Тёмный
No video :(

የያሬድ ውብ ዜማ | ዘማሪ ገብረ ዮሐንስ ገብረ ጻድቅ 

አርጋኖን-Arganon
Подписаться 125 тыс.
Просмотров 42 тыс.
50% 1

#ይህ_ቪድዮ_በyoutube_ስለተመዘገበ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በሌላ_ቻናል_አይልቀቁት
#like #Share #Subscribe #henokhaile
ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
እግዚአብሔር ያክብርልን!!
Any way of reproducing, reposting & reusing of this video is legally prohibited.
©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2014|2022
contact : zion.photography2015@gmail.com

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 44   
@sdetegnawahewan
@sdetegnawahewan Год назад
ከእስልምና ወደ ክርስትና ቀይሪያለሁ! ቤታችን ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው የእናቴ ቤተሰቦች ሙስሊም ናቸው የአባቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ናቸው። እናቴን ሲያገባ አባቴ ሙስሊም ሆነ! እኔም ከልጅነት ጀምሮ የእስልምናን ትምህርት እየተማርኩ ነው ያደግሁ። ቁራንን በአረበኛ ትርጉሙን ሳላቅ እቀራ ነበር በአማረኛ ሳነበው ደግሞ የሌለ ነገር ነው የሆነብኝ ምንም ህግና ስዓቱም አይጥመኝም ነበር። እና በቃ ትክክለኛዋን ሀይማኖት ኦርቶዶክስን አገኘሁ እግዚአብሄርን እመቤቴ ማርያምን አልቅሼ ለምኛቸው ነበር ነገሮችን ቀላል እንዲያደርጉልኝ። እመቤቴ በምልጃዋ እረዳችኝ አላሳፈረችኝም አምላኬም እግዚአብሄር እረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን! ክርስቲያን ሆኛለሁ አሁን ቁራንን እንኳን ልነከው ሳስበው እራሱ የገማሁ ይመስለኛል! ከቤተሰቦቸ ወጥቻለሁ የምኖረው ለብቻየ ነው! እራሴን እደግፍበትና ሰዎችንም አስተምርበት ዘንድ ዩቲዩብ አካውንት ከፍቻለሁ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ! ሠዎችንም እንዲያደርጉኝ ጋብዙልኝ! በዚህ ሳምንት 1k እንደምታስገቡኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ! እርዳታችሁ ያስፈልገኛል! እምዬ ማርያም አለሁ ትበላችሁ አሜን አሜን አሜን!
@lia1159
@lia1159 Год назад
ምድርና ሰማዩ ታምርሽን ይንገሩ ፍጥረታት በሙሉ ስላንቺ ይመስክሩ ተነግሮ የማያልቅ ድንቅ ነው ስራሽ ድንግል ሆይ እናቴ ከምሳያም የለሽ ማርያም ድንግል እረዳቴ የምትደርሽልኝ ነይ ስልሽ በጭንቀቴ ተዓምርሽን በዐይኔ አይቻለው ጽዮን ሆይ ስልሽ ድንግል ሆይ እጠግባለው የያሬድ ውብ ዜማ ድንግል እመቤቴ ስጦታዬ ነሽ የያሬድ ውብ ዜማ ድንግል እመቤቴ ስጦታዬ ነሽ በምን አንደበቴ እንዴትስ ባለ ቃል ማርያም ልበልሽ በምን አንደበቴ እንዴትስ ባለ ቃል ማርያም ልበልሽ የእግዚአብሔር ጥበቡ ባንቺ ተገለጠ የአዳም ዘር በሙሉ ከሞት አመለጠ የመዳን ምክንያት ማርያም አንቺ ነሽ ለፍጥረቱ ሁሉ መሠላል ነሆንሽ ነገ ባላውቅ እኔንም ቢያስፈራኝ አንቺ ካለሽኝ በፍጹም አልወድቅም በፊትሽ እንድታቆም ለምስጋና ማርያም ልበልሽ በትህተና የያሬድ ውብ ዜማ ድንግል እመቤቴ ስጦታዬ ነሽ የያሬድ ውብ ዜማ ድንግል እመቤቴ ስጦታዬ ነሽ በምን አንደበቴ እንዴትስ ባለ ቃል ማርያም ልበልሽ በምን አንደበቴ እንዴትስ ባለ ቃል ማርያም ልበልሽ ትውልዱ በሙሉ ለምስጋና ይቁም ባንቺ ስለሆነ የቀረለት መርገም አዳም ከነልጁ በሰማይ በምድር ማርያም ማርያም ይበል ታምርሽን ይናገር ጨለማው ከፊቴ ተገፈፈ ማርያም በምልጃሽ ልቤ አረፈ ከጎኔ ነይ ስልሽ እጽናናለው እሳት ገደሉ ሁሉንም አልፈዋለው የያሬድ ውብ ዜማ ድንግል እመቤቴ ስጦታዬ ነሽ የያሬድ ውብ ዜማ ድንግል እመቤቴ ስጦታዬ ነሽ በምን አንደበቴ እንዴትስ ባለ ቃል ማርያም ልበልሽ በምን አንደበቴ እንዴትስ ባለ ቃል ማርያም ልበልሽ
@kedemilegnbemngedeembete4614
@kedemilegnbemngedeembete4614 2 года назад
እልል አለም ሁሉ ማርያም ማርያም ይበል ያለልም " የናቁ ሸ ሁላ በእግርሽ ስር ይወድቃሉ " ይላል ና ቃሉ እናቴ እኔ ደካማ ዋ ባለመሰግን ሽስ መላእክት ጠዋት ማታ ሰላም ለኪ የሚልሽ የጌታ እናት ስጦታዬ❤️ እጅግ የምወድህና የማከብርህ ወንድሜ ዘማሪ ገብረዮሃንስ እመቤቴ ድንግል ዘመንህን በቤቷ ታፅና ህ ያስብከው ሁሉ ይሆንልህ አሜን
@user-qj3ec3qc9v
@user-qj3ec3qc9v 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-nk1ug9dg7l
@user-nk1ug9dg7l 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን
@merymery7248
@merymery7248 Год назад
አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላክን ያሰማልን ወድማችንንንንንንእልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏😍😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌷🌷🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘🌷🌷
@Finan_wel
@Finan_wel 2 года назад
Elelelelelelelele zemarye melakti yesemealna ❤️🙌🙏🏾
@fikirtefikir2621
@fikirtefikir2621 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናል
@ElineKinde
@ElineKinde 3 месяца назад
ማርያምእነቴእወድሽአለዉ
@fikirtefikir2621
@fikirtefikir2621 Год назад
እልልልልልልልልልልልል አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን እመብረሀን ከእነልጇ ትጠብቅልን
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 Год назад
ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-uz5zp4mb2d
@user-uz5zp4mb2d Год назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@TegenutsegayeMagersa-sc2pk
@TegenutsegayeMagersa-sc2pk 9 месяцев назад
ዝማሬ መላክትን የሰማልን
@meherat938
@meherat938 Год назад
እልልልልልልልልልልልል የኔ እናት ክብርሽ ከፍ ከፍ ይበልልኝ
@Ureal22
@Ureal22 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።
@ethiopiayehayis1548
@ethiopiayehayis1548 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@hermelamekonen9806
@hermelamekonen9806 Год назад
Amen teberek betam yemedew zemari nw bewnt😅😄
@nabtynabty8240
@nabtynabty8240 Год назад
Amnee Amnee Amnee 👏👏👏❤❤❤❤
@betelhemaklilu7686
@betelhemaklilu7686 Год назад
Amen Amen Amen
@takushtad4561
@takushtad4561 Год назад
እልውልልእልእልእእልእልልእልእልእልእልእልልእእልእልእልእልእልእል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት እረጅም እድሜን ከጤናጋር ያድልልን
@heregewoinenatuannafaki3686
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@betilameaberahame3763
@betilameaberahame3763 Год назад
ዘማሪመላክትያሠማልን
@user-qg1iz2ud2w
@user-qg1iz2ud2w 2 года назад
አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘማሪ መላእክት ያሰማልን
@tsegatesfamichael2914
@tsegatesfamichael2914 2 года назад
Zimarie melaikt yasemalin emebietie liu yemedanie mknyat
@vgdyhgfddr6783
@vgdyhgfddr6783 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@eliasalemeselassie6676
@eliasalemeselassie6676 Год назад
እመቤቴ ማርይም ልጆችን ጠብቂልኝ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@nooraalfares6949
@nooraalfares6949 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልል❤
@Helina-xi9ph
@Helina-xi9ph Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@zebnatesfaw4414
@zebnatesfaw4414 Год назад
ዝማሬመላክት ያስማልኝ🥰🥰🥰
@SalamSalam-qv5sb
@SalamSalam-qv5sb Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@yordanos3320
@yordanos3320 Год назад
እልልልል 🙏🙏🙏🙏
@edenmeasho
@edenmeasho Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@user-gr8jw9wn5d
@user-gr8jw9wn5d Год назад
elllllllll
@ibrahimislow2611
@ibrahimislow2611 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sffhhtyughh936
@sffhhtyughh936 Год назад
🙏🙏🙏
@mariskias
@mariskias Год назад
❤❤❤❤
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@luhena1491
@luhena1491 2 года назад
🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@yitbarekmekasha7800
@yitbarekmekasha7800 Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@wmariyam3921
@wmariyam3921 Год назад
Amen Amen Amen
@tizitabehrnu9709
@tizitabehrnu9709 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tsegatesfamichael2914
@tsegatesfamichael2914 2 года назад
Zimarie melaikt yasemalin emebietie liu yemedanie mknyat
Далее
💀СЛОМАЛ Айфон за 5 СЕКУНД😱
00:26
Hayalu Michael (feat. Gebreyohannes Gebretsadik)
5:24
Bewaga Geztehgnalna
5:34
Просмотров 47 тыс.
Hiwot Newu (feat. Gebreyohannes Gebretsadik)
4:31
Просмотров 320 тыс.
Selewededegn Adanegn (feat. Gebreyohannes Gebretsadik)
3:34
💀СЛОМАЛ Айфон за 5 СЕКУНД😱
00:26