Тёмный

የዱባ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች| Health benefits of eating pumpkin and side effecst of pumpkin 

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ
Подписаться 339 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 33   
@healtheducation2
@healtheducation2 4 месяца назад
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ! youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
@MalkeZad
@MalkeZad 3 месяца назад
ዶክተር ዱባ አያወፍርም ማለትነው ?
@elhandle-t4
@elhandle-t4 3 месяца назад
ዶክተር ዮሀንስ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤🎉🎉🎉
@healtheducation2
@healtheducation2 3 месяца назад
አሜን አመሠግናለሁ🙏
@elhandle-t4
@elhandle-t4 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክህ አመሰግናለሁ
@አለምገራሚ
@አለምገራሚ 3 месяца назад
ለዚህም ሆነ ለእንደዚህ ጠቃሚ መልእክት ወይም ትምህርት ሰጫ ለሆኖ ን Chinaሎች ቢያንስ እንደከፍትነው likeአርገን እንጀምር ስለሚረሳ ብየ ነው እናመስግናለን ወንድማችን
@healtheducation2
@healtheducation2 3 месяца назад
ከልብ አመሠግናለሁ በጣም🙏
@አለምገራሚ
@አለምገራሚ 3 месяца назад
@@healtheducation2 እንዴ አንተን እናመስግን እንጂ ግዜህን መስዋት አርገህ ትምህርት ቤት ሳንገባ እውቀት ለምትሰጠን ወንድማችን እውቀትህ ትጠቅምበት እኛም እንድንጠቀምብህ እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@healtheducation2
@healtheducation2 3 месяца назад
@@አለምገራሚ ፈጣሪ ያክብርልኝ🙏
@jeannettealemayo9307
@jeannettealemayo9307 3 месяца назад
ናምስግናኣልን ድኩትርየሃነድ❤
@ConfusedBabyPenguin-hn9bd
@ConfusedBabyPenguin-hn9bd 3 месяца назад
የዱባፈሬወንእንዴትነውመጠቀምየምችለው❤❤❤
@YefikirMihiret2
@YefikirMihiret2 3 месяца назад
Wwww Selam Yabza❤❤❤🎉🎉🎉
@Nurilign
@Nurilign 3 месяца назад
ዶክተር ዮሃንስ በመጀመሪያ ፈጣሪ እድሜና ጤና እእንዲሰጥህ እመኛለሁ በመቀጠል አስደናቂ የጤና ጥቅም የሚጠቅሙ የአመጋገብ ዘዴዎች መከታተል ከጀመርኩበት እለት አንስቶ ሆነ ለወደፊቱም ለምታቀርብልን የጤና አጠባበቅ ክህሎቶች ከወዲሁ ከልቤ እያመሰገንኩሁኝ የሰዉነት ክብደት (ለዉፍረት) የሚጠቅሙ ምግቦችና የአመጋገብ ስልቶች ክህሎት እንታካፍለን ስል ከታላቅ አክብሮትና ትህትና ጋር እጠይቅሃለዉ ቸሩ ያሰንብተን,በድጋሚ አመሰግናለዉ
@healtheducation2
@healtheducation2 3 месяца назад
እሺ አመሠግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ🙏 እሺ ክብደት ከመጨመር ጋር በተያያዘ ቪድዮ እሰራለሁ እሺ ሰሞኑን ጠብቁኝ🙏
@Hawa-ms1mt
@Hawa-ms1mt 3 месяца назад
እኔም እወድ አለሁ
@healtheducation2
@healtheducation2 3 месяца назад
እእእ እኔን ነው? አመሠግናለሁ🙏
@LeilaShamil
@LeilaShamil 4 месяца назад
ዶክተር እድሜና ጤና ይሥጥህ!! ምስጋናዬ ❤ ነው!! ዘመንሀ ይባረክ!!!❤🙏💗
@healtheducation2
@healtheducation2 4 месяца назад
አሜን አመሠግናለሁ በጣም🙏
@zebibaseid3841
@zebibaseid3841 4 месяца назад
ዶ/ር እናመሰግናለን ለምክርህ አተን በግል ማግኘት እደት ነው የሚቻለው
@SpjooG9u
@SpjooG9u 3 месяца назад
ዶክተር እናመሰግናለን ግን ስለ ፍሬው አልነገርከንም
@healtheducation2
@healtheducation2 3 месяца назад
ስለ pumpkin seed ቪድዮ እሰራለሁ እሺ እናቴ🙏
@SpjooG9u
@SpjooG9u 3 месяца назад
አመጋገቡ እንዴት ነው ተቀቅሎ ወይስ ወጥ ተሰርቶ
@keennakaayyooapp-mg8tq
@keennakaayyooapp-mg8tq 4 месяца назад
Thanks dr
@healtheducation2
@healtheducation2 4 месяца назад
Thank you too
@ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ
❤❤❤❤❤
@kdesitwndea4005
@kdesitwndea4005 3 месяца назад
ዱባ ከመውዴዴ የተነሳ ለማየት እንዴት እንዴጓጓው በኢቲዮጲያ ውስጥ ምን አልባትም እኔ ብቸኛ ዱባ ወዳጂ ሳልሆን አልቀርም ብዙ ሰው እንዴማይወድ ነው የምሰማው
@natsnethaylu7352
@natsnethaylu7352 3 месяца назад
እኔ እንዳንች በጣም ወዳጅ ነኝ ሀበሻ ግን በብዛት አይወድም
@KidistAdmasu-ss9sc
@KidistAdmasu-ss9sc 3 месяца назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meryemdawud1153
@meryemdawud1153 4 месяца назад
👍
@UmmuAsiil
@UmmuAsiil 4 месяца назад
Ebakin lenemi anidi video siralinyi bashitenya neny yemixeqemew kinini selecta sima iyenew yelibi new wayisi yedemi gifiti kinini new bazalayi yedem manesi yaseqayenyali ina balisiliny adera bamitaminew amilaki yejekalew😢 please help me
@almazaderaye9624
@almazaderaye9624 4 месяца назад
ዶ/ር ስለምትሰጠን የጤና ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሄር እድሜ ጤና ይስጥህ በዛሬው ስለዱባ የገለፅክልን በጥቅሙ ላይ የደም ሱካርን ይቀንሳል ይላል መጠቀም የልብንም ወይም በመጠኑ መጠቀም አለብን ተብሎ ችግሩ ሲንገር ደግሞ ለሱካር ህመምተኞች ይሱካር መጠን ይጨምራል ይላል አባባሉ አይጋጭም ወይ ለተጠቃሚው ግልፅ ቢሆን ለማለት ነው አመሰግናለሁ::
@healtheducation2
@healtheducation2 4 месяца назад
በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው! አንድ ምግም የደም ስኳርን ለመቀነስ ይረዳል ማለት ለስኳር ታማሚዎችም በዛው ልክ ይጠቅማል ማለት አይደለም! የስኳር ህመም ሲኖር ከፍተኛ Gl ምግቦችን ማለትም ከፍተኛ የስኳር መጠን ያላቸውን ምግቦች መገደብ አለባቸው ማለት ነው። ስለዚህ የስኳር በሽታ ያለባቸው ላይ እና የሌለባቸው ላይ ተፅዕኖው ይለያያል ለዛህ ነው ለመጠቀም መመጠን ያለባቸው ሰዎች ብዬ በዝርዝር የማቀርበው። አሁን ለምሳሌ ሙዝ የደም ስኳር መጠንን ለመቆጣጠር ጠቃሚ ምግብ ነው! ጥሩ የፋይበር ይዘት እና የፖታሲየም መጠን ስላለው። ነገር ግን ከፍተኛ የተፈጥሮ የስኳር ይዘት ስላለው የስኳር ህመም ያለባቸው ሰዎች ግን በቀን ከግማሽ ሙዝ በላይ መጠቀም የለባቸውም አንድ ሙሉ ሙዝ እንኳን መጠቀም የለባቸውም! ስለዚህ በአጠቃላይ ተጓዳኝ የጤና ችግር ካለ አመጋገባችን እንደ ጤና ችግራችን ይቀያየራል!
@almazaderaye9624
@almazaderaye9624 3 месяца назад
ዶር እግዚአብሄር ይባርክህ ግዜህን ሰጥተህ ስላብራራህልኝ በጣም አመስግናለሁ::
Далее
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Просмотров 42 тыс.
I get on the horse's nerves 😁 #shorts
00:12
Просмотров 3 млн