Тёмный

የዛሬ 8 ወር በፊት የገዛነው ሱቅ 🫣🥰🥰 

Fani Samri
Подписаться 478 тыс.
Просмотров 54 тыс.
50% 1

Contact
Eshete Sales provider
0927963337
0929751140

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 82   
@betty-2121
@betty-2121 8 месяцев назад
አሪፍ ማስታወቂያ ነው ግን አሁን እሪል ስቴቶች በጣም አጭበርባሪ ሆነዋል ተጠንቀቁ ይቱበሮች ተከፍሎቸው ነው ማስታወቂያ የሚሰሩት ግን አንድ ጋደኛዬ ይሄው ማስታወቂያውን አይታ ችግር ውስጥ ገብታለች ቅድሚያ ክፍያ ከወሰዱ ብሆላ ወፍ የለም ሁሌ ጠብቂ ነው እባካችሁ ተጠንቀቁ አትመኑ ገዛን ምናምን የሚሉት ውሽታቸውን ነው
@edenassefa7604
@edenassefa7604 8 месяцев назад
Exactly
@fikirtefeyisa115
@fikirtefeyisa115 8 месяцев назад
I can't agree more. True!!
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 8 месяцев назад
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@empyrealcirus
@empyrealcirus 8 месяцев назад
19 ሚሊዮን ካወጣሁ ዱባይ ! ፓሪስ ወይንም ዲሲ መግዛት ይሻላል ሰላም ህግ የሚከበርበት ነፃነት ያለበት አገር !!!!
@senai974
@senai974 8 месяцев назад
😊😊😊ማን አነደሐገረ
@hayatabebe4471
@hayatabebe4471 8 месяцев назад
Eko Teklye Betesbochenm Ametachew Nebr Hhh Heg Yalebet Aget Yemer Gn Demo Yehagr Fiker Emibal Negr Ale😢
@ethiomusic940
@ethiomusic940 8 месяцев назад
ስለሌለህ ለምን ዝም አትልም ሂድና ዘፈን ምናምን እይ ይሄን ለኛ ለሰራተኞቹ ተውልን
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
የሰው ሀገር የሰው ነው የሰውን ሀገር ከማሳደግ ሀገርን ማሳድግ አይበልጥም ግን ኖሮህ ቢሆን ትገዛ ነበር
@HeluTube31
@HeluTube31 8 месяцев назад
በጣም የምታምሩ ጥንዶች ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ💚💛❤
@beletetube_
@beletetube_ 8 месяцев назад
ሠላም ውድ ኢትዮጲያውያን እስኪ እንደ እኔ የእናት ሀገሩ ሠላም የናፈቀው🙏🙏🙏🎉
@selmayoitbechannel4323
@selmayoitbechannel4323 8 месяцев назад
ፈጣረ ወጥቶ ከመቅርት ይጠብቀን🙏ደምሪኝ ወዶች🥰
@meryeshetu3412
@meryeshetu3412 8 месяцев назад
አሜን
@kmeshea
@kmeshea 8 месяцев назад
መልካምሰው ሲሞት ከነመልካምስራ አብሮ ይቀበራል ሰውም ያዝናልጡሩነቱን እያስታወሱ ዱአ ያረጉለታል‼️መጥፎሰው ሲሞትስ‼️⁉️አበረታቱኝ መልካም ነገር እሰራበታለሁ📚መልካም ስራ ሰርተን የምንሞት ያርገን🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@masateta6700
@masateta6700 8 месяцев назад
አሜን አሜን
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 8 месяцев назад
ተይ እኛ የአርብ ሰቶች እሳትነው በመጠናችን ያቀርቡልን
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 8 месяцев назад
ውጭ ያለው ምናልባት ቤቱ ይዞ ከገባው ብሎ እንጅ መቼ ኢትዮጵያ ገብቶ አይኖርም አገር ውስጥ ላሉት እዘኑላቸው በቤት ክራይ ለምሰቃዩት
@BirtukaneYouTube
@BirtukaneYouTube 8 месяцев назад
ውድ የነፌሎ ቤተሰቦች እባካችሁ አበረታቱኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MekiMeki-sc2rg
@MekiMeki-sc2rg 8 месяцев назад
ሲጀመር ማስታወቂያ ነው ተጠንቀቁ እስክትገቡ ነው
@Emmy-db9mb
@Emmy-db9mb 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሠገን
@asterbalchagudeta3609
@asterbalchagudeta3609 8 месяцев назад
የኔ ጀግኖች በርቱ
@kristenstewart4993
@kristenstewart4993 8 месяцев назад
ውጭ ያለነው እንዴት እንግዛ እዛ ሰው የለለን እረ አስረዱን ታው ብር ታቅፈን ሳንሰራበት ቀረን እኮ
@ethiopianrealestateinfotub5580
@ethiopianrealestateinfotub5580 8 месяцев назад
With dhl
@milli12354
@milli12354 8 месяцев назад
ታድለሽ ብር ታቅፈሽ የምትተኚ እኛ ኣለን ኣደል ብሩ ስንይዘው ይሮጥብናል 😢 ይባርክልሽ
@dst1684
@dst1684 8 месяцев назад
No problem! በ DHL መፈራረም ትችያለሸ ደዉይላቸዉ
@ቅዱስእማኑኤል
@ቅዱስእማኑኤል 8 месяцев назад
ከልብሽ ከሆነ ፉላጎትሽና በግዜሽ መጠቀም ካሰብሽ እነሱ ከሚነግሩሽ ኢንፎርሜሽን ተነስተሽ እራስሽ ላይ መስራት ትችያለሽ ከፈለግሽም እኔም ልነግርሽ እችላለሁ
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 8 месяцев назад
በውክልና ይቻላል
@beletetube_
@beletetube_ 8 месяцев назад
አንድ ሚሊየን ስልሳ ሽ አራት ምኝታ ያለው ቆንጆ ነው ጥራቱ ካለው
@abdullaw6274
@abdullaw6274 8 месяцев назад
ስወዳችሁ
@mahifashion1267
@mahifashion1267 8 месяцев назад
እረ ቢስሚላህ ወሬ አበዛችሁ አጠር አድርጎ መናገር ቢቺል መናገር የሚፈልገውን እንሰማው ነበር 👍
@emebetali-i3p
@emebetali-i3p 8 месяцев назад
በ ሚሊዮን የሚጠራ ሰለቸኝ በ ቢልዮን የሚጠራስ የ ላችሁም ቀልደኞች ናችሁ
@rask-manmichaelk6287
@rask-manmichaelk6287 8 месяцев назад
ልብስህ ላይ ቀይ አረንጉዴ አለበት ብሉ ቤትህ እንዳትመለስ የሜደረግ አፓረታይድ ስረአት ያለበት ይሄ ሁሉ ገንዘብ ኢንቨስት ለማደረግ ግዜው አደለመ ።
@mowdedblayeblaye5739
@mowdedblayeblaye5739 8 месяцев назад
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏
@mesialelgn
@mesialelgn 8 месяцев назад
swedachu eko samrya nurilgn hulem
@ZahraSharif-l4w
@ZahraSharif-l4w 8 месяцев назад
Gobez bertu fs
@ShegedefKume
@ShegedefKume 8 месяцев назад
አይደል! ፍገራ ዘ አራዳ!
@selamdejene661
@selamdejene661 8 месяцев назад
18ደይቃ ማስታወቂያ
@liliayana174
@liliayana174 8 месяцев назад
ስቲድዮ 6 ሚሊየን? ኧረ የኔን ስቲድዮ ከግማሽ በታች ግዙኝ አምስት አመት ያለፈዉ ኮንዶሚኔየም
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 8 месяцев назад
እኔም ገዝቻለው 157.29 ካሬ
@አስተዋይልቦና
@አስተዋይልቦና 8 месяцев назад
ስብት ከፈልሽ ለመግዛት ነበር
@ימקראנגידה-ד6צ
@ימקראנגידה-ד6צ 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@AbeselomDagaw
@AbeselomDagaw 8 месяцев назад
ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንካን ለስላሴ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹ መጪውን የጥምቀት በአል የሰላም የአንድነት የፍቅር ያርግልን
@zainabmohammed1961
@zainabmohammed1961 8 месяцев назад
አሜን❤❤❤
@buzyotadassa2526
@buzyotadassa2526 8 месяцев назад
Amen Amen Amen ❤❤❤🙏🙏🙏
@selmayoitbechannel4323
@selmayoitbechannel4323 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@kfjrjejr5508
@kfjrjejr5508 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@SameeraS-ly3ld
@SameeraS-ly3ld 8 месяцев назад
አሜን
@qpqp8115
@qpqp8115 8 месяцев назад
Gobez bertu fs
@foziyatube4807
@foziyatube4807 8 месяцев назад
አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ
@WiaTube770
@WiaTube770 8 месяцев назад
የስደት እህቶቼ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ💝💗💋
@Selamye1
@Selamye1 8 месяцев назад
Amen 👏
@yashab1888
@yashab1888 8 месяцев назад
DMC ዩቱበሮችን እያጠመደ ነዉ ሚያስታዉቀዉ አትልፋ መዳም ቅመም ናቸዉ ተመልካቹ
@የረሱልወደጅ
@የረሱልወደጅ 8 месяцев назад
😅😅😅😅ግፍሽ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 8 месяцев назад
ምን ዳሲፎራህ ትላለህ እሱ የምኖርበት አገር ቤት አለው መጀመሪያ አገር ቤት ላሉት ቅድምያ ስጠው
@weloyewa527
@weloyewa527 8 месяцев назад
መጀመሪያ 300 መቶ ሽ ገብተን በየወሩ ስንት ነዉ
@የሀይሚምርኮኛ
@የሀይሚምርኮኛ 8 месяцев назад
የኔምረጦች ፋኒ $ሣምሪየ❤❤❤
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 7 месяцев назад
ተከፍሏቸው ነው ወገን ማስታወቂያ ነው
@ZojakEthiopianMusic
@ZojakEthiopianMusic 8 месяцев назад
Wow ❤
@Yichalaltube
@Yichalaltube 8 месяцев назад
እነፋኒን ለዚህ ያበቃችሁ የማዳም ቅመሞች እኔንም ደምሩኝ❤❤❤❤ ይለፍልኝ😢
@solomontessema9176
@solomontessema9176 8 месяцев назад
Batame gobaze yagrea legoche I'm happy for you guys
@YeshewerkGoshye
@YeshewerkGoshye 8 месяцев назад
እንካን አብሮ አደረሰን
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 8 месяцев назад
ማየት ማመንነው Graphic design won’t cut it.
@sofiasalim3246
@sofiasalim3246 8 месяцев назад
😂😂😂 Aree le Medam qimemochem asibu esk Hulunm you Tuberchon kefi yadergu eko yemdam qimemoche nachew gin manum bota ayistachewm
@መሀመድሬድዋን-የ1ዀ
@መሀመድሬድዋን-የ1ዀ 8 месяцев назад
ውዶቼ❤❤❤
@geftyyousef1555
@geftyyousef1555 8 месяцев назад
ዋዋዋዋ አረፈነዉ በረች
@ምሕረት
@ምሕረት 8 месяцев назад
ጊፍት ሪል እስቴ ገዝታችሁ ያልተረከባችሁት እያለ አሁን ደግሞ ሌላ ሪል እስቴት ልትገዙ ነው ? በነካ እጃቹ ጊፍት ሪል እስቴት ጎራ በሉ እና ግንባታው የደረሰበትን ብታሳዩን ደስ ይለናል።
@seadi83
@seadi83 8 месяцев назад
አለሽበት ነው አለህበት እኔ እፈልግ ነበር D M C ግን እምነታቸው እንደት ይታወቃል እኔ ምንም አልገባኝ
@leyutube2378
@leyutube2378 8 месяцев назад
Zalali ya zalali liji mni tmsllce
@jerryt1156
@jerryt1156 8 месяцев назад
ግን በስንት ኣመት ያልቃል
@Abayshow
@Abayshow 8 месяцев назад
❤❤ ጀግኖቺ
@Abayshow
@Abayshow 8 месяцев назад
ሰብስክራይብ እንደራረግ የፋኒ ሳምሪ ቤተሰብቺ
@mowdedblayeblaye5739
@mowdedblayeblaye5739 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@Mr_RespectAmezing
@Mr_RespectAmezing 8 месяцев назад
First 😊
@farahannuredin7813
@farahannuredin7813 8 месяцев назад
S&f. Love
@birhaneelove2299
@birhaneelove2299 8 месяцев назад
🤭🤭🤭
@diyaalemu5544
@diyaalemu5544 8 месяцев назад
❤❤
Далее
pumpkins #shorts
00:39
Просмотров 7 млн
11 ming dollarlik uzum
00:43
Просмотров 319 тыс.
pumpkins #shorts
00:39
Просмотров 7 млн