Тёмный

የዶ/ር መስከረም አስደናቂ መልእክት‼️ መደመጥ ያለበት ንግግር /መንክር ሚዲያ 

መንክር ሚዲያ-Menker Media
Подписаться 212 тыс.
Просмотров 32 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 123   
@ElizabethAddisu
@ElizabethAddisu 4 месяца назад
ዶር. መስከረም በእውነት ስለ ኢትዮጵያ ትጨነቂያለሽና ትናሲያዋን ያሳይሽ በጣም ላንቺ ክብር አለኝ ፀጋውን እግዚአብሔር ያብዛልሽ 😇❤️🙏🏻
@YezgetM
@YezgetM 4 месяца назад
The great teacher in history ትተነትነዋለች እኮ አቤት እውቀት እግዛብሔር መርቆ ሰጥቷል አቦ አንቺ ብቻ ኑሪበት
@SolomonTesfaye-ds2vn
@SolomonTesfaye-ds2vn 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን . ይጠብቃችሁ
@MamitAlemu-i8e
@MamitAlemu-i8e 4 месяца назад
ዶ/ር መስኪ አንቺ እኮ መፅሐፍ ነሽ በጣም ነው የምወድሽ ችሎታሽን አደንቃለሁ እግዚአብሔር ሲሰጥ አይሰስትም ሙሉ አድርጎ ሠርቶሻል አመስግኚው 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@hassetdino7413
@hassetdino7413 4 месяца назад
የለቅሶን ክብር ወደነበረበት አስመላሽ ዶክተር አድናቂሽ ነኝ !
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 4 месяца назад
የኛ ውድ ባለማህተብ እህታችን d/r መሰኪ በጣም እንወድሻለን❤🙏
@MeseretEndris
@MeseretEndris 4 месяца назад
ውይ እህቴ ስለ ቅዱስ ዳዊት ያቀረብሽው ዳሰሳ በጣም ደስ ይላል ፀጋውን እጥፍ ድርብ አድርጎ ያብዛልሽ ለወደፊቱም እንዲህ ጠቃሚ የሆነ ማወቅ የሚገባንን ነገር አካፍይን ።
@mekdesjaleta522
@mekdesjaleta522 4 месяца назад
ዶ/ር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ከነቤተሰብሸ ረጅም ዐድሜ ከጤና ጋር መድኃኔዓለም ይሰጥልኝ
@MuluTeka-q5y
@MuluTeka-q5y 4 месяца назад
ዶክተር ትምህርት ሽ በጣም ደስ ይለኛል እግዚአብሔር እድሜ ናጤና ይስጥሽ
@yoditaseged663
@yoditaseged663 4 месяца назад
መዝሙረ ዳዊትን እንዴት አንደምወደዉ መድገሙን በአንቺ ሲብራራ ደግሞ ትርጉም ይሰጠኝ ጀመር እና እንደዉ ብትቺይ በደንብ ግዜ ወስደሸ ባስተማርሽን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና በአለኘሸ ላይ ጨምሮ እዉቀት ጤና ይስጥሸ አንቺ እኮ አይናችን ነሸ በጣም ነዉ የምወድሸ መድሕኒያለም በደሙ ይሸፍንሸ🧚‍♀️🧚‍♂️🧚‍♂️🧚‍♂️🧚‍♂️🧚‍♂️🧚‍♂️🧚‍♂️🧚‍♂️🧚‍♂️🧚‍♂️🧚‍♂️🧚‍♂️🧚‍♂️🧚‍♂️🧚‍♂️
@Movies0909-i9u
@Movies0909-i9u 4 месяца назад
pls tselyilign wendime, Haile giorgis Ebalalehu.
@mamushdajen
@mamushdajen 4 месяца назад
እህታችን እግዚአብሔር አምለክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ❤ቃል ህወሀት ያሰማልን 👏👏
@የዬካውቅዱስሚካኤል
@የዬካውቅዱስሚካኤል 4 месяца назад
የማትጠገብ አስተማሪ እዳንች አይነት ለኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ይብዛላት እረጅም እድሜ ከመሉ ጤንነት ጋር🙏
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 4 месяца назад
ምንም የማታውቅ፤ ድሪቶዋም ወሬ የምታወራ ሞኝ ናት። ሰይጣንን ወይም 666 የምናሸንፈው በወንጌሉ እውነት ብቻ ነው። ኢሉሚናቲ ኢሉሚናት ሲሉ በመዋል እውነተኛ ሐይማኖት አይረጋገጥም። የወንጌልን እውነት የያዙትን እየጠላችሁ ዳዊትም ኢየሱስም የናንተ ሊሆን አይችልም።
@kidistbati2155
@kidistbati2155 4 месяца назад
​@@kelemuabalcha380ወሬ ብቻ ጴንጤ የምባል ነቅርሳ ያጥፋልን
@zteshome75
@zteshome75 4 месяца назад
ኢ​@@kelemuabalcha380ኢሉሚናቲ ስለሆንክ አመመህ አንተ የተጠመድከው በምንፍቅና ነው ኦውሬው አፉን ሲከፍት
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 4 месяца назад
Thanks so much our wonderful sister love you 🇬🇧🇲🇱🙏🙏👍
@tesfayearagie9358
@tesfayearagie9358 4 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ የአንቺን የምታስተምረውን ቃለ እግዚአብሔር ህዝቡ የሚገዛልሽ ያድርግልን አሜን
@martha8315
@martha8315 4 месяца назад
እግዚአብሔር ዝመንሽን ይባርክሽ ዶ/ር መስከረም ኖሪልን
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 3 месяца назад
ቅዹስ እግዚአብሄር አምላካችን ኃይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁን ❤🎉❤🎉❤🎉🎉 ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማለን ❤🎉
@HailuHabtu
@HailuHabtu 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይጠብቅሸ።ብዙ ጠላቶች ሊያጠፏት ያስባሉ።ግን እግዚአብሔር አብሯት ስላለ ምንም አትሆንም ።
@elleniferreira1667
@elleniferreira1667 4 месяца назад
Wishing you a long and healthy life Dr. Meskerem. Thank you for teaching always.
@kisisebsibe9408
@kisisebsibe9408 4 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልን እህተ ማርያም የምትባለዋን ጅላጅል አትከተይ
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 4 месяца назад
ዶክተር መስከረም እግዚአብሄር እድሜ ይስጥሽ ስለ ገለፃሽ እናመሰግናለን::
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 4 месяца назад
እች ሲትም ሂትም በጣም ጥርዉንም እራኢይነትም ለኢትዮጵያም ህዝብንም ምድርንም ምታስብንም ናትም ይህ ትልቅም ስጦታም ነዉ ለኢትዮጵያም ለህዝብንም ኢትዮጵያም ማስተማርም ችሎትም ክርስትያንም አስላምንም አቀፍንም ታሪክም ምትቅልኝም ምታዉቅም ብርህንም ፍጥዉርም ናትም ጠቃሚነትም ሰጭም ንቃትም ሰጭም መሪይነትም እድልም ተሰትዋታልም መርጠናታልም ሀገርም ማስተማራም ሀገርም ማስታረቅም ሰለም ፈልልጊንም ህዝብንም ሰላምዉንም ምታበራም ሰላምዉንም ምትሰጥም ብህንም ሰዉ መርጦንም ለኢትዮጵያም ህዝብንም ሰትዋታልም እድለኛም ናትም ከፈጣሪይም ሚሰጥም ብርሁነት ነዉ ምረጥዋት ትስራም ለሀገርውልም ትገዛ ታስተዳድር ጥቅም አለዉ ለሀገርም ለኢትዮጵያም ብርህንም መንግስትም ትፈጥራለሽ መሪይም ምንገድም ጠራጊንም ትሆናለሽ ካለዉ 6አትግልም ንቅናቂዎችንም መንረትም ማሳየትም ሰላምዉ ለሀገራቸዉ ሰላም ማስተማርንም ምትችልም ሰዉ ተሰጽቶም ያላትም ናትም ምንገድንም ጠራጊንም መጥመቅዉንም የኻንስንም እንደተሰራው ናትም ምርዋትም እርድዋትም ትማር አስተምርዋትም ስልጣንም ላይም ብታስቀምጥዋትም የበለጠም እድልውንም ለመጭዉ ጀነረሽንም ምታስተምርም ትሆናለሽ ለኢትዮጵያም ሀገራችንም።
@Hana-3838
@Hana-3838 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሥገን እውነትን አትፍሩ ተዋሕዶዎች እውነትን ተጋፈጡ ሐይል የእምዬ የጭንቅ አማላጅቷ አለች ከጎናችሑ ተናገሩ ❤❤❤
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 4 месяца назад
መስኪ እህታችን። 🙏
@ZdKebede
@ZdKebede 4 месяца назад
❤❤❤እንወድሻለን ዶክተር መስከረም ለቺሳ
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 4 месяца назад
እናቶቻችን ቃለ ህይወት ያስማልን እረጅም እድሜ ጤናን ይስጥልን እግዚአብሔር አሜን በረከታችሁ ይድረስን አሜን🙏🙏🙏✝️✝️✝️
@Truth-12
@Truth-12 4 месяца назад
Bezeh meten Egzabihern siletredashew selam alesh… you know that everything is vanity… the way you give sense of life is amazing. Egzabiher abzito yibarkish ❤
@kkmm5988
@kkmm5988 4 месяца назад
መስከረም አበራ እጅግ በጣም እንወድሻለን
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 4 месяца назад
Dr. Meskerem Lechisa
@kisisebsibe9408
@kisisebsibe9408 4 месяца назад
መስከረም አበራ ማናት? ደግሞ??
@kkmm5988
@kkmm5988 4 месяца назад
ይቅርታ መስከረም ለቺሳ
@adisshibiru-dw6oc
@adisshibiru-dw6oc 4 месяца назад
❤❤❤ kalehiwot yasemalin memihir
@S.Bazezew
@S.Bazezew 4 месяца назад
Dr. Meskerem enwedshalen💚💛❤
@mulualemewnete6433
@mulualemewnete6433 4 месяца назад
ቃለሕይወት ያሰማልን፡፡
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 4 месяца назад
❤❤❤❤ዶር መስከረም❤❤❤❤
@Rosatefra
@Rosatefra 4 месяца назад
Love you.meskerem wish you full.health and long life
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 4 месяца назад
እግዚአብሄር የመረጠው ነብስ ታድላችሁ በወጣትነታቸሁ ለዚህ ህይወት መመረጥ !!!
@AkaluTesma-mk4px
@AkaluTesma-mk4px 4 месяца назад
መስኪ በጣም በጣም ጎበዝ ነሺ
@girmaadamutafese2464
@girmaadamutafese2464 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይወድሻል በቤቱም ያጽናሽ፣
@EyasuDaniel-by6nn
@EyasuDaniel-by6nn 4 месяца назад
Thanks Dr Mesekerm for everything
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 4 месяца назад
መስኪ እንቁ ዜጋ ስለ ሰሞኑ ግርግር ጆሮ አትስጭ ብዙ ስራ አለብሽ
@saraabrham123
@saraabrham123 4 месяца назад
ሀ እግዚአብሔር ጻድቅ ፈራጅ ነው,ሁሉም ሰው በፊቱ የለአጃቢ የሚቆም ነው
@ZenasheBelete-yc3gt
@ZenasheBelete-yc3gt 4 месяца назад
❤❤❤❤dr meskye betame asetewaye segawene yabezaleshe
@feyisakumesa5340
@feyisakumesa5340 4 месяца назад
እውቀትና ጥበብ ይስጥልኝ
@hirutehirute9008
@hirutehirute9008 4 месяца назад
ዶክተር መስከረም እንዴት እንደምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tesfatesfa2757
@tesfatesfa2757 4 месяца назад
Anchin belo dr kenkinam
@hannamengistu9260
@hannamengistu9260 4 месяца назад
ስለኢትዮጵያ ታርክ ከብምነት ጋር እያጣቀሽ ስልምትናገሪ በጣም ነው የማደንቅሽ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 4 месяца назад
ዳክታ መስክርም በሁለት በላ የተሰለች በአልም በመንፈሰዊ❤
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 4 месяца назад
በእውነት በማታውቂው ነገር ብዙ እየደፈርሽ ነው። በተለይ በዳዊት መንግስትና በአሁኑ ዘመን ካለው የመንግስታት አካሄድ ጋር ስታመሳስይ በጣም ትሳሳቻለሽ። የብሉይም ሆነ የሐዲስ ኪዳን ማዕከል ኢየሱስ ነው። በመጨረሻም እግዚአብሔር እንዴት አለምን በክርስቶስ እንደሚጠቀልል ተመራመሪ። እወቂ ምንም አታውቂም፤ ዶክተር ነሽ ማለት ወንጌልን ትረጃለሽ ማለት አይደለም።
@zteshome75
@zteshome75 4 месяца назад
ባዶ
@Chaina88
@Chaina88 4 месяца назад
በተዋህዶ ቤት ሴት የእምነት መድረክ ላይ አታስተምርም በፍፁም እባክሽ
@HailuHabtu
@HailuHabtu 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@shambelfeye7178
@shambelfeye7178 4 месяца назад
please receive Jesus in your life Meskerem
@Helen-Tube2112
@Helen-Tube2112 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 4 месяца назад
የኔ ትሁት የዋህ ስው ነሽ❤❤😊
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king 4 месяца назад
ምን ለማለት ነው ስልክ ይዛ ያሳዪን በየቦታው ተሰግስገዋል ተንኮላቸውን እሷን የሚቃወሟትን ሰግስገው 5 ቢሆኑ ነው ሲነሱ ስልክ ሲያወሩ ያሳዩናል ሺው እያዳመጣት ነው
@dimvidpro
@dimvidpro 4 месяца назад
የዶ/ር መስከረም ለቺሳ መንፈሳዊና ትምህርታዊ ጥልቀት ላይ ለመድረስ ባንጤዎች ክንፍ አውጥተዉ መብረር ይኖርባቸዋል። በጣም ነው ውድድ የማረጋት። እግዚአብሔር ይጠብቃት።
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 4 месяца назад
I don't understand why you are attacking other people's religion???? Please keep your mouth from bullying what kind of the world we're living just sad please respect each other jusue words said love love each other 😢
@temesgenyeshua3822
@temesgenyeshua3822 4 месяца назад
Dr Meskerem knows very good about history but she missed the important one that is JESUS.
@dawitteshome6667
@dawitteshome6667 4 месяца назад
Nurelen 🙏♥️
@Behailu-zh1nx
@Behailu-zh1nx 4 месяца назад
ትለያለሽ
@Natnael-v4p
@Natnael-v4p 4 месяца назад
Great girl
@YezgetM
@YezgetM 4 месяца назад
The great teacher in history
@ቦጋለመብራቱ
@ቦጋለመብራቱ 4 месяца назад
ሙት አንሳ የሞቱትን አንስቶ ምንድነው የምያደርገው?።
@DanielErdolo-nc5cv
@DanielErdolo-nc5cv 4 месяца назад
Wow cool ❤️
@ጎልጎታ
@ጎልጎታ 4 месяца назад
መቼም ሐጢያታችን ከልክ አልፎ ፋሶ ምድራችንን ሞልቶታል አበዉ ሲተርቱ የዘፈን ዳርዳሩ እስክስታ ነው አሉ ነገ የሴት ሰባኪ አምጥታችሁ እሔን የአለም መጨረሻ እንዳታጣድፍት በወንድ ቦታ ተቀምጠን እንፍረድ የሚሉት አልበቃ ብሏደዉ ደግሞ በቤተክርስቲያን በአሁን ሰአት የወንድም ሰባኪ እንዃን ከመጠን በላይ ሆኖአል ሁሉም ሰባኪ ነው አምላኬ ጠብቀን
@worku3723
@worku3723 4 месяца назад
ፀጉር ይሸፈን መሥኪ
@SolomonGGiorgis
@SolomonGGiorgis 4 месяца назад
መጽሐፍ ቅዱስ ክፉውን በክፉ አትቃወም ይላል፣ማቴ.5:39-48 የሚተላለፉ የጥላቻ መልዕክቶች አራማጅ የሆኑት ለኀይማኖታቸው የቀኑ እየመሰላቸው ነዉ።ኀይማኖታቸውን መውደዳቸው ክፋት የለውም።ጥፋታቸው የሌላውን አለማክበራቸው ነው።መስከረም የዚህ ችግር ሰለባ ናት እስቲ ጠይቋት።
@fikralemsolomon374
@fikralemsolomon374 4 месяца назад
ተው እንጂ ሁኔታዎችን ተረድታ ሰዎች ነቅተው ሀይማኖታቸውን እንዲጠብቁ ማንቃት መቻሏ የሌላ ነገር ተጠቂ እና የሰውን ሀይማኖት የማታከበር ሊያሰኛት አይችልም
@zteshome75
@zteshome75 4 месяца назад
ቤታችሁን አፅዱ መጀመርያ
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 4 месяца назад
የዘሪቱ ምስል እዚህ ምን ይሰራል? የዩትዩብ መነገጃ?😅
@biniamdemissew3787
@biniamdemissew3787 4 месяца назад
Lovely practicing waw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kebeduyimam7856
@kebeduyimam7856 4 месяца назад
የእግዚአብሄር ልጅ ለመሆን ጌታ እየሱስ ክርስቶስን አምኖ መቀበል ብቻ ነው ወደ ፅድቅ የሚመራችሁ ጌታ መምጫው ደርሷል ኑ ወደእውነቱ መንገድና ህይወት ወደሆነው ጌታ ከሞት የተነሳው ከሞት ብሗላ ልትነሱ የምትችሉት ብእርሱና በእርሱ ብቻ ነው ሞተው አፈር ሆነው ወደቀሩት መስገድ ግን የናንተም ሞት ነው
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 4 месяца назад
*Ante Menafek Illuminati bematawukew gebteh atefetfet! Mejemeria, kalehebet Chilema wuta! Melefelef ena Hodehen beye Betu eyezorek eyemolah, Dankira mecheferu Hatyat new! Pente beye Betu eyezore meblat new seraw! Hodachihun tewedalachihu! Kusa Kus/Genzeb mezref new serachihu! Orthodoxen menager atechilum, ayegebachihum Menafekoch! Neseha gebu!👈
@zteshome75
@zteshome75 4 месяца назад
መናፍቅ ጌታችንን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ፈፅሞ አታውቁትም አተ የምታውቀው አሰተኛውን መሲ ነው 666
@kebeduyimam7856
@kebeduyimam7856 4 месяца назад
ሽንቁሩ ጀቴ አርሴማ እያለ የሚሰግድ ጌታ እየሱስን አያውቅም ያለእኔ አባቴን ማወቅ አትችሉም ብሏል ጆሮ አላቸው አይሰሙም ብሏል ጌታዬ ባህታዊ የደገመበትን የማታውቁትን ቋንቋ በየጥዋቱ ከመድገም መፅህፉን ማንበብ ይበጃል ጌታ ጆሮአችሁን ይክፈተው
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 4 месяца назад
የኔ ትሁት እህት
@saraabrham123
@saraabrham123 4 месяца назад
ሀ ትሁት ምን ይሆን?
@ቦጋለመብራቱ
@ቦጋለመብራቱ 4 месяца назад
ፍቅርተክርስቶስ ማን ነች ?።
@almimesti
@almimesti 4 месяца назад
ሴት በጉባኤ መካከል ዝም ትበል ትሉ አልነበር?
@asterachule
@asterachule 4 месяца назад
Ethiopia lemalet ewek mejemerya yegha doctor
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MelkemineshYegetliji
@MelkemineshYegetliji 4 месяца назад
አንቺ እግዚአብሔርን ታውቃለሽ እንዴ እግዚአብሔርን አታውቅሽ እግዚአብሔር ላንቺ ምን እንደሆነ አንቺ ራስሽን ተቀደች በኋላ ለሰው ትሰጫለሽ ለሰው ሌላ ነገር ራስሽን ተጠንቀቅ እሺ 🥺😭 ጨጓራ ነገር
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 4 месяца назад
እስቲ ጀግና ከሆንሽ፤ ስለ ክርስቶስ አዳኝነት አውሪ፤ #ዘረኝነትን #ክፋትን #መከፋፈልን #ሰይጣንን_እና_ሐሳቡን በመስቀል ላይ ስለገደለው ስለ ክርስቶስ አውሪ።
@GenetBalcha-i2v
@GenetBalcha-i2v 4 месяца назад
ካለሽበት ጨለማ እግዚአብሔር አይኖችሽን ከፍቶ ያውጣሽ
@zteshome75
@zteshome75 4 месяца назад
ጨለማ አንተነህ የዲያቢሎስ ጭራ
@GenetBalcha-i2v
@GenetBalcha-i2v 4 месяца назад
@@zteshome75 ስድብ ከአባታችሁ የተቸራችሁት ነው
@MesiTe-zj1vf
@MesiTe-zj1vf 4 месяца назад
ዳዊትና ጎልያድ ከውስጥሽ ጋር እስቲ እይ ው።ተረት ተረቱ ተይው። እውራን
@zteshome75
@zteshome75 4 месяца назад
የዩጩፋን ንፍጥ ላስ
@anebaeley8475
@anebaeley8475 4 месяца назад
Denkoro doctor
@zteshome75
@zteshome75 4 месяца назад
666
@anebaeley8475
@anebaeley8475 4 месяца назад
@@zteshome75 what do you mean?
@anebaeley8475
@anebaeley8475 4 месяца назад
@@zteshome75 what do you mean?
@anebaeley8475
@anebaeley8475 4 месяца назад
@@zteshome75 what do you mean?
@DawitDafa
@DawitDafa 4 месяца назад
በኛ ቤተ ክርስቲያን ዛሬ ያለው ጣኦት ብዛት በዳዊት ዘመን አልነበረም
@ፀጋየማርያምልጅ
@ፀጋየማርያምልጅ 4 месяца назад
የመናፍቅ ኮሜት እራሣችሁን ቻሉ እዛው ፍሩ
@selomaadeunga5220
@selomaadeunga5220 4 месяца назад
ስው ቤት ምን ትሰራለሽ አንቺ ብቻ ገነት ጊቢ እኛ ከና ምናምናችን የፈለግንበት እንግባ ኦርቶዶክስ ነን
@hannamengistu9260
@hannamengistu9260 4 месяца назад
እባካችሁ ሰው እራስን መመርመር ስጀምር ነው ያመነ መሆንየሚጀምርው እንጂ ስለተቃወመ እይፀድቅም ለምን ጠንቋይን አትቃወሙም ለምን እኛ በክርስቶስ እና በእናቱ ማመናችን እንቅልፍ የሚነሳቹ ያመናቹትን ትጠራጠራላቹ በስው እምነት የምትቀኑት።
@zteshome75
@zteshome75 4 месяца назад
መናፍቅ እራስህን ቻል ሰውቤት አትልከስከስ መልከስከስ የአባትህ 666ነው
@Tewahedo16
@Tewahedo16 3 месяца назад
ለምትናገሪው ብዙ እንቶፎንቶ አንድም ማስረጃ ሳታቀርቢ ከልቡ የሚቀበለሽ ህዝብ ስላለሽ እድለኛ ነሽ።😂😂😂
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 4 месяца назад
በሰውልጅ ሞት አታሞ የደለቅሽ የዘመናችን ጨካኝ አረመኔ።
@zteshome75
@zteshome75 4 месяца назад
ደቆሮ ያለችውን በደብ አዳምጭ
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 4 месяца назад
@@zteshome75 ????????
@eliabalemu2300
@eliabalemu2300 4 месяца назад
በምእራባዊያን ስንዴ ነብስ ዘርተሽ አሁን እነሱን እያብጠለጠልሽ ተረትተረት ለአንቺ ቢጤ ደንቆሮ ትቀባጥሪያለሽ:: መጀመሪያ ሰው ሁኝ::
@Temsgen-d1w
@Temsgen-d1w 4 месяца назад
እሴቶች ሰብስበሽ ስለ ዳዊት አየሰበክሽ ነው ።ጥሩ እስቲ በዳዊት ዘመን ሴቶች አንደምን ይታዩ ነበር?እንደ እቃ ወይስ እንደ ሰው?ለምሳሌ ዳዊት ከ300በላይ እቁባቶች ነበሩት ይህንንም ንገሪአቸው!
@የዬካውቅዱስሚካኤል
@የዬካውቅዱስሚካኤል 4 месяца назад
በንጉሱ ጥፋት የለበትም 300 ሴቶች ለአንድ ወንድ ምን አጋፋቸው?😂
@AlemshetGebersilassie
@AlemshetGebersilassie 4 месяца назад
መሀመድስ ከህፃን ልጅ እስከ አዋቂ ከዚያም ግመል ምን ይቀረዋል አርፈህ ጫትህን ቃም የማይመለከትህ ቦታ አትገኝ
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 4 месяца назад
ስለ ዳዊት ሀጢያት ዳዊት በዘመኑ ንስሃ ገብቶበታል እግዚያብሔርም ይቅር ብሎታል ።አይመለከትሽም ስለሴሴኛው ነብይሽ ግን እውቀቱ የለሽም ከህፃናት እስከአሮጊቶች ከዘመድ አዝማድ ሙርኮኛ ሴቶች ይጠቀምባቸው ዘንድ አላህ ፈቀደልኝ የሚል ነውረኛ ነው እሽ።በህይወት ያሉት ሲገርመኝ ከጀናዛ፣አስከሬንም ጋር ግነኙነት ያደረገ ቅዲስ የሆነው እግዚአብሔር የሚፀየፈው የረከሰ ሰው ነው ።እንኳን መልክተኛ ሊያደርገው እራሱ በስጋ ስራ የመበስበስ ስራ የወደቀ ነው!!!
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 4 месяца назад
ሰሞኑን ስለ ዘሪቱ ዘባርቀሽ ግራ ገብቶሻል😂 አሁንም የምታወሪው ምንም ደርዝ የሌለው ወሬ፤ ለምን የክርስቶስ የመስቀሉ ስራ ጠላት ለመሆን እንደወሰናችሁ አላውቅም።
@zteshome75
@zteshome75 4 месяца назад
አውሬው 666
@nebiyugebremedhin7118
@nebiyugebremedhin7118 4 месяца назад
የሆንሽ ገተታ ነገር.. አንችን ብሎ ዶ/ር.. አፄዎቹ በእምነት ስም ህዝቡ እንዲከተላቸው ሲያደርጉ ኑረው ይህች ተረታም ደግሞ እነዛን አጭበርባሪ አፄዎችን
@emebetwubeshet7418
@emebetwubeshet7418 4 месяца назад
ደደብ ከስድብ ውጭ አያውቅም። ሰለዚህ ! just proud of her.
@zteshome75
@zteshome75 4 месяца назад
ባዶ
@alemneshwaktola5887
@alemneshwaktola5887 4 месяца назад
ነውር ሞል ሴት ሰው ለቅስ ማልቀስ ለማስተማር መሞከርሽ ነውር ነው ቃሉን ያነበበ አይደለም መጸሀፉን የነካ አትመስይም ትልቛን ኦርቶዶክስን እንደናንተ አይነት አፋቸው የተከፈተ መቃብር አይወክላትም ነውረኛ ነሽ።
@zteshome75
@zteshome75 4 месяца назад
ለመናገር ከመቸኮል ማዳመጥ ሲቀጥል እውነት ነው የተናገረችው ምን አለች ከቻልሽ ማዳመጥ አዳምጪ እዳቺ አይነት ደቆሮ ኦርቶዶክስ አይወክልም
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 4 месяца назад
Fake Doctor, yeteretert doctor,Zebene, meskerem, rodas yeteretert aneqaqiwich nachew.
@zteshome75
@zteshome75 4 месяца назад
አውሬው አፉን ሲከፍት
@Truth-12
@Truth-12 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 4 месяца назад
❤❤❤❤
Далее
MAGIC TIME ​⁠@Whoispelagheya
00:28
Просмотров 11 млн
Brawl Stars expliquez ça
00:11
Просмотров 7 млн
ዮአዳን (ክፍል 39)
34:43
Просмотров 52 тыс.