Тёмный

የዘጠኝ አመት ዲካሜ😭 

ኩራዝ  Tube
Подписаться 70 тыс.
Просмотров 72 тыс.
50% 1

ኩራዝ tube #ኩራዝ _tube #donkey_tube #wollotube #abel_birhanu #babi
#እማማ_ጨቤ #Ekrutube
#Emu Sakina Tube #DawudTube
#Nejah_media #Ashruka_channel #BABo_ ባቦ_Tube #Tateq_media #kuraz_Tube #wollotube
#Jamal_huseen #mame_Tube
#kewser_Tube #khalid_Tube #ethio360
#comedian_Eshetu_melese
#አብርሸየቄራው #SEADl&ALl_TUBE #Hanna_Yohnnes_ጎጂዬ
#seifuonebs #ashruka #dawudtube #ebstvworldwide #bilaltv #barkot_entertainment #abrelohd #halaltube #hope_entertainment #emusekina_tube #manyazewal_eshetu #shukshukta-zehabesha #YDTOM #addis_kimemoch #oromia #tigray # obn # omn #akishow #fana #ebs #seifuonebs #zehabesha #abelbirhanu #ሰበር መረጃ #abiyahmed #jeobiden #nejah_media #ethiopia #ethiopianhistory #miftahkey #wollotube #amazingfact #eritrea #esayasafaworki #juharmuhamed #abay #ashruka #dani_royal # #zehabesha #miftahkey #wollotube #redwanhayatu #mametube #fana #ebc #feven_ketema #melat_demessie #fanisamri | እንኳን ደህና መጣችሁ ወደ ኩራዝ tube ቻናላችንን ሰብስክራይብ ብታደርጉ #ጨዋታ #ሳቅ #ቁምነገሮች #አዳዲስመረጃዎች #የህይወትተሞክሮዎችን #ማህበራዊጉዳዮችና የመሳሰሉትን በቻናላችን ታገኛላችሁ። ገንቢ ሀሳባችሁን ሁሌም ለግሱኝ አሠሰግናለሁ።
ሰላም ለእምዬ ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የናንተው ሀኒ
#ኩራዝ_tube#እማማ ጨቤ Ekru Tueb#
#Emu Sakina Tube#
#DawudTube#
#Nejah mede#
#Ashruka channel#
#BABo ባቦ Tube#
#Tateq media#
#kuraz Tube#
#wollotube#
#Jamal huseen#
#mame Tube#
kewser Tube#
#khalid Tube#
#ethio360#
#Donkey Tube#
#comedian Eshetu melese#
#አብርሸየቄራው#
#SEADl&ALl TUBE#
#Hanna Yohnnes ጎጂዬ#

Опубликовано:

 

4 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,3 тыс.   
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb 2 года назад
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ኑ
@aass-pm3bo
@aass-pm3bo Год назад
እውነት ወድሜ
@ssaa-er6rk
@ssaa-er6rk Год назад
Ewunet new👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹
@allahisone7100
@allahisone7100 2 года назад
እኔ 10 አመት ሰርቸ ምንም ነገር የለኝም ዘመዶቸ ከድተውኛል እናም አልሃምዱሊላህ በይ እኔ እራሱ አልሃምዱሊላህ እያልኩ ነው ምክንያቱም ጤነኛ ነኝ ሰርቸ መለወጥ እችላለሁ በዛ ላይ ከክርስትና ወደ እስልምና የመጣሁኝ ሰለምቴ ነኝ አልሃምዱሊላህ ከእልምና በላይ ምን አለ
@binetmohammediloveethiopia1961
@binetmohammediloveethiopia1961 2 года назад
አሏህ ሪዝቅሽን ያብዛልሽ የተሻለውን ለአንች የሚጠቅመረሽን ይተካሽ
@allahisone7100
@allahisone7100 2 года назад
@@binetmohammediloveethiopia1961 አሚንንን ያረብ ለሁላችንም የሪዝቅን በር ይክፈትልን በሁለቱም አለም ስኬታማ ያድርገን
@IBNUAADAM-nw6rl
@IBNUAADAM-nw6rl 2 года назад
@@allahisone7100 አብሽሪ እህቴ ለከይር ነዉ አላህ የወደደውን ነው የሚፈትንው
@user-pd1gb7zi4s
@user-pd1gb7zi4s 2 года назад
እኔም አስር አመቴ አልሃምዱሊላህ አንድ ልጅ እና ሙሉ ጤና አለኝ ከዚህ በላይ ምን ሃብት አለ አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሃምዱሊላህ
@zenabyasen9046
@zenabyasen9046 2 года назад
አብሺሪ እህት
@ath1381
@ath1381 2 года назад
አልሃምዱሊላህ በይ ስት አመት ሰርቶ ምንም የሌለው አለ
@user-rl4xp2wc2m
@user-rl4xp2wc2m 2 года назад
እምሰሩትንብርምንያረጋችሁትነዉለምንእትናደድየለፋችበትኮነዉ፡፡የለፋነዉማቀዉ፡፡እሰዋገርአትዘርፈጡስሩብርያዙእስከመቸበስደትሆሆሆ
@hayatyusof8655
@hayatyusof8655 2 года назад
ያኣደም ልጅ ከኣፈር በቀር አይኑን የሚሞላዉ የለም ሱበሃን አላህ አልሃምዱሊላህ የሚሉ ቀሊል ጥቂቶች ናቸዉ::!! አልሃምዱሊላህ
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 года назад
እኔ ዘጠኝአመቴ ጨረቃ ቤት የለኝም
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z 2 года назад
@@aaegrnshnea1331 ለምን የለሽም በነፃነውዴ የምሰሪው
@zebutitube4305
@zebutitube4305 2 года назад
@@aaegrnshnea1331 ኧረ ተው ወላሂ ለራሳቹ አስቡ የሀገሬ ልጆች
@___-lc4nz
@___-lc4nz 2 года назад
አብሺሪ እደሚሆን አደረገሺ ኑሪ ለዱኒያ ቤት ብዙ መጨነቅ አያስፈልገም የእዉነት ቤታችን አፈረነዉ እና ይች አለም አኮ የዉሻሸት ናት እህት አለሚ አይዞሺ ኸይርነዉ
@tensaytensay2891
@tensaytensay2891 2 года назад
እውነት ነው
@user-rx1wp2qr5x
@user-rx1wp2qr5x Год назад
ሀገር ገብተሺ ያኔ አውሪ
@rashadhasanooagmailcome5187
@rashadhasanooagmailcome5187 2 года назад
ዉዴ በማዳም ቤት አይን አትይዉ አልሀምዲላህ በይ ጠረግርግ አርጊና ኑሪ
@rashadhasanooagmailcome5187
@rashadhasanooagmailcome5187 2 года назад
ኢቃማ ያለዉ ነዉ ወይስ የለለዉም ሁሉ መኪና ማስገባት ይችላል በድሲባሲ ንገሪኝ እስኪ እህት በነገርሽላይ እሴት ነኝ
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 2 года назад
@@rashadhasanooagmailcome5187 ikama yalalawe masegabate yechelale
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 2 года назад
ኩራዚ፤እደነቸ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 2 года назад
ትክክል፤፤አጸጂዉ፤እኮን፤yራስ፤ቤት፤yአረብ፤ቤት፤ስታጸጂ፤ኑረችአን፤yኔ፤ወዲ፤እህቴ
@foziyamuhammed9001
@foziyamuhammed9001 2 года назад
@@rashadhasanooagmailcome5187 ሁርጅ ንሀይ ስለሆነ የምትሄጅው መኪና መያዝ ትችያለሽ
@user-vp5zh5tq1n
@user-vp5zh5tq1n 2 года назад
አይዞሽ አትናደጂ ታስተካክይዋለሽ ማማየ ጁታወቹም ይሆናሉ ቤቱም መኖሩ አልሀምዱሊላህ በይ ስንት የተቃጠለቤት አለ
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 2 года назад
ትክክክል ወላሂ ቢናድም እደዚህ ማረጋቹው አልሃምዱሊላህ ቤቱመኖሩ
@nefisatube7837
@nefisatube7837 2 года назад
አይዞሽ ማርዋ ለኸይር ነው ይቶብሽን ጠክረሽ እየሰራሽ ታስተካክይዋለሽ እኛም ለላይክ ለይታ ከጎንሽ ነን በርቺ ቀላል ነው አይቆይም ይስተካከላል
@asdfrdggh4211
@asdfrdggh4211 2 года назад
እንዴት ነዉ ዩቱብ መክፈት ሚቻለዉ ብርስ ከስንት ጊዜ ቦሃላ ነዉ ሚከፈለዉ ግልፅነቴን ከወደዳቹት መልሱልኝ የመዳም ኩሺና አስጠላኝ ሀገሬ ገብቼ ዩቱብ ይክፈለኝ
@user-pk4rl7tk7e
@user-pk4rl7tk7e 2 года назад
የኔቅንእኔንምቤተሰብአድርጊኝበኮሜትእመልሳለሁ
@user-bn5qn7zp7j
@user-bn5qn7zp7j 2 года назад
ደምሪኝ ነፊሳዬ
@user-bn5qn7zp7j
@user-bn5qn7zp7j 2 года назад
@@user-pk4rl7tk7e ነይ እንደማመር
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 года назад
እንዛመዱ በቀንነት
@hageregna13
@hageregna13 2 года назад
እኛ ሰዎች እኮ አናመሰግንም እኔ 11 አመቴ በስደት ምንም የለኝም ያንቺን ያህል ቢኖረኝ ተመስገን እላለሁ እንጂ አላማርርም ውዴ ዋናው ጤና ሌላው ይስተካከላክ
@hikmahtube8391
@hikmahtube8391 2 года назад
ወላሂ በጣም ነዉ የምጠላዉ ቤት ማከራየት ተዘግቶ ይቀመጣል እንጂ አላከራየዉም ብቻ ይለቅልኝ በዱዓችሁ አስቡኝ ያጀማዓ እናቴ እያሰራችልኝ ነዉ ቤቴን አላህ ያቆይልኝ እንጂ
@user-th7be8fw3f
@user-th7be8fw3f 2 года назад
አላህያሳካልሽ እህት እናቶቻችነንም እረጂምእድሜይስጥልን
@naomigetachew7214
@naomigetachew7214 2 года назад
Cetezega yiferesal
@enawlena3172
@enawlena3172 2 года назад
አይባልም አላህ አብዝቶ ይስጥሽና ለስዎች የምተርፍ ስው አድርገኝ ብለሽ ዱዓ አድርጊ ተዘግቶም ሊቀር ይችላል እኮ እህት አለም ስለዚህ መተሳስብ ይበጃል እኔ ወላሂ ለሁለት ስው ህይወት አድኛለው መጠለያ አጥተው እደመከራየት ግቡ አልኳቸውና በነፃ እየኖሮ ነበር ከዛ ለራሳቸው ቤት አስሩና ወጡ
@hikmahtube8391
@hikmahtube8391 2 года назад
@@enawlena3172 መልካም ነገር ኮ ማድረግ ማንም አይጠላም ነገር ግን አንቺ ስቃይ በልተሽ የሰራሽዉን ቤት እዳልሆነ ሲያደርጉብሽ ክፉኛ ትጎጃለሽ የራስ ሰዉ ይሆን ና አልያም የምታዉቂዉ እንደ ቤቱ አድርጎ ይዞ የሚኖር ካለ እንኳን ክራይ በነፃ ቤት እየጠበቁ ቢኖሩ ችግር የለዉም ግን እንደዚያ የሚያስብ የለም በተለይ ዉጭ ነች ከተባለ ከእኑ የሞላሽ ና የተትረፈረፈሽ ነዉ የሚመስላቸዉ የአጥር እንጨት ሳይቀር እየነቀሉ የሚማግዱ ሞልተዋል ስለዚህ ስንት ስቃይ አይተሽ የሰራሽዉን ቤት እዳልሆነ ሲሆን ከሆነ በኃላ ከመበሳጨት በሽታ ከመስረቅ ተዘግቶ ቢቀመጥ ነዉ የሚሻለኝ
@hikmahtube8391
@hikmahtube8391 2 года назад
@@naomigetachew7214 አዎን ይላሉ ኢን ሻ አላህ ቤቴን ሰርቼ ካበቃሁ ብዙም አልቆይ እሄዳለሁ ያዉ ዘጠኝ መቼም አስር አይሞላ ቀሪ እድሜየን በሀገሬ እኖራለሁ
@ibajmale6212
@ibajmale6212 2 года назад
ያአለህ ስንት አይነት ሰው አለ ኡፍፍፍ አይ ያሸቃሊት ድከም ማቼም አይልቅም ኡፍፍፍ💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
ደምሪኝ የኔ ቅን
@ibajmale6212
@ibajmale6212 2 года назад
@@TUBE-rv9zs ኢሺ ኢኔንም ደምርኝ❤
@hananethiotube4121
@hananethiotube4121 2 года назад
ማሻአላህ ኩራዝዬ ቢለፍበትም አይቆጭም ውዴ የሚጎዳ ነገር የለም ቤትን ለራስ ሲይዙት ነውጅ ከባድ ነው።እደማከራየት ቤት የሚጎዳ የለም በጣም አያስፈልግም ጭውት ነው እሚሉበት ተይው ባዶውን ሲቀመጥ ይዘማል በተለይ የጭቃ ቤት እና አይዞሽ።
@user-gs5zr3zf7p
@user-gs5zr3zf7p 2 года назад
የኔ ሚስኪን የኔ ከርታታ አይዞሽ ብቻ ጤናሽን ደህና ሁኝ ሁሉም የሚያስፈልገው እኛ ደህና ስንሆን ነው ባለቤት የሌለበት ነገር ይህው ነው ፈጣሪ ይርዳሽ እና ይስተካከልልሽ ኡፍፍፍ ገብተሽ ደግሞ አርፍ እንዳትይ ይሄ ሁሉ ጣጣ ብቻ ሁሉም በጊዜው ይስተካከላል
@samritube645
@samritube645 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛ ውዴ አይዞሽ ለበጎነው አከራይተሽው ነወይ ለምን ሲገቡው በውል አላስገቡዋቸውም ሲረከቡው ንጹህ ቤት ከተረከቡው ሲወጡም አጽድተው አስረክበው ነበር መውጣት የነበረባቸው
@Salsibel
@Salsibel 2 года назад
ምስኪን አላህ ያግዝሽ ቤተስብ እኮ አያስቡም ምንም በቃ ስደትላይ እዴ ለፋተን እደምናገኝው አይገባቸውም የኛአገር ተከራይ ደሞ አላህን አይፈራም እደቤቱ አርጎ አያይም
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 2 года назад
ውይ ስንት አይነት ሰው አለ ሳያጸዱ እዴት ነው ሚኖሩት አይዞሽ ውዴ ዋናው ጤና ነው ቤተሰቦችሽ ማየት ነበረባቸው በወር አንዴ
@turyetoore6938
@turyetoore6938 2 года назад
አይዞሽ እህትዋ አናናንዬ የሁላችንም ቤት አስጠልቷል በቻ አልሃምዱሊላህ ሶብር አርጊ ዋናው ጤና ነው ሁሉም እንዴዬ አቅሙ ቀስ ተብሎ ይስተካከላል ለዱኒያ ኑሮ አትበሳጭ ንዴትና ጭንቀት ትርፍ አላገኘንበትም።
@eff7478
@eff7478 2 года назад
አይዞሽ ቀላል ነው ውዴ ቤትሽ ያምራል ሌላው ደም እሚፀዳ እሚስትካከል ነው አትናደጅ እንኳን ወጡልሽ በስላም አይ እህቴ አነወጣም እሚሉም አሉ
@azizaaazizaa9418
@azizaaazizaa9418 2 года назад
አይዞሽ ሀናንየ ዋናው ሳያፈርሱት በሰላም ቆሞ የጠበቀሽ አለሀምዱሊላህ ቀስ በቀስ ያስተካክይዋለሽ የኔ እህት
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
አዚዛየ ደምሪኝ
@Amur_Tube
@Amur_Tube 2 года назад
አይዞሽ እማ ተቆጣጣሪ የሌለው ሰው ማከራየት የለበትም ነበር አብሽሪ ዩቱብሽን ጠንክረሽ ከሰራሽ ታስተካክይዋለሽ
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 2 года назад
አብሽሪ የኔ ውድ አንች ጠንካራነሽ አላህ ያግዝሽ ታስተካክይዋለሽ
@FatimaFatima-ft4es
@FatimaFatima-ft4es 2 года назад
ጉሊ አልሀምዱሊላህ ግድግዳዉን ቀለም አስቀቢዉ፡ታቹን ሰዉ አምጥተሽ አስጠጅዉ በደቂቃ ያምራል አብሽሪ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 года назад
እራሷም ማፅዳት ትችላለች የሰው ቤት ስታጸዳ አደል የኖረችው
@rakold8482
@rakold8482 2 года назад
እራ ታጰዳዋለች ሰት ሰታጰዳ ኑራለች ግዲግዳው ከቆያት ማሰተካከሉ የሷ ሰራነው የተከራይ አይደለም
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
ደምሩኝ እህቶች ስደትመሮኛል እዲገባ ሀገሬ
@nawal5119
@nawal5119 2 года назад
ጎበዝ ድካማችን ፊሬ ሰያፈራ ደሰ ይላል አይዞሸ ቀሰ እያልሸ ታሰተካክያለሽ ዋናው ቤት መኖሩ ነው
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
እህት ደምሪኝ
@TGTEthiopia
@TGTEthiopia Год назад
ኩራዝየ በመጀመሪያ እንኳን ደስ አለሽ ምክንያቱም አስር አመት ሰርተውም ምንም ያልያዙ አሉ እና ተመስገን በይ ።ቀስ በቀስ ታጸጂዋለሽ ታስተካክይዋለሽ ።የኖሩበት ሰወች ግን ጽዳት ሲያልፍም አይነካቸው🤔
@hayatyalahebareyaYUBE
@hayatyalahebareyaYUBE 2 года назад
አሠላማሊኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ አብሽሪ ውዴ ዱኒያ እዲ ናት ማሻላ ነው ጠካራ ሁነሽ አስጨርሹ ማማቲ
@myhuaweihuawei7959
@myhuaweihuawei7959 2 года назад
በጣም ይገርማል አብሺሪ ሁሉም ይስተካከላል ዋናው ጤና ነው
@user-hc9eg4jz5x
@user-hc9eg4jz5x 2 года назад
ወደሀገር ለመሄድችያሰባችሁአላህ በሰላም ከቤተሰብጋር ተገናኝ አብሺሩ ውድየሀገሬልጆች
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
ደምሪኝ
@user-km7yi6wc2q
@user-km7yi6wc2q 2 года назад
አሚንንን
@kedijahussin8264
@kedijahussin8264 2 года назад
ወአለይኩም ሠላም መሻላህ ተባረክ እረህማን አብሺሪ ኢሺአላህ ያፊያ ቤት ያርግልሺ ወላሂ ኩራዝየ እኔ ሞልቶ ቢተርፈኝ ኮዶሚኒየም አልገዛም አደኛ ለልጆቺ አማና የለዉም ወይኔ ሀማሙ ምን ይመስላል እኔ ሠርቻለሁ አልሀምዱሊላ።
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 года назад
Kedo ዉዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤❤
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq 2 года назад
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ በይ እራሰሺ አፅጂው ሀኒቾ
@user-dt6sb7kn4q
@user-dt6sb7kn4q 2 года назад
አይዞሽ የኔ ቆንጆ እኔ 10 አመት ሆኖኛል ግን አንድ ብር ይለኛም ተመስጌን በይ🙏🙏
@mahadiyakonjo1155
@mahadiyakonjo1155 2 года назад
አይዞሸ ኩራዝ አብሸሪ ለካሰ ሁሉምነዉ ቁሰል ያለበት
@user-te9kv8ce1s
@user-te9kv8ce1s 2 года назад
አይዞሽ እህቴ አታማርሪ ተመስገን በይ የስራቸውን ይስጣቸው ለነሱ ደሞ ብርታቱን ስጠኝ በይ
@beatytamena8844
@beatytamena8844 2 года назад
ጎበዝ ነሽ ለተከታዮችሽም ትልቅ ትምህርትና አራያ ነው የሆንሽው በመብራት ወይም በገንዘብ አይግኝም ያንች ኢንፎርሚሽን እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይርዳሽ እንዳንች ያሉትን ቅን ልቦች ያላቸውን ያብዛልን ብየ ከማለት ውጭ የምለው የለኝም ውዴ 🙏🙏💖💖🙏🙏
@user-bi4hk9iz1d
@user-bi4hk9iz1d 2 года назад
እዉነት ነዉ እንግድ እግዝኣብሄሪ የቀረ ዘመንሽ ይባሪኬ የኔ ዉዴ ለኛም ትልቅ ትምህሪቲ ነዉ
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 2 года назад
🎧አቢ ሁረይረተ ረዲየሏሁ ዐንሁ ባሥተላለፉት ሀዲሥ 🕋 ነቢዮ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም እዲህ አሉ🌹 በአሏህና በመጨረሻዉ ቀን የሚያምን የሆነ ሰዉ ከቻለ መልክም ይናገር ካልቻለ ዝም ይበል አሉ🕋 መልካም ንግግር ሰደቃነዉና እናም እህቶቸ ኑ ግዜችን ባግባቡ እንጠቀም ኪታብ ተፍሲሮችን እንማር 👉🏼🎧 ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ቀልድና ወሬ አይጠቅመንም ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር🌹🌺
@rabitube5961
@rabitube5961 2 года назад
ሀንየ አብሽሪ ወይ ባል ከለለሽ ቤተሰብ አያስብም ደሞ አንች ሀይማኖትሽን ስለቀየርሽ አያሥቡልሽም እኛምብንሆን ክርስቲያን ሲሆኑ ለነዛ ሰወች ጣጣ የለንም አብሽሪ ማማየ የኔ ጀግና ምንም አትናደጅ ሁሉም ለኸይር ነው ብለሽ አስቢው ብዙ ፈተናወች አሉ ታገሽ ማማየ ጀግና ሁኝልኝ
@hdhdhhhnd5082
@hdhdhhhnd5082 2 года назад
የኔ እህት አይዞሽ አላህ ወጭሽን ያቅልልሽ ማከራየት እኮ በጣም ነው የሚያስጠላው እንደሬሳቸው ቤት አያዩም ብዙ አረመኔ አሉ
@abduhanan2683
@abduhanan2683 2 года назад
አይዞሺ እህቴ አላህ ያግዝሻል አብሺር ቀስ እያልሺ ይስተካከለል ዋናው ግድግዳው መቆሙ ነው
@user-el4cf4fl2m
@user-el4cf4fl2m 2 года назад
አይዞሽ በድንሽ ጠክሪ አልሃምዱሊላህ በይ ይሄንንም የሌለው አለና 😢
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
ደምሪኝ እህት
@afatad7683
@afatad7683 2 года назад
ማሻ አለህ አለሀምድልለህ በይ ሲንትሰውመጠለየ ሳይኖረው ጤነውን አጥቶ ከስዴት የተመለሰ አለ።
@user-hc9eg4jz5x
@user-hc9eg4jz5x 2 года назад
ነአም እኛ ከበላያችን ያለውን ሳይሆን ከበታቻችን ማየት ትተናል
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
ደምሩኝ እህቶች
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x 2 года назад
የኔ እህት አይዞሸ አላህ መልካም ነገር ይሰጠሸ አብሸሪ ሁሉም ነገር ለኸይር ነው ሰው በሰው ጨከነ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
እህት ደምሪኝ
@zed8788
@zed8788 2 года назад
አይዞሽ የራቀ ለብዙ ነገር ሩቅ ነው ቀስ እያልሽ አስተካክየው ዋናው ገብተሽ ማኩረፊ ማግኘትሽ ነው ጤና መቃወስ ወዘተ ስንት ነገር አለ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@semiratube9958
@semiratube9958 2 года назад
አሠላምአሊኩምወራህመቱላሂወበረካቱሰደቃ (ምፅዋት) ገንዘብን አይቀንስም፣ ይቅር ባይነት ክብርን ይጨምራል እንጂ አይቀንስም፣ አንድ ሰው ለሌላ ሰው ዝቅ አይልም አላህ ከፍ የሚያደርገው ቢሆን እንጂ።መልካምንግግርም ሠደቃነው ነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
@sameeradubai9673
@sameeradubai9673 2 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍ አይዞሽልኝ እህቴ ወላሃ በጣም ነው የተሠማኝ ልክ እንደኔ ወላሂ በልፍት ላይ የራሴ የሚለው ሠው ሀገረ ቤት ከለለ ኪሣራው ብዛቱ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ብቻ አይዞሺ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 года назад
እኒእህቲይክራይአለችኚ።ሸትቢቲይበላሻልአለኳት
@user-tj6ie4ug9n
@user-tj6ie4ug9n 2 года назад
ሀኑየአብሺሪልኝ እህት እኳን ምለሀገርሺአበቃሺ አትናደጂ ያምሻል አላህ ይጠብቅሺ😍😍😍😍😍
@lubabarayatube.
@lubabarayatube. 2 года назад
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወይኔ እህቴ በጣም ያሳዝናል አይ ልፋት በጣምያሳዝናል እነሱ ልፋቱን ስለማያውቁትነው አይዞሽ ከጎንሽ ነን እህቴ ዩቱብሽንእየሰራሽ ታስተካክይው አለሽ
@seadajuhar7908
@seadajuhar7908 2 года назад
አይዞሽ እህቴዋ ቀስእያልሽ ታሳድሽዋለሽ ጭራሽስ የሌለን አለንአደል እኔምይሄን እየፈራሁ አልገዛሁም የኔብሎ የሚሰራሰው ከሌለንችግር ነው
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
እህት ደምሪኝ
@sakinasalihetube
@sakinasalihetube 2 года назад
አልሀምዱሊላህ በይ ቆሻሻ ነው ይፀዳል ስንቱ ስንት አመት የለፋበትን የተካደ አለ አታካብጂ
@user-bn5qn7zp7j
@user-bn5qn7zp7j 2 года назад
ደምሪኝ እመልሳለሁ ኬርያት
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
እንደማመር ሀዲ ከዚስወጣ እደምርሻለሁ እዲትመልሽ
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 года назад
እንዛመዱ በቀንነት
@ali-tk7rw
@ali-tk7rw 2 года назад
አብሺር ሀንየ ሁሉነገር የተመቻቸ አይሆንም ይፈትናል አብሺር ተረጋግተሺ ይሰተካከላል
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
ደምሪኝ እህት
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Год назад
አይዞሽ እህቴ ያጋጥማል ቀስ እያልሽ ታፀጂዋለሽ የኔ ውድ ቤተ ሰብም ሆነ ተከራዮች አያስቡም እኛ ብር እምናፍስ እጀ ደም ተፍተን የምናመጣው አይመስላቸውም አይዞሽ እህቴ ለበጎ ነው እንደዚህ ከሆነ እኔ አላከራይም ምን አባቱ ቢዘጋ ይሻላል
@user-em5ry9cq9e
@user-em5ry9cq9e 2 года назад
አልሀምዱሊላሂነዉ ለሁሉምነገር እኔምሠርቸ አድልጂአቃጠለብኝ አልሀምዱሊላሂአልከፍኝም ምክኒያቱም እናትናአባቴንም አጥቸእየኖርኩነዉ ቤቱም ጎደኞቸና የአካባቢሠዉበመርባርብ እደገናተሠራ አሁንሊመርግነዉ አይዞሺእያሉከጎኔየቆሙትሁሉ ደስያሠኙኛል ይሄንማለትየፈለኩት አላህየተሻለአለዉስለዚህ አልሀምዱሊላሂበስ
@user-me8ip1os8s
@user-me8ip1os8s 2 года назад
አይዞሽ የኔውዲ ዱኒያ ፈተና ነው
@ummusumayya5476
@ummusumayya5476 2 года назад
የኔ ውድ አይዞሽ አትናደጅ በሽተኛ እንዳትሆኝ ግን ወልደያ ነውንደ የገዛሽው ወልድያ ከሆንሽ በቅርቡ እመጣለሁ እንገናኝ አለን ውዴ የኔስ ምን መስሎ ይጠብቀኝ ይሆን እኔም እስር አመቴ ነው ማማ ግን በአሏህ አትናደጅ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
ደምሪኝ ያገርልጂ
@ummusumayya5476
@ummusumayya5476 2 года назад
@@TUBE-rv9zs እሽ እማየ አብሽሪ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
@@ummusumayya5476 አላህ ይበሽርሽ የኔ ቅን💖
@ummusumayya5476
@ummusumayya5476 2 года назад
@@TUBE-rv9zs አሚን ወያኪ ሁቢ
@fatumafatuma7240
@fatumafatuma7240 2 года назад
እህት አላህን አመስግኝ ከመስራት ማደስ ይሻላል እምኳን ዘጠኝ አመት ሃያ ተቀምጠው ኪራይ ይገባሉ አትናደጅ በቤተሰብም አትቀየሚ ከበሽታ ላይ ትወድቂያለሽ መስታከል ይቻላል ኩንትራት ሳሰጭ የቀን እያሰብሽ አሰሪው ለጤናሽ ነው ማሰብ እህት በዚሁ ተደሰቺ እሽ !!!!!
@hana-sd5cr
@hana-sd5cr 2 года назад
አይዞን አይ እኛ ስደት ያለን ልጆች ያልታደልን ለካስ አጎቴ ቤት ግዛልኝ ስለው የማይሆን ቤት ገዝቸ ስትመጭ እዳትናደጅ ብየነው የሚለኝ ወዶ አይደለም
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j 2 года назад
መሸአላህ ሰው ደክሞ ውጤቱ ሲያይ ደስ ይለኛል ኮንደሚኔየም ነው እንደ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 года назад
አዎ ኮንዴሚኒየም እስቱዲዮ ናት
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e 2 года назад
አብሽሪ አይዞሽ ቀስ እያለ ይስተካከላል በአንድ ጊዜ አይደለም የኔ ናት ሰዉ የሌለው ሰዉ የሄዉ ነዉ 😭😭እንኳንም ይብለጥ አልተበላሸብሽ የባሰ አለዉ ሶብሪ አቦ ዱሮም ኮንዶሚኒየም አድካሚ ነዉ ያስጠላል በጣም እኛም ኑረንበት ነበር እፍ በጣም ነዉ ሚዴብረዉ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
እንደማመር
@user-si8bu1rf3w
@user-si8bu1rf3w 2 года назад
የኔማር አይዞሽ አላህ ይገዝሽ አብሽሪ ይስተካከላል በርጋታ ተረጋጋ
@Hajaritofik
@Hajaritofik Год назад
ዓኢሻ (ረድየሏሁ ዓንሃ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) ከርሷ ጋር በሚያድሩባቸው ሌሊቶች ዘወትር ሊነጋጋ ሲል በቂዕ ወደ ተባለው የመቃብር ስፍራ ይወጡና እንዲህ ይላሉ፡- "የዚህ ሰፈር ነዋሪ አማኞች ሆይ! ሰላም በናንተ ላይ ይስፈን፡፡ ነገ እውን እንደሚሆን የተነገራችሁ ነገር ተከስቷል፡፡ [እስክትቀሰቀሱ ድረስም መቃብር ውስጥ] ትቆያላችሁ፡፡ እኛም በአላህ ፈቃድ እናንተን እንቀላቀላለን፡፡ አላህ ሆይ! ለ‹በቂዕ ገርቀድ› ሰዎች ምህረት ለግስ፡፡" ሙስሊም ዘግበውታል "ለመቃብር ሰዎች ሰላምታ ማቅረብና ምህረትን መጠየቅ ይወደዳል፡፡ "በቂዕ ገርቀድ የመቃብር ቦታው ስም ነው፡፡ የነብዩ ﷺ ሀዲሶች
@salemethiopian4447
@salemethiopian4447 2 года назад
አረ እግዚአብሔር ይመሠገን በየ እህቴ ጤና ያጡ የለትጉርሰ የለትልብሰ ያጡአሉ እህት
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 года назад
በጣም 20አመትም ስረትዉ ምንም የሌላቸዉ አሉ
@user-fq5rg4vx7x
@user-fq5rg4vx7x 2 года назад
@@user-lb7ye4xy1l ውዶቸ ለራሣችሁም እያሠባችሁ ቤተሠብ ወይአይለወጡወይእኛአንለወጥ አታባክኑ እኔ ቦታ 850ሺ ገዝች ነበር ከኮርናበፊት ግን መሥሪያብር አጥች ተቀምጧል ዝምብሎ መሬቱ አሁንግን 2ሚሊየን ያወጣልአሉኝ ብሸጠው ቦታ ግዙ ባሠሩበትም ትንሺ ያተርፋል
@sartt4613
@sartt4613 2 года назад
መአሻአላህ
@salemethiopian4447
@salemethiopian4447 2 года назад
@@user-fq5rg4vx7x ለክብለሻል እደዛከተሸጠልሸ 300ሺህ ቦታገዝተሺ መሰራት ትቺያለሸ መሬት ያዋጣል ባንክ ከሚቀመጥ
@salemethiopian4447
@salemethiopian4447 2 года назад
@@user-lb7ye4xy1l እውነት ነው አይዛችው ዋናው ሰላም ጤና ነው አገራችንም ሠላምያርግልን ውዶችየ
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 2 года назад
ሃንዬ አይዞሽ እናት አንች እኳ ማኩረፊያ አለችሽ ተመስገን በይ ታፀጅዋለሽ ግን አንዲት ክፍልም ብትሆን ጊቢ ቤት ነው አሪፍ
@meditishu8014
@meditishu8014 2 года назад
አይዞሽ ሀኑ አላህ ያግዝሽ አትናደጅ አላህ ጠናሽን ይስጥሽ ኢሻአላህ ታሰሪዋለሽ ኮንዶሚንየም ኮተቱ አያልቅም በዛላይ ያንችብቻ አደለም
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
መዲየ ደምሪኝ
@user-sm7ih2ld4x
@user-sm7ih2ld4x 2 года назад
አልሀምዱሊላህ በይ አስር አመትም ተለፍቶ ሰው እያለን ሰው አተናል እህት ዋናው ጤናነው በጅ የሚሰራ ነው አትናደጅ
@AsAs-op7oe
@AsAs-op7oe 2 года назад
አይዞሽ አሏህ ይገዝሽ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
ደምሪኝ
@sophiasofiaiye7444
@sophiasofiaiye7444 2 года назад
አይዞሽ ሑቢ እይደር ታሥተካክይዋለሽ በምንዲነው ቤቱ ውሐ የሞላው
@user-wd1yz5rs2p
@user-wd1yz5rs2p 2 года назад
አይዞሸ አትናደጂ ጤናሸን ጠብቂ ከጎረቢቶችሸ ጋር ተመካክራችሁ አሠተካክሊ አይዞሸ ከዚህ የባሠ አለ 🔑ደሞ ለሠው አትሠጪ
@emuabukiemuabuki5224
@emuabukiemuabuki5224 2 года назад
ሰዉ ግን ምን ሆኖነው እንደዚህ የዘፈጠው በአላህ ሀበሻ በፅዳቱ መሻ አላህ ነበር አሁን ግን እንኳን ሀገራችን አረቦች ቤትም መግማማት ሆነ ኤጭ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
እህት ደምሪኝ
@user-bc3qr9vy5d
@user-bc3qr9vy5d 2 года назад
የስራቸውን ይስጣቸው ታሳድሽው አለሽ ምርጥ አርገሽ ቀለሙንም ምኑንም
@hadramohammad6470
@hadramohammad6470 2 года назад
ምን አይነት ሠወች ናቸው እድህ አድርገው ሀይዞሽ ሀንየ ቤቱ መሸአላህ በጣም ቆጆ ቤት ነው አገር ስገባ። አይልሻለሁ
@makiyayoutube3785
@makiyayoutube3785 2 года назад
ሱባባሀንአላሀ በላይ ባም ይግርማል ውድ ፅናቱንይሥጥሽ እኛ ብሽሪ ውዲ
@user-ek4ly3cg7i
@user-ek4ly3cg7i 2 года назад
ይዞሽ ተረጋጊ በርግጥ ስራቸዉ ያናድዳል ቢሆንም ራስሽን ጠብቂ
@zeyinebaseid3080
@zeyinebaseid3080 2 года назад
ወላሂ ቤታችሁን አታከራዩ ጥቅርይበል አብሽሪወደ ያገሪልጅ ለመጀመሪያ ኮመትየፃፍኩነወ ካች
@konjo5498
@konjo5498 2 года назад
አይዞሸማማየ
@user-cb2xx4wc3r
@user-cb2xx4wc3r 2 года назад
አብሽሪ ሀኒየ አላህ ያጌዝሽ ዛሬ ግዜ ሰው ተበላሽቷል
@user-ev5mb3un3t
@user-ev5mb3un3t 2 года назад
ስበጠረቅ ክክክክክክ ብቻ አልሀምዱሊላ በይ የኔ ዉድ እንኳን ለዚ አበቃሽ
@sirgutsilasesilase2602
@sirgutsilasesilase2602 2 года назад
ጉድ እኮ ነው ምንም አያፀዱም እዴ ሲኖሩ ስት አይነት ሰው አለ
@hadraseid4616
@hadraseid4616 2 года назад
ሚስኪንሀኒዋሠውየሌለውሠውሠውእዳይመስልሽአላህይገድፍሽ😢😢
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
ደምሩኝ እህቶች
@serkietiotube2789
@serkietiotube2789 2 года назад
እህቴ ደምሪኝ ጀማሪ ነኝ
@Richtube535
@Richtube535 2 года назад
😥ያሳዝናል ከዚህ ቢለፉም ከዛ ሰው በጣም ያስፈልጋል
@Umufetitube
@Umufetitube 2 года назад
በጣም ሪችየ እኔ ግን ሀገር ከወጡ ለቆዩ እህቶቸ ሀገራችሁ ግቡ ሁሉን ነገር በአይናችሁ ማየቱ ጥሩ ነው ባይ ነኝ
@Zainab-ne8ro
@Zainab-ne8ro 2 года назад
ትክክክክል ነሽ እህቴ
@umuekramtube
@umuekramtube 2 года назад
ከተዋለዱት የተዋደዱት … አንዳንዴ ቁጭ ብለን አላህ የለገሰንን ፀጋዎች ብንቆጥር ኢስላም ብቻ ያስተሳሰረን ወንድሞችና እህቶች ጎልተው ይታዩናል፡፡ ሀሳባቸው ጀነት፣ ዓላማቸው የአላህ ዉዴታ፣ አቅጣጫቸው ተመሳሳይ የሆኑ ነፍሦች ሁሌም ይሳሳባሉ፣ ይተሳሰባሉ፡፡ ይነፋፈቃሉ፣ ይጠራራሉ፡፡ ሩቅ ሆነዉም የተቀራረቡ ናቸው፡፡ ከእስልምና በላይ የሚያስተሳስር ምን አለ ወዳጆቼ!፡፡ ጥቁር ትሁን ቀይ ሳትታወቅ በሥም ብቻ ተዋውቀህ ትዋደዳለህ፡፡ ድንገት በአካል የተገናኘህ ቀን ደግሞ ለረጅም ጊዜ እንደሚተዋወቅ ሰው ትፈነድቃለህ፡፡ እስልምና ምንኛ መልካም ሃይማኖት ነው በረቢ!!! ~ የአላህ ዉዴታና ሰላም በነዚያ ሳያውቁን በወደዱን ላይ ሁሉ ይስፈን!! ~ ሰላም በነዚያ ከደረጃችን በላይ ግምት ሰጥተውን ላከበሩንና ለወደዱን የንፁህ ነፍስ ባለቤቶች ሁሉ ይሁን! . ~ ጌታችን ሆይ! የወደድናቸዉን ያንተን ባሮች ምድር ላይ የማግኘት ዕድሉ ብናጣ ነገ በመጨረሻው ዓለም ከነርሱ ጋር መገናኘትን አትንፈገን፡፡ ~ አምላካችን ሆይ! በሩቅ ሆነው በአካል ሳናውቃቸው ከወደድናቸዉና ከወደዱን ጋር ነገ ቀስቅሰን፣
@Richtube535
@Richtube535 2 года назад
@@Umufetitube የኔዋ ወላሂ ልክ ነሽ
@user-kb6ec9gf6y
@user-kb6ec9gf6y 2 года назад
ኩራዝየ አብሽሪ የወልዳያ ሰው ባህሪያቸው ጥሩ ነው እህቴ የስራ ዝውውር እዛ ደርሳት ነበር
@amentube71
@amentube71 Год назад
ደስ ይላል ውዴ እንኳን ደስ ያለሽ ግን ቤተሰቦችሽ ኪራዩን እየተጠቀሙት ከነበር ቢያስ ስትመጭ አስተካክለው መጠበቅ ነበረባቸው
@user-dd7oj2zo3i
@user-dd7oj2zo3i 2 года назад
የኔ ዉዲ አብሽሪ እኛ ዚህ እየለፋን አዳዲ ቤተሠብ ልፋታችን አይታያቸዉም ቁጭ ብለን ይመሥላቸዋል ብሩን የምንልከዉ ብቻ አልሀምዱሊላህ በይ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
እህት ደምሪኝ
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 2 года назад
*ወይኔ ጉዴ ቤተሰቦችሽ እንደት እንደዚህ እስከሚያደርጉት ዝም ይላሉ ሀራም ወላሂ ተከራይተው የነበሩትን ሰዎች በፖሊስ አስመጥተሽ ያፅዱ ቀልድ ነው እንዴ*
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l 2 года назад
አንቺ ታደርጊያለሽ ሀንዬ ግን እንዳቺም አረመኔ አይደለችም አንቺ ከሓዲ የአብይ አሕመድ አለቅላቂ በአማራ ደም የምትሳለቂ ክፉ ሰው ነሽ
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 2 года назад
@@user-ct3ob7ir3l *እንዳው ምን ይሻልሻል ከእኔ ቤት ባባርርሽ በዚህ መጣሽ አረ የኔ ቆንጆ አትናደጅብኝ እይውልሽ ማማዬ የእያንዳንዳችን አስተሳሰብ እና አመለካከት የተለያዬ ነው ብዙዎቻችን ሰዎችን የምንጠላው በተሳሳተ መረጃ ነው አንች አብይን ስለጠላሽው የግድ መጥላት አለብሽ ማለት አይቻልም እኔ ስለደገፍኩት ደግሞ እኔን ምሰይ ማለት አይቻልም!!ሲቀጥል እኔ ፖለቲከኛ ወይም ባለስልጣን አይደለሁም በአማራ ደም የምትነግድ የምትይው የፈለግኩትን የመከተል እና ያለ መከተል መብት አለኝ*
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l 2 года назад
@@Tgkutabertube ሀሀሀ አንቺ መች አባረርሽኝ ሰብ እስክራይቤን አነሳሁት እንጂ እኔ የጠላሁትን ጥይ አላልኩሽም ስፈልጊ ቤተ መግስት ገብተሽ ፓቱን እጠቢለት እሽ አሽቃባጭ
@user-eo3eu7ey9f
@user-eo3eu7ey9f 2 года назад
አይዞሸ የኔናት😭😭😔
@user-bn5qn7zp7j
@user-bn5qn7zp7j 2 года назад
ደምሪኝ እሙ
@OmuklsumTube
@OmuklsumTube 2 года назад
አትናደጂከራስ በላይ ንፋስ እራሽን ጠብቂአቺ ጤናሁኚ ሁሉም ነገር ይስተካከላል አይዞሽ ውድ እህቴ
@zeynebyoutube7986
@zeynebyoutube7986 2 года назад
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሰው በሂወት እያለ መፈተን ግድ ነው ብቻ አንች ደና ሁኝ
@sofiatube1958
@sofiatube1958 2 года назад
ዛሬ እኮ 1በር 10 ሺ ነው አንችስ በደህናጊዜ ነው እኔ ቅንጭላቴ ዞራል
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 года назад
Sofi ዉዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤❤
@hayatadem6923
@hayatadem6923 2 года назад
ሥራችንን በታማኝነት እንሥራ ለራሣችንነው የሚጠቅመው
@hayatadem6923
@hayatadem6923 2 года назад
ኩራዝየ ዪትውቢን ስብስክራይብ አስደርጊልኝ ያችንም ላይክ አርግሻለሑውደ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
ኑእንደማመር
@hbebahb9603
@hbebahb9603 2 года назад
ሰለም ውዴ አብሽሪ አዱኘ ነው አትነጀጂ አላህ የግዝሽ አብሽሪ አላህ የስተከክልልሽ
@user-ji9lg7zu2d
@user-ji9lg7zu2d 2 года назад
አይዞሽ የዩቱብ በርሽ ያስተካክልልሻል
@adfftasffg6025
@adfftasffg6025 2 года назад
እህቴ አብሺረ ሰብር ነው አሰለቀሺኚ ወላሂ ሰደትን ያየ ብቻ ነው እሚርዳው እኔም አሰር አመቴ እሚገዛልኚ አጥቸ በጭቀት ልሞት ነው ዱአ አርጉልኚ በአላህ
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 года назад
የእኔ እናቴ ወላሂ እኔም ነኝ አባት የለኝም አላህ ይዘንልህ የእኔ ውድ
@wudewude1621
@wudewude1621 2 года назад
አብሽር
@adfftasffg6025
@adfftasffg6025 2 года назад
አብሺረ እህቴ አባትሰ አለኚ ግን እመምተኝ ሰለሆነ የምፈልገውን አላርገልኚም እጂ
@wudewude1621
@wudewude1621 2 года назад
@@adfftasffg6025 ይቅርታ አርጊልኝ ደህና ቢሆንም ከልብ አያደርሱም ።።😏😏
@adfftasffg6025
@adfftasffg6025 2 года назад
@@wudewude1621 ልክ ነሺ ከሚለሙት የሚያጠፎት ይብሳል
@HaWaHa
@HaWaHa 2 года назад
አተናደጅ አች ጤና ሆኝ እህቴ ዋናው ቤቱ መኑሩ ነው ቅስ እያልሺ ታስተካክያከሺ
@user-pi2bs8nd7h
@user-pi2bs8nd7h 2 года назад
@user-pi2bs8nd7h
@user-pi2bs8nd7h 2 года назад
የባሰ አለ ሀገርክን አትልቀቅ አለ ያገሬ ሰው አልሀምዱሊላህ አብሽር ግን ከምርሽ ነው
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
ኑ እንደማመር
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
የኔ እህት ደምሪኝ
@tebah1277
@tebah1277 Год назад
አብሺሪ ሐናዬ አሏህ ይገዝሺ
@user-vl9cp4qg3s
@user-vl9cp4qg3s 2 года назад
አይዞሽ እህቴ እንኳን በሰላም ገባሺ አበሻ ከባድ ነው ቢያንስ እንኳን ተከራይ በጥሩ ሁኔታ ቢይዙት ምን አለበት አይ የመዳም ቅሞች ብር ለቅመዉ የምናመጣ ይመስላቸዋል እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣቼዉ ንጽሕና የራስ ነው 🥺😥😥
@user-dy6zx3pt9r
@user-dy6zx3pt9r 2 года назад
እረ ኩራዝዪ ያንች ያለቀ ነው ማፅዳት ይቻላል የኔ አለሁ አይድውል ተስርቶ ያላለቀ ቤቴ ተስካክሎ ማየት ቀልቤ ፈልጎ ቆይ ግን ምን ዋጋ አለው እኛ ስው ያስፈልገናል እዚህ የስው ፊት ገንሮን ሀሳብ ናፍቆት ምኞት ተፈራርቆብን እየስራን ግን ስው ያስፈልጋል በስ አልሀንዱሊላህ 😥😥😥😥
@semutueb1304
@semutueb1304 2 года назад
ትክክክክል የኔውድ እሚርዳን አጣን እደዚህ ብሩን አስቀምጠን ሂዴን እራሳችንብናይሻላል ውይ እህ
@user-dy6zx3pt9r
@user-dy6zx3pt9r 2 года назад
@@semutueb1304 ኢንሻ አላህ እኔ ቀልቤ ቢፈልግም ሁሉንም በዝምታ አምቄ ይዤዋለሁ ተጀምሮ ቀርቷል ስድስት አመቴ አልተመረገም እንኳን ግን ግራ ያጋባል ምንክንያቱም እዚህ ሁነሺ ሁሉም ነገር ቢስተካከል በጣም ደስ ይል ነበር ግን ስው ያስፈልጋል በስ ቤተስቦቻችንን ስላም አላህ ያድርግልን ተስፋ ብቻ ነው
@semutueb1304
@semutueb1304 2 года назад
@@user-dy6zx3pt9r የኔውድ እኔምያችቢጤነኝ የኔኮንተመርጎል ግ ን መስተካከል አለበት አችግን በኩትራት አስመርጊው ውድ አለዛ ይወድቅብሻል ዙሪያውን አሳስሪው በኩትራት ከዛ ስከጅ አስበሽበት ታስጨርሻለሽ እስከምትሄጅግን ላዝም አስመርጊ አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ የኔውድ
@user-dy6zx3pt9r
@user-dy6zx3pt9r 2 года назад
@@semutueb1304 ኢንሻ አላህ አሚን ያረብ እስኪ በዱአሺ አስቢኝ ሁቢ ባለሺበት አላህ ይጠብቅሺ
@semutueb1304
@semutueb1304 2 года назад
@@user-dy6zx3pt9r አሚን የኔውድ ኢሻአላህ
@user-ko4tn4nz8o
@user-ko4tn4nz8o 2 года назад
እረ እኔስ ተሳክቶልኝ መች ነው የምገባው
@hayathabeshatube1187
@hayathabeshatube1187 2 года назад
አይዞን
@lolwaalkhalaf4840
@lolwaalkhalaf4840 2 года назад
እንደኔ አይ ቤት መሥራት በጣም ከባድ ነዉ እኔንም እናቴንም ነዉ የጎዳሁት ባየሽ
@samira9873
@samira9873 2 года назад
ኡፍፍፍፍፍ ቤት ማከራዬት በጣም ነው ምጠላው አይዞሽ ፈጣሪ በጥሩ ነገር ይተካልሽ
@user-rp5lc7dv5t
@user-rp5lc7dv5t 2 года назад
አይዞሽ አንች ደህና አትናደጂ የሆነ ነገር በንደት አይመለስም ቀስ እያልሽ ታስተካክይዋለሽ
@user-le9qq7gh3b
@user-le9qq7gh3b 2 года назад
አብሸሪ የኔ ውድ ለኸይር ነው ያናዳል ግን ምንም ማድረግ አይቻልም ተከራይነን ተበየወቹ እራሳቸው ቆሻሻ ናቸው ኢጭ
@user-fg2zz6cm5d
@user-fg2zz6cm5d 2 года назад
የአላህ ቤተሰብኮ አያሥብም ወላሂ ስንተሁኖ እንደሚመጣ አያውቁ የአላህ
@karimaayman3519
@karimaayman3519 2 года назад
እውነትሸን ነው ወላሂ የነሱ ፍላጎት ብቻ ይሟላላቸው ብቻ አላህ ይዘንለን
@queenfatoma2554
@queenfatoma2554 2 года назад
ቤተሠብ አትበይ አዳምጭ
@fatumamengesha2883
@fatumamengesha2883 2 года назад
ግን ሰው ናቸው እነዚህ ሰው አይደሉም የሰውግሞች ናቸው ወላሂበጣም ነው የሚያሳዝነው አለች ተያዥለምን አላረግሽም ጠከርያለተያዥ ማረግ ነበረብሽ የኔናት አይዞሽ በጣም ከባድ ነው እንኮን በሰላም ላገርሽ አበቃሽ ዋናው ጤና እነሱንም የስራቸውን ይስጣቸው
@user-uf2mv5zn3k
@user-uf2mv5zn3k 2 года назад
ኮመት ስፅፍ ለመጀመሪያ ግዜ ነው አይዞሽ እህት ሰብና ላይክ ሸር እናደርግሻለን ታፅጀዋለሽ
@user-bs4tz3pe1o
@user-bs4tz3pe1o 2 года назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ በአፊያ የምትኖሪበት ያድርግሽ ውደ እኔ ወፍ የለኝም አቤት ስደት ላይ እደክማለሁ እስኪ ቅን የሆናችሁ ቻናሌን ሰብ እያደርጋችሁ አግዙኝ እስኪ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 года назад
አረ አልሐምዱላሌሒ በይ እኔስ ብመኝም እሚሰራልኝ የለም ግን ከአላህ ተሥፋ አልቆርጥም
@user-zi5hj6qw1j
@user-zi5hj6qw1j 2 года назад
ልክ እንደኔ እህት
@belgelegesse9754
@belgelegesse9754 2 года назад
እኔምወሊሂ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 года назад
@@user-zi5hj6qw1j አይዞሽ ማሬ ዱቃ እናድርግ አላሕ አለን አቦ አሀዠላሕሁ ለምድር ለሠማይ አንድ ነው
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 года назад
@@belgelegesse9754 አዞሾ ማማየ ለሰው ልከሽ ብርሽ እንዳታስጠፊ እሽ እኔ ታሀገር ከወጣሁ 3አመቴ ግን በተሠቦቼ ይሙቱ ይኑሩ አላቅም እነሡም ልኑር ልሙት አያውቁም ብቸኝነት በሠማኝም ግን አልፈራም አላሕ ስላለ እማዳም ኩሽና ብቻየን ሣለቅስ ሣወራ እውላለሁ አካውንቴን እዘመድ ጋር አርጊ መጥቼ አይ የእኔ ነገር ስንቱ ነግሬያቹ ስንቱ ልተወው እንደው በዱቃ አትርሱኝ ያረብ
@belgelegesse9754
@belgelegesse9754 2 года назад
@@zeynebdamte1506 አይዞሺአላህአለን
@user-es8nq7bq7z
@user-es8nq7bq7z 2 года назад
አይዞሽ ሀኑ ዉዴ ወጪ ቢያስወጣሽም በቅርብ ግዜ ይስተከካላል አልሀምዱሊላህ በይ
@user-ok2tv2dw3i
@user-ok2tv2dw3i 2 года назад
ፅናቱን ይስጥሽ ግን ካኮንዶ ሚኒየም ገዝቶ መስረት ይሻለል ደሞ ቤተሳብ ማቆጣጠር ነበረባት ለማንኛዉም አይዞሽ ድካማችንን ማንም አይረዳም አስቻገሪ ነዉ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ክፍ አይንካችሁ በሰላም ላገራችን ያብቃን አሜን
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 2 года назад
አሜን
@user-dq7jq9ov5v
@user-dq7jq9ov5v 2 года назад
አሜን
@semiraahohdder3100
@semiraahohdder3100 2 года назад
አሚንን
@mesifkr-or2lc3qb2g
@mesifkr-or2lc3qb2g 2 года назад
Amen eht
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም
Далее
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
Просмотров 47 тыс.
кукинг с Даниилом 🥸
01:00
Просмотров 669 тыс.
#የኔውቹኮ ይለያሉው#
11:03
Просмотров 45 тыс.
#  ከኔ ተማሩ  ጉድ ሰሩኝ😏😡
27:49
Просмотров 32 тыс.
ዋዛ ምስ ቁምነገር !! Logbiba Tv #25
21:17
Просмотров 2,9 тыс.