Тёмный

የጎጃም ፋኖ ታሪክ እየሰራ ነው! | ደብረማርቆስን ጨምሮ ትላልቅ ከተሞችን ያዘ! | በኮማንደር አሰግድ ዙሪያ የተጀመረው ምርመራ! 

Roha
Подписаться 262 тыс.
Просмотров 81 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

16 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 234   
@adbe5876
@adbe5876 2 месяца назад
ገና ምኑ ተነካና ብዙ ተአምር ይሰራል ፋኖ የእምዬ ኢትዮጵያ ዋልታና መከታ
@gfg4073
@gfg4073 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያግዛቸው❤❤❤❤
@Peak.570
@Peak.570 2 месяца назад
ከእግዚአብሔር ቀጥሎ
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 2 месяца назад
ኢንሻአላ አላህ ያግዛቸው 🙏
@plannentmedia1228
@plannentmedia1228 2 месяца назад
Bb v.....ccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccctcccccccccccttcccccccccccttt.............t...........tttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttbbbbbhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhtttttt hhvvvvvvvvvvv😂vvvvttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttbttttttttttttbb cc CV
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 2 месяца назад
አሜን፡አላህ፡ይርዳቸው❤❤❤
@esayaslove5758
@esayaslove5758 2 месяца назад
ድል ለትንታጉና ለአይበገሬው ለአማራ ፋኖ 💪💪💪
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 2 месяца назад
አሜን ድል ለፋኖ
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 2 месяца назад
አላህ፡ይርዳቸው❤❤❤❤🎉🎉
@BiniHabesha
@BiniHabesha 2 месяца назад
​@@አማራነኝ-ቨ7ነszzszzየ
@solomonteshom4286
@solomonteshom4286 2 месяца назад
ድል ለጀግናው ለአማራሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 2 месяца назад
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 2 месяца назад
ድል ለአማራ ጀግኖች ለፈኖ 💚💛❤
@YonasDebebe-c8h
@YonasDebebe-c8h 2 месяца назад
መጀመሪያ እርስ በእርሳችሁ ተግባቡ የምታወሩት ድል ለይ ቀዝቃዛ ውሃ እየቸለሳችሁ ስለድል ብታወሩ ቀልድ ነው
@gfg4073
@gfg4073 2 месяца назад
ገብርኤል ይርዳችው ወገኔቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Imfano2122
@Imfano2122 2 месяца назад
የፋኖ አመራሮች ብቃታቸው በስመአብ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሄር ይቅደምላችሁ ደሞቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@36614
@36614 2 месяца назад
ድል ለአይገበረዉ አማራ ፋኖ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@YonasTadesse-e7h
@YonasTadesse-e7h 2 месяца назад
ነብስ ይማር ለሟቾች ። ድል ለፋኖ ።
@samyy3559
@samyy3559 2 месяца назад
Thanks roha media
@እግዛቤሔርፍቅርነዉ
@እግዛቤሔርፍቅርነዉ 2 месяца назад
ድል ለአማራ ፋኖ😢
@werkemelese7492
@werkemelese7492 2 месяца назад
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ
@ethio12-b4r
@ethio12-b4r 2 месяца назад
ድል ለፋኖ ሞት ለኢትዮጲያ ሕዝብ ነቀርሳ አብይ
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 2 месяца назад
ወይኔ ወገኔ ልብ ሰባሪ ነዉ ፈጣሪ ያፅናቺሁ አማራዬ ሰመዓቱ አይለያችሁ
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 2 месяца назад
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@henoktemesgen4213
@henoktemesgen4213 2 месяца назад
በጣም የሚያሳስበው ጉዳይ የፋኖ መሪ ሆነው እውነታውን ሽምጥጥ የሚያደርጉትን ነገስ እንዴት ነው አምነን የምንቀበላቸው?! ኸረ ጎበዝ እንጠይቅ እንመርምር: በአብይ የተሽሸወድነው አይበቃም?!
@ayalbasazen6893
@ayalbasazen6893 2 месяца назад
ድል ለአማራው ጀግና ፋኖዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulleraberakebede6695
@mulleraberakebede6695 2 месяца назад
The voice for voiceless❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ
ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖ የኔ ውዶች
@Asrathabtemariem
@Asrathabtemariem 2 месяца назад
በለው አረመኔ ሰው በላ ጋላ ድል ለአማራው ፋኖ
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 2 месяца назад
የሞቱት ወገኖቻችን ነፉስ ይማር
@ayalbasazen6893
@ayalbasazen6893 2 месяца назад
እግዚኦ ነብስ ይማርልን ወገኖቻችን
@birhanutadele-lm9xv
@birhanutadele-lm9xv 2 месяца назад
እባካችሁ ክብራችን ዝቅ አታድርጉት እነ መዛ እኛ የጎጃም ፋኖ አደለንም የአማራ ፋኖወች ነን
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 месяца назад
ስለ ውሎ ፋኖ ተጋድሎ ስቀርብ እንዴት ብሎ ነዉ መቅረብ ያለበት የጎንደር ተጋድሎ ሲሆን እንዴት ተብሎ ነዉ የሚቀርበዉ የሺዋ ተጋድሎ ሲቀርብ እንዴት ነዉ መቅረብ ያለበት??? የዘመነ ጥላቻ ስላለባቹሁ ብቻ ጎጃም አትበሉ ይባላል እያወራችዉ ያለዉ ስለ ጎጃም ተጋድሎና ዉግያ ነዉ አይደል ?? ምን ያገናኘዋል ሙሉ አማራን
@birhanutadele-lm9xv
@birhanutadele-lm9xv 2 месяца назад
@@aynalemageze8592 እረ ይቅር ይበልሽ ይበልህ እኔ አላሰብኩም እባክህ
@alexmelesse3696
@alexmelesse3696 2 месяца назад
One side media , you must change the name pls
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 месяца назад
ድል ለአማራ ፍኖ
@MengeshaMolla-k2q
@MengeshaMolla-k2q 2 месяца назад
ድል ለፋኖ❤💪💪💪💪💪
@ashebirwondimu5726
@ashebirwondimu5726 2 месяца назад
Thank you Fano! Bravo! Keep it up.
@aleaaxx7239
@aleaaxx7239 2 месяца назад
ምንድነው አላማችሁ ? ይሄ ሚዲያ ግራ የገባው ነው
@HfHxh-ls3dd
@HfHxh-ls3dd 2 месяца назад
ፍኖየየየየየ ኑሩልን
@EphremAlemayehu-ur4vv
@EphremAlemayehu-ur4vv 2 месяца назад
ጠባቂዎቹ የት ሄደዉ ነዉ እሱ የተያዘዉ ማለትም ሰዉ ጠቁሞ ቢያዝስ አጃቢዎቹ የት ነበሩ ነዉ ጥያቄአችን ጠባቂዎቹ ሳያል እሱ ሳይመታ ተያዘ በጣም ያስቃል ቀጥሉበት።
@matewosterefe803
@matewosterefe803 2 месяца назад
የጎንደር አማራ ፋኖ የአፄዎች ክ/ጦር መሪ አርበኛ ሰለሞን እንደተናገረው አሰግድ ቢያንስ ከ600 አሰከ 700 የሚደረስ አጃቢ እንዳለውና በመንግስት ተማረከ የሚባለውን ገለፃ እንደማይቀበለው ተናግሯል
@EphremAlemayehu-ur4vv
@EphremAlemayehu-ur4vv 2 месяца назад
@@matewosterefe803 ታዲያኮ እሱ ገርሞኝ ነዉ ሰዉ አስያዘዉ ሲሉ አያፍሩም ፈጣሪ አንድ ያርጋቸዉ ሁሉንም
@AberaOtiso
@AberaOtiso 2 месяца назад
ጀግና ገና ቆጥሮ የማይቻል ታርኮና ድሎች ይስራሉ ድል ጀግና ፋኖች
@asmarehunegnaw2883
@asmarehunegnaw2883 2 месяца назад
thank you maza
@werkemelese7492
@werkemelese7492 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TeddyTeddy-g7c
@TeddyTeddy-g7c 2 месяца назад
ከአማራ ውጪ ስለሌላ አታውሩ አያገባንም ንጉሳቸው ይድረስላቸው
@BurhaBurhan-k7e
@BurhaBurhan-k7e 2 месяца назад
ሮሀ ሠላም
@Bewkato.Bewkato
@Bewkato.Bewkato 2 месяца назад
ትክክል ድሮን የሚጠቀመው ስው ለማጥፍትነው
@ZolaMD-v4w
@ZolaMD-v4w 2 месяца назад
በአማራ ታሪክ ጋላ እንደዚህ ተወቅጦ አያውቅም ። የጎጃም ምድር የጋላ እሬሳ መከመሪያ ህኗል ።
@meketawondimagegnehu9670
@meketawondimagegnehu9670 2 месяца назад
Ante Yamara Telat neh !!
@yabsramelkamu5373
@yabsramelkamu5373 2 месяца назад
Thanks
@HeimiYouTube
@HeimiYouTube 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LovelyEspressoMachine-oi4pd
@LovelyEspressoMachine-oi4pd 2 месяца назад
ድል ለፍኖ ፍኖ ያሸንፍል
@MegaTariku
@MegaTariku 2 месяца назад
❤❤❤❤ ድል ለፋኖ❤
@SamreaMama
@SamreaMama 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔 ነፍሳቸውን ይማር ለሞቱት ወገኖቸ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Yordanosambacew
@Yordanosambacew 2 месяца назад
መንግስትን ተስፋ የሚያደርጉ ልብ የሌላቸው ሰነፎችና አላዋቂዎች ናቸውና ጌታ አስተምርልነና እኩል ተጠናክረን እንድናስወግደው ያድርገው😢
@AbinetDagnaw
@AbinetDagnaw 2 месяца назад
ነፍስ ይማር
@saturntubehd6637
@saturntubehd6637 2 месяца назад
#Fano 💪💪💪💪
@antenehbirhanezelleke152
@antenehbirhanezelleke152 2 месяца назад
Gebu wetu keza yesivili nibret teqatele, tezerefe.
@TsegayeKassa-id7km
@TsegayeKassa-id7km 2 месяца назад
ዘረኞች በጎጥ እየተደራጃቹ ትግሉን ግደሉት
@TekluTesema-zd6tx
@TekluTesema-zd6tx 2 месяца назад
የእናቴ ቀሚስ አደናቀፈኝ አይነፋም::
@MesfinEshetu-s9m
@MesfinEshetu-s9m 2 месяца назад
ኧረ እሚሰማቹህ ከሆነ ዘመነን መላ በሉት ምከሩት እባካቹህን ሊመከር ይገባዋል
@hussenali4298
@hussenali4298 2 месяца назад
ምን ተብሎ ነው የሚመከረው ታሪክ እየሠራ ነው ያለው
@Chondora
@Chondora 2 месяца назад
Yichekulal enji meri mehon migebaw esu new
@muluTam7471
@muluTam7471 2 месяца назад
ምን እንበልልህ። በርታ፣ አይዞህ፣ የዶላር ፋኖ አስወግድ ነው?
@hussenali4298
@hussenali4298 2 месяца назад
@@MesfinEshetu-s9m የዶላር ፋኖን አባር ማለት ነው
@Bretanssa
@Bretanssa 2 месяца назад
መከርነው እኮ ! እስክንድር እና መከታውን ከሸዋ አፅዱ ብለነዋል። ዘሜ የአማራ ጅራፍ
@semagnezelelew1863
@semagnezelelew1863 2 месяца назад
ማጥናቱ ጥሩ ሁኖ ፋኖን የሚበትን ጥናት እንዳይሆን መጠንቀቅ ያስፈልጋል በምንም ይሁን በምን በፋኖ ውስጥ ያለውን ችግር በመነጋገር መፍታት ነው ጥናቱን እንደወረደ ለህዝብ ከመቅረቡ በፊት ሁሉንም የፋኖ አባል ባሳተፈ መገምገም አለበት ከዚያ በኋላ ነው አቅጣጫ መቀመጥ ያለበት
@LovelyEspressoMachine-oi4pd
@LovelyEspressoMachine-oi4pd 2 месяца назад
አአማራ ዛሬም ነገም አሽናፊነው አማራ የጀግና ዘር የነ በላይ ዘለቀ የነ ሚኒልክ የነአፄቴወድሮስዘር
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre 2 месяца назад
Dil leamaharaw yehizib lij fano 🙏 🙌 👏 ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 2 месяца назад
ለጋሞ ወንድሞች መፅናናትን ይስጥልን
@mekaamare2296
@mekaamare2296 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢ወየው ወየው ወገኖቻችን ፈጣሪ ያጵናችሁ።ኧረ ፈጣሪ እዘንልን በሰው የምንገደለው መች አነሰን አባት ሆይ ቁጣ ምአትህን አርቅልን።ቸርነትህን አቅርብልን።ወየው ኢትዮጵያ ሞታችን በዛ።ጌ ታ ሆይ ያለንተ ቸር የለም።
@yeromshiferaw1640
@yeromshiferaw1640 2 месяца назад
እውነተኛ ነፃ አውጪ ያዝኩኝ ለቀኩኝ አይልም አይተረተርም::
@UmerHussen-z7b
@UmerHussen-z7b 2 месяца назад
ደልለፋኖ
@BELAYMelse-h2e
@BELAYMelse-h2e 2 месяца назад
የአርበኛ ያሰግድ ነገር በጣም ሊታይ የሚገባው ነገር ነው ነለሎቹም የማይመለሰ ቡውስጥ የተገሰጉ በውስጣቹሁ ያሉቱን ሙርምሩ
@yirdawmengistu
@yirdawmengistu 2 месяца назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kebedemichael7744
@kebedemichael7744 2 месяца назад
አይ መዓዛ መሀመድ በተሰጠሽ ተልዕኮ መሠረት በነአሰግድና ዘመነ ፍቅር በእነእስክንድ ጥላቻ ታውረሽ የመምህር ነት ሙያ የሚጠበቅብሽን መፈፀም አቃታሽ...የጋዜጠኝነት ሙያ ያላልኩት በምክንያት ነው:: You are now working to build zemene's cult.
@mulgmymom1384
@mulgmymom1384 2 месяца назад
ከህወሀት ጋር ጦርነቱ አይቀርም እንገጥማለን እንደተለመደው ይገረፋል
@netsanetteshager380
@netsanetteshager380 2 месяца назад
መአዛን የጎንደር ጥላቻ አዙሮ ሊደፋት ነው :: አትድከሚ በዚ ሁኔታ ማሸነፍ የለም
@HeimiYouTube
@HeimiYouTube 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 2 месяца назад
መኣዛ የሞትባይ ፋኖን ከፋፋይ አይጥ
@rosarosa1646
@rosarosa1646 2 месяца назад
Dile le fanoye ❤❤❤
@orkaido-xm1py
@orkaido-xm1py 2 месяца назад
ሀሀሀሀሀ.....!!! ነገ ደግሞ ለቀቅኩ የሚል ዘገባ ....??
@siymergn
@siymergn 2 месяца назад
ህውሃት ተነግሮአል ወንድነህ እስኪ ተሰብሰብ የመጨረሻ ነው እወቅ
@hanawerku
@hanawerku 2 месяца назад
ድል ለአማራ ፋኖ አማራ አማራ ሆኖ መቆም በትግሎ ወስጥ የለ አረም ነቅለህ አውጣ አማራ ወደፊት ድሎ ኢቀጥላል ምስክር ነኝ ጎጃም ለይ የተሰራው ታሬክነው በደቡ ለደረሰው ሀዘን በጣም አዝናለሁ የአብይ ግፍ ገና ብዙ የአሴያል
@bereraaddis4909
@bereraaddis4909 2 месяца назад
ዘመነ ካሴ በዚህ መጠን ያበደው ምን ሆኖ ነው 😂የስልጣን ጉዳይ እኮ ከአብይ አህመድ በላይ አሳበደው 😂 የዘመነ ፊቱ አመድ እኮ ነው የመሰለው😂 የዘመነ የስልጣን ጥማት የፋኖን ትግል ችግር ውስጥ እንዳያስገባ ፋኖ ዝናቡ በዘመነ ቦታ ቢተካ መልካም ነው
@gebrelgebre1500
@gebrelgebre1500 2 месяца назад
True
@siymergn
@siymergn 2 месяца назад
ካድሬ ጭገራም
@dawittilahun-zq2rl
@dawittilahun-zq2rl 2 месяца назад
ere banda ye banda lij
@leoulattlee4994
@leoulattlee4994 2 месяца назад
ያልተገራ እንሰሳ ስለሆነ ገና ብዙ ይቀረዋል። ደደብ የገጠር ካድሬ
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 месяца назад
ከአዲስ አበባ ጀምሮ እስከ አማራ ክልል 5 ድርጅት መስርቶ እራሱን መሪ ያደረገዉ ዱላ ይዞ ፋኖን የሚከተለዉ እስክንድር ነጋ አይደል ዘመነ መሰለሽ?
@ElishaTesema
@ElishaTesema 2 месяца назад
ከአሁን በኃላ የነ አስረስ እና ዘመንን ማርሸት ምስክርነት የአይጥ ምስክር ድንቢጥ እንደሚሉት ነው
@ethio12-b4r
@ethio12-b4r 2 месяца назад
መሐይም እከክ የአማራ ጠላት
@ElishaTesema
@ElishaTesema 2 месяца назад
@@ethio12-b4r ባለጌ የአማራ ጠላት አንተ ነህ ሰው የሚታመነው በስነ ምግባሩ ነው
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 месяца назад
ዱላ ይዞ ፋኖን የሚከተለዉ የእስክንድር አሽከር እኛስ ወገቡ ላይ ዝናር የታጠቀዉ አራሽ ቀዳሽ ተኳሽ የተባሉት የነ ምሬ የነ ዘመነ የነ መከታዉ የነ አሰግዱ የነ አስረስ የነ ማርሸት የነ አበበ ፈንታዉ የነ ዝናቡ የነ ናሁ ሰናይ ደጋፊዎች ነን ከአዲስ አበባ እስከ አማራ ክልል 5 ድርጅት የመሰረተዉ እስክንድርን የሞተ ሙታኖችም ይከተሉት በአምስቱም ድርጅት እራሱ ነዉ መሪዉ ያስቃል ታድያ እንደ እስክንድር ስልጣን ፈላጊ ሰዉ ይኖራል?? የባልደራሲ መስራችና ሊቀ መንበር እራሱ እስክንድ ነጋ ነዉ ዛሬ ከፓርቱዉ ጋራ በነ ምሬና በነ ዘመነ እራሱን ባለስልጣን አድርጎ የመጣ ከሃላ የመጣ አይን አወጣ
@SamreaMama
@SamreaMama 2 месяца назад
👎👎👎👎👎👎 አንተ ካድሬ አንተ ባዳ በአማራ ጥላቻ የሰከርክ ምሀይም ነህ
@gudenatola
@gudenatola 2 месяца назад
እርስ በእዕርሱ እየተፋጀ ነው። ዓላማሽ እየተሳካልሽ ነው።
@hawaa112
@hawaa112 2 месяца назад
የሞቱ እህት ወንድሞቸ አላህ ጀነት ፍርዱን ይስጣችሁ አላህ ይራህማችሁ እህት ወንድሞቸ. መላው የኢትዩጵያ ህዝብ መንግሰት አለ ብለን መቸም ተስፍ አናደርግም መላው የኢትዩጵያ ህዝብ እር ንቁ መንግስት የለም ሀገሪቱ ላይ መንግስት ቢሆን ኑሮ በየቦታው ጦርነት እገታ አይኑርም ነበር. መንግስት መቸ ሰላም ይፍልጋል ብላችሁ ብቻ ነው አላህ ሀገራችን ሰላም ያደርግልን ብልፅግና መቸም ሰላም አይገኘም
@abebaseyoumgessese5354
@abebaseyoumgessese5354 2 месяца назад
You.
@biruttilahun5397
@biruttilahun5397 2 месяца назад
ምንድነው አንቺ ይህንን ነፍሰ ገዳይ አንቱ እያልሽ የምትጠሪው
@muleagidaw6426
@muleagidaw6426 2 месяца назад
ድል ለተገፍዉ የአማራ ህዝብ ሞት ለእረኛዉ አብይ
@Cripto244
@Cripto244 2 месяца назад
በውጭ አገር የመሬት መንቀጥቀጥ ደረስ ሲባል የሀዘን መልእክት ከማንም በፊት ፈጥኖ የሚልከው የበሻሻው ዱርዬ በደቡብ ኢትዮጵያ በጎሙጎፋ ስለደረስው የመሬት መደርመስ እስካሁን ጭጭ ብሏል
@TinsayeshNafekeje
@TinsayeshNafekeje 2 месяца назад
ለስይጣን እኮ ደስታው ነው:: ምን ትጠብቃለህ ! ያሳዝናል ፈጠሪ ለወገኖቻችን ፅናትን የሞቱትን ነብስ ይማርልን😢.
@tameratmolla9670
@tameratmolla9670 2 месяца назад
This how this organization Fano is in danger of being led with dectators. Before doing any investigation this guy already accusing ppl. First there was conflict between Shao Fano itself. The guy on the interview decided every thing before everything.
@xFlavoriax
@xFlavoriax 2 месяца назад
ውድ ፋኖዎች በምታደርጉት በምትሰሩት ህዝብ ይተማመንባችሁዋል። ምንም ጥያቄ የለም። ግን ቢያንስ በሚዲያዎች ቃለ አቀባይ ይህን ሰዎችን ቁጥር ቀንሱ። ለብቻ ለብቻ ለተለለያየ ሚዲያ አትስጡ። ሞባይል አጠቃቀማችሁን ምስጢራዊም ሆኑ የግል ኢንፎርሜሽን በሞባይል ላይ አትያዙ። ዝም ብላችሁ ስራችሁን ስሩ።😎
@kiduish21
@kiduish21 2 месяца назад
ለአንቺ መረጃ መስጠት አቁመዋል እንዴ ከየሚዲያው የምትቃርሚው
@HhIo-ou7us
@HhIo-ou7us 2 месяца назад
💚💛❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪
@ashiamohammed7353
@ashiamohammed7353 2 месяца назад
🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬😭😭😭❤
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 2 месяца назад
ሰላም እህቴ ዘገባሺ አሪፍ ነው ግን እኛ የሮሀ ሚዲያ አድማጮች አብይን አንቱ እያልሺ እንድትዘግቢ በጭራሺ አንፈቅድም ይሄ አንድ የመንደር አውደልዳይ ዱርየ ሞላጫ ሰለሆነ አንቱ የሚገባው አይደለም እባክሺን
@A.A_Shewa
@A.A_Shewa 2 месяца назад
ለኢትዮጵያ የንግድ ማስተወቂያ እያስተላለ ፉ ነው፣ እሱም ደግሞ አብሮት የሚመጣ ግዴታዎች ይኖሩታል። የእጀራ ነገር ነው። ግፈንኛው አንተ ተባለ አልተባለ ዋናው የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪው። ዋናው$$$ ነው
@hunbelewzelalem973
@hunbelewzelalem973 2 месяца назад
Man yaminal ke ne zemene wegen yemisetewin information. Ke ne Meketaw yemibelt fano yelem.
@geleta1610
@geleta1610 2 месяца назад
ፋኖ ከሚገመተው በላይ እንዴት ሊፈጥር ቻለ!? መንግስትህ ይህን ሀቅ መገንዘብ ተሳነውና ህዝብ እንዲያልቅ ይፈረድበታል!? እረ ይብቃ።
@HeimiYouTube
@HeimiYouTube 2 месяца назад
Tee
@Israelxox
@Israelxox 2 месяца назад
TPLF is funny 😂😂😂
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk 2 месяца назад
መንግስት በትውልድ አይጫወት ህውትና አማራ ይለያያል እርቅ ይሻላል አልን ዜጎች።
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 2 месяца назад
ለመንግስት አረመኒነት አሁን ነዉዴ ሰዉ የሜያዉቀዉ ምነዉ አዲስ ሆናችዉ
@feedelband205
@feedelband205 2 месяца назад
ይህ ሚዲያ መስመሩን እየለቀቀ ነው የጎጥ እና የጥቂት ስውር ተልእኮ ያላቸው ሰዎች የሚዘውሩት ይመስላል እንደ ሰላዬ እሰግድ ተደብቃችሁም ከሆነ የመጋለጫችሁ ጊዜ እየቀረበ ነው ከንስሮቹ አማሮች ማምለጥ እንደማይቻል አስረግጪ ነግርሻለው ምድረ ሰላይ::
@asfawhaile3091
@asfawhaile3091 2 месяца назад
እጅ መስጠቱን ሀሰት ነው ካልክ ምኑን ነው የምታጣራው
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 месяца назад
ማን አሳልፎ አሰግድን እንደሰጠዉ መጣራት አለበት አይደል
@TinsayeshNafekeje
@TinsayeshNafekeje 2 месяца назад
😂
@solomonpentagon6228
@solomonpentagon6228 2 месяца назад
ደግሞ ወደ ABC Satellite ሄድሽ፣? ምን ጉድ ነሽ ግን
@ayalew1265
@ayalew1265 2 месяца назад
ጎጀ ማንንም አይሰማምየሰናፍጭቅጣትያህክልስጋትየለውም
@Zero-xe7wb
@Zero-xe7wb 2 месяца назад
በለው አንድ የመንግስት ወታደር መውጣት የለበትም አማራን ልክ እንደኦነግ ሸኔ እና እንደሽመልስ አብዲሳ ሊግድልህ ስለገባ ውቀጥው
@MenkirTibebu
@MenkirTibebu 2 месяца назад
ለምን ይዋሻል! ሐቁን ብቻ ተናገሩ
@samyy3559
@samyy3559 2 месяца назад
Arenzaw gojjea amara
@kebe7097
@kebe7097 2 месяца назад
እሬሳቸዉ ሼቶ ስፊሩን እረበሼ ጂላና እበባውም እንድ ቀን የሸዋ ፋኖ ቃለመጠይቅ ስታደረጉ ተጠንቀቁ እስክንድር የተባለ አውሬ ከሸዋ ክፍለ ሀገር ይውጣ
@OsmanOmar-p4f
@OsmanOmar-p4f 2 месяца назад
ሸዋ ተጨማልቋል ምንም አልሰማች😢ሁ
@ZekariasSolomon-m3b
@ZekariasSolomon-m3b 2 месяца назад
ምን ምርመራ ያስፈልጋል ? አሰግድ በቍጥጥር ስር ከመግባቱ በፊት ባደረገው ቃለ መጠይቅ ፡ " እስክንድርን ፡ ምን ልታደርግ ፋኖን ተቀላቀልክ ? " ብሎ በጥያቄ መወረፉንና ምን ያህል እንዳበሸቀው በገዛ ልሳኑ ገልጿል ። ታዲያ ያን ያህል መጠማመድ ከነበረ ምስጢሩ ተደፋፍኖ ቢቆይም ይኸው ጊዜውን ጠብቆ አደባባይ ላይ ተሳጥቶ የለ ። የፈለገው ምክንያት ፣ መግለጫና ትንተና ቢሰጥበት " ታጋይ ወንድሞቼ ላይ ላለመተኮስ .... ለሚለው ግልጽ የሆነውን ዐረፍተ ነገር መቀየር አይቻልም ! ችግሩ ፡ በዘመነ ፣ እስክንድርና አሰግድ መካከል የተፈጠረው የሥልጣን ሽኩቻ ብቻ ነው ። የሚያሳዝነውና አደገኛው ፡ በወኔ የሚዋጉት ጀግኖች ፡ በለፍላፊ ፖለቲከኞች አዛዦች ሲጠለፉ ነው ። 😢
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 месяца назад
ሁሉም ሴራ ዱላ ይዞ ፋኖን የሚከተለዉ የእስክንድር ተንኮል ነዉ ከአዲስ አበባ ጀምሮ እስከ አማራ ክልል5 ድርጅት መስርታል ዛሬ ደግሞ እኔ ነኝ መሪ ብሎ መጣ ከሃላ የመጣ አይን አዉጣ
@tarikuzkebede3361
@tarikuzkebede3361 2 месяца назад
ሃሃሃ እንደ ሮሃ ወሬ/ዜና ከሆነ ኣብይ ኣሕመድ ኣብቅቶለት ነበር። የጎጃም ፋኖ ማለቴ የዘመነ ፋኖ መጀመሪያ ራስኽ ኣሸነፍ በሉት ዐቢይ ኣቸንፋለው ከማለቱ በፊት።
@solsoadmasu9197
@solsoadmasu9197 2 месяца назад
በቃኝ ብሎ ነበር?
@TinsayeshNafekeje
@TinsayeshNafekeje 2 месяца назад
ግራ እጋቡን😂
Далее
БАБУШКА ВСЁ ИСПОРТИЛА #shorts
00:24
Просмотров 547 тыс.