Тёмный

የዛር መናፍስት ምንነት፣ሴራ እንዲሁም መፍትሄዎቻቸው (ye Zar Menfes ) 

ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Просмотров 1,4 тыс.
50% 1

የዛር መናፍስት ምንነት፣ሴራ እንዲሁም መፍትሄዎቻቸው (ye Zar Menfes )

Опубликовано:

 

6 янв 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 34   
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Год назад
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን አብሮ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን ከቁጥር አያጉለን እማማ ኢትዮጵያን ዳራን እሳት ምሀሏን ገነት ያድርግልን አሜን በአህዛብ ሀገር ያለነነውም እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን እኛም
@feruztefe7546
@feruztefe7546 Год назад
ወንድሜ ዮሴፍ በጣም እግዚአብሔር ያክብርህ ሪከርድ አድርገህ ስለለቀክልን ።ከላይቭ በሀኋላ ደግሜ ሳዳምጥ ነው ብዙ ነገሮች የማልረሳው በዚው ቀጥልልን ወንድማችን🙏። ሁላችሁም የእኛን ነፍስ ለማዳን ጊዜአችሁን ለምትሰውሉን መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በአል ሆኖ እንኳን እኛን ለማስተማር የምትደክሙ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከነቤተሰቦቻችሁ።በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው።ለቤተሰቦቼ ሼር አደርጋለው የሁላችን ህይወት ነው ያስተማርከን ወንድማችን 🙏🙏🙏
@samerasamera2893
@samerasamera2893 4 месяца назад
❤❤❤
@Henokdawa
@Henokdawa 25 дней назад
አሜን ወንድሜ ወለደ ሐዋሪያት ዮሴፍ ቃል ህይወት ያሰማልን🌺💐🌷🙏
@user-oy8le7bf9t
@user-oy8le7bf9t Год назад
በእውነት ወድማችን ቃለ በረከት ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋው ያብዛልክ ወድማችን ዮሴፍ በጣም እናመሰግናለን መጀመርያህ ሳይሆን መጨረሻክ ያሳምርልክ ካተ ብዙ እጠብቃለን
@አቅሌስያእህተማርያም
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በእውነት ለወድሞቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ እኛም የተማርነውን በእዝነ ልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@ergoyegatehyl9357
@ergoyegatehyl9357 Год назад
ውድ የደዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሡሥ ክርሥቶሥ የልደት በአል አደረሠን አደረሣችሁ 💒💒💒በእውነት ወንድሞቻችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን በጣም እናመሠግን አለን💐💐💐
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Год назад
እንኳን.አብሮ.አደረሰን.ፀጋዉንና.እድሜዉን.ያብዛላችሑ.ለዚች.ቀንና.ሠአት.ላደረሰን.ለአለሙ.ቤዛ.ለመድሐንያለም.ክብርና.ምሥጋና.ይድረሠዉ.አሜን
@user-rb5qm9sd3g
@user-rb5qm9sd3g Год назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ በእውነት ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን እናመስግናለን እግዚአብሔር አምላክ ከዝህ በላይ እውቀቱን ይግለጥላችሁ ለእኛም ትምረን የተግባር ስው እንድንሆን እግዚአብሔር አምላክ ይፍቀድልን🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@asde301
@asde301 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ቃለሂወት ቃለበረከትን ያሰማልን🤲🤲🤲
@user-qb6ro6sj8x
@user-qb6ro6sj8x Год назад
በእውነት ወንድሞቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት እነመሰግነለን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@Sasa-ds8qf
@Sasa-ds8qf Год назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን 🙏
@user-lt6px8vs7d
@user-lt6px8vs7d Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-fu5kv1fh6l
@user-fu5kv1fh6l Год назад
አሜን፫ እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን አብሮ አደረሠን
@user-oy8le7bf9t
@user-oy8le7bf9t Год назад
ተመስገን ወግ ደረሠኝ ጨርሼ አዳመጥኩ የምራቹ ያቆማቹ አዳምጡ ብዙ ፍሬ ታፈሩበት አላቹ
@yoditafework
@yoditafework Год назад
በጣም ጥሩ ትምህርትም ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ We’re looking forward more of your teaching.
@elias2024
@elias2024 Год назад
ወንድማቼ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ደስ አሚል ትምህርት ነው።
@kutkur8736
@kutkur8736 Год назад
AmenAmenamenAmen🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏❤🙏❤❤❤🙏🙏🙏 Amenamen🙏❤❤❤❤❤❤
@nuthiyehun8333
@nuthiyehun8333 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ
@DestaDesta-mx6jk
@DestaDesta-mx6jk 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@user-zy7vp2ut8i
@user-zy7vp2ut8i Год назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን
@user-ty2iy1kq4u
@user-ty2iy1kq4u Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድሞቻችን በእውነት በጣም ደስ ይላል
@user-yd2li8if8u
@user-yd2li8if8u 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማል ❤❤❤
@hanalove9011
@hanalove9011 Год назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@kahsayemehare804
@kahsayemehare804 Год назад
Bewenete betamn DESS yemile temeherete New yehulachen chger New ehen hulum neger
@lallistuuoromiyaa8692
@lallistuuoromiyaa8692 7 месяцев назад
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen wendimach 🙏 ♥
@አቅሌስያእህተማርያም
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን
@selamselam7011
@selamselam7011 Год назад
Amen
@user-np4hc6mb1i
@user-np4hc6mb1i Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ke9ku7bw6x
@user-ke9ku7bw6x Год назад
እኮን አብሮ አደርሰን ወድማች
@haymi143
@haymi143 Год назад
👏👏👏👏 ❤️❤️❤️❤️❤️
@majetetube
@majetetube Год назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ የሚል ትምህርት ነው ተጥያቄውም መልስ የወሰድከት አለ አመሰግናለሁ
@samerasamera2893
@samerasamera2893 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@user-ez1ve1rq7r
@user-ez1ve1rq7r Год назад
አቢት የሠዉነገር በሠዉሥም መነገድምኔሉታል ለምን የራሥህን ፎቶ ወይም ሥእላድኖአታረግም. እኔሕአባቶቺ የራሣቸዉ ይቶብአላቸዉ ለም የነሡ ሥፈለገ ይየገዘብመሠብሠብ ያይመሥላል. በጣምይደብራል. በሠዉሥም መነገድ እግዚ አብሔር ይቅርይበልሕ.
Далее
🎙ПЕСНИ ВЖИВУЮ от КВАШЕНОЙ🌇
3:16:26
Meninas na academia
00:11
Просмотров 2,1 млн