Тёмный

የገና ጀምበር ሙሉ ፊልም - Yegena Jember Full Ethiopian Film 2023 

Blata Media
Подписаться 96 тыс.
Просмотров 615 тыс.
50% 1

New Ethiopian Movie 2023 - የገና ጀምበር ሙሉ ፊልም - Yegena Jember Full Ethiopian Film 2023 ‪@BlataMedia‬
አስቴር አማየው ባህሬን ከድር ዮሐንስ ሰውንት (ኬና) ቤተልሔም ኩምሳ መታሰቢያ ነብዩ ዳዊት ነብዩ
ደራሲ ዩሐንስ ሰውነት (ኬና) ዳሬክተር ተስፋዬ ታቦር
TikTok : / blata_media
Subscribe RU-vid : www.youtube.co....
Facebook : / blatamedia
Instagram : ....
#AmharicFilm #EthiopianFilm #EthiopianMovie #ሴትአይገባም #EthiopiaFilm2023#AddisMovie #SodereTv #NetsebraqMedia #HabeshaFilm #AmharicDrama #AddisFilms #AddisFilms2022 #ethiopianmovie #newethiopianmovie2022 #NewAmharicFilm #YeseneGirgir
The unauthorized use, distribution, and re-upload of this content on any media platform are strictly prohibited.
Copyright ©2023 Blata media

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 653   
@axumawit140
@axumawit140 Год назад
የመዳም ቅሞሞች አመቤቴ ትጠብቃቹ በሰላም ለኣገራቹ ያብቃቹ የድንግል ማርያም ልጆች በላይክ ኣሳውቁኝ እኔ በጣም እወዳታለው ሰላሜ ነሽ ድንግል
@ssamirh3584
@ssamirh3584 Год назад
የኔ ውድ እኔም ውድድ
@ሉላጓልማርያምኵሓ
ኣሜን ማዓረይ ምላስሽን ሲጣፍጥ ላኣንቺም እኛ ብጣም ነው እምንወዳት
@workneshworknesh2916
@workneshworknesh2916 Год назад
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️🙏🏼
@ሀናነኝስደትኛወ
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@tsedekeabebe3841
@tsedekeabebe3841 Год назад
ዉድ የአገሬ ልጆች ከመጥፎ ሰው ከመጥፎ ቀን ከመጥፎ በሽታ ከዘር ከሀይማኖት በሽታ ፈጠራ ይጠብቃችሁ ከሀገራችን ምንም አይበልጥምና ከምንም ነገር በፊት ፈጠርንና ሀገራችንን እናስቀድም ❤❤❤
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
❤❤❤🤲🤲🙏
@rukiyauae3361
@rukiyauae3361 Год назад
❤❤❤❤❤
@tigistgirma5389
@tigistgirma5389 Год назад
Ameen
@ሀዩቲየሀይቋ
@ሀዩቲየሀይቋ Год назад
አሚን
@marthahailu8989
@marthahailu8989 Год назад
❤❤❤
@titiseidtitiseid1033
@titiseidtitiseid1033 Год назад
የመዳም ቅመሞች አሳባችሁ ህልማችሁ ይሳካላችሁ የኔ ሚስኪኖች ሲከፋችሁኮ ኮሜትላይ ስትናገሩ ፈጣሪየ እየን እላለሁ ለማንኛውም አይዞን😥😍😍😍😍😍😍😍
@JhhHh-lm6mu
@JhhHh-lm6mu 11 месяцев назад
ወላሂ አላህ ለሁላችንም ባገራችን ላይ መልካሙን ነገር ይፍጠርልን😢😢❤❤❤
@bmm84
@bmm84 10 месяцев назад
@herutasfaw6724
@herutasfaw6724 4 месяца назад
Ayezochihu bsolot enasbachihuwalen
@MahiRaya-kz1ms
@MahiRaya-kz1ms 26 дней назад
ኣሜን❤🙏🕊
@Dave-nebiyu
@Dave-nebiyu Год назад
የጓደኛዉን ድምፅ፡እንዴት አያችሁት በላይክ ግለፁልኝ
@MmM-mr1nq
@MmM-mr1nq Год назад
👍👍👍👍
@ራህማእዲሪስ
@ራህማእዲሪስ Год назад
👍👍👍
@mimietiopia486
@mimietiopia486 Год назад
Konjo nw
@AiyeAiye-b7y
@AiyeAiye-b7y 10 месяцев назад
Mirt new 😊❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
ኬና ስላለበት ልየው በጣም ጨቆኛል ለሀገራችን ለተዋህዶ እምነታችን ሠላም ይስጥልን🤲🤲🤲🤲
@sinantube9825
@sinantube9825 Год назад
Ameen🤲🤲
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Год назад
ሁሉንም ለፈጣሪ እንተወው ፈጣሪ መልካሙን ያድርግ
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
እኔም 😭😭🤲
@rukiyauae3361
@rukiyauae3361 Год назад
@@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ 😭😭😭😭😭
@የሺየድንግልልጅ
አሜን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ9ተ
እውነተኛ ፍቅር መቸም አይረሳም በተለይ ትዝታ ያለበት ፍቅር 😢😢😢😢
@aminaammina
@aminaammina Год назад
በጣም❤❤❤❤
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 Год назад
በጣም መቼም ኢቅር አልለውም 😢
@ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ
@ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ 11 месяцев назад
ትክክል ዉደ
@seadagyu1503
@seadagyu1503 Год назад
ማነው እንደኔ ስደት የመረረው
@ነፃነኝየማረያምልጅ
እኔ
@nafkot1144
@nafkot1144 Год назад
sadio ayzonn
@salaamsalaam7759
@salaamsalaam7759 Год назад
እኔ
@ringoringo6827
@ringoringo6827 Год назад
ina megbat newa
@zaydgadrmkl3278
@zaydgadrmkl3278 Год назад
እግዝኣብሄር ይመስገን ኣናማርር ኣይዞን እህቶቼ💝
@ሠኒYOUTUbe
@ሠኒYOUTUbe Год назад
ሠላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን 🇪🇹👈💒❤🕌🤲 ይህ ኮመት የምታነቡ ሁላቹ እግዚአብሔር አምላክ ያልታሠበ የማታ እጀራ ይሥጣቹ ይሥጠን🤲🤲🙏
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
🤲🤲🙏🙏🙏😭😭
@elinademese6216
@elinademese6216 Год назад
Aman
@alayfantu4951
@alayfantu4951 Год назад
Amen 😢😢❤❤
@senaytsenayt1888
@senaytsenayt1888 11 месяцев назад
አሜን
@bmm84
@bmm84 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@ሰውነኝየአዳምዘር
ፍቅር በፊልም እያየን እንፅናና እንጂ በአካልማ ሞቶ ቀበርነው
@senaitgirma9848
@senaitgirma9848 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂 ኮሚቴሽ ተመቼኝ
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@SaraSara-dz2kh
@SaraSara-dz2kh Год назад
Ewnetnew Eyayen Mekatel Bicha😢
@syuet1873
@syuet1873 Год назад
😂😂😅😅
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 Год назад
😆😆😆😆😆🤭
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ 8 месяцев назад
ፊልም ማየት እልወድም😢😢ከመንፈሳዊ ውጪ❤❤❤ግን ሰው ጋብዞኝነው❤❤የመጣውት❤❤❤❤
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Год назад
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ተዋህዶ እምነታችን አንድ እንዲሆን ሁላችንም በፀሎት እንበርታ የተዋህዶ ልጆች ፈጣሪ አንድ ያድርገን 🙏🙏🙏 ከዘር ክፍፍል ከሀይማኖት ክፍፍል አምላክ ይጠብቀን የድሮ ፍቅራችንን ይመልስልን አንዱ ለአንዱ የሚደርስለት 🙏🙏🙏
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@fvv1680
@fvv1680 Год назад
አሚንንን ያረብ
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Год назад
@@fvv1680 አሜን 🙏🙏🙏
@damituaman
@damituaman Год назад
Amiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiin yaa rabi
@bayushbayush7472
@bayushbayush7472 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@h.g3326
@h.g3326 Год назад
ጓደኛው ምነው በየሄደበት እየተከተለ በዘፈን ሚረብሸው 😂😂
@etenshsemayat8332
@etenshsemayat8332 Год назад
በጣም ይደብራል ጓደኛዉ
@JhhHh-lm6mu
@JhhHh-lm6mu 11 месяцев назад
በሙዚቃ ዘናላርገው ብሎ ይሆናል😂😂
@AmCv-x4k
@AmCv-x4k 8 месяцев назад
ክክክ😂😂😂
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
እናት አባት ቢሞት በሀገር ይለቀሳል እህት ወንድም ቢሞት በሀገር ይለቀሳል ዘመድ አዝማድ ቢሞት በሀገር ይለቀሳል ሀገር የሞተ እንደሁ ወዴት ይደረሳል???? ፈጣሪ ሆይ ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገራችን ህዝቦች አድልልን በይቅርታህም ብዛት ማረን ይቅር በለን.. ሁሉም ከሀገር ሰላም ነት ጋር ያምራልና ፈጣሪ ሆይ የሀገራችን ሰላሟንመልስልን!!🤲💚🤲💛🤲❤️ሁላችንም ስለሀገራችን ህዝብ አንድነት እንፀልይ!!!
@BasbosaBasbosa-ox9yn
@BasbosaBasbosa-ox9yn Год назад
😢😢😢😢😢😢😢❤
@bulishetp2135
@bulishetp2135 Год назад
በስደት ያላቹእህት ወንድሞቸ እንዲሁም እደኔ በማዳም ቤት የምትሰሩ እህቶቸ እግዚአብሔር ከፊታቹ ይቅደም በሠላምለሀገራቹ ያብቃቹ
@JhhHh-lm6mu
@JhhHh-lm6mu 11 месяцев назад
አሚንንን
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Год назад
አሪፍ ፊልም ነዉ የኪዱ እናት እና ወንድሟ አቃጠሉኝ😁😁 በመቀጠል አጨራረሱ የልጅቷ ህክምና መጨረሻ ሳናይ ሆነ እንጂ ክፍል ሁለት ቢኖረዉ ጥሩ ነዉ ባይ ነኝ😍😍😍
@sameraas4755
@sameraas4755 Год назад
ልክዳች እኔም አቃጠሉኝ
@AbdilbarShamsu
@AbdilbarShamsu 10 месяцев назад
በቃ ልመለስ ጥሎብኝ ኮመንቲ አይቼ ነው ምያያው
@kelemsyum9466
@kelemsyum9466 10 месяцев назад
ያስጠላል በተለይ መጨረሻው ሳይታወቅ 🙄
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
#ሻሸመኔ_ላይ_ሰመዓትነት የሆኑትን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ ኢየሱስ ከደጋጎቹ ቀኝ ያኑርልን፡፡ # #መድሃኒያለም_ምህረቱን_ይላክልን
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily Год назад
እናንተ ደራሲዎች፤ምንድን ነው ችግራችሁ? በቃ ሀበሻ ህልሙን መኖር አይችልም፤ በጉጉትና በመከራ በስቃይ፣ ሕይወቱን የሚጨርሰው። ቤተሰብና ዘመዶችም፤ ከክብራችሁ ፍቅርን አስቀድሙ፤እናስቀድም፣ ልጆች የሚወዱትን ያግቡ፤ለክብርና ለገንዘብ አንሽጣቸው፤የማይወዱትን አግብተው ሲሰቃዩ አይኑር።
@selammakeuryaw
@selammakeuryaw Год назад
እውነተኛ ፍቅር ያለው ፊልምላይና ድሮ ሠዎች ቤተሰቦቻቸው ሚያጋቧቸው ላይ ብቻ ነው የአሁን ዘመን ፍቅር ገንዘብ ብቻ ነው ምነው ድሮ ብወለድ ኖሮ እላለሁ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 11 месяцев назад
ትክክል
@ሱርበሱር
@ሱርበሱር 10 месяцев назад
ማነዉ እንደኔ ኬና ያለበት ፊልም መርጦ የሚያየዉ ❤❤
@سانيهمحمد-ن8ص
@سانيهمحمد-ن8ص 8 месяцев назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@ሒወት
@ሒወት 5 месяцев назад
እኔ😢😢
@رحمه-ص7ه
@رحمه-ص7ه 3 месяца назад
eni
@amanimadal361
@amanimadal361 Месяц назад
እኔ😂😂😂🎉
@DagiYetemu
@DagiYetemu Месяц назад
Ene
@emugirma
@emugirma Год назад
ፊልሙ ማርያምን የኔ ህይወትን የተወኑት ነዉ የመሰለኝ በጣም የማፈቅረዉን ልጅ በቤተሰብ ምክንያት አጥቼ ሀገሬ ሆኜ ከምሰቃይ የሰዉ ሀገር መርጬ አረብ ሀገር በሱ ናፋቆት እየተሰቃየሁ አለዉ እሱንም ለስቃይ ሰጥቼ ብቻ ይሄን ፊልም በለቅሶ ነዉ የጨረስኩት የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
@rubaalassaf601
@rubaalassaf601 Год назад
enym endzaw
@BanNal-bc4kg
@BanNal-bc4kg Год назад
አይዞችሁ ዱአ አድርጉ ትገናኛላችሁ
@hayatahmed1806
@hayatahmed1806 Год назад
ልክ እንደኔ
@Kabe-jt1xq
@Kabe-jt1xq 4 месяца назад
Azosh
@FTm-cz3rd
@FTm-cz3rd 2 месяца назад
ፋቅራማለትከባድነውየውስጥእሳትነው
@gibrlmatt4345
@gibrlmatt4345 Год назад
ልጅቱዋ በጣም ጎበዝ ናት በርቺ
@ብርቱካንዘላለም-ደ1ቐ
ተድሎ የሚዘፈነው ልጅ በጣም ቆንጆና ድምጹ ይማርካል ኬኛ ደግሞ ኖርማንም አፊቃሪ ልብ ያለው ነው የሚመስለው እሱን ያገባች ሴት ታድላ ❤❤❤❤
@kalidhadiya6766
@kalidhadiya6766 Год назад
ሞክሪ,
@Hassenseid-yu6ud
@Hassenseid-yu6ud 11 месяцев назад
​@@kalidhadiya6766😂
@MominaMohammed-nn7mn
@MominaMohammed-nn7mn 8 месяцев назад
Endeza Atasbi Yihko Yetesetewn New yemiseraw
@idrisumar2190
@idrisumar2190 Год назад
ከከስደት ስመለስ ፉልም መስራት ህልሜነዉ
@lubabaseid9897
@lubabaseid9897 Год назад
ሙስሊም አደለሽ 😏 ሌላ ብትመኝ አይሻልሽም ለማይጠቅም ነገር እምትመኝው
@tinsho123
@tinsho123 Год назад
ይሳካል ተስፍ እሳቆርጭ
@hawiiyeshawalij5515
@hawiiyeshawalij5515 Год назад
ያርግልሽ❤❤😹😹
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
ሰይጣን ሰራ ምን የሰራልሻል 😥እኛም እየተመለከትን
@dubai1280
@dubai1280 Год назад
ይሣካልሽ አሦላ ለመጋፈፉ ክክ
@tirifusgdy4776
@tirifusgdy4776 Год назад
አሹ እሚባለው ድምፅ ሳምር ዋው ገራሜ ነው
@selamselamasefa4294
@selamselamasefa4294 Год назад
እዉነተኛ ፍቅር ያለዉ ፌልም ላይ ብቻናዉ
@FkrFker2023
@FkrFker2023 Год назад
ኬናየ ስወድህ ጔደኛህ ድምፁ ዉይይይ ሲያምር
@sebleashenafi4966
@sebleashenafi4966 Год назад
ጓደኛው በትዝታ ዘፈን አቆሰለው 😥
@almazalmaz1360
@almazalmaz1360 7 месяцев назад
ኬና የምትባለው ልጂ ባተ ፍቅር ሊያብዱ ነው ሴቶቹ እኔ የለሁበትም 😁🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Mariam-mt1cf
@Mariam-mt1cf Год назад
ኮመንቶች እናንተ አስተያየቱን ካልሰጣችሁኝ እንዴት ልወቀው የመዳም ቅመሞች ስወዳችሁ አላህ ይጠብቅልኝ ባላችሁበት አሪፍ ነው በሰል እስኪ እንሹፈው🥰🥰🥰😊
@hdjjjd1593
@hdjjjd1593 Год назад
አሚን ዉደ
@farukmohammed553
@farukmohammed553 Год назад
አሚን ማሬ
@sarasara-wf7bd
@sarasara-wf7bd Год назад
ሁላችንንም ይጠብቀን የመዳም ቅመሞች ሽ አመት ያኑረን ያጠክረን
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Год назад
ለቤተሰብ የተከፈለ ህይወት ግን በዚህ ፍቅራቸው ለይ ውሃ ማፍሰስ ምን ይሉታል አይ የሰው ልጅ ልብን መጫወቻ አረጋችሁት ለቤተሰብም ቢሆ ምርጫሽን መናገር ትቺይ ነበር በጋደኛ በወንድም ከመጣ ይልቅ በልብሽ የታተመው ይበልጣል ቤተሰብ ይከበራል ግን ደሞ ህይወቴን አይኖሩልኝም አሽቃብጠው ከዳሩኝ በሃላ ማንም የማንንም ህይወት አይኖርም። ልጅን ሻንጣ አሱዞ መላክጨነው መዳር
@freetafreeta
@freetafreeta Год назад
በሰማእቷ ድምጹ እንዴት እንደሚያምር 👍🤩 አልተፈጠረም ሰው የለሽም አምሳያ ❤️
@ስጠብቅህልኑርየኔፍቅር
😂😂ጓደኛው ግን ምን አስቦ ነው እየተከተለ እሚዘፍንበት 💔😂
@hnegnkeqatar3895
@hnegnkeqatar3895 Год назад
ፍቅር ነዋ❤❤❤
@AiyeAiye-b7y
@AiyeAiye-b7y 10 месяцев назад
😂😂😂 ፍቅር ነው 🤔😊
@milonbd3364
@milonbd3364 Год назад
ማነው ኬናን እንደኔ የምወደው♥🎯
@BitaniyaTewodros
@BitaniyaTewodros 11 месяцев назад
ጆዬ የኔ ውድ ኬናዬ❤❤
@AiyeAiye-b7y
@AiyeAiye-b7y 10 месяцев назад
😂 እኔ ነኝ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን☝️🙏🙏🙏🙏
@marrymarry1903
@marrymarry1903 Год назад
እደኔ የጨነቃቺሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይድረሥላቺሁ እኔአለሁ እደተጨነኩ ሁላቺሁም እሱይርዳሽ በሉኝ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@@marrymarry1903 እሱ ይረዳሸ ማረዬ
@marrymarry1903
@marrymarry1903 Год назад
@@ገብረኤልዋሰጠበቃይ አሜንአሜንአሜን
@fasikawande3558
@fasikawande3558 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@ናሆምሀይሉ
@ናሆምሀይሉ Год назад
ኬና፡ፊልምክ አያልፈኝም አድናቂክ ነኝ ደስ ይላል መጨረሻ ግን ምን ሆነች ኪዱ ቆንጆ ውይ ቹቹ ስታምር አይንዋማ ገዳይ፡ነው
@mekdlove
@mekdlove Год назад
ወይኔ የዝህ የልጅ የተለየ ነው ፊልሞቹን አብርሬ ነው የማዬው❤❤❤
@Tube-oq7zd
@Tube-oq7zd Год назад
እደኔ ውዴ ሥወድለት ፍልሞቹን
@rukiyauae3361
@rukiyauae3361 Год назад
💔💔💔💔💔💔💔
@messimessi7609
@messimessi7609 Год назад
ኪና. በጣም. ነዉ እምወድህ. አይ ያለህበትን እየፈለግሁ ነዉ እማየዉ❤❤❤❤❤❤
@saadiomar1618
@saadiomar1618 Год назад
እኔም
@TaybaTaybaa
@TaybaTaybaa 11 месяцев назад
እኔም
@TaybaTaybaa
@TaybaTaybaa 11 месяцев назад
ስወደው
@yrdtyyrrty8385
@yrdtyyrrty8385 Год назад
ኤረ በጡዋቱ ፊልም ሏይ ስራ የላችሁምዴ ቤት አታፀዱም ምግብ አሰሩም እኔ ከፎቅ ምድር በስራ እየተሩዋሩዋኩ ነው ሄሄሄሄሄ ሆሆሆ
@farukmohammed553
@farukmohammed553 Год назад
አረ ማሬ እኛም ነን
@Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ
አላህ ያግዝሺ እማ
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Год назад
እኔሰ ስራዬን ጨርሼ ነው የማየው ስራ አቁማቹ ፊልም ያያቹ ዛሬ ደሞዛችሁን እኔ ነኝ የምቆርጠው 🤣🤣🤣🤣🤣
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Год назад
@@farukmohammed553 ደሞዝሽን ዛሬ እኔነኝ ምቆርጠው 🤣🤣🤣
@farukmohammed553
@farukmohammed553 Год назад
😅😅😅😅😅😅
@banayiuae6245
@banayiuae6245 9 месяцев назад
እውነተኛ ፍቅር መቼም አይረሳም 😢😢😢😢
@M..የዋጃልጅነኝ
@M..የዋጃልጅነኝ Год назад
ኬና የሚሰራቸው ፊልሞች ስወድለት❤❤❤❤የሚዘፍነው ልጅ ድምፁ ሲያምር🥰🥰🥰ኬና እና ልጅቱ አሁንም ደገሞት ፍቅረኛ ሆነው😅😅😅
@አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
ደገሙት ወላ
@zabibalove9378
@zabibalove9378 Год назад
ከዚችጋ ብቻ አይደለም በድጋሜ ፍቅረኛሞች እየሆኑ የሰራው በተለይ ከዛች ማነበር ትክክለኛ ስሟ አለባበሷ የሚያምረውና ከአርቲፊሻል ከሜካብ ነፃ የሆነች የፀይም ቆንጆዋ ከሷጋ ብዙ ጊዜ ሰርተዋል
@BitaniyaTewodros
@BitaniyaTewodros 11 месяцев назад
ኬና ኮ ❤❤❤❤❤❤❤
@M..የዋጃልጅነኝ
@M..የዋጃልጅነኝ 11 месяцев назад
@@zabibalove9378 ትክክል እሱም ቆንጆቸ እሷም ቆንጆየ አለባበሷ ስነስርአቷ ዋውው ነው😘😘😘
@ربياشرحليصدريويسرليامري-غ4ر
​@@zabibalove9378ስማን ራሰው ቅብጥብጥ ያምየራገት ልጅ እሷ እና ፍዮሪን ስወደቸው
@ssamirh3584
@ssamirh3584 Год назад
እስቲ እንሹፈው የመዳም ቅመሞችዬ ኑ የኔ ወዶ
@bereket1823
@bereket1823 Год назад
እንሹፈዉ🥰🥰🥰
@sabatolera8938
@sabatolera8938 Год назад
የለ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
😋😋🥰🥰🤚🤚😍
@merimeri673
@merimeri673 Год назад
ያላ
@Mነኝየተዋህዶልጂ
እያየሁት ነበር ግራ ያጋባንሳ ግን😳😂
@yasinmohamed2289
@yasinmohamed2289 Год назад
ፍቅር ከባድነው በተለይ በሁለቱ ምሀል ጣልቃየሚገባ ታለ😢
@zuzuye1tube999
@zuzuye1tube999 Год назад
ፍቅር ከምንም አማንም በላይ ሀያል❤😭
@kidestnigusse7388
@kidestnigusse7388 Год назад
በጣም
@mebrat_media
@mebrat_media Год назад
😭😭😭😢😢😢😢እፍፍፍፍፍፍ ፍቅር ምነውእንደፊልምቢሆን
@Habeshawitie
@Habeshawitie Год назад
ኬና ያለበት ሁሉ ቆጆ ነው እስኪ ልየው🥰
@alifmidia
@alifmidia Год назад
ኡፍፍፍ የልጅቱ ወንድምና እናት ግን በጣም ያናድዳሉ እጭጭጭጭጭጭጭ
@KkksaaKksaa-eq6me
@KkksaaKksaa-eq6me Год назад
እንደዚ አይነት ወንድምስ አይስጠኝ ለራሱ ይሚያስብ ደስታዋን እየነጠከ ደሞ ያዎራል ከብት
@hgfhvvhhvhghjjjhh8528
@hgfhvvhhvhghjjjhh8528 Год назад
ሀሪፍ ነው በርቱ እስኪ እንደእኔ ልጁን ትቶ ማጣት ያሰደደው
@uaex2464
@uaex2464 Год назад
እኔም እንዳንቺ ነኝ አለሜ
@senyamuhammed6094
@senyamuhammed6094 11 месяцев назад
እኔ ለሠከድ መለየት የማልፈልገውን ጩጨውን ልጄን ጥየው መጣሁ በስደት ወለድኩት እደሠው አልክም አልለየውም ብየ ይዠው ገባሁ የተቻለኝን ታገልኩ ግን አልሆነም እና እኔን ባያገኝ አባቱን ያግኝ ብየ ለምኘው እሱው በጁ እዳሣድገው አሣምኘው መጣሁ ብዙም ሣይቆይ ለናቴ ሠቶት ተሠደደ ይመሥገን እድሜ ለናቴ በደንም ይዛልኛለች የኔን የናትነት ፍቅሩን አሣጣሁትጂ
@Baty-bb7mp
@Baty-bb7mp 8 месяцев назад
ግን እርሱ ይቀያየር እንጅ ተዋናይወቹ አልተቀየራችሁም ቤቱ እራሱ አልተቀየረም በሰላም ነው ተመሳሰለብኝ ፊልሙ ሁሉ
@ስደተኛዋየልጀናፋቂ
@ስደተኛዋየልጀናፋቂ 10 месяцев назад
Efffff ende motech new danech ay Ethiopia mnum ayleylnm eko ende ende tornetu ay hagere Ethiopia eski selamachinn yimeles
@yal1907
@yal1907 Год назад
ፍቅር ወሰንም አማላጅም አያቁመውም ብቻ ጊዜና ትእግስት ይሻል::
@SirinNo-zp5uk
@SirinNo-zp5uk Год назад
የማፈቅረዉ ፍቅሬ መከላከያ ሰራዊት ነዉ ሚሰራዉ ብር ስለሌለዉ እናቴ አስጨንቃኛለች እንዴት ቤት የሌለው ልታገቢ ትዘጋጃለሽ ብላ እንዳልተወዉ ንፁ አፍቃሪዬ ነዉ እኔም ብሆን ማፈቅረዉ ፍቅሬ ነዉ ከሷ ትእዛዝ እንዳልወጣ ቀን ስራ ሰርታ ያሳደገቺኝ እናቴ ናት በስደት ዉስጤ በጭንቀት ተብላልቶ አለቀ ልቤ😢
@Neimamohamed-q9l
@Neimamohamed-q9l 11 месяцев назад
አብሺሪ ዋናው ፍቅርነው
@AynalemBelayhun-t8q
@AynalemBelayhun-t8q 11 месяцев назад
አይዞሽየኔውድ
@farukmohammed553
@farukmohammed553 Год назад
አላችሁ የማዳም ቅመሙች
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
አዎ🤚😍
@merimeri673
@merimeri673 Год назад
አስቲ እንሹፈው
@mebrat_media
@mebrat_media Год назад
አለንየትእንሄዳለን ደምሩኝ እኔንም
@mebrat_media
@mebrat_media Год назад
​@@merimeri673 ደምሪኝእህት
@mebrat_media
@mebrat_media Год назад
​@@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ ደምሪኝእህት
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Год назад
አይቶ ብቻ አለፈ ከሚባል በኮሜንት ላሳወቅ😹
@leya3286
@leya3286 Год назад
በጣም ቆንጆ ፊልም ነው ብርቱ የሀገሬ ልጆዎች
@febid1679
@febid1679 Год назад
እንዴት ነው ፊልሙን የምንከታተለው በጣም ዘግናኝ ሙዚቃ እያስጮሀችሁ የማትሰለጥኑ እንዴት እንደሚዪያስጠላ አታዩትም እንዴ ለህዝብ ከማቅረባችሁ በፊት
@Baniyas-z4i
@Baniyas-z4i 5 месяцев назад
ኬና በጣም ደስ የሚል ልጅ ነዉ ሁላችዉም ደስ ትላላችዉ ሰላማችዉ ይብዛልኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hiwotgirma8854
@hiwotgirma8854 Год назад
እስቲ ጋባ ጋባ በሉ።ጡሩ ፊልም ይመስለኛል እግዚአብሔር ሀጋራቺን 🇪🇹 ሰላም ያርግልን
@ChamBuna
@ChamBuna 5 месяцев назад
እደኔ የከፍው ሰው አለግን❤
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Год назад
ለነገሩ የኔ የፍቅረኛ ቤተሰቦቹሁ በራሳቸው አለም ነው መዳር የሚፈልጉት ግን እሱ በነሱ አይስማማም ግን። ጦርነት ነው እቤት ብቻ ቤተሰብ እባካቹሁ የልጆችን ምርጫ ተረዱ በመሃል አትግቡ ምክሩ እንጂ ህይወትሽን እንኑር አትበሉ በፈጠራቹሁ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 11 месяцев назад
የኔም አለይይተውታል
@tigesttemsegen8856
@tigesttemsegen8856 Год назад
ይሄ ልጅ የሚሰራበት ሁሉ ንግግሮቹ አሳዛኝ እና ቀስስ ያሉ ናቸዉ አሳዛኝም ነዉ በርቱ ሀሪፍ ስራ ነዉ
@irebektutube2561
@irebektutube2561 Год назад
ደግም በጣም በብዙ እየመጣ ነው
@ChamBuna
@ChamBuna 5 месяцев назад
ቲጂ ሠላም
@besttube8710
@besttube8710 Год назад
ፊልሙ ትርጉም አይሰጥም። 1,ምንም የሚያጓጓ ሂደት የለውም 2. ተዋናዮቹ ሆነው አልተወኑትም 3. የታሪኩ አካሄድ ትክክል አይደለም። 4. እና ደግሞ ምንም ጭብጥ የለውም። ተወዳጅ (ዮሐንስ ) ግን ደስ የሚል ተዋናይ ነው።
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Год назад
ተወዳጅ ኡፉፉፉፉፉፉ በጣም ነው ያሳዘነኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ከእንደዚህ አይነት ጨካኝ እራስ ወዳድ ቤተሰብ ይሰውራችሁ ይሰውረን
@የኛዩቱብ-ቸ6ኀ
@የኛዩቱብ-ቸ6ኀ Год назад
ሄኖክ የሌለበት ስለሆነ ጥሩ ነው
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Год назад
🤣🤣🤣
@wollodessie4839
@wollodessie4839 Год назад
ምቀኛ ክፉ ስምሽ ይናገራል🤮🐕
@የኛዩቱብ-ቸ6ኀ
@የኛዩቱብ-ቸ6ኀ Год назад
@@wollodessie4839 ክፋትኮ አይደለም አዲስ የሚወጡ ፊልሞች ሁሉም እሱ አለበት ፊልም ያለሱ እንዳይሰራ የተባለ እኮ ነው የሚመስለው ደሞ ከመቼ ጀምሮ ነው ክፋትን ስም የሚገልፀው???
@Tube-rx8qg
@Tube-rx8qg Год назад
😂😂😂😂
@Tube-rx8qg
@Tube-rx8qg Год назад
😂😂😂😂
@betemesge2929
@betemesge2929 3 месяца назад
ይህ ፍቅር ባካለ የለም አታስመሰሉ😢
@ChamBuna
@ChamBuna 5 месяцев назад
ምን ማለታቹህ ነው ፍቅር አለ የት ካላቹህ እኔጋ
@hewetmarkos9616
@hewetmarkos9616 Год назад
በጣም ነው ምወድክ ኬና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@uuuu2264
@uuuu2264 Год назад
የኛ አገር ገባያ ጥሪው ስማይ ለምድነው ግን😁ቆንጂያው ልጅ ናማዘር እናትና ልጅ አይመስልኩ ማለቴ ትንሽዬው
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Год назад
ተጨንቂያለው አምላኬን እየለመንኩኝ ነው የምወደው የማፈቅረው ፍቅሬ። በስደት መጥቼ አብሮኝ እንዳለ ነበር የማስው ለ5ተኛ አመታችን እየተዘጋጀው ነበር። ሰው ሆኖ የማይጋጭ ማንን እንዳየ አላውቅም ተታረቀናል ብሎ ለካ። አዲስ ቤት ከሰራብኝ ቆየ 2 አመት አለውሽ ቢልም የኔ እምባግን መክዳቱ ታውቆትጨነው መሰለኝ ሲመጣ ሲሄድ በስደት እስር ቤት በማዳም ኑሮ አለቅሳለው። አሁንማ ወደ እውነቱ ተቃረበ የራሴሰው አለኝ አለ ዛሬ ካገኛት እኔን አስበለጠ ወይ ዘንድሮ። ስንቱን ህልም አስቤ። በዛለይ እውነታውን አይነግረኝ በቃሉ ተብትቦ ጣርያ ቆጣሪ አረገኝ ማመን አቅቶኛል ቅዠት ላይ ነው ያለውት ብያለው። እንዴት ሀገር ገብቼ እንደማየው አላቅም መግቢያዬ ቀርባል። ልቤ ተሰብራል አምላኬ እባክህ ፍቅሬን መልስልኝ
@sarasara-wf7bd
@sarasara-wf7bd Год назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@hhhh3772
@hhhh3772 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@messimessi7609
@messimessi7609 Год назад
የኔ ቢጤ😢😢😢😢😢😢😢
@fasikawande3558
@fasikawande3558 11 месяцев назад
ፈጥሪ ይራዱሺ
@اديساديس-ط5ض
@اديساديس-ط5ض 3 месяца назад
ሰሞኖን በስሜ ፊልም በዝቷል ሀና😅😅😅
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 Год назад
ክፍል 2 አለው ወይስ ምድነው የልጅቷ መጨረሻ ምን ሆነ የዚ ፊልም ደራሲና የአደይ ፊልም ደራሲ አንድ ነው ሁለቱም አንድ ነገር ላይ የተሟዘዙ
@AsAs-e7v4t
@AsAs-e7v4t 11 месяцев назад
በእባጨረስኩት ምንአለየምንወደው ጋር አላህ ቢያቆየን❤
@እሙማሊክኢንሻአላህ
ክፍል ሁለት ቢኖረው ልቤ ተንጠልጥላ ቀረች እኮ
@ሀዩቲየሠለምቴውሚስትከሳኡ
አይ ፍቅር በፊልም ብቻ ሆኖ ቀረ😂😂😂😂😂😂😂😂
@LemelemHailu
@LemelemHailu 2 месяца назад
ስደት እሳት ነው እድሜን የማበላ
@meheretnegusie1088
@meheretnegusie1088 Год назад
wow ምረጥ ስራ ነው! 👏👍
@thouibatouiba2347
@thouibatouiba2347 Год назад
መጨረሻው ምድነው ወይስ ቀጣይ አለው አልገባኝም ትዳን ትሙት አልታቀምኮ
@VkVn-z2j
@VkVn-z2j 13 дней назад
ኮሜት አይቸ የማየው ነገር ስ😅
@Masaratgirmaa-iq9iz
@Masaratgirmaa-iq9iz 7 месяцев назад
Wayinee.kenaayee.gin.hulee.bafiqir.adatasaqayee.honono.misarraaw.siyyazazin.yefqir.saw.
@tigistashenafi2252
@tigistashenafi2252 6 дней назад
Emebete bemhretua tagenagnachihu
@ChamBuna
@ChamBuna 5 месяцев назад
እደኔ የከፍው ሰው አለግን
@alemhmeskel5838
@alemhmeskel5838 Год назад
ኬናዬ የኔ ጣፈጭ
@shezunezu
@shezunezu Год назад
ወይኔ የፊልሙ አጨራረስ ሲያበሳጭ ጥሩ ሄዶ ሄዶ አጨራረሱ ከህንድ ፊልም በምንም አይለይም እረ አጨራረስ ትንሽ እንኳን ቢሆን እንደለመዳችሁት ከነጮቹ ኮርጁ።
@fkrsisay
@fkrsisay Год назад
Hahaahhahahhahhahahhaah
@mhretmhret270
@mhretmhret270 Год назад
በጣም ስደጋግሙት ይውሉና መጨረሻ ላይ ጊዜ ያጥራል
@ahmederina
@ahmederina Год назад
በህይወቴ በስባሣ ፊርም የሚሰሩ አገር ብትኖር ኢትዮጲያ ነው አጨራረስ የማትችሉ ደደቦች ናቹ
@hananmoha7505
@hananmoha7505 Год назад
ከአዳዲስ አርቲስቶች ጋር ደስ ይላል
@alifmidia
@alifmidia Год назад
ማነዉ በጥፊዋ የደነገጠ🤣🤣🤣
@Aነኚየከላላዋ
@Aነኚየከላላዋ Год назад
እኔ😂😂😂
@tgisitbeza4895
@tgisitbeza4895 Год назад
እኔ እራሱ እኔ የመታችኝ የመሰለኝ
@alifmidia
@alifmidia Год назад
@@Aነኚየከላላዋ አይኩ የኔ ዘዋሪ
@alifmidia
@alifmidia Год назад
@@tgisitbeza4895 ትግስትዬ ደምሪኝ
@tigisthailu6936
@tigisthailu6936 Год назад
ፍቅር በፊልም ብቻ
@ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ
ኮሜንቶች መጨረሻው ያስጠላል እያሉ ማየቴ😂
@yonatnnigusia2774
@yonatnnigusia2774 Год назад
ኧረ ልብ ሰባራ ነው ለምን ከ ኦብራሽን ክላስ ስትወጣ አትታይም
@ሔዋንጎንደሬዋ
@ሔዋንጎንደሬዋ Год назад
እና እኛም አብርን እንጠብቅ ትመለስ ይሆን እያልን😍😂ጀምራቹህ ተዋቹህት እኮ🙄
@hadowollotube9513
@hadowollotube9513 11 месяцев назад
ውይ ያተልጀ ፊልም በጣም የሚያሳዝንነው😢😢😢😢
@ኤልሮሃyoutube
@ኤልሮሃyoutube Год назад
አቤት አቤት የኢትዮጵያ ስው ዩሃብታም ጥጉኛ ነው
@messimessi7609
@messimessi7609 Год назад
እኔም ይህ ሙዚቃ ስሰማ. በጣም ልቤ ይጎዳል. አስር አመታችን. እኔም. ሌላ. አግብቸ ወልጅለሁ. እሱ ግን ምንም. ተስፋ አልቆረጠም. አሁንም. ይህም ሙዚቃ ይልክልኛል. የመጀምርየ. የልጅነቴ. እዴት ደስ ይላን. በልጅነት ፍቅር❤❤❤❤❤
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Год назад
ወይ መታገስ ሌላ አለማግባት ነዉ ካገባሽ ቡሃላ የምን ከዱሮዉ ጋር መደዋወል ነዉ እሱም ህይወቱን ይኑር አንችም በትዳስሽ ፅኒ
@messimessi7609
@messimessi7609 Год назад
@@ግእዝቲዮብ እሽ. እማዬ.
@Dave-nebiyu
@Dave-nebiyu 2 месяца назад
አሹን ሆኜ የሰራሁት እኔ ነኝ ድምፄን ከወደዳችሁት ላይክ አርጉኝ
@hannagebre7637
@hannagebre7637 Год назад
Enen ger yemigebagn sit lije endet mulu lelit grocery sexexa tadralech koy demo Ethiopia wis new ye hulu confidence are atekeledu tewu
@emebettesfay
@emebettesfay Год назад
ምነው ፍቅር እቃቃ ጨዋታ ነው እንዴ እንደፈለጋችሁ የሸቀጥ እቃ የምታገላብጡት ትምርት ያለው ነገር ልቀቁ
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 Год назад
ኮመት አብቤ ነዉ ፊልም እማየዉ ግን ጥሩነዉ እሚል የለም ዝብየ ልይ እስኪ
@farukmohammed553
@farukmohammed553 Год назад
እኔም እደዛዉ ጡሩ ይመስለኛል
@mahletaddis1197
@mahletaddis1197 3 месяца назад
❤❤
@philips5757
@philips5757 Год назад
ማነው የባህሬን ትወና የማይመቸው አይጥመኝም
@titki
@titki Год назад
እነኛ እናት ከዬት መጡ 😍
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Год назад
ጠፍተው ነበረ ብቅ አሉ ደስ ይላል
Далее