Тёмный
No video :(

የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ 2014 እየሩሳሌም 

Mathewos Fekade Fanta
Подписаться 27 тыс.
Просмотров 257 тыс.
50% 1

Cameraman and Film Editor - Mathewos Fekade (Jerusalem)

Опубликовано:

 

23 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 364   
@amaamm-yr6wh
@amaamm-yr6wh 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን❤❤❤❤
@user-rd4jk5yk8m
@user-rd4jk5yk8m 6 лет назад
ደሰ ሲል ትምህርቱም ዝማሬ ውም እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን
@kirubalabebe1520
@kirubalabebe1520 7 лет назад
ክቡር መምህር, ቀሲስ, ዶክተር ,'''ዘበነ ለማ'' የዘመናችን ዕንቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሁለቱም በኩል የተሳለ ስይፍ የዘመናችን ጳዉሎስ አንተን የማመስግንበት ቃላቶች ያጥሩኛል ምንም እንኳ በአካል ባላዉቅህ አንተ ማለት ለኔ ዉድ የምመካብህ ጋሻየ ዉዱ የተዋህዶ አንጡራ ሀብቴ ነህ እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ደግሞ ላንተ ያድልህ ቃላት አጠረኝ ግን ምን ልበል................................................
@user-kp8fd7vq4u
@user-kp8fd7vq4u 6 лет назад
kirubal Abebe amen amen amen
@yoditkahsay5548
@yoditkahsay5548 6 лет назад
kirubal Abebe amen
@yoditkahsay5548
@yoditkahsay5548 6 лет назад
Amen amen amen
@suzyyasuza4467
@suzyyasuza4467 6 лет назад
kirubal Abebe እርሱን ለመግለጥ ማንም አንደበት የለውም ዝም እንበል ።
@selamteshome9463
@selamteshome9463 6 лет назад
kirubal Abebe iwunetim qaal axeny. tikikillllll
@user-ze4xm6mh6x
@user-ze4xm6mh6x 6 лет назад
በእዉነቱ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለዘማሪያንም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ይፃፍልን አምላካችን አሜን
@user-pf8lx3xx8l
@user-pf8lx3xx8l 9 лет назад
መምህር ዘበነ በእውነት መንፈስን የሚያድስ የሚቀይር ትምህርት ነው ልኡል እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ አሜን
@digitechdigitech1017
@digitechdigitech1017 3 года назад
ቃልህይወትን ያሰማልን 💚💛❤️መምሕራችን አሜን
@addisabeba100
@addisabeba100 7 лет назад
ስለ ቅዱስ ቃሉ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን ! ስለ ወንጌል ትምህርቱም መምህር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን ! በእድሜ በፀጋ ጨምሮ ያቆይልን ! እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያን በፍቅር አንድ አድርጎ ይባርክልን ! አሜን !!! አሜን !!! አሜን !!!
@asteramenzimaremalaktinyas5669
Ameen amen amen Zimare malaktin yasemalin
@user-xy1ob5yi9k
@user-xy1ob5yi9k 7 лет назад
በእውነት ደስ ነው ያለኝ ዝማሬ መልአክት ያስመላን በቤቱ ያፅናቹ
@yabseraashagre3338
@yabseraashagre3338 6 лет назад
ቃለህይወት ያሠማልክ መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ እዳንተ የለ አገልጋይ ሥላለን እና እግዚያቤር ሥለሠጠን ሥሙ የከበረ ይሁን እድሜ ፀገውን አብዝቶ ይሥጥልን
@fasikafasika5484
@fasikafasika5484 7 лет назад
ለመምህረችን ቃለህወት ያሠማልን ለዝሟረያ ወንደሟቸችን ዝማረ መላአከት ያሠማልን ሁላችሁም አግዛብህረ ያገልጋሉት ዘመናቸሁን ይባረክልችሂ
@user-fv2tp1og8e
@user-fv2tp1og8e 5 лет назад
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ መምህር ቃለ ህይዎትን ያሠማልን ለመዝሙሩ ዝማሬ መላክት ያሠማልን ወገነቼ እግዚአብሔር ይጠብቀን እቅፍ ድግፍ አርጎ
@loulouloulou1867
@loulouloulou1867 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልዝማሬውመላክትያሰማልን
@bekele7466
@bekele7466 6 лет назад
አበታችን ወንድችን መምህር ዘበነ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ፀጋውን የብዘለዎት፡፡ የእግዚአብሔር ስም በፈጠረው አንደበት ሁሉ የተመሰገነ ምስጉን ነው እና ይክበር ይመስገን አሜን ፡፡
@aysha9629
@aysha9629 6 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋ ያብዛልን
@samrawityemaryamlij4435
@samrawityemaryamlij4435 7 лет назад
እልልልልልልልልልልልልል ዝማራ መላክትን እንድሁም መምህራች ያገልግሎት ጊዛትን እግዚአብሔር ይባርክ እንኤስ ደስ ተሰኝው የኦርቶዶክስ በመሆኔ አሜን አሜን ቃለህይወትን። ያሰማልን
@ndjdjdsjsjs442
@ndjdjdsjsjs442 7 лет назад
Samrawit Ye Maryam Lij አሜን
@user-ve1sh4du2v
@user-ve1sh4du2v 7 лет назад
Samrawit Ye Maryam Lij ሳምራዊት።ሰላም ነሽ
@salamsara4590
@salamsara4590 9 лет назад
ባህታም ደህስ የምል ትህምእርት ናው ቃላህወት ያሠማልን ታሥፈመንግስተ ሳማትን ያዋርሥል አሜን
@tlbeskedane6701
@tlbeskedane6701 7 лет назад
እልልልል
@tosimsim489
@tosimsim489 4 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏👏🙏👏🙏🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@newaymesslie6236
@newaymesslie6236 7 лет назад
እልልልልልልል አሜን ለሁላችሁም የእግዚኣብሄር አገልጋዮች ቃለ ሂወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰመያትን ያውርስልን!!! # የዳዊት ልጅ ሆይ እኛንም ማረን ይቅር በለን!!!
@firahywotyilma2130
@firahywotyilma2130 7 лет назад
Neway Messliehnuk kkoogdttbyyML MKJJUKKIMĶOKNHĶMLO MN KMYLK ÒNKĶ9KINK MEN L99 9MLK LOLA OĹLLLO
@user-fs4ju6tt3u
@user-fs4ju6tt3u 4 года назад
,እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችው ይብዛ አሜን፫ ለሁላችውም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችውን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛላችው አሜን፫
@user-dw9un7vx3j
@user-dw9un7vx3j 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት መምህር ዶ/ር ዘነበ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን !! እኛም የስማነውን በተግባር እድንፈፁም ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን!! እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@reemralali7768
@reemralali7768 7 лет назад
ቃል ህይወት ይስማልም
@user-yo7cs7so5o
@user-yo7cs7so5o 7 лет назад
አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ወዳጆች ያገልግሎት ዘመናችን ያርዝምልን
@zfanmahary8862
@zfanmahary8862 7 лет назад
እንደ እንተ ይብዛ አሜን
@egezabhrehoyeeredegedegele4891
Amen amen amen kale heweten yasemalne memhure bedema besega yakoylen
@mesifeikir7301
@mesifeikir7301 7 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን ያገግልሎት ዘመናችሁ ይባረክ መምህር ዘበነ ለማ የኔ ልዩ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛው በጣምምምምም ነው የምወድህ የማከብርህ።ቃላት የለኝም እንደት እደማከብርህ እግዚአብሔር ያብርህ።
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 4 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ለሁላችሁ ጸጋ እግዚአብሔር ያብዛላችሁ በረከታችሁ በእኛም ይሁን
@tiruworkfenta
@tiruworkfenta 8 лет назад
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝመው።አሜን
@toma12a92
@toma12a92 8 лет назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በዕድሜ በጤና ያቆይልን አሜን
@user-rt8vx4ul6m
@user-rt8vx4ul6m 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ካውደ ምህረቱ አይለየወት
@sebleabebe439
@sebleabebe439 7 лет назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለዘማሪው። በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው። ለአስተማሪውም ቃለህይወት ያሰማልን። አሜን የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ። ክበርልኝ የኔ ጌታ።
@ethiopia6421
@ethiopia6421 7 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-be8fn8qu7n
@user-be8fn8qu7n 7 лет назад
እልልልልልል ዘማሪ መላክትን ያሰማልን ለአባታችን ለመምህራችን ለመምህር ዘበነ ለማ ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንኩን እግዚአቢሄር ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
@sameerahmed3364
@sameerahmed3364 5 лет назад
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@wendimak1187
@wendimak1187 4 года назад
መምህር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማለን እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ አሜን አሜን አሜን .....
@lovelelovele5781
@lovelelovele5781 8 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@tgsttesfaye5766
@tgsttesfaye5766 8 лет назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምራችን ያገግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ጸጋውን ያብዛሎት
@nunuyamlak4165
@nunuyamlak4165 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን እግዛቤር ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅህ እናመሰግናለን
@rahwara2651
@rahwara2651 7 лет назад
ለመምህራችን መምህር ዘበነ እግዚኣብሄር ኣምላካችን ይጠብቅልን
@rahwara2651
@rahwara2651 7 лет назад
እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-wz4if2xe9w
@user-wz4if2xe9w 6 лет назад
አሜን ቃል ህወይት ያሰማልን
@zebiderdrbaw7329
@zebiderdrbaw7329 6 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ይክበር ይመስገን የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ እልልልልልልልልል እኛም የስማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@user-it1xl8uy4l
@user-it1xl8uy4l 7 лет назад
የኦራ ቶደክሥ ልጆች ሁሌም ድንግልትበራ ካችሁ የኔ ነችሁ ሠላም ሥጠን ፍቅራ ሥጠን ዛሬ ለሁላችን አሜንአሜን አሜን፡፡፡
@MahderKura-kt6iu
@MahderKura-kt6iu 7 лет назад
Amen Amen Amen Kale Hiwetn Yasemalen Zmare Melaektn Yasemalen Mengste Semayatn Yawarsln
@romanhailu6277
@romanhailu6277 8 лет назад
ለመምህር ዘበነ ቃለህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን። ለዘማሪ ወንድማችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን። በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው።
@MdKhan-ph6kj
@MdKhan-ph6kj 5 лет назад
ቸሩመደሀኒአለምረጀምእደሜናጤናይስጥልን
@tigistgirma6364
@tigistgirma6364 8 лет назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mesiwawbetameyameraleerki9077
@mesiwawbetameyameraleerki9077 8 лет назад
ቃለኽይወትያሠማልንመንግሥተሠማየትየውርሥልንአሚንአማን
@mesiwawbetameyameraleerki9077
@mesiwawbetameyameraleerki9077 8 лет назад
ቃለኽይወትያሠማልንመንግሥተሠማየትየውርሥልንአሚንአማን
@sooodisaarif5062
@sooodisaarif5062 7 лет назад
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ ሀገረ ገነት መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን
@destayimer9645
@destayimer9645 9 лет назад
Amen amen amen Memehere zebene kalehywotin yasemale resetd menegesete semeyaten yawurezelen rejime edema ketana ga yesetrlen amen amen amen
@sameerahmed3364
@sameerahmed3364 5 лет назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 Месяц назад
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@netsanetnigatu5549
@netsanetnigatu5549 5 лет назад
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
@mebrathagos3099
@mebrathagos3099 7 лет назад
ቃል ሂውት ያስማልን
@user-xw5op1nb9o
@user-xw5op1nb9o 5 лет назад
ማራኪ ትምህርት ነዉ ዘመንህ ቀና ይሁን በፈጣሪ ፊት መምህራችን😍
@esheteyemaryamlij3410
@esheteyemaryamlij3410 4 года назад
Amen Amen Amen sela kalu yekalu balebet luel egzabher yetmsgan yehun amen lememehrachin kale hiwet yasmalen lezemareu ymilaketn zemare yasmalen bedema betena betega yakoylen abatachin
@ssaassdd523
@ssaassdd523 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አዎአምላካችን አዳችእማእሳን ውነገርየለም ወድማችን ዝማሬመለአክት ያሰማልን በእውንትእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@edenetesfaye8800
@edenetesfaye8800 9 лет назад
Kalehiwot yesamln amen amen amen
@bekele7466
@bekele7466 6 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ፀጋውን የብዘለዎት
@user-ry1wy8dv9l
@user-ry1wy8dv9l 8 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቡናችን ያድርግልን አሜን! !! ሐና
@user-vj1hs6bo1z
@user-vj1hs6bo1z 8 лет назад
ፀገውን ያልብስህእድሜህን ያርዝምን ቃለህይወት ያሰማልንበቀኝ በግራ በሀላ በፌትእመብረሀን ትምራህ
@user-od8pi2vu6p
@user-od8pi2vu6p 6 лет назад
ደስስስስስሲል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን መምህራችን አገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን አሚን (3)
@dcelldcell9381
@dcelldcell9381 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን
@user-qj7lb4pn2d
@user-qj7lb4pn2d 8 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማይን ያውርስልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ዶ/ር መምህር ዘበነ ለማ
@alali8734
@alali8734 6 лет назад
ወድማችን እድሜክን እረዝም ይበል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@faytuuoriga8984
@faytuuoriga8984 7 лет назад
Amen Amen Amen zemare melakite yesaln
@ferehiwotaga1980
@ferehiwotaga1980 7 лет назад
ቃለሕወትን ያሰማልን በእዉነት እድሜ ይሰጥልን፡፡
@erabiraali427
@erabiraali427 7 лет назад
FEREHIWOT Aga
@Vip-oz4eu
@Vip-oz4eu 6 лет назад
ቃልህይወት ያሰማልን
@senaitkefle5643
@senaitkefle5643 8 лет назад
Luel Egzabiher Kale hiwot yasemalen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@AwekeMenge
@AwekeMenge 22 дня назад
አሜንቃለህይወትያሰማልን
@medhanitmukamuka3316
@medhanitmukamuka3316 6 лет назад
AMEN AMEN AMEN Kale hiwete yasemalene memiherachne zemare melaketene yasemalene
@kassman1475
@kassman1475 9 лет назад
Kale hiwetin yasemalin. Idmehen yarezmilin E/R
@user-ko9wp5ls4o
@user-ko9wp5ls4o 8 лет назад
amen amen amen wedi dawit ms kulatna ykun kale hiwet yasemalen
@user-nu9vb7dw2z
@user-nu9vb7dw2z 8 лет назад
amen amen amen lememhrachin kalehiwotn yasemaln
@mirrym8719
@mirrym8719 5 лет назад
Amen amen amen kal hawet yasmaln
@user-me9fz6ew8i
@user-me9fz6ew8i 8 лет назад
Amen kale hiyiwet yasemalin mengisetsemayatin yawurisilin Egizabiher yagerigilot zemenhin yibark!!!!Amennnnn
@asterdeti8326
@asterdeti8326 8 лет назад
amen amen amen kale hiwtetn yasemaln
@habtamsemaw5347
@habtamsemaw5347 8 лет назад
Memhir zebene kale hiwot yasemalin!! Edme yistilin! Ewnet hiwote bersiwe sibket tekeyere!!!
@tawayidomalsialatitawayido3902
Amen Amen Amen kela hiweti yasmali abatachin
@emuyeemuye7035
@emuyeemuye7035 7 лет назад
Amen amen amen
@mdtubeyidnglemaryamlig5214
@mdtubeyidnglemaryamlig5214 6 лет назад
ዘማራ ቃለሄወት ያሠማልን አሜን አሜን
@egezaberyehmesgensihilehhu9557
Amen Amen Amen
@user-sp3dc6ox3c
@user-sp3dc6ox3c 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አምላካችን እግዚአብሔር ይጨምርሎት
@yoditkahsay5548
@yoditkahsay5548 6 лет назад
Amen mrmihrachin ehziabiher edema tena yistilin
@hayathaymmm7856
@hayathaymmm7856 7 лет назад
Amen lememhrachin kale hiywet yasemaln
@almazbrhane8280
@almazbrhane8280 7 лет назад
Amennn EGZIABHAR ymesgen kale hiwet yasemaln memhrachin edmana tana ystln tibebu yabzal sbhat Le EGZIABHAR
@muluasefa6670
@muluasefa6670 7 лет назад
ለኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ኣሜን። ኣሜን። ኣሜን። ቃለ ሂወት ያሰማልንንንን እልልልልልልልልል ኦርቶዶክስ። ተዋህዶ ለዛላለም ትኑሩልን ኣሜን። ወኣሜን።
@marlin1275
@marlin1275 6 лет назад
Elelelelelelelelelelelele amen kale heywet yasemalen
@surafelabtew3661
@surafelabtew3661 9 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን እጥፍ ድርብ ያድርግልን
@hermeyemaryamtiwild1079
@hermeyemaryamtiwild1079 7 лет назад
amen amen amen kal hewat yasamalen elelelelelelelelelelelelelelelelelellllllllllllllllllllllllllllllllllllllll👏👏👏
@samerawttesfaye9683
@samerawttesfaye9683 8 лет назад
ቃለእይወት ያሰማልን
@mesertbekele8585
@mesertbekele8585 8 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃእልወት ያሰማልን
@bdhs8572
@bdhs8572 7 лет назад
Amen amen amen
@rahwara2651
@rahwara2651 8 лет назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@katagasutahulumyalafl1242
@katagasutahulumyalafl1242 7 лет назад
amen amen zemare malkatin yesamalin
@aynlemguda9627
@aynlemguda9627 8 лет назад
amen amen abatachin kale hiyiwoti yasemalin tabarek amen
@user-rd4jk5yk8m
@user-rd4jk5yk8m 6 лет назад
ቃለ ህይወት ያስማልን
@user-ly4sf2ws5c
@user-ly4sf2ws5c 7 лет назад
ዶክተርዘበነለማየገልሎትዘመንህንእግዛብሔርይባርከውአሜን
@mozamoza3589
@mozamoza3589 6 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል.ዝማሬወን.ትምርትውን.መልኣክትን.ያስማልን.ኣሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@makdasdichasa2182
@makdasdichasa2182 7 лет назад
አሜን ቃል ህወት ያሰማልን
@shangrilaever7502
@shangrilaever7502 7 лет назад
Ye EOTC kurat neh Dr.zebene Lema let God bless your life.......egxabhier yisemal ...yayal ena telatochih yafralu.....
@mollagetahun1624
@mollagetahun1624 6 лет назад
Amen leabatachn kalehwet yasemaln amen
@tigistmichael3868
@tigistmichael3868 8 лет назад
AMEN AMEN AMEN kalehiwet yiasemalin labatachen rejemi edemia ena tena yisitilin.
Далее
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
Просмотров 3,5 млн
REFLEX CHALLENGE vs FOOTBALL MACHINE 🙈😱
00:24
Просмотров 2,6 млн
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
Просмотров 3,5 млн