Тёмный

የጌታ ድምፅ ወደ እኔ ሲመጣ እንደሞተ ሰው ያደርገኛል፣ ብዙ አገራዊ ራእዮችን ከጌታ ተቀብያለሁ 

DINK FITSAME TUBE - ድንቅ ፍጻሜ ቲዩብ
Подписаться 11 тыс.
Просмотров 4,3 тыс.
50% 1

#ድንቅ_ፍጻሜ_ቲዩብ #dinq_fitsame_tube #yared_yohannes
የዳግም ምጽአት ትምህርትን በዝርዝር የያዘውን ድንቅ ፍጻሜ መጽሐፍ በመንፈሳዊ መጽሐፍ መደብሮች ውስጥ ያገኙታል፡፡ ዳግም ምጽአትን የተመለከተ ማንኛውም ጥያቄ ቢኖርዎት በ0911832784 በቀጥታ ወይም በኢሜል አድራሻ lastgraceage@gmail.com አገልጋዩን የጠይቁ::
የጌታን የዳግም መምጣቱን እውቀት በማስፋትና ቀኑን ለማስቸኮል በነፍሳት መዳን ላይ በቁርጠኝነት የሚሠራው ሚኒስትሪያችን ተልእኮውን እንዲፈጽም ማገዝ የምትሹ ወገኖች ይህን የሚኒስትሪውን አካውንት ተጠቀሙ፡-
Commercial Bank of Ethiopia, Gurd Sholla Branch
Account Holder Name - Messiah For All International Ministry
A/C No. 1000463129658
Swift Code - CBETETAA
የሚኒስትሪው ተባባሪ አባል ለመሆን ሊንኩን ይጫኑት
docs.google.co...

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 13   
@dinkfitsametube-6633
@dinkfitsametube-6633 2 дня назад
ፓስተር አበበን እንዲሁም የቺያ ሲድን የምትፈልጉ በ0913025624 ደውሉ። ልዩ የሕይወት ተሞክሯችሁን ወይም ከጌታ የተቀበላችሁትን ራእይ ማጋራት ለምትፈልጉ በ0911832784 ደውሉ።
@zerogaming1554
@zerogaming1554 День назад
አቤ በርታ እኔ ምስክር ነኝ ለቻይድ ሻይ
@YosephhailuKebede
@YosephhailuKebede 2 дня назад
በጣም አመሰግናለሁ ።የጠየኩህን ነገር ስላቀረብክልኝ።ተባረክ ስለ ንጥቀት ህልሞቻቸውን ።ብዙ ሰው ይድንበታል።
@temesgenyeshua3822
@temesgenyeshua3822 2 дня назад
ወንድሜ ጌታ ዘመንህን ይባርከው።
@helina5990
@helina5990 2 дня назад
አበበ የትኛውን ጌታ አየ ? ለምን ህዝቡን በበለፀገው ብርሀንን ለብሶ ኢየሱስ ነኝ የሚለውን የስጋ ወንድሞች አሉኝ የሚለውን ሳጥናዔል ኢየሱስ እየተገለፀላቸው እነርሱ አብደው ህዝብ የሚያሳብዱ ሀሳውያን ግለሰቦች ኢትዮጵያ ከኝህ ከሀዲዎች መጠበቅ ያስፈልጋል
@ammarsgdg9332
@ammarsgdg9332 2 дня назад
መለክት ስለ አቀረቧው እግዚአብሔር ይባረአቻች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Zerihun-x3c
@Zerihun-x3c 2 дня назад
ጎበዞች እግዚያብሔር ይባርካችሁ!
@helina5990
@helina5990 2 дня назад
አበበ የትኛውን ጌታ አየ ? ለምን ህዝቡን በበለፀገው ብርሀንን ለብሶ ኢየሱስ ነኝ የሚለውን የስጋ ወንድሞች አሉኝ የሚለውን ሳጥናዔል ኢየሱስ እየተገለፀላቸው እነርሱ አብደው ህዝብ የሚያሳብዱ ሀሳውያን ግለሰቦች ኢትዮጵያ ከኝህ ከሀዲዎች መጠበቅ ያስፈልጋል
@TamagnTarekegn-y3y
@TamagnTarekegn-y3y 2 дня назад
የምንም ንጥቀት የለም ንጥቀት ካለ የሱስ መምጣት ለምን አስፈለገው ነፍስ እራሱ እንደሞተች ሰማይ አትሔድም ሰማይ ሄዳ ፍርድ ከተቀበለች የየሱስ መምጣት ለምን አስፈለገው
@dinkfitsametube-6633
@dinkfitsametube-6633 2 дня назад
ደውል። 0911832784
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 2 дня назад
አስተያየቱ ግልጽ አይደለም። እነሆ እመጣለሁ እወስዳችኋለሁ፤ እንዲህ ሲሔድ እንዳያችሁት ሲመለስ ታዩታላችሁ ከደመናት ጋር ይመጣል ይላል።። ምንም መንጠቅ የሌለባቸው ሰዎችም አሉ፤ የዲያብሎስ ልጆች አይነጠቁም እንደሞቃቸው ቴምፕሬችሩ ብቻ የሚቀየር ይመስለኛል።።
@hagaasuwaqoo7709
@hagaasuwaqoo7709 2 дня назад
ቅዠታም ሀሺሽ እየነጋችሁ ሰክሱን
@YosephhailuKebede
@YosephhailuKebede 2 дня назад
@@hagaasuwaqoo7709 አለማመን መብትህ ነው።ስድብ ሀጥያት ነው።ንስሀ ግባበት።እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ።ድንቅ ፍፃሜ ጌታ ይባርከው።አጋንንት የመዳን ትምህርቶችን ይጠላል።ራስህን መርምር።ንጥቀት ለሚቀልዱ ቁጭት ሲሆን።ለተዘጋጁ ደሞ ፍፁም ደስታ ነው።
Далее
Новый вид животных Supertype
00:59
Просмотров 211 тыс.
EMS Eletawi የፋኖ ጥሪ Mon 30 Sept 2024
Просмотров 2,1 тыс.