Тёмный

የግብጹ አስገራሚ ቅኝ ግዛት ታሪክ ጦርነት በኢትዮዽያ እና ሶማሊያ የአሜሪካ ፍላጎት ከሆነ መሐመድ አልዓሩሲ ይወያያል 

Kings of Abbay (KoA)
Подписаться 225 тыс.
Просмотров 37 тыс.
50% 1

የግብጹ አስገራሚ ቅኝ ግዛት ታሪክ ጦርነት በኢትዮዽያ እና ሶማሊያ የአሜሪካ ፍላጎት ከሆነ መሐመድ አልዓሩሲ ይወያያል
Help Ethiopian with medical supplies and equipment
gofund.me/1554...
Please subscribe to the Official RU-vid Channel of Kings of Abay by Ustath Jemal Beshir
/ kingsofabay

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 139   
@kingsofabbay
@kingsofabbay 8 дней назад
gofund.me/8eee478c
@DejeneDejene-e6o
@DejeneDejene-e6o 7 дней назад
ኡስታዝ አለህ ለአንተም ለወንድማች መሐመድ አላር አርሲ ረጅም እድሜ ና ጤናን ይስጣችው መ አለቃ ደጀኔ ከሱማሌ ካሉት አንዱ ስላም አስከባር ነኝ የሱማሌ ህዝብ የእኛ ኢትዮጵያ ደጋፍ ነው
@samuelseifu1741
@samuelseifu1741 7 дней назад
Thank you Ustas Gemal!
@user-bg7ig1hk8m
@user-bg7ig1hk8m 8 дней назад
አላህ ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር ሰቶ ያቆይልን ውዱ ኡስታዛችን
@tadesseebero8304
@tadesseebero8304 8 дней назад
ድቅና ውድ ወንድማችን ኡስታዝ ጀማል ከክቡር መሀመድ ጋር የተወያየው ወንድ የሳኡዲ ስው የገለፀው ለኢትዮጵያና ለአለም ሁሉ መረጃና ማስረጃ ነው ድለአመጣሄው የምስጥር Google እጅግ ጀግናችንና የእውነት የአባይ ንጉሥ ነህ።
@tech-f4c
@tech-f4c 8 дней назад
ጀግኖቻች የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች እጅግ በጣም እናከብራችኅለን እንወዳችኃለን
@yacinjamal7063
@yacinjamal7063 8 дней назад
No country, no even Egypt ever threat the great Ethiopia ! Ethiopia is one of the best country in the world. God bless The great Ethiopia 100 times !!!
@ergetietilaye2640
@ergetietilaye2640 7 дней назад
በጣም እንኮራብሃል በርታልን ኡሰታዝ ጀ. ኪንግ ኦፍ አባ ወደ ቴሌቪዥን ጣቢያ እንዲያድግ መሰራት ይኖርበታል ለዚህም መንግስትም ሆነ ዲያስቦራዉ ሊያግዝ ይገባል
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 7 дней назад
WOW LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING 👍GOD BLESS IT IS GOOD HISTORY'S 👍 🙏🏻 GOD ALWAYS WOCING OVER ETHIOPIAAA AND ETHIOPIANS 💚 💛 ❤️ 🎉🎉
@workineshteka3269
@workineshteka3269 8 дней назад
ውድ ወንድማችን ኡዝታዝ ለውድ አገርህ የቆምክ ጀግናችን ነህ እናመሰግንሃለን ክብር ይገባሃል✅🌹🇪🇹🌹💐💐🇪🇹💐
@Mabuba-fc5fc
@Mabuba-fc5fc 8 дней назад
እናመሰግናለን ኡስታዝ ጀማል ❤❤❤❤❤❤❤አላህ ይጠብቅህ
@aklilutsegaye1114
@aklilutsegaye1114 8 дней назад
ድል ለታሪካዊቷ ኢትዮጵያ
@teberhkahsay3884
@teberhkahsay3884 8 дней назад
The best topic ❤❤❤❤❤
@manalebishhaile2995
@manalebishhaile2995 8 дней назад
የአባቶቻቺሁ ልጆች ናቺሁ አል አሩስና አንተ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ko1sr9bb2w
@user-ko1sr9bb2w 7 дней назад
ኡሥታዝ ግብፅኮ መዋጋት ያለባት ካንተ ጋ ነው መንግሥት ምንም አላለማ ኑርልን ወላሂ
@MhiretabKerebo
@MhiretabKerebo 8 дней назад
God bless you jagina
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 8 дней назад
Thanks for you Ustas Gemal beshr For All and then Ahemed herse እንኳን በደህና አደረሳችሑ ለአዲሱ አመት በሰላም ኦስታዝ ጀማል በሺር እና መሐመድ አልሐሪሲ የአባይ ንጉሶች ቃላት የለኝም እንኳን በደህና አደረሳችሑ ለአዲሱ አመት በሰላም በርቱ ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ።
@NaziraAdiss-fz6gi
@NaziraAdiss-fz6gi 8 дней назад
1000000 like ባደርግ ደስ ይለኝ ነበር አል አሩሲም አንተንም ጨምሮ የ ፈጣሪ ጥበቃ በረከት አይለያችሁ በእውነት ነብሴ ከውስጤ ነው በጣም ደስ ያለኝ ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት በርቱ ሀገሬ በልጆችዋ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር።
@shimelisregassadegefa7022
@shimelisregassadegefa7022 7 дней назад
መልካም ነው ወንድሜ
@mohammedmekonnen
@mohammedmekonnen 7 дней назад
Thanks!
@AlmazBelay-sf3zs
@AlmazBelay-sf3zs 8 дней назад
ጀግናችን በርታ ግን ግቦፅ ቤትጀምር ይሻላታል ብታሰብ ጥሩ ነውኢትዬጰያ ጠባቂ አምላክ አላት ድል ለማይደራደሮ ልጆቻ ለጀግናው ሰራዊት ኢትይጰዬ ታሸንፋለች
@daremyeleshgeda8482
@daremyeleshgeda8482 2 дня назад
Thank you so much❤
@WeldeYohannesGebre
@WeldeYohannesGebre 8 дней назад
እነሱ ሙስሊም ቢቻ ናቸው እኛ ኢላምም ክርስትያንም ተስማምተን የሁላችንም ሀገር ናት ብለን ተስማምተን የምን ኖር ህዝቦች እናሽንፋለን
@Semart43
@Semart43 8 дней назад
Meshalahe
@kemalhamid-rl7ml
@kemalhamid-rl7ml 7 дней назад
mashaalah bertalin
@johnlier3173
@johnlier3173 8 дней назад
Well done you are really Ethiopias 🎉❤
@samuelgirma507
@samuelgirma507 8 дней назад
Excellent !!!!
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o 8 дней назад
ለአንድ ድሀ አንድ ላሙን ጎረቤቱ እኩል ወተት አካፍለሎት ነው የሚጠጣው ሰይጣን ሰው መስሎ ለደሀው ጎረቤት ምን ላድርግልህ ሲለው የጎረቤቴን ላም ግደልልኝ አለው ተካፍሎ ወተት እየጠጣ የጎረቤቱላም ግደልልኝ ሲለው ስይጣኑ የጎረቤቱን መልካምነት ስለሚያውቅ ያንተ ወንጀል አስፈረሰኝ ቶሎ ለቅቄ ልሂድ አለው ይባላል
@danielmulugeta4583
@danielmulugeta4583 8 дней назад
የግብጾቹ ነገር ፣ የሌባ አይነ ደርቅ መልሶ ልብ አድርቅ ።
@danielyosha1912
@danielyosha1912 8 дней назад
የግብፅ ታሪክ እንደ ቤት ሠራተኛ በሁሉም ዘመናቸውን በሙሉ የተገዙ ናቸው ማለት ነው።
@jomama151
@jomama151 8 дней назад
Tebarek Ustaz❤❤❤
@AlieAhmed-iz5ly
@AlieAhmed-iz5ly 8 дней назад
መ/ድ ዓሩሺ ድንቅ ኢ/ያዊ❤❤❤❤❤❤
@ergetietilaye2640
@ergetietilaye2640 7 дней назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Zinawtube
@Zinawtube 7 дней назад
MashAllah
@melatcode4111
@melatcode4111 6 дней назад
ይገርማሉ በ እራሳችን ውሀ ናይል ወንዝ አብደዋል . በጣም ያሳዝናል
@aschenakiwmariam7078
@aschenakiwmariam7078 7 дней назад
የራስዋ አሮባት የሰውን ታማሲላለች፣ ማለት እንደ ግብፅ ናት ።
@ummoha7543
@ummoha7543 8 дней назад
King of abbey
@ehisjames
@ehisjames 8 дней назад
Ethiopian ❤❤❤❤❤good
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 8 дней назад
ግብፆች እጅግ በጣም ባለጌ ያልተቶነጠጡ ስዳደግና አሳዳጊ የበደላቸው ናቸው ምን አይነት ተፈጥሮ እንደሆኑ በቂጣቸውም በአፋቸውም እሚያጉ ዜጎች
@eyasuTerefe-y4w
@eyasuTerefe-y4w 7 дней назад
Berta Wedaje!
@kebebushyifru2726
@kebebushyifru2726 7 дней назад
❤❤❤
@rhmabhre5423
@rhmabhre5423 7 дней назад
አሚነ አሚነ
@gaqasmacammad1742
@gaqasmacammad1742 6 дней назад
🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️
@tadegeadualem
@tadegeadualem 8 дней назад
10 q ኡዝታዝ
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 8 дней назад
ወንድንሜ ይሀ ንን የግብጽ ውርደት አስተርጉመን ሰለገርክን እናመስግናለን
@NourAlqaise-bu3lp
@NourAlqaise-bu3lp 8 дней назад
Wendeme jemale Betam Enamsegenalen selam Le Hagerachen
@WeyniYemenu
@WeyniYemenu 8 дней назад
🙏👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kwtkuwait8396
@kwtkuwait8396 7 дней назад
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@AminatAhmed-nn9um
@AminatAhmed-nn9um 8 дней назад
🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@MohamedAhmed-bw1vd
@MohamedAhmed-bw1vd 6 дней назад
🎉🎉🎉
@danielmulugeta4583
@danielmulugeta4583 8 дней назад
ግብጽንና ጭጓራን ጭርር እያደረጉና እያንጫጩ ነው መብላት ።
@yacinjamal7063
@yacinjamal7063 8 дней назад
እሰሰሰይ ደግ አረገች እላለሁኝ !!! እነሱ እኛን የማይሉን ነገር አለ እንዴ ??? ካሁን በሃላ ምን እስከ ሚሉን ነው የምንጠብቀው ? በግል እስከሆነ ድረስ ወይንም በመንግስት ሚዲያ እስካልሆነ ድረስ ጥበብ በተሞላበት መንገድ እህታችን እንዳደረገችው ልክ ልካቸውን መንገር ያስፈልጋል ብዬ አምናለሁኝ። ስለዚህም ውድ እህታችን ምንም ያደረገችው መጥፎ ነገር የለውም።
@NaziraAdiss-fz6gi
@NaziraAdiss-fz6gi 8 дней назад
በትክክል
@gashawseyume8609
@gashawseyume8609 8 дней назад
ፈጣሪ ይባርክህ
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o 8 дней назад
አድናቂዋ ነኝ
@zj2164
@zj2164 7 дней назад
They better to Ethiopia alone.
@hanhn7623
@hanhn7623 8 дней назад
ሰላም.እስቴዝ.ጀማል.🎉🎉🎉🎉
@DajuDaju-i2u
@DajuDaju-i2u 8 дней назад
🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤩💪💪💪💪💪💪 Thank you so much kings. of abbay❣️
@user-hm9fl3mb4d
@user-hm9fl3mb4d 8 дней назад
1926 ዓመት ተገዛን ካሉ እንዴት ማንነታቸው አልጠፉም? የብዙ ዜጎች ድቅል ስለሆነች የፈርዖን የፒራሚድ ታሪክ ባለቤት ነኝ ለማለት ሞራል የላቸውምና የእኛ ታሪክ ወስደው ነውና እንዲመልሱልን ብንጠይቅ ጥሩ ይመስለኛል።
@melese20.000k
@melese20.000k 8 дней назад
My brother tnx so much 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AmareMamo-o8m
@AmareMamo-o8m 7 дней назад
ክክክክክክ
@abdulhimeddemeke1672
@abdulhimeddemeke1672 8 дней назад
እኛ ኢትዮጵያውያን ነን ንገራቸው
@fatimaalsoufi4047
@fatimaalsoufi4047 8 дней назад
💕💕💕🙏
@MesNima-fk8vy
@MesNima-fk8vy 7 дней назад
በአፍሪካ ነጭ እደነሱየለም ታጠቡ ደግሆነላቸዉ ኦርጅናሎች ጥቁርናቸዉ ነጮች ኦርጅናል እዳልሆኑ የተረጋገጠነዉ
@giorgiozanca4422
@giorgiozanca4422 8 дней назад
ኡስታዝ ይቅርታ አድርግልኝና ወንድማችን በአገራችን አባባል - ምቀኝነት ተፀናወታቸው (ተፀናውቶዋቸዋል) ይባላል ። ሰው በብዙ ክፋት ሲሞላ ገደብ ስላለው የእነሱም የግብፆቹ የሶስት ሺህ ዓመት ታሪካቸው በከባድ የጥንቆላ ልዩ ልዩ አማልክትን ያመልኩ ስለነበረ ከሰው ደረጃ የወጣ ማንነት በእነዚህ በአማልክቶቹ መንፈስ የመወሰድና በቁጥጥር ስር የመሆን ሁኔታ ይታይባቸዋል ።ለእዚህም ነው ክፉ የቅንዓት መንፈስ ከልኩ ያለፈ ይሉኝታ እንዳይኖራቸው አራሳቸውን እንዳያዩ እንዳይመለከቱ እንዳይገመግሙ አይምሮቻቸውን ዘግቶባቸዋል ሌላ ነገር ማሰብ እራሳቸውን ቆም ብለው ምን አየሠራሁ ነው እንዳይሉ አይምሮዋችን ደፍኖባቸዋል።
@zenebesisay4130
@zenebesisay4130 7 дней назад
እኔ ከሀረር ነኝ።ቲ_ሸርቱን ለቤተቤም ለራሴ እፈለጋለሁ። እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
@shawitnuru1116
@shawitnuru1116 8 дней назад
ዋአለይኩምሠላም.ወረ.ወበረ.አገራችንን.አላህ.ሰላም.ያድርግልን.ያረብ
@berehaneghaile848
@berehaneghaile848 4 дня назад
የምወድህ ወንድሜ ቢልጌት በብዙ አገራት የተወገዘውን MGO ምርት ለማምረት ነው። GMO (genetically Modified Organic ) product is not well studied. Please do more reasurch about this product, since you are in the USA. Even though, Egypt በኢትዮጵያ ቢቀኑም GMO ለኢትዮጵያ አይጠቅማትም። ግብፅ አቋም የልላት የምእራቡ አለምና የአረብ ተላላኪ ናት። የግብፅ የራሷ የሆኑ አቋም የላትም። ኢትዮጵያዊ ለጎረቤት አገሮች ቀናና ፈርሐ እግዚአብሔር ያላት አገር ናት፤ ይህም ሐቅ ነው። ግበፅ የራሷን የውስጥ የፖለቲካ ውጥረት ለማርገብ በአባይ በኢትዮጵያ በጋዛ በእስራኤልና በሱዳን ያሳብባሉ።
@Mami-op5my
@Mami-op5my 8 дней назад
እኔ የምለው በስተ ሰሜን ሰሜን ምስራቅ አካባቢ ያሉህዝቦች በተላላኪ አሽከርነት የተጨበጨበልለት ህዝብ ነው ከሀይለስላሴ ጀምሮ ያሉትን ታሪኮች ስሰማ የኛ ዎችም የጎረቤት ሀገሮችምበባንዳነት በጉርብትናም ከሀዲ አብሮ እየበላ አሳልፎ የሚያስበላ ህዝብ ይገርማል ይህ ሁሉ አረብ ሀገራት የአፍሪካን እድገት የማይፈልጉ አረቦች ከጥንትም አፍሪካ ለማወክ የተመደበ ግብፅ ነው የጎልፍ ሀገሮች ከዚህ በፊት ከሀያ ምናምን አመታት በፊት ስብሰባላይ የአፍሪካ ጉዳይ ላይ ዝግ ምክክር ላይ ተወያይተው አብቅተው ሲወጡ በሳውዲው የጦር ሚንስትር ቃል ለጋዜጠኛ ቃል የሰጠው ላይ እኛ አላማችን አፍሪካ ሀገራትን ማዳከም ነው እጃቸውን ወደኛ እንዲዘረጉ መሳሪያ ማቀበል ብቻነው ሲል ሰማ በጣም ነው የደነገጥኩት የማልጠብቀው ፖለቲካ ማለት ይህነው ጥያቄ ሆኖብኝ አሁን የማየው ይህንኑነው
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 7 дней назад
Qese Eyalu Erasachew Yewedemuatal Beteley Be Ethiopia Laye Be 17 Amete Ye Xorenet Geze Siyaselexenu Mesariya Siyasetaxequ Hulune Ye Military Negerochen Siyaregu Yeneberut Syria. Libiya. Iraq Zare Agere SayehoneYe Mekera Medere Honewal Wanaw Arab League Gefe Sisera Yeneberew Be Ethiopia Laye Zare Teferekakesoal
@anethio
@anethio 7 дней назад
ዌስቱን የት ትተሽ ነው አረቡ ላይ ብቻ ፊጥ????? አረቡ በአሜሪካና በአውሮፓውያን እስፔሻሊ በእስራኤል አስገዳጅነት የሚያደርጉትን ማንኛውንም ትንኮሳ ወደ አንድ ሳይድ ማየት እውቀትሽ ሊሚትድ መሆኑን ነው
@Mami-op5my
@Mami-op5my 7 дней назад
@@anethio በመጀመሪያ ሴት አይደለሁም እኔ የምለው ለኢትዮጵያዊያን ባንዳዎች ነው ፋኖ tplf ሽኔን በተመለከተነው ጎረቤት ሀገሮች ሱዳን ሶማሊያ ኤርትራ እነዚህ ዝቃጮች ባይላላኩላቸው ምእራባውያንሆነ አረቦች ከግብፅ ሌላ ምንም አያመጡም ነበር ግብፅ አይስስን አልሸባብን ጠፍጥፋ ሲና በረሀላይ የምታመርተው እችው ግብፅ ናት ተላላኪ አሽከር የኛ ባንዳዎችን ነው ደነዝ
@Mami-op5my
@Mami-op5my 7 дней назад
@@anethio አረቡ እለም ሲጀመር የእስራኤል አሽከር ነው
@hirpagemechu5502
@hirpagemechu5502 7 дней назад
ውድ ሁሲታዝ ግብፆቺና ሱዳን ሥሳሩብን የናባሬውን በቅቡ መቅራብህ ይታወሳልይሁን እንጅ ይህንኑ ሁሉ ሌሎች የምድያ ጣብያ ዎች ሲያስታላልፉ በዳንብ ሲዛግቡ አልሳመሁ ስለሆነም ዛጋባው ብዳራስ ጥሩ ናው!!!!
@Hayat-wz1bd
@Hayat-wz1bd 7 дней назад
ግን ሽመልሥ አብደሣ በምንያወራነዉ ሠዉየዉን አፉይቀሣቀሣል ክክክክክክክክ መችም ሠዉየዉ እረመኛ አይችልም ብየነወ ሽመልሥደሞ እግልዝ ማፊ ክክ
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb 8 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sosenadesta2316
@sosenadesta2316 8 дней назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@abdirahmansaid5229
@abdirahmansaid5229 8 дней назад
Jezakelahu
@AhmedAbajihad-n5j
@AhmedAbajihad-n5j 7 дней назад
aswrwb ustaaz ❤❤❤❤❤
@seidalene5368
@seidalene5368 8 дней назад
@yacinjamal7063
@yacinjamal7063 8 дней назад
Bill Gate is a one of the smart and civilized person on the earth . He knows that Egypt is nothing with out Ethiopia!!!!
@elsatesfaye312
@elsatesfaye312 8 дней назад
Selame selame ❤️
@abdurahmantube2073
@abdurahmantube2073 8 дней назад
እብሽርወምአለም
@ToybaYmam-u6m
@ToybaYmam-u6m 8 дней назад
هههههههههههههههههه😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Shawa-q3z
@Shawa-q3z 8 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏
@tedewelde8864
@tedewelde8864 8 дней назад
ሀሀሀ ኡስታስ ከላይ የተፃፈው በሰማልኛ ነው ፅሀፉ የሚለው እንደዚህ አይነት ቅኝ ግዛት ታይቶ አይታወቅም ነው የሚለው
@deborhateferi7122
@deborhateferi7122 7 дней назад
Selam lant yehun
@حبيبةخضر-خ8د
@حبيبةخضر-خ8د 8 дней назад
እኔ ግን TpLF ን ለመርዳት ሊሆን ይችላል መሳሪያም በጐን ለመርዳት ይሆናል የሻቢያ ተንኮል መጠንቀቅ ሁሉም ኢትዮጵያዊ አይኑን መክፈት አለብን ምቀኛ አይተኛም እንቃ አላህ አገራችንን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@AhmedAbajihad-n5j
@AhmedAbajihad-n5j 7 дней назад
ሃቅ ዓለን እናሸንፋለን ከአላህ ጋር
@norynory9442
@norynory9442 8 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@madinaandris775
@madinaandris775 8 дней назад
ያርብ ሲገዙ የኖሩ ናቸው ውስታዝ ጀማል ጀዛከላህ ኸይርን ❤❤❤🎉🎉🎉
@mathewospaullos9738
@mathewospaullos9738 8 дней назад
I don't have money I could help your work but I have a time to share and follow your video
@naaodaraya9013
@naaodaraya9013 8 дней назад
Ende anchi aynetua mahaymm sile eritrea megentell ,metenten aychlimm. Tarikishin eweky,, Anchi Erdata tebaky
@tamratagana3589
@tamratagana3589 8 дней назад
መንግስት ለምን ይኸንን ጣቢያ ድጋፍ አያደርግም በጣም ለሀገር ጠቃሚ ነው
@arontube681
@arontube681 8 дней назад
😅😅😅😅😅 ኩሽ የሚለው ኢትዮጵያን ነው።71 አመት ገዝተናቸዋል።😂😂😂😂
@getachewugeorgius3027
@getachewugeorgius3027 7 дней назад
ለምን መንግሥ ት የጥንት የጠዋቱን የራሱን ንብረቱን ለመመለስ በህግ ወይም በልዪበተሻለመንገድለማግኘት አይሞከርም
@ShemaShema-x6o
@ShemaShema-x6o 7 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-wc5hm4tz4f
@user-wc5hm4tz4f 8 дней назад
የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች በርቱ ታሪክ አይረሳችሁም
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 8 дней назад
ግብፆች ሙሲሊም ሆነው ኢጃብ ማይለብሱት ለምንድነው ደግሞ ምናቸውም እንደ ሙስሊም አደለም ስነ ስርአት ራሱ የላቸውው
@user-jf9bc8wy4u
@user-jf9bc8wy4u 8 дней назад
እንዲህ ከሆነማ ንጹህ ግብፅ የለም ማለት ነዉ በሉ መጀመሪያ ራሳችሁን ፈልጉ
@ShemaShema-x6o
@ShemaShema-x6o 7 дней назад
😂
@ፂዮንአውያን
@ፂዮንአውያን 8 дней назад
አረብ ደነዝ ባይሆን አልቀን ነበር እስከዛሬ ለዚ ማረጋገጫ እስራኤልን መውሰድ ይቻላል 😊
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o 8 дней назад
አብይ 10ሆነውም ይግጠሙን እያለ አንድ ተራ ቲክከር ቪዶዎ ስለሰራች ጦርነት ግብፆ ሊቀሰቅስ ነው
@hanhn7623
@hanhn7623 8 дней назад
እኔ.ሳስበው.አልሲሲ.ሸለምጥማጥ.ይመስኛል
@YohannesBezabeh
@YohannesBezabeh 8 дней назад
መሐመድ አል አልአሩስም ፡ አንተም መተኪያ የለላችሁ የኢትዮጵያ ጀግኖች ናችሁ ። የኢትዮጵያ መከታዎች እና አለኝታዎች ናችሁ ። የኢትዮጵያ አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን !!!
Далее
Pure Comedy #ti13
00:38
Просмотров 229 тыс.
Раскрыла секрет дочки!
00:37
Просмотров 384 тыс.