Тёмный
No video :(

የዛሬው ይለያል || የጎጃም ፋኖ ታጣፊ ስልክ እና ሰዓት ማረከ || በእስክንድር ነጋ ላይ ዘመቻው በይፋ ተጀምሯል || የፋኖ እገታ እና የEMS ቅጥፈት Live 

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ
Подписаться 248 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 192   
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Месяц назад
ቁዋንቁዋቸው ይደበላለቅ አሁንም እናመሱግንሃለን ወንድማችን አቤ ቶኪቻው blessed 🙏🙏🙏🙏
@nurityimer4474
@nurityimer4474 Месяц назад
😂😂😂😂😂
@mametohem7990
@mametohem7990 Месяц назад
እግዚብሄር ኢትዮጵያ አስባት
@tech-f4c
@tech-f4c Месяц назад
አቤ በእዉነት ለፋኖ ተብዬዎችን ለሚደግፉና ለሚከተላቸዉ በጣም ነዉ ያሳዘኑኝ አግዚአብሔር ወደ ህሌናቸዉ ይመልሳቸዉ
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z Месяц назад
"" እግዚአብሔርም አለ_ _ _ኑ እንውረድ አንዱ የአንዱን ነገር እንዳይሰማው ቋንቋቸውን በዚያ እንደባልቀው !አለ ዘፍጥረት ም 11ቁ 7
@rorororo7967
@rorororo7967 Месяц назад
አቤ የሚገርም ነው አይ የአማራ ሕዝብ የእነዚህ ከሁሉ ነፃ የሆኑ ሰዎች መጫወቻ ትሆኑ ያሳዝናል።
@lemmakudama3270
@lemmakudama3270 Месяц назад
ሀቅና ሳቅ በርታልን
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so Месяц назад
እሰይ የአላህ ያረብ እንዲህ ስትባሉ በማየቴ አልሀም ዲሊላ ከልቤ ደስተኛ ነኝ::
@hibretdessalegn1498
@hibretdessalegn1498 Месяц назад
እናንተ ሙስሊሞችማአሽቃብጣችሗል ለሰላም ያርግላችሁ
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so Месяц назад
ሚዲያችን ጥቂት ነው እውነትን ስለያዝን ብቻ እያሸነፍን ነው ክብር ለፈጣሪያቸን ሲቀጥል ለመከላከያችን::❤❤
@abichuethio
@abichuethio Месяц назад
በእውነት እነዚህ ናቸው አማራን ነጻ የሚያወጡት? ለራሳቸው ምን እንደሚያደርጉ የማያውቁ አሳዛኝ ፍጥረቶች ሕይወታቸውን እሚሰጡት ለዝና ብቻ ።
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so Месяц назад
ፈጣሪ ይድረስላቹ ልብ ይሰብራል የቀን ጉዳይ ነው መጥፊያችሁ ደርሷል::
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so Месяц назад
አብቹ ፈጣሪ ይርዳን እያልክ ስትጸልይ ጠላቶችህ አይንህ እያየ ህውሀት ሸኔ ፋኖ ሁሉም ፍርክስክስክስክስ::😂😂
@hanhn7623
@hanhn7623 Месяц назад
እውነት.ነው
@abiyzelleke6932
@abiyzelleke6932 Месяц назад
እንደዚህ አይነት አጋቾች ቦቅቡዋቃና የ ቅዘናም ክምችቶች ናቸው። ማፈሪያ አማራውን የማይወክሉ ቡካቲያሞች ናቸው።።
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад
አቤቶኪቻዉ ጀግናችን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 Месяц назад
አቤ አቤ አቤ ስዩሜ ደሱ የሚዲያ ድሮን ኩሩኢትዮጵያዊ ናቹ ብርቱ ሂወታቹ ፍክት ድምቅ ይበል
@hanhn7623
@hanhn7623 Месяц назад
አቤእኔምፀልየው.እርስ.በእርስያባላቸው.ኢሻላ.ያረብ
@tadymariam2302
@tadymariam2302 Месяц назад
ምድረ ጌጃ ከነዚህ ጋር ተደምረን ነው 120 ሚልዮን የገባነው?
@bisratayele2826
@bisratayele2826 Месяц назад
ሆሆሆ....... እግዚአብሔር ይጠብቀን
@lemmakudama3270
@lemmakudama3270 Месяц назад
እንዚህ መሳቂያዎች ከተጃጃሎ ቆይተዋል፡፡
@tsehaydegaga8486
@tsehaydegaga8486 Месяц назад
እናንተ ናችሁ አማራን ነጻ እናወጣለን የምትሉ ሲቀጥል አገር ልትመሩ ማፈሪያዎች ዘራፊ ቡድን
@NigusseDaba
@NigusseDaba Месяц назад
አቤ ትዚብት ለይ እየጠልከቸው እነዚህ መፍረዎች
@teshomeethiopia2024
@teshomeethiopia2024 Месяц назад
Dere Tultula!
@AbdulbariMohammed-ue2nq
@AbdulbariMohammed-ue2nq Месяц назад
ሻሜታ ትዘታ አቤ ድሰ የላል የምችህ❤
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so Месяц назад
አቤ እንኳን ቁም ነገርህ ቀልድህ ቀልድህ ይናፍቃል በአላህ በአላህ ሁሌ ግባ ሻሜታ ትስ 😂😂😂 ይመችህ አቤ::
@hibretdessalegn1498
@hibretdessalegn1498 Месяц назад
ግንእዚህቤት ካለሙስሊም ደጋፊ የለም እንዴ ሁሉም በአላህ ነው commentuhulu
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h Месяц назад
​@@hibretdessalegn1498 ምን አቃጠለሽ በሽተኛ አወ አቤን ብዙ ሙስሊሞች እንከታተለዋለን ምክንያቱም ፅንፈኛ አይደለም የሙስሊም ጥላቻ የለበት አያዳላም እንዴናተ እኛ ብቻ ባለሀገር አይልም ጀዝቢት
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 Месяц назад
አቤ የሰባዊ መብት ሚባለው ለዚቺ እህታች መግለጫ ማውጣት አለበት ለህታች ድምፅ ልንሆንላት ይገባል
@switzerland7463
@switzerland7463 Месяц назад
ዋው እንዳይገሏቸው ሲያሳዝኑ
@user-ld7my1kx2p
@user-ld7my1kx2p Месяц назад
ያዴሣ ከአርሲ በርቱ
@engidagebremeskel
@engidagebremeskel Месяц назад
ቋንቋቸው ይደበላለቅ በኢየሱሰ ስም!!
@hanhn7623
@hanhn7623 Месяц назад
አሜን
@GirmayBalcha
@GirmayBalcha Месяц назад
እራኛነት ይበቃቸዋል ከዛ ወይ ከተማ እየዞሩ የሆቴል ዘበኛ ይሆናሉ
@hibretdessalegn1498
@hibretdessalegn1498 Месяц назад
አየህ ብልጽግና ይሄ ነው
@SisayGirma-rw5th
@SisayGirma-rw5th Месяц назад
እንደ፡አማራ፡ደንቆሮ፡የለም።
@hibretdessalegn1498
@hibretdessalegn1498 Месяц назад
አከጋላ አይብስም
@danielfiker5544
@danielfiker5544 Месяц назад
ምነው ያንቺን ድንቁር እና በድንብ ነገርሽን ህዝብን ደፍሮ ደንቆሮ ለማለት እራስሽ ደንቆሮ መሆ አለብሽ
@user-nk9lt2zo3m
@user-nk9lt2zo3m Месяц назад
አረባክህ ደስአለ ገገገማማማ ነው። ደረጀ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Месяц назад
አቤ የሻሜታዋ ነገር እንባዬን አስጨረሰኝ 😂😂😂😂 እነዲህ ያግሳብን እነጂ ይሄ ፈርሳም እሱ ምንአለበት በደሃ ደም ሆዱን ይሞላል ። እግዚህአብሄር ይፍረድ። ግን አይሙት የቁም ስቃይ ያድለው።
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 Месяц назад
ሻሜታውማ እኔም አስቆኛል
@demissiekebede22
@demissiekebede22 Месяц назад
አቤ ፋኖ የደናቁርት ስብስብ ነው ስንል በምክንያት ነው ።
@hanhn7623
@hanhn7623 Месяц назад
መራራ.ጉዲና..የስልጣን.ጥማት..እርር..ያረገው
@fikadunegasa384
@fikadunegasa384 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አቤ ምርጥ
@mesi9711
@mesi9711 Месяц назад
ሠላም የአቤ ቤተሰቦች
@HunduuWaaqaan
@HunduuWaaqaan Месяц назад
Waaw,waaw,waaw.
@EsmailSalih-rd5qw
@EsmailSalih-rd5qw Месяц назад
haq ena saq great job
@genetbekele8937
@genetbekele8937 Месяц назад
Wow 👌
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so Месяц назад
አረ ተው ቢኒ ሆዴን አነፈርከው በሳቅ ሰውየው ድንግል ናቸው ::😂😂😂😂😂😂😂😂
@solomontadesse4082
@solomontadesse4082 Месяц назад
አይ ኢትዮጵያ የወያኔ ከፋፍለህና አደንቁረህ ግዛ መርህ በዚህ ክልል ውጤታማ መሆኑ ሰፊ መልክቶች እየታዩ ነው።
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 Месяц назад
Ere Abe besake be Dereje gudaye besake gedelkge! Sijmer you can be the best comedian. Bezu seate betawera ena besemhe ayselechegeme! Yezarew Derejeneme sayaskwe aykereme Tebarekelen🎉
@hibretdessalegn1498
@hibretdessalegn1498 Месяц назад
all this people ABA RETA is thebest always perfect.
@SebileSebile-hn1uu
@SebileSebile-hn1uu Месяц назад
አቤ፡እንዴት፡ነህ፡ሰላም፡ነው፡እኔ፡እምልህ፡እነዚህ፡ሰዎች፡አብደዋል፡እኮ፡ወደው፡መሰለህ
@radicalv2720
@radicalv2720 Месяц назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so Месяц назад
::ጎበዝ ይቺን ሁለት ቀን የጎጠኞችን ሚዲያ ማየት ደስ 😂ሲል ለቅሶ በለቅሶ ደሬንማ ብታዪት ደም ግፊቱ ጨምሯል ኮመንት የሚሰጡት ስድብ ብቻ::😂😂::
@SebileSebile-hn1uu
@SebileSebile-hn1uu Месяц назад
ድንቄም፡ጥበብ፡፡አልቀረባቸውም፡በጣም፡በሳቅ፡ገደሉኝ፡
@hanhn7623
@hanhn7623 Месяц назад
ቢኒ.ወላ.ደብሮኝ.ነበር.በጣም.ነው.ያሳከኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@SebileSebile-hn1uu
@SebileSebile-hn1uu Месяц назад
ስንት፡ሆነው፡ነው፡እሚገነጠሉት፡አንድ፡አምስት፡ሆነው፡ማፈሪያዎች
@SebileSebile-hn1uu
@SebileSebile-hn1uu Месяц назад
የያዙት፡ካፈርኩ፡አይመልሰኝ፡ነው፡በመጨረሻ፡የት፡እንደበቅ፡ይላሉ፡የጊዜ፡ጉዳይ፡ነው፡እንጂ፡እናየዋለን፡በፎከረ፡አደለም፡ባይደንም፡ፎክሮ፡ኮረና፡ሆንዋል፡እነሱም፡እንዲሁ፡ነው፡ምኞት፡አይከለከልም፡፡አያሳዝኑም
@babellemma4746
@babellemma4746 Месяц назад
ምን አይነት በጎች ናቸው?
@user-dk9of1ok1n
@user-dk9of1ok1n Месяц назад
Fano Werada mahayeme...
@halemtessema9256
@halemtessema9256 Месяц назад
በደርግ ጊዜ በ1969 አም አንዲት ሴት "ጆሊ ጃኪዝምን ታስፋፋለች" ተብላ አንድ የክፍለሀገር ቀበሌ አስሯት እንደነበረ አጫውታኛለች። የዘመኑ አጭር ቀሚስና አፍሮ የፀጉር አበጣጠር ነበር ሁኔታዋ። ሰአቱና ስልኩም ይሄው ነው።
@mesi9711
@mesi9711 Месяц назад
ፍኖ ማለት ከሼኔ የባሰ ነው ህዝብ እያሰቃየ ነው 😭😭
@MohammadShifa-ht1rc
@MohammadShifa-ht1rc Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 Месяц назад
Gps እና ኢንተርኔት የሌለ ው ስማርት ሰልክ አለወይ እነዚህ አይነትሰዎች ሊመሩን መሐይምነት እንዴት ጨካኝ ነው። ሌላው ስልክ እዚህ ነው የሚሰራው እንዴት ወርደዋል።
@zewdua155
@zewdua155 Месяц назад
ምንድነው የሚፈልጉት? እነኚህ ወንጀለኞች ከእስር ቤት ያመለጡ: በወንጀል የተከሰሱ ስለሆኑ ወደ ድርድር ለመምጣት ሞራሉ የላቸውም::
@hanhn7623
@hanhn7623 Месяц назад
በፈጣሪ.ስም.አሁን.እነዚ.ናቸው.አገር.ሚመሩት.የነበረው.እበቶች.
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 Месяц назад
ፋኖ የሰው ንብረት ስርዓት ውስጥ ነው ያለው ለምንድነው ልጆቹን የሚያስጨንቋቸው እግዚአብሔር ይፍረድባቸው።
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 Месяц назад
👍👍👍👍👍🥰👍❤❤🎉🎉
@mizbahm
@mizbahm Месяц назад
አቤ ምክር
@mickaelyemenu6641
@mickaelyemenu6641 Месяц назад
ደግነቱ ቡአሜርኛ ነው አጋቾቹ የሚያወሩት: ቡውጭ ቌንቋ ቢሆን እፍር ነበር::
@tilahunwoldesenbet8970
@tilahunwoldesenbet8970 Месяц назад
አበስ ገበርኩ ፣ አሁንስ አፈርኩ ፣ ሴትን አገትኩ ፣ ሰዓትና ስልክ ማረኩ ፣ አሁንስ አፈርኩ ፣ የሌለ ተሸማቀቅኩ ፣ ኧረ ጎበዝ... ይህ ነው የትግል ስልት ? ፣ አረጋ ከበደን በፎቶ ማርከውት ፣ ለልማት የሄደችውን ምስኪን ሴት ፣ የአለቃ ወዳጅ ነሽ ብሎ ማንገላታት ፣ ከዕውቀት ነፃ አሳፋሪ የዝርፊያ ስልት ፤
@MesiGirma-o2d
@MesiGirma-o2d Месяц назад
ከጥንት ጀምሮ ስልጣኔን እውቀትን መቀበል የማይፈልግ ደም በማፍሰስ እና በመግደል የሚያምን የግብፅ አሽከር ክፉ ህዝብ
@balemetiblet7673
@balemetiblet7673 Месяц назад
የፋንድያ ስብስብ ባንዳ ሁላ የኢትዮጵያ አምላክ ገና ያባላችሗል እንደ ባቢሎናዊያኑ ቋንቋችሁን ይደበላልቀዋል
@demissiegenet2693
@demissiegenet2693 Месяц назад
አቤ ረታ በጣም ክብር ያለህ ሰው ነህ ግን እዛ ጅል ጅላጅል ጅለፎ ጋ ሄደህ አስተያየት መስጠትህ በጣም አዝኛለሁ መዝን ለሚቀጥለው
@michaellemma6712
@michaellemma6712 Месяц назад
Weyne amaran yezin yahili yawardutal bram yasazinal
@user-mm1bd2oh1d
@user-mm1bd2oh1d Месяц назад
አቤ እውቀትና ግንዛቤ ያላቸው ቢሆን ንሮ መሳሬ ይዞ የገዛ ክልሉን አያምስም ።የራሱንም ወገን እንዲህ ባለ ሁኔታ የሚያሳቃዩ ናቸው ።ኦነግ በምን ጣእሙ?።
@fredjean4506
@fredjean4506 Месяц назад
አቤ ጀብጀቡ ሸኔ ያመስላል አሁንስ ኮምፐሌክስ መሰለ
@meleseWolde-fn7ri
@meleseWolde-fn7ri Месяц назад
Inasu Bilo tagayochi fatari konkawochin yadabalikachaw
@adnewdebell9650
@adnewdebell9650 Месяц назад
የሚያሳዝን ነው ክልሌን አለማለሁ ብላ የመጣችውን እህት በዚህ መልክ ማጉላላት ተገቢ አይደለም እሷስ አማራ ናት ሌላ ብሄር ቢያገኙ ምን ልትሆኑ ነው
@user-ct7zz7hc8r
@user-ct7zz7hc8r Месяц назад
Selamehi yebeza abe
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 Месяц назад
ወዬው ወዬው ይብላኝለት የፋኖን ውንብድናን ለሚደግፍ ሰገጤ ሁሉ 😂😂😂😂😂😂😂
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 Месяц назад
ከዚህ በለይ ውርደት የለም ።አይ ደረጀ ገና የምታፍርበት ቀን አለ
@ethio993
@ethio993 Месяц назад
እኛ ነን ኢትዮጵያን የመሰረትን ስልጣኔን ያስገባን ከሚል ህዝብ እንዴት እንደነዚህ አይነት ሁላ ቀር የሆኑ ወጣቶች ይወጣሉ ከስልክ ጋር ኮኔክት የሚሆን የእጅ ሰአት ከተሰራ ከ10 አመት ይበልጣል ኢሄ ጅል ዘመናዊ ስልክ ጂፒኤስ ያለው ማረኩ ይላል ስማርት ፎን ሆኖ ጂፒኤስ የሌለው ስልክ አለ? አሁን እናንተ ናችሁ ሀገር ነፃ ምታወጡት? እውነትም ጂል ብሏል ሰውየ😅😅
@FikaduBayushi
@FikaduBayushi Месяц назад
አቦ ሰለቸን እኮ የዚ ዱርዬ ደረጀ የሚሉት አጎዛ የሆነ ሰው ቁርስ እና ምሳ ጋንጃ ነው እንዴ ሚበላው
@tesfayeendale1453
@tesfayeendale1453 Месяц назад
ተደፈሩ ብቻ አይደለም ብለው የዋሹት በመከላከያ ተደፈሩ ነው ብለው የዋሹት
@kuwaitgold9806
@kuwaitgold9806 Месяц назад
Hayi dare
@hanhn7623
@hanhn7623 Месяц назад
ፋኖ.ተብዬእሳትና.ጭድ.አድርግለኝ.ያረብ.ገና.ደሞ.ድብልቅልቅ.ይላለ...ቋንቋቸውን.ፈጣሪ.ይደበላልቅ.
@ZebibaFoade
@ZebibaFoade Месяц назад
ምንአይነት ለመከላከያ ጥላቻ ቢኖራቸው ነው?ኢኤምሶች
@SebileSebile-hn1uu
@SebileSebile-hn1uu Месяц назад
አዬ፡ጉድ፡ጋኖች፡አለቁና፡ምንቸቶች፡ገን፡ሆኑ፡ድንቄም፡ታላቁ፡እስክንድር
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h Месяц назад
ውይ ዘንድሮ አይ ፋኖ
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 Месяц назад
ሰላም አቤ ❤️
@switzerland7463
@switzerland7463 Месяц назад
ሰላም አቤዋ
@jagamaroba
@jagamaroba Месяц назад
😢
@ledeeabera823
@ledeeabera823 Месяц назад
አቤ እነኚህ ግመሎች ማንንም አይወክሉም
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f Месяц назад
ማፈርያ
@user-un7dw3qw6e
@user-un7dw3qw6e Месяц назад
ቢራ እያጋሳባቸው ነው ድብኝቱ😂😂😂😂አይ የአማራ ህዝብ የነኚ ዝርክርኮች መጫወቻ ይሁን? እውይ እውይ
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so Месяц назад
ብስብስ እውነትም ብስብስ 😂😂😂 ቢኒ እኮ እንደ አቤ ከአንደበቱ የሚወጣው ደስ ይላል አቡ ዩስፍ እውነትም በስብሰዋል 😂😂😂😂😂😂😂😂
@maggiepapazian8746
@maggiepapazian8746 Месяц назад
11🎉
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so Месяц назад
አቤ የሚዲያ ድሮን ድል ሳናበስር ላልገባ ነበር አይሰራም አቤ ተው ተው::😂😂
@switzerland7463
@switzerland7463 Месяц назад
እዋይ ደርድሬ እንዴት ነው የሚያወራው 😂😂😂
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 Месяц назад
እረ እነዚህ ማፈሪያዎች ፀረ ሠላም ፀረ ልማት ደንቆሮዎች👎👎👎
@aboneshnigussie2806
@aboneshnigussie2806 Месяц назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Elsa-dj2wf
@Elsa-dj2wf Месяц назад
አቤ ቶክቻ ው አላወክም እንዴ ዱአ ፣የናቶች ብቻ መሰለህ ጠባቂው ከላይ ነው
@user-wf5ct8se8b
@user-wf5ct8se8b Месяц назад
ደረጀ ለምንም የማይሆን ሰው ነው😂😂😂😂
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 Месяц назад
Fano ፡ smart ፡ watch ፡ በቄጥጥ ፡ ሥር ፡ አዋለ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tassewkumssa6222
@tassewkumssa6222 Месяц назад
በብሔር ፖለቲካ ይሔ የተለመደ ነው። ሁለም ተዋጊዎች ገና በሠፈር ይከፋፈላሉ ። ሸኔዎችም ቢሆኑ ሕወሓቶችም ቢሆኑ መንገዱ ያው ነው።ፈረንጅ የብሔር ፖለቲካን ሲቀምር ጥቁሮች ተከፋፍለው እንዲተላለቁ እንጂ ኣሸናፊ እንዲኖሮ ኣይደለም።
@hanhn7623
@hanhn7623 Месяц назад
እውነት.ነው
@ferate8765-vk7ur
@ferate8765-vk7ur Месяц назад
አማራ ክልል አማራ እራሱ ወደፊት አማራ አራሱ አይኖርበት እንካን ኢንቨስመት ለማልማት ወፍ ይልማ አማራ ደንቆሮ አማራ የማይረባ ቆማጣ አንተነክ ለኢትዮጵያ የምታስበው አማራን ከየክልሉ ማባረር ነው ።
@user-cb4wt4ym4v
@user-cb4wt4ym4v Месяц назад
አልገባህም አንተ ራሱ ይች የወያኔ ፊልም ናት ንቃ እንጅ ፋኖ አለ ለማስባል እንደ ዱቄት በኖ
@gcy3510
@gcy3510 Месяц назад
እናዝህ አሰፈርዎች ማፈርያዎች ምንም አያራጉም አፍራው ታሸማቃ ው ነጋ እጅ እሰጣሉ
Далее
журавли в пятницу
00:14
Просмотров 57 тыс.
Chelsea gym be like.. 😅⚽️
00:20
Просмотров 11 млн