Тёмный

የገዛ ሰዉነቱን በስለት የሚቆራርጠዉ ታዳጊ ||  

ይመለከተኛል የበጎ  አድራጎት ድርጅትYemlktegnale Charity
Просмотров 11 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

17 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 70   
@zeinebabdelkader9205
@zeinebabdelkader9205 9 месяцев назад
ይሄን ድርጅት ተባብረን ማሳደግ አለብን ሁላችንንም ይመለከተናል
@myoutube1806
@myoutube1806 8 месяцев назад
አይ እናት 😢አላህ ከቤተሰቦቻችን ቀልብ ይጠብቀን አላህ ልጆቻችንንም ያብጂልን
@yonasmebrahtu4228
@yonasmebrahtu4228 9 месяцев назад
የእናቱ ስልክ ለምን አፅፉትም በቻልነው እናግዛት ነበር ። ከቻላቹ ፃፉልን
@RehatLove
@RehatLove 9 месяцев назад
በድርጅቱ በኩል እርዷት ወይም በድርጅቱ ስልክ ደዉሉና ተቀበሉ
@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ
@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ 9 месяцев назад
ለሡ መቃሚያ ወይስ😢
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 9 месяцев назад
ድርጅቱ ስለገባ ድርጅቱን መርዳት እሱን መርዳት ነው
@ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ
@ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ 9 месяцев назад
ድረጅቱን ደወይ እርጁ እሱ ያለው ድርጅት ውስጥ ነው
@HindiMohammad-vr9tp
@HindiMohammad-vr9tp 9 месяцев назад
ድርጅቱን መርዳት ነው
@zinababrahim1600
@zinababrahim1600 Месяц назад
ያአሏህ እናትና ወድሞቻችንን አተ እርዳቸው ያረብ🤲የዚህን ጉዳይ የደረሰበት ነው የሚያውቀው ያረብ በራህመትህ ወድሞቸን አስተካክልልልኝ 😭😭😭😭😭
@RehatLove
@RehatLove 9 месяцев назад
የአላህ የእናት ፈተና ብዙ ነዉ አላህ ያሽርልሽ ያረብ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 9 месяцев назад
የኔናት፣አላህ፣ልጅሽን፣አላህ፣ይመልስህ፣ለኔም፣ዱአርጉልኝ፣አንድ፣ወንድምነው፣ያለኝ፣ወንድሜ፣ብኩን፣ሁኖብኛል፣በዱአችሁ፣አትርሱኝ፣😭😭😭😭😭😭😭😭
@ኢሙኢምራን
@ኢሙኢምራን 9 месяцев назад
ነይማዬ ፈጣሪ አላህ የኢትዮጵያ ወጣቶች ምታድኚበት አቅም ቅዋ ይስጥሽ አንቺን መንገድ አርጎ ይጠቀምሽ ወጣቱ እያለቀ ነው
@halimajemal5411
@halimajemal5411 9 месяцев назад
ሁላችንንም ይመለከተናል አላሕ ለሧ የሠጠዉን ቀልብ ለኛም ይሰጠን ለሧ ለኸይር ሥራ ሚዛንሽ አላሕ ያርግልሸ የጀነት መግቢያ ሠበብ ያርግልሸ እባካችሁ ሀብት ያላችሁ እረዷት ለብዙ ልጆች መዳን ሠበብ እንድትሆኑ አላህ ያቆይሽ አህቴ
@hayuawolHayat
@hayuawolHayat 9 месяцев назад
ወላሂ ልክ እንደኔ ወንድም ነዉ ያአላህ አላህ ሂዳያ ይስጥልኝ ዱአ አድረጉል እህቶቹ
@NooryiaNooryia-xe6xr
@NooryiaNooryia-xe6xr 9 месяцев назад
ያረብ የወድልጅ ጣጣ በየሁላችን ስቃይ ነው እፍፍፍ እደኔናት
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube 8 месяцев назад
እናት በስቱ ትሰቃይ😢😢😢😢
@SikoSilo-fg1xe
@SikoSilo-fg1xe 9 месяцев назад
ነኢማ አላህ ኸይር ጀዛሺን ይክፈልሺ በየት ላግኝሺ ሁለት ወድሞቸ አባቴ ወድሞች የጠናም ችግር አለባቸው ሱስ እማይጠቅሙት የለም እናቴ አልቅሳ ልተሞት ነው ግን ቢያማቸውም እራሳቸውን ያቃሉ አንዱ ያይምሮ ክኒን ይጠቀማል ግን የተከለከለው አለተወም መደሀኒቱም ምንም አለጠቀመው አባቴ ጠይምሮው ደህናንው ግን አረኮል እና ባፍጫ እሚስድ ይስዳል ሲሰክር ነው እጂ ሲለቀው ደህናነው እኔ ያለሁት አረብ ሀገር ነው ግን ልጀዠ በትነሺ በር ነበር እምሰራው የውደሚልጂ በብሀር ምቶ ጋቾች አገቱት አስር ሺህ እሪያል ተበድሪ አስለቀቅኩ ካጋቾቹ ተቀብሎ ሾረጣ ወይም ፓሌስ ያዘው ስር ቤት ነው ሳኡዲ ሰረቶ ያካፍለኛል እዳየን ስል እኔጋ ሳይደርስ ሳይሰራ ተያዘ እኔም ምን አድርጌ ነው ይህን ሁሉ እዳ እምከፍለው እያልኩ ሳስብ በሺተኛ ሆኩ ሳኡዲ ላይ አምስት ወሬ ስራ ፈትቸ ሀኪም ለሀኪም እከራተት አለሁ አደሞች ልስራና እናተጋ እዲመጡልኝ እፈልግ ነበር አሁን አለችልም ግን እናቴ በጣም ታለቅሳለይ እው በምን ባገኝሆቹህ እና ገዘቡን እሚቹሉት ከሆነ በመጡልኝ እሱ እኔም በጪቀት መሙቴ ነው
@jhgfgj4334
@jhgfgj4334 9 месяцев назад
ስልክ እኮ አለ ደውይ ላቸው ወረፋ ነው ይላሉ እና አትጨነቂ ዱአ አርጊ አላህ ያለው ነው እሚሆነው አላህ የሚወደውነው እሚፈትነው አይዞሽ ሁሉም ያለፋል የዱኒያ ነገር እድህ ድካም ነው አልሃምዱሊላ በይ አትጨነቂ ጭንቀት በሽታነው ትርፉ እነሱን ለመርዳት አች ጤነኛ መሆን አለብሽ አላህ አፊያቸው ይመልስላቸው እሱ አይቸግረውም ያረብ
@Eagle1503
@Eagle1503 9 месяцев назад
😢 በጣም ያማል ለኛ የደረሰ ጌታ እየሱስ ላንቺም ለቤትሽም ይድረስ
@ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ
@ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ 9 месяцев назад
ሱባሀነላህ በጣም አሳዘነችኝ♥️🤙😍👌🥰
@Lubaba-t3x
@Lubaba-t3x 9 месяцев назад
ምን እደምልሽ አላቅም እኔም ወድሜየ በጫት ሱስ ከተዘፈቀ 8፡አመት ሞለዉ ምን ላርገዉ ስዴት ተቀምጬየ ባለቅሰዉ አልቻልኩም ወዳቺይ አሰዳልከዉ እሺ አይለኝም ደሞም ክፍለሀገር ነው ወደ ወሎ አይይ ወድልጅ
@Rahima-x8m
@Rahima-x8m 5 месяцев назад
የኔ ዉድ አላህ አፊያ ያርግህ አንቺም አላህ ይጨምርልሽ
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው 9 месяцев назад
የኔውድ እህ አላህ ይገዝሺ መጨረሻሽን አላህ ያሳምርልሺዐ
@jemilaahmed1938
@jemilaahmed1938 9 месяцев назад
Allah yegezishi neimu
@hayuawolHayat
@hayuawolHayat 9 месяцев назад
የኔ ወንድምም ልክ እንደዚህ ነዉ ፖሊስምአልዚ አለ እናቴ ሊገልብኝነዉ ወላሂእቃ አይቀረብ ልብስ ለራሱ እኔ ካርጎ ያረኩት አንድም የለ
@RimdanKumel
@RimdanKumel 4 месяца назад
አሠላማሌኩም ወራሕመቱላሕ ነኢማ ጀዛሽን አላሕ ይክፈልሽ ሬድዋን እባላለሕ እሕቴ ረጅም አመት ድሬዳዋ ነው የኖርኩት አሑን ላይ አዲሥ አበባ ነው ያለሑት ሚንበር ቲቪ ላይ ነው የነዛ የሦሥቱ ወንድማማቾች ከጉራጌ ክልል ያመጣሻቸውን ልጆች አይቼ ድነው አግብተወ ሣይ በጣም ነው ደሦ ያለኝ ወንድሜ በንደዚሕ አይነት ሡሥ የተጐዳነው መርዳት ያለብኝን ሑላ እረዳለሁ እንዴት ነው ድርጅትሽን ማግኘት የምችለው በአላሕ ፍቃድ
@tegistegis7456
@tegistegis7456 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይድረስልክ አይ እናት መከራሽ😢
@Saraሳራቲውብ
@Saraሳራቲውብ 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማረው በጣም ነው እሚያሳዝነው 😢
@habibaethiotube9598
@habibaethiotube9598 9 месяцев назад
ጎበዝ ነኢማ በርች
@HabibamahamedSaid
@HabibamahamedSaid 9 месяцев назад
አላህ ያሺርልሺ ያረብብብብ
@mmshwatube7234
@mmshwatube7234 9 месяцев назад
የአሏህ ከባድ ነዉ የኔም እናት አንደዚህ ነዉ የምትጨነቀዉ አሏህ የታመመን ሁሉ ፈርጅሁም
@mohammedomar9178
@mohammedomar9178 9 месяцев назад
Allah yerdash neimo👍
@nejmiaahmed4566
@nejmiaahmed4566 9 месяцев назад
Very sad to hear this. May Allah give you the strength to help this kid and May Allah help his mother. With the help of Allah inshallah he will recover from all his addictions and be a better person soon. I ask Allah to reward you for all your work.
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 9 месяцев назад
ያአላህ ለታመመ ለተራበ ለተጨነቀ ሁሉ ፈርጀዉ ችግሩን አቅልለት
@beytelsalah1094
@beytelsalah1094 7 месяцев назад
አሚን
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ 9 месяцев назад
የእናት መከራ አላህ አፍያ ያድርግህ
@mdvip2218
@mdvip2218 9 месяцев назад
ኢሏሂ
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 9 месяцев назад
አላህ ወደ ቀልባቸው ይመልሳቸው
@Samsung-js6lo
@Samsung-js6lo 9 месяцев назад
አላሕያሽረውያረብኢንሸአላሕ
@genetgenetmelesse9381
@genetgenetmelesse9381 9 месяцев назад
God help u boy! I'm sure u will help ur family
@bethlehemadugna7076
@bethlehemadugna7076 9 месяцев назад
ፀበል ውሰዱት እባካችሁ
@ፈቲነኝየድንተማሪ
@ፈቲነኝየድንተማሪ 9 месяцев назад
ያአላህ😢
@umikelsumajib7858
@umikelsumajib7858 5 месяцев назад
15 እኮ ህፃን ነው 🥺 አላህ ያሽረክ 🤲
@nasanfer6229
@nasanfer6229 9 месяцев назад
Ye derjetu aderasha ena bota bigelese teru nw
@mohammedayoushetube7587
@mohammedayoushetube7587 7 месяцев назад
ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂኡን
@rakyi2023
@rakyi2023 9 месяцев назад
አይእናት 😢😢 መጠጡንማ ሀላልነው 2ት ይፍቀል አሉ የገደለ ይገደል የሰርቀ ይቆርጥ ሲባል ??
@hololpc4033
@hololpc4033 9 месяцев назад
አይ ናት ዋጋ አነሳት አላህ ህይር ያጣላችህ😢😢
@FgehdfsTddhf
@FgehdfsTddhf 9 месяцев назад
የእናት መከራ
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 9 месяцев назад
👍👍👍👍👍
@nasimamahamadinasimmahamad7865
@nasimamahamadinasimmahamad7865 9 месяцев назад
yaallah yakariim 😭😭😭☝️
@HindiMohammad-vr9tp
@HindiMohammad-vr9tp 9 месяцев назад
ድርጅቱን እርዱ በግል ሳይሆን
@GhgdGgf
@GhgdGgf 9 месяцев назад
😂❤❤
@sofi8983
@sofi8983 9 месяцев назад
ሀባይብ ሰብስክራይብ አድረጓት እናበረታታቸው
@ayshaalhabashi6337
@ayshaalhabashi6337 7 месяцев назад
😢😢😢
@zekiyaheyradin5516
@zekiyaheyradin5516 9 месяцев назад
የአለህ አንተውአስተወው
@HaniTerefe
@HaniTerefe 9 месяцев назад
Abet egzio tewled tebelashe
@sdemssi1962
@sdemssi1962 9 месяцев назад
አይ እናት ስቱን የቻለች😢
@yop2523
@yop2523 9 месяцев назад
ሰይጣን ይዞት ነው።ወደ ፀበል
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 9 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@nasibamuzmal4711
@nasibamuzmal4711 9 месяцев назад
😢😢አይ እናት ኡፍፍፍ
@moerkettomoerketto2980
@moerkettomoerketto2980 9 месяцев назад
የኔወድምአይይይይአላህወደቀልብህይመልሤህያረብ😢😢😢😢😢የናትፈተናከባድነዉዉዊ😢😢😢😢
@umuyusufmereyem2676
@umuyusufmereyem2676 9 месяцев назад
የእናት ዋጋ ስንት ይሁን
@AbdoAwal-c9v
@AbdoAwal-c9v 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤🎉
@saddaas5561
@saddaas5561 9 месяцев назад
😢😢😢😢
@hyatt127
@hyatt127 9 месяцев назад
😭😭😭😭😭
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 9 месяцев назад
እናትዋጋስንትነው😭😭😭😭
@papibelete-pw4vq
@papibelete-pw4vq 9 месяцев назад
Bekuter ayegeltsem.
@NesriyaSultan-du4ol
@NesriyaSultan-du4ol 9 месяцев назад
😢
Далее
Million jamoasi - Amerikaga sayohat
12:37
Просмотров 497 тыс.