Тёмный

የዲፕሎማሲ አብዮት - ከፖርት ሱዳን እስከ ዱባይ | አጀንዳ+ 

AddisWalta - AW
Подписаться 505 тыс.
Просмотров 4,9 тыс.
50% 1

የ#ዲፕሎማሲ #አብዮት - ከ#ፖርት #ሱዳን እስከ #ዱባይ | #አጀንዳ+
Join this channel to get access to perks:
/ @addiswalta
#Addiswalta #Ethiopia #News
Addis Walta Instagram:www.instagram....
Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
RU-vid Main channel: / @addiswalta
AW English : / @awenglish1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
AW English Facebook : / 100068007437624
#WaltaTV #addiswalta

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 33   
@DanielDagaga
@DanielDagaga 2 месяца назад
አቤት አቤት ፍጥነት! Mr. John welcome to main-streem media Addis Walta, Agenda+. በርቱ!! አኑዋር ደግሞ ትለያለህ!!!
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 месяца назад
አብቹኮ ጀግና ነዉ ለተረዳነዉ መሪያችንን የሚነቅፉ ኢትዮጵያችንን የሚጠሉና እንድትፈርስ የሚጋጋጡ ከንቱዎች ደካሞች ናቸዉ
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 месяца назад
ዮሀንስዬ ልዩ ጀግና ነህ መቼም በእዉነት አንዋርዬ ወላሂ የእዉነት ኢትዮጵያዉያን ናችሁ እንዲህ ነዉ መሆይ ያለበት የጽንፈኞቹን የአገር አፍራሾቹን አጀንዳ መዝጋት የሚቻለዉ በዚህ መልክ ሚዲያዎቻችን ሲተጉ ነዉ
@አብይይምራ-ጸ4ቘ
@አብይይምራ-ጸ4ቘ 2 месяца назад
አንዋርና ጆን በጣም ድንቅ ውይይት እናመሰግናለን በርቱ🙏🏽🙏🏽 ኢትዮጲያ ታመሰግናለች🌹🌹🌹ከአብቹ ጋር ወደፊት💚💛❤️
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 месяца назад
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ጆን ስላምህ ይብዛልህ blessed 🙏🙏🙏🙏
@gezahegnmamo1980
@gezahegnmamo1980 2 месяца назад
Thank you for the insightful and balanced discussion on the national affairs. Your expertise and thoughtful analysis have greatly contributed to a better understanding of the issues facing our country.
@Birhanukitesa
@Birhanukitesa 2 месяца назад
በጣም ደስ ይለኛል የእናንተ ሃሳብ በሙሉ ሃገርን እና ሃንድነትን የሰላም ሃሳብን ስለምታነሱ በጣም ይመቸኛል ደግሞ በምሳሌ የተደገፈ ሐቂ ሐቁን ነው የምታስቀምጡት አንድ ሃገር እንደ እናንተ አይነቱን ባሳል አይምሮ ያሉትን ወጣት ካላት ችግሯ ቶሎ ይፈታል ብዬ አምናለሁ ምክንያቱም ያለሁን ሐቂ ለህዝቡ የማሳወቅ እና የማስረዳት ስራ ቀጥሉበት ሃቂ ይዛችሁ ስለምት ሄዱ አሸናፊዎች ናችሁ ውጤታማ ናችሁ ።
@aboethiopia
@aboethiopia 2 месяца назад
Jhon...what a thoughtful explanation. Welcome & well done!
@mariammariam1007
@mariammariam1007 2 месяца назад
ዋዉዉዉዉዉ ምቾታቹ ንግግራቹ አስተሳሰባችዉ ልገለን ነዉ የሰላም አንባሳደሮች የእሚየ ልጆች መልካሙን የምትደግፉ ጥፋትም ከአለ ሰለ ምትቃወሙ በጣም ነዉ የምናከብራችዉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪
@natnaelgirma50
@natnaelgirma50 2 месяца назад
ጆኒ በጣም ደስ ብሎኛል ወደ ዋልታ የአጀንዳ ፕሮግራም ስለመጣህ ❤ እየው እንደ ዩቲዩቡ ደሞ እንድትጠፋ አደራ👆😅
@fekerselassiebenti3459
@fekerselassiebenti3459 2 месяца назад
አዲስ ዋልታ ተጨማሪ energy አግኝቷል ግሩም ትንተናና አመለካከት በርቱ
@HenokTadesse-jy4pz
@HenokTadesse-jy4pz 2 месяца назад
የሚመስጥ ፖለቲካዊ ትንታኔ ❤❤
@bettygabriel6083
@bettygabriel6083 2 месяца назад
Wow, amazing talk keep it up 🎉
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 2 месяца назад
❤❤❤Keep it up ♥️ 👏
@21meriyoutube
@21meriyoutube 2 месяца назад
ሁለት አገር ወዳድ የእውነት ሁለት ወጣት ጎልማሶች አዕምሮ ብስለት ያላቸው በእጅግ በጣም ልዩ ትንተና የተደረገበት ነው :: ሌላው ዮሐንስ እንካን ደህና መጣህ ወደ አዲስዋልታ ለዛውም ከተዋዳጁ ድንቅ ጋዜጠኛ አንዋር ጋር በርቱ እግዚአብሔር ይባርካቹ !!
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 месяца назад
አብቹ ኢትዮጵያ መሪ ብቻ ሳይሆን የአፍሪካም መሪ ነዉ
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 2 месяца назад
እንደናንተ አይነት የሀገር ጀግናን ያብዛልን ለገዛ ሀገሩ የሚመቀኘውን የምቀኛ ልጅን ደግሞ ይንቀልልን
@yewondwossen
@yewondwossen 2 месяца назад
Thank you guys 🎉🎉🎉❤❤❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 месяца назад
አብቹ ይችላል ይሰራል ባንዳ ተከፋይ ሴራ ያሴራል
@robsanshambel3622
@robsanshambel3622 2 месяца назад
Joh great job
@IsraelPMenbere
@IsraelPMenbere 2 месяца назад
Jeginoch, bertulin!
@tilayewendimageng
@tilayewendimageng 2 месяца назад
በጣም ግሩም የሆናቹሁ እናንተን ያለማድነቅ ንፉግነተ ነው የድሮውን የኢሳት እለታዊ ተካቹሁት
@fantasennay
@fantasennay 2 месяца назад
መግቢያ ላይ ያለው ጭውውት ጥሩ አርጋችሁ ነው የሰራችሁት ። intro
@AbdulhakimMohammed-op5zc
@AbdulhakimMohammed-op5zc 2 месяца назад
አንድ ብር ዋልታ ላይ ምን ይሰራል ወይ ኢትዮጵያ የማንም መጫወቻ ትሁኝ
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@gabrielavinchenzo9000
@gabrielavinchenzo9000 2 месяца назад
ANWARE AHUÑE GENA TEKEKLE METACHU EDGU
@HabteGebreMelles
@HabteGebreMelles 2 месяца назад
Fesam ahea
@fuadfeki1963
@fuadfeki1963 2 месяца назад
Jo hule ykireb ke anwar gar
@kidane6417
@kidane6417 2 месяца назад
Hhhhh😂😂😂😂 btamn batmn eithopa mtbl hegar atnrm weda 44 tefrsalc hegr belngr atnorm
Далее
አንድ ጉዳይ - የኢትዮጵያ ዕዳ
1:15:29