Тёмный

እልልል ... ዘጠኝ ወር አልፎኛል  

ይመለከተኛል የበጎ  አድራጎት ድርጅትYemlktegnale Charity
Просмотров 32 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 359   
@fasikatube9475
@fasikatube9475 7 месяцев назад
ነኢማዬ በርቺልኝ በቅርብ ነው ያወኩሽ
@raheemaghfgg5748
@raheemaghfgg5748 7 месяцев назад
ፋሲካ እባክሽ። ሊንኳ። ትላክልሽና ሰው ሰብስክራይብ ያርጋት
@raheemaghfgg5748
@raheemaghfgg5748 7 месяцев назад
ትልልቅ ሚድያዎች። ቢያስተዋውቁላት ጥሩ ነበር
@lhikmahussan2527
@lhikmahussan2527 7 месяцев назад
አላህ በሰላም የግላግልሂ ማሻላህ ህይወት ይቀጥላል 😢😢😢😢
@ferida4432
@ferida4432 7 месяцев назад
ኡፍአልሀምዱሊላህ ጤናውም ርስቁም ሳሊህ ልጅም አላህ ያድርግላቹ
@user-ti6tz4st1g
@user-ti6tz4st1g 7 месяцев назад
ማሻኣላ ይመለከተልኘል ምርጥ የምሲኪኖች እናት
@emuyahya9351
@emuyahya9351 7 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ ❤❤❤ ኡኣሁመ ለከል ሀምድ ወለከል ሹክር❤❤❤
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 7 месяцев назад
መረዳት ይገባቸዋል ቢረዱ ጥሩ ነዉ
@jemilamusa3882
@jemilamusa3882 7 месяцев назад
ለአላህ ምንም የሚሳነው የለም አልሀምዱለሊላህ ሁሉም ወድሞቻችንን አላህ ይድረስላቸው
@user-sh5vx8yh8c
@user-sh5vx8yh8c 6 месяцев назад
በምን በሽታ ታሞናዉ ያደናዉ
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 7 месяцев назад
የአላህ ተአምር ድቅ ነው ወላሂ መጀመሪያ ቀን ገጠር እያሉ ያየሁትን ቢደውን አስታውሽ ዛሪ ይህ ሳይ የአላህ ተአምር ድቅ ነው
@muluworkalli3779
@muluworkalli3779 6 месяцев назад
ነኢማ ምን እንደምልሽ አላውቅ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ
@rukiya6481
@rukiya6481 7 месяцев назад
ማሻ አላህ የእነዚህ ወንድሞች መዳን ህልም ይሆንብኛል ብቻ አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምን ይሳነዋል በሰላም ወልደሽ የምታቅፊ ያድርግሽ ወላሒ ጀግና ሴት ነሽ
@user-zh6lt9md2h
@user-zh6lt9md2h 6 месяцев назад
አለሀምዱሊላህ ይህ ሁሉም የነኢማ ውጤት ነው ተለያለሽ ምን እደምልሽ አላቀም አላህ ባለሽበት ሁሉም ይጥብቅሽ😊
@selamselam9761
@selamselam9761 7 месяцев назад
ወላሂ የነዚ ልጆች ያለቀስኩት አልህምድሊላህ
@umunabel7583
@umunabel7583 7 месяцев назад
አልሃምዱሊላህ ለአለማቱ ጌታ አላህ ሱብሃነ ወተኣለ ይሁን እህቴ አላህ በሰላም ልጅሽን ያስታቅፍሽ💓💕
@seadahussein9935
@seadahussein9935 7 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ እንደዚህ ሁነህ ሰላየሁህ ወንድሜ እህቴ አላህ በሰላም እሁለት ያርግሽ
@user-hb9vd4th6h
@user-hb9vd4th6h 6 месяцев назад
ነኢሙ ጀግና ነሽ❤ ፈትያዬ አላሕ በሰላም ይገላግልሽ🤲ሖዷ በጣም ወርዷል ሠሞኑን ዱብ ነዉ💖
@ttww9470
@ttww9470 7 месяцев назад
ማሻ አላህ አልሀምዱልላ ወለከል ሀምድ ወለከል ሺኩረ አላህ ይጠብቃችሁ ሀላል. የሆነ እረዚቅ ይወፉቃችሁ
@user-fb2pw1ui9v
@user-fb2pw1ui9v 7 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ ያረቢ እስከ መጨረሻዉ ያመረ ትዳር ያድርግላቹ ያረቢ
@asmatube1022
@asmatube1022 6 месяцев назад
አልሀምዱሊለህ ለአለህ ምስጋና ይድረሰው ስለያነቸው በጠም ደስስ ብሎነል ጀዘኪለሁ ኸይር ነኢሙ ከአለህ በተች ሰበብ ሆነሽ ለዚህ ከበቃሻቸው ሀድራስ እንዴት ነው አንደኛውስ ወንድመቸው ዬት ደረሰ አለህ በሰለም ወልዳ ለመሰም ያብቃቸው ሙሽራወም ጀግና ነት ረሷን አሰምና በዚህ ትደር መግበቷ አለህ መንደዋን በጀናት ይክፈለት ❤❤❤
@geeraaejasidan6396
@geeraaejasidan6396 7 месяцев назад
አላህ መልካሙን ሁሉ ይስጣችው ያረብ
@fatemafjj2683
@fatemafjj2683 7 месяцев назад
ያአሎህ እንደት ደስ እንዳለኝ ለአሎህ ምን ይሳነዋል አንቺንም የርዱትንም ከአሎህ በታች ለርዳችሁት በሙሎ አሎህ ምንዳችሁን ይክፈላችሁ ያርብ ያነዩ ያንንቪዲወ አይቸ እንደት እንዳለቀስኩ ነበር ዛሬ በጁሙአው ደስ ብሎኛል የዘር ፍሬቸውንም ለመሳብ ያብቃቸው
@fatuma381
@fatuma381 7 месяцев назад
አላህ ምን ይቸገራዋል. ወላሂ ከዚያ ውሉ ፈተና ያወጣህ ጌታ እህታችን ነኢማ አላህ ጀዛሽን ይክፈለሁ ❤❤❤❤❤❤
@asffamile7990
@asffamile7990 7 месяцев назад
ግን በየሄዱበት ባለፉበት ህወት አትጨቅጭቋቸው ፀፀትም ስላለባቸው ስለ አሁኑ አውሩ ኸላስ አለፈ አልሀምዱሊላህ
@najatbolo7755
@najatbolo7755 7 месяцев назад
ማሻ አላህ አላህ ምን ይሳነዋል እህታችን በሰላም ይገላግልሽ ወድማችን ስላየሁክ ደስ ብሎኝል
@zenatali7913
@zenatali7913 7 месяцев назад
ሱበሀን አላህ ለአላህ የሚሳነው ነገር የለም አላህ ርዝቅ የያዘ ልጅ ያድርግላችሁ ያረብ
@myoutube1806
@myoutube1806 6 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ ማሻ አላህ አላህ ጀዛሺን ይክፈልሺ ነኢሙየ አላህ በአፋያችን አይፈትነን የፈተና ትንሺ የለውም ፈተናወቹን ያቅልልን ያረብ አላህ መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው ያሳምርልን
@user-sh5vx8yh8c
@user-sh5vx8yh8c 6 месяцев назад
አሚንያራብ
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 6 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ አላህ ሳያሳምር ሱብሃንአላህ ሚስተየውም ጠንካራ ኢማን ያላት ማሻ አላህ ጀዛኪላህ ነኢማ አላህ ኸይሩን ይመንዳሽ
@zamzam633
@zamzam633 7 месяцев назад
አልሀም ዱሊላህ የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤
@alhamdulillaallahkulhalalh2196
@alhamdulillaallahkulhalalh2196 6 месяцев назад
ማሻአላህ አላህ ሰሊህ ያምደሰቱባትን ልጅ ይወፍቃቹ እህት ወንድሞቼ በአላህ ለኔም ወንድም አላህ አፍየውን እድመልስለትና ከሱስ እድርቅ ዱዓ አድርጉለት አላህ የማን ዱዓ እደምሰመ አዬተወቅም በአላህ በሶላተቹ አትርሱት የት እደር ሰል የልነው ልጅ ነበር ብቻ አልሃምዱሊላህ
@HindiMohammad-vr9tp
@HindiMohammad-vr9tp 6 месяцев назад
ነኢማዬ አሏህ ኡምርሽን ጠዊል ያድርገው ቃለመጠይቅ ስታደርጊ ነሺዳ ውን ተዩው በድንም እንድንከታተል
@zeynebtube8627
@zeynebtube8627 7 месяцев назад
ማሻ አላህ ነኢማ የኔ ጀግና አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ አልሀምዱሊላህ
@user-kq9ct7fr4p
@user-kq9ct7fr4p 7 месяцев назад
ማሻአላህ ሥላቺ ቃላት ያጥረኛል እላህ በእራህመቱ ይጠብቅሽ
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o 7 месяцев назад
ማሻ አላህ ነይማ አንቺ አንድ ግን ሺ ሰው ነሽ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ
@nejamohammed9021
@nejamohammed9021 6 месяцев назад
ማሻ አላህ
@user-eq4gs3tw8y
@user-eq4gs3tw8y 6 месяцев назад
ምስጋና ይገባሕ ሀያል የሆንከው ጌታ ላንተምንም አይቸግርሕም አንችንም ዱኒያ አኼራሸን አላህ ያሳምረው አላሕ ጀዛሽን ይክፈልሽ
@user-yu3cg3vy1f
@user-yu3cg3vy1f 7 месяцев назад
ያ አላህ ለከል ሀምደ ወለከል ሹክራ😢😢😢😢😢😢
@zinakabdul596
@zinakabdul596 7 месяцев назад
ማሻአላህ ተባረከላህ አልሀምዱሊላሂ በጣም ደስ ይላል በሰላም ሁለት ያርግልሽ
@toybaali4416
@toybaali4416 6 месяцев назад
ማሻአላህያማሪሂውትድሲስትሉ።በረችልንኔኒማየ፣ይህንከማየትበላህምንያስደስታል።ሙሉደስታንይዘላችሁይምጣልጃችሁ።ማሻአላህበረቱ።
@zd6333
@zd6333 6 месяцев назад
9ወር ካለፈሽ ወንድልጂነው የምትወልጂው ኢንሻአላህ እድሜ ለተቢ🎉🎉🎉🎉
@user-gu9ox9mr6l
@user-gu9ox9mr6l 4 месяца назад
ኧረ ጓደኛየ 9 ወር ከአስራ አምስት ቀን ሁኗት ሴት ነው የወለደችው በዚህ አይሄድም
@hyatt127
@hyatt127 7 месяцев назад
ማሻአላህ አላህ በሠላም ለመዉለድ ያብቃሽ እህት ነኢም ጀዛኪ አላህ ኸይርን ሁቢ❤❤❤❤
@alekaabedla3163
@alekaabedla3163 7 месяцев назад
ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ
@rtyttt9228
@rtyttt9228 7 месяцев назад
ማሸአላህ አላህ በሰለም ይገለግልሽ ኢህቴ
@asas1800
@asas1800 6 месяцев назад
ኒኢማየ አካውታቸውን ብታሰቀምጭ መረዳት ለሚፈልግ
@user-gx9vn4tq8g
@user-gx9vn4tq8g 7 месяцев назад
ያሰላም ጀግና ነሽ ወላሂ እኔም እንደ አንች መሆን ነው የምፈልገው
@sofiahassan-wu1qy
@sofiahassan-wu1qy 6 месяцев назад
የኔምፍላጎትነው
@fafisualih4212
@fafisualih4212 6 месяцев назад
ያ ሙቀይረል አህዋል ምስጋና ይድረስህ ጌታዬ አልሀምዱ ሊላህ በልጂም አሏህ ባረካቹሁ❤❤❤🎉🎉 መብሩክ❤
@user-ln6xj8ed6k
@user-ln6xj8ed6k 7 месяцев назад
ማሻአላህ ይመለከተኛል በጣም ጀግና ሴት ነሽ አላህ የበለጠ ያጠክርሽ
@SofiyaDarfta
@SofiyaDarfta 6 месяцев назад
መሻ አላሀ አላሀዬ በሰላሚ የገለጊልሺ
@madiiyoutube2926
@madiiyoutube2926 7 месяцев назад
አሏህ ያበርታችሁ አብሽሩ አሏህ እዚህ አድርሶሀል አብሽር ወንድም ነኢማየ አሏህ ጀዛሽን ይከፈልሽ
@sususeltetube
@sususeltetube 6 месяцев назад
አለህምዲሊላህህህህህ ረቢል አለሚን ሱበሀን አለህ ያረቢ🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝☝☝☝
@user-mc3rf5jp9x
@user-mc3rf5jp9x 6 месяцев назад
የአላህ ወላሂ ለአላህ ምን ይሳነዋል ያረቢ
@naymaa2843
@naymaa2843 7 месяцев назад
ማሻ ኣሏህ ሞክሽዬ ለዚህ ድረስ ሰበብ ሆነሻቸዋል ኣሏህ ምንዳሽን ይክፈልሽ
@mazadaneal3775
@mazadaneal3775 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@rabyaa7059
@rabyaa7059 7 месяцев назад
ማሻአላህ እንደት ደስ ይላል አላህ በስላም ሁለት ያድርጋት
@user-uj8nh4zn2x
@user-uj8nh4zn2x 6 месяцев назад
Allahmduliah❤❤❤❤ ኒኢማዬ እውንት ጀግና ሴት ነሸ
@hddu1900
@hddu1900 7 месяцев назад
As wr.wb እር አንዲት ጓድኛዬም አይምሮ ታማሚ ናት አራት አምትዋ ክታምምች የ3 ልጆች እናት ናት አባካችሁ እርዷት 5:14
@user-ie3ue7tg2j
@user-ie3ue7tg2j 6 месяцев назад
መሻአላህ አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ እሂ ሁሉ ያች ጥንካሪ ነዉ ነኢማየ❤❤❤
@RehatLove
@RehatLove 7 месяцев назад
ማሻ አላህ ነኢም አላህ ይጠብቅሽ ዉዷ
@user-wv3ru4nu1o
@user-wv3ru4nu1o 6 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምን ይሳነዋል አላህበሰላም መልደሺታቀፊ ማሻአላህ
@sadakmal1865
@sadakmal1865 7 месяцев назад
ማሻአላ ውድ እህታችን ጀዛኪላኸይር እህታችንም በሰላም ይገላግልሽ
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 7 месяцев назад
ማሻአላህ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ነይማም ምርጥ ሰው
@ayshayasintube9930
@ayshayasintube9930 7 месяцев назад
ማሻ አለህህህህህህ ወለሂ እንዴት ደስ እንደለኝ ❤❤❤❤❤❤❤
@zebebatube8475
@zebebatube8475 7 месяцев назад
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላሂ ነኢምየ በአላህ ፍቃዲ አንቺ ሠበብ ሁነሺ እዚህ ደረጃ ስላደረሠሺዉ
@Tube-zk4yh
@Tube-zk4yh 7 месяцев назад
አልሀምምዱሊላህ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃችሁ
@LubabaSaeed-ph6nd
@LubabaSaeed-ph6nd 7 месяцев назад
አልሀምድሊላ እረቢላለሚን ለአላህ ምስጋና ይገባው እኳን ተሻለህ ወድሜ❤❤❤
@murahussain3979
@murahussain3979 4 месяца назад
አላህ በሰላም ይገልግልሽ አላህ ርዝቃቹን ይክፍትልየኔ ጎበዝ ነሂማ አላህ ይጨምርልሽ በርቺ
@user-ve4gl3hm6l
@user-ve4gl3hm6l 6 месяцев назад
ዉዉዉዉዉ: ልልልልልልልልል: እንኳን: ለዚህ: አበቃህ: እንደዛሬ: ደሰ: ብሎ: አያዉቅም: ፈጣሪ: ይመሰገን:
@fatimakamal6332
@fatimakamal6332 6 месяцев назад
ነኢማዬ አላህ ጀዛሽን ፊዱንያ ፍል አኺራ❤❤❤
@sdemssi1962
@sdemssi1962 7 месяцев назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ❤❤❤አላህ ሁለት ያዲርግሽ
@user-po2hc9cw4y
@user-po2hc9cw4y 7 месяцев назад
ማሻ አላህ አልሐምዱሊላ አላህ እንኳን ለዚ አበቃቹ አላህ ሳሊህ ልጅ ይስጣቹ ያረብ ነኢማዬ ጀዛኪሏሃ ኸይረን ውዴ
@user-bx9xq7dw1e
@user-bx9xq7dw1e 6 месяцев назад
ማሻ አላህ አላህ በሰለም የገለግለሽ🤲💐
@FatimaKadir-hv7pz
@FatimaKadir-hv7pz 6 месяцев назад
አብድልቃድር ወንድሜ መሳይ የምወድህ ለዚህ ላበቃህ ጌታ ምስጋና ጌታ ይገባው
@MinaJemal-vc2ky
@MinaJemal-vc2ky 7 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ ያረቢ ወለከል ሀምድ ምን ይሳነዋል አላህዬ ምስጋና ይገባህ አልሀምዱሊላህ 🎉🎉🎉🎉
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 7 месяцев назад
ዋአሌኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ ማአሻአላ አላህ ወክበር ነኢማዬ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር
@user-dr6pp3yv8y
@user-dr6pp3yv8y 7 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ አላህ በራህመቱ በእዝነቱ ያሁሉ አልፎ ለዚ በቃ ኢሻአላህ አላህ በሰላም ይገላግላት ደሞ ወንድ ነው👨‍👩‍👦❤
@Amtellah-tube
@Amtellah-tube 6 месяцев назад
አላህ በሰላም ይገላግልሽ ጀዛኪላህ ኸይር እህታችን
@user-wm6bc2ye1v
@user-wm6bc2ye1v 7 месяцев назад
masha Allah Tabarakallah ❤❤
@zaharazhra8113
@zaharazhra8113 7 месяцев назад
ማሻአላህ ለህታችን ቃል አጣሁላት አላህ አጅሩ ይክፈልሽ ሳያቸው በጣም ደስ አለኝ
@ferida4432
@ferida4432 7 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ አላህ ጨርሶ ይማርህ አልሀምዱሊላህ ወንድሜ ነይኢማዬ ጀዛሽ ካላህ
@hayathimam
@hayathimam 6 месяцев назад
ማሻአላህ በሰላም ወልደሺ ለመሳም ያብቃቺሁ ጀግና ሚስት ነሺ ❤
@user-pl2yt3pi7b
@user-pl2yt3pi7b 7 месяцев назад
ማሻአላህ 👍👍👍👍
@najatbolo7755
@najatbolo7755 7 месяцев назад
አሚን አዶዲ አሀም እረዢም እድሜ ከጤና ጋ❤❤
@ak-de3ck
@ak-de3ck 6 месяцев назад
አረ ወላሄ እባይ መቆጠጢአቀተኛ ማሻአላህ ነኢማ ቃልየለም አላህ ሥራቹ ይቀብል።
@amermuzamelamer-fq8jh
@amermuzamelamer-fq8jh 6 месяцев назад
ማሸ አለህ አለህ በሰለም ይገለግልሽ አቢሺሪ 11 ወርም የቢቆዩ አሉ ወዲመች አቢሽር አለህ የጠክርህ ኢሂተችን አለህ ከይር ጀዘሽን ይክፈልሽ❤❤❤
@Amtellah-tube
@Amtellah-tube 6 месяцев назад
ማሻ አላህ ይናም ቃንኸ ዌኤ❤
@user-zb8qv5jh3z
@user-zb8qv5jh3z 7 месяцев назад
Masha Allha
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 7 месяцев назад
ማሻ አላህ አላህ በሰላም ያሳቅፍሽ ያረብ❤❤❤❤
@cgf8399
@cgf8399 7 месяцев назад
ማሻአላህ ማሻአላህ አሏሁአክበር አሏሁአክበር ለአላህምንይሳነዉል አልሀምዱሊላሂ ለዚህደርጃእንኳንምአላህአበቃችሁ አላህስላምይግልግልሺ እህታችን ነኢማ አላህጀዛሺንይክፈልሺ እዱኒወለአኸይራ 🎉
@rozabetseha6668
@rozabetseha6668 7 месяцев назад
እሰይ የእግዚአብሔር ታምር ደስ ሲል
@mobarkshefaru-wd2sk
@mobarkshefaru-wd2sk 6 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ እንኳንለዚህ አበቃችሁ አላህበሠላም ይገላግልሽ❤❤❤
@zeharazehara9372
@zeharazehara9372 7 месяцев назад
Mashaa Allhaa
@Ramlayt
@Ramlayt 7 месяцев назад
ማሻአላህ 👍👍👍👍💚💐💐💐
@Yarebiy
@Yarebiy 7 месяцев назад
MashaAlah
@user-nj6fl8dn5g
@user-nj6fl8dn5g 6 месяцев назад
Masha allah yene wondim allah chreso afiyah yemleseleh yarab
@semirakemal3483
@semirakemal3483 6 месяцев назад
አላህይጠብቅሽ ነኢም
@rawudakasim1617
@rawudakasim1617 6 месяцев назад
ማሻአላህ አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ ስለ ግዘያላቹ አወ 9 ውር ያልፋል እኔ 10ውር 9ቀን ነው የውለድኩት 😊
@hikmatube65
@hikmatube65 6 месяцев назад
Masha Allah
@haidershifa430
@haidershifa430 6 месяцев назад
ስልካቸው ፡ ብታስቀምጪ ፡ አንዳንድ ፡ ሰዎች ፡ ሊረዳቸው ፡ ይችላል ፡
@rozantube2640
@rozantube2640 7 месяцев назад
Masha allah ❤
@merlu1997
@merlu1997 6 месяцев назад
ነኢም ጀግና ሴት 💪አላህ ይጠብቅሽ❤
@zainabyzz
@zainabyzz 7 месяцев назад
አላህ ምንይሳነዋል መብሩክ❤❤❤
Далее
Maybe a little TOO much gel 😂
00:12
Просмотров 7 млн
Базовый iPhone 16
00:38
Просмотров 336 тыс.
ሸማግሌ ተላከ ሰላም ተሞሸረች❤
28:29