Тёмный
No video :(

የጋርዮሽ ጸጋ -- ክፍል 4-- በወንድም ዳዊት ፋሲል 

የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Просмотров 5 тыс.
50% 1

የጋርዮሽ ጸጋ - ክፍል 4- በወንድም ዳዊት ፋሲል
የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
t.me/DawitFass...
Facebook:- / dawit-fassil. .
You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
www.davejimma.com/

Опубликовано:

 

8 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 42   
@RuthRuth-ej8oe
@RuthRuth-ej8oe Месяц назад
ወንድም ዳዊት, ስለበዛልህ ፀጋ እና ምህረት እግዚአብሔርን በጌታችን እና በመድሀኒታችን በእየሱስ ክርስቶስም አመሰግነዋለዉ🙏
@mesfintizazu6708
@mesfintizazu6708 Месяц назад
የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@zelalembekele9185
@zelalembekele9185 Месяц назад
የተባረክ ዴቭ ፀጋ ይብዛልህ ኢየሱስ ጌታ ነው ።❤❤❤❤❤❤❤
@solomongtachew
@solomongtachew Месяц назад
ፀጋ ይብዛልህ
@melenabekalu1762
@melenabekalu1762 Месяц назад
You are blessed
@derejeendale5070
@derejeendale5070 Месяц назад
Wondimachin Deva, bizu tsega ahunem yecamerilek! Enwodahelen!!!
@wengelmelese
@wengelmelese Месяц назад
More grace to you
@samrawitnegash
@samrawitnegash Месяц назад
Teberke
@Zinash-go9lm
@Zinash-go9lm Месяц назад
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ከክፉ ይጠብቅህ እንደ አንተ አይነቱ ጌታ ኢየሱስ ያብዛልን አንተ እና ቤትህ ኢየሱስ ይባርካችሁ
@paulosbeka1997
@paulosbeka1997 Месяц назад
ወለጅ አባቴ የሆንክ እግዚአብሔር ሆይ ስለ ወንድሜ ዴቭ አመሰግናለሁ:: ስለ ቅዱስ ቃሊ አመሰግናለሁ:: ይህንን አስደናቂ የሆነ ቅዱስ ቃልን ሳልሰማ እንዳልሞት ከብዙ ሞት ስለጠበቀኝ አመሰግናለሁ:: የኢየሱስ አባት እና አመላክ እግዚአብሔር ሆይ፥ ለዘላለም ተባርክ🙏🙏 My Brother Dave❤ you are Blessed. Much Grace and Mercy.
@AlamAbabo
@AlamAbabo Месяц назад
አሜን ክብር ለአብ
@yorda106
@yorda106 Месяц назад
ጸጋ ይብዛልህ
@hilinabogale7917
@hilinabogale7917 Месяц назад
የተባረክህ ወንድም🌹🌹🌹🌹
@samrawitnegash
@samrawitnegash Месяц назад
Tebark
@mulunehmarkos4294
@mulunehmarkos4294 Месяц назад
የእግዚአብሔር ሰው ፀጋ ይብዘልህ
@TesemaBrihanu
@TesemaBrihanu Месяц назад
Thank you Lord Jesus for everything
@etsehiwotgebremichael1783
@etsehiwotgebremichael1783 Месяц назад
Amen abate baletsega new kibr leegziabher yihun
@Hiwot210
@Hiwot210 Месяц назад
አሜንንንን ባለ ጸጋ የሆነው አባታችን ይባረክ🙏 ዴቭ የተወደድ የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛልክ ኑርልን መንፈስ ቅዱስ የቃሉን እውነት በአንተ ብዙ አስተምሮኛል ስለ አንተ ጌታ ይባረክ። ❤👏
@TammyTammy-mt9wu
@TammyTammy-mt9wu Месяц назад
Amen.Wolaji.Abate Hoy.Hen.Maseb Masitewal.Inde.Chil.tsaga Abizayin.Beyesusm
@LENSAKEBEDEW
@LENSAKEBEDEW Месяц назад
Dave yetebarek neh Bizu tsega techemirolihal
@tewodrosamanel4934
@tewodrosamanel4934 Месяц назад
የወንጌል እዉነት ቤተ ክርስቲያን አገልጋዬች ካህናት ሁላቹ ፀጋና ብዙ ምህረት ይብዛላቹ ሌላ ምን ይባላል እወዳችዋለዉ❤❤❤
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Месяц назад
God bless you 😘 Thanks so much ✅️ ✅️ ✅️ ✅️
@user-mt6lv9cb8v
@user-mt6lv9cb8v Месяц назад
ሌሎችን የጎደቸው እኔን አልጎደኝም ምህርቱ የበዛልኝ ነኝ ❤ዴቭዬ በኢየሱስ ስምና ሥልጣን ብዙ ጸጋና ምህርት ይብዛልህ🎉
@thomastesfaye8442
@thomastesfaye8442 Месяц назад
ክብር ሁሉ ለአምላካችንና ለአባታችን በጌታ በኢየሱስ ስም ይሁን! የወንጌል እውነት ቤተክርስቲያን አገልጋዮችና አማኞች ምንኛ የታደላችሁ ናችሁ ሁልጊዜ ጤናማውን የቃሉን ምግብ የምትመገቡ ናችሁና። ወንድሜ ዴቭ ፀጋና ሠላም ይብዛልህ!
@easypc8806
@easypc8806 Месяц назад
❤❤❤እዉነት ነው
@wehaveabiggod5673
@wehaveabiggod5673 Месяц назад
ድምጸሕ እራሱ ይናፍቀኛል ወንድሜ አሁንም በተትረፈረፈ ጸጋ ይባርክሕ አሜን ይሁንልሕ
@yohannesbiruk6173
@yohannesbiruk6173 Месяц назад
Thank you 🙏 brother Dave
@OursCell-rh7es
@OursCell-rh7es Месяц назад
የአግዚአብሔር ጻጋ ይብዛልክ ዴቭ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@AlamAbabo
@AlamAbabo Месяц назад
ቅዱሳን እረ ላይክ አርጉው
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Месяц назад
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ❤
@henokbehailu5762
@henokbehailu5762 Месяц назад
"የእውነት ቃል" እግዚአብሔር ይባርክህ
@atiiananaatiianana4919
@atiiananaatiianana4919 Месяц назад
Amen
@TammyTammy-mt9wu
@TammyTammy-mt9wu Месяц назад
እግዚአብሔር ቤክርስቶስ፣ላይና፣አባትና፣አምላክነዉ፣ግን፣ሌሁሉንም፣አምክነዉና ስሌዚ፣ሁሉንም፣ይመገባል፣temesigen.Inji
@scripture_6
@scripture_6 Месяц назад
"የእግዚአብሔር ፀጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን💞🙏
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fm4cr1qh1h
@user-fm4cr1qh1h Месяц назад
tebareklgn wendme❤❤❤❤😊😊
@SloagratiaSolafide
@SloagratiaSolafide Месяц назад
❤❤❤❤ዴቭዬ,ፀጋ ይብዛልህ 🥰🥰
@fraolwondimu9232
@fraolwondimu9232 29 дней назад
Dave enamsgenaln and teyake gn algh zefn hatyat new ?? Be zefen mamsgn ena be mezmur mamsgen leyuntu mndenw
@atiiananaatiianana4919
@atiiananaatiianana4919 Месяц назад
የሰማዩ አባተችሁ❤
@MisganaLegese-uu4ws
@MisganaLegese-uu4ws Месяц назад
Thanks
@genetdaniel
@genetdaniel Месяц назад
🎉❤😍
@miliyardtafese9147
@miliyardtafese9147 Месяц назад
ፀጋ ይብዛልህ
Далее
Big Baby Tape - Turbo (Majestic)
03:03
Просмотров 345 тыс.