Тёмный

የደጋ ሰው ሙዚቃ 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 51 тыс.
50% 1

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Опубликовано:

 

30 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 46   
@-chinafromtheinside391
@-chinafromtheinside391 5 месяцев назад
እጅግ በጣም የሚደነቅ ስራ ነው።የተለፋበትን ያህል አድማጭ ሰምቶ የሚገባውን ምላሽ እንደሚሰጥ እርግጠኛ ነኝ ።እንደው አድናቆቱ ምን አልባት ቢዘገይ እና እንዳሰባችሁት ባይሆን እንኳን አደራ በሰራችሁት ስራ ጥራት ላይ አንዳች ጥርጣሬ እንዳያድርባችሁ-የአንዳንድ ነገሮች ጣዕም ከስሜት ለመዋሐድ ጥቂት ጊዜ ይወስዳልና-ብዙ ጊዜ አዲስ ነገር ይዞ የመቅረብ ፈተናው ይሔ ነው-ግን ሽልማቱ ይዘግይ እንጂ ኃላ ላይ ተትረፍርፎ መምጣቱ አይቀርም።This is to you and to all those out there who dedicated their life to perfect their craft no matter what !
@thegoodvoicemedia8413
@thegoodvoicemedia8413 5 месяцев назад
ከስራው ድካም በላይ በታመኑ ፣ በሚያውቁ ፣ በረቀቁ ፣ ሰዎች የተፈጠረብህ...እርምጃህን የሚገታውን አሉታዊ እና ከባድ ፈተናን...አለፈህ ለዚህ መበቃትህ እጅግ ድንቅ ነው ደንቆኛል ፣ አስተምሮኛል ። ጀገና ነህ የተገባር ሰው ጀገና ።
@endalemamuye1390
@endalemamuye1390 5 месяцев назад
የማንም ሆነ እዩን አግኝቼ ከነሱ እና ከድምፅ ባለሙያው ሰርፀ ጋር ስለተወያየሁ ደስ ብሎኛል ። ሁሉንም ትራኮች በማየቴ በተለይ ሰም እና ዘርቅ በጣም ይለያል ።ሁሉም ምርጥ ናቸው በርቱልኝ ። ከራያ የመጣልሽን ስጦታ የዓለም ያርገው ብያለሁ
@yetnayetassegid4729
@yetnayetassegid4729 5 месяцев назад
I have no words. Thank you.
@yonasmediacommunication882
@yonasmediacommunication882 6 месяцев назад
Wow it’s beautiful and world class music looks like Mali music
@abrhetkiros2274
@abrhetkiros2274 5 месяцев назад
She so amazing like Oumou sangari well done specially raya 👌 ❤
@muluemebetfikadu
@muluemebetfikadu 5 месяцев назад
የማርያም ቸርነት ከዓለም አንደኛ ውብ ስም
@GezahegnDagim
@GezahegnDagim 6 месяцев назад
በጣም የተለየ ይመስላል ❤ ንግስቷን ጂጂን አስታወሰኝ ልበል ?
@bunatyme
@bunatyme 5 месяцев назад
me too
@netsibarchi21
@netsibarchi21 5 месяцев назад
የኔ ልዮ ባለ ዜማ የማ 😍 ወደ ጂጂ ጊዜ ስለመለሺን ለ ኣዘጋጆቹ ደግሞ አናመሰግናቹ አለን😍😘🙏
@kebabawtacklamichale19
@kebabawtacklamichale19 5 месяцев назад
ድንቅ ነው ድንቅ ድንቅ በርች🌷
@alazarseyoum7359
@alazarseyoum7359 5 месяцев назад
ታሪካዊ አልበም! እግዜር ይስጣቸው!
@hellenabeje
@hellenabeje 6 месяцев назад
ጽድት ያለ ስራ ነው ያስታውቃል
@FPL_Habesha
@FPL_Habesha 5 месяцев назад
You know it's dope when Seretse says "it's world class"
@gezahegnmegersa6883
@gezahegnmegersa6883 5 месяцев назад
We r highly eager to listen the real professional to each sector. Nice work! You inspire other sector to exert their potential.
@tamratamare5733
@tamratamare5733 5 месяцев назад
It is amazing !!! This how to be inspirational and make something influential enough to lift the bar up. It reminds of GG.
@1hagerachin
@1hagerachin 5 месяцев назад
WHAT an amazing album
@KbAb-wk2ml
@KbAb-wk2ml 6 месяцев назад
Bertulign betam etebkalehu ❤❤
@bekibanjaw2914
@bekibanjaw2914 5 месяцев назад
Wow love this music i prud
@FPL_Habesha
@FPL_Habesha 5 месяцев назад
Man this is genius. got a bit of GG vibe 😍😍🔥🔥
@SolomonGebru-tz1hk
@SolomonGebru-tz1hk 5 месяцев назад
ልዩ ነዉ
@BarchBarch-wf6wu
@BarchBarch-wf6wu 5 месяцев назад
Wow wow
@redietelmi166
@redietelmi166 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@TsedeniyaBirhan-mb7ng
@TsedeniyaBirhan-mb7ng 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@yimammhussein3790
@yimammhussein3790 6 месяцев назад
This sound has taken from Mali. like Sangare and Ali Faka toure.
@user-kt5vl1dg8n
@user-kt5vl1dg8n 5 месяцев назад
damn i finally found someone who recognizes Oumou Sangaré well . much respect besmam . . .
@Future979
@Future979 5 месяцев назад
አሊ ቱሪ ያንተርቱርህ😊
@yimammhussein3790
@yimammhussein3790 5 месяцев назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-E82BifytoYY.html@@Future979
@woinshetmulugeta2801
@woinshetmulugeta2801 5 месяцев назад
GG
@mulatusisay6712
@mulatusisay6712 5 месяцев назад
Can't wait to listen the album
@Tsegamlak834
@Tsegamlak834 6 месяцев назад
መቼ ይሆን የሚለቀቀው???
@mesfingebre192
@mesfingebre192 5 месяцев назад
ገጣሚው ማን ነው እሱ ራሱን አቅርቡት እባካችሁ
@SeidZinabu
@SeidZinabu 6 месяцев назад
ግጥሙ ሐሳቡ ካየን ? ዘማው ኣዲሰ ነገር በ ራያ ባህል መንነት ያምረል።
@kalkidanabebeA-yl4xo
@kalkidanabebeA-yl4xo 5 месяцев назад
የማሪያም / የማ የቤተሰብሽ ውጤት እንደሆንሽ ግልፅ ነው እርጋታሽ ስርአትሽ ተጨምሮ ችሎታሽን አጉልቶ አውጥቶታል ድንቅ ችሎታ እዩኤል ትልቁን ቦታ ይወስዳል የማ ለቀጣይ ከጅጅ ሙሉ በሙሉ ትወጭና የማን ብቻ ሆነሽ እንደምትመጭ ተስፋ አደርጋለሁ
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 5 месяцев назад
የጂጂን ዜማ ቅላፄ ትተሽ ወደፊት በራስሽ የድምፅ ቀለም መምጣት አለብሽ
@mandefrogebeyehu3998
@mandefrogebeyehu3998 5 месяцев назад
ገበያውን ለመቆጣጠርና አልበሟን ለማስተዋወቅ የምታደርጉት ጥረት መልካም ነው ከ3ዓመት በኋላ ብትለቁት ጥሩ ነው 🎉
@Future979
@Future979 5 месяцев назад
ሶስት አመት ይነቁህ
@Biniyambirhanu-lc4xw
@Biniyambirhanu-lc4xw 5 месяцев назад
ምንም ይፈጠር ዝም ብሎ መስራት ነው ዋናው ያሬድ እኮ ጨርሶታል ስእሰራ አትፍራ
@endale9320
@endale9320 5 месяцев назад
ስታወራ ሶፊያ ሽባባውን ስትዘፍን እጅጋየሁ ሽባባውን( ጂጂ) ትመስላለች። ስለዚህ ሶፊንና ጂጂን በአንድ ላይ
@gafatyifat8459
@gafatyifat8459 5 месяцев назад
She is copying GG's sound... I don't appreciate this reckless recording.
@yimammhussein3790
@yimammhussein3790 5 месяцев назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-E82BifytoYY.html
@ermiaschuchu
@ermiaschuchu 5 месяцев назад
ድምጿ ወደ ቤቲ ጅ እያደላ ነው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 5 месяцев назад
የጂጂንም ይመስላል
@user-jg1ib5cw8b
@user-jg1ib5cw8b 5 месяцев назад
rr
@muzikawiyan
@muzikawiyan 6 месяцев назад
... ሳንሰማው ወሬያችሁ አደከመን
Далее