Тёмный

የዘውትር ጸሎተ የማክሰኞ ባርቶስTuesday Bartosየእመቤታችን‹‹ጸሎተ ባርቶስ››ለወረርሽኝ አንዱ መፍትሔ ነው ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ አባል ሁኑ ሼር 

ንቁ ሚዲያ Niku Midea  (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)
Просмотров 108 тыс.
50% 1

Subscribe and share የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ የበረከት ሥራ ለመሳተፍ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉ንቁ chat.whatsapp.... ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የጸሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
የእመቤታችን ጸሎተ ባርቶስ መፍትሔ ነው ለኮሮና ቫይረስ!
በጸሎተ ባርቶስ ቃል-ኪዳን ያምልጡ ከኮሮና ቫይረስ!
በቀሲስ መምህር ሄኖክ ወልደ-ማርያም
ሼር በማድረግ የወለላይቱ ልጆች በጸሎተ ባርቶስ ከወረርሽኝ እንዲያመልጡ አድርጉ!
ተወዳጆች ሆይ ወለላይቱ እመቤት ድንግል ማርያም በኢየሩሳሌም በሚገኘው ባርቶስ በተባለው ቦታ የጸለየችው ‹‹ጸሎተ ባርቶስ›› ለወረርሽኝ አንዱ መፍትሔ ነው፡፡ እንደሚታወቀው የዓለምን ሕዝብ ለሞት ስጋት እና ብዙ ሺዎችንም ለሞት ያበቃው ኮሮና ቫይረስ እንኳን እኛ ደሃዎቹ ሐብታሞቹ ምዕራባውያንና አውሮፓውያን ለችግሩ መፍትሔ አጥተውለት በኮሮና የመጣውን ሞት በጸጋ ተቀብለው የቀሩት ቤት ዘግተው በእጃቸው ያለው ሕይወት የቀን ጨለማ ከሆነባቸው ሰነበቱ፡፡
በሽታው ወደ ሀገራችን ሰተት ብሎ በመግባት ለእኛም የሞት ስጋት ሆኗል፡፡ በሽታው ወረርሽኝ እንደ መሆኑ መጠን ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይድረሰውና ጌታችን በእናቱ በወለላይቱ በኩል ከእንደዚህ ያለ ወረርሽኝ እንድንጠበቅ ቃል-ኪዳን ገብቶላታል፡፡ ይህም በጸሎተ ባርቶስ የአርብ ዕለት ላይ ጸሎቱን ለሚጸልየው ከቸነፈር በሽታ እንደሚጠበቅ እና የቸነፈሩ በሽታ በጸሎተ ባርቶስና በውስጡ ባሉት የአምላክ ስሞች እንደሚጠፋ ጌታ ቃል-ኪዳን ገብቶላታል፡፡
ጌታችን ‹‹ቃሌ ከሚያፍ ሰማይና ምድር ቢያልፍ ይቀላል›› ስላለ እንኳን በማህፀኗ አድሮ ለወለደችው ለእኛቱ ለወለላይቱ ለድንግል ማርያም ቀርቶ በጸጋ ላደረባቸው ለቅዱሳን የገባላቸውን ቃል-ኪዳን አያጥፍም ሳይፈጽም አይቀርም፡፡ ስለዚህ ጸሎተ ባርቶስ ለኮሮና ቫይረስ አንዱ መፍትሔ ስለሆነ አዘውትረን በመጸለይ ወደ እመቤታችን የአሥራት ሀገር የገባው ወረርሽኝ ወደ ሕይወታችን እንዳይገባ በእምነት ተግተን እንጸልየው፡፡
ጸሎተ ባርቶስን በዋናነት መርካቶ ቅዱስ ራጉኤል ቤተ ክርስትያን ፊት ለፊት ያለው ተዋህዶ መጽሐፍ መደብር በዋናነት ያከፋፍለዋል፡፡
የተዋህዶ መጽሐፍ ስልክ ቁጥር ፦ 0911117235
ፒያሳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስትያን አከባቢ ፦ 0913294389 እና 0910805075 ብላችሁ ብትደውሉ ጸሎተ ባርቶስ የአማረኛውን በቀላሉ ታገኛላችሁ፡፡ እንዲሁም በአራት ኪሎ ቅድስተ ማርያም እና በተለያዩ መንፈሳዊ መጽሐፍ መሸጫ ሶቆች ታገኛላችሁ፡፡
ጸሎቱን ጸልየን በወለላይቱ እመቤት ቃል-ኪዳን ከመጣብን ወረርሽኝ ለማምለጥ ያብቃን!
መጋቢት 19/7/12 ዓ.ም
አዲስ አበባ

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 459   
@mahederegedilat8243
@mahederegedilat8243 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-bmn8odLT0LY.html ቃልኪዳን ቅዱስ ሩፋኤል !!!! ድንቅ ነው ሰምታችሁ ተጠቀሙበት
@ليلى-ظ4ق
@ليلى-ظ4ق 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይትያሠማልንአባታችንበእድሜበጤናይጠብቅልን
@wasli8257
@wasli8257 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ፀሎተ መላእክት ያስማልን አባታችን ይፍትን በፀጋው ያንርልን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
@etsegenetregu1508
@etsegenetregu1508 4 года назад
አሜን አሜን አሜን🕯 ይሁንልን ይደረግልን🕯 ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን🕯 አምላካችን በእድሜ, በጤና, በፀጋ ይጠብቅል🕯
@meseretedalewu5152
@meseretedalewu5152 2 года назад
Amen Amen Amen
@lulagebremeskel2473
@lulagebremeskel2473 4 года назад
Armani kal armlk yasemanel Eeeelllll 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💕💕💕💕💕💕💕🙏🏻🌹
@እኔምትዉልድነኝብፅዕትእል
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን የእመቤታችን እረዴት በረከት የእናትነት ፍቅሯ ከሁላችንም ጋር ይኑር
@tigist6321
@tigist6321 3 года назад
3
@mekdesjerani7300
@mekdesjerani7300 7 месяцев назад
0
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Amennn i Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen
@ቲጅነኝእማምላክእናቴ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያይዛላችሁ
@belinshmohg4688
@belinshmohg4688 2 года назад
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልንበእውነትአባታችንበጾሎታችሁአሰቡይወለተማሪያምብላችሁሰደተኛነይ🙏🙏🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊❤❤❤
@tejeworku3202
@tejeworku3202 4 года назад
እንኳንአደረሳችሁውድየተዋህዶልጆችጼጋሜ3የፃዲቁእሩፋኤልወዳጆችቅዱስእሩፋኤልረድኤትበረከቱይደረብንቃለህይወትያሰማልንክብርመምህራችንእግዚአብሔርእድሜናፀጋውንይስጥልንየከረሞሰውበለንአሜንአሜአሜን🙌🙌🙌💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ሰላምኢትዮጵያዊ
@ሰላምኢትዮጵያዊ 4 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 2 года назад
Amen amen amen kalehywet yasemalen
@leludesta4571
@leludesta4571 4 года назад
አሜን ፫ ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አባታችን አሜን፫
@ajdydfashion2356
@ajdydfashion2356 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ፀሎት መላእክት ያሰማልንአባታችን
@eftemkelati
@eftemkelati 2 года назад
ኣመን3
@buzibuz2722
@buzibuz2722 3 года назад
በፀሉት አስቡኝ አባቴ።
@gizubekele102
@gizubekele102 3 года назад
እቤቱ ጌታ መድሀኒአለም እይሱስ ክርስቶስ እምላኬፀጋህን እትንሳኝ በህይወቴ ዘመን ሸክም ሆኖ ሚከብደኝን እቅልልኝ በማስተዋልና በጥበብ ትመራኝ ዘን እማፀንህሀለሁ
@buzibuz2722
@buzibuz2722 3 года назад
አሜን ይፍቱኝ
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 года назад
በጣም ነዉ እማመሰግናችሁ የእዉነት መፀናኛዬ እምዬ ማሬያም እናቴ አማላጀ አችዉ እራሬልኝ እኔ በልጂሺ ፌት ልቀረብ አይገባኝም አች ስላለሺኝ እካራለሁ እመ ፈቅረ ።💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@oneethiopialove4826
@oneethiopialove4826 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ይፍቱኝ አባታችን 💚💛❤️
@mabrasisay129
@mabrasisay129 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እግዛብሔር ይስጥልን
@ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቡራኬዎት ይድረሰን አሜን እናታችን ወለላይቱ በያለንበት ትጠብቀን ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ትጠብቀን እማምላክ ድንግል ማርያም ሄይ በባእድ ሀገር ጠባቁያችን አጽናኛችን አንቺ ነሽና አትለይን በረከትሽ ምልጃሽ አይለየን እናታችን ማርያም ሄይ ሰላምታ ይገባሻል።
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 2 года назад
Ameen Ameen Ameen Ameen qal hiwot yisamalen igzehiber yibarkot
@ferewyinmekonen2018
@ferewyinmekonen2018 3 года назад
ይችን በድምፅ እዲዘጋጅ ያደርጋቹሁ እግዚአብሄር አብዝቶ ይጣቹሁ ።
@እግዚአብሔርታላቅነውl
አሜን፫አብዝቶይሰጣቸው።
@sarauae4140
@sarauae4140 2 года назад
አሜን ያብዛልን የድግል ማርያም ልጅ
@tsehaayguutaa6852
@tsehaayguutaa6852 2 года назад
Egzberi yi Masgeni Amen Amen Amen yihunilini yi Dargilini Tseloti Malakti ya Samalini Abatachini yiftuni ✝️
@tsehaayguutaa6852
@tsehaayguutaa6852 2 года назад
Amen Amen Amen ✝️✝️✝️✝️🕯🕯
@kidirama1770
@kidirama1770 2 года назад
@@እግዚአብሔርታላቅነውl ❤❤❤❤
@bestofbest8742
@bestofbest8742 4 года назад
Amen amen amen yehun Yedergelin Memeherachin kale hiywot Yasemalin egeziyabher edimena ketena yeistelin
@gheetautopiautopia6892
@gheetautopiautopia6892 4 года назад
አሚንቃለህዉይትያሰማለን.አሚንአባታችን በይዱሜበጤናያቀዪልን እግአብሔርይደሚትያረዘምልን.አሚን
@sarauae4140
@sarauae4140 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታቺን ቃለሂወት ያሰማልን የመላእክቶቺ በረከት ይደርብን
@bitanyaseifu7812
@bitanyaseifu7812 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን የሠማነውንም ያሠማንንም እመቤታችን አብዝታ ትባርከን 🙏🙏🙏
@Zahra-vx1fu
@Zahra-vx1fu Год назад
አሜንአሜንአሜን ይሁንይደረግልን ቃለሔወትንያሰማልን. 💞💞🌹🌹🌹👐👐👐👐👏💐👏💐🌷🌷🌷🌷🌷🌷አሜ ን አሜን አሜን
@አርሴማእናቴነሽ
@አርሴማእናቴነሽ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ያሰማልን የቅዱሳን በረከት ይደርብን ለሀገራችን ሰላሙን አደነትን ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏
@shebireyedenegleligeyedene6735
@shebireyedenegleligeyedene6735 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያስማልን አባታችን እግዚኣብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
@mehretfeleke2483
@mehretfeleke2483 4 года назад
Amen amen amen amen amen ❤❤❤
@saraneggaayalneh3138
@saraneggaayalneh3138 4 года назад
Selam abatachin be tselotachu asebun Welete selassie ena Welete birhan
@tiruworkkebede7246
@tiruworkkebede7246 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትያማልን አቤቱ ተስፋይቱ መንግስትን እየሩስአለምን ያዉርስልን የእድሜ ዘመንን እረዘም ያድርግልን አሜን
@yazedmazen1b215
@yazedmazen1b215 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ፈጣሪ እረጅም እደሜ ከጤና ይስጥልን ✝️✝️🕯🕯✝️✝️
@monagezayie4269
@monagezayie4269 3 года назад
አባታችንአሜን አሜን አሜንአባታችንይፍቱን ይሁንይደረግልንፀሉትመላክትያሰማልን
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 Год назад
አሜን አሜን አሜን ፀሎለተ መላህክትን ያሰማልን አባታችን ይፍቱን አሜን 3💠💠🌷🌷💠💠🙏🙏🙏
@alem1343
@alem1343 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን💛❤💚🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@Zahra-vx1fu
@Zahra-vx1fu Год назад
አሜንአሜንአሜን ይሁንይደረግልን ቃለሔወትንያሰማልን አባታችን አቤ ቱማረንይቅርበለን 🙏👏👏🌷👐👐👐🌺❤️👐 እድሚ እናጤና ይስጥልን
@likeaila1727
@likeaila1727 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 💚💛♥️🙏🏼
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 3 года назад
ቃል ሂወት የሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁንየብዛልን 🤲🤲🤲
@የመዳኃኔአለምልጅነኝ
አሜን ፫ ይሁን ይደረግልን ቃል ህይወት ያሠማልን አባታችን ጸጋውን አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን ይፉቱን ይባሩኩን ወለተ ማርያም በጸሎቶት ያሰቡኝ 👏🌹❤️
@Gete-fw6ky
@Gete-fw6ky 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን
@hiwet7-12y
@hiwet7-12y 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን
@sarauae4140
@sarauae4140 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ አሜን ቃለህወት ያሰማልን አባታቺን እመብረጋን ፀጋ በረከቱን ታብዛልን ከመላው ቤተሰብሁ እኛንም ምእመናን የሰማነውን በልቦናቺን ሰሌዳ ትፃፍልን
@sabazerae5560
@sabazerae5560 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጣችሁ የተባረከ ሰራ ነው ጊዜያችሁን ሰጥታችሁ ላዘጋጃችሁልን ሁሉ ተባረኩ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለአችሁ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@henokezt
@henokezt 4 года назад
አመታዊ ክብረ በዓል ያሬዳዊ ዝማሬ እና ወረብ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-liBzNbaJ5HM.html
@አባይነሸዳምጣዉ
@አባይነሸዳምጣዉ 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜአባቶቻችን በረከታችይ አይለየን በፇሎታችሁ በፀሎት አትርስን
@lidiyanegash5297
@lidiyanegash5297 2 года назад
አሜን አሜን አሜን የቅድስት ድንግል ማርያም በረከት እረድኤት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@shtoshti9927
@shtoshti9927 3 года назад
አሜን ፫ ይሁንልን ይደረግልን በእውነቱ ቃለ ህይወት የሰማልን ፀጋውን ያብዛልን🙏🙏🙏
@atnasyahaftoo2253
@atnasyahaftoo2253 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን🤲🤲🤲
@የድንግልልጅ-ጰ8ቐ
@የድንግልልጅ-ጰ8ቐ 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ
@dagmawiminase1498
@dagmawiminase1498 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን። ወደ 8:45 ደቂቃ አካባቢ መሬት ተንቀጠቀጠች ማለት ሲገባ ማርያም ተንቀጠቀጠች ተብሎ ነው የተነበበው። እንደው ማድተካከል ቢቻል።
@alemaa5973
@alemaa5973 Год назад
Amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yegelenegussi9136
@yegelenegussi9136 3 года назад
Amen 🤲🙏Amen 🤲🙏Amen 🤲🙏🌲🍀🌿
@karimakarima474
@karimakarima474 4 года назад
AMEN yefatu abatachne
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ቃለ ሂወት የሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@አሜንአሜንእሜንዝማሬመላእ
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን
@bestofbest8742
@bestofbest8742 3 года назад
Amen kale hiywet yasemalin Memeherachin egeziyabher Yeaglgelote zmenwoten Yasrzemlen Amen ❤❤❤😭😭😭😭
@buzibuz2722
@buzibuz2722 2 года назад
በፀሉት አስቡኝ አባቴ
@ሠላሜነሽድንግልዋስት-ፈ3ፐ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ያሰማልን የብርሃን እናት የእመቤታችን የወላዲት አምላክ ምልጃ በረከቷ ከሁላችን ጋር ይሁን ለሀገራችንም ሰላሙን ፍቅሩን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛላት
@alsadereba2689
@alsadereba2689 4 года назад
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤
@sarauae4140
@sarauae4140 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ወደኔ ነይ አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታቺን ፀጋ በረከቱን ትስጥልን
@tigestadenew163
@tigestadenew163 4 года назад
Amen Amen Amen ❤❤❤🙏🙏🙏
@selamtzazu595
@selamtzazu595 2 года назад
ፀሎተ መላአክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@እራሔልደሴየማዳምቅመም
አባታችን ቃለ ሒወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወን ያስረዝምልን
@ayalewwebetu3421
@ayalewwebetu3421 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ፀሎተ መላእክት ያሠማልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን
@waldagabriel8184
@waldagabriel8184 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን
@aynalemaynalem6556
@aynalemaynalem6556 4 года назад
አሜን።አሜን አሜን
@alamalam3807
@alamalam3807 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@marshedma7346
@marshedma7346 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@sablelovi6944
@sablelovi6944 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@reduredu2582
@reduredu2582 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@ወሎየዋቁጥር2
@ወሎየዋቁጥር2 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@yemariyamijinegni5670
@yemariyamijinegni5670 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ
አሜን አሜን አሜን
@Mama-eq8rt
@Mama-eq8rt 2 года назад
Amen amen amen kalehywet yasemalen
@lppl1430
@lppl1430 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን
@مبيتبلدا
@مبيتبلدا 4 года назад
አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@madikonjo9380
@madikonjo9380 4 года назад
Amen amen 💒💒💒💒💒
@madikonjo9380
@madikonjo9380 4 года назад
Amen amen 💒💒💒💒💒
@gffhhg3621
@gffhhg3621 2 года назад
አሜን፡አሜን፡አሜን
@ليلى-ظ4ق
@ليلى-ظ4ق 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግ ልንል ፀሎተ መላእክት ያሠማልንአባታችን
@luletkabadekabadegabrmarm2006
@luletkabadekabadegabrmarm2006 3 года назад
አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@mdsalamsalambiplob9326
@mdsalamsalambiplob9326 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያውርስ
@gattusojgtpw1899
@gattusojgtpw1899 2 года назад
አሜንአሜንአሜንይሁንይደረግልን አባታችቃለህይወትያሰማልን👏
@አርሴማእናቴነሽ
@አርሴማእናቴነሽ 2 года назад
ቃለሕወት ያሠማልን አባታችን በረካቸው ይደርብን በውነት በተለይ በሰደት ላለነው እግበጣም ጠሩ ነው ምክኛቱም ጊዜ ስለማይኖረን ስራችንን እየሰራን የምንከታተልበትን ስላዘጋጃቹልን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን እኔ ፀሎተባር ቶስ ስከታተል በጣም ያፋሽገኛል ያጠራራኛል በፀሎታቹ አስቡኝ የክርስትና ስሜ ወለተሰበት ነኝ አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ሀገራችን ይጠብቅልን🙏🙏🙏💚💛❤
@zerafiychrenate7401
@zerafiychrenate7401 4 года назад
አሜን
@buzibuz2722
@buzibuz2722 Год назад
አሜን ይፍቱኝ
@الال-ض7و9ظ
@الال-ض7و9ظ 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@buzibuz2722
@buzibuz2722 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@christianvujacic5721
@christianvujacic5721 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sinawusinawu8197
@sinawusinawu8197 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@meri147
@meri147 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ፀሎት መላእክት ያሰማልን ይፍቱን አባታችን ➕
@Zahra-vx1fu
@Zahra-vx1fu Год назад
አሜንአሜንአሜን ይሁንይደረግልን. ቃለሔወትንያሰማልን አባታችን
@alemkflnlpnlalem7102
@alemkflnlpnlalem7102 2 года назад
አሜን ፫ ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን አባታችን
@buzibuz2722
@buzibuz2722 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@ሰርካምነኚአበሻዋ
አሜን አሜን ሜን❤🤲🤲🤲🌿🌿🌿💙💐💐🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
@የበርሀዉመናኛአባቴዮሀንስ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያአስማልን መምህር አሜን ይሁን ይደርግልን ይማርን ይቅር ይበለን አሜን
@fetleworkgimite554
@fetleworkgimite554 4 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@samsungduos1655
@samsungduos1655 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ዐጋዉን ያብዛልን አግዝአብሔር
Далее
Teeth gadget every dentist should have 😬
00:20
Просмотров 1,3 млн
ሰይፈ መለኮት
11:26
Просмотров 646 тыс.
ቤዛዊት ማርያም ታምረኛዋ ገዳም
11:32
የእሮብ አርጋኖን 👆🏻
38:00
Просмотров 345 тыс.
የረቡዕ አርጋኖን - Arganonn Wednesday
40:23