Тёмный

የግንባሬን ምልክት ባስነሳው ሰው እንደአዲስ መተዋወቅ ይሆንብኛል/ አርቲስት ህሊና ሲሳይ በቅዳሜን ከሰአት ፣ የሻይ ሰአት// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 81 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Развлечения

Опубликовано:

 

12 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 85   
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Год назад
ዛሬ ገና አስገርማችሁኛል ህሉዬ ከረጂም ጊዜ ቡሀላ ስላየናት ደስ ብሎኛል አይ ትዝታ 90ዎቹ ላይ የሷ ድራማ ነበር የማየዉ ልጅ ሆኜ ኡፍፍፍ ረጂም እድሜ ያኑርሽ እናቴ❤👏
@asnitube3283
@asnitube3283 Год назад
በስመአብ እኔ አላምንም 😮😮😮ወይኔ በጣም እናመሰግናለን ህሊና የጥንቷ ተወዳጃ ድንቅ አርቲስት 😍😍😍😍😍😍
@user-xh9ku1hq6v
@user-xh9ku1hq6v Год назад
የ90ናወች ተዋንያንኮ ልዩናቸው ወላሂ ፍልማቸውራሱ የማይሰለች ❤
@user-yz5ch4uf3d
@user-yz5ch4uf3d Год назад
የዳናዋ አለም እደት እደምወዳት ብዙ የሰራች ያልተወራላት ምርጥ ተዋናይ❤
@danieltadesse1061
@danieltadesse1061 Год назад
በጣም
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Год назад
ቅዳሜ ከሰሀትን ማነው እንደ እኔ በጉጉት የሚጠቀው የማዳም ቅመሞች ሁሌም እንደምለው ለሀገራችሁ ያብቃችሁ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage Год назад
የበረዶ ዘመን ፊልም ላይ በደንብ አስታውሳታለው። I miss the 90s.
@selemantiztatube5983
@selemantiztatube5983 Год назад
የበረዶ ዘመን የሚለው ፊልም ላይ ነው በጣም የማስታውሳት የድሮ አርቲስቶችን እንዲ አቅርቡልን❤
@Roommateforever
@Roommateforever Год назад
በጣም ጀግና ተዋናይት ነች , ምርጥ ሰው ነች.... እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤❤❤❤
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Год назад
በጣም ደስ የምትል ስራዋን እንጂ እዮኝ የማትል ብቃት ያላት አርቲስት ናት እውነት ድንቅ ነሽ
@melatcode4111
@melatcode4111 Год назад
ንፍቅ ያለችን ምርጥ አርቲስት ብቃትዋ በጣም በ እጅጉ እሚደነቅ ህሊናዬ ስላየንሽ ደስ ብሎናል
@anesakebede1475
@anesakebede1475 Год назад
ህሉ የኔ ጀግና ተዋናይ ❤❤
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Год назад
ስወድሽ የኔ ቆንጆ እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጆችሽን ጌታ ጠብቆ ያሳድግልሽ❤
@henokmehari7488
@henokmehari7488 Год назад
ህሊና ስላየንሽ ደስ ብሎናል እረጅም ዕድሜ ከነመላ ቤተሰብሽ።
@danieltadesse1061
@danieltadesse1061 Год назад
ብዙ ያልተወራላት ድንቅ ተዋናይት ናት ስላየሁሺ ደሥ ብሎኛል
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 Год назад
ሕሊና በጣም ጎበዝ እንደሌሎቹ የማታሽቃብጥ ዝግ ያለች ተዋናይት ናት። እናመሰግናለን
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Год назад
መልካም የእናቶች ቀን ለሁላችሁም ።
@emebetyohannes5403
@emebetyohannes5403 Год назад
የኔ ቆንጆ ድምፅሽ እንደት እንደሚያምር
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Год назад
የበረዶ ዘመንና ሳራ ፊልምን ከሰራሻቸው አልረሳም ሂሉ🥰🥰
@eshetsol4204
@eshetsol4204 Год назад
sara lay sertalach ende
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Год назад
@@eshetsol4204 አወ ሰራተኛዋን አስታወስካት የሳራ አሳዳጊ
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Год назад
ድንቅ ተዋንያን ሕሊናዬ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል❤❤🎉🎉🎉🎉ebs ሶች አንደኛ❤❤❤
@seli2018
@seli2018 Год назад
ሕሊናዬ በጣም ነው የምወድሽ💖💖💖💖ድንቅ ተዋናይት ነሽ.
@vitaethio6428
@vitaethio6428 Год назад
እባካችሁ ትግስት አለሙን አቅርቡልን ፈልጋችሁ please!!!!!!!!!
@user-zr7fm4pu8u
@user-zr7fm4pu8u Год назад
እድለወርቅን አቅርቡልን ትወና ላይ ከሂሊና ጋር ይመሳሰላል እድለወርቅ ያልተነገረላት አርቲስት ነች
@TsionBekele-qc9ii
@TsionBekele-qc9ii Год назад
ሕሊና የቅዱስ አማኑኤል ደብሯ ልጅ ትሑቷ ምንም የማይደንቃት ለምንም የማትበገረዋ እዩኝ እዩኝ የማትለው ሁሌም አማኑኤል እሁድ ቀን በቅዳሴው ሰኣት አንቺን ሳይሽ የምደሰተው በሁኔታሽ ስወድሽ እኮ ደግሞ የልጆችሽ እርጋታ የተባረክሽ ኑሪልኝ ዘመንሽ በበረከት ከቤቱ ያኑርሽ ይደጉልሽ ልጆችሽ 🥰🥰🥰
@dinabeletediye5708
@dinabeletediye5708 Год назад
ድምጽሽን እንዴት እንደምወደው…….በተለይ የማልረሳሽ የበረዶ ዘመን ፊልም ላይ…ረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ
@yetenayetlakew3320
@yetenayetlakew3320 Год назад
Wow Helena I am very happy seeing you ❤Ewedeshalhu 🙏❤️❤️
@aneshamood6033
@aneshamood6033 Год назад
ማሻአላህ ህሊና በምንም አይነት ማሰነሳት የለብሸም በጣም ያምርብሻል በጣም ሁሉ ነገርዋ ያምራል አላህ የሰጠሸን ምንም አታንሸ ቆንጆ ሴት ነች በጣም የምታምሪ ቆንጆ ልጅ ነች ሰነሰርሃትሸ ያምራል ያገባሸ ታደለ ጀግና ልጅ ነች በፊልም ሳያት በጣም መጥፎ ትመሰለኝ ነበር በፊልም ግን አሁን ሳያት በጣም ወደድኩዋት አላህ ቤተሰቦችሸን ይጠብቅልሸ ጀግና ልጅ ነሸ ባልዋን አመሰጋኝ ጥሩ እናት የጨዋ ልጅ ጀግና ብዬሻለሁ ቤተሰብዋን እናት አባት ማመሰገንዋ ጀግና ልጅ የጀግና ልጅ እሊና የዘመዴ ሰም ነው ረጋ ያሉ ልጆች ናችሁጎበዝ በርቺ
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Год назад
ህሌና የድሮወ እንኳን ደህናመጣሺ
@Babeybabey5372
@Babeybabey5372 Год назад
ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ
@user-fo4sd7vr5f
@user-fo4sd7vr5f Год назад
የነሱ ባቾች ይጋበዙልን
@mcyzmc
@mcyzmc Год назад
ዋው የፊልም ድምቀት ድምፆ እራሱ እንዴት እንደሚያምር ፣አረ የት ጠፍተሽ ነው? ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል አንቺ ያለሽበት ፊልም በራሱ ውበት አለው
@samidoc3919
@samidoc3919 Год назад
I hv seen her playing theatre once, wow she is a real artist
@emusenafe627
@emusenafe627 Год назад
አሪፍ እንደዚ ምርጥ ተዋናይን ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን
@eyerusm721
@eyerusm721 Год назад
One of my favorite Actress ❤
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Год назад
የኔ ትዝታ እሊናዬ❤ እወድሻለው❤
@kalkali
@kalkali Год назад
ህሊዬ የኔ ቅመም ስወዳት እኮ እንዴ ማንም እዩኝ እዩኝ የማትል የኔ እርጋታ ❤
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Год назад
Happy Mother's Day !
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 Год назад
ውይ በጣም የምንወዳት የምናከብራት ተዋናይ ናት ግን ለምን እንደሆን ባላውቅም በጣም ውድ ሆነችብን ትንሽ ብቅ ትልና ብዙ ትጠፋለች!!!!!!
@Eritrea137
@Eritrea137 Год назад
I love this woman like my sister she is beautiful & amazing girl
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t Год назад
ደስ የምትይ አርቲስት ነሽ
@emuyeemu4841
@emuyeemu4841 Год назад
ህሉ ባለፈው አማኑኤል የአመት ነበረ ከልጆችሽና ከቤተሰብ ጋር ከኋላ ነበርኩ ሠላም ልልሽ ብዬ ይደብርሻል ብዬ ዝም አልኩሽ ከነቤተሰቦችሽ በጣም ነው የምታምሩ እሺ የኔ ውድ እወድሻለሁ አደንቅሻለሁ
@love-lh9zu
@love-lh9zu Год назад
ሰላም ብትያት ጥሩ ነበር በጣም የምትወጃት ትመስያለሽ እናም አድናቂ ማግኘቷ ደስ ይላት ነበር እኔ ብሆን ሰላም እላት ነበር ሌላ ጊዜ ካጋጠመችሽ ሰላም በያት።
@hiwotfekadu-oj7fb
@hiwotfekadu-oj7fb Год назад
ልታጋጥምሽ ትችላለች እዛው ነው ሰፈርዋም
@senaytieyob4730
@senaytieyob4730 Год назад
ስወድሽ የኔ ማር እንደዚ ያልታዩትን አምጡልን
@efobka5974
@efobka5974 Год назад
Wow after long time ይቺህ ድንቅ አርቲስት ኑሪልን በናተ ጊዜ + የወንዶች ጉዳይ + ነብሱን ይማረው የነ ታሪኩ ባባ :: ጊዜ ቀረ ከዛ በሆልዋ የሚጡት አሪቲስቶች ነን ባዬች አዝገውን ሊያደነቁረን ነው
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 Год назад
እሉዬ እንዴት እዴት እደምወድሽ ❤❤❤
@rehima4916
@rehima4916 Год назад
ስወዳት❤❤❤❤
@marthatadesse4673
@marthatadesse4673 Год назад
Hiluye betam betam adnakish negn beteley yesetoch guday betam neber yemakeqisew egziabher yibarkish🙏🙏🙏
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 Год назад
❤❤❤❤❤በጣም ነው የምወድሽ ህሉ🌹🌹🌹❤❤
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Год назад
ዋው በጣምነውየምወድሽ ❤❤
@samsunga2182
@samsunga2182 Год назад
ህሊና ስወድሽ አድናቂሽ ነኝ
@astertamiru3963
@astertamiru3963 Год назад
የምወዳት አርቲስት ግን ደግሞ ከሚድያ ጠፍታለች
@ahmedyusuf5857
@ahmedyusuf5857 Год назад
Wow she is a legend 😮
@yemsirachgiffar2497
@yemsirachgiffar2497 Год назад
Mimiye silayhush des blogal🥰
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 Год назад
Aye yoni edilegna nesh yalekew ababal Arif agelaletse new, selam Le ethiopia.
@solomontesfaye5681
@solomontesfaye5681 Год назад
ትዝታዬ ❤❤❤
@merontadesse5908
@merontadesse5908 Год назад
ስወዳት
@ominej4055
@ominej4055 Год назад
አልተኛም ፊልም ላይ ምርጥ ነበረች
@aminawollotube2542
@aminawollotube2542 Год назад
Wallahi siwadat yichi arts wow
@hejueu
@hejueu Год назад
በቀናት መካከል
@foziaarage6274
@foziaarage6274 Год назад
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Год назад
ስወዳትስወዳት👉💚💛❤️🙏
@user-sf1vy3zs4j
@user-sf1vy3zs4j Год назад
betam yemewedat be ewenet waw
@rahelhailu8755
@rahelhailu8755 Год назад
❤❤❤
@meskath7388
@meskath7388 Год назад
❤❤❤❤❤
@sema2168
@sema2168 Год назад
Weyine sewedsh eko ket tegengech 😢😢😢kmr betam nw mewedsh ❤❤❤❤
@hagereethiopia3451
@hagereethiopia3451 Год назад
pls ህሊና ግንባርሽ ላይ ያለውን ሞል አሰነሽው ,it is a very easy procedure
@edentilahun380
@edentilahun380 Год назад
የሴቶች ጉዳይ ሚለው ፊልም እንዴት ማግኘት ይቻላል
@user-qm3mm1id5g
@user-qm3mm1id5g 10 месяцев назад
birtukan befikadun benatachu gabizulin
@fvv1680
@fvv1680 Год назад
❤❤❤❤❤ ህሊና ሲሳይ 90ና ውቹ የት ናችሁ
@asmamawhirpa6920
@asmamawhirpa6920 Год назад
Mesert mebrita akruble
@user-me6eb4sw8h
@user-me6eb4sw8h Год назад
ቡዙ ቀስበቃስ የጠፍ ተወደጅ ሰክተሮች አሉ ደስይላል
@wongelasfaw5368
@wongelasfaw5368 Год назад
Ynakojo des teyales tenareki
@betiyealemayehu
@betiyealemayehu Год назад
meseret mebiraten akrbulan
@berukhunde3436
@berukhunde3436 Год назад
አቤት ፀጊ ግን የሰው ፋይል መፈልፈል ስትወጂ ውይ ፀጊ ግን ዮኒ ቻለው።
@salemtilahun859
@salemtilahun859 Год назад
እድልንም አቅርቡልን
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e Год назад
ህሊና ሲሳይ የጥንቱዋ ከየትአገኛችሁአት እዩኝእዩኝእማትል ስራዎችዋብቻእሚናገሩ በጣምእማደንቃትአርቲስትናት አማን የባልጋብቻ የሴቶችጉዳይ በጣምብዙፊልሞች
@onelove9263
@onelove9263 Год назад
yaltengerlat mert artist
@fekaduyimer4697
@fekaduyimer4697 Год назад
እኔም እንደ አንቺ ቆጮ እና ቡላ አልወድም
@user-nm9jm9md2j
@user-nm9jm9md2j Год назад
ወይኔ በማርያም አለች እዴ
@DemisewuWubishet-vt8pu
@DemisewuWubishet-vt8pu Год назад
ቡላ አባባሏ የሆነ የፖለቲካ ሰዉ የጠራች ነዉ የመሰለኝ😅😅😅
@munasabdella8701
@munasabdella8701 Год назад
When guys talk about motherhood do know how bad you are hurting those childless people?
@dannytesfu195
@dannytesfu195 Год назад
I love everything except Tsedi loose tit don't lose your personality because of brand clothes
Далее
Monster shops mini mart 👻🛒 #shorts
00:49
Просмотров 10 млн
Он разрубил планету😱
0:59
Просмотров 5 млн