Тёмный

" የድንቅ ልጆች የቀረጻ ቀን " የኮሜዲያን እሸቱ የ እለት ውሎ |  

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 371 тыс.
50% 1

" የድንቅ ልጆች የቀረጻ ቀን " የኮሜዲያን እሸቱ የ እለት ውሎ | @Donkey tube @Comedian Eshetu- OFFICIAL 2022
Comedian Eshetu is going through his day to day tasks, we have managed to get him to show us his day and we were glad to spend it with him.
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
visit Purpose black
www.purposeblacketh.com
በመሀል አዲስ አበባ በኦሎምፒያ ከቦሌ ኤርፖርት በቅርብ ርቀት
ዘመናዊ እና ምቹ የአልጋ ክፍሎች
በሬስቶራንታችን ጣፋጭ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ምግቦች በፈጣን አብሳዮቻችን በባራችን ያሻዎትን መጠጦች እንደልብ ያገኛሉ፤፤
ፈጣን የኢንተርኔት አገልግሎት በሁሉም የሆቴሉ ቦታዎች
አስተማማኝ የፓርኪንግ አገልግሎት
ምቾት ያላቸውን የመኝታ ክፍሎች በተመጣጣኝ ዋጋ
PHONE:-0115152363mobile: +251945383838
info@adwesthotelethiopia.com
reservation@adwesthotelethiopia.com
ባንክ ተሰልፌ ገንዘብ ይዞ መሄድ በራሱ ፈተና
እሱም ቢሳካልኝ እገበያ ስደርስ
አማራጭ ፍለጋ ገና አገሩን ላስስ
እምፈልገውስ ቢገኝ በመከራ
ፎርጅድ ይሁን ሪል ምንም ሳላጣራ ገዝቼ እየመጣሁ
ፌክ እየሸጡልኝ ስንቴ ሙልጬን ወጣሁ
ኧረ ተው አምላኬ አንድ መፍትሄ አምጣ
ሲሉ ለከረ ሙ
ይኸው ትልቅ እጣ
ባገር ልጅ የወጣ
ሻጭም እዛው ቤቱ :ገዥም እልፍኙ ላይ
በጣቶቹ መርጦ በጣቶቹ ከፍሎ በጣቱ ሊረከብ
ወደቡ ላይ ቆሟል የአሸዋ ገበያ በበይነ መረብ
visit Ashewa Technology
www.ashewa.com
t.me//ashewatechnology
#ComedianEshetu
#ethiopiantiktok #ethionews
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
#dinklijoch
#comedian_eshetu
#ComedianEshetu
The creator and producer of this show is comedian Eshetu.
contact :- comedy27@gmail.com
/ comedianeshe
tiktok : @comedianeshetu0
0913610673
0938212020
#best_friends_for_ever
#comedy
#comedian eshetu
#eshetumelese
#ethiopiantiktok
@Comedian Eshetu Melese - OFFICIALcc
The creator and producer of this show is comedian Eshetu.
contact :- comedy27@gmail.com
/ comedianeshe
tiktok : @comedianeshetu0
0913610673
0938212020
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

5 янв 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 404   
@Kiddy.w
@Kiddy.w 2 года назад
I used to watch you since your early youtube days and it is amazing how far you have become! You inspire many young people Eshe you should really be proud of your self! You made it in life! Our Generation need people like you!
@bright4105
@bright4105 Год назад
Eshetu you don't pray when you wake up and when you go to bed? Prayer is very important my dear. We love you, Eshetuye. May GOD ALMIGHTY keep you safe and alive for a long, long, long years. AMEN.
@user-gl1wh3zq5p
@user-gl1wh3zq5p 2 года назад
ብዙ መስራት የምትችል ምርጥ ወጣት ነህና ስትወጣና ስትገባ የምትፀልየው ፀሎት ሁሌም ይከተልህ ።የስቱን እባ አብስሀልና ክፍን ያርቅልህ
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 2 года назад
ቁርስ አይበላም እሼ እናንተ ቤት 😂😂😂ለካ እንዲ ለፍታቹ ነው ምታዝናኑን ፈጣሪ ሀይል ጉልበት ይሁናቹ🙏🙏🙏🙏💞💞💞
@dawitwubshet7589
@dawitwubshet7589 Год назад
የእናት እና ያባቶቻችን ጸሎት የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ!!
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 2 года назад
ተመሰገን አምላኬ ለዝች ቀን ደረሰን የተዋህዶ ልጅች እንኳን አደረሰን አደረሳቹሁ
@TheBex2007
@TheBex2007 2 года назад
ይሄ ነው ሙያን አክብሮ መስራት ማለት:: ስንቱን ነው በስሩ ቀጥሮ የሚያሰራው:: respect!
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🤲🙏🙏
@user-sf6ns6ll7b
@user-sf6ns6ll7b 2 года назад
እሸዬ ታዉቃለህ አሁን ሲገባኝ ወደ ሁዋላ ሂጄ ሀሳብህን እንደዉሃ መጠጣት ጀምረኩ ክበርልኝ አባቴ ❤👏
@emayewdshalehu2212
@emayewdshalehu2212 Год назад
ከምትመኝው ከምፍልገው በላይ በጎደለው ይሙላልህ እግዚአብሄር 🙏🙏🙏🙏❤❤
@etagdyoutube8262
@etagdyoutube8262 2 года назад
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e 2 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@user-qd1im4jc3e ውዴ ደምሪኝ😍😍
@user-qn4eo1gv5e
@user-qn4eo1gv5e Год назад
ምርጥ ሰው እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን
@user-lo5fd3lm3b
@user-lo5fd3lm3b 2 года назад
እሽዬ እንዴት እንደምወድህ 🥰ደግሞ ለእምነትትህ ያለህ ፍቅር 🥰እባክህ እሽዬ ባለፈው ድንቅ ልጆች ቀረፃ ላይ ለሳውዲ ድምፀ ሁነን ብሎ የደወለልህን ልጅ ድምፀ ለብቻው ቆርጠህ አውጥተህ ልቀቀው 😥
@ethopiantube7996
@ethopiantube7996 2 года назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ
@user-nc2qs3hg9s
@user-nc2qs3hg9s 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@tamenechyaka7892
@tamenechyaka7892 2 года назад
Tewaydo bicha Aydelem tesasiteshal😳
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e 2 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-ti1oq5de5j
@user-ti1oq5de5j 2 года назад
እንዃን አብሮ አደረሰን
@user-ft9xp7ol6r
@user-ft9xp7ol6r 2 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@melkamnababw9233
@melkamnababw9233 2 года назад
የኔ አንበሳ ፆሎት ስታደርግ እንዴት ደስ እንዳለኝ አጠይቁኝ
@bezasolomon4815
@bezasolomon4815 2 года назад
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓል አደረሳችሁ❤👏
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e 2 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@bezasolomon4815
@bezasolomon4815 2 года назад
@@user-qd1im4jc3e መልካም በዓል❤👏
@meronmiron8327
@meronmiron8327 2 года назад
እንካን አደረሰህ ውዴ ለም አታገባም
@user-nh7vc5kb5q
@user-nh7vc5kb5q 2 года назад
አሜን እኳን አብሮአደረሰን
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
ውዶቼ ደምሩኝ😘😍
@mekdemayu
@mekdemayu 2 года назад
ድንቅ ልጆችየ እንኮን ለጌታችን ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት ብአል አደረሰን አደረሳቹህ ብአሉ የሰላም የፍቅር የደስታ ብአል ይሁንልን መልካም አውዳመት
@zenbechteshom6641
@zenbechteshom6641 2 года назад
አንተን የወለደች እናት መሃጸኗ ይለምልም በእውነት አንተም እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው እሼ
@habtammola3228
@habtammola3228 2 года назад
ከእንቅልፍህ ስትነሳ ፀሎት አድርግ ሌላው በጣም ደስ ይላል🥰
@almaze1235
@almaze1235 2 года назад
ለውዳሴ ከንቱ ይመስለኛል
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 2 года назад
@@almaze1235 ሳይታጠብ ?ሲቀጥል ማሳየት የለበትም
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
ውዶቼ ደምሩኝ😍😘
@fafifafi136
@fafifafi136 2 года назад
አህለን እሸቱ መልካምሰዉ ከነጓደኞችህ አላህይጠብቃችሁ እዉነት ምርጥስራ ምርጥ ፕሮግራም አላህይጨምርላችሁ
@user-zj1vv3vh6z
@user-zj1vv3vh6z 2 года назад
ማነው እንደኔ ይሄን ፕሮግራም ከልቡ የሚወድ? ውዶቼ እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችንን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e 2 года назад
የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሰን አደረሳችሁ ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን ተወልዶ ላዳነን።
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 2 года назад
በመጀመሪያ እንኳን ለገና በአል አደረሳቹ 🙏 ወንድሜ እሼ እና ሄኒ ሳያቹ ደስ ይለኛል ፡ ጌታ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያልብሳቹ ፡ እጅግ የዘመነ ፡ የሰለጠነ ፡ ያማረ ስራ ነው ምትሰሩት ፡ ከ አንድ ከሰለጠነ ትውልድ የሚጠበቅ ፡ ነገር ነው ያሳያቹን ፡ ሚገርም ቤተሰባዊ ሀገራዊ ስራ ነው ። i love you guys ❤,im proud of you . ,firee from Germany
@ethiolove3144
@ethiolove3144 2 года назад
የተዋህዶ ልጅ በሄድክበት ሁሉ ቅዱሳን መላእክት በክንፋቸው ከልለው ያውሉህ
@user-he7rv6dj7r
@user-he7rv6dj7r 2 года назад
በጣም የምወደው ኘሮግራም ነው እውነትም ድንቅ ልጆች😁
@zeezazeeza4167
@zeezazeeza4167 2 года назад
aer besakkk melasmi mborsh jemrnall wanaw melas new mepolsh yalbit
@qweqwe444
@qweqwe444 Год назад
በጣምደስ ያለኝ በመዉጣት በመግባትህ ፈጣር ማመስገንህ ጌታዉ ያከበረ ይከብራል ሽአመት ኑርልን እሽ💚💛❤ብዙ ባለሀብት በገንዘቡ ሲመፃደቅ ይዉላል አንተግን ዝቅብለህ ለፈጣር ክብር ስትሰጥ እግዚአብሔር ከፍ ያደርግሀል ማስተዋል እና ጥበብ ከፈጣር የሚሰጡ የፀጋ ስጦታወች ናቸዉ ሁሉየ በዚሁ ቀጥል በር ፅና እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!!!!
@user-xq9il3pr1w
@user-xq9il3pr1w 2 года назад
እንኳን ለጌታችን በዓለ ልደቱ አደረሳችሁ! እሼ የዶሮ ድምጽ ስሰማ እንዴት ደስ እንዳለኝ ትዝታ ውስጥ ከተትከኝ
@user-bc5wh6gs9i
@user-bc5wh6gs9i 2 года назад
እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል አደርሰን አደርሳችሁ
@epht
@epht 2 года назад
ከቀን ወደ ቀን የምታስደንቀኝ ሰው ነህ! ስራህ disiplined አና professional ነው በጣም ደስ ይላል። ትህትናህ እምነትህ ስራህ የሚገርም ነው ተባረክ ፈጣሪ መንገድህን ይጥረግልህ
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 2 года назад
ካንተ ብዙ ተምሪያለሁ በጣም አመሰግናለሁ እሼ በተለይ አመጋገባችሁን በጣም አድንቂያለሁ በትሪ አንድላይ ስትበሉ ደስ ይላል ሁላችሁም በርቱ
@user-ny2cs4cj7u
@user-ny2cs4cj7u 2 года назад
እሸቱ ምርጥ ሰው እንኳን አደረሰክ ለገና ብአል🙏❤❤ ወድማችን ለአመት ሰው ይበለን🙏አሜን(3)🙏❤
@warrior5847
@warrior5847 2 года назад
I see a young, smart and humble man who is surrounded by nice team you teach me how to be successful 💯 in this short video thank you brother 🙏 melkam yegena beale
@lolisahalka8461
@lolisahalka8461 2 года назад
👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤💞💞💞
@atm5614
@atm5614 2 года назад
እሼ አዲሱ የፀጉርህ ቁርጥ ዋው የሚያስብል ነው clean cut በጣም ከፊትህ ጋር ይሄዳል👍👍👍
@user-fp7gd9yw5p
@user-fp7gd9yw5p 2 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፍቅር ይስጣችሁ እውነት ስታስደስቱ በተለይ ለእምነታችሁ እና አሼ ቀንህን ለፈጣሪ መስጠትህ ይበልጥ አስደምሞኛል ምርጥ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ልጆች ነችሁ እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን። በዚሁ እንኳን አደረሳችሁ ለማለት እወዳለሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብረሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ
@emmymeme899
@emmymeme899 2 года назад
እሼ ምርጥ ሰው ከዚ በላይ ትልቅ ቦታ እደምትደርስ እርግጠኛ ነኝ ፈጣሪ ሁሌም ከጎንክ ይሁን 🙏
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 2 года назад
እንኳን ለ መድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
@senatyoutube1845
@senatyoutube1845 2 года назад
የ፮ቱን ቤት አይቶ እደኔ የተደሰተ በቅዱሳን ስእላት ሲያምር
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Год назад
የሰው ልጅ ከቅልፉ ሲነሳ ሻውር ወስዶ ፀሎት ከዛ ወደ ስራ ነው መኬድ ያለበት ሰዎችዬ ❗️
@adu-genet
@adu-genet 2 года назад
ተንብርክከህ ቀንህ እንዲባረክ ሰግደህ የምትጠይቀው መድሀኒአለም ቀንህን ብሩህ ያድርግልህ አንተ ለብዙ ሰዎች ታስፈልጋለህ እና እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሼ እና የስራ ባልደረቦቹ ተባረኩ ።
@maki4428
@maki4428 2 года назад
በጣም መልካም ሰውነህ እሼ ለሰው ለሰራህ ያለህ ክብር ተባረክ
@sintayehuabeb8556
@sintayehuabeb8556 2 года назад
አንተንማ አልማድቃ አይቻልም 👍👍♥️♥️
@misslolicha3686
@misslolicha3686 2 года назад
👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👌👌👌👌💞💞💞💞💞❤️❤️❤️❤️❤️
@tigistabegaz
@tigistabegaz Год назад
Hi
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 года назад
እሼ ምርጥ ሰው ጀግና ነክ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ 🌺💐 እንኳን አደረሳችሁ ❤
@GiruEnewari
@GiruEnewari 2 года назад
በመላው አለም የምትገኙ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደት በሰላም አደረሳችሁ
@GiruEnewari
@GiruEnewari 2 года назад
@@christinatube760 እሽ እማ
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@GiruEnewari ደምሪኝ😍😍
@zeeyinably171
@zeeyinably171 2 года назад
እሼቱ አንተ መልካም ሰዉ አላህ ህዳያ ይስጥህ እዉነተኛዉን መንገድ ይምራህ
@fafiTube-px7dp
@fafiTube-px7dp 2 года назад
😭😭:ፍትህህህህህህህ በሳውድ እስር ቤት ለምሰቀዩ እህት ወንድሞቻችን
@asterbekele9478
@asterbekele9478 2 года назад
ምን አከልክ አንተ ሰው! ዋው በጣም እድናቂህ ነኝ ልጄ አደራ ቀንስ መልክምገና
@user-hk9jm5jj4m
@user-hk9jm5jj4m 2 года назад
እሼ የኔ ምርጥዬ❤️ የተዋህዶ እንቁዎች ለጌታችን ለመደሓኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት እንኳን በሰላም በጤና አደረሳችሁ
@user-kf9zf5ej9w
@user-kf9zf5ej9w 2 года назад
እሼየ በጣም ነው ደስ እምትለው በተለይ ለምነትህ ያልፍቅር ሁሌ እከታተልሃልሁ ሁሌም በፊታችን እግዚአብሔር ካስቀደምን እሱ ያግዘናል እኛግ ስንዝናና እንውላና ለጸሎት ግን በጣም ግዜእሜወስድብን ይመስለናል
@user-nc4ww5ck5f
@user-nc4ww5ck5f 2 года назад
አንተ ራሱ ድንቅ ሰው ነህ👌🥰
@user-vo5nh4on7k
@user-vo5nh4on7k 2 года назад
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን የልደት በአል በሠላም አደረሣችሁ
@mayatube2121
@mayatube2121 2 года назад
እንኳን አደርሳችሁ አደርሰን ወገኖቸ የአመት ሰው ይበልን🙏
@user-xr4tl8gc6x
@user-xr4tl8gc6x 2 года назад
በጣም ጎበዝ ነህ ሰዓትን መቆጣጠር በጣም አስፈላጊ ነገር ነው
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 2 года назад
ኤዲት ተደርጎ ተቀናብሮ ሲቀርብልን ቀላል ይመስለን ነበር በርታ እሼ እናመሰግናለን🥰❤️🙏
@ambesajrsemere723
@ambesajrsemere723 2 года назад
ከሁሉም በላይ ኣድናቆቴን መግለጽ የምፈልገው እምነትህን በዛምክንያት ነው በረከት ያበዛልህ ፈጣሪ ተባረክ ኤርትራዊ ነኝ ከሱዳን እርግጠኛ ሁነ በፈጣሪ ዘንድ ስታወራ እንዳንተ የለም እውነትትትትት
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 года назад
እሼ ምረጣችን ዋው ሳላመሰግናቹ አላልፍም ክሩ በሙሉ እሄ ነው ሙያን አክብሮ መስራት ማለት ለስቱ የስራ እድል ፈጥረክ አብረካቸው ስለምሰራ መደነቅ አለብክ እሼ ተባረኩልኝ
@oneafrica6698
@oneafrica6698 2 года назад
እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ነእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል የተዋህዶ ልጆች. መልካም በአል. እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የዶንኪ ቲውፕ ክሮዎች
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 2 года назад
እሼ በርቱ የተለያየ ሰው የተለያየ ፀባይ አለንና በትዕግስት ስሩ። ውጤቱ ጥሩ ነውና።
@user-bf4gw2jm6s
@user-bf4gw2jm6s Год назад
ለኔ ጀግናዬ ነሽ እሸቱ አንተ ብቻ ሳትሆን አብረው የሚሰሩትም ጠካራ ከሆንክ መለወጥ እንደምችል ተምሪለሁ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 года назад
በስደት ያለን በሰላም ላገራችን ያብቃን እንካን አደረሳችሁ ለገና በአል
@user-sk8sn8rb5c
@user-sk8sn8rb5c 2 года назад
ወይኔ እሻቱ ተድለክ ሁሌም ደሰታኛነክ
@hewangizaw7663
@hewangizaw7663 2 года назад
Egeziyabher yibarekihe .....fetari behiwet hulu yikedem
@tube896
@tube896 2 года назад
ዋው ለሰዎች እና ለሰራህ ያለህ ፍቅርንና ከብር ልዩ ነው አቦ ሰላምህ ብዝት ይበል
@samsonmulugeta4027
@samsonmulugeta4027 5 месяцев назад
እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ
@Alhamdulilah244
@Alhamdulilah244 2 года назад
መልካም በዓል ውድ ኢትዮጵያዊያን የሰላም የፍቅር እንድሆን እመኛለሁ 🇪🇹🇪🇹🙏
@user-lr5bl4by5y
@user-lr5bl4by5y 2 года назад
ኤጭ አሁንስ በዛ በዚህ ቤትኮ 2 የሷን ስም አየሁ አይነግዱ በሰው ሰም
@hannu7898
@hannu7898 2 года назад
@@user-lr5bl4by5y report bemadreg ena be mazegat original Emebetn enetebaberat
@user-lr5bl4by5y
@user-lr5bl4by5y 2 года назад
@@hannu7898 እግሊዘኛ አልችልም ይቅረታ
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@user-lr5bl4by5y ደምሪኝ ውዴ😍😍
@umhabib172
@umhabib172 2 года назад
እሽ ብዙ ነገር ትሰራለህ ብዙ እጠብቃለን በርታ እሼ የቦርጭቱ ነገርሳ ሀሀሀሀሀሀ
@user-no2md6nv4w
@user-no2md6nv4w 2 года назад
ፍትህ በሳኡድይ ለሚሰቃዩ ኢትዮጵያዊን ወገኖቻችን።
@fikrtfikr3103
@fikrtfikr3103 Год назад
እሸቱ አንተ ልዩ ሰው ነህ እውነት ሚስትህ እድለኝ ነች
@mignotzinabe7192
@mignotzinabe7192 2 года назад
ለሙያህ ታማኝ መሆንህን ወድጄዋለሁ ግን ስትነሳ ሆነ ስትተኛ ጸሎት ብታደርግ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 года назад
እሼ ምርጥ ሰው ብራቦ የልጆቹ ፕሮግራም አሪፍነው ትውልዱ ጥሩ ነገር መማር አለበት
@tomy7953
@tomy7953 2 года назад
Eshe betam new mikenabih bemitseraw sra which is positive way malete new enam berta we are with you brother 🙌
@natopiaentertainment
@natopiaentertainment 2 года назад
😂😂😂እሼ ምርጥ ውሎ ነበር👏👏👏ድንቅ ልጆች ይለያል❤❤👌
@user-zt6eh2td1z
@user-zt6eh2td1z 2 года назад
በጣም 😂😂😂😂🥰🥰
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@user-zt6eh2td1z ውዴ ደምሪኝ😍😍
@martha1222
@martha1222 2 года назад
God bless you my brother you are amazing
@bisratbirhanu7277
@bisratbirhanu7277 2 года назад
Enatyeeenn nw milih eshe ..big big respect for you
@keyayene3325
@keyayene3325 2 года назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ ልደቱ አደረሳቹ🙏🙏🙏
@messaymahari8829
@messaymahari8829 2 года назад
The way you prepare the program is so perfect and really diligent
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 года назад
ምርጥ ሰው 👏👏 ድንቅ ልጆች ልዩ ነው ግን በመቤት ካሳ ስም ስንት ሰው ነው የከፈተው አይደብራችሁም አይ ሰው እራሱን መሆን እንዴት ያቅተዋል
@meri8794
@meri8794 2 года назад
ለካ እንደዚህ አርገህ ነው ምሰራ በእውነት አርአያችን ነህ
@fghmkvjhk
@fghmkvjhk 2 года назад
Betam desblogne New yayehut
@selam801
@selam801 2 года назад
እንኳን አደርሰን አደረሳችሁ ለገና በአል የተዋህዶ ልጆች
@richwithgod8839
@richwithgod8839 2 года назад
እሼ ግን አረ ከያሪስ መኪና ወደ አንተ ዓይነት መኪና እንዳድግ ፀልይልኝ፡፡ ልዩነታችን ዛሬ ተገለፀልኝ አረ ሀብታም ነህ፡፡ ያርግልህ፡፡ ለእኔም ያድርግልኝ አሜን
@halimaibrahim2554
@halimaibrahim2554 2 года назад
አምናለሁ ትልቅ የቲሊቪዥ ሚዲያ እደሚሆን በርታ እሼ ከነክሮዏችህ
@belloshabeshawi3898
@belloshabeshawi3898 2 года назад
You're my super motivator Eshe💚👌🙏 k
@hawiyoutube5415
@hawiyoutube5415 2 года назад
የቱዋህዶ ልጆች እካን አደረሳችው
@habeshawitnegn4505
@habeshawitnegn4505 2 года назад
Le beziwochii memaryaneh ishee bertalin😍😍
@akiberhe2555
@akiberhe2555 2 года назад
I am so happy to see this. More success.
@Kuskuam206
@Kuskuam206 2 года назад
My favorite book the power of now
@user-yh1zt6if7t
@user-yh1zt6if7t Год назад
ስብከት ሺትቤት አይገባም መዝሙርምእደዛዉ የማታቁ የተዋህዶ ልጆች እደሸቱ
@semuhabesha1994
@semuhabesha1994 2 года назад
እሼ በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ ጎበዝ ከራስህ አልፈህ ለሌሎች የስራ እድል ፈጥረሀል 👏👏👏👏👌
@user-ri3jm3xm8i
@user-ri3jm3xm8i 2 года назад
እሼ ምርጥ ሠው እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር በምትሄድበት ሁሉ ልኡል እግዚአብሔር ይከተልህ ።
@henocktube
@henocktube 2 года назад
Wow it's amazing work God bless you all
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 Год назад
አንድ አባታችን ሆይ የምትልበት ግዜ አተህ ነው ከዚ ሁሉ ዝግጅት መሀል ለምድራዊ ህይወታችን ብቻ ለስጋችን እንደክማለን አወይ ነፍሳችን
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እሼ የኛ መልካም ተባረክልኝ 💚💛💞
@felekechane6366
@felekechane6366 Год назад
THE KING OF THE TUBE.🥰
@tesfayewerkalemahu2588
@tesfayewerkalemahu2588 2 года назад
ጀግና አገር መውደድ ማለት ይሄ ከዚህ በላይ ከፍ በል እሼ ምርጥ ሰው
@rukeyahtube2109
@rukeyahtube2109 2 года назад
ልጅ እሸቱ ምርጥ ልጅ ነህ ፕሮግራህም ለሰው ልጅ ያለህ ክብር ደስ ይላል እስኪ ኢስላም ማለት ምን ማለት ነው ብልህ አዳምጥ አንብብ ንፅፅር አዳምጥ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ
@user-gf1cj1hx9t
@user-gf1cj1hx9t 2 года назад
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ በዚህች ዕለት በአጭር ቁመት በጠባብ ደረት ተወስኖ ወደ ምድር የመጣው የጠፋውን ሊፈልግ እና ሊያድን ነው ክብርና ምስጋና ለስም አጠራሩ ይሁን አለም ላይ ያለን የሰው ልጆች በሙሉ እኛም ከጥፋት የምንድንበትና መልካም የምንሰራበት የተቸገሩትን የምንረዳበት በዓል ይሁን ሀገራችንን ሠላሟን ይመልስልን አሜን
@senaitmolla7482
@senaitmolla7482 Год назад
WOW Eshe btam dess ylale berta Yene gegna 💪❤🙏
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 2 года назад
እሸ ምርጥ ሰዉ ጎበዝ ይመችህ
@user-ye1gr6el8o
@user-ye1gr6el8o 2 года назад
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን!!🤰🤱 መልካም የገና ባዓል ይሁንላችሁ😘😘😘
@sasahudenkalem6121
@sasahudenkalem6121 2 года назад
እንኳን ለመ ድሀን ታችን እየሡሥክረስቶስበአሉአደረሳችሁ፣
@user-bx2kj7mv5c
@user-bx2kj7mv5c 2 года назад
ሰላም እሸቱ እባክህ ፍትህ በሳኡድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ጠይቅልን ፍትህ ፍትህህህህህህህህ
@bisratalebachew6719
@bisratalebachew6719 2 года назад
Gobez neh abate. You really worked hard
Далее
Нищая спасла собаку🥺❤️
0:59
Просмотров 2,3 млн