Тёмный

በሙስሊም እና በክርስቲያን መካከል የተደረገ ትልቅ ክርክር (Ahmed Deedat and Josh McDowell) 

እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Подписаться 30 тыс.
Просмотров 47 тыс.
50% 1

ከእውነት ለሁሉ የዩትዩብ ቻናል የተወሰደ ነው። ይህንን ሊንክ በመጫን ታገኙታላችሁ። • ክርስቶስ ተሰቅሏልን? የአሕመድ ዲዳ...
መልካም ዜና
የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተጠቀሰው ስለዚህ መልካም ዜና እንነጋገራለን። ነገር ግን ስለ መልካሙ ዜና ከመነጋገራች በፊት ስለ መጥፎው ዜና ማስታወስ አለብን።
ምንድነው መጥፎው ዜና? በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ በኋላ አዳምንና ሔዋንን በምድራዊዋ ገነት ውስጥ እንዳስቀመጣቸው ታስታውሳላችሁ። እግዚአብሄር እንዲያውቁት፣ እንዲወዱት፣ እንዲታዘዙት እና ለዘላለም እንዲያከብሩት ፈጥሯቸዋል። ይሁን እንጂ እግዚአብሔር እነሱን ለመፈተን አዳምን እንዲህ አለው፡-
“በገነት ካለው ከዛፉ ፍሬ ብሉ፥ ነገር ግን እንዳትሞቱ በገነት መካከል ካለው ከዛፉ ፍሬ አትብሉ አትንኩትም።”
መጥፎው ዜና አዳምና ሔዋን እባቡን ማለትም ከተከለከለው ዛፍ ፍሬ እንዲበሉ የፈተናቸውን ዲያብሎስን ማዳመጣቸው ነው። የአዳምና የሔዋን ኃጢአት እነርሱንና ዘሮቻቸውን ሁሉ በመበከል በዓለም ላይ ችግርንና ሞትን አመጣ። ብዙ ጊዜ እንደምንሰማው፡ "ወረርሽኝ መነሻው ላይ ብቻ አይወሰንም!" የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል መጥፎ ዜና ይነግረናል፡-
“ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥...
እነሆ፥ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈርድ፥ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀኞችም ኃጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚህ ደግሞ ትንቢት ተናገረ።” (ዕብራውያን 9፥27 ይሁዳ 1፥15)
ስለዚህ፣ መጥፎው ዜና ሁላችንም ኃጢአተኞች ነን እናም የእግዚአብሔርን የጽድቅ ፍርድ መጋፈጥ አለብን! ይሁን እንጂ፣ መልካሙ ዜና (የምስራቹ) በዚያው በገነት ውስጥ፣ በምረቱ ባለጠጋ የሆነው እግዚአብሔር፣ አንድ ቀን ከድንግል የሚወለድን ኃጢአት የሌለበትን ሰው ወደ አለም እንደሚልክ ማስታወቁ ነው። ይህ ቅዱስ ሰው፣ ይህ ጻድቅ አዳኝ፣ ለአዳምና ለዘሮቹ ሁሉ ኃጢአት ለመክፈል ራሱን መስዋእት አድርጎ ይሞት ነበር። ለኛ የሚገባን የኃጢአት ቅጣት በዚህ ኃጢአት በሌለበት አዳኝ ላይ ይወድቃል። አዳምና ሔዋን ኃጢአት በሠሩበት ቀን እግዚአብሔር የሰበከው ወንጌል (የምስራች) ይህ ነው። እግዚአብሔር የዚህን አዳኝ መምጣት ለማወጅ ብዙ ሰዎችን ተጠቅሟል፣ እንዲሁም መሲህ ይባላል። እያንዳንዱ የእግዚአብሔር ነቢያት ስለ መሲሑ አንድ ነገር አውጀዋል፣ ስለዚህም እርሱ ሲመጣ እግዚአብሔር የሾመው እርሱ መሆኑን ሁሉም ይገነዘባል። ለምሳሌ ያህል፣ ከመሲሑ መምጣት ሰባት መቶ ዓመታት ቀደም ብሎ የነበረው ነቢዩ ኢሳይያስ፣ መሲሑ እንዴት እንደሚወለድ ተንብዮአል። "ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች ትርጓሜውም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው።"( ማቴ. 1:23፤ ኢሳ. 7:14 ) ሚክያስ የተባለ ነቢይ ደግሞ መሲሁ ከሰማይ መጥቶ በቤተልሄም መንደር በምድር ላይ እንደሚወለድ ትንቢት ተናግሯል። በትክክል መሲሑ የተወለደበት ቦታ ይህ ነበር። ሆኖም ሚክያስ ይህን ትንቢት የተናገረው መሲሑ ከመወለዱ ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት ነው። ነገር ግን ነቢያት የመሲሑን መወለድ ብቻ አላወጁም። በተጨማሪም መሲሁ በኃጢአተኞች ምትክ መከራ እንደሚደርስበትና እንደሚምት ትንቢት ተናግረዋል። ለምሳሌ ነቢዩ ዳዊት ሰዎች መሲሑን እንደሚንቁት፣ እንደሚያሰቃዩት፣ እጁንና እግሩን እንደሚወጉ እና እንደሚገድሉት ጽፏል። ዳዊት የመሲሑን ሞት ማወጅ ብቻ ሳይሆን፣ እግዚአብሔር መሲሁን ከሞት እንደሚያስነሳውም ተንብዮአል፤ ይህም እግዚአብሔር የአዳምን ልጆች ከኃጢአት ቅጣት ለማዳን የላከው አንድና ብቸኛ አዳኝ መሆኑን አረጋግጣል።
ስለ መሲሁ መወለድ ብዙም ክርክር የለም፣ ነገር ግን ብዙዎች በሞቱና በትንሳኤው ይሰናከላሉ። ሰዎች የላከውን መሲህ ሲያዋርዱት እግዚአብሔር እንዴት ሊቆም እና ሊመለከት እንደሚችል አይገባቸውም። ብዙ ሰዎች ሊረዱት ያልቻሉት ነገር መሲሑ ለኃጢአታችን እንዲህ አይነት መከራ እንዲደርስበት ያቀደው እኛን የሚወደን አምላክ መሆኑን ነው። ነገር ግን ነቢያቱ እንዲህ ሲሉ አውጀዋል፡- “እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።”
- (ኢሳይያስ 53፥10)
ነቢያትን እናምናለን? አዎ እናምናቸዋለን እንላለን። ነቢያትን በእርግጥ የምናምን ከሆነ የጻፉትንም ማመን አለብን። ነብያት የራሳቸውን ሃሳብ እንዳልተናገሩ ማስታወስ አለብን። እግዚአብሔር የሚናገሩትን በመንፈሳቸው ውስጥ አኖረ። እንግዲያውስ እነዚያን ነቢያት ለማመን ብንቃወም፣ ማንን ነው ምንቃወመው? የምንቃወመው እግዚአብሔርን ነው። ምክንያቱም ነቢያት መሲሁ ኃጢአትን ለማስወገድ መስዋዕት ሆኖ እንደሚሞት ትንቢት እንዲተነብዩ ያነሳሳው እርሱ ነውና።
{የሚቀጥለው ማሊክ የሚባል ሰው የግል ምስክርነት ነው።} እዚህ ጋር ቆም ላድርገውና እንዴት በኢየሱስ ክርስቶስ አማኝ እንደሆንኩ ልንገራችሁ። በወጣትነቴ በቀን አምስት ጊዜ ለመጸለይ እና አመታዊ ጾምን ለመጾም ታማኝ ነበርኩ፣ ነገር ግን ከሞትኩ በኋላ ወዴት እንደምሄድ አላውቅም ነበር። ዙሪያዬ ያሉትን ሁሉ ጠየኩ፣ ሆኖም ግልጽ የሆነ መልስ አላገኘሁም። ወንጌልን (ኢንጂልን) ሳጠና ግን፣ ከሞቴ በኋላ ወዴት እንደምሄድ ማወቅ እንደምችል አወቅሁ፤ ምክንያቱም መሲሁ ኢየሱስ ራሱ በወንጌል እንዲህ ይላል፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።” (ዮሐንስ 5፥24) እንዲሁም እንዲህ ብሏል፦ “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤” (ዮሐንስ 11፥25) ስለዚ፣ ራሴን ለማዳን ከራሴ ጥረት ንስሃ ገብቼ ነቢያት ሁሉ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት ይቀበላል" ብለው ትንቢት በተናገሩለት መሲህ አመንኩኝ (ሐዋርያት 10፥43)። ተስፋዬን ሁሉ ወስጄ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ አስቀመጥኩት። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ለመንፈሴ ሰላም አምጥቶላታል። አሁን ህሊናዬ አይረበሽም። ኢየሱስ በመስቀል ላይ ከሰራው ሥራ የተነሳ የወደፊት እጣዬ በሚያስደንቅ ሁኔታ ብሩህ ነው። በሕይወቴ እንደ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር፣ አንዳንድ ጊዜ ችግር እና መከራ ያጋጥመኛል ምክንያቱም እምነቴ ከዘመዶቼ እና ከጓደኞቼ አስተያየት ስለሚለያይ፤ ግን ሰላም አለኝ። የእግዚአብሔር ሰላም ልቤንና አእምሮዬን ሞልቶታል። ይህን የሰጠኝ ኢየሱስም እንዲህ ይላል፦ “ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደ ጠላኝ እወቁ።” (ዮሐንስ 15፥18) “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።” (ዮሐንስ 14፥27) እና ወዳጆች ሆይ፣ ጌታ ለእኔ እና በእኔ ያደረገውን ለእያንዳንዳችሁ ሊያደርግ ይችላል። ካንተ ወይም ካንቺ አንድ ነገር ይጠይቃል፡-ሙሉ ልብህን እንድትሰጠው። ሙሉ ልብሽን እንድትሰጪው። የቀረውን እሱ ያደርገዋል። ጌታ ኢየሱስ ራሱ እንዲህ ብሏልና። "እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤" (ማቴ. 11:28-29)
እግዚአብሔር ታላቁን ማዳኑን መቼም ቢሆን አይሸጥልህም ወይም አይሸጥልሽም። እንዲሁ ያለ ምንም ዋጋ (ከእናንተ ባልሆነ ዋጋ) በነጻ ሊሰጣችሁ ነው ሚፈልገው። መልካም ስራ፣ ፀሎት (ሶላት) እና ፆም በውስጣችሁ ጥሩ ስሜት ይሰጡ ይሆናል፣ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ፅድቅ አያረኩም! ወደ እግዚአብሔር ገነት የምትገባበት/የምትገቢበት መንገድ አንድ ብቻ ነው።
1.) በመጀመሪያ ኃጢአተኛ እንደሆንክና አምላክን ለማስደሰት የሚያስችል ኃይል እንደሌለህ መገንዘብ ይኖርብሃል።
2.) ከዚያም ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ እንደሆነ፣ ኃጢአትህን ለማስወገድ እግዚአብሔር በመስቀል ላይ እንዲሞት እንደ ላከውና እግዚአብሔር የዘለአለም ሕይወትን ይሰጥህ ዘንድ እንዳስነሳው ማመን አለብህ።
የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
/ @dhugaanniboqachiisa
አስተያየታችሁን በውስጥ ማድረስ የምትፈልጉ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ተጠቀሙ👇
t.me/BibleAndMe
Additional: - ewnetyasarfal123@gmail.com

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 443   
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 месяца назад
ተርጓሚዉ ወንድማችን ብስራት ታደሰ ነዉ
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 месяца назад
@@ewnetyasarfal አሜን
@melkamusonko
@melkamusonko 3 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ብስራት ታደሰን ይባርከው
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 месяца назад
@@melkamusonko አሜን
@user-is5np9bi7h
@user-is5np9bi7h 3 месяца назад
ማንም ይተርጉመው ዋናው የጌታን ስራ መሥራት ነው
@RutaAddis
@RutaAddis 3 месяца назад
በጣም እንወድካለን ለሙስሊሞች ብቻ ሳይሆን ለኛም ጠቃሚ ፕሮግራም ነው
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@EshakYusuf-ht8xf
@EshakYusuf-ht8xf 3 месяца назад
​​@@ewnetyasarfal የሆንክ አጭበርባሪ ነገር ይህን ቪድዮ የዛሬ 8ት አመት አከባቢ ሰምቸዋለሁኝ ደግሞ ከመቼ ጀምሮ ነው ሰውን የሚገዛና አምላክን የሚገዛ ታወዳድራለህ & ሰውን የሚያመልክና አምላክን / አሏህን / ፈጣሪን ከሚያመልክ ጋር ታወዳድራለህ ሲጀመር የናንተን መፅሐፍ ቅዱስ አምብቤዋለሁኝ እየሱስ በተለያዩ ቦታዎች እሱ የላከኝ አባቴ ከሁሉ ይበልጣል - የናዝሪቱ እየሱስ ከፈጣሪ በሆነ ተአምር ለናንተ የተገለጠ ሰው ነበረ ይላል መፅሐፋቹ እናንተ የምትሉት ሌላ መፅሐፋቹ የሚለው ሌላ እንደውም እናንተ ቄሶችን ሳይሆን መፅሐፋቹሁን በትክክል የምትከተሉ ከሆነ ሙስሊም ትሆናላቹህ ኢንሻ አሏህ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 месяца назад
እዉነት ያሸንፋል እግዚአብሔር የድል ጌታ ነዉ እሱ እኩያ የለዉም እሱ ብቸኛው አምላክና ጌታ ነዉ
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@user-sm5rx6hl1v
@user-sm5rx6hl1v 3 месяца назад
መች እራሱን ከሚስማር አዳነ እዳባባላቹ 😂😂😂😂😂😂😂😂​@@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-xyouZuhqEWw.htmlsi=ulzJpSlmHZ4VFuGJ
@user-hk5nd8ot6g
@user-hk5nd8ot6g 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 መሰቀሉ እያመነ ነው ጌታ ድንቅ ነው
@hasabuaweke1174
@hasabuaweke1174 2 месяца назад
He is greatest of all time in debate
@ህይወት4502
@ህይወት4502 3 месяца назад
የሚገርም ነበር እግዚአብሔር በየዘመኑ ሰው አለው ተባረክ ወንድማችን
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
አሜን!! እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@Hana-lt7bi
@Hana-lt7bi 3 месяца назад
እንደኔ አንተ የምከተለ የለም ተበረክ ለሙስሊሞች ብቻ አይደለም ለራሴም ትልቅ እውቀት ነው ተባረክ ❤❤❤❤❤
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@mikitesfaye3603
@mikitesfaye3603 29 дней назад
ተባረክ ወንድማችን ❤️❤️የሚገርም ገለፃ ነዉ በእግዚአብሔር ስም 🥰🥰
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 3 месяца назад
ሁላችንም በክርስቶስ የምናምን እንደሱ እንነሳለን።
@user-fk3ud2gu3l
@user-fk3ud2gu3l 3 месяца назад
ሼ አህመድ ዲዳት ጀግና ነበሩ አላህ ይዘንላቸው
@smsm3968
@smsm3968 3 месяца назад
ግን እኮ በዚህ የውይይት መድረክ ላይ በዜሮ ተዘርሯል። በተጨማሪ አህመድ ዲዳት ለሰራው ክህደት ቃል የሞት ጫፍ ላይ ሳለ ለብዙ ቀናት ጣህረ ሞት ሲያሰቃየው እንደነበረ በቪዲዮ የተደገፈ ማስረጃ አለ
@Abc-mf8xj
@Abc-mf8xj 3 месяца назад
@yser-fk3ud2gu31 ጀግና ነበር ነው ያልሽው😁😁😁 ዲዳት በኢየሱስ ሲያላግጥ በካንሰር ተሰቃይቶ ሞት ጀግንነቱ የቱ ጋር ነው😁😁
@temewolde365
@temewolde365 3 месяца назад
እሳት ውስጥ ይሄነ እየተቀቀለ ነው።😂😂😂😂😂
@temewolde365
@temewolde365 3 месяца назад
ሞሀመድ ድዳት ዛሬ ከመቃብር በታች ነው። የኢየሱስ ወንጌል ግን ዛረም በስራ ላይ ነው።
@user-jk7ni4ck6q
@user-jk7ni4ck6q 3 месяца назад
@@smsm3968 እባክህ ሊንኩን ላክልኝ! አውቆ አበድ ስለነበር!
@Kena_belong_to_jesus
@Kena_belong_to_jesus 3 месяца назад
ወንድምነት ሁሌም ትለያለህ! ጌታ ዝመንህን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ! ሁሌ ከጎነህ ነኝ እናመሰግናለን❤❤❤🙏
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@berryberry2124
@berryberry2124 3 месяца назад
ወንድሜ ተባረክ እጅግ ፰ጣም የኮራሁብህ ወንድሜ ነህ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@user-bi1zr9bj1q
@user-bi1zr9bj1q 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ❤ተባረክልን ወንማችን❤
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j 3 месяца назад
ሰለ ሁሉ እግዝአብሔር ይመሰገን የምር ቃል ሂወት ያሰማልን ብጣም ብጣም ጉሩም ትንተና ነው ብተለየ ለኛ ክርስትያን ሞስልሞች ጌታ ራሱ እንዲገልጥላቹህ ፊቃዱ ይሁን አሜን❤❤❤
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@user-yc5fi4px2s
@user-yc5fi4px2s 3 месяца назад
ማርያም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርክህ ።
@user-rj1go6zw6e
@user-rj1go6zw6e 3 месяца назад
በብዙ ተባረክ!!❤❤😘😘👏
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
አሜን!! እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@wendmagenmusia6133
@wendmagenmusia6133 3 месяца назад
እውነት ያሸንፋል በጣም እናመሰግናለን ስለእውነት ስለምትተጋ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@IfaaaTasfaayeee
@IfaaaTasfaayeee 6 дней назад
God bless you more and more grace
@meaza5096
@meaza5096 3 месяца назад
ጌታ ኢየሱስ ይባረክ የኔ ወንድሜ በርታልን ❤❤❤❤
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@smsm3968
@smsm3968 3 месяца назад
እጅግ በጣም አጓጊ እና ልብን በደስታ የሚሞላ የሚገርም ውይይት ከመሆኑ በተጨማሪ መፅሐፍ ቅዱስን አንብቤ ግራ ተጋብቼ ጥያቄ ለፈጠሩብኝ አንዳንድ ጉዳዮች ከበቂ በላይ መልስ ያገኘሁበት ነው። ተርጓሚው እና በቻናል ለለቀቀው አካል ትልቅ አክብሮት አለኝ
@getachewasfaw8013
@getachewasfaw8013 3 месяца назад
Thanks may lord God bless you 🙏so much 💖
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@Sisayneshi
@Sisayneshi Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤
@Hope_chura
@Hope_chura 3 месяца назад
ሙስሊሞች ኑ ግግም ብላቹ ወትት ጥቁር ነዉ በሉን😌
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
🤣🤣🥰 እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@HalimaHalima-yf6zb
@HalimaHalima-yf6zb 3 месяца назад
​@@ewnetyasarfal አናንተ ሳይረፍድባቹ ኑ የሞተ ሰወ አታምልኩ
@Jesus_is_Lord_stn25
@Jesus_is_Lord_stn25 3 месяца назад
ሙስሊም ወገኖቻችን እዉነታዉን እንዳይረዱ የዚህ ዓለም ገዥ በልጁ አምኖ እንዲድኑ ስለማይፈልግ ከልባቸዉ እምነትን ስለ ሰወረባቸዉ፤ ከዚህ ክፉ መንገድ ጌታ እዉነተኛ መንገድን እንዲያሳያቸዉ በፃሎት ጊዜ ብናስባቸዉ መልካም ነዉ።
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
በጣም ትክክል። እግዚአብሔር ይረዳቸዋል። እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@mahammedsanishafi4277
@mahammedsanishafi4277 3 месяца назад
እውነት ፈጣሪን ሶስት ነው እያላችሁ ነው አባትና ልጅ መንፈስ ሆነው የሰውን ልጅ ሰማይና ምድርን አብሮ ተጋግዞ ፈጥሯል ብላችሁ ሙሊሙን ለማሳመን እየደፈራችሁ ነው አሬ ሼም
@Jesus_is_Lord_stn25
@Jesus_is_Lord_stn25 3 месяца назад
@@mahammedsanishafi4277 አብ፣ ወልድና መንፈስ ቅዱሰ አንድ አምላክ ነዉ።
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
@mahammedsanishafi4277 እውነት ፈጣሪ ሶስት ነው እያልን ነው ወይ የሚለውን በደንብ የሚያስረዳ ቪድዮ ነገ ወይም ከነገ ወዲያ ስለምለቅ እሱን እየው። ያኔ መልስ ታገኛለህ።
@user-il7xd5qd2j
@user-il7xd5qd2j 3 месяца назад
ወገን ተሳስታቹዋል እየሱስ ነብይ እንጂ አምላክ አይደለም ባይብሊካል ኢቪደንስ ዬላቹም ፡፡ እየሱስ በጭራሽ እኔ ፈጣሪነኝ ብሎ አላስተማረም፡፡፡
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 3 месяца назад
ተባረክ ወንድማችን❤
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
አሜን!! እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@fassilshiferaw3961
@fassilshiferaw3961 3 месяца назад
ወንድማችን ብሥራት ተባረከ።
@Izak08
@Izak08 3 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤❤ ፀጋው ይብዛልህ!!!! ✝️✝️✝️✝️✝️❤️
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@user-cd2ql4rm8d
@user-cd2ql4rm8d 3 месяца назад
ተባረኩ
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@SoloSol-xw7yi
@SoloSol-xw7yi 3 месяца назад
ውደሜ ጌታ እየሱስ ይባርክ በርታ
@edolovedbyjesus
@edolovedbyjesus 2 месяца назад
እናመሰግናለን
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v 3 месяца назад
ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@tinaysuloro4144
@tinaysuloro4144 Месяц назад
በጣም ደስ የምል አስታማር ዋውውው
@user-rd9so8kt5u
@user-rd9so8kt5u 3 месяца назад
የምር ከልቤ ነው ያዳመጥኩት በጣም የወደድኩት አቀራረብ ነው ...በርታልን ❤❤❤ ክርስቶስ ጌታችን መድሀኒታችን እረኛችን ነው
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 3 месяца назад
በጣም እጅግ በጣም እናመስግናለን የእስልምናን ክህደት ማጋለጡ ብቻ ሳይሆንዶ/ር ጆሽ ማክደዌል ድንቅ እጅግ እውቀት የሞላው ትንታኔ ለአድማጮች ትልቅ ትምህርት ስጥቶናል ዶ/ር ማክደዌልን እናመስግናለን አቅራቢው ወደ እኛ ያደረስክልንን በእጅጉ ተባረክ "ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል "ዳግመኛም ይህን ዓለም ሊዳኝ ለፍርድ ከሙሉ ክብሩ ጋር ይመጣል ክብር ለአምላካችን ይድረስው አሜን !!!!
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
አሜን!! እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh 3 месяца назад
የጌታ ስም ይባረክ ፀጋ ይጨመርላችሁ❤
@HANALove-oq4fe
@HANALove-oq4fe 3 часа назад
❤❤❤❤❤❤ዋው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እናመሰግናለን
@user-tk9qx4wm1b
@user-tk9qx4wm1b 3 месяца назад
ጌታ ኤየሱስ ይባርካችሁ 😍😍
@AntenehFeleke-ln2cd
@AntenehFeleke-ln2cd 3 месяца назад
በርታ አጠር አጠር እያደረክ ብታስቀምጥል እንማራለን🙏🙏🙏
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
ያው እንደተለመደው አጫጭር ነው ማዘጋጀው፣ ይሄ ግን ክርክር ስለሆነ ሙሉውን አንድ ጊዜ መደመጥ ስላለበት ነው። ካልሆነ ሙስሊሞች የሁለቱን ሃሳብ መረዳትና እውነቱ ላይ መድረስ ይቸግራቸዋል። እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@MichaelMenelik-zu7xp
@MichaelMenelik-zu7xp 3 месяца назад
ኢየሱስን ማመን ብቻ የዘላለም ህይወት አለው። ዮሐ 3፥18-36
@ifallinlovewithjesus7434
@ifallinlovewithjesus7434 3 месяца назад
እናመሰግናለን በጣም ❤❤❤❤❤ እውነት መንገድ ህይወት የሆነውን የናዝሬቱ ጌታ ኢየሱስን ሁሉ እንዲያውቁት በፍቅር ስለምትተጉ ውሸትን በግልጽ ውሸት የሚል ፕሮግራሞችን ስለምታሳዩን እናመሰግናለን ጌታ ኢየሱስ ለክብሩ ያክብራችሁ!!! አሜን
@user-fn5el2pp9x
@user-fn5el2pp9x 3 месяца назад
ቃሉን ማንበብ እጅግ ይጠቅማል።
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@Hana-lt7bi
@Hana-lt7bi 3 месяца назад
@@ewnetyasarfal ያንተ ስራ በሰማይም ይከፈላል ብቻ አንተ በርታ ብዞች ጨለማ ውስጥ ናቸው እኔም ካንተ ተምሬ ወንጌል እሰብካለሁ ምክናየቱም የዓለም ዝና ከንቱ ነው ቢንሰብከውም
@BetiAyano-om1ij
@BetiAyano-om1ij 2 месяца назад
ተባረክ አባቴ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-ej1vc7ml5j
@user-ej1vc7ml5j 3 месяца назад
በመጀመሪያ ዲዳት ኢየሱስ አለመሰቀሉን ተናግሯል ያለማስተዋል የተሰቀለው ኢየሱስ አልሞተም ይላል አለመሞቱንም ለማሳመን ይታገላል፤ ሌላው ደቀመዛሙርቱ በሙሉ ትተውት ሄደዋል በቦታው የሉም ምስክር መሆን አይችሉም ሲሉ ዮሃንስ በቦታው እንደነበረ እና ኢየሲስ መስቀል ላይ ሆኖ ያናገረው መሆኑን አላነበበም ወይ ዲዳት የተናገረውን ሙሉ ለሙሉ ስህተት መሆኑንና እርስ በእርስ የሚጋጩ መሆኑን ማሳየት ቀላል ነው፤ እግ/ር ልብ ይስጠው።
@user-co3by3or8z
@user-co3by3or8z 3 месяца назад
በርታ ወንድሜ አደራህን keep going❤
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
እሺ🙏 እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@PawelosTebarek
@PawelosTebarek 3 месяца назад
ፀጋዉ ይብዛልህ
@lookinguntoJesus3.16
@lookinguntoJesus3.16 3 месяца назад
በእውቀት ላይ የተመሠረተ ካልሆነ አስተማማኝ የሆነ መሠረት ከሌለው በባሕላዊ እምነት ታስሮ በመንፈሳዊ ጨለማ ይኖር የነበረውን ሕዝባችንን በወንጌል ብርሃን ነጻ ለማውጣት የምታደርጉት ጥረት እጅግ የሚያስደንቅና የሚያስመሰግን ነው። እግዚአብሔር ይባካችሁ። አብዛኛውን የዓለም ሕዝብ መንፈሳዊ አመለካከቱንና መረዳቱን አደንዝዞ ለዘላልም ጥፋት እያጠመደና እየነዳም ያለውን የእስልምናን እምነት ለማጋለጥና ምንጩም ሆነ ዓላማው ምን እንደሆነ በማጋለጥ የሰሚዎችን ልቦና አነቃቅቶ እንዲህ ነው እንዴ? ብለው እንዲጠይቁና እውነቱ ለማወቅ እንዲነሳሱ ይረዳሉ ብዬ የማስባቸው ትምህርቶች በDr. Lloyd Dejongh ተዘጋጅተው የቀረቡ አሉና እነርሱንም ይህን በመስለ አቀነባበር አቀነባብራቸሁ ለሐገራችን ሕዝብ በተለያዩ ቋንቋዎች ብታቀርቡት ዓላማችሁና ጥረታችሁ ግቡን ይመታል ብየ አምናለሁ። በዚህ ወንድም እየተዘጋጁ የቀረቡ What is "Sheria Law"? Sheria Law is it "Sacred" or "Secret"? Where does the "Sheria Law" came from? ለሚሉትና ለተመሳሳይ ጥያቄዎች ግሩም መልስ የሚሰጡ ትምህርቶች ናቸው። ጌታ ይባርካችሁ፤ ዋጋችሁ ታላቅ ነውና በርቱ።
@user-jl9ty6gs4b
@user-jl9ty6gs4b 3 месяца назад
የሸሪያ ህግ ብሎ ነገር የለም የሼሪያ ህግ የሙሴ ከኦሪት ህግ የተቀዳ ነው 😂😂😂
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
እሺ። ይተረጎማሉ። ይጠቅማሉ ብዬ የማስባቸውን ሁሉ እየመረጥኩ አቀርባለው። እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@seidnuri4434
@seidnuri4434 3 месяца назад
​ሁላቹም የደንቆሮ ጥርቅም እያንዳድህን አላቅህም እንዴ እዛው ቸርች እያላቹ ካገኛቹት ሴት የምትዳሩት
@AnwarTriche-ep5hi
@AnwarTriche-ep5hi 3 месяца назад
ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
አሜን!🙏 እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@ayniaaynia9036
@ayniaaynia9036 3 месяца назад
በጣም የሚገርም ነው 😍 እናመሰግናለን ፀጋ ይብዛላቹ❤
@fatmauae7979
@fatmauae7979 3 месяца назад
Wowowowo 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@alphacoder5320
@alphacoder5320 3 месяца назад
ገራሚ ነው ኑርልን
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@TsegeWolde-hp9cr
@TsegeWolde-hp9cr 3 месяца назад
እንወድሀለን በርታልን ወንድሜ ገና ብዙ ስራ አለብህ
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@user-uj5qh3bc6y
@user-uj5qh3bc6y 3 месяца назад
በመጨረሻው ዘመን የእግዚአብሔር ትንቢት ይፈፀም ዘንድ ክርስቶስ እየሱስ በስፋት ይሰበካል ይሄንን የከበረ አምላክ በመስበክ የትንቢቱ አካል በመሆናችሁ በእጅጉ ታድላቹሀል በርቱ መንፈስ ቅዱስ በስራ ላይ ነው እውነትን ከመግለጥ ውጭ ምንም አማራጭ የለንም ክብርና ምስጋና ለከበረው ጌታ ለሞተው በሶስተኛው ቀን ለተነሳው ዳግመኛም ለሚመጣው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን ❤❤❤
@ronycell1590
@ronycell1590 3 месяца назад
እያ በርታልን🙏🏼🙏🏼
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@user-zg8gw1iq6i
@user-zg8gw1iq6i 2 месяца назад
Wow amazing thank you so much!!!!❤ & God bells you❤
@tsegayeaberaerdolo
@tsegayeaberaerdolo 3 месяца назад
GOD BLEES YOU! Thanks!
@YeshiDahge
@YeshiDahge Месяц назад
Good bless you
@ealsanegatu7093
@ealsanegatu7093 3 месяца назад
የምፀአቱ አዋጅ ነጋሪ ዩቱዩብ ቻናል አዘጋጅ ወንድማችን ብስራትዬ ይሄንን ተርጉመህ ስለሰጠኅን እናመሰግናለን ❤❤❤
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@user-vs1lw2zo5s
@user-vs1lw2zo5s 3 месяца назад
ተርጓሚው ጌታ ዘመንክን ይባርከው ኢየሱስ የዘላለም አባት ነው ከመሀመድ ቅዠት ነፃ ያውጣቹ
@eyerusalemmekonnen4408
@eyerusalemmekonnen4408 3 месяца назад
ውድ ወገኖቼ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እኛን የሰው ልጆችን ከዘለዓለም ሞት ለመታደግ ስለ እኛ መሞቱን እና በሶስተኛው ቀን መነሳቱን በስሙ ያመንንና አዳኝነቱን የተቀበልን ሁሉ በልባችን አረጋግጠናል ህይወታችን ተለውጦአል የሰጠን ሰላም ሁኔታዎች የማይለዋውጡት ነው እርሱ የቅርብ አምላክ ነው ይህንን ጌታ መንፈስ ቅዱስ አረጋግጦልናል አሜን ስሙ ይክበር 🙏🙏
@selamahmedahmed1896
@selamahmedahmed1896 3 месяца назад
ዋዋውውውውው ሁሉም ክርስቲያኖች ልሰሙት የምገባ ነው ይህ ውይይት
@mehammedrahmeto9776
@mehammedrahmeto9776 3 месяца назад
ራሳቹህን መሸወድ ስትችሉበት ድንጋይ መፈንቀሉን እኛ እንድናውቅ የተደረገበት ምክንያት ሰው መሆኑን ለመግለፅ ነው
@Mr.Wendi-
@Mr.Wendi- 3 месяца назад
TEBAREKULIGN
@Uvbnn
@Uvbnn 3 месяца назад
Ahmed Deedat ከባድ ሰው ነበሩ ዓላህ ይዘንላቸው
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
በውሸት? አዎ። ግን ውሸታቸው ተጋለጠ ምን ይደረግ። እውነት ተሸፍና አትቀር ነገር...🥰
@Uvbnn
@Uvbnn 3 месяца назад
@@ewnetyasarfal 😁😁😁 ሙሉ የ ዓለም ክርስቲና አባቶች ቢደመሩ የሳቸው እውቀት አይደረሱበትም ይለዩ ነበር
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
@Uvbnn ለወሒድና ለመሰሎቹ ኢትዮጵያውያን አቃቤ እምነቶች ንገራቸው። አይጠቅሙም ፉርሽ ሆኗል ያሉት እነሱ ናቸው።
@selamahmedahmed1896
@selamahmedahmed1896 3 месяца назад
🙄🙄😂😂😂😂😂😂ገና አላዘነለትመሰ ማለት ነው 😂😂😂😂እና ለምን አላህን ከተለው ?? የኛ አባት ግን እርግጠኛ ናቸው ወደ ገነት እንደገቡ
@HalimaHalima-yf6zb
@HalimaHalima-yf6zb 3 месяца назад
​@@ewnetyasarfalወሸታምማ አንተ ነህ ትረጉሙ ሌላ የአውን ትረጉም ሌላ የድሮ እሰፒከር ሰለነበር ለመዋሸት ጠቅሞል እኛ ደግሞ ከድሮውም እናቀዋለን እሄንን ዳዐዋ
@dinad359
@dinad359 3 месяца назад
Geta simu yibarek wanigeli yashenifali
@Kenenisa-kb7st
@Kenenisa-kb7st 3 месяца назад
ምርጥ ልጅ መቼም እንዳታቆም😊🥰
@user-jk7ni4ck6q
@user-jk7ni4ck6q 3 месяца назад
ጥሩ ትርጉም ነው! በሰለጠነ መልኩ ትክክለኛውን የእግዚአብሄርን መንገድ ለማወቅ እንደዚህ አይነት ክርክሮች አይን የመክፈት ብቃት አላቸው የሚል እምነት አለኝ! በልበ ሰፊነት የቀረቡትን ክርክሮች በማስተዋል ማድመጥ እና የራስን ውሳኔ መውሰድ ወደ እውነት ይመራል!
@user-vl6lz2qi8y
@user-vl6lz2qi8y 3 месяца назад
አይተናቹሀል ወድቃችሀል የፈለጋችሁትን ጳጳስ አምጡና ውይይት እናድርግ
@girmagetachew4517
@girmagetachew4517 3 месяца назад
ከሀዲ የወንጌል ጠላት
@user-ih4vn9ny1p
@user-ih4vn9ny1p 3 месяца назад
ፍቃደኝ ከሆናቹ ብዙ ወንድሞች አሉ
@menaf77
@menaf77 3 месяца назад
I was waiting for such channel in our language for a long time. Tebalrek wendme
@tesfasibatu-bj5mm
@tesfasibatu-bj5mm 3 месяца назад
wondime tsegawun yabizalh eyesus amilkinwu❤❤❤❤❤❤❤❤❤.
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@dabalohorro3448
@dabalohorro3448 3 месяца назад
Geta yebark wendime endezeh ayinet astemari yehonu videochin be tergum makrebun ketelebet 🙏
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@dabalohorro3448
@dabalohorro3448 3 месяца назад
@@ewnetyasarfal Awo berta demo ahun ke duro jemero new videochin yemayew ahun ahun teketayem view erasu eyadege new gena kezeh belay kante entebkalen
@aishamohammid5487
@aishamohammid5487 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዘመን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@solomonf1336
@solomonf1336 3 месяца назад
ወንድማችን ብስራት ግሩም ስራ ነው።ተባረኩ
@ptegegn2
@ptegegn2 3 месяца назад
ሙሉዉን ቪድዮ ሰምችቼውለሁ Josh McDowell በጣም የሚገርም መልእክት ነው ያስተላለፈው በሚገባ መልሶለታል ወንጌልንም ሰብካል። Ahmed በዚህ ካልተነካ መቼም አይነካም።
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
ዲዳትማ ከሞተ ቆየ፣ የሚያሳዝነው የዚህ ዘመን ሙስሊሞች በተመለሰ ጥያቄ ድርቅና መያዛቸው ነው። እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@HalimaHalima-yf6zb
@HalimaHalima-yf6zb 3 месяца назад
​@@ewnetyasarfal አትበጥረቅ አንብብ መፅሀፍህን ሲቀጥል አህመድ ዲዳት ሙቶም ይበልጥሀል አንተ ነህ በዱንያም በአሄራም የከሰረከው
@dagemadis6424
@dagemadis6424 2 месяца назад
አንቺ እራስሽ ዶ/ር ዛኪር የተረጎመውን ቁርዐንሽን አንብቢው አላህ ሰውን እንደመልካችን እንፍጠር አለ ፈጠሩ ይላል ምን ማለት ነው አላህ አንድ ከሆነ እንፍጠር ያለው ስንት ቢሆኑ ነው ??ያው አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስን ስለማታምኑ ብዬ ነው😊 ያው ስላነበብኩት ነው​@@HalimaHalima-yf6zb
@HalimaHalima-yf6zb
@HalimaHalima-yf6zb 2 месяца назад
@@dagemadis6424 ፈጠረን ማለት የሰውን ልጅ በ4 አይነት አፈጣጠሩን ለመናገረ ነው ሲቀጥል እኔ የሰለምኩ በዶ/ር ዛኪር ምክንያት ነው ጥላቻውን ትተህ አንብብ እሽ እሰልምና የሚገኜው በማወቅ እንጅ በወርስ አደለም
@adexicon
@adexicon 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤
@NurAlhusin
@NurAlhusin 3 месяца назад
ሁሉም በፈለገው ሊተረጉም ይችላል ጎበዝ ከሆንክ አሉ ተከራከር እውነታው ሰው ፈጣሪ መሆን አይችልም
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 3 месяца назад
Alu malet? Anchi yemetamelkiwen atawekiwen? Lemen anchi atekerakerim? Yematawekiwen Allah new metamegnew?
@user-md6iu7gh7o
@user-md6iu7gh7o 3 месяца назад
በጣም ደስ ይላል ወንድሜ እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ እመ ብርሃን ልጄ ትበልህ ቅዱሳን በጸሎት ይርዱህ
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
እኔ በእመብርሃን አላምንም። የብርሃን አምላክ እግዚአብሔር ነው። እግዚአብሔር ልጄ ነህ ብሎኛል። የሌላ የማንም ልጅ መሆን አልፈልግም። መሆንም ብፈልግ አይቻልም። በሌለ ነገር አሌምንም። ቅዱሳን በጸሎት እየረዱኝ ነው። አንቺም እግዚአብሔር ልጄ ብሎ በኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀል ላይ ስራ የለየሽ (የቀደሰሽ) ከሆንሽ ጸልዪልኝ። ምክንያቱም እግዚአብሔር የቅዱሳንን ጽሎት ይሰማል፣ ይመልሳልም።
@user-md6iu7gh7o
@user-md6iu7gh7o 3 месяца назад
@@ewnetyasarfal እግዚአብሔር ልብህን ይክፈት ወዳጄ እኔ ኣንተ ኣክብሬ እናትን ሳላከብር ደስ ይልሃል ?ወይም ላንተ ትልቅ ወንበር ሰጥቼ ለእናትህ በኣፈር ቁጭ በይ ቢላስ በዚ ትደሰታለህ ወንድሜ
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
@user-md6iu7gh7o ጉዳዩ የአምላክነትና የሰውነት ነው። ለአምላክ የሚገባውን ክብር ለሰው መስጠት ማክበር ሳይሆን እግዚአብሔርን መሳደብና ማዋረድ ነው። እግዚአብሔር ልጄ ያለኝ ኢየሱስ በመስቀል ላይ በሰራው ስራ ነው። ይሄ ደሞ ከበቂ በላይ ነው። ማርያም ደሞ ልክ እንደ ሐዋርያቱና ነቢያቱ አገልግላ ያለፈች የተወደደች እህት ነች፣ ስለዚ በሰውነቷ አከብራታለው። ነገር ግን በስጋ ሞታለች፣ በኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀል ላይ ስራ አምና ስለዳነች ግን የእግዚአብሔር መንግስት ወራሽ ሆናለች። ስለዚ እንዴት ሆኖ ነው እሷ እኔን ልጄ ልትለኝ የምትችለው። ትክክለኛ ክብር ሰውን እንደሰውነቱ አምላክን እኝደ አምላክነቱ ማክበር ነው።
@user-md6iu7gh7o
@user-md6iu7gh7o 3 месяца назад
@@ewnetyasarfal እኛ ኮ ለአምላክ የሚገባ ክብር ኣልሰጠናት እንኳን እኛ እሳ እንኳን ኣትፈልግም እኛ ቅድስት ስለ ሆነችና ኣምላክ ስለ ወለደት ነው የምናከብራት ኣንተ እንደምታስበው ኣይደለም ወንድሜ
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 3 месяца назад
Konjot mariya inatachin eko amilakun aliwoladachum indom isuwa yewoladachu sawi yehonawun iyesusn now injy aimlakin aliwoladacchum barigt besigam hono behoduwa wist yenabarawu amilak silanabar awo yeamilak inatee tabila matrat tichlalech gin mawoq talabish mariyam amilakn aliwoladachum
@hasabuaweke1174
@hasabuaweke1174 2 месяца назад
He is our hero of all time and. Matchless debeter(Ahmed dedat)
@temesgenatanaw3433
@temesgenatanaw3433 3 месяца назад
በክፉ መንፈስ ሁነህ ነው የምትናገረው : ወደ አባቴ ወደ አባትሽ አልሄድኩ አትንኪኝ እረክሳለሁ ነው ያላት : ሄደሽ ተነስቷል ብለሽ ንገሪያቸው እያለ : ፈርቶ ሊላ ተራ ቋንቋ ትናገራለህ ። ወደህ አይደለም የማሐመድ መንፈስ ገብቶብህ ስለሆነ ነው : ከአንተ ምን ይጠበቃል? በማታውቀው ነገር ገብተህ አትዘባረቅ ይወናስ 3 በአሳ ነባሪ ውስጥ ቆይቶ እደወጣ ኢየሱስ በምድር 3 ቀን እደሚቆይ ከዛ እንደ ሚነሳ ምሳሊ እየተናገረ ነው። አሳ የዋጠው ሰው ሙት ነው : እግዚአብሔር ግን ሕይወት ሰጠው።
@ousmanedris2463
@ousmanedris2463 3 месяца назад
የሙሀመድ መንፈስ ለታዳለ እና ለተመረጠ ነው ሚገባው ።
@EbrahimAkmel-qg2bm
@EbrahimAkmel-qg2bm 2 месяца назад
ወሂድን ስታዳምጥ የንጋሻግሽሃል አቦ ወሂድ ጀግናነው
@Kingdom15591
@Kingdom15591 3 месяца назад
enamesegenal
@abdiwendmu4463
@abdiwendmu4463 3 месяца назад
እኔ በተርጓሚ አሊ መህዲ የተሰሩትን አዳምጬያቸዋለው እናም ብዛት እሥላሞች አሸናፊ ሆነው ይታያሉ እና ሚዛናዊ እንድንሆን ክርስትያኖች ያሸነፉበትን በብዛት ተርጉምልን እባክህ የኢኣማኞችንም እንዳትረሳ
@MilkiDesta
@MilkiDesta 3 месяца назад
Machem ashanafi lihonu ayichlum
@user-il7xd5qd2j
@user-il7xd5qd2j 3 месяца назад
ምነው ውሸት መቼም እውነትን አታሸንፍም፡፡፡
@solomonyiheyis1623
@solomonyiheyis1623 3 месяца назад
እየሱስ እውነት ነው ።
@user-mexx
@user-mexx 3 месяца назад
አንድ ታዋቂ ኡስታዝ የጠየቀውን ጥያቄ፣ ሲጠየቅ የሰጠውን መልስ፣ በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ አንድን አረፍተ ነገር በራሱ አረዳድ የተናገረውን ንግግር እንደወረደ ሁሉም እንደ በቀቀን ይደግሙታል። አሳዛኝ ናቸው።
@Cza-zo9jy
@Cza-zo9jy Месяц назад
ስትቲ ናዉ ትርጉሙ በጠም ስተት ናዉ ጠሜክ አታጥምም አላህ አንድና አንድ ቢቸኛዉ ጌታ ናዉ ላሱ ልጅም ሆና አምሳየ ዬላቸዉም በዝ ንግግሪክ እረሲክንና አምሳዮቺክን ሻዉድ አላህ ከምትሉት ናገር የፀደ ጌታ ናዉ አላህ አንድ ናዉ እየሱሲ የአላህ ማሊክታኛ ናዉ
@israelzewude3795
@israelzewude3795 3 месяца назад
wow😍🥰🥰🥰
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@user-fn5el2pp9x
@user-fn5el2pp9x 3 месяца назад
እግዚአብሄር ለምን ብሎ ማታለል ያስፈልገዋል ? ልጁ ሊሞት ስለመጣ ያንኑ ፈፀመ።
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@HalimaHalima-yf6zb
@HalimaHalima-yf6zb 3 месяца назад
አቤት መበጥርቅ ሲቀጥል አህመድ ዲዳት ሰንቶችን ከጨለማ ወደብሀን አምቶል ከአለማችን አንደኛወ የዳዐዋ ጀግና ነበር ተተኪው ዶ/ር ዛኪር ናይክ አለ እሄንን ሰምቸዋለሁ ሲቀጥል አዚህ ቦታ የተገኙትም በግማሽ ሰልመዋል አህመድ ዲዳት አልታመም አልተሰቃየም በሰላም ኑሮ በሰላም ነው ወደ አሏህ ጀነተል ፈርዶስ ነው ሀገሩ ሳይረፍድባቹ እናንተ መፅሀፍን ከምትተኙበት አንብቡት እየሱስ ክርሰቶስ ከአንድም ቦታ ላይ ፈጣሪያችሁ ነን ተገዙኝ አላለም እንዲያውም እኔ ለእሰራኤል በጎች ብቻ ነው የተላኩት ብሏችሆል እሱ ተራ ሰወ ነው በአይሁዶች የተሰቀለ የተገደለ ነው
@nahomashebir7753
@nahomashebir7753 3 месяца назад
ውሸታም
@HANALove-oq4fe
@HANALove-oq4fe 6 часов назад
በትርጎም አንብበሺው ይሆን ቁርአንሺን ውዴ ደግሞ በቁርአን እኮ ማንም ጀነት ማንም ገነት እንደሚገባ አይገልፅም አላህ ያውቃል ነው የሚለው በምን አውቀሺ ነው ጀነት ነው ያለው ያልሺ 😂
@HANALove-oq4fe
@HANALove-oq4fe 6 часов назад
ደግሞ የሰለሙ ግማሹች ማስረጃ ይኖርሺ ይሆን አሁን ላይ እኮ በንፅፅር ብዙ እውነታወች ወጡ እኮ እስኪደንቀን ድረሰ ብቻ እየሱስ ጌታ ነው
@HalimaHalima-yf6zb
@HalimaHalima-yf6zb 4 часа назад
@@HANALove-oq4fe አወ እሰራኤል በግ እረኛ ነበር እየሱስ ተራ ግለሰብ ነው ፈጣሪ አደለም በሰይጣን ተሰቃይቶል በሰወች ተሰቅሎ ተደብድቦ ሙቶል ሲጀመር የለም እሽ
@abatemengistu9153
@abatemengistu9153 3 месяца назад
Be blessed
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
አሜን! እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@user-rp8bk8cr6p
@user-rp8bk8cr6p 3 месяца назад
Tebarek tru temeheret new 😊
@user-nh1ff3qx9o
@user-nh1ff3qx9o 3 месяца назад
Keep it up
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 3 месяца назад
የኛ ጥያቄ ነው ኢሳ እንዳይሰቀል የሸሸገ አላህ መሐመድ አላህ አይተውኝም እያለ በመርዝ ተሰቃይቶ ሲሞት አላህ ካለ ለምን አላዳነውም መልሱልን ሙስላሞች ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው
@user-il7xd5qd2j
@user-il7xd5qd2j 3 месяца назад
በመጀመሪያ ነብዩ መርዙን አልዋጡትም በጅብሪል አማካኝነት መርዝ እንዳለው አላህ ነግሮዋቸው ተፍተውታል፡፡ይሁን እንኳን ተብሎ አንተ እንዳልከው ቢሆን ጥያቄክን በጥያቄ ልመልስልክ ፡እየሱስ አምላክ ሆኖ ሳለ በለስዋ ማፍራት አለማፍራትዋን ያላወቀው ለምንድነው????
@user-vs1lw2zo5s
@user-vs1lw2zo5s 3 месяца назад
@@user-il7xd5qd2j በጅብሪል አማካኝነት አላህ መንገሩን እና መሀመድ መርዙን አለመብላቱን አዲስ ጥቀስ እና ንገረን እናንብበው?
@user-il7xd5qd2j
@user-il7xd5qd2j 3 месяца назад
@@user-vs1lw2zo5s ባታውቂውም ልንገርሽ ሰሂኸል ቡሀሪ ውስጥ ነብዩን መርዝ ልታበላቸወ በነበረ ጊዜ የነበረውን ሁኔታ የሚቸርከውን ቦታ ግቢና አንብቢ አረብኛውን ስለ ማትቺ ሀዲሱን ኮፒ አድርጊውና ጎግል ላይ ወደ አማርኛ ትራን እስሌት አድርጊው ያኔ እውነታውን ታዪዋለሽ?? የኔን ጥያቄ ግን አልመለስሽልኝም፡፡
@HalimaHalima-yf6zb
@HalimaHalima-yf6zb 3 месяца назад
የሚያኖረውም የሚገለውም አንድ አሏህ ነው ሲቀጥል ለእሰራኤል በጎች ተልኮ የመጣ ነበር ከመፅሀፍ ቅዱስም አለ ይህ ጥቅስ እናሙቶል ነብስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት ሙቶ ደግሞ አይቀርም የወመል ቂያማ ይቀሰቀሳሉ
@habtamuregasa5110
@habtamuregasa5110 3 месяца назад
Wow❤i like it
@TarikuFekad
@TarikuFekad 3 месяца назад
Betam amesgenalehu wendema bertalne yetefuten begoche ymelesalu
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@tofikibrahim9972
@tofikibrahim9972 3 месяца назад
የጠፉት በጎች የተባለው ለእስራኤላውያን መሠለኝ TarikuFekad እስራኤላዊ ነህ?
@Iisaandurahaman
@Iisaandurahaman 2 месяца назад
Anatan Zam bala Afan Atalanta lkkkkkk iyasus tasaqala enkuan tasaqala
@user-ew8dt1qq2s
@user-ew8dt1qq2s 3 месяца назад
ሙሰሊሞች ታታታታታ😂😂🤔🤔 በረታ ትቦርክ ወንድማችን✝️✝️❤❤❤❤❤🙏🙏✔️✔️✔️✔️
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@HalimaHalima-yf6zb
@HalimaHalima-yf6zb 3 месяца назад
ብጥረቅ የድሮ እሰፖከረ መሆኑ ጠቀመህ ለመዋሸት
@tarikuwolde
@tarikuwolde 3 месяца назад
ዮናስ ጎርፌና አህመድ ዲዳት መከራከሪያዎቻቸው ደካማና ምሁራዊነት የሌለባቸው ናቸው።እነርሱ ወራጅ ውሃ፣ተከራካሪዎቻቸው ወንዝ ናቸው።
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
🤣🤣 እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@amirmuhammed3009
@amirmuhammed3009 3 месяца назад
እነርሱም ከደስታ የተነሣ ገና ስላላመኑ ሲደነቁ ሳሉ። በዚህ አንዳች የሚበላ አላችሁን? አላቸው። የሉቃስ ወንጌል 24 : 41 እነርሱም ከተጠበሰ ዓሣ አንድ ቁራጭ፥ ከማር ወለላም ሰጡት፤ የሉቃስ ወንጌል 24 : 42 ተቀkeblo bela, ያን ዓለምና ከሙታን ትንሣኤ ሊያገኙ የሚገባቸው እነዚያ ግን አያገቡም አይጋቡምም፥ እንደ መላእክት ናቸውና፥yilal___________________ meleak demo aybelum aytetum. Esu endet limegeb chale የሉቃስ ወንጌል 20 : 35 Ende meleakt nachew yemilew wushet hone malet new. Koy enante cstiyanoch ?eyesus MNM bemayashama kanka menfes endalhone wede menfesnetm endaltelewete ke mutan yetenesa akal endalhone ynegrachihal, gn ye Cristiyanu alem bemulu eyesus kemutan endetenesa-wede menfesnetm endetelewete yamnal:: ye washew man yhon eyesus weys enante? Eyesus sle tnsaye ye misetew mlash(fisum altenesahum sihon)be antsaru enante (ftsum tenestehal )yemil yihonal egna Muslimoch mangnawn enkebel ye eyesus kal weys ye deke mezamurtun trtare?Muslimoch ye eyesusn kal mekebeln enmertalen:- eyesus endastemarew
@AkaluGebere-te4ys
@AkaluGebere-te4ys 2 месяца назад
Hi👍
@TEGENETABEBEJana
@TEGENETABEBEJana 3 месяца назад
❤❤።
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@user-sg9vv2tk6y
@user-sg9vv2tk6y 3 месяца назад
Tebare wendmachin
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 3 месяца назад
ሙስሊም ነኝ ግን እምነት ይበልጣል !
@user-hk5nd8ot6g
@user-hk5nd8ot6g 3 месяца назад
እስልምና አፈር በላ አለም በክርስቶስ ይጠቀለላል ወንጌል አለምን ይሸፍናል እውነት ለሁሉ ተባረኩ በዙ እውነት ወጥቶንላል
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@HalimaHalima-yf6zb
@HalimaHalima-yf6zb 3 месяца назад
😅😅😅😅😅 ሲጀመር በአረባ ቀናቹ ነው እኮ ክርሰቲያን የምትሆኑ ከመጀመሪያውም ሙሰሊም ነበራቹ ክርሰትና ሳይነሳ ህፃኑ ከሞተ በጎሮው ነው የምትጥሉት የወለዳችሁትን ልጃችሁን 😢
@KubraHassen
@KubraHassen 3 месяца назад
Minim wereh aygebam sat-trogum likek Istill wushetam
Далее
Butch REACT to Creative way to fix damaged tile!
00:46
ጎግ ማንጎግ እና አርማጌድዮን
1:32:11