Тёмный
No video :(

የገላትያ መጽሐፍ ታሪካዊ ዳራ 

The Bible Effect - Amharic አማርኛ
Подписаться 2,5 тыс.
Просмотров 4,6 тыс.
50% 1

የገላትያ መጽሐፍ ታሪካዊ ዳራ: በገላትያ ክርስቲያኖችና አብያተ ከርስቲያን ዘንድ የተፈጠረውን ታሪካዊ ዳራ መረዳታችሁ ጳውሎስ በዚህ መልእክቱ እያስተማረ ስላለው ነገር ጥልቅ መረዳትን ይፈጥርላችኋል፤ እንዲሁም የእግዚአብሔርን እውነት በሕይወታችሁ ተግባራዊ እንድታደርጉ ያግዛችኋል!
www.thebibleeff...
FACEBOOK: / experiencethebibleeffect
INSTAGRAM: / thebibleeffect
ተኣማኒ የኾኑ ክርስቲያናዊና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች፣ ቪድዮዎችና መጻሕፍት ለማግኘት www.Yeamlak.com ድረ ገጽን ይጎብኙ
#ገላትያ #የመጽሐፍቅዱስጥናት #የመጽሐፍቅዱስቪዲዮ

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 26   
@thebibleeffectamharic
@thebibleeffectamharic Год назад
ለተጨማሪ ጥናት የሚያግዙ ጥያቄዎች: 1) ጴጥሮስ ከተገረዙት ወገኖች ጋር በተያያዘ ስላደረገው ነገር ምን ታስባላችሁ? 2) ጳውሎስ ለሐዋርያነቱን እንዴት እንደሚከራከር ተመልከቱ፡፡ ስለ ሐዋርያነቱ ምን ተናገረ? ጳውሎስ እነዚህን ነጥቦች ያነሳው ለምን ይመስላችኋል? 3) ጳውሎስ እንደተናገረው፣ ሰዎች በሥራ ላይ የተመሠረተን ወንጌል ቢከተሉ እኛን ግድ የሚለን ለምንድን ነው? በሥራ ላይ የተመሠረተ ወንጌልን መከተል ምንድን ነው ችግሩ? 4) እግዚአብሔር ሕግን የሰጠው ለምንድር ነው? ተግባሩስ ምንድንር ነው? 5) በ 5፥2 “ትገረዙ ዘንድ ብትፈልጉ ክርስቶስ ለእናንተ ፈጽሞ እንደማይበጃችሁ እኔ ጳውሎስ እነግራችኋሁ” ያለው ለምንድር ነው? 6) በዚህ መጽሐፍ ውስጥ በክርስቶስ ፍጹም ነጻነት ውስጥ የሚኖር ሕይወት ምን ይመስላል? 7) ልክ እንደ አይሁዳውያኑ አጥብቀን የያዝናቸው ነገሮች፣ ልማዶች ወይም ትውፊቶች ይኖሩ ይሆን?
@befekadugirma8879
@befekadugirma8879 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤የእግዚአብሔር ቃል
@thebibleeffectamharic
@thebibleeffectamharic 2 месяца назад
እግዚአብሀር ዪባርክህ!
@tigisttravel
@tigisttravel 8 дней назад
ዋው በጣም ቆንጆ ነው
@thebibleeffectamharic
@thebibleeffectamharic 7 дней назад
አመሰግናለሁ! መጽሐፍ ቅዱስን ማጥናትህን ስትቀጥል እግዚአብሔር ይባርክህ!
@gechseenaaol9874
@gechseenaaol9874 Год назад
እግዝአብሔር ይባርክህ በርታ
@kingdomradio
@kingdomradio Год назад
አሜን
@sinakebede1034
@sinakebede1034 Год назад
በጣም ደስ ይላል በርቱበት
@thebibleeffectamharic
@thebibleeffectamharic Год назад
በረከት!
@bekikids
@bekikids Год назад
በርቱልኝ። ኤፌሶንን እየጠበኩ ነው።
@thebibleeffectamharic
@thebibleeffectamharic Год назад
ቀጣዩ ቪዲዮችን ይሆናል!
@endtimesinafaanoromoo
@endtimesinafaanoromoo Месяц назад
❤be strong 💪
@thebibleeffectamharic
@thebibleeffectamharic Месяц назад
Thank you! Blessings!
@abebaasefa3785
@abebaasefa3785 Год назад
ጌታ ይባርክህ
@thebibleeffectamharic
@thebibleeffectamharic Год назад
አመሰግናለሁ! ይባርካችሁ!
@lalenh.k3743
@lalenh.k3743 Год назад
እግዝአብሔር ይባርክህ !!
@thebibleeffectamharic
@thebibleeffectamharic Год назад
አመሰግናለሁ! መጽሐፍ ቅዱስን ስታጠና ተባረክ!
@GutuOli-pz3ko
@GutuOli-pz3ko Час назад
Ketarikawi dara betechemarim mabrariawochnm betseruln…. Tsega ybzalachu…
@ergamaguddichagreatmission6060
@ergamaguddichagreatmission6060 8 месяцев назад
Wow tebark
@melakusisay27
@melakusisay27 11 месяцев назад
አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ መገለጥ እና ፀጋ ይስጥህ🙏
@thebibleeffectamharic
@thebibleeffectamharic 11 месяцев назад
ስለ ማበረታቻዎ እናመሰግናለን! እግዚአብሀር ዪባርክህ!
@melakusisay27
@melakusisay27 11 месяцев назад
አሜን 🙏
@iyassulemma1939
@iyassulemma1939 Год назад
ድንቅ ነው በጣም:: በርቱ!
@thebibleeffectamharic
@thebibleeffectamharic Год назад
አመሰግናለሁ!
@godgeneralsrevival7501
@godgeneralsrevival7501 Год назад
bertha betam arif nw🙏
@EyobGhebreziabhier
@EyobGhebreziabhier 2 месяца назад
``የገላትያ መጽሐፍ`` ወይ መጽሐፍ የገላትያ? ደምበይና አማሪይና የሚናገር ሰው ምን ይላል? ልብስ ጥቁር ወይ ጥቁር ልብስ? ታሪካችን ምን ይላል? The phrase "ኢትዮጵያ ታበጽሕ እደዊሃ ኀበ እግዚአብሔር" from Psalm 67:32, an ancient text over 2000 years old, follows a Subject-Verb-Object (SVO) word order. This translates to: →Subject (S): ኢትዮጵያ (Ethiopia)→ Verb (V): ታበጽሕ (shall stretch out)→Object (O): እደዊሃ (her hands) + ኀበ እግዚአብሔር (to God) →[SVO = ገባሪ + ግብሪ + አቕሓ in Tigrinya]. This word is just like modern languages as English, German, .... But ''የገላትያ መጽሐፍ ታሪካዊ ዳራ'' has nothing to do with modernity because it knows no word order. Please it is better to know and to respect our history of linguistic word order.
Далее
የኤፌሶን መጽሐፍ ታሪካዊ ዳራ
5:14
💀СЛОМАЛ Айфон за 5 СЕКУНД😱
00:26
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
Просмотров 2,9 млн
Девочки, у вас тоже так? 💅🏻✨
00:17
Never Troll Shelly🫡 | Brawl Stars
00:10
Просмотров 1,5 млн
የያዕቆብ ታሪክ/The story of jacob
41:25
Просмотров 135 тыс.
ዳሰሳ፡- ገላቲያ  Galatians
10:50
Просмотров 7 тыс.
💀СЛОМАЛ Айфон за 5 СЕКУНД😱
00:26