Тёмный

የዛር መነሻና ምንነት በውስጣችን እንዳለብን የምናውቅበት ምልክትና ከዛር እንዴት መዳን እንደሚቻል ጥልቅ ትምህርት ያገኙበታል።ትውልድን እንታደግ!ክፍል 1። 

Kesis Henok Tefera
Подписаться 113 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

20 сен 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 152   
@kesishenoktefera835
@kesishenoktefera835 9 месяцев назад
የቀሲስ መምህር ሄኖክ ተፈራ የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ፦ t.me/kesishenokLive የቀሲስ መምህር ሄኖክ ተፈራ ትምህርቶች፣መልእክቶች፣ስግደቶች የሚተላለፉበት የቻናል ሊንክ፦ t.me/kesishenoktefera
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 9 месяцев назад
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ይፉቱኝ ይባርኩኝ
@tigraymymather7597
@tigraymymather7597 9 месяцев назад
እህት ወንድሞቼ የቀሲስ ስልክ ላኩልኝ ንስሃ መግባት እፈልጋለው😢
@user-bn3fe2kf3g
@user-bn3fe2kf3g 9 месяцев назад
መምህር እንኳን ደህና መጣልህን በፀሎት አሰቦኝ ወለተ ሰላሴ ነኝ አባቴ ንስሀ መግባት እፈልጋለሁ ያለዉት በዉጩ አለም ነኝ ሰልክ ድወይ ነበር አባቴ 😢😢
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 9 месяцев назад
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለሒዎትን ያሠማልን
@fekaduyergia3093
@fekaduyergia3093 9 месяцев назад
​@@tigraymymather75978:49
@user-yr2zf1ko9b
@user-yr2zf1ko9b 9 месяцев назад
የደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ድንቅ ስጦታ!!! ቅዱስ ሚካኤል ረጅም ዘመን ያድልልን
@kadesa1652
@kadesa1652 9 месяцев назад
እንክዋን ደና መጡ አባቴ ቄለ ሂወት ያሠማልኝ እድሜ ጤና ይስጥልኝ
@gehwhsvsvgehehehv6819
@gehwhsvsvgehehehv6819 9 месяцев назад
እንኳንደናመጡአባታችን ስንክቁጥረአስቀምጡልን
@TsehayAlemu-pg7zd
@TsehayAlemu-pg7zd 9 месяцев назад
ቀሲስ የእርስወን ትምህርት ተከታትየ አላቅም ነበር ሰብስክራይብ ያደረኩህም ገና ትላንት ነው ዩትብ ላይ ትምህርቶትን ሲለቁ አይቸ ሳላዳምጥ አሳልፈው ነበር ዛሬ ግን ድፍር ብየ ከሁለት አመት በፊትና ከአንድ አመት በፊት ያስተማሩትን እርኩስ መንፈስ ሲገባብን እንዴት እናውቃለን በሚለው ትምህርተዎ ሳዳም እስኪጨረስ ድረስ ሲያስለቅሰኝ እና እርስዎን እየተሳደብቁ ነው ያዳመጥኩት እራሴን አልሳትኩም ግን እርስዎን ስሰድብዎ እየታወቀኝ ነው ሰውነቴ በሙሉ ይቃጠል ነበር በፆለተዎ ያስቡኝ አባ ወለተ ጊዎርጊስ
@kasechkasech6651
@kasechkasech6651 9 месяцев назад
ወለተ ጎርጊስ እግዚአብሔር ያስብሽ
@TsehayAlemu-pg7zd
@TsehayAlemu-pg7zd 9 месяцев назад
@@kasechkasech6651 አሜን እህቴ
@mesertwolde3963
@mesertwolde3963 9 месяцев назад
እግዚያብሃር ይመስገን አበታችን እማ ፍቅር ክብር ምስጋና ይድረሳት ለሁሉም ቅዱሳን መላእክት ጻድቃን ሰማእታት ክብር ምስጋና ይድረሳቸው አሜን አሜነ አሜን እርሶዎንም እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት አሜን አሜን አሜን
@terbinosmolla1695
@terbinosmolla1695 9 месяцев назад
ሒይዎት የሚያድል ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁት ትምህርት። ቀሲስ ቃለ ሒይዎት ያሰማልን ረጅም እድሜን ከፀጋ ጋር ያድልዎት። ትምህርቱ እንዳይቋረጥብን የፈጣሪ እርዳታ አይለየን።
@terbinosmolla1695
@terbinosmolla1695 9 месяцев назад
እንኳን አደረሰዎት ቀሲስ ሞገሱንና ፀጋውን ያብዛልወት።
@Aiyda2023
@Aiyda2023 9 месяцев назад
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሶዎት አባታችን የአገልግሎት ዘመኖትን መድሃንአለም ይባርክሎት የክርስቶስ ሀይልና ፀጋ በረከት አይለዬት ።
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 9 месяцев назад
እንክዋን ደሕና መጡልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት
@yerusalemgebresellase2440
@yerusalemgebresellase2440 9 месяцев назад
አባታችን ዕድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ይስጥዎት ኑሩልን በፅሎትዎ አስቡን እንወድዎታለን
@GhGh-tu7dr
@GhGh-tu7dr 3 месяца назад
አባታችን እንኩዋን ደህና መጡ ቃል ህይወት ያሰማል ረጅም ህድሜ ኑሩልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@rishane9576
@rishane9576 9 месяцев назад
ኣባታችን እንካን ደህና መጡልን እድሜና ጤና ይስጥልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችህን ይፍቱኝ በሃጥያት፡ውጥመድ ተይጃለሁና ዎለተማርያም ብለው ኣስቡኘ
@danielgebrehiwet7028
@danielgebrehiwet7028 9 месяцев назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን የእሜቤታችን ቅዱስት ድንግል ማርያም ስእለ ኣድህኖ ሁሉም ፍትዋ ብናዮዉ ጥሩ ነበር ኣባታችን እኒኮን ቡዙ ኣላቅም ይፍቱኝ ይቅር ይበሉኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@fasikayemikaellji432
@fasikayemikaellji432 9 месяцев назад
አባታችን እንኳን ደህና መጣችሁ በእውነት ቃለ ሒይወትን ያሠማልን በእንቅልፍ በግድ ጨረስኩ እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልን እህተ ሚካኤል፣ሀይለ ሚካኤል እያላችሁ በፀሎት አስቡን አሜን አሜን አሜን አባታችን✝️🙏💒
@sanayetmekonin4883
@sanayetmekonin4883 9 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን እና እድሜውን ያበዛሎት በውነት አሜን አሜን አሜን❤😘🙏🙏🙏
@Hana-cg5tk
@Hana-cg5tk 7 месяцев назад
አሜኔ፫ቃለህይወትያሠማልን፣አባታችን፣በእድሚ፣በጠጋ፣ይጠብቅልን፣የተዋህዶልጆች፣በፁለታችው፣አሥቦኝ፣ክርታታ፣እህታችው፣ወለተሚክለነኝ😢😢😢
@beminethabta1505
@beminethabta1505 9 месяцев назад
እኳን ደህና መጡልን አባታችን
@mediyebeltal687
@mediyebeltal687 9 месяцев назад
ስልክዎን የት ላግኝ ቤተሰቦች ኮሜንት አስቀምጡልኝ በማሪያም
@user-bn3fe2kf3g
@user-bn3fe2kf3g 9 месяцев назад
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን 😢😢😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን 😢😢
@KWw-zl5rq
@KWw-zl5rq 9 месяцев назад
ሰለማ አባታችን🙏🙏🙏
@danielmesay2951
@danielmesay2951 9 месяцев назад
አባ በጣጣጣም እናመሰግናለን። በእውነት እነዚህን ጥበቦች ማወቅ እፈልግ ነበር። ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ዘመንዎና አግልግሎትዎን እግዚአብሔር ይባርክ!!
@user-yr2zf1ko9b
@user-yr2zf1ko9b 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ፀጋና በረከት አብዝቶ ይስጥልን!!!ረጅም የአገልግሎት ዘመን ያድልልን አባታችን
@aynalemworku3767
@aynalemworku3767 9 месяцев назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔር አሜን 🙏
@aynalemworku3767
@aynalemworku3767 9 месяцев назад
እንካን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሶት አባ ኑሩልን እድሜ ና ፀጋው ን ያርዝምልን አሜን 🙏
@mal4048
@mal4048 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን
@ba7359
@ba7359 9 месяцев назад
ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አባታችን እባኮትን በፅሎት ሃብተስላሴ ብለው ያስቡኝ በስደት ነው ያለሁት !!!
@user-vv5ek6mx5k
@user-vv5ek6mx5k 9 месяцев назад
አባታችን ቃል ሂዪወትን ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያወዋርስልን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት🙏🤲🤲🥰
@tube-hk8nt
@tube-hk8nt 9 месяцев назад
ይፍቱን አባቴ ለእኔ ትልቅ መምህር ኖት በእርሶ ትምህርት ስግደት ለመጀመሪያ ጊዜ የነቀሁት ሠላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለአለም እድሜና ጤና ይስጦት ቸሩ መድኃኔዓለም አባቴ እባክዎትን በፀሎት እኛ ስቡኝ ወለተ ማርያም😢❤
@alembedane9001
@alembedane9001 9 месяцев назад
በእግዚአብሔር ስልካቸውን የሚያቅ አንድ እናት ፋልገው ፍልገው ማግኝት አልቻሉም እና በህይወቴ አንዴ ባገኛቸው ብለው ይመኛሉ አባታችን ኮመንት የሚያዬ ከሆነ ስልኮትን ቢያስቀምጡልኝ እና እኚ እናት አግኝተውት ቢደሰቱ ደስ ይለኛል
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 9 месяцев назад
እኔ እሰጥሽ ነበር ግን በውስጥ አናግሪኝ
@alembedane9001
@alembedane9001 9 месяцев назад
​@@netsanetworku2852 እሺ አመስግናለው
@tajethiopia
@tajethiopia 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን በእውነትቃለ ህይውት ያሰማልን ❤😢❤😢❤😢❤
@footballtips4593
@footballtips4593 9 месяцев назад
አባታችን በረከቶት ይድረሰን❤❤❤❤❤❤❤
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 9 месяцев назад
በእውነት በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን ቀሲስ 🥰🥰🥰
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 9 месяцев назад
ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን
@mherettsiduye5561
@mherettsiduye5561 9 месяцев назад
ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር እጂግ በጣም እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልዋት በፀሎትወት ያስቡኝ ወለተ እየሱስ
@shhshhd9756
@shhshhd9756 9 месяцев назад
መምህር ዕድመን ጥዕናን ይሃብክም ብትምህርትኩም ፀላእተይ ኣሸንፈ አለኪ ብጣዕሚ እየ ዘመስግነክም
@user-th6nb3kj8x
@user-th6nb3kj8x 9 месяцев назад
እደናተ አይነቱን ያብዛልን የኛ እንቁ አባት
@meseretwudneh5894
@meseretwudneh5894 9 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን አሜን
@workbres8245
@workbres8245 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-zz4rc4ep3w
@user-zz4rc4ep3w 9 месяцев назад
ቃለ ህይዎት ያሰማልን እግዚአብሄር አምላክ የሰማነውን የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን የቅዱሳን አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን
@amanuel5687
@amanuel5687 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ በጸሎት አስቡኝ
@user-rw4fc7uk7m
@user-rw4fc7uk7m 9 месяцев назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
@wensht1459
@wensht1459 9 месяцев назад
❤❤❤🎉🎉🎉ቃለ ህይወት ይስማልን
@fah5400
@fah5400 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe 9 месяцев назад
አባታችን ቀሲስ ተፈራ ፣መምህር ከከበሪታ አይተውልኝ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፣ወገኖቻችንን፣ለመላው ቤተሰቤ ከዘውትር ጸሎትዎ ያስቡኝ ዘንድ እጠይቃለሁ፤እባክዎትን!!!
@user-dd5hc1lv6d
@user-dd5hc1lv6d 9 месяцев назад
ነፍሴና ስጋዬ ስለተጨነቁበኝ ስለ ድንግል ማርያም ብላችሁ ፀልዩልኝ።
@user-dy5hq3ni6z
@user-dy5hq3ni6z 9 месяцев назад
አይዞሾ አኔንም አሥቤኝ እህተ ሥላሤ ነኝ😢😢😢😢😢😢😢
@user-oe4zk3ti4k
@user-oe4zk3ti4k 9 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን ማወቅ መልካም ነው የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን፡፡
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe 9 месяцев назад
አባታችን ቀሲስ ሂኖክ፣መምህር ፣ ጌታ የሰጣችሁን ቃሉን በማክበር " የታሰሩትን ሂዱና ፍታ " ቃሉን አክብረው ለሚያደርጉት ትግል ሁሉ ፈጣሪ መድኃኒያለም ስም ያክብርልኝ።ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ።አሜን!!!
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn 9 месяцев назад
አባታችን በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ቅዱሳን ብላቹ
@user-lu8nm8oi5e
@user-lu8nm8oi5e 9 месяцев назад
አሜን እንደ እርሶ ያለን አባት እግዛቤር ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@babiethiopya1216
@babiethiopya1216 9 месяцев назад
አባታችን ቃላህወት የሰማልን አሜን እንግዲህ እሄን የሰማ የሀገራችን ጉዳይ ማገንዘብ አየቅትም የዘር መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅው
@habitam
@habitam 9 месяцев назад
እግዚያብሔር ይመስገን 🙏አትለየም እና እናቱ እናታችን ወላዲተ አምላክ እመብዙን ወለለይቱ ለስም አጠራሯ ክብር ምስጋና ይደረሳት 🙏አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏እናመሰግናለን
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንአሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 9 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር ዕድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ያቆይልን ። የ እመቤቴን ስዕል አድኖ ትንሽ ዝቅ ቢያደርጉልን የዚህ እርኩስ መንፈስ አምልኮቶች ስለአሳወቁን እናመሰግናለን አባታችን ትምርህቱ በማስተዋል አዳምጠን እራሳችን ትሸን ለመዳን ያብቃን
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 9 месяцев назад
ምልክቶችን
@aebaba
@aebaba 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@procell3625
@procell3625 9 месяцев назад
ዉድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛሎት
@user-wy9hb6xq4f
@user-wy9hb6xq4f 5 месяцев назад
እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን
@lemlemmesl8779
@lemlemmesl8779 9 месяцев назад
እመብርሃን ትጠብቀዋት አባ
@user-hv2mu6un7z
@user-hv2mu6un7z 9 месяцев назад
ቤተሰቦቸን እምነት ያስቀየራቸው ዛር ነው አቡነተክለሀይማኖት ይርዱኝ ከቤተሰቦቸ ያለውን ጣኦት ያዋርዱልኝ
@TuryeBuzayew-yz3ey
@TuryeBuzayew-yz3ey 7 месяцев назад
ቃለሒወት ያሰማልን ቀስበቀስ በአንተ ትምህርት ሒወቴ ተቀይሮል ክስቃይ ደኛለሑ።
@askala3516
@askala3516 9 месяцев назад
Amen Amen Amen 🤲🙏❤❤
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 9 месяцев назад
ወለተ ማርያም አሜን ፫
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 9 месяцев назад
Amen Amen Amen
@EriEri-dl4jr
@EriEri-dl4jr 9 месяцев назад
አባታችንፀጋውንያብዛለወት አኔየምላችሁ አባቶቻችንአነአንኳኢትዮጱያ ሰላደኩአማረኛ አችላለሁአንጂሀገሬኤርትራነውትምህርቱንበደንብአከታተላለሁአሁንየምለውቢኖረበትግርኛአሰተርገገሙሉን
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 9 месяцев назад
አሜን
@firefire5723
@firefire5723 9 месяцев назад
አሜን❤❤❤
@user-gi6vh5yg7x
@user-gi6vh5yg7x 9 месяцев назад
Enkoan bselam metu aba
@ed_mike1701
@ed_mike1701 9 месяцев назад
Wow
@saronabi1387
@saronabi1387 9 месяцев назад
በረከቶ ይደርብን አባ
@user-ts2dm5ju3i
@user-ts2dm5ju3i 9 месяцев назад
ተባረክ መምህሪችን
@genetgezaitewolde5530
@genetgezaitewolde5530 9 месяцев назад
Egziabher mamalisu tegu ybzhalka.
@tadesewaketolatadesewaketo9677
@tadesewaketolatadesewaketo9677 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@-orthodoxtube2678
@-orthodoxtube2678 9 месяцев назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏
@kokomalaeb1551
@kokomalaeb1551 9 месяцев назад
Abatachn enpuan dena metu ❤❤❤
@eftahbelegngetaye
@eftahbelegngetaye 9 месяцев назад
Kalehiwoti yasemalin kesis tsegawun,semayawi hayilin yabizaloti amen 🙏 Enkuwan dehina metsu
@user-xf3gg1wh1t
@user-xf3gg1wh1t 9 месяцев назад
Ameen Ameen Ameen 🤲🏻
@enatasrate576
@enatasrate576 9 месяцев назад
አሜን።! ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@medinayesuf8822
@medinayesuf8822 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 9 месяцев назад
Amen Amen Amen egzabher yimasgen Abbatachin ermana Tena yisxacho tsagahun yabzalot qal hiwot yasemalin
@user-pw8bu1cd8v
@user-pw8bu1cd8v 6 месяцев назад
እዉነትነዉ
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@alamalam8657
@alamalam8657 9 месяцев назад
መምህራችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ሰላሙን ሁሉ ያብዛለወት ካለህይወት ያሠማልን
@-orthodoxtube2678
@-orthodoxtube2678 9 месяцев назад
Kal hiwot yasemalen Abatachen
@user-th6nb3kj8x
@user-th6nb3kj8x 9 месяцев назад
እውነት እኮነው የሚገርም ትምርት
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 9 месяцев назад
ቃለ ሂወት ያማልን❤❤❤
@TigestNigussie-dc4oj
@TigestNigussie-dc4oj 9 месяцев назад
Yiftun yibarekun Abatachin🥰🙏
@zenebechdesta1580
@zenebechdesta1580 9 месяцев назад
ፀጋውን ያብዛልዎት
@zenebechdesta1580
@zenebechdesta1580 9 месяцев назад
እድሜ ጤና ይስጥልን
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 9 месяцев назад
AMEN Memihir Girum dink timihirt new kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen ewinetim ye Memihirachin ye Memihir Girma temaree hiwete rekachdegmom ye memihir Tesfay Abera ye sostachihu timihirt Nefsen Akuma sigayen tadegat TEBAREKULIGN NURULIN KUCH BIYE NEW YADAMETKUT DINK timihirt new edme yistihe le me ketel Egziabher Amlak yirdahe!!!
@TigestNigussie-dc4oj
@TigestNigussie-dc4oj 9 месяцев назад
Abbatachin Kale hiyewot yasemalen Erejim Edeme kee Tena gar yesixelin 🥰 🙏🙏🙏
@geriegelne6324
@geriegelne6324 9 месяцев назад
Amen❤ Amen❤ Amen❤
@warqinashfiromsa
@warqinashfiromsa 9 месяцев назад
Abbaa kenyaa waaqayyo sagalee jirenyaa isiin hadha gessisu❤❤❤❤❤
@user-sz1sx5oe9w
@user-sz1sx5oe9w 2 месяца назад
አር ወገኔ ተሠቃየሁ 😢 ለሊት እንቅልፍ የለኝም ያቃዡኛል ያሥፍራራኛል በጣም ብዙ ሀሣብ ያሳሥበኛል😢 አሁንሥ ጨነቀኝ
@kidestjuan6168
@kidestjuan6168 9 месяцев назад
Amene Amene Amene 🙏 🙏 🙏
@user-mk6nw2ex6z
@user-mk6nw2ex6z 6 месяцев назад
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲🤲😢😢😢
@emylewol819
@emylewol819 9 месяцев назад
ስልካቸውን እኔም ባገኝ ደስ ይለኛል
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 9 месяцев назад
❤❤❤
@UramarUramar22
@UramarUramar22 9 месяцев назад
አባታችን እንኳን በደህና መጡ አሜን
@askalakalo555
@askalakalo555 9 месяцев назад
Kleyt ysmlen abatcen 💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏
@user-gj3zw5wp3s
@user-gj3zw5wp3s 8 месяцев назад
Kesis kalehiwot yasemalin. gin chigir alebign yemunegirot. bezih silk bewilulegn. Adera techenike new.
@ddss2545
@ddss2545 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳዊያን
Далее