Тёмный

የጎንደር ፋኖን የተቀላቀለው ጄነራል የሚታገለው ማንን ነው? 

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ
Просмотров 25 тыс.
50% 1

የጎንደር ፋኖን የተቀላቀለው ጄነራል የሚታገለው ማንን ነው?
Join this channel to get access to perks:
/ @addiscompassmedia

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 340   
@yassinmuhammedali856
@yassinmuhammedali856 3 месяца назад
በአንተ ቤት የአማራና የትግራይን ልዩነትን ያሰፋህ መስሎህ ነው
@lucibrhane8037
@lucibrhane8037 3 месяца назад
ኤሪሚያስ የሚናገረው እውነትና እውነት ነው ያለፈውን በደል ማን ማን እንደሆነ ጠንቅቀን እናቃለን በልሳናቸው ደሞ ስትሰማው ለኛ ሳይሆን ለነሱ ማስረጃ ነው ደግመው ለወንጀል መነሳታቸው
@Tigrayculture1
@Tigrayculture1 3 месяца назад
እውነት ነው የተናገረው! የተፈናቀለ ስው ለምን ተመለሰ ብሎ ንግግር ምንድነው?
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 2 месяца назад
​@Tigrayculቁጥር ኣንድ የትግራይ ጠላት ኣማራና ኣማራ ነው በፋኖ ስም የተሰባሰበው ሃይልም በትግራይ ጥላቻ ነውture1
@ata4737
@ata4737 2 месяца назад
@@yassinmuhammedali856 ማነው እያሰፋው ያለው ጄነራሉ ነው ወይስ ኤርሚያስ ?
@ata4737
@ata4737 2 месяца назад
ማነው እያሰፋው ያለው ጄነራሉ ነው ወይስ ኤርሚያስ ?
@gashawmolla9949
@gashawmolla9949 3 месяца назад
ማንን ሊታገል ነው😂😂😂😂😂😂 ተሰቃየህ እኮ ለአማራ ነው የሚታገለው ጅሎ 😂😂😂
@kukutilove
@kukutilove 3 месяца назад
ምንም ለውጥ የለም
@kukutilove
@kukutilove 3 месяца назад
ሁለት ሽማግሌ ገብቶ ምንም ለውጥ አይመጣም
@berhanwubneh4216
@berhanwubneh4216 2 месяца назад
​@@kukutilove😂😂😂😂 Mamo Kilo
@GashoSaeda
@GashoSaeda 2 месяца назад
የመጨረሻ ወረደ ይኸ ኤርሚያሥ የሚባል ሰዉየ
@GashoSaeda
@GashoSaeda 2 месяца назад
አንተ ቦቅቧቃ በኤርትራ ዞረን ያለዉ በሰሜኑ ጦርነት ግዜ የነበረዉን ጦርነት ነዉ ቅዘናም ነህ
@esheteberhe6738
@esheteberhe6738 3 месяца назад
አን ተ የምትገርም ሰው፣ገና ፡ከመውጣታቸው፡በአንድ ሌሊት መካናይዜሽን እንዲፈጥሩ ትፈልጋለህ በአንድ ሌሊት ፋኖን አንድ አድርገው ሊመሩ ትጠብቃለህ ።ጠብቅ ፋኖን አንድ አድርገው በድል እንደሚገሰግሱ አትጠራጠር።በዚያን ጊዜ የበለጠ ትቃጠላለህ።የአማራው ትግል እንደሚያሸንፍ አትጠራጠር።
@berhanwubneh4216
@berhanwubneh4216 2 месяца назад
​@@MusaDander-bc6sbWell ignorant and arrogant people just like won't understand it
@almazyimer9806
@almazyimer9806 3 месяца назад
B/G Tezera has truth. He choose the correct measure than being in "Abey Prison". He speaks the truth.
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 2 месяца назад
ታንክስ ሃፍታሙ ይሄን ስላሰማሃኝ በጣም ወሳኝ ነጥብ ነው ለ ተጋሩም ኣሪፍ ሊስን ነው ትግራዋይ ፀላኢኻ ፋኖ ሙኻኑ ፍለጥ
@kiflubeyene149
@kiflubeyene149 3 месяца назад
አነዢ ጀረናሎች ሀብት ንብረታችውን ትተው አዝባዊ ግንባርን ከተቀላቀለ የፋኖ የአዝባዊ ግንባር አላማ ትክክል መሆኑን ያሳየናል :: ሲቀጠል አነዚህ ጀነራሎች ምንም አንክዋን ክላሽ ይዘው ቢታዩም ብልፅግና ላይ መሪ አንደሆኑ ሁሉ ፋኖላይም መሪ ይሁኑ ብሎ ማስብ በራሱ ቀሽም አሳብ ይመስለኛል በሂደት ይዘው ያመጡት መራጃና ውጤታማ ተጋድሎ መለሶ ወደመሪነት ልያመታችው ይችል ይሆናል በመጨረሻም ብሃድን ወገኖችን አትጨርስ ልብ ግዛ የሚልና ይህንን ትግል ብዙ መኮንኖች ልቀላቀሉት አንደሚችል አመልካች ነው
@Ethiopia.257
@Ethiopia.257 3 месяца назад
በጣም እምሓራን ጠል እንድሆን እሁንም እያስመሰከርክ ነው ባለጌ
@አሐዱ-ኀ3ጐ
@አሐዱ-ኀ3ጐ 3 месяца назад
ጀዝባው ኤርሚያስ ተልከሰከሰ😅😅😅
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 3 месяца назад
Jezebaw enma ante enhe ke fesame generaloche gare 😂😂😂😂
@kukutilove
@kukutilove 3 месяца назад
እውነት ስለሚናገር አትወደውም
@berhanwubneh4216
@berhanwubneh4216 2 месяца назад
​@@kukutilovewhich one is the truth hu?😂😂😂😂
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 2 месяца назад
ይመችህ ❤😊
@adikifleha2049
@adikifleha2049 3 месяца назад
ወደፊት ብታየው አይሻልም ?
@kukutilove
@kukutilove 3 месяца назад
ምንም የሚታይ ለውጥ የለም
@FisumF
@FisumF 3 месяца назад
ኤርሚይስ በዚ ደረጃ መውረድክ በጣም አዝኛለው
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 2 месяца назад
ሃቅ ስለተናገረ ድሮም ኣማራ እውነት ኣይወድም
@wondifrawendale1077
@wondifrawendale1077 3 месяца назад
የአንድ ግለሰብ ወሬ ይዘህ በመሰነጣጠቅ የአማራና ትግራይ ህዝብ መቀራረብ እንዳይመጣ ተግተህ እየሰራህ ነው ጠንክር ካዋጣህ ፈጣሪ የእጅህን ይስጥህ
@MekonenKahsay-f4b
@MekonenKahsay-f4b 3 месяца назад
ኤርሚ ወንዱሜ አንተ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በ360 መረጃ እየሰራህ እያለህ ላንተ ያለኝን ሚዛናዊ ንግግርህ በጣም እወደው ነበር በትግራይ ህዝብ ተልቅ ክብር አለህ ምክንያቱ ያንተ አሰተያየት ሁሌ ሚዛናዊ ነው ሰለዚ ለዚህ የአማራ ጀነራል ተፈራ የተናገረው በኤርትራ ዙረን ያሰመለሰነው መሬታችን ብሎ የተናገረው ያሳዝናል እሱ የሚመራ የፈለገ ይሁን ወታደር ብቻውን 1000 አመት ቢወጋም ከትግራይ ሰራዊት አሸንፎ መሳመለሰ አይችልም አቅምም ብቃትም የለውም በጣም ደደብ ነው እኛ
@DerejeAlemu-l3o
@DerejeAlemu-l3o 3 месяца назад
@@MekonenKahsay-f4b ባህላዊ ጨዋታችን ልትል ነው ባደባባይ መርዶን ለማርዳት አትሮሮጥ
@derejebekele5569
@derejebekele5569 3 месяца назад
ደደብ ስትሆን የደደብን ደረጃ ስለምታቀው መሰለኝ የምትሳደበው አፍህን ስከፍት የአንተን ደደብነት ከነአቅራቢው ተረዳኋችሁ
@kukutilove
@kukutilove 3 месяца назад
​@user-rf5rq4gf8አሳይቷችሃል እኮ ወያኔ እኮ አዲስ አበባ ድረስ ገርፏቹ ነው የተመለሰው: ወሬ ብቻ አሁንም አንድ አመት ሙሉ ተዋጋን አላቹ ምንም ለውጥ የለም እያለቃቹ ነው ወያኔ ስንት ሚሊየን ፈጃቹ አሁን ደግሞ አብይ እየፈጃቹ ነው
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 3 месяца назад
አረ ካለተጋሩ ጀግና የለም አሁንኳ ትቢታችሁ አልበረደም ሞክሩ እንግዴ እንተያያለን ወንድና ሴቱ ይታያል አማራው ሳያልቅ እርስቱን አትወርሱም ኤርሚያስ በፊትም የወያኔ ካድሬነው አሁደሞ የአብይ ካድሬነው አፋን ለመጣ ለሄደው ከማከራየት ውጭ ምናባቱም አያመጣም ይሄ ሴታሴት ከሚስቱ ጥፊ አያልፍም
@Tewabech-on9pl
@Tewabech-on9pl 3 месяца назад
Thank you for educated people keep up 🙏❤
@dawitatnafu835
@dawitatnafu835 3 месяца назад
ይሄ ዝንጅሮ አማራ ዝንታለም እንደበግ እየታረደ እንዲኖር ነው የሚፈልገው :: የእሱ ኢትዮጵያ አማራ እየሞተ እሱ የሚኖርባት መሆን እንዳለባት ያምናል::
@GizawTollosa
@GizawTollosa 3 месяца назад
በጣም ለመተቸት አልቸኮክም
@kebedetilahun7940
@kebedetilahun7940 3 месяца назад
ህወሃት ወያነ ማለት በአማራ እሊት የትግራይ ህዝብ ማለት ነው ። ይሄ በተግባር ያረጋገጡት ነው ።ግልጽ ነው no doubt in this issue
@ata4737
@ata4737 2 месяца назад
Perfect analysis !
@አበጀጎ
@አበጀጎ 3 месяца назад
የምርከኛ ልጅ እከካም
@chuchutaye3237
@chuchutaye3237 3 месяца назад
ስለወታደራዊ እሰትራቴጂ ምን ታውቃለህ
@Alice-kr5op
@Alice-kr5op 2 месяца назад
እርምየ ሰላምህ ይብዛ ድሮዉ ላንተሲል ነዉ 360 ሚዲያ ይከታተለዉ የነበርኩት የምትተነትነዉ ሚዛናዊ ገለልተኛ ትንታኔህ ብስልለት የተምላበት ስለነበር እና አሁን አከብራሃሎ ገለልተኛ ለሃቅ የቆምክ መሆንህ ዘርህን ይባረክ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ 🙏🙏💞💞
@mulugetaWeldemichael
@mulugetaWeldemichael 3 месяца назад
❤ ወንድሜ እነዚህ የከዱ ጀነራሎች ከ ፋኖ ሆኖ የፕሮተርያ ስምምነት እንዳይተገበር ህዝብ ለህዝብ ሲያሴሩ የነበሩና ሲነቃባቸው ቅሊንጦ እንዳይገቡ ነው ድንገት የጠፉ፡፡
@Alice-kr5op
@Alice-kr5op 2 месяца назад
ትክክል ነህ ደምረኝ
@girmayyohannes2828
@girmayyohannes2828 3 месяца назад
You are right that is what he is saying.
@TesfuTilahun-m3s
@TesfuTilahun-m3s 3 месяца назад
አማራ ተበድሎ አይደለም መሳሪያ ያነሳው። ለምን የትግራይ ጦርነት ቆመ ብለው ነው
@YestesBelay
@YestesBelay 3 месяца назад
Enate kifu awo yaltornet mnor anchilm mikinatum yethiopiya hizb egna qetkiten silfternew minabak tamtalhi chgaram
@messiessi3635
@messiessi3635 3 месяца назад
ታዲያ አሁን ማን ያዘ ጀምራ😂
@ShalomShalom-d4e
@ShalomShalom-d4e 3 месяца назад
እናንተ አይባለም እነማንን ነዉ ? መለየት ጥሩ ነዉ ​@@YestesBelay
@daddubai8470
@daddubai8470 3 месяца назад
እኚ ጀነራል በሃምሳ አለቃ ሰነልቦና የጀነራል መአረግ የጫኑ ግለሰብ ናቸው።በአንድ አገር ሁለት የታጠቀ ኃይል አይኖርም ለዚህ ነው ልዩ ኃይል የፈረሰው ይህን እንኳን አያወቁም ግን ጀነራል ነኝ ይላሉ።ፕሪቶሪያ ከተማ እንጂ አገር አይደለም ሰውየው ከውቀት ነፃ ናቸው።
@חכחחכחחכחכחכחכ
@חכחחכחחכחכחכחכ 3 месяца назад
ወያኔ የታጠቀው ሌላ አገር ሁኖ ነው ማለት ነውወይስ ወረሙማው የታጠቀውስ
@gizenatlekulu8503
@gizenatlekulu8503 2 месяца назад
በትክክል ጨልሏል ኤርሚ
@PooUopp
@PooUopp 3 месяца назад
👍👍👍👍👍👍
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 2 месяца назад
That's totally understandable ሃፍታሙ ትግራዋይ ኣልነቃ ብሎ እንጂ ይህ እየተሰባሰበ ያለው ሃይል ፀረ ትግራይ ነው
@MebrahtuWuneh
@MebrahtuWuneh 3 месяца назад
ወልቃይት ያስመለሰው እሱ ነውጀግና ቢሆን ከዛበፊት ብቻውን ተዋግቶ ለምን ኣያስመልሰውም ነበር ታዝለ ገብተህ ጀግና መምሰል ኣይበቃም ጀግና ከሆነ ክልሉ ለምን ናፃ ኣያስወጣም
@messiessi3635
@messiessi3635 3 месяца назад
ወያኔ ለራሱ ክልል እንደ አንድ አገር መሳሪያና ሚሳሄል ሳይቀር ታጥቆ አማራን ቁመጠብቀኝ መሳሪያ እንዲይዝ አድርጎት አንተ አሁን መተ ለምን ትላንት ሚሳሄል ከያዝነው ጋር በዱላ ተዋጋ እያልከው ነው😂 ሞኝህኝ ፈልግ አሁን በመሳሪያ አንድ ነን በመረጃ መተህ እየተዋጋቹ ጀግና ጀግና አትጫወት አማሃራ ክልል ነገ ለምትጀምሩት ጦርነት ብዙ ስላዩችን አሏቹ ለምን የሚዋጋቹ የት እንዳለ በመረጃ እንዲያግዛቹ ወያኔ ፊት ለፊት ተዋግታ አታውቅም ካለመረጃ
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo 3 месяца назад
የኤሪትሪያ ተላላኪ ባንዳ መሆኑን በጄነራል ደረጃ ያለ ሰው ሳያፍር ራሱ ሴናገር ራሱ አማራ መሸማቀቅ አለበት
@messiessi3635
@messiessi3635 3 месяца назад
አማራ ሞቶም አይሸማቀቅም ያሸማቅቃችዋል እንጂ😂😂😂😂😂
@kukutilove
@kukutilove 3 месяца назад
የሻብያ የጭን ገረድ ናቸው
@berhanwubneh4216
@berhanwubneh4216 2 месяца назад
​@@kukutilove😂😂😂😂
@Alice-kr5op
@Alice-kr5op 2 месяца назад
አሳፋሪ በገዛአገሩ በኤርትራ ገብተን ያመጣነዉ መሬት ይላሉ ማፈር ነበረባቸዉ ለአማራ ህዝብ መሸማቀቅ 😢😢😢😢😢
@tarikubelay3739
@tarikubelay3739 2 месяца назад
በርታ ኤርም በፊፁም ጀነራሉ ምንም ሀገራዊ ራይ የለዉም
@kirosabbay6523
@kirosabbay6523 2 месяца назад
ጠበውና ዝቅ በለው ስታዩ እርምት በትወስድና መሳሳታቸውን ብትጠቁም መልካም ነው:: በርግጥ ስለፕሪቶሪያ የጠቀስከው ስህተት ትክክል አለማለታቸው መቃወምህ መልካም ነው::
@truthfor27
@truthfor27 3 месяца назад
ፋኖን ለመሰለልም ይሆናል
@habtemariammekebeb1946
@habtemariammekebeb1946 3 месяца назад
አትቸኩል ሁሉም በሂደት ይሆናል
@bekuretsionasgedom8826
@bekuretsionasgedom8826 3 месяца назад
ህዝቡን ነው ምክንያቱም የተፈናቀለ ሰው አይመለሰም የሚሉት ወያነ ነው። ግልፅ ነው መታታት ነው ቆይ ወያነሰ የትግራይ ሰዎች አይደሉም ወይ ፣አብን ይጥፋ ማለት የቻላልን??
@abinetlideto3443
@abinetlideto3443 2 месяца назад
ንትግራይ የመጣ ስላም በአማራ በኦሮሞ ይህብ በሌላ ክልሎች እንዲመጣ መጣር አማራጭ የሌለው ነው ለህዝቡ ይህንን ለመፈፀም ሁሉንም ጠመንጃ ያነገቡ ለህዝብ ነፃነት በድርድር መፍታት የሚለው መርህ የሁላችን እሳት መሆን ይገባዋል ሞት ለመቀነስ ህይወት ለማዳን
@aychuberhanu
@aychuberhanu 3 месяца назад
እባክ አንተ የኢህአዴግ ተላላኪ ና ገረድ ምንም ብትቀባጥር የምታመጣው ነገር ነለም።አበደን አይንህ እያያ ፋኖ ያሸንፋል።
@Betelhaftay
@Betelhaftay 3 месяца назад
አማራ ህወሓት ሲሉ የትግራይ ህዝብ ማለታቸው ነው
@ברההפסהה
@ברההפסהה 3 месяца назад
የማመሰግነው ኤርምያስን ሳሆን ኤርምያስን ኡነትን በኡነት እንዲገልፅ የፈቀደ የዓለም ፈጣሪ ነው
@tikelary6959
@tikelary6959 2 месяца назад
Brilliant analysis !
@wubetudegu2028
@wubetudegu2028 3 месяца назад
እግዛብሄር ይማርህ ሌላ ምን ይባላል
@PooUopp
@PooUopp 3 месяца назад
💟💟💟💟💟
@azebeawete4680
@azebeawete4680 3 месяца назад
በጣም ትክክል ::እዉነትም የመርህ ሰዉ ነህ ::የትግራይ ተወላጅ ኣሽቃባጮችን ንገርልኝ ከደገፉት የተናገረዉን ሁሉ ነዉ መደገፍ ያለባቸዉ::
@tesfayaberhe
@tesfayaberhe 3 месяца назад
ፋኖ አንድ ሆኖ አንድ አላማ ኑሮት ክልሉን ነፃ ያወጣል የሚል ተስፋ የለኝም። ቢሆን ጥሩ ነበር !
@workub7229
@workub7229 2 месяца назад
ብቻህን ለፋህ ኤርሜ አመል የለህም እንደ እኔ ።መለኪያ ስጣቸው ጀዝባው
@MekidesBirhan
@MekidesBirhan 3 месяца назад
VERY POOR Analysis
@NuredinSeid-g8l
@NuredinSeid-g8l 3 месяца назад
ተጋሩ ከድቶ የሄጀዱ ናቸው ሌሎለ
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 2 месяца назад
ኣዲስ ሚድያ ❤❤❤❤❤
@tigistgonder6015
@tigistgonder6015 2 месяца назад
ጀዝባ
@bereketkiflu8825
@bereketkiflu8825 3 месяца назад
በምን አረጋገጥክ ጀነራሉ ይሁን አይሁን ግን Pretoria እንኮ ባግባቡ ማለት ያልቻለ ጀነራል ?
@onelove4054
@onelove4054 3 месяца назад
የሰው በላውን አስተዳደርና አንተን መሰሉን ይታገላል
@zenawoldegebriel8120
@zenawoldegebriel8120 3 месяца назад
አና ምን ይጠበስ?ምን ችግር አለው በሱዳን በኩል ሆነ በ ኤርትራ ዞሮ በግፍ የተወሰደ ቦታን መቆጣጠር? ያንተ ሥራ ዘላለም ማራከስ ሆነ? አንዳንተ በዚህ ሶሻል ሚዲያ የወረደ ግለሰብ አላየሁም!!
@PooUopp
@PooUopp 3 месяца назад
🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅
@DaniAyalew
@DaniAyalew 3 месяца назад
Will see it the result.
@abinetlideto3443
@abinetlideto3443 2 месяца назад
ጀነራሉ የመከላከያ ነበር ወይስ የአጎንደር ልዩ ሀይል?
@kingsaber8065
@kingsaber8065 2 месяца назад
ምን አስጨነቀህ ይህን ጅኔራሉም ሆን ግለሰብ ትግሉን ለፋኖ ተወው።
@alphaluxury9490
@alphaluxury9490 3 месяца назад
You can't be more critical than today!
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 3 месяца назад
"ፋኖ" ነን ባዮች ለአማራ ነን የምታገለው ካሉ ለምን በአንድ አመራር አይመሩም? ችግራቸው ምንድን ነው ?
@TesfuTilahun-m3s
@TesfuTilahun-m3s 3 месяца назад
ኤርሚ የዛሬው ሀሳብ ልክ ነው።።።።።
@חכחחכחחכחכחכחכ
@חכחחכחחכחכחכחכ 3 месяца назад
ኤርሚያስ እንጀራዋ ሲርባት ወደ ትግራይ ጠጋ ጠጋ እያለ ነው ማፊ ብሎሻል አማራ
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 2 месяца назад
የትግራይ መሬት ወደባለቤቱ ስለተመለሰ ነው ፋኖን የተቀላቀልኩት እያለ እንዴት ወያኔን እንጂ የትግራይን ህዝብ ኣላልኩም ሊል ይችላል መሬቱ የህዝብ ኣይደለም ወም ምዕራብ ትግራይ እና ደቡብ ትግራይ የትግራይ ህዝብ እንጂ የወያኔ ኣይደለም
@MunaKassahun-tt8no
@MunaKassahun-tt8no 3 месяца назад
አተራስ የወያነ ገረድ አልነበ ርክም ያማራ ጠላት ነ ህ ስላማራ አቁም ወረ ና
@abayneshgebregiorgis6120
@abayneshgebregiorgis6120 3 месяца назад
አይዞሽ ገለቴ
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 3 месяца назад
ኤርሚያስ Excellent
@manolisdalenza4121
@manolisdalenza4121 3 месяца назад
Ethio 360 yinurilin specially Habitish iwinetegaw. Jeginachin nwe
@SosenaRegasa
@SosenaRegasa 3 месяца назад
Best man
@almazyimer9806
@almazyimer9806 3 месяца назад
You must know that "Eskinder" is a Journalist and not A Politician.. Please, do not confuse your audience.
@חכחחכחחכחכחכחכ
@חכחחכחחכחכחכחכ 3 месяца назад
ኤርሚያስ የጋላው ዲቃላ በአማራ ላይ ጦርነት እያነሳሳ ነው ልብ በል አማራ
@PooUopp
@PooUopp 3 месяца назад
Er me 💯👍💯👍💯🐅🐅🐅
@nigussiegeberaselassie9639
@nigussiegeberaselassie9639 3 месяца назад
በመከላከያ የማዕረግ አሰጣጥ ዝም ብሉ የአማራ ገበሬ አየሰበሰቦ ከእውቀት ነፃ የሁኑ ወደ ከፍተኛ የማዕረግ ሹመት ማምጣት የለበትም የማዕረግ አሰጣጥ ቢፈተሽ መልካም ነው። ብ/ጂ/ል ተዘራ በትግራይ የተፈፀመው ጆኖሳይድ በዚህ ሰው የተመራ ጨፍጫፌ ፉኖን ይዙ የዘመተ ነው ። ስለዚህ ሳይጠይቁት እየተናዘዘ ነው ወንጀሉንም እያመነ ነው ስራ በጣም ታቀላላችሁ ሌላው ፋኖ መከላከያን እየገደለ መሳሪያ ይቀማ ነበር። ሌላው የመከላከያ ኢታማዦር ብርሃኑ ጁላ ፈጥነህ የአማራ ከተራ ወታደር እሰከ ከፍተኛ ወታደራዊ ሹም ቶሉ ብሉ መሳሪያ ማስፈታትና ከኃላፊነት ቦታ ማራቅ ያስፈልጋል። ከብ/ጀ/ል ተዘራ እና ተፈራ ተማሩ ጦርነቱ አላልቅ ያለው በእነዚህ ሹማምት ኢንፎርሚሽን ይወጣ ነበር።
@asfaw_70
@asfaw_70 2 месяца назад
ኤርሚያስ የሚሉት ጉፋያ ከአማራ ጋር ይህን ያህል እልህ የገባበት ምክንያት ምን ይሆን ?
@Aseffaseyfu
@Aseffaseyfu 3 месяца назад
ኤኔበበኩሌ ኢሳት ከገባሕበት ጀምሬ ተከታትዬ አቃውቃለሁ በዚሕስአት ግን አላማሕና ትግል ምንእንደሆነ ግራገብቶኛል ማሕበራዊመሰረትሕ ምንድነው
@ayalewworkneh9061
@ayalewworkneh9061 3 месяца назад
እይ ዋቅጅራ እየተጋለጥክ ነው
@mengieahmed4364
@mengieahmed4364 3 месяца назад
እርስ በእርስ የሚያባላን ግን መንግስት እንደሆነ ማወቅ አለብህ። ይህን ለማስቀረት ደግሞ ሁሉንም መንገድ ተጠቅሞ መንግስትን መታገል ያስፈልጋል። የፕሪቶሪያ ስምምነት ያልከው የትግራይን ተወላጆች ደሞ ከመፍሰስ ታድጎ በአንፃሩ የአማራን ደም ለማፍሰስ የተፈረመ ላለመሆኑ ምን ማረጋገጫ አለህ? ህወህትና PP ተስማሙ እንደተባለ ለአገር ብሎ አንድ ነብሱን ለመገበር የወጣን፤ ለውጊያ የሚያስፈልጉ ነገሮች እንኳ ምንም ሳይሟሉለት እየተዋደቀ ያለን የልዩሃይል ሰራዊት ያለምንም ንግግርና ዝግጅት እናፈርሰዋለን ትጥቁን ያስረክብ ምናምን የሚሉት ምኑ ላይ ንፍጥ አይተውበት ነበር? ok ይሄንም የራሳቸው አመራር ነው ያበላሹት ትለኝ ይሆናል እኮ! አምባሳደሩ ባህርዳር መጥቶ ምን እንዳለ እረሳኸው እንዴ? የአማራ እና ሌሎች ይፈርሳሉ ኦሮሚያ ግን ይቆያል። ይሄ ምን ማለት እንደሆነ ትነግረኝ ኤርሚ? ህወሐትን እኮ ፋኖ ብቻ አይደለም ከትግራይ ውጭ ያለ የኢትዮጲያ ህዝብ ሁሉ ተሰልፎ ሲናገር ነበር። በእርግጥስ አንተ እራስህ ከእናት ድርጅትህ ኢህአዴግ ለምን ነበር አፈንግጠህ የወጣኸው? አሜሪካ መኖር አምሮህ ነበር እንዴ? ድርጅቱ ለአገር አይጠቅምም ብለህ አይደል እንዴ? ታድያ ህወሀት ይፍረስ ስትል የነበርክ ሰውዬ ዛሬ ሌላ ሰው ሲለው ምን ነው ወንጀል መስሎ ታየህ ዠለስ? እውነቱን ልንገርህ ከዚህ ጀነራል ንግግር የበለጡ ፋውሎች ጀነራሉ የጁላ ልጅ ሚድያ ባገኘ ቁጥር ይቀደዳል። ህወሐትንም ዱቄት አድርገን ለንፋስ ሰጥተነዋል ሲለን ነበር እኮ ያኔ ግን ለምን ዶቄት ይደረጋሉ አትልም ነበር becuase ur grandchild of Wakjira
@michaelasmelash3140
@michaelasmelash3140 3 месяца назад
በሰፈሩት ቁና .......
@negussieabebe6968
@negussieabebe6968 2 месяца назад
Do you want conventional war at once ?Why do you consider their experience background ?why you like understanding?
@samatayosfitness6082
@samatayosfitness6082 3 месяца назад
ደርምሴ ኧረ ተው ዲስኩር አልቆብሃል 😂😂😂 እኔ ኦሮሞ ነኝ !! የአማራ ህዝብ ወንድም ህዝብ ነውና ደህንነቱ ያሳስበኛል። ያንተ በማይመለከትህ ገብተህ መፈትፈት ምን ይባላል። ጀነራሎቹ ገቡ በቃ !!! እሴት ይጨምር አይጨምር አንተ ምን አገባህ? ቢሆንስ በዚህች አጭር ቀናት የተለየ እሴት ይጨምሩልህ? ኧረ ተው ደርምሴ? ምንድ ነው ፍላጎትህ? አበድክ እኮ ሰውዬው በግልፅ ነገረህ እኮ ዋናው መሰባሰቡ ነው !!!
@mulukennegash-pm8fm
@mulukennegash-pm8fm 3 месяца назад
ጀነራል በመከላከያ ከተራ ወታደር እስከ ጀነራል ማእረግ የደረሰ ነው ሰውዬው የፖሊስ ኮማንደር ነው ልዩነት አለው የፖሊስ ኮማንደርና በመከላከያ ያለ ብ/ጀ በጣም ልዩነት አለው ኤርሚያስ የጦር መሪዎችን ጠይቅ እነሱ መከላከያ ሚቀተን መስሏቸው ነው ጀ ተፈራ ጡረታ የወጣ ም ቢሆን አዎ ጀነራል ነው ወደ ዘር ከገባ ጀነራልነት ክብር ይቀራል ምክንያቱም መከላከያ ያለ ጀነራል ሞቱ ውሐ ልኩ ኢትይጵያ ናትና።
@kinfemesfin5749
@kinfemesfin5749 3 месяца назад
የአማራ ሙህር ነን ባዮች መቹ ነው ከእውነት ጋር የሚታረቁት?
@MunaKassahun-tt8no
@MunaKassahun-tt8no 3 месяца назад
ምነው ከነ ከነህ ስላማራ ከሚከነክን ተወው ህ ሱን ላማራ መዘገብ ካማረ የታገቱ ተማሪ ዎ ች ስለነሱ ዘግብ አማራን ተ 20:45
@חכחחכחחכחכחכחכ
@חכחחכחחכחכחכחכ 3 месяца назад
ቆይ ድሮ ኢሳት ቲቪ ሲሰራ ሳለ ኤርሚያስ በትግራይ ህዝብ ላይ ጦርነት ሲቀሰቅስ አልነበረም እንዴ
@mulugetakide964
@mulugetakide964 3 месяца назад
ኤርምያስ፣ መርህ ላንተ መንድን ነው? አማራ ተገደልኩ ብሎ ሲታገል መደገፍ ትክክል ነው፣ ተገቢ ስለሆነ። ማንኛውም በሃይል ሰው አፈናቅሎ መሬት በሃይል ቦታ ልያዝ ሲል መቃወም ትክክል ነው፣ ይሄ ወረራ ስለሆነ። ስለዚህ ተጋሩን 'በመርህ' ወይም ደግፉ ወይም ተቃወሙ ማለትህ አይነፋም። ደግሞ ጀነራል ብሎ የቀረበው ሰውየ ደግሞ ገበሬ ነገር ነው 😂
@AmsnuelGebremarism-b1c
@AmsnuelGebremarism-b1c 3 месяца назад
ሁኔታ ካጠና ነው value add ማድረግ የሚችለው
@gebredemsis
@gebredemsis 3 месяца назад
ጀነራሉ ፋኖን በመቀላቀሉ የትግራይ አክቲቪስቶች ለምን ተደሰቱ?
@reflection9636
@reflection9636 3 месяца назад
Sorry the second general looks like a plant to me. He is for expanding Amhara (Welaykit and Raya). Do the Fano goal for him is liberat Amhara, 4kilo and return Welkait & Raya. So hi is joining a neftegna Fano. This is in line with Abiy's goal of changing the direction of Fano or throwing a monkey wrench in the movement.
@gideygeberekiros
@gideygeberekiros 3 месяца назад
የተሻለ የተላላኪነት ስራ ለመስራት ነበር ለጊዘው አልተሳካም።
@ebragimabdu704
@ebragimabdu704 2 месяца назад
ግባርህ እረጠበ የምታወራው የምትናገረው ማናባህ ይሰማሀል ዲቃላ
@MebrieKassahun
@MebrieKassahun 2 месяца назад
እራስህን እያየኸው ነው ግን በጥላቻ ብዛት ወዝህ ተኖ ሥጋህ አልቆ የፊትህ ቆዳ ተንጠልጥሏል ። እንዳንተ ዓይነት መነሻውም መድረሻውም የጠፋበት የፖለቲካ ዓይነ - ስውር እና ድንክ አይቼ አላውቅም።
@Alemy-qj7ck
@Alemy-qj7ck 3 месяца назад
እነዚህ ሰዎች ከትግራይ ህዝብ ጋር ነዉ እንዴ የሚዋጉት ከአብይ ጋር ጠባቸዉ እኛ ሠላም መሆን ነዉ
@חכחחכחחכחכחכחכ
@חכחחכחחכחכחכחכ 3 месяца назад
አማራን ከራያ ከአላማጣ ማፈናቀል አገር መስራት ማለት ነው እያለን ነው ጋላው ኤርሚያስ
@mohanyohannes9835
@mohanyohannes9835 3 месяца назад
ወይኔ ኤርሚያስ ግን ሰው እራሱ ጥባጥቤ ያረጋል እስኪ ሰው የሚያምነው ውሸት ምረጥ
@gideygeberekiros
@gideygeberekiros 3 месяца назад
ጥቅመኛው ትግራዋይ እንጂ ትክክለኛ ትግራዋይ አይደለም ኤርምያስ ።
@abinetgebru6283
@abinetgebru6283 2 месяца назад
በዚህ ያህል መውረድህ ያሳዝናል
@JERRTUBE-k3y
@JERRTUBE-k3y 3 месяца назад
አማራ ተናግሯል ለህልዉ አይደለም በኤርትራ በኩል በሌላም መንገድ ካለ ከመጠቀም ወደ ሗላ አይልም!!
@חכחחכחחכחכחכחכ
@חכחחכחחכחכחכחכ 3 месяца назад
አማራ ከአይይ ከገዳዩ ጋር አይደራደርም አብይን አስወግዶ ከብሄር ብሄረሰቡ ጋር ነው ሚደራደር
@GetyeBantayehu-q2k
@GetyeBantayehu-q2k 3 месяца назад
bezih like endet yehiwat shint yikonal gobez endet new gin ketikitew yemiseruachihu
@GetyeBantayehu-q2k
@GetyeBantayehu-q2k 3 месяца назад
Errir dibin bele getmenal getmenal yeefugnit lij
@NegusaTase
@NegusaTase 3 месяца назад
ሰው እንደዚህ እያደርህ መዝቀጥ ሲጀመር ስለፋኖ ትግል አይመለከትህም
@dont464
@dont464 3 месяца назад
ጀነራሉ ስለይዘቱ እንጅ አጠቃላይ አላማው(ሰቸድርድር) ለማውራት ፈልገው አይመስለኝም። ሌላው ብልፅግና ከወያኔ ብሶ ወያኔን አለዘብነው እንጅ እነሱ በጎ አላማ ቢኖራቸው ኖሮማ የሁሉም መነሻ ወያኔ መፍረስ ነበረበት።
@GirmayAbrham
@GirmayAbrham 3 месяца назад
Hiwehatin yemimertewim yemiawerdewem ye tigray hizb new !!!!! Lelaw minabatu yagebawal!!! Yerasuwa arobat....😅😅😅😅😅
@Lij-emeshaw
@Lij-emeshaw 3 месяца назад
በኤርትራ በኩል ውጊያ መደረጉ ሚስጢር ነበር እንዴ ዋቅጅራ?? በሰብሰናል አለ እናት ድርጅትህ - በስብሰሃል።
@luelasfaw
@luelasfaw 3 месяца назад
ድንቅ እይታ
Далее