Тёмный

የግብጽ ወታደር በሶማሌ ምድር የኢትዮ የባሕር በር ጥያቄንለማደናቀፍ 

Kings of Abbay (KoA)
Подписаться 217 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

የግብጽ ወታደሮች በሶማሌ ተገኙ ግብጽ በሱማሌ የኢትዮ ባሕር ጥያቄን ለማክሸፍ
Help Ethiopian with medical supplies and equipment
gofund.me/1554...
Please subscribe to the Official RU-vid Channel of Kings of Abay by Ustath Jemal Beshir
/ kingsofabay

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 102   
@kingsofabbay
@kingsofabbay Месяц назад
gofund.me/8eee478c
@zenagirma8230
@zenagirma8230 Месяц назад
የኢትዮጵያ ጠላቶችንእግዚአብሔር አምላክ ከምድር ያጥፋቸው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃታል❤❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤
@ttvaddismedia9705
@ttvaddismedia9705 Месяц назад
ይህ እኮ የጦርነት ጥሪ ወይም አዋጅ ነው። እንዲህ በቀላል መታየት ያለበት አይመስለኝም።
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 Месяц назад
ግብፅ ጠላታችን ናት ስንል በምክንያት እኮነው እግዚኦ ለምንድነው ግን ፍጥጥ ያለ ጠላትነት ኡስታዝ በርታልን አንተ ❤❤❤❤
@yacinjamal7063
@yacinjamal7063 Месяц назад
ግብፆች የማይሞክሩት ፣ የማይሄዱት ርቀት እና የማይናገሩት ግፍና አሳፋሪ ተግባር የለም ። ኢትዮጵያን እያዳከሙ የውሃ አንጡራ ሐብታችን ለዘላለም እየመጠጡ መኖርን ይመኛሉ ። ያዘመን ግን ተመልሶ ላይመጣ ለዘላለም ተቀብሮአል ። አይገባቸውም እንጅ የአባይ ወንዝ ውሃ ድርሻችንን ከመጠቀም ምንም ሀይል ፣ ማንም ፣ መቼም ቢሆን ሊያስቀረው አይችልም ። ኢትዮጵያ ብትፈራርስ እንኳ የኢትዮጵያ ህዝብ የአባይ ወንዛችንን ውሃ ከመጠቀም የሚገታው ሀይል ሊኖር አይችልም። እንደውም ግብፅ ማወቅ ያለባት ጉዳይ ቢኖር ይህ ነው ለግብፅ እጅግ በጣም አደገኛ የሚሆነው ። ምሳሌ ኤርትራን ከኢትዮጵያ አስገነጠሉና የተፈጥሮ የባህር በራችንን አስወሰዱብን ግን የአባይን ወንዝ ውሃችንን ከመጠቀም
@ahmedhussen5580
@ahmedhussen5580 Месяц назад
ማሻአላህ ኢትዮጵያዊ ወንድሜ በረታ !!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ethioman1241
@ethioman1241 Месяц назад
መከፋፈሉን ትተን የኢትዮጵያን ጥቅም ለማስከበር በጋራ እንቁም. ግብፅ ሱማሌ ኤሪትራ በጋራ ተነስተውብናል እውነታው ይህ ነው
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Месяц назад
የእዉነቱ አምላክ አለ
@kasechshiferawe8937
@kasechshiferawe8937 Месяц назад
እኛስ የአባይን ውሃ ከገራችን ባናስወጣው ምን ሊሆኑ ነው ይህንን ያስቡታል እኛ የባህር በር ከከለከሉን እኛም ማስቆም የማንችል ይመስላቸዋል ይህን ቢያውቁ ጥሩ ነበር
@Black-2024
@Black-2024 Месяц назад
▫️Thank you #Ustaz_Jemal | #Kings_of_Abbay ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍 ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@ET-vd2uw
@ET-vd2uw Месяц назад
ግብፅ ግልፅ የኢትዮጵያ ጠላት ነች።
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Месяц назад
ነጭ ፈር ነዉ በአንድ ጥይት ይደናበራል
@legessedebele936
@legessedebele936 Месяц назад
ግብፅ የጊዜ ና የኢትዮጵያ ኢኮኖም ማንሰራራት ጉዳይ እንጂ ሙሉ በሙሉ በእኛ ተጽኖ ሥር እንደምትሆን ጥሪ ጥሪ የለኝም። ይልቅስ ትብብር ማድረግ ነበረባት ሕይዎታቸው ከእኛ ጋር የተሳሰረ በመሆኑ።
@ET-vd2uw
@ET-vd2uw Месяц назад
ኡስታዝ ጀማል ግድየለም አትፍራ።ኢትዮጵያም ከፍተኛ ቁጥር ያለው ጦር ወደ ሶማሊያ አስገብታለችና ግብፅ ኢትዮጲያን ለመውጋት እንቅስቃሴ ብትጀምር እርግጠኛ ነኝ ለወሬ ነጋሪት እንዳይተርፉ ያደርጋቸዋል።እናስፈራራለን ብለው ይዋረዳሉ ።
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Месяц назад
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን የአባይ ንጉሥ blessed 🙏🙏🙏🙏
@MohammedJuhar-rk4pf
@MohammedJuhar-rk4pf Месяц назад
ኢትዮጵያ በተቻለ መጠን የአባይን ውሃ መጠን እንዲቀናነስ እንዲቆም የተቻለንን ማድረግ አለብን ጥጋባቸውን ማስተንፈስ አለብን አኚ ጠማማ ፈርኦኖች!
@user-kh6xj1xt9n
@user-kh6xj1xt9n Месяц назад
ሁሉ አውነት ነው ኡስታዝ
@ET-vd2uw
@ET-vd2uw Месяц назад
ግብፅ ማን ስለሆነች ነው ኢትዮጵያዊያንን የምታስፈራራው?ለምን ያለአቅሟ ትንጠራራለች?ግብፅ በእርግጥ ውርደቷና ውድቀቷ ተቃርቧል።በምንም መልኩ ግብፅ ልብ ኖሯት ሶማሊያ ሄዳ ለመዋጋት ካሰበች አፈር ድሜ እናበላታለን።
@yabugamer6066
@yabugamer6066 Месяц назад
ከግብጾች ጋር የተባበሩት አገሮች በኢትዮጵያ ውስጥ አዲስ አበባ ድረስ ገብተው የተቀመጡትን ሁሉ መንግሥት በጥብቅ ሊቆጣጠራቸውና ሊከታተላቸው ይገባል ። ሠላማዊዎቹን አላልኩም
@truthprevail8939
@truthprevail8939 Месяц назад
ግብጽ ሞተንም ሆነ ቆመን የአባይን ግድብ በእውን አይደለም በህልምሽ እንድታስተዳድሪ አንፈቅድልሽም ! አታስቢው ! ጫፋችንን ንኪን መውጣት የማትችይበት ጣጣ ውስጥ ነው የምትገቢው ! አታሸንፊንም ! የአባቶቻችን ልጆች ነን እናቀምስሻለን !
@Muhamed-wollo
@Muhamed-wollo Месяц назад
ግብፅ የኤቶጺያ እድገት ያሳብዳታል ከሁሉ የሚገርመው የኤርትራነው ምቀኝነት ካልሆነ እነሱም አልተጠቀሙበት
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm Месяц назад
ከኤርትራ በላይ በኢትዮጵያ ለውጥ የሚቀናና የሚመቀኝ ሀገር የለም!
@Muhamed-wollo
@Muhamed-wollo Месяц назад
@@Coffee-do1gmበጣም ይገርማል እነሱም አልተለወጡ መቀኝነቲቸው ጣራ የነካ ነው ግብፅ ትታወቃለች እኛ ደሞ ፈጣሪ ካለ አይቀርም አንድቀን ወደብሀሩ የዘለቅንበት ቀን ሁሌ የኢቶጺያ ድል ተደርጎ እንደ አደዋ ሲከበር ይኖራል 🇪🇹💪
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 Месяц назад
አልሲሲ መጥፊያውና መሞቻው ደርሶል!
@gcy3510
@gcy3510 Месяц назад
እሄ ጉራኛ እናያዋለን ሙልት በጀማርን ግዜ ሱደን ጋብታው በአያር እማታል ንል እያሉ ሥንት ግዜ ልምምድ አድርጋው ነባራ እኛ ሞለን ግድበችን እነሱ እደ ፎከሩ ቃሩ አሁንም ያው ነው እትዮጵያ ጋፍታ ሥቴድ እነያለን ወደሐለ እለሉ
@belachew5809
@belachew5809 Месяц назад
የግብፅ መንግሥት ኤርትራን ከአኢትዮዽያ እነድትገነጠል ከፍተኛ ከፍተኛ የፕሮፖጋዳ የሞራልና የጦር መሣሪያ በመርዳ ያደረገችውን ተንኮል የማናውቅ ይመስላቸው ይሆን??? ምንም ኣይነት ተንኮል ይስሩ እትዮዽያ ታሸንፋለች !!!!!!!!!
@workudebrework6768
@workudebrework6768 Месяц назад
የፈጣሪ ስላም ከአንተ ጋር ይሁን አንድ ነገር ላስታውስህ ወንድሜ አሜርካን የሶማሊያን ከርሰ ምድር ሃብት አስቆፍራ ስታስጭን ግብፅ ደግሞ ከሞቃዲሾ ወደብ ላይ ክሬን እየፈታች ጭና የዘረፈችዋን አገር ዛሬ እንዲህ ማለት
@aschalewteka2206
@aschalewteka2206 Месяц назад
ሰላም ለአለም እመኛለው ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 Месяц назад
የሀገራትም ሆነ የግለሰብ ብሎም የብሄር በክፋትና በተንኮል መሄድ ትርፋ ውድቀት ነው ፈጣሪም አይወድም ነገር ግን በምን ምክንያት ይሆን በዚህ ልክ ማሰብ የተሳነን?
@abdlwhabhassen9789
@abdlwhabhassen9789 Месяц назад
ግብጽ ልብ ካላት ኢትዮጵያ ን ትግጠም ብዙ ወሬ አያፈግም።
@HamidAli-yr7qn
@HamidAli-yr7qn Месяц назад
ኡሰተዝ ጀማል ሰለምና ጤና ለአንቴና ለቤተሰብህ ይሁንና ግብፅ በመሪዎቹዋ ምክንያት ልትጠፋ የተቀረበች ትመሰለኛለች ፋከረቸውን ብያቆሙ ይሸለቹዋል;
@kersemadesalegn2476
@kersemadesalegn2476 Месяц назад
እነዚህ ግብፆች ምን አይነት ሰነፎች በቅኝ በመገዛት ታሪክ የታወቂ የተለያዩ አገሮች ገዝተዋቸዉ የስነ ልቦና ቀዉስ ያለባቸዉ ናቸዉ ፍልጤማዉያን ሲያልቁ የልተነፈሱ አሁን በኛ ላይ ጀግና ለመምሰል ይሞክራሉ
@EliyasJmal
@EliyasJmal Месяц назад
ጀሙ ፕሮግራምህን እና የነገህን ሰአት ሁል ጊዜ አስታውቀን እንድንጠብቅህ ኑርልን ጀሙ
@pearls1626
@pearls1626 Месяц назад
Jealous countries over Ethiopia Egypt, Eritrea, Sudan, Somalia, Djibouti! 😢😢😢 Ethiopia will prevail! God is with us!
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm Месяц назад
No! Nothing compares to Eritreans , the rest looking for their interest in the expense of Ethiopia. Which is common practice on the rest of the world. Have you ever seen the country you mentioned above except Eritrea anything built in Ethiopia (infrastructure unless connected with them) criticizing on daily basis?
@workubirhane1945
@workubirhane1945 Месяц назад
Faxari Yibarkih 🤗🤗🤗🤗❤️❤️❤️❤️❤️
@user-jc6rt9ec9i
@user-jc6rt9ec9i Месяц назад
Oustz Allah erjim edmi ena tina ke mulu bitesboche gar bedsitsa ya nurln
@DegagaHailu-f6g
@DegagaHailu-f6g Месяц назад
የዝንብ መንጋ ድስት አይከፍትም በልልኝ ኡስታዝ......
@HshsWtsgs
@HshsWtsgs Месяц назад
ትክክልነህ
@HshsWtsgs
@HshsWtsgs Месяц назад
በጣም ጥሩነው እስታዠን ማገዠ ጥሩነው
@yacinjamal7063
@yacinjamal7063 Месяц назад
ሠላም አልይኩም ክቡር ወንድማችን ኡስታዝ ?
@solomongobana5107
@solomongobana5107 Месяц назад
የሚገርመው ግን የግብፅም ሆነ የሶማሊያን ጉደይ እኮ እግዚአብሔር በእጃችን ላይ አለ ተሰጥቷል አረ ኢትዮጵያዊያን አንድ እንሁንና በጠላት ላይ ክንዳችንን እናሳይ።!!!
@user-mk7tw2bl3s
@user-mk7tw2bl3s Месяц назад
Good
@MeazaZewide
@MeazaZewide Месяц назад
ቀደም ሲል አስተውለን ከሆነ በህዳሴው ግድብ ጉዳይ ግብፅ በኢትዮጵያ ላይ ስትነሳ እግዚአብሔር የቤት ሥራ እየሰጣት ግድቡ ከእጇ አመለጣት አሁንም ለምትሰራው ተንኮል ከላይ ፍርድ ትጠብቅ።
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 Месяц назад
ሻብያ እንደድሮው የግብፅን ምክር እየሰሙ እኮነው ያዙን ልቀቁን እሚለት ከድሮም ጀምሮ እንዲ ናቸው ጌታ ኢትዮ አይጥላትም
@melakuabiger1052
@melakuabiger1052 Месяц назад
ኡስታዝ ፈጣሪ ድርድር በርታ!!!!!
@abdidelil3008
@abdidelil3008 Месяц назад
ጠላትን ማወቃችን ትልቅ ነገርነው
@abaynehadmikew4941
@abaynehadmikew4941 Месяц назад
እነዚህ ሰዎች በጦርነት ስባት ጊዜ የወቅትናቸዉ ናቸዉ በሶማሌ ጦርነት ጊዜ ነበሩ አብረን ወቅተናቸዋል በጦርነት ታሪክ የላቸዉም እስራኤል በግማሽ ቀን ድባቅእንደ መታቻቸዉ የቅርብ ዘመን ትዝታችን ነዉ ?????
@SleepyClipperButterfly-mf9vx
@SleepyClipperButterfly-mf9vx Месяц назад
ይህ መረጃህ በቀላሉ የሚታይ መሆን የለበትም
@zenebesisay4130
@zenebesisay4130 Месяц назад
ሶማሌ ወነወንድሞቻችን አስተውሎት ቢኖራቸው ጥሩ ነው።ግብጽ ለማንም ሆና አታውቅም
@abaynehadmikew4941
@abaynehadmikew4941 Месяц назад
ጦርነት ብዙ ምግብ እንደ መብላት ከሆነ ተሳስቱዋል ምክንያቱም በዓለም ብዙ ምግብ ከሚበሉት ሕዝቦች አንዱ ናቸዉና ???????
@tsedeketeklea5529
@tsedeketeklea5529 Месяц назад
ግብፅ የ ኢትዮጵያን የወደብ ጥያቄ ማቆም ከቻለች ለምን ህዳሴ ግድቡን አላቆሙም
@AhmedAbajihad-n5j
@AhmedAbajihad-n5j Месяц назад
ASWW USTAZ❤❤❤❤
@getachewdinku6135
@getachewdinku6135 Месяц назад
Ayisemam ustaz
@Emanuel-9k
@Emanuel-9k Месяц назад
ኢትዮጵያ በራሷ እውነት ትድናለች 7 አረብ አገራት ሁለት ታላላቅ ሀያላን ሀገራት ይገባሉ ግን አይወጡም ። ያልቃሉ
@user-mk7tw2bl3s
@user-mk7tw2bl3s Месяц назад
❤❤❤❤ሰላም❤❤❤
@destaergano3121
@destaergano3121 Месяц назад
ኢትዮጵያም አቢይ ወንዝ አቅጣጫ በማስቀየር ጉሮሮውን መዝጋት ነው።
@mohamedabdullah-p7l
@mohamedabdullah-p7l 29 дней назад
rebena atina fi;ddunya hasena we fil akiratiyt hassena wekinaa..,,,,,,,,
@EliyasJmal
@EliyasJmal Месяц назад
ወረራ ያረግንባቸው ነው ሚመስለው የግብፅ መንፈራገጥ
@andenetmengistu5700
@andenetmengistu5700 Месяц назад
አልወጡም ኡስታዝ
@horsiisalukkuu5767
@horsiisalukkuu5767 Месяц назад
Keep it up all team of KoA
@user-jc6rt9ec9i
@user-jc6rt9ec9i Месяц назад
💚💛❤️💚💛❤️
@jouharajouhara342
@jouharajouhara342 Месяц назад
❤❤❤❤❤
@yakobyishak6262
@yakobyishak6262 Месяц назад
ወንድ ይሞክራት ውሃውን እናቆመዋለና
@EliyasJmal
@EliyasJmal Месяц назад
ቅናታቸው ወደ ካንሰር ተቀይሮባቸው ነው የተንቆራጠቱት በሚገባቸው እናናግራቸዋለን ይሞክሩ
@Hidyg
@Hidyg День назад
Eyeyy
@mesretasefa3521
@mesretasefa3521 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹✊️👏👏
@ምንተስኖትምንዳዬ-ፈ8ነ
አለን አልወጣንም
@belayneshali6712
@belayneshali6712 Месяц назад
The truth is always the winer those who are false narater will fall sivierly...
@negamekonnen8056
@negamekonnen8056 Месяц назад
አረብ የሚጮኸውን ያህል ምንም አያመጣም አምጥቶም አያውቅም
@TeshomeNigussie-zb2gt
@TeshomeNigussie-zb2gt Месяц назад
መውጣት ጀምረዋል
@aliumer6493
@aliumer6493 Месяц назад
አሉ
@DegagaHailu-f6g
@DegagaHailu-f6g Месяц назад
ሱዳን ውስጥ በዳጋሎ ታጣቂ እንዴት እንዴት እንደተዝረከረኩ አየናቸው አይደል?ሶማሊያ ገብተው ይሞክሩንና እናያቸዋለን።
@tesfayemashka5167
@tesfayemashka5167 Месяц назад
There
@user-ot3js9hw9b
@user-ot3js9hw9b Месяц назад
ከዓመት በፊት እኮ የናይል ጠባቂዎች ንስር ብለው ከሱዳን ጋር ሰልጠና በማድረግ እፍ ያሉበት ጊዜ እንዴት ይረ ሳል? ከወሬ ያለፈ የመጡት ለውጥ ምንም የለም:: ወንድሜ ኡስታዝ ስማሌ በመዋጮ ወታደር መንግስቷን ያቆች ሀገር ማስፈራሪያ ማድረግ የግብፅ ተረት ተረት ማፈሪያ ሀገር መሆኗን አስመስክራለች:: ኢትዮጵያዬ አምላክሽ ዓይተኛም አያንቀለፋሞ!!!
@Tkkj73
@Tkkj73 Месяц назад
Although we totally agree with Ethiopia having a free access to a sea port, we are very much dismayed the method and the timing the Abiy government pursued to achieving it. However Egypt never dared doing what she is doing now if the Ethiopian government could have charged her for using Ethiopian water, the same way oil producing nations are selling their oil products. Therefore since “what is good for the goose is good for the gander,” Ethiopia should start charging the Egyptian government as well for using its water.
@MekuriaTadese-z3x
@MekuriaTadese-z3x Месяц назад
አልወጡም!
@shambelbedanie3608
@shambelbedanie3608 Месяц назад
Ezaw nachew alwetum
@tsadikbeyana6962
@tsadikbeyana6962 Месяц назад
Kommenti ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeskeremShitaye-x1i
@MeskeremShitaye-x1i Месяц назад
Etv lay metelalef alenet ant gin berta.
@user-os5ec3fc5t
@user-os5ec3fc5t Месяц назад
አረ በሽ ናቸው
@husiumer8186
@husiumer8186 Месяц назад
wellahi edernesu feri alem lay mdre bechbacha alicha wet nachew 1 bilion bihonu menem ayametu betam feri nachew be mengist bekul like anth endalkew mastenqeqya bsetibet hulum afachewn yzegalu mengest zem malet yelebetim bwtam bechbacha nachew amenkm alamenkem sound bicha nachew
@pearls1626
@pearls1626 Месяц назад
“At least 3,000 Ethiopian soldiers are stationed in the Horn of Africa country as part of an African Union peacekeeping mission (ATMIS) fighting al Shabaab, an Islamist militia which controls large portions of Somalia.” June 24, 2024.
@addisualene556
@addisualene556 Месяц назад
ሶማሌ ወይም ሶማሌውች የሚለው ቃል ሰው ወይም ሰዎችን የሚጠቅስ ሲሆን ሶማሌያ የሚለው ደግሞ አገር የሚገልትፅ ነው።
@husiumer8186
@husiumer8186 Месяц назад
soni sound
@kefyalewtaye1224
@kefyalewtaye1224 Месяц назад
አህያውን ትቶ ዳውላውን
@konjosara5547
@konjosara5547 Месяц назад
​the land is for god poeple can shear and live together without ethnicity look big country india more than 200 ethniciti live together RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities . land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity amara and tigray are brother living together shearing love the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
@ZahroCalixade
@ZahroCalixade Месяц назад
አላህን አትፈራም ከሶማሊያ🇸🇴🇸🇴🇸🇴🤮
@ZahroCalixade
@ZahroCalixade Месяц назад
አረብኛ አውቀህ ሞተሃል ቁዲፍቲያም ወርጂ ትመስላለህ ከወርጂ ጎረቤት ይሻላል ሱማሌ ብቻ ትበቀሃለች ሸርማ ስራችሁሁ ነው🇸🇴🇸🇴🇸🇴❤
@MuhmmadMuhmmad-u8n
@MuhmmadMuhmmad-u8n Месяц назад
ወሬ ብቻ ናቸዉ. 😂 በርግጥ በኢኮኖሚና በወታደር አቅም ይበልጡናል ግን ኢትዮ. አንድ ግዜ የወሰነቺዉን ከመፈፀም ወደሗላ አትልም🇪🇹🫡🙅🙅🙅
@Brukhhh
@Brukhhh Месяц назад
@belachew5809
@belachew5809 Месяц назад
የግብፅ መንግሥት ኤርትራን ከአኢትዮዽያ እነድትገነጠል ከፍተኛ ከፍተኛ የፕሮፖጋዳ የሞራልና የጦር መሣሪያ በመርዳ ያደረገችውን ተንኮል የማናውቅ ይመስላቸው ይሆን??? ምንም ኣይነት ተንኮል ይስሩ እትዮዽያ ታሸንፋለች !!!!!!!!!
@fyy7841
@fyy7841 Месяц назад
❤❤❤❤❤
@aliumer6493
@aliumer6493 Месяц назад
አሉ
Далее
Why Egypt and Somalia are Teaming Up Against Ethiopia
10:50