Тёмный

የገጠር ልጅነኚ  

ሲሀም ዩቱዩብ
Подписаться 278
Просмотров 17 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 42   
@አሚናትየናቷናፋቂ
@አሚናትየናቷናፋቂ 3 месяца назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ሲሃምዬ ውድ እንኴን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልን ❤ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ መዋደደብ ለሀገራችን ኢትዮቢያ ያድርግልን❤❤❤
@DemewoeAlemu
@DemewoeAlemu 13 дней назад
የምር እነሱ የሚሄዱበትን መንገድ እኔ አልሄድበትም ዱርየ ያስፈራል ያቀርቶ እባብስ ቢበላኝ የተወለዱበት ሀገር ምንም አይመስልም እንጅ
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm 3 месяца назад
አሰላሙአሊኩም የነበርኚ ቆይታሀሪፍነበር ብዙእጠብቃለን በርቺ ሳብአድርጌሻለሁ በቅንነት መልሺውድ❤❤❤❤
@SOFYAHUSSN-wy2gg12
@SOFYAHUSSN-wy2gg12 3 месяца назад
❤❤❤
@ኡሙማሂርtube
@ኡሙማሂርtube 3 месяца назад
እህት የኔውድ እንኮን ሠላም መጣሽልኝ የኔልዩ ሀገራችንን አሥታወሽኝ ትዝታ ወይይ ሠለጎበኘሽኝ አመሠግናለሁ❤❤🎉🎉
@Xanan-n4q
@Xanan-n4q Месяц назад
ደስትላላቺሁ😍😍
@Halema8-y8z
@Halema8-y8z 6 дней назад
ወይኔ በርሀ ነውሳ ውሀ እሚቀዱበት ቦታ እንድህ ያለ በርሀ ደስ ይለኛል ግን እኔ እምኖረው አሁን ከተማ ነው የምንግስት ሰራተኛ አግብቸ ልጅ ሁኘ ከሰደድኩ. አሁንም በስደት ላይ ነኝ
@DemewoeAlemu
@DemewoeAlemu 13 дней назад
እዛዉ እየቀዱ እዛዉ ነዉ እንደ የሚደፉት ደሞ ጀሪካ አጥበዉ
@htwy52
@htwy52 Месяц назад
እዚህ አካባቢ የውሃ ጉድጓድ መቆፈር አይቻልም ወይ?
@Halema8-y8z
@Halema8-y8z 6 дней назад
እዝህ ቦታ ስልክም ይዘው መሄዳቸው ይገርማል አይይይይይ እንጀራ መጋገር ናፍቆኛል
@HayuሀዩtubeHlA
@HayuሀዩtubeHlA 3 месяца назад
ማሻሀላህ የኔ ቅመመ አበርታት ❤❤❤❤❤
@MedinaYesuf-y6v
@MedinaYesuf-y6v 24 дня назад
አይይ ትዝታ
@HfhYdyd
@HfhYdyd 9 дней назад
አመነወአደተወለቸሀበገረጀነወ የነሰሰው እህት
@Seada333
@Seada333 3 месяца назад
አሰላሙአለይኩም አህለን ውዷ በርች አይይይ ትዝታየን ቀሰቀሽው ውሀውን ደፍተን እምንሄደው ነገርስ 😂😂😂😂😂😂ትዝታ ብቻ ሰላም ለሀገራችን❤❤❤😢
@ToybheMehmede
@ToybheMehmede 2 месяца назад
Wals wr wbእኔ ቤት ውስጥ ብርጭቆ ሳይቀር ሞልቸ የተረፈውን ውጭላይ ደፍቸ ነበር የምሄደው😢😂
@አማራዊት
@አማራዊት Месяц назад
አይ ትዝ ታየ ገጠር መሆንኮ መታደል ነው❤❤❤
@nejat5300
@nejat5300 Месяц назад
መሸአላህደሰይላል
@umuhayattube
@umuhayattube 3 месяца назад
ስላም አሊኩም አሕለን ውስሕለን መርሕባ እኳን ዋውውውው ሀ፣ገሬአስትውሺኝ
@SOFYAHUSSN-wy2gg12
@SOFYAHUSSN-wy2gg12 3 месяца назад
❤❤
@user-td5vt3sr1lSENDELE
@user-td5vt3sr1lSENDELE 3 месяца назад
ሰላም ሰላም ዋዉዉ በጣም ደሰ ይሚል ይልጂንት ትውሰታ❤❤❤
@RahmaRahma-wd4mv
@RahmaRahma-wd4mv Месяц назад
ወይትዝታ
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
የት ሀገር ነዉ ያስፈራራል
@youtubeፍይዛ
@youtubeፍይዛ 3 месяца назад
አስለም አሊይኩም ወረህመቱላሂ ወበርካሁ አህለን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም ❤
@BintSeib
@BintSeib Месяц назад
ወይኔትዝታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DhhdhDhhdid
@DhhdhDhhdid 2 месяца назад
❤❤❤❤
@medna1100
@medna1100 Месяц назад
ጠብቂኝ ጠብቂኝ ትያለሺ😂ተራምደሺ ድርሺባት❤
@SOFYAHUSSN-wy2gg12
@SOFYAHUSSN-wy2gg12 Месяц назад
😅
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
እሚጣጣ ነዉ ዉሃዉ⁉
@MohammodJemal
@MohammodJemal 2 месяца назад
የወንዜልጅ
@SOFYAHUSSN-wy2gg12
@SOFYAHUSSN-wy2gg12 Месяц назад
ወዬ❤❤❤
@አሚናትየናቷናፋቂ
@አሚናትየናቷናፋቂ 3 месяца назад
😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@hussenSeid-h8b
@hussenSeid-h8b Месяц назад
ቦርከናመሠድ/ሎሌነውድ
@JfXh-gx2eo
@JfXh-gx2eo Месяц назад
😢😢😢❤❤
@medna1100
@medna1100 Месяц назад
እሳቱ ሲያስፈራ
@MukisahimranHimran
@MukisahimranHimran 3 месяца назад
@lubabaasfaw846
@lubabaasfaw846 Месяц назад
ቢርከናየትአከባቢነው ሃርቡወይስ
@SOFYAHUSSN-wy2gg12
@SOFYAHUSSN-wy2gg12 Месяц назад
ኮቻ ነው ወሎ
@SOFYAHUSSN-wy2gg12
@SOFYAHUSSN-wy2gg12 Месяц назад
ኮቻ🎉
@SHA-gk8op
@SHA-gk8op 27 дней назад
​@@SOFYAHUSSN-wy2gg12እና የቦርከና ውሀ ይጠጣል እንደ
@abulabas-pw9kq
@abulabas-pw9kq Месяц назад
ከሚሴ ነውዴ
@SOFYAHUSSN-wy2gg12
@SOFYAHUSSN-wy2gg12 Месяц назад
ኮቻ
@SOFYAHUSSN-wy2gg12
@SOFYAHUSSN-wy2gg12 Месяц назад
ኮቻ
Далее