Tadu1234 4 месяца назад
ሣሚዬ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልህ ማስተዋል ያብዛልህ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሁንልህ አለም ያታልላ ዝናም ገንዘብም ያልፍሉ የማያልፈዉ የዘላለሙ ሕይወት ነው
@noorwaga4502
@noorwaga4502 4 месяца назад
ተው ሳሚ በንግግሮችህ ሁሉ እግዚአብሔርን አታሳዝን 🥺🥺🥺🥺
@user-ow3iu7pb4l
@user-ow3iu7pb4l 4 месяца назад
በፈጣሪ ስም ምትጨፍሩ ሰዎች ተረጋጉ ቆም ብላቹ ኣስቡ፡ Back to Origin
@selomeephrem564
@selomeephrem564 4 месяца назад
ወንድም ሳሚ አንተ መጀመሪያ ጌታን ከዳህ ቀጥለህ ሚስትህን ከዳህ። ዝናህም ክብርህም ወግ ማዕረግህም እግዚአብሔር ነበረ አንተ ግን የዓለም ግሳንግስን መርጠህ ካድከው። እግዚአብሔር አሁንም ይወድሀል ብትመለስ ታተርፋለህ እንጂ አትከስርም። ማንያዘዋል የተባልከው ወንድም ለዮቲዩብ መነገጃ ብለህ ያልሆነ ርዕስ ሰጥተት ያልሆነ ታሪክ አትፍጠር። ቀይረው። ተባረክ
@user-jh9mx6yh9t
@user-jh9mx6yh9t 4 месяца назад
ተውውው
@tigist422
@tigist422 4 месяца назад
ማንያዘዋል ምን ያርግሽ ልጅ መጣ ሄደ ምንም አዲስ ነገር የለም
@SofanitWorku
@SofanitWorku 22 дня назад
ጉዳቹ ወጣ😂😂 እንረዳዋለን
@amansultan9778
@amansultan9778 4 месяца назад
ሳሚ አንተን በዚህ መልክ ማየት ደስ አይልም ብቻ እፀልይልሃለው ጌታ እንዲረዳህ
@CanonSony
@CanonSony 4 месяца назад
Beka yenante medebekya etselylhalew nat aydel?
@endtimebell186
@endtimebell186 4 месяца назад
@CanonSony etselylhalew endet nw medebekiya mihonew? demos mndew, kemndenew midebekew?
@yenantw21
@yenantw21 4 месяца назад
የመናፍቃን ውጤት ነው አይነ ስውር ስለሆነ ነው የተጫወታችሁበት።😢😢😢 አሁንማ እግዚአብሔር ይመስገን ከአባቶች ጋር ተገናኝቷል ።
@endtimebell186
@endtimebell186 4 месяца назад
@@yenantw21 andegna menafq manew? huletegna esu lay sew yichotbet aychotbet ke 1 sew bcha semteh medemdem atchlm. mnm ayinet beki masreja saynorh kemejmerya eskemecheresha kesu gar endenebere sew hasab batset tru nw. mane mistun biyakerbat demo mtlew neger kesu teqarani nw mihonew. lemangnawm enastwel snawera.
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 4 месяца назад
😂😂😂 tselot ayasfelgequm keteta ke 1:1 seol newo mechereshawo. Leba asmesay Genzeb wedaj newo
@widasegloballogisticsllc7432
@widasegloballogisticsllc7432 4 месяца назад
ምስጊኑዋ ሚስቱ ልጅዋን ይዛ ስትለምነው ስልትለማመጠው ነበር የኖረችው..የዚህን ሰው ታሪክ የማያውቅ ማን አለ..ከትዳር ይልቅ ዝሙት ይሻለኛል ከመንፈሳውው ዝማሬ አገልግሎት ድምፄን እጠቀምበታለሁ ናይት ክለብ እሰራለሁ ብሎ እራሱ ነው ትዳሩን አልፈልግም ያለው..ዛሬ ላይ ሁሉም ሳይሳካ ምስጊኑዋም ሚስቱን ለመውቀስ ሞራል አለው? ህዝቤ ከአንድ ወገን በመሳማው ብቻ ይፈርዳል
@elisa3493
@elisa3493 4 месяца назад
Your right
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 4 месяца назад
ልክነሽ አንደንዴ የሁሌቱም ሰው ሀስብ መስመት ጥሩ ነው ምክንያቱም አንዱ ሰው ሰለረሱ መልከምነት ይነገረል እንጂ እኔ መቼም መጥፎ ነኝ አይልም
@user-it4dm6hd1l
@user-it4dm6hd1l 4 месяца назад
J
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 4 месяца назад
እኛም በስው ህይወት ገብተን ባንፈርድ መልካም ነው ፈጣሪ ለሁሉም ይርዳቸው
@absalatteshome-lc6hx
@absalatteshome-lc6hx 4 месяца назад
Lek nw
@tsehayeshiferaw8096
@tsehayeshiferaw8096 3 месяца назад
የእግዚአብሔር ቃል ሚገባና ቀላል እንጂ የሚያወዛግበ፣ የማይገባ፣ ውስብስብ አይደለም። ይህ አግዚአብሔርን መክሰስ ነው። የእግዚአብሔር ቃል የማይገባው ሰው ካለ መንፈስቅዱስን ያልተቀበለና እንደ ፊዚክስና ኬሚስትሪ በስጋ አእምሮው የሚያነብ ሰው ነው።
@user-lu8lg1pj3u
@user-lu8lg1pj3u 4 месяца назад
የፈለገ ቢሆን ሰው ላይ አንፍረድ ምንም ጥፋተኛ ቢሆንም አምላክ ተሸክሞታል እንጸልይለት
@user-fb2sv9yv3h
@user-fb2sv9yv3h 4 месяца назад
በትክክል❤❤🎉
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi 4 месяца назад
ጥፋቱ ምንድነው
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 4 месяца назад
ሁላችንንም ከእነ ብዙ ጉዳችን የተሸከመን ስፍርና ቁጥር የሌለዉ በተለይ የእኔን ሃጢያት በአደባባ ቢገለጥ አቤት አቤት ምድርን ይመላታል ታዉቃላችሁ ግን ይህ ሁሉ የሃገርና የቤተክርስቲያን መከራ እና ፈተና በእኔ ብቻ ሃጢያት ምክንያት ይመስለኛል እባካችሁ ልቤ የተሰበረ እዉነተኛ የኣምላኬ የመዳህኒቴ ልጅ እንድሆን በፆለት አግዙኝ
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 4 месяца назад
Men selhone newo yemntselyewo? YEHA EKO DENGAY LEBA ZEMUTEGNA SEYTAN NEWO:: BE menem tamer le 1second Menfes kidus nektot ayawukm. Mejemeryam genzeb felega neber yemetawu.
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 4 месяца назад
Orthodox gar demo hideh ende wubalem Temelseh weteh sem letatefa?? Orthodox gar hideh Birr awatulgne letel?? Fesam !! Ewur !! Leba!
@emnetmelese
@emnetmelese 4 месяца назад
ጌታ ኢየሱስ ይወድሀል ሳሚ
@ethiopia3237
@ethiopia3237 4 месяца назад
አሱ እኮ ክርስቶስ አይወደኝም እንደሚወደኝ ንገሩኝ አላለም አይ ጴንጤ 😂😂😂😂
@genetkonjo
@genetkonjo 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂እስኪ ንገሪልኝ​@@ethiopia3237
@kameth423
@kameth423 4 месяца назад
እኔ የማልፈርድብህ በስጋዊ አስተሳሰብ ስላለህ ነው አለማዊነትን እንጀተለማመድክ ግልጽ ነው ድክመቶች እንደነበሩብህ ማመንህን ወድጄዋለው በድክመቶንህም በጣም ወጋ ከፍለህ አስከፍለሀል ስለዚ ትተውኛል ሚስቴ ምናምን አትበል ሊፈትንህ እግዚአብሔርም ይተዋል በመከራ ውስጥ እንደሰው ደግሞ የወንጌል አማኞች የቻሉትን ሁሉ አድርገዋል አንተ ለመጥፋት ተግተህ ከሰራህ ምን ማድረግ ይቻላል እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልሰው ተባረክ❤
@Jerrymekonnen2866
@Jerrymekonnen2866 4 месяца назад
ማኔ በጣም ነበር እማከብርህ ዛሬ ግን በጣም አዝኛለሁ በተለይ ወደ መጨረሻዉ አካባቢ አንድን ሀይማኖት እንደልቡ ሲናገርና አንተም በደስታ ስትስቅ ይሄ ልክ አደለም ሳሚ ብዙ ተመክሮ አልሰማ ያለ ሰዉ ነዉ አሁንም እግዚአብሔር ይድረስለት ብዙ ዉሸት ተናግሯል ልቡ ሀሳቡ ሁሉ ስለ ሆዱ ነዉ ባጠቃላይ በጣም እሚያስቆጣ ቃለ ምልልስ ነበር😡
@frehiwotasnake1546
@frehiwotasnake1546 4 месяца назад
Menew amemachu ewnet sewerage ene.....balegewochachu eyemereku new yemiwelut ortodoxen
@user-lx7mx1bh8w
@user-lx7mx1bh8w 4 месяца назад
በሉ አልቅሱ ተስብስባችሁ መብቱ እኮነው ምነው አትንኩን አላችሁ 🙄🙄🙄
@user-ce4ii5du2c
@user-ce4ii5du2c 4 месяца назад
😅😅😅
@matiey9620
@matiey9620 4 месяца назад
​@@user-lx7mx1bh8wmnew atnkun alachu new yalkew😂😂😂adelem tera sew memhrochachu sizelfun aydel miwlut beye media egna botam ansetachum enji gn ahun yhe sew orthodox sihon tdaru yimelesal??aymelesm.ylkunm zefenun new miyatwatufew
@user-xi1sx7st4s
@user-xi1sx7st4s 4 месяца назад
ሁለቱም አለም መክሰሩ እጅግ ያሳዝናል፡ ዘፈን ለነማይክል ጃክሶን እንኳን አልጠቀመም ፡ስይጣን ሳያርድህ ብትመለስ ይሻልሀል ሰይጣን ሊሰርቅ እና ሊያርድ ሊያጠፋ ነው የሚመጣው ብሎ አስጠንቅቆናል።
@ednasamuel3941
@ednasamuel3941 4 месяца назад
አይ ሳሚ መፍረድ ቀላል ነው ጌታ ይሻልሀል ጌታ በበረሀም አብሮህ ነው ተመለስ!
@user-bb6hc6kj5m
@user-bb6hc6kj5m 4 месяца назад
ውሃ ጠማኚ በልህ የዘላዓለም ህውትህን አታበላሸው 😢😢 ጌታ ይውድሃል ሳሚ
@Messi__zemene
@Messi__zemene 4 месяца назад
ማንም ሰው ሀይማኖቱን መቀየሩ ሳይሆን ሚቆጨው ይበልጥ መፅሀፍ ቅዱስን ባወቀና ኢየሱስ ክርስቶስን የቀመሠ ሰው ሀጢያት እንቅልፍ ያሳጣዋል። ይሀ ደሞ ምናለበት መፅሀፍ ቅዱስ ሳላውቅ ከሀይማኖቴ ሳልወጣ እንዲሁ በኖርክ ይላሉ። መፅሀፍ ቅዱስን ያወቀ ሰው መቼ በሀጢያት ሊስማማ ሊመቻመች። ሳሚዬ ኢየሱስ ይረዳሀል እርግጠኛ ነኝ ሁሉም በሀጢያት ነው ግን ጌታ እየረዳን ነው። አይዞህ።
@user-cm1tu3ud3i
@user-cm1tu3ud3i 3 месяца назад
ምን ዝና አለህና ዝናህ ክርስቶስ ነበር ዋናውን ትተህ መንከራተት ወደ እየሱስ ክርሰቶስ ተመለስ እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነዉ
@agerneshhusseinofficial9907
@agerneshhusseinofficial9907 4 месяца назад
ሳሚዬ ዝና ስለከዳህ ሚስተህ እንዳልከዳችህ ጠንቅቀህ ታውቃለህ ሰበብ ምናምን ተውና ወደሚወድህ ጌታህ ተመለስ ዛሬም የፍቅር እጁ ይጠብቅሀል ወንድሜ ተጎሳቆልክ እኮ😢😢😢 ይህች አለም ውበት አትሆንም ይራራልህ 😢😢
@selamasefa6049
@selamasefa6049 4 месяца назад
የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ ወንድሜ
@GetachewshunkiTibba
@GetachewshunkiTibba 4 месяца назад
ሃይማኖት መቀያየር ህይወት አይሰጥም። ህይወት የሚገኘው በክርስቶስ በማመን ብቻ ነው። አምላክህን በደንብ ለማወቅ ሞክር። ያኔ አሁን የምዘበራርቀውን ነገር ትንቃለህ።
@etsegenetbeyene9856
@etsegenetbeyene9856 4 месяца назад
ወንድማችን ሳሚ ያ የቀመስከው የክርስቶስ ፍቅር ለሚጠፋው ጊዚያዊ ነገሮች የክርስቶስን እውነት አትሸፍን እንደውም ግለጣት እንጂ።ጌታ ኢየሱስ ዛሬም ይወድሀል እጁ ተዘርግታ ልጄ ወደ አይምሮው ተመልሶ ይመጣል ብሎ እየጠበቀህ ነው ስለጠበቀህም ነው ዛሬ ላይ ያለኸው የፍቅር እጁ ባተላይ ነች ።አልዘገየብህም አሁንም እድል አለህ ያ የመስቀል ፍቅር ትዝ ይበልህ ጌታ ይሻልሀል የወደቀን ያነሳል ልብህን ለሀጥያት እልኸኛ አታርግ ጌታ ይርዳህ።
@girmameski
@girmameski 4 месяца назад
አታስመስዪ እግዚአብሔር ስለወደደው ወደቀደመው ቤቱ ሰብስቦታል አንቺንም ከመሞትሽ በፊት ይመልስሽ ስለራስሽ ተጨነቂ
@etsegenetbeyene9856
@etsegenetbeyene9856 4 месяца назад
@@girmameski ስለ እኔና ስላንተ ሀጢያት በመስቀል ላይ ደሙን አፍስሶ ሞታችንን ሞቶ በሶስተኛው ቀን ተነስቶ በክብር ያረገው በክብር በአብ ቀኝ የተቀመጠው በክብር የሚመጣው ከድንግል ማርያም የተወለደው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታዬ አዳኜ ህይወቴም ነው ።በክርስቶስ ኢየሱስ ያመነ ሁሉ ይድናል ይላል መጽሐፍ ቅዱስ (ዮሐንስ 3-16-21)።ኢየሱስ ያለው ህይወት አለው ኢየሱስ የሌለው ህይወት የለውም(1ዮሐንስ 5-12)።በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት ኩነኔ የለባነውም(ሮሜ 8-1)።ስለዚህ ወንድሜ እኔ አልሞትም በህይወት እኖራለሁ ።ጌታ ኢየሱስን አምኜ በእምነት የዘላለምን ሕይወት አግቻለሁ ሀጢያቴ ሁሉ በመስቀሉ ደም ተሰርዮልኛል።በክርስቶስ ኢየሱስ ፀድቄያለው።የእኔ ፅድቅ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። ስለዚህ ዛሬም ኢየሱስ ክርስቶስ ከጨለማ ወደ ብርሃኑ እንድትገቡ እጁን ዘርግቶ ይኖራችኋል። ጌታ ኢየሱስ ይጠራችኋል ።መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። ኢየሱስ ያድናል🙏
@leulminassie8669
@leulminassie8669 4 месяца назад
ማኔ ሰላም ላንተ... ርዕሱን ብትቀይረው መልካም ነው ምክንያቱም ሚስቱ አልካደችውም። አመሰግናለሁ ተባረክ!
@birhanjommy
@birhanjommy 4 месяца назад
እሷም ቀርባ እንደሱው የሚሰማትን ትግለፅ
@leulminassie8669
@leulminassie8669 4 месяца назад
የማኔ ፕሮግራም ይዘት ይወስናል🤔🤔 Podcast
@user-dq6jl5kz9j
@user-dq6jl5kz9j 4 месяца назад
ኪኪኪኪኪኪኪ
@merontefera8566
@merontefera8566 4 месяца назад
በትክክል ያችን የመሰለች ሚስት እንዲህ ይበሏት
@biniamaderagew3708
@biniamaderagew3708 4 месяца назад
እዉሩ ሳሚአደለም ማንያዝዋል ነዉ አሑን ህሊናያለዉሰዉይህንንያምናል
@user-dq6jl5kz9j
@user-dq6jl5kz9j 4 месяца назад
ደንቆሮ
@berhanemeskelalemayehu7351
@berhanemeskelalemayehu7351 4 месяца назад
ሳም ዓይንህን ሳይሆን ልብህ ነው የታወረው
@wubalemtaddese9015
@wubalemtaddese9015 3 месяца назад
የማይተዉ እኮ ጌታን ብቻ ነዉማየት ያለብ ህ ሰዉ ሲቀየር የማይቀየር ጊዜ የማይለዉጠዉ ጌታ ብቻ ነዉ ይህንብትረዳዉ አጥብቀህ ብትረዳ መልካም ነዉ
@user-dk2qu5rk7k
@user-dk2qu5rk7k 9 дней назад
በህይወት አሁን ትክክለኛው ቦታ ላይነ ድንግል ማርያም ትርዳ
@adujonathan4377
@adujonathan4377 4 месяца назад
ሳሚ መልካሙን ሁሉ እመኝልካለዉ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@mengistudita5470
@mengistudita5470 4 месяца назад
መኖር አቃተኝ የለ ሰው ጌታ እንዲረዳው መፀለይ ነው እንጂ ሌላውን መኮነን ተገቢ አይመስለኝም ከጴንጤ ወደ ዓለም ከዚያም ወደኦርቶዶክስ ጌታ መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድሜ።
@ephrementertainment268
@ephrementertainment268 4 месяца назад
Tilik ziktet egziabher mastewalun yisteh
@aviya5907
@aviya5907 4 месяца назад
እየሱስ ክርስቶስ ያከበሩትን ያከብራል ያዋረዱትን የካዱትን ያዋርዳል ። ወደጌታ ፍቅር ተመለስ ።
@user-eo1cj7bc5q
@user-eo1cj7bc5q 4 месяца назад
ሳሚ እግ/ር አምላክ ይርደክ አይዞ ወንድሜ እግ/ርን ብቻ አትርሰው
@NehaiMan
@NehaiMan 4 месяца назад
ባጪሩ አይፃፍም እግዚአብሔር ብቻትብሎነውየሚፃፍው ከዝህውጪ በምነአነት አይፃፍም
@yenantw21
@yenantw21 4 месяца назад
በፈጠራችሁ የራሳችሁን ስም ሙሉ ትፅፋላችሁ የእግዚአብሔርን ስም ለምን በአጭር ይፃፋል ከይቅርታ ጋር ኤዲት አድርጋችሁ አስተካክሊ።
@sinte335
@sinte335 4 месяца назад
ከዚህ ኢንተርቪው የተረዳውት ሳሚ ትንሽ የአይምሮ መታወክ ገጥሞታል
@yenantw21
@yenantw21 4 месяца назад
መናፍቃን አዳራሽ ገብቶ ትዳሩንም ጭምር አጣ።😭😭😭 እግዚአብሔር አለ አሁን ከአባቶች ጋር ተገናኝቷል እግዚአብሔር ይመስገን በቅርቡ ለውጡን እናያለን ከእግዚአብሔር ጋር።
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 4 месяца назад
ከእነዛ ስፈር ገብቶ ስላም ያገኘ የለም እኔም 😢 የማውቃት ልጅ ስዎች ስብከዋት ሂዳ ይኽው ትዳሯንም አጣች ህይወት ጨልሞባት ፖስተሮች ይፀልዩላታል ጭራሽ ባሏ ቁማርተኛ ሱስኛ ሁኖ ልጆቿ ስላም የላቸው ሁሌ እንዳለቀስች ከስው በታች ሁና በስደት ሁልጊዜ እንደተደባደቡ አይይ😢
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 4 месяца назад
​@@yenantw21ቆሻሻ ኦርቶዶክስ ያለዎካውን አትናገር
@sinte335
@sinte335 4 месяца назад
@@yenantw21 በመጀመሪያ እንዲህ አይፃፍም ሲቀጥል አሁንም ቢሆን ሳሚን ልንቀበል በራችን ክፍት ነው
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 4 месяца назад
ቆየ እኮ
@elshaday-kk8kd
@elshaday-kk8kd 4 месяца назад
በሰው ፊት የከዳኝን በአባቴ ፊት እክድዋለው ብሏል ኢየሱስ የመክዳትህን ውጤት እየተቀበልክ ነው ህልውናው ሲርቅህ በቃ እንዲ ተቅበዝባዥ ትሆናለህ እኔ ካንተ ብዙ ተማርኩ ጌታን ይበልጠ ፈራውት ከእግሮቹ ስራ እንዳልጠፋ በአንተ አስጠነቀቀኝ😢
@zematewahdo
@zematewahdo 4 месяца назад
“እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ፤ በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና፥ በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል። ማቴ 7:1-2
@mamedida9228
@mamedida9228 4 месяца назад
😢😢 ምን አይነት ቆሸሸ ነዉ ዉሸተም ነጌ ደግሞ እዝህም አሁን ትልቅ ትልቅ እየረክ የምተወረዉንም ተቋሸለህ በልቶ ከጅነህ አስጠልተነዉ እረሱን ይፈትሽ ከቤተሰብ የለህም ከሁም የለህም ደግመህ ፈትሽ ትገረማለህ
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 4 месяца назад
አው ልጂ ኦርቶዶክስ ነበረ ክራስቶስ እየሱስን ክዶ የናንተን ጌታቹን ተቀበለ እውነትን እየፈለገነው ያለው ጌታ መድሀንያለም ይራዳው እናንተ ተጠቅማቹ ጥላቹታል የማይጥለው አምላክ ከተጣለበት ያነሳዋል ይህ ማለት ተደብቃቹ ትጠጣላቹ ትቅማላቹ ታጨሳላቹ ጌታ ያጋልጣቹ
@buzinas8965
@buzinas8965 4 месяца назад
❤❤😢
@lijeyasu5920
@lijeyasu5920 4 месяца назад
አይባልም
@wanoffee5795
@wanoffee5795 4 месяца назад
በምንም ሁኔታ ውስጥ ሁን ግን እግዚአብሔርን ተጠጋጋው እሱ እንደ ሰው አይፈርድም የእንደገና አምላክ ነው:: ሁሉ ጥሎህ አይተሃል እሱ ግን ከነ ድካምህ ይቀበልሃል ::
@zelalemyitbarek824
@zelalemyitbarek824 4 месяца назад
ወደ ትክክለኛዋ መንገድ እዬመጣህ ነው አይዞህ አባቶች አግኙት
@user-hh9zl6kf5b
@user-hh9zl6kf5b 4 месяца назад
ዘፈኝና ሱሰኝነቱ ወደ ማይነቀፍበት ሰንበቴ እያለ ጠላና አረቄዉን ሊያንቃርር ነዉ
@KalebKifle-gt4mc
@KalebKifle-gt4mc 3 месяца назад
susaga nage eyala tekeklaga mangad ara tawu
@konjitm9623
@konjitm9623 4 месяца назад
❤❤❤እግዚአብሔር ይርዳክወደቀጥተኛዋሆርቶዶክስመራከሰ
@bettybefirdu9185
@bettybefirdu9185 4 месяца назад
Religion is not life... Jesus is life .please 🙏
@nar405l
@nar405l 4 месяца назад
Period.
@user-dq6jl5kz9j
@user-dq6jl5kz9j 4 месяца назад
ማነው ያለሽ
@amirsad4113
@amirsad4113 4 месяца назад
😂😂😂😂
@hilinagebeyehu2183
@hilinagebeyehu2183 4 месяца назад
Exactly
@messilove8657
@messilove8657 4 месяца назад
lol እውቀት ፈሰሰ
@Dior768
@Dior768 4 месяца назад
እየሱስ እኔ ህይወትም መንገድም ነኝ ይላል ስለዚህ ከጨለማው ውስጥ ራሳችሁን አስመልጡ መጃጃሉን ትታችሁ።
@bekymedia7691
@bekymedia7691 4 месяца назад
እኛው ተላለፍን ከፍቃዱ መንገድ እኛው ታራከስን በእኛው እኛው አካሄድ እሱስ ምን አጠፋ ስንት ጊዜ በማረ ስንቱን እያነሳ ህይወት ባሳመረ ላትዘብትበት ምክንያት ባትደረድር ይሻልሃል ላንተ እንድትኖር በምድር ላይከስ ዳኛ ፊት እሱ ከሳሽ ሆኖ ፍቅር መቶልሀል ላንተ እንደ በግ ሆኖ ደሙን አታግፋፋ ከፀጋው አትውደቅ ተጣልቶ የተረፈ ከሱ የለም የሚታወቅ ማን ያዘዋል:- ተጠንቀቅ የሀይማኖት ስምን ለምንካት ብለህ ከማታውቀው ሀይል ጋር እንዳትነካካ
@awekebelachewtekle7291
@awekebelachewtekle7291 4 месяца назад
Ayozohi
@biniyammidekssa1482
@biniyammidekssa1482 4 месяца назад
ሳሚ ስራ መስራት እንደማይፈልግ ግልፅ ነው ። እና ምስኪን በመሆን ገንዘብ መሰብሰብ ነው ፍላጎቱ ... ይልቅ መለስ ብሎ ራሱን መመልከት ይኖርበታል።
@helendelelegn854
@helendelelegn854 4 месяца назад
mane anten bezi huneta bmayete betam azegnalhu altbkm kante sami gn geta yehunh
@ethiopianmezmur9874
@ethiopianmezmur9874 4 месяца назад
እግዚአብሔር አተነው መጀመራየሚፈልገው አምላክህን በደብ ማወቅ ይጠበቅብሀል👈👈👈
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 4 месяца назад
ምን ዝና አለ በጌታ ቤት ዝናችን ኢየሱስ ነዉ እራስን ከማየት ይልቅ ሰዉን መዉቀስ ስለሚቀለን እንጂ ሳሚ ወጥቶ ሚዲያ ስለባለቤቱ የሚናገርበት አቅም የለዉም ወደጌታ መጠጋት ይብዛለት
@user-pq7si2gw7c
@user-pq7si2gw7c 4 месяца назад
ወንጌላዊያን ዘፈን እና መጠጥ እንደማትፈቅድ አለም ያውቃል።ይህ ልጅ ትንሽ አዕምሮ የተነካ ይመስኛል
@user-jh9mx6yh9t
@user-jh9mx6yh9t 4 месяца назад
😂😂😂😂
@frehiwotasnake1546
@frehiwotasnake1546 4 месяца назад
Godashen fetesh zefenunem zemutunem metetunem.....
@teddygezahegn339
@teddygezahegn339 4 месяца назад
ግብረሰዶምንስ እንደምትፈቅድ ረሳሽ
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 4 месяца назад
እረ😂😂😂😂
@aklilgeorge8670
@aklilgeorge8670 4 месяца назад
እግዚአብሄር ያከበሩኝን አከብራለሁ የናቁኝ ይናቃሉ ይላል የእግዚአብሄር ቃል
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 4 месяца назад
Ayzhoi wendma hulu negr yalfal chelmo aykerm begzbher tesfa almkurt new ❤
@abeselomgobena9686
@abeselomgobena9686 4 месяца назад
ሮሜ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ እንደ ሥጋ ፈቃድ የሚኖሩ የሥጋን ነገር ያስባሉና፥ እንደ መንፈስ ፈቃድ የሚኖሩ ግን የመንፈስን ነገር ያስባሉ። ⁶ ስለ ሥጋ ማሰብ ሞት ነውና፥ ስለ መንፈስ ማሰብ ግን ሕይወትና ሰላም ነው። ⁷ ስለ ሥጋ ማሰብ በእግዚአብሔር ዘንድ ጥል ነውና፤ ለእግዚአብሔር ሕግ አይገዛምና፥ መገዛትም ተስኖታል፤ ⁸ በሥጋ ያሉትም እግዚአብሔርን ደስ ሊያሰኙት አይችሉም።
@G80192
@G80192 4 месяца назад
አይዞህ እግዚአብሔር ከተበዳይ ጋ ነው።ሁሌም በስሙ እመን። ሁሉም ከንቱ ነው። የሚመካ ቢኖር በእግዚአብሔር ይመካ!!!🙏🙏🙏
@asnakemathewos6472
@asnakemathewos6472 4 месяца назад
አንድ ሰው ከኦርቶዶክስ ውጥቶ ጴንጤ ስሆን ዘማሪ ይሆናል አንድ ሰው ከጴንጤ ውጥቶ ኦርቶዶክስ ስሆን ዘፋኝ ይሆናል ለምንድነው የኔ ሁልጊዜ ጥያቄ ነው ?
@winniewubet9506
@winniewubet9506 4 месяца назад
Amenamenamen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 4 месяца назад
​​@@asnakemathewos6472pente zemari ena zefagne mnem liyunet endelelew sitawek yan gize yigbahle
@ayshajemal7295
@ayshajemal7295 4 месяца назад
ማን በደለው? በቅድስና መኖር ስጋዊ ምኞት ማሸነፍ ከብዶት ነው እንጂ እየሰከረ እየዘፈነ ቸርች ማገልገል አይችልም
@amytk6095
@amytk6095 4 месяца назад
​@asnakemathewos6472 ምንም ሳይንስ የለውም ሽቀላ ነው 😁😁
@Orthodoxawi12
@Orthodoxawi12 4 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ሕይወትህን ያቃናልህ ወንድም ሳሚ
@user-sc5wm5zj5y
@user-sc5wm5zj5y 4 месяца назад
በጥቅም የመጣ ለጥቅም ይሄዳል ግን አይጠቀመም፡፡ ጌታ ይርዳህ ወንድሜ ለስጋ ሳይሆን ለቅዱስ መንፈስ ብንኖር ይሻለናል ነፍስ እንደሆነች ወደሚደላው ናት፡፡
@getahunzenebe1444
@getahunzenebe1444 4 месяца назад
ሳሚዬ የተረዳሁት አንድ ነገር ቢኖር ደንበኛ ወንበዴ ነህ። እባክህ ለዛች ሚስኪን ባለቤትህ የውሸት ማንነት አትስጣት። ማንያዝዋል የሆንክ ዋቴ ነገር ነህ አስቲ አጣራ ልጁ የተበጠረቀውን ከመለጠፍህ በፊት።
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 4 месяца назад
Dengel marayam yelalchebt derk new belwal Ahba gebr kedan tekekel new protestant Sergachewn ersu nefugoche nachew kastwalchu ❤❤❤
@user-ce4ii5du2c
@user-ce4ii5du2c 4 месяца назад
ይገርማል አንደበቱ እግዚያብኤር ካንተጋ ይሁን
@user-qd4xg5wd2y
@user-qd4xg5wd2y 4 месяца назад
tebarek manae...desyelal...keep up on sharing us such kind of true stories....
@samrawitababu9795
@samrawitababu9795 3 месяца назад
No that is completely a false story
@Brukmengistu8706
@Brukmengistu8706 4 месяца назад
This guy is really unbelievable የማይታመን ሰው ነው አንዴ እዚ አንዴ እዛ
@etsegenetgetu6413
@etsegenetgetu6413 4 месяца назад
የማይከዳህ ጌታ አለህ ወንድሜ
@DawigHhbh
@DawigHhbh 4 месяца назад
አያይም እኮ ለማነው የፃፍከው 😂
@tsegabderese4827
@tsegabderese4827 4 месяца назад
@@DawigHhbh Mehayim Dededeb Ayayim minamin ayineh yifses ayaskim erkus
@DawigHhbh
@DawigHhbh 4 месяца назад
@@tsegabderese4827 ልብዳህ እከክ
@ApostleJohnDGMDGm
@ApostleJohnDGMDGm 4 месяца назад
@mesibrhane78
@mesibrhane78 4 месяца назад
ጌታ ይርዳህ ስላለን የምናመልከዉ ስለሌለን እግዚአብሔር ላይ የምናግሮመር መሆን የለብንም ኖረህም አልኖረህም ጌታ ,ጌታ ነው ።
@user-qh3gf9ek3d
@user-qh3gf9ek3d 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ተዘባርቆብሃል
@ketemamisirach4724
@ketemamisirach4724 4 месяца назад
ሳሚ ሲጀመር የቱ ጋ ነበር ያንተ ዝና እንደማንኛውም አገልጋይ ታገለግላለህ፣ ክብርህ ጌታን ማገልገል ነበር ወንድሜ ስለቤተክርስቲያን የሰጠኸው ቃል እውነትነት የለውም እንዲሁም ስለምእመኑ የተናገርከው ሀሰት ነው ቤተክርስቲያን የምንሄደው ለጭፈራና እኛ መስማት የምንፈልገውን ለመስማት ነው ብለኸል ያ ሰው አንተ ልትሆን ትችላለህ ሌሎችን ፈፅሞ አይወክልም።ዛሬህን የተሻለ ያደረክ መስሎህ በዚህ ልክ ቤተ ክርስቲያንና መእመናንን የገለፅክበት ሀሰት እጅግ ያሳዝናል ጌታ ምህረት ያድርግልህ!
@user-xv3rq6bc9d
@user-xv3rq6bc9d 4 месяца назад
አይዞህ ወንድሜ በተረፈ ካቀርብኸው አይቀር የስነ ልቦና ድጋፍ የሚያደርጉለት ሰዎች ብታገናኘው ደሞ በጣም ደስ ይላል
@ethiokinetube8675
@ethiokinetube8675 4 месяца назад
Betikikil psycological support ሚያደርግለት አካል ብታገናኘው የተሻለ ነው!
@user-ji9pv8jj2u
@user-ji9pv8jj2u 4 месяца назад
bv
@warkwark6096
@warkwark6096 4 месяца назад
ይገርማል ፈጣሪ አምላክ አይተዉክ አስከመጨረሻዉ አይተዉክ ዉንድሜ
@berewgmail
@berewgmail 4 месяца назад
ጌታ ምህረቱ ብዙ ነው ከተመለስክ የምህረት በሩ ክፍት ነው
@demelashtafesse6164
@demelashtafesse6164 4 месяца назад
ይሄን አውርተህ ሄደህ እንቅልፍ ከወሰደህ በጣም እድለኛ ነህ ። እውነት ይሁዳ እራሱ ጌታን እንደዚህ ባደባባይ አልካደም። ግን ሁሉም ቸርች ፍጹም ነው እያልኩ አይደለም ።
@user-nd3uy2qs1h
@user-nd3uy2qs1h 4 месяца назад
😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜
@zewdyhalefom3690
@zewdyhalefom3690 4 месяца назад
Let we pray for him just it is very difficult 😭😭😭😭
@user-lx7mx1bh8w
@user-lx7mx1bh8w 4 месяца назад
😂😂😂😂በለው ለቅሶ ጀመራችሁ
@user-ow3iu7pb4l
@user-ow3iu7pb4l 4 месяца назад
😂😂😂😂
@mimit.r7236
@mimit.r7236 4 месяца назад
ሌቦች አጭበርባሪዎች ንፍጎች መሆናቸው አዲስ አይደለም ። ይልቁንስ አይናችሁን ክፈቱ
@mekuanent8744
@mekuanent8744 4 месяца назад
ቀልደኛ አውቀህ ለምታጠፋው ጥፋት እና ጉድለት ተሸክማ እንድትኖር ማን ፈረደባት::ራስህን ሳትገራ ሰውን ትወቅሳለህ
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 2 месяца назад
እግዛብሄር ወደ ትከከለኘው መንገድ ይምራን ኦርቶዶከሰ ህይወት ነች ነ ወደ ቤትከ ተመለሰ እማምላከ ትዳብሰ ማንዩ ወደ ሀይማኖቱ እንዲመለሰ ማለትም ወደ ኦርቶዶከሰ ተባበርው ብሮ 🥰🙏
@meriapps
@meriapps 4 месяца назад
Maneee baa Mariyaama Zemari gerba Yohannisi gerba Tsadiqi gebisilenii ❤❤❤🙏🙏🙏😭😭😭
@girumyaye5374
@girumyaye5374 4 месяца назад
ከመዘመር መዝፈን ይሻላል ወደማለት የደረስክበት ፍልስፍና የዘለአለም ህይወት የለውም ወንድሜ ተመለስ።
@ethiopia5644
@ethiopia5644 4 месяца назад
እንዴ ከአዳራሻቹህም ጭፈራ ነው ከዘፈን የሚለየው ምኑ ነው ????? መዝሙር ምን ማለት እንደሆነ እስኪ መርምሩ
@geniet6710
@geniet6710 4 месяца назад
​@@ethiopia5644 mezmur netela lebso ehud bekrar mezemer malet Adelem leegziabher yehone menfesawi Gtm bezema nw bezefen kemechefer yishalal chifera enante gam Yale nw demo Normal nw 2gna samuel 6
@geniet6710
@geniet6710 4 месяца назад
​@@ethiopia5644yeenantenm ngerun mezmurn endet endemteregumut lemns zefenn normal hone
@ribekamenna6889
@ribekamenna6889 4 месяца назад
aye sami berigite aliferidibehim mikeniyatum ke gebahebet satiwota minem bideregilehe menime bitibal ayigebahim beraseh kutitir wuset selayidelehe ahunem gize alehe wod Eyesus temeles BE Megemeria hayimanot sayihon ❤FIKER❤ YEHONEWU EYESUS newu emiyasefeligihe seyitan melikame meselo kesie bilo libelahe eyetetegahe newuna nika Geta ahunim yiwodihal
@crowntube4586
@crowntube4586 4 месяца назад
ሳሚ አሳዘንከኝ በእዉነት ብዙ ነገር ልፅፍ ነበር ይቅር ብቻ
@melate1677
@melate1677 4 месяца назад
😢😢
@user-kf5iw7si3k
@user-kf5iw7si3k 4 месяца назад
ኢየሱስ የሚያሙት አምላክ ሳይሆን ወደዉ በፍቅር የሚከተሉት አምላክ ነዉ
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 2 месяца назад
እውነት ነውኮ ግን እኔም ልጅ እያለው ቤንጤወች ነበሩ ሰፈራችን እነ ብር እንሰጥሸ ነ ነይ እኘጋ ተማር ብለውኘል እነሱ ገንዘብ ከየት እንደሚያገኙ ይገርማሉ ግን አላቸው ተመሰገን እግዛብሄር ሲያጠነከርኝ አገዘኝ እምነቴን አብዛልኝ ኦርቶዶከሰዩ ለዘለአለም ትኑር አሜንያወራው ሁሉ እውነት ነው ሳሚ ተባርከ ሁሉም እውነት ሲያውቅ ይመለሳሉ አንድም አልዋሸ ግን ይጠንቀቅ እንዳይኀዱት😢🙏🙏🙏🙏
@kibreabesey9582
@kibreabesey9582 4 месяца назад
❤❤❤እልህ ይቅርና ከእግዚያብሔር ከሰው ልጅም አያዋጣም!! ሚስትህ እራስህ እንዳባረርካት አስብ ምክንያቱም ሌላ ነገርህ committed አድርጋ ተቀብላህ ሱሱ ግን ፈቅደህና ወደህ ያመጣሄው ነውና!! ስለ ቅድስና በአለም ሳላቹ ፈተና አላቹ ሲል ፈተናው ደግሞ አንተን ለመጣል ነውና ገንዘብ ሲቸግረን ገንዘብ ለመስረቅ መንገድ ቢመቻችልን መስረቅሃጥያት ነው የሚለው ትዝ ሲለን ይቅር በለን ብለን እናልፈዋለን ሌላ ፈተናም እንዲሁ!!❤❤
@birhanjommy
@birhanjommy 4 месяца назад
የዋዛ አይደለም ማለት ነው ሰውየው?
@rahellove7588
@rahellove7588 4 месяца назад
ሲጀመር የፔንጤ ንፁ የለም ገና ጀማሪው ካልሆነ በቀር
@kibreabesey9582
@kibreabesey9582 4 месяца назад
@@rahellove7588 የተክልየ ተቅማጥ ስለምትበሉ ነው እናንተ ንጹሓን ወይንስ ቅልቢ ሄዳቹ ድንግልናቹ ለዱርየ ስለምታስረክቡ ለዝያውም በገብርኤል ስም ናቹ ንጹሓን እንዳንቺ ደደብ አኦርቶዶክሶች??
@merongebre8558
@merongebre8558 4 месяца назад
ሳሚዬ ኢየሱስን ያወቀ ሰው እንዴት ሌላ እውቀት ፍለጋ ይባክናል?ምንስ ሊያገኝ ?ብቻ ጌታ ይርዳህ❗️ ማንያዘዋል ቤተክርስቲያን ሳሚ ለማገዝና ለማፅናት በትዳሩም ሆነ በህይወቱ የሄደችበት መንገድ video አለ ፈልገህ እየው የትዳሩም ታሪክ አለ ሚዛናዊ ለመሆን!በተረፈ የወደቀ ይነሳል የሳተም ይመለሳል እግዚአብሔር መልካም ነው❗️❗️
@Mimi-vh3yt
@Mimi-vh3yt 4 месяца назад
Amen
@shunemtube7605
@shunemtube7605 3 месяца назад
“ከእኛ ዘንድ ወጡ፥ ዳሩ ግን ከእኛ ወገን አልነበሩም፤ ከእኛ ወገንስ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ጸንተው በኖሩ ነበር፤ ነገር ግን ሁሉ ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ወጡ።” - 1ኛ ዮሐንስ 2፥19
@yehezbalem7474
@yehezbalem7474 4 месяца назад
ከተፈጥሮ ጋር እንገናኛለን እየጮህን ስሜታችንን እናወጣለን ያልከው ነገር እዚህ በሰይጣን የሚያምኑ ነጮች ሀሳብ ይመስላል፣ ተጠንቀቁ! ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው!
@AmanAman-wn6ip
@AmanAman-wn6ip 4 месяца назад
ሳሚዬ መሆን ሲያቅትህ ፖለቲካ ጀመርክ ታውቀዋለህ እውነቱን እየሱስ ይድረስልህ
@rahellove7588
@rahellove7588 4 месяца назад
ሌብነታችሁ አጋለጠው አትበሳጩ እውነቱ እየወጣነው
@AmanAman-wn6ip
@AmanAman-wn6ip 4 месяца назад
@@rahellove7588 በርቺ
@user-tj4xn5ye1t
@user-tj4xn5ye1t 4 месяца назад
manyazweal gene betam new yemegeremekege ye haymoanote wera tela aderegehe besami bekule protesetante wesete yalew gebena menedenew belehe tasweralehe esti begashawen teretehe aweraw ena sele ortodox yenegerhal sham on you betam betam tasazenalehe ena betam neber madametehe gene sew gedata yehone haymoanote endi new belehe lemsaetelate zefene arife new belo kemyasebe sew gar tasazenalehe ye social mediawe telacah ahun gebage
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 4 месяца назад
????
@AT-rg4el
@AT-rg4el 4 месяца назад
አትንቆራተጭ፤ እውነት አይደበቅም። የዛች የጭንቋ ቀን ከመጨነቅ እውነቱን አሁን ማወቅ ይቀላል።
@tesfatsionkaleb3839
@tesfatsionkaleb3839 3 месяца назад
tanky manyazewal eshetu 💯❤❤❤
@user-kj9eu5ul1k
@user-kj9eu5ul1k 3 месяца назад
ማንም አይረዳውም ጌታ ማስተዋልና ጥበብ።ይስጥ
@henokasfawayalew
@henokasfawayalew 4 месяца назад
ሚስቱ አልካደችውም ማኔ ርዕስ ብታስተካክለው ይሻላል። ቤተክርስቲያንም በብዙ ታግሳዋለች ስለሁኔታው በደንብ ብታጣራ ደግሞ የተሻለ ነው። ሳሚሻ ጌታ ይወድሃል አሁንም አንተን ለመቀበል ጌታም ቤተክርስቲያንም ዝግጁ ናቸው እና ልብህን መልስ እባክህ።
@user-nd3uy2qs1h
@user-nd3uy2qs1h 4 месяца назад
he is now free from devils camp
@richdemissie3590
@richdemissie3590 4 месяца назад
ሰው አለሙን አትርፎ ነፍሱን ቢያጎድል ምን ይረባዋል
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 4 месяца назад
😢😢❤
@zebasrat7731
@zebasrat7731 4 месяца назад
geta meheret yadregelachu .
@SolomonHayil
@SolomonHayil 2 месяца назад
God is great my brother all time Jesus Christ king of kings
@seblewongelzeyede5280
@seblewongelzeyede5280 4 месяца назад
ኢየሱስ ጌታ ነው የሚያስችልህ የእግዚአብሔር ፀጋ ነው ስጋ ደካማ ነው በራስህ ማንነት እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት አይቻልም በፀጋና በክርስቶስ ነው ምትቆመው- ይህንን በእግዚአብሔር ቅዱስ ቃል ነው ማሸነፍ የምትችለው በርታ ደግሞ ድካምህን ለእግዚአብሔር አሳውቅ እንጂ በየሚድያው እንደዚህ አትበል ሰይጣን ይጠቀምበታል ተባረክ
@Jeremy29418
@Jeremy29418 4 месяца назад
ከ ክርስቶስ በላይ ሀይማኖት የለም
@user-wb6wb8yk2f
@user-wb6wb8yk2f 3 месяца назад
ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታና አምላክ ነው ሀይማኖት ደግሞ በማመን እና መታመን ሆኖ ጌታ እግዚአብሔርን የምንከተልበት/የምናመልክበት ስርዓት ነው ።
@tadumeshesha2027
@tadumeshesha2027 4 месяца назад
የጌታ የማዳን እጆች ሁሉ ግዜ ዝርግ ናቸው።ናወደ ጌታ ኢየሱስ ጉያ!!!
@MesayAyele-hm1je
@MesayAyele-hm1je 3 месяца назад
Aye yemtawraw atak gen egzabhre mehret yarglke!!!!
@mesgnazekarias9063
@mesgnazekarias9063 4 месяца назад
ሁሉ ብተውህ ፈጣሪ ግን ለዘኣልም ኣይተውህም
@handakinavideoproduction8310
@handakinavideoproduction8310 4 месяца назад
ከክርስቶስ በላይ ገንዘብ ህይወትን ከለወጠ እስኪ ይታይ ይሄ ሰው ያላጠፋው ብር የለም።
@birhanjommy
@birhanjommy 4 месяца назад
የውስጥ አዋቂ ጥቆማ ይመስላል
@Mimi-vh3yt
@Mimi-vh3yt 4 месяца назад
@@birhanjommy😂😂
@meronmilkyasyemisrachlij8354
@meronmilkyasyemisrachlij8354 4 месяца назад
የውዲቀው ይነሳል የሳተው ይመለሳል ይህን ሰው ምሰቷዋ ብትሆንም ቀሪቦ የምያዳምጥ ሰው ጠፋ እንጂ ይመለሳል!
@millionmekonnen3445
@millionmekonnen3445 4 месяца назад
Ayizo wandema egzaber aytelem
@menaalemayehu4188
@menaalemayehu4188 4 месяца назад
ግራ የገባው ሰው ነው የሆንከው በራስህ መፍትሄ ፍለጋ ከምትደክም መውደቅክን እመን እና እ/ርን እርዳታ ለምን እንጂ ሰው ላይ አታላክ ሶፎንያስ ጋር ባደረከው ቃለምልልስ በዝሙት ስትቸገር እንደነበረ ስትናገር ነበር አሁንም ጌታ እየጠበቀህ ነው በፍቅር አይኖቹ እያየ ቆም ብለክ አስብ ወንድሜ ማንያዟል ከገንዘቡ ባሻገር የባለቤቱንም ስሜት መጠበቅ አለብክ ከመናገርህ ወይም ከመፃፍህ በፊት የመጀመሪያዎቹን ቪዲዮዎች ተመልከት
@ZinashAbate-vs6xo
@ZinashAbate-vs6xo 3 месяца назад
ወደየሱስ ተመለስ ነገርኩኽ
@BarkiNg-sx3oj
@BarkiNg-sx3oj 4 месяца назад
Wayine sami 😢😢😢 durm sayigeba nw inde yatakatalkaw wayyine... Acir ina qurx mels... Zefang ye zelelm hiwot ayiworsm... Beqa.
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 4 месяца назад
እኛ ሀገር ግን የኛን ብቻ ይወደድ የሌሎችን ግን በጥላቻ ይታይ የሚል መፅለፍቅዱስ ይኖሮ ይሆን ????!??? አቤት እግዚአብሔር ሆይ ለዚህ ህዝብ ቃለህን ያውቅ /ያነበው ዘነድ ፊትህን አብራለት 👉ክርስቶስ የመጣበት መነገዱ ለይቅርታ ;ለርህራሄ ነበር እኛ ግን???ኦ ማረን እግዚአብሔር ሆይ ማረን በነገራችን ላይ ራሳችንን ወዳላስፈላጊ መነገዶች እየከተትን እግዚአብሔር ተወኝ;ሁኔታወች ተውኝ ሰወችም ተውኝ ማለት አንችልም በሰወችም በእግዚአብሔር ተቀባይነት ለማግኘት ማስተካከል የምንችለውን ነገር ሁሉ አሰተካክለን መውጣት አለብን ያኔ ነፃ ስንሆን በሂደት ተቀባይነቱ ይመጣል እንጅ ጭቃ ውስጥ እየተዘፈቅን ወደጭቃው ሌሎቹም አብረው ተስማምተው የግቡ ማለት አይቻልም 🙏🙏🙏🙏ጌታ በምህረቱ ፊቱን ያብራለህ::
@martaayalew4824
@martaayalew4824 4 месяца назад
አጭሰህ ነው የገባኸው😢😢
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 4 месяца назад
Egiziyabhir yimarihi ayizon wendimachin ❤️❤️❤️💚💚💚
@user-vy4ms4yg5q
@user-vy4ms4yg5q 4 месяца назад
አንተ ፍፁም ፍቅር ለጌታ ቢኖርህ ኖሮ ምንም አይነት ነገር አያናውጥህነበር አንተ ታመሃል እግዚያብሄር እንዲ ደርስልህ ምህረት እንዲ ያረግልህ አፀልያለሁ ❤።
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol 4 месяца назад
ወደ እናት ቤተ ክርስትያን ይቅርታ ጠይቀህ ተመለስ አትቀዥቀዥ ብር ሀንህን ይመልስልህ 🙏
@mountcarmel7116
@mountcarmel7116 4 месяца назад
If you don't change with Christ, you will never be transformed at all in any other ways.
@yourdanosalemsged7667
@yourdanosalemsged7667 4 месяца назад
Exactly!!!!!!!!!!!!
@mesfentilahun3581
@mesfentilahun3581 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይወድሃል ተግባርህን ግን ይጠላል!!!
@mengistudita5470
@mengistudita5470 4 месяца назад
ጌታ ይርዳህ ።
@_tesreact
@_tesreact 4 месяца назад
well go bro, learn fromTibebu Workiye. I am sorry for your loosing
Далее
Я ТВОЙ ОТЕЦ #большоешоу
01:01
Просмотров 290 тыс.
Нюша на премии МУЗ-ТВ 2024 #нюша
00:11
ልቅ የመድረክ መጋራትና ማጋራት
7:57