Тёмный

የየቲሞች አባት እና የነገው ፕሬዝዳት የመኪና ማጠብ ውድድር 

Azan Films Ahmed nurye
Подписаться 15 тыс.
Просмотров 34 тыс.
50% 1

ሀገራችን ኢትዮጵያ ሙስሊም ፕሬዝዳንት አልነበራትም ማለት እስከዛሬ በነበርው ችግር ስላልመራት ሙስሊም በድህነትዋም በህዋል ቀርነትዋ አይጠይቅም ማለት አይደለም ግን ግን ከሰሞኑ ከ15 አመት ቡሀላ ፕሬዝዳንት የመሆን ህልም ያለው ሙስሊም ተፈጥርዋል ኢንሸአላህ አላህ ያቆየን እናያለን ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ የየቲሞች አባት ለሙስሊሙ ማህበርሰብ ነጻነት ፍትህ እኩልነት የመጅሊስ ለሙስሊሙ ይመለስ ጥያቄ እስከ መጨርሻ ሳይፈታ የታገለ ወንድማችን ነው ዛሬ ለበጎ አላማ በበጎ ውድድር እንመልከተው
AZAN FILMS AHMED NURIYE ( ጥበባዊ ጥሪ)
LIKE. SHARE. SUBSCRIBE. ማድርግእንዳትርሱ
0911227666 0911825975

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 373   
@ዜድየኮቻዋየጀበሉወዳጅ
ገና ዛሬ አየሁት ማሻ አላህ ደስ ይላል መንሱሬ አላህ የምኞትህን ያሳካልህ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ የየቲሞች አባት አላህ ይጠብቅህ
@taiba4579
@taiba4579 4 года назад
እማን
@selwamohamed7451
@selwamohamed7451 4 года назад
እንሻ አላህ አው ውላሂ አሚን ደግሞ ድጋግሞ ይጠብቃቸው
@fdhjgjsje9350
@fdhjgjsje9350 4 года назад
አሚን
@tututubetututube76
@tututubetututube76 4 года назад
አሚንንንን
@umuabdeiiahtube3771
@umuabdeiiahtube3771 4 года назад
እንደ መንሱር ቢቢኤን ላይ ፕሮግራም የሚያቀርበው ነው እንዳ እ
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 4 года назад
ኡስታዝ ኑሩ ረጅም እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰብህ አላህ ይጠብቃችሁ። አቶ መንሱር ሀሳብህን ረቡል አለሚን ይሙላልህ
@sadienur852
@sadienur852 4 года назад
ሀሳብን የሚሞላ አላህ ነው ረሱላችን ሸፍአችን ናቸው ከሽርክና ከቢዳአ እንቆጠብ አላህን እንፍራ
@khadejahahmed5780
@khadejahahmed5780 4 года назад
እኔስ. ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪን ሳየዉ፣ኡስታዝ አብዱል፣ መጅድን ፣ ነዉ የማስታዉስዉ አሏህ ፣ ይራህመዉ. ጀዛኩም፣ አሏህ ፣ኸይር፣ ወንድማችን ምኞትህን፣ አሏህ፣ ያሳክልህ፣ ኢንሻአሏህ
@Sofi-ih8sm
@Sofi-ih8sm 4 года назад
እይ ወላሂ እኔም አሚን ያረብ
@hananhana4944
@hananhana4944 4 года назад
Allah yirahmew
@zebibaseid8600
@zebibaseid8600 4 года назад
አላህ ይርሀመው
@line9225
@line9225 4 года назад
ሰህ ወላሂ እኔም አስታወሰኝ
@tututubetututube76
@tututubetututube76 4 года назад
አላህ ይራህማቸው
@ኤስላምነውሂወቴ7375
@ኤስላምነውሂወቴ7375 4 года назад
መርዳት እዴት ያስደስታል እኔ እደዝህ ደስ ያለኝ ሰጭወች እዴት ደስ ይላቸው ያረብ እኔንም ስጠኝና ልስጥ ምኞቴ ነው
@bintislimmohemmed3612
@bintislimmohemmed3612 4 года назад
ማሻአላ ደስየሚል ፕሮግራምነው አስተማሪ አዝናኛ ነው ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ አላህ ይጠብቅህ አላህ ስራህን ወዶ ይቀበልህ ወንድም መንሱር አላህ ሀሳብህ አላህ ያሣካልህ ኢንሸአላ እንድ ለሰው የሚያዝን የሚረዳ ሰውነው
@rukyagw8353
@rukyagw8353 4 года назад
ማሻአላህ ያሙስሊም ሙስሊማት በያላችውበት አላህ ይጠብቃችው
@coxsbazar1561
@coxsbazar1561 4 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹሁ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ቃል የለኘም ኡስታዝ መንሱር አላህ ምኞትህ ያሳካል
@umunabel7583
@umunabel7583 4 года назад
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ወንድም መንሱር አላህ ምኞትህን አላህ ያሳካልህ ኡስታዙና አላህ ከይር ጀዛቹን ይክፈላቹ ወንድም ኑሪዬ አላህ መሰሎችህን ያብዛልን 🌹🌺
@mdjamila3517
@mdjamila3517 4 года назад
መንሱሬ አልቅሰህ አስለቀስከኝ አብሽር ወንድም በቃ ቀሪው ግዜህን በዚህ መንገድ እድታደርገው ነው ዛሬ ከኡስታዝ ጋር የኤድከው ሀቢብ አላህ ልጇን ከቅጥፈት ነጃ ብሎ ለቁም ነገር ያብቃላት የሷንም አያቷን ያርዝምላት ኢንሻላህ ለድዋውም አሜን ያከሪም አህመድ ኑርየ አላህ በጤና ያኑርልን ጀዛከላህ ከይረን
@اللهملكلحمد
@اللهملكلحمد 3 года назад
ማሻ አሏህ በጣም አዝናኝ ነው እንኳን አብሮ አደረሰን
@mdvip4228
@mdvip4228 4 года назад
መንሱሬ አላህ ያሳካልህ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅልን አዛኖችም በርቱልን
@አዩነኝወሎየዋአባቷንናፋቂ
ማሻአላህ ኡስተዜ ።ስለተሸለምክ ደስ ብሎኛል ሁለታችሁ አሸናፊ ናችሁ የፕሬዝዳትእነት ምኞት ያለህወንዲሜ ኢንሻአላህ ሆነህ የምናይህ ያዲርገን ያረብ በርታልን
@Mነኝየሪሃንታናሽ
@Mነኝየሪሃንታናሽ 4 года назад
masha Allah Masha Allah
@የተፈኩርአድናቂየረሱልወዳ
ማሻአላህ
@ዋሎየዋነኝከዉቦች
@ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 года назад
ማሻህ አላህ በርቱ 👍👏
@ኡሚተዩብአልሀምዱሊላህ
ማሻአላህ በጣም ጥሩ ነው
@ኸይርያአሚር
@ኸይርያአሚር 4 года назад
ክክክክክክ ማሻ አላህ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ እኮ አይቻልም እኮ ስያስቅ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹሁ አላህ ምኞትህን ያሳካልህ ያረብ አላህ ይወፍቅህና እኛም የዛኔ አስታውሰን የምንደሰትብህ ያድርገን
@mhtube6249
@mhtube6249 4 года назад
የአላህ ምንኛ ተምራለቹ. አላህ ይጠብቀቹ. የያትሞች አባት ኡስታዝ ኑሩ ቱርክ. አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ. ወንድም መንሱር አላህ የሰብከውን ሁሉ የስከልክ
@ayshabintayshabint1640
@ayshabintayshabint1640 3 года назад
Jezaka allah keyiran weda ustaza
@senyareshad1336
@senyareshad1336 4 года назад
ማሻአ አላህ በጣም ደስ ይላል ረጅም እድሜ ከጤናጋር ለሁላችሁም
@zaytonaza3676
@zaytonaza3676 4 года назад
mashaa alaa tabrklaa rabi hajaa kesani sini haa basuu
@አልሀምዱሊላህሙስሊምነኝ
ምነው ግን ከባድ ስራ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪን ማሻ አላህ ግን በጣም ደስ ይላል ስራ ያስከብራል ሰብስክራይብ አድርጊለሁ በርቱልኝ ያረቢ ኢትዮ ሙስሊም ይምራት
@temretemre6741
@temretemre6741 4 года назад
ክክክክክክክ ማሺአላህ ተባረክረህመን አሪፍነው
@ኡሙለያንነኝቤተሠቤንናፋቂ
እሥታዝ ኑሩ ቱርኪ አለሕ ያቆይክ በሔድክበት ሑሉ አለሕ ይጠብቅክ ጀግና እሥታዛችን ነሕ አለሕ ይጠውል ኡምርክ
@selwamohamed7451
@selwamohamed7451 4 года назад
ወአለይኩም አሰላም ውራህመቱላሂ ውበረካቱ ውንድም መንሱሬ አስታዝ ኑሩ የሪብ አላህ ይጠብቃችሁ ሀቂቃ እንደናንት አይነት ጅግና ያብዛልን ያራብ ለውገን ደራሾች አላህ ይድረስላችሁ እንባዬ መጣ ለከ መንሱሬ አል ሳንበላም እንጠግባልን እንሻ አላህ ጥሩ ሰው ከለልን
@nemanema864
@nemanema864 3 года назад
Masha,alahi,dsylal,edmubark
@wandimeabdurahimallhaayite2570
@wandimeabdurahimallhaayite2570 4 года назад
Ustaze Allhaa yetebikih enakabarehaleeeeen wandimschim Allhaa yetbiqih
@shemseyashemseya4059
@shemseyashemseya4059 4 года назад
አላህ ይጠብቃቹ ያኡመተል ሙሀመድ ደሥ ሥትሉ መሡር አላህ ያሣካልህ ያሠብከዉ ሁሉ
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ነ
ሱባአላአላህ. ሱባሀንአላህ. እደናተአይነቶቹን. አላህያብዛልን. ወላሂታምራላችሁ. ጀዛኩምአላህከይረን. አላህየሰባችሁትን. ሁሉያሳካላችሁ. ኡስታዜ. እዲሁም. ወድሜመሱር. አላህያሰብከውን. ያሳካልክሱባሀንአላህ. አስለቀስከኚ.
@saadaibrahim565
@saadaibrahim565 3 года назад
ጀዛከላሁም ህይረን
@ኢማንየልጂናፋቂ
@ኢማንየልጂናፋቂ 3 года назад
ወድሜ መሡር ምኛትህ ደሥ ይላል አላህ ያሣካልህ ያረብ
@ቀመርያዳውድ
@ቀመርያዳውድ 4 года назад
ያረቢ ኡስታዝ ቱርኪ በጣም ነው የምወደው ያረቢ
@سبحاناللهوالحامدالله
ኡስታዝ ኑሩቱርኪነው. አሸናፌ
@ethiodire8953
@ethiodire8953 4 года назад
ማሻአላህ ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ
@zinabmehdi6054
@zinabmehdi6054 4 года назад
ማሻአላህ ኡስታዙና እንኳን ደስ ያለክ በጣም እርግጠኛ ነበርኩ እንደ ምታሸንፍ
@hayatnurahusen3023
@hayatnurahusen3023 3 года назад
ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@zemzemali6928
@zemzemali6928 4 года назад
ኡስታዝ ኑሩ አላህ ያቆይህ እድ የኢስላም ልጆች አላህ በያላችሁበት ሰላማችሁ ያዛው
@saedeabdu5411
@saedeabdu5411 4 года назад
አላህ አይቸግረውም አላህ ያሳካልህ
@SofiaTube04
@SofiaTube04 4 года назад
ማሻ አላህ
@Abdo-wr7gp
@Abdo-wr7gp 4 года назад
ማሻአላህ ጥሩ መመኘት ጥሩ ቦታ ያደርሳል አላህ
@kadijaaislamtube5563
@kadijaaislamtube5563 3 года назад
Mashaa Allaah
@m.sabdullah5802
@m.sabdullah5802 4 года назад
በጣም ደስ ይላል የሚያሳዝነው ሴፉቲ የሚባል ነገር የለም እድ እዴት በነጠላ ጫማ መኪና እጥበት ይህ ለታዳጊዎች ስራ እዳይንቁ ትምህርት ነበር ግን እኔ ዳኛ ብሆን አዘጋጁን አባር ረ. ው ነበር ከዛ ለተወዳዳሪዎቹ ምክር ሰጥቼ መደበኛ ሰራተኞች ሰርተው እዲያሳዩ
@umasam6820
@umasam6820 4 года назад
Masha Allah betam desyilal bertu
@اللهمقربنياليك
@اللهمقربنياليك 4 года назад
በጣም ደስ የምልነገርነው ኡስታዙና
@hayatnagach3545
@hayatnagach3545 4 года назад
አላህ ያሳ ካዋል ኢኒሻአላህያረብ
@ቁርአንየልብብርሀንነው
መሽአላህ አላህ ይጨምርላችሁ በጣም ደስ ይላል
@العشقالسلام-ص1س
@العشقالسلام-ص1س 4 года назад
አህሌን ቃላት ማይበቃው ውዱ የየቲሞች አባት አህሌን እንዲህም ለመጀመርያ ጊዜ ያወቅንህ ፕሬዘንዳንት መንሱር አላህ ምኞትህን ያሳካልህ አላህ ያሳካልህ ሳይህ እንደምትሆን ነው ብቃቱ ያለህ ትመስላለህ
@allahuakber3503
@allahuakber3503 4 года назад
ማሻ አሏህ አሌይኩም ወንድም መንሱር አሏህ ምኖትህን ያሳካልህ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ አሏህ ኸይር ጄዛህን ይክፈልህ
@rahmet2268
@rahmet2268 4 года назад
ማሻአላህ ተባረከላ ፕሮራምህን ሳላደንቅ አላልፍም
@tube2848
@tube2848 4 года назад
ማሻ አላህ ኡስታዜ እውነት ታሪክ ሰራህ አስተማሪ ማለት እንዲህ ነው ለመሱርም ለኛም መገድ ነው የሳያሀው ከተጠቀምንበት
@የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ
ጀዛኩም አላህ ኸይር ማሻ አላህ
@tyebeti7363
@tyebeti7363 4 года назад
አሚንያረብ
@masterkaroo1111
@masterkaroo1111 4 года назад
Jezachune allha yekefelachu my blood
@aminawollotube1455
@aminawollotube1455 4 года назад
ማሻ አላህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋ አላህ ይስጣችሁ
@asumyyoutube3048
@asumyyoutube3048 4 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ለኛም አላህያግራልን ዉድ የኢስላም ጀግናዎች
@ሰይድ-ከ1ቐ
@ሰይድ-ከ1ቐ 4 года назад
አላህ ያሳካልህ ያረብ መሱርየ ወድማችን
@shemseyashemseya4059
@shemseyashemseya4059 4 года назад
መሡር በዉነት አልቅሠህ አሥለቀሥከኝ አላህ ያሠብከዉን ያሣካልህ ሙሥሊም ቢመራዉ ሀገራችን አይከፍዉም ይደላዉ አጂ
@hayiryamommde9357
@hayiryamommde9357 4 года назад
የአላህ የያትሞች እናት አድርግ የርቢቢ
@moontube2913
@moontube2913 4 года назад
አላህ ያሳካልህ ያረብ በርታ አላህዬ የእውነት ምኞትን ያሳካልና በርታ ወንድሜ አላህ ለኢትዮጲያ ፍትሃዊ ለሰው ልጅ ልክ የሚያውቅ መሪ ማለት ምን ማለት እንደሆነ የሚያውቅ ፍትህ የሚያውቅ አዋቂ አዛኝ ሰው ሰው የሚሸት መሪ ስጣት
@omuyousriaomuyousira2517
@omuyousriaomuyousira2517 4 года назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ እኔ ግን ኡስታዝ ያሸንፍ ይመስለኛል ወድማችን አላማህን አላህ ያሳካልህ አላህ ይጠብቅህ
@اللهمقربنياليك
@اللهمقربنياليك 4 года назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረከቱ ማሻአላህ ጀዛኩም አላሁ ኸይርን
@ኡምሁሤንኢትዩብማአኒሷብሪ
ኡስታዝ ነው ትክክክል ወንድም መሡረ አላህ በመልካም ስራ ያጠናክረን
@sikoomadoo481
@sikoomadoo481 4 года назад
Mashaa alla mashaa alla
@abdilrehamansultna6710
@abdilrehamansultna6710 4 года назад
ማሻአለህ
@fikiryoutube8859
@fikiryoutube8859 4 года назад
Masha ala
@يابعدقلبياحبك
@يابعدقلبياحبك 3 года назад
የዛሬ 15አመትማ እኔ ካልሞትኩኝ በጣም ነው የማረጀው ያአላህ እርጅናን አግራልኝ ከጃጀ እድሜ ጠብቀኝ
@halemayasfe8232
@halemayasfe8232 4 года назад
እኔ ዛሬ ገነ ነው ያየሆችሁ በርቱ ማሽ አላህ
@ሀያትነኝሰለምቴዋቢንትሰኢ
አላህኸይርጀዛችሁን ይክፈላችሁ ያረብ
@Omer-pz3uj
@Omer-pz3uj 4 года назад
ማሻአላህ ሁላቺሁም ደስ ትላላቺሁ አላህ ይጠብቃቺሁ
@FF-hn1kk
@FF-hn1kk 3 года назад
መሻአላህ
@አለሀምዱሊላሠላምለአገራች
መሽአላ ተባረክ አላ ስታምሩ
@mekdi5359
@mekdi5359 4 года назад
ማሻአላሕ ደስይላል
@haitsaid5831
@haitsaid5831 4 года назад
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል
@zabibakw4772
@zabibakw4772 4 года назад
ደስ ስትሉ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ
@sadienur852
@sadienur852 4 года назад
አላህ ያሰበውን ያሳካለት ግን በኢትዪጲያ የወደፊት እቅድ አይነገርም እውነት መስሎቸው እንዳያሳድዱህ አላህ ይጠብቅህ
@Hayat-vv4fl
@Hayat-vv4fl 4 года назад
ማሻአላህ እውስታዝ አላህ ይጠብቃች
@taybamohammed4528
@taybamohammed4528 4 года назад
ማሻአላህ ገና ዛሬ አየሁት ቻናላችሁን አላህ ሰላማችሁን ያብዛው
@saadaibrahim565
@saadaibrahim565 3 года назад
ሱባሀነአሏህ
@fatumakonjo138
@fatumakonjo138 4 года назад
እንሻአላህ
@ayshabintayshabint1640
@ayshabintayshabint1640 3 года назад
Walayikumselam werametulilahi weberekatu
@ያረብልቤንበቁርአንአርጥብ
አላህ ይጠብቃቹ ውድ የኢስላም ልጆች አብሽሩልኝ
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ጀ6ኰ
አላህ እንደናተ መሳዮቹ ያብዛልን የሙስሊሞችን ጠላት አላህ ህዲያ ይስጣቸው
@sameerakdeirsameerakdeir2485
@sameerakdeirsameerakdeir2485 4 года назад
አሚንንንንያረብ
@saadaibrahim565
@saadaibrahim565 3 года назад
ያአሀያቲ አሰለቀሰከኛ እኔንም 👏👏👏
@fatimawo6037
@fatimawo6037 4 года назад
አልሀምዱሊህሱመአልሀምዱሊላህ አድስአበባ አጠብኩኝ በ500ተቀጥሬ አሁን 30ሺ ስስራ እጀምአልነካ። አላህንይፈራሉ ሳኡድ አላህይጠብቅሽያሀፊዝ
@zebura8062
@zebura8062 4 года назад
እችንም ሀያትሽን ያርዝመው ልጆችሽ አሏህ ያሳድግልሽ እናት
@ጀሚላቱዩብ
@ጀሚላቱዩብ 4 года назад
ማሻአላህ የኔ ጀግናወች አላህ ያሳካልህ ወድማችን መሱር ጀማል አላህ ከተመኘኸው በላይ ያድርግልህ እንሻአላህ አንተ መንግስት እስከምትሆን አጎጎኸኝ እንሻአላህ በተስፋ እንጠብቃለን
@uehhsheyeheyhsheh6427
@uehhsheyeheyhsheh6427 4 года назад
ማሻ አላህ አላህይጨምርላችሁ
@አህላምYouTube-m8v
@አህላምYouTube-m8v 4 года назад
ማሻአላህ አሌይኩም ገና አየሁት
@አዩነኝወሎየዋአባቷንናፋቂ
ኡስተዝኑሩቱርኪ አቡልይ የቲም ስወዲህ የኛ ምርጥ ኡስተዝአብደልመጂዲ ራህመቱላህአለይክ አላህ ይነውርቁቡረህ ሸህ እብራሂም ሲራጂ ሸህ መሀመዲአረብ ጀሚያአን አላህ ይራህሙኩም ይነውር ቁቡርኩም ጀነተልፌርዶስን አላህ ይወፍቃችሁ በሄወቴ እስካለሁ መቸም አረሳችሁ
@omuyousriaomuyousira2517
@omuyousriaomuyousira2517 4 года назад
በጣም ስራአ ክቡረ ነው ኡስታዝ ትክክል ነህ
@genetwa6419
@genetwa6419 4 года назад
አሏህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ እድሜ እና ጤናም አላህ ይስጣችሁ
@ሰይድ-ከ1ቐ
@ሰይድ-ከ1ቐ 4 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በርቱ
@zeniatmohammed9969
@zeniatmohammed9969 4 года назад
ማአሻአላህይጠብቃችሁ
@ayshamohammed1969
@ayshamohammed1969 4 года назад
ሱብሀን አላህ ባንድዬ ልብህ ተነካ እኔንም አስለቀስከኝ የኡስታዜ ብልህ እነት እሚደነቅ ነዉ
@ىىان-ظ9ه
@ىىان-ظ9ه 4 года назад
الله
@kamelahm618
@kamelahm618 4 года назад
መሸአለህ በጠም ነው ደስ ይለል አለህ ይጠብቅ
@አህላምYouTube-m8v
@አህላምYouTube-m8v 4 года назад
ኡዝታዝ ኑሩ ቱርኪ ወላሂ ተምሳሌት ነህ ያንተን አንድ ፕሮግራም ካየሁ ወድህ ዱኒያ መሥላ አትታየኝም አላህ ወፍቆኝ የየቴሞች እናት ብሆን ደስ ባለኝ ያረብ ምኖቴ እንድሳካልኝ በዱአ አትርሡኝ
@temretemre6741
@temretemre6741 4 года назад
አላህ ያርግህ ፕሬዝዳት ይቻላል ተመኝ ብሏል
@መርየምነኛእናትንናፋቂ
አስላም አለይኩም ማሻላ አላህ ይጥብቃቹ ኡስታዝ በም ነው ያሳቃቹኛ ብር ሳይምጣ አላጭበጭብም አሉ እውነት ነዉ
@TtTt-iw4tt
@TtTt-iw4tt 4 года назад
ወድማችን,ምኞትህንአላህ,ያሟላልህ,ኡሥታዝ,ማሻአላህ
Далее
አባቴ ሞትዋል ብሎእያለቀሰ ነበር
28:06
አለማወቅ¿¿¿
10:39
Просмотров 76 тыс.
ለበዓል የተሰራው ዶሮ ተደፋ
20:50
Просмотров 645 тыс.
ሸይጣን
9:51
Просмотров 46 тыс.
የ88 አመቱ ጎረምሳ
28:39
Просмотров 2,6 тыс.