Тёмный
No video :(

Ethiopia - ወሎን ጥሶ የገባው ሀይል “የሚፈናቀሉት ለመለመን ነው” ጠቅላዩ 

Feta Daily
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 220 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

4 окт 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 545   
@user-xm9wu2wp3z
@user-xm9wu2wp3z 10 месяцев назад
ወሎ የማንም ብሄር ሀገር አይደለም ወሎ አማራ ነን❤❤
@DW-wq2vn
@DW-wq2vn 10 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@teshomedametew
@teshomedametew 10 месяцев назад
😅😅😅
@tigisit2534
@tigisit2534 10 месяцев назад
ቤተ አምሐራ ነው የሚባለው ወራሪ ነው ወሎ ብሎ የሰየሙት
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 10 месяцев назад
እኛ አማራ ነነ ጥርት ያለ ምድረ ሰፈርተኛ የኛ ነዉ ቢሉ አያገኙትም
@hayatteshome573
@hayatteshome573 10 месяцев назад
​@@teshomedametewምን ያስቃል?
@user-lp6ke7nf5n
@user-lp6ke7nf5n 10 месяцев назад
ወሎ የማንንም ልቅምቅም እንቀበልም ወሎ አማራ ነው ወሎ ቤተ አማራ ነው ወሎዬ አማራ ነን በአማራነታችን አንድራደርም💚💛❤
@user-hv2ro1wh7s
@user-hv2ro1wh7s 10 месяцев назад
እኛ የማይሸጥ የማይለወጥ ማንነት አለን ወሎ አማራ ❤🙌ነን
@fatimah-fj9wb
@fatimah-fj9wb 10 месяцев назад
ሀገሬ ወሎ😢😢አማራዬ ❤ይሄን መንግስት አላህ ያውረድልን ያርብ😢😢🎉🎉
@lubabadubai5580
@lubabadubai5580 10 месяцев назад
አሚን
@adisalemyeshewalji4663
@adisalemyeshewalji4663 10 месяцев назад
አሜንንን ያረብ
@abdulfetanuri2685
@abdulfetanuri2685 10 месяцев назад
ታሪክ አንቢቢ ሃቢብቲ በግድ ነው አማራ ያረጎቹ
@lubabadubai5580
@lubabadubai5580 10 месяцев назад
@@abdulfetanuri2685 አልቀረብሕም እባክሕ እ ሊበላ አፈርብሉ እና
@adisalemyeshewalji4663
@adisalemyeshewalji4663 10 месяцев назад
@@abdulfetanuri2685አር ባክህ ሰፋሪ እኮ ናችሁ አማራ ጨዋ ሕዝብ ስለሆነ ነጻነት ሰጣችሁ እና ጭራሽ አሁን ልጠቀልሉ አስባችሁ
@mohammedmohammedarebo3145
@mohammedmohammedarebo3145 10 месяцев назад
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፋኖ አላህ ይህንን አውሬ መንግሰት ገላግለን የወሎን ክልል መሆን ቂብጢርሶ ጆሮአችን ጥጥ ነው
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy 10 месяцев назад
ወሎ ወሎ ነው የማነው አማራ
@-Bogy
@-Bogy 3 месяца назад
ወሎ ቤ አማራ💚💛❤💚💛❤💪💪💪
@taibah5903
@taibah5903 10 месяцев назад
አማራዬ ወሎዬ አላህይጠብቃችሁ ይሄንመልቲመንግስት አሳልን
@itsmydam7046
@itsmydam7046 10 месяцев назад
እኛ ዎለየዎች አማራ ነን
@nahi9227
@nahi9227 10 месяцев назад
ድል ለጀግናው ፋኖ ፋኖ
@-Bogy
@-Bogy 3 месяца назад
እኛ ወሎ የዉች አማራነን 💚💛❤💚💛❤❤💚💛💪💪💪💪
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 10 месяцев назад
ወሎን ክልል ለማድረግ ተያይዘን እንሞታታለን እንጂ አይሆንም ወሎ ባለቤት አለው ወሎ ጎጃም ጎንደር ሸዋ ነው ባለቤቱ ወሎ አማራ ነው ቤተ አምሀራ አማራ ነን 😣😣
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy 10 месяцев назад
የወሎ ኦሮሞ ነኝ
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 10 месяцев назад
@@Ethioinfomarcy እና ክልል ልቶኑ ነዉ እ😂😂😂
@user-zy7eg4pt5e
@user-zy7eg4pt5e 10 месяцев назад
ወሎ የአማራነዉ ወደድክም ጠላህም💚💛❤️💚💛❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@user-hg1le2rn1s
@user-hg1le2rn1s 10 месяцев назад
​@@Ethioinfomarcyየወሎ ቻይናም ሁን መሬቱ ግን የአማራ ነው
@betselotzerihunzerihun1839
@betselotzerihunzerihun1839 10 месяцев назад
​@@Ethioinfomarcyየወሎ ኦሮሞ? የሌለ ኬት ታመጣዋለህ?
@jamo650
@jamo650 10 месяцев назад
እኛ ወሎዎች አማራ ብቻኑን!!❤❤❤
@frd11123
@frd11123 10 месяцев назад
ወላሂ አፈልጋቸውም እኛ ወሎየወች አማራና አማራ ብቻነን የዘሜ እት ነኝ የሥክድር እህት ነኝ የምሬ እህት ነኝ የመሣፍንት ልጅ ነኝ ምንም ሀዬማኖቴ ሙሥሊም ብሆንም የጀግናወች የፋኖወች እህት ነኝ እኛ ደሴወች እኛ ወሎየወች ድብን ያልኩኝ አማራ ነኝ
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 10 месяцев назад
አወ እኔም የፋኖወች እህት ነኝ ድል ለፋኖኖ አንድ አማራ ለሁሉም አማራ
@teferiwoldeyesus883
@teferiwoldeyesus883 10 месяцев назад
ዘራፊው ጃዊሳ ያቃጥልሻል ሃጂያ
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 10 месяцев назад
ድል ለፋኖዬ ብልት ሲቆርጡ ኖረው አሁን ደግሞ አካለው ሊጨርሱን ነዋ
@frd11123
@frd11123 10 месяцев назад
@@user-zp7fy8tt6s ሢጀመር ማ ሢቀመሣቸው መጀመሪያ ፋኖ ድል ያድርግና ከዛ ማናባቱ እደሚነካን እናየው ነበር
@frd11123
@frd11123 10 месяцев назад
@@teferiwoldeyesus883 ክፍት ሂጅ ከዚህ ማናባሽ ነው ዘራፊጥ ጥባታም ጋላ
@mareyarsema6470
@mareyarsema6470 10 месяцев назад
ድራሻቸው ይጥፋ እኛ ወለዬዎች ቤተ አማራነን እከካሞች ማን ይሰማቹሀል
@teferiwoldeyesus883
@teferiwoldeyesus883 10 месяцев назад
እኛም አንፈልጋችሁም ያውም ወሎ እዛው
@alebachewbiru
@alebachewbiru 10 месяцев назад
ወሎን ከአማራ ሊነጥል ቂቂቂቂቂቂቃቤተአማራ ማነው??? ወሎ አማራ ሳይንት ነው የአማራ መነሻውም ወሎ ነው
@user-ty6li6dq9m
@user-ty6li6dq9m 10 месяцев назад
የአላህ ያረብ አብይ አህመድ አላህይልህ እኛ ወሎየወች አማራነን
@teferiwoldeyesus883
@teferiwoldeyesus883 10 месяцев назад
ኼር ይሁንልህ አቦ ረበና ያሕፍዘክ ያ ማሊክ አብይ
@DESTAification
@DESTAification 10 месяцев назад
ማጅራት ለመምታት ጨለማን ተገን አድርጎ የሚሽሎኮሎክ ዘራፊ ላይ ሀገር እንዲያየው ፊቱ ላይ መብራትን ቦግ አድርጎ ማብራት እንዴት ያስደስታል!! ይህ ነው የጋዜጠኝነት ስራ። አሪፍ ትንታኔ ነው።
@user-cx7ci5qw4h
@user-cx7ci5qw4h 10 месяцев назад
ወሎ ቤት አማራነው። ከአማራ ውጭ የገቡ መጤ ወይም ድቃላ ካሉ መውጣት ይችላሉ። አማራን ከአማራ ነጥሎ ሊላ ፓርቲ መመስረት አይቻልም። እኛ ወሎየወች አማራ ነን። አሁንም የምንታገልለት ወደፊትም የምንተመገልለት ማንነታቸረን አማራነው። ሲገሉንና ሲያፈናቅሉን አማራ ናችሁ ብለውነው። ይህን ባንዳ የአብይ አህመድን ተላላኪ አጥብቀን እነቃወማለን ማነንም አንሰማም። አማራነን በቃ። 💚💛❤️💒❤🕌🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@abumahir3501
@abumahir3501 10 месяцев назад
የወሎ ወጣት አንድ ሁነህ ምሬን ተከተል ያኔ ነጻ ትወጣለህ
@lubabadubai5580
@lubabadubai5580 10 месяцев назад
ትክክል
@mulu5
@mulu5 10 месяцев назад
በትክክል
@officialkallyy8547
@officialkallyy8547 10 месяцев назад
ቆይ ወጣቱ ምን ሆኖ ነው የተኛው? እስካሁን ያልነቃ መቼ ሊነሳ ነው!? አረ መቃጠል ነው 😏
@mulu5
@mulu5 10 месяцев назад
@@officialkallyy8547 ጫት በነጋ በነጌ ይገባለታል ከከሚሴ መንገዱን ቢዘጉት ሁሉም ይነሳ ነበር
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 10 месяцев назад
​@@officialkallyy8547ደቡብ ወሎጂ እኛ እደነቃነዉ የኛልጂ ነዉ ሞላ መላኩ የወሎ አማራ ፋኖ በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደለዉ ሰሜን ወሎ ሁሌም የነቃነዉ
@aynalembest616
@aynalembest616 10 месяцев назад
ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪💪💪ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪💪💪ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪💪💪ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪💪💪ድል ለአማራ ፋኖ💪ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪💪💪ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪💪💪ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪💪💪ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪💪💪ድል ለአማራ ፋኖ💪ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪💪💪ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪💪💪ድል ለአማራ
@FathimaFathima-vk9cc
@FathimaFathima-vk9cc 10 месяцев назад
ወሎ አማራነን ወለጋ ሢገደሉ የነበሩት የወሎ አማራናቸዉ
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 10 месяцев назад
😢😢😢😢 ካርቸእው አስገብተውታል😢
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 10 месяцев назад
አፈርይብላ እኛወሌዮዎች አማራነን በአማራነታችን አንደራደርም ይህየሺመልስአብደሳካድሬነው
@itsmydam7046
@itsmydam7046 10 месяцев назад
ዎሎ ቤት አማራ የኛን ማንነት የማንም ልጋጋም እየመጣ አያሥረዳንም የዎሎ ሕዝ ከምን ጊዜዉም በላይ አሑን ነቅቷል‼️
@nebatube3260
@nebatube3260 10 месяцев назад
አቤቱ ይሄንን የሴጣን ግዜ ከላያችላይ አንሳልን
@manalosahalo5335
@manalosahalo5335 10 месяцев назад
ድል ለአማራ ፍኖ ድል ለአማራ ፍኖ 💚💛❤💚💛❤
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 10 месяцев назад
ጅላፎ በለው እኛ ወሎዎች አማራ ነን አንድነት ሃይል ነው ወሎ ጎንደር ጎጃም ሸዋ አንድ አማራ ❤❤❤❤
@user-yc5lt9ou5t
@user-yc5lt9ou5t 10 месяцев назад
አማራ❤
@kuwaitnwt8996
@kuwaitnwt8996 10 месяцев назад
ጋዜጠኛው ሲያምር❤️🎉ወሎ አማራ ነው💚💚💛💛💛❤️❤️ዲንጋይ ትበላለህ😅😅😅
@user-bt7ny2sn9r
@user-bt7ny2sn9r 10 месяцев назад
እኛ ወለየወች ፓርቲ ሳይሆን በአማራነታችን ይረጋገጥን አማራ ነን በአማረነታችን እኮራለን
@Sariy177
@Sariy177 10 месяцев назад
አብይ ስርህን ንቅል ያረገዉ
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 10 месяцев назад
አሜን😅
@adisalemyeshewalji4663
@adisalemyeshewalji4663 10 месяцев назад
አሜንንን 🤲ያረብ
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 10 месяцев назад
አሚን
@dreamsaga4751
@dreamsaga4751 10 месяцев назад
አሚን ያረብ
@-Bogy
@-Bogy 3 месяца назад
አሜንንን
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 10 месяцев назад
የወሎ ወጣት ጫትህን ትተህ ይልቁኑ ታጠቅ ካለፈው ተማር እኛ ወሎየወች ቤተ አምሀራ ነን😕😕
@Zamani1983
@Zamani1983 10 месяцев назад
ወሎ አላህ አለኝ እያለ ተኛ ነገ እንታረዳለን
@lubabadubai5580
@lubabadubai5580 10 месяцев назад
ትክክል
@medina2108
@medina2108 10 месяцев назад
ወሎ አማራ ነው
@aishaaisha2657
@aishaaisha2657 10 месяцев назад
ሲጀመር የአማራ መነሻዋ ወሎ ናት
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 10 месяцев назад
​@@Zamani1983ወሎ በዱአ ነዉ እያሉ አጀቴን አነገሉኝ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 10 месяцев назад
ወሎን ከአማራ ለመለየት መጋጋጥ ዋጋ ያስከፍላል የአማራ መነሻ ቤተ አማራነው
@user-wq4bk1uw5l
@user-wq4bk1uw5l 10 месяцев назад
ሰላም ለአገራችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን
@zaraase663
@zaraase663 10 месяцев назад
የወሎዎችልጆች ሙስሊሙም ክርስቲያኑም ስወዳቸዉ
@My-Amhera-fano
@My-Amhera-fano 10 месяцев назад
አንድ አማራ 💚💛💖💪💪💪💪💪
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 10 месяцев назад
አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ
@eniyaabdulhyi5641
@eniyaabdulhyi5641 10 месяцев назад
ቤተ አማራ
@lubabadubai5580
@lubabadubai5580 10 месяцев назад
አወ አይወክሉንም ወሎ ቤት አማራነው አበቃ የኦሮሞ ድቃል ናቸው እነዚሕ መቸም አይሳካላችዉም
@wardawarda4153
@wardawarda4153 10 месяцев назад
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪👉💚💛❤
@user-fo3ci1mg1m
@user-fo3ci1mg1m 10 месяцев назад
ድል ለፋኖኖኖ
@aishasaeed1018
@aishasaeed1018 10 месяцев назад
ስለ የትኛው ወሎ ነው ሌላ ወሎ አለ እደ እኛ ወለዬዎች ያማናቀው😂
@hayatteshome573
@hayatteshome573 10 месяцев назад
ወሎን ከአማራ የሚነጥለንን እኛው የወሎ አማራወች ልንበቃቸው ይገባል። ማንም እንደፈለጉ ሊያረጉን ቅንጣት ታክል እድል አንሰጥም። እነሱ አማራን ለማጥፍት ወሎ አማራ አደለም ። የወሎ ኣማራ መጥቶ የሰፈረ ነው ሲመችቻቸው አማራ እሚባል የለም ብለው የሚቀደዱ ቅዶች ናቸው። ስለዚህ አደለም እነሱ የኣማራ ልጅ የነሱን ኣላማ ከተከተለ ልናስወግደው ይገባል።አማራ ነኝ ወሎየ። አማራነት ይለመልማል አማራነት ያብባል
@ansha6059
@ansha6059 10 месяцев назад
ንቃ የአማራ ህዝብ የአማራ ህዝብ ለመክፍፍል የተደረግ ነው እኛ እኩን ይቺን ብዙ እናቃለን ወሎ የአማራ መስረት ነው ሰለዚህ አንደነት ሀይል ነው
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms 10 месяцев назад
ነፃነት ጣሰው የተባለው ወፍ ዘራሺ ግለሰብ እኛ ወሎዬዎችን ሊሸውደን አይችልም ማንነታችንን እናውቀዋለን ወሎ የአማራ መነሻም መድረሻም ነው አውርቶ አደር ሁላ ምላሡን እንቆርጥለታለን
@ami1285
@ami1285 10 месяцев назад
ሲያምራቸው ይቅር እኛ ወሎየወች አማራ ነው ድሮም ዛሬም❤
@user-gd4xx7wj1s
@user-gd4xx7wj1s 10 месяцев назад
ክልላችንን ጥሶ የገባው ወጠጤ ያልታወቁ ሀይሎች ይጣሱህ አቦ
@fawziamohammedahmed9782
@fawziamohammedahmed9782 4 месяца назад
Wollo Amhara💚💛❤️💯💯💯✅✅✅
@huwaiet6183
@huwaiet6183 10 месяцев назад
እኛወለየውችአማራነን ባልተቤቱ ተቀምጣ አጥሩንነቀነቁ አለችአያቶ
@jemalaesres7437
@jemalaesres7437 10 месяцев назад
ወላሂ ድከሙ ብሏቸው ነውጅ እኛ ወለየወች ማንነታችን አማራነው የላስታው ጀግና የአሳምነው ልጆች ነን❤❤❤❤
@user-hx6vv7cb3i
@user-hx6vv7cb3i 10 месяцев назад
ወሎወአማራነው
@zm6661
@zm6661 10 месяцев назад
ወሎአማራነን
@emiyeee1490
@emiyeee1490 10 месяцев назад
ወሎ ቤተ አማራ ነው ምናውቀው💚💛❤️ ሌላ ወሎ አለዴ ይሄ ሰይጣን መውደቂያህ ደርሷል ኢንሻአላህ አላህ ይንቀልህ ዶሮ ጭቅላት🤮👎
@zulfaabcho1991
@zulfaabcho1991 10 месяцев назад
Wolo bet amhara❤❤❤❤
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 10 месяцев назад
የሚፈናቀሉት ከመለመን ነው ከሰሜኑ ውጪ ጦርነት ምን እንደሆነ አያቁትም😢😢
@Wello.Amhara
@Wello.Amhara 10 месяцев назад
Woll.Amharas💚💛❤💪🐅 የማንም ልቅምቅም የሰው ልክ አያቅም ባቅም አይጠነቀቅም እስኪ እናያለን ወሎ ገብቶ ስለክልል የማወራው 🤐
@KiyaMehemmde-eh1dg
@KiyaMehemmde-eh1dg 10 месяцев назад
እኛ ወሎየወቺ አማራ ነን የአማራ ተወካይ ደግሞ ፋኖ ነው የኛም ወኪላችን ጀግናው ፋኖ ነው ኦነጎቺ ተነቅቶባቺሃል ሌላ ዘፍ ሞክሩ ጋላወቺ
@semret859
@semret859 10 месяцев назад
የሚፈናቀሉትማ በኢወት ለመቆየት ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ በየአረብ አገር ስትለምን ነዉ የምናቀው😢😢😢
@anhhothi
@anhhothi 10 месяцев назад
)😮 12:37 12:37
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 Месяц назад
Amhara Fano Is Very great❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ds4ry9vn8q
@user-ds4ry9vn8q 10 месяцев назад
ትንሽ ቆይተው ደሞ ልቀቁ ይሉናል😢😢
@uniteduae2557
@uniteduae2557 10 месяцев назад
ወሎ በአማራ ነቱ አይደሪደሪም ደል ለፍኖ💪💪💪💪💚💛❤
@betelhemhzkyas491
@betelhemhzkyas491 5 месяцев назад
ወሎ ፅድት ቅብርር ያልን አማራ ነን።
@bassalrahma3862
@bassalrahma3862 4 месяца назад
እኛ ኦርጅናል ወሎየወች በአማራነታችን❤💛💚 ብቻ የምናምን ነን ወሎን ለወሎየወች ይተዉልን ምድረ አናሳ😢😢😢
@toybatubez
@toybatubez 10 месяцев назад
ወሎ ጎጃም ጎደር ሽዋ ቤተ አማራ ነን አንሰማም ❤❤❤
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 10 месяцев назад
ወሎአማራነው❤
@kalokalo1375
@kalokalo1375 10 месяцев назад
❤አትጨማለቅበለዉወሎፍኖነው
@najat7211
@najat7211 10 месяцев назад
እኛ ወሎየወች አንደ አማራ ነን ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ልጅ ፋኖኖኖኖኖኖ
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 10 месяцев назад
ወሎ ቀልዲ የለም ምክንያቱም እንደለመዱ ወሎን ወለጋ ሊያረጉትነዉ????? ሲቀጥል ቤተሰቦቻችን ከወለጋ ታረዱ ከቡራዮ ተባረሩ በጣም በዛ
@roomiki95
@roomiki95 10 месяцев назад
Welo yaluten oromo mabarer
@demismuktar
@demismuktar 10 месяцев назад
Abiy is the mad king of Ethiopia. He must be removed from power by force.💚💛❤
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk 10 месяцев назад
የኔዎ ወሎየ የአማራ ጥንት መሰረት ናት እነ ኬኛ አይሳካላቼውም
@kefaleejigu278
@kefaleejigu278 10 месяцев назад
i love amhara❤
@hawamohammed8452
@hawamohammed8452 10 месяцев назад
Aysakam. Wello Amhara new
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 10 месяцев назад
የወሎ ፓርቲ ብሎ ነገር የለም፤የጥንብ ጋላ ቅጥረኞች ለመሆኑ አይኑን የሚያሽ የለም፤አቢይ ማለት ልክ"የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ" ስለሆነ ስለሱ መስማትና ማውራት በጣም ይቀፈኛል፤ድል ለአንድ አማራ ህዝብ!!!!!❤❤❤❤❤
@user-os6ok4db5j
@user-os6ok4db5j 10 месяцев назад
ትክክል ይህ ኮመንት በድምፅ ቢሆን ይህ ባለ ግዜ ቆሻሻ አብይ እሚባል ከየት አባቱ መቶ ነው ነበር ያልኩት ገና ስልጣን ሲይዝ ይሄ አንድ ትልቅ ሀገር የትታላቁን ህዝብ ሀገር ኢትዮጵያን መምራት ይቅርና የአንድ መንደር ዳኛ መሆን እማይችል ለማኝ ሰው ነው እንታገለዋለን እናት ሀገር ኢትዮጵያን ሲናፍቅ እሚኖርበት ሰደት ወይም አሰከመጨርሻው ከዚች አለም እስከሄደ ድርስ አንተወወም በፍፁም ለዚህ ጥብ ሰው አንገዛም
@fantayguhey1146
@fantayguhey1146 10 месяцев назад
የወሎ ልጆች አትሸወዱ አማራን ለማጥፋት ነው ኦነጎች ናቸው
@user-pu2qd3gf7v
@user-pu2qd3gf7v 10 месяцев назад
ወሎ አምዐራ ነው 💚💛❤አንድ አምሐራ ሸዋ ጎንደር ጎጃም ወሎ❤አንድ አምዐራ (እሱ ሲል ሲሱ ካለ የአብይ እጅነው ኦሮሞ ነው።
@user-bq8dg3fh1y
@user-bq8dg3fh1y 10 месяцев назад
እረጉዲ የሚፈናቀሉት ለመነመንነው አይፈጣሪ እረፉርዲስጥበቶሎ በሰውተቀለዴ 😢😢😢
@titimulatu5426
@titimulatu5426 10 месяцев назад
ይህ ምላሱ መች ይሆን የሚያዝልን ይህ ጥጋቡ መች ይሆን የሚበርድልን መግደሉ ማፈናቀሉ አላንስ ብሎ ስም መስጠት ዋው ይገርማል እግዚአብሔር መሄጃህን ያፋጥንልን አሜን በሉ እናንተ
@user-zm8eu6wj8w
@user-zm8eu6wj8w 10 месяцев назад
ነቅተናል እኛ ወሎየወች አማራነን ወሎን ክልል ለማድረግ የታሠበው ወደውን አይደለም ተጎዱ ብለውም አደል በ4ቱም አቅጣጫ በወሠን አጣልቶ መከራችንን ሊያበዙት እእእእ ነቅተናል ወሎ ቤተ አማራ ጎደር ጎጃም ሸዋ አንድ አማራ💪💪💪💪💪
@user-jv3ev7cf8y
@user-jv3ev7cf8y 10 месяцев назад
የወሎ ሕዝብ አማራ ነኝ አላለም የወሎ አማረዎቹ ልሉ ይችላሉ
@user-bq8dr4wb1c
@user-bq8dr4wb1c 10 месяцев назад
የወሎ ህዝብ አማራ ነው እየመረረህ ዋጠው
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 10 месяцев назад
ስላም ያውርድው
@fafiwolloyewa
@fafiwolloyewa 10 месяцев назад
ሙዚቃ ምርጫህ❤❤❤❤
@asmara3973
@asmara3973 10 месяцев назад
እግዝአብህር ያጥፋህ
@edris10000
@edris10000 10 месяцев назад
መቸም አይሳካለትም ዳግም ቢወለድ
@user-nk4ee5wt2p
@user-nk4ee5wt2p Месяц назад
ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ለጀግናው ፋኖ
@user-ws3vt9mu1z
@user-ws3vt9mu1z 10 месяцев назад
እኛ ወሎየዎች አማራ ነን ስለዚህ ጥሶ በገባበት ሾልኮ ይወጣታል እንጅ አማራን አይገዛም ደሞ ወለጋ ሲያርዱ ሲገሉ ሲያፈናቅሉ ኑረዉ ደሞ እዛዉ እቀያችን መጡ እኛነን መሪያችሁ ብለዉ እናያለን ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ 💚💛❤💪💪💪💪
@user-hx6vv7cb3i
@user-hx6vv7cb3i 10 месяцев назад
ወሎወአማራነውእኒይህሰውየአይወክሉንም
@YirgalamMakonin-ym4cb
@YirgalamMakonin-ym4cb 5 месяцев назад
አበይ.ፈጣሪ.ይይልክ
@KhalidKhalid-qt7ci
@KhalidKhalid-qt7ci 10 месяцев назад
አንድ አማራ ነው ያለው እንኑርበት ተማርን የምትሉ ማሀይሞች እኛ ክልል መች አማራን መልካም አስተዳደር እንጂ ያጣነው
@Fano_heroism24
@Fano_heroism24 10 месяцев назад
አማራዎች ይሄንን ውብ ማንነታችንን እና ባሕላችንን በአንድነት ፀንተን መጠበቅ አለብን ። የጠላትን ከፋፋይ አጀንዳ መቀበል የለብንም ። ፋኖ💪💪💪
@AddisAdwa-8815
@AddisAdwa-8815 10 месяцев назад
በአዲስ አበባ ያላችሁ ፋኖዎች የዚህን ሰውዬ አድራሻ አጋሩ ሁሉም በያለበት በተገኘው አጋጣሚ አስተማሪ እርምጃ ይውሰድ
@hallmaqumara1188
@hallmaqumara1188 5 месяцев назад
ወሎ ማለት ቤተአማራነው ወሎን መመኘት ሰማይ አውርዶ በጅ መጨበጥ ነው የማንም ልቅምቅም የሰውልክ አያውቅም ወሎ ሸዋ ጎደር ጎጃም አማራ ነው ያለጥርጥር ❤️❤️💛💛💚💚💚
@chuchu-hl2xk
@chuchu-hl2xk Месяц назад
ወሎ ቤተአምሓራ አማራ ነዉ❤❤❤❤
@mekdesshimla541
@mekdesshimla541 10 месяцев назад
ወሎ ክልል እሚሆነው እኛናልቅ ነው እናያለን
@sarabd6657
@sarabd6657 10 месяцев назад
እኛ ወለየወች አማራ ነን ማንም መቶ እንከብት የሚነዳን የለም
@hayataa6013
@hayataa6013 10 месяцев назад
ወሎ ባለቤት አለው ማንም ተላላኪ አያስፈልገንም በመጣበት ሸኙና ገላግሉን በዚሁ አጋጣሚ የትግሉን አጀንዳ ለመከየር መሆኑ እንዳይረሳ
@Tebisy
@Tebisy 3 месяца назад
ወደድክም ጠላህም ወሎ አማራነወ ለዛውም 1አንድማሪያም100%
@fatemahmohamed2233
@fatemahmohamed2233 10 месяцев назад
አረ. እድሜው. ይጠር
@dreamsaga4751
@dreamsaga4751 10 месяцев назад
አሚን🤲
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 10 месяцев назад
አኔ ይህን ሰዉየ ባታሳየኘ አረ
@desalegngudeta801
@desalegngudeta801 10 месяцев назад
Gazetagnawu ጊን ትጋርማለቅ በጣም gobez
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 10 месяцев назад
የወሎ ህብረት ጥርቅም ነው ይሄ ፓርቲ ወሎን ከአማራ ለመነጠል አይታሰብም እደውም ወሎውስጥ ያሉ ሌላ ብሔሮች ወሎ አማራን መስለው መኖር ካቃታቸው ወሎን ለቀው መውትነው
@user-qz3nd9ss1o
@user-qz3nd9ss1o 5 месяцев назад
ላይሳካ ከንቱ ልፋት እኛ ወለየወች ኩሩ አማራወች ነን ዋዋዋ ፋኖ ይበላሐን
@almasbh6100
@almasbh6100 10 месяцев назад
ወይ አብይ ወንፊት እኮ ነው😮😮😮
@demismuktar
@demismuktar 10 месяцев назад
All Ethiopian Young are fano. I am Gurage fano. We shall win! We don't give up. Fighting is the only solution for this. Otherwise, they are going to Swallow us like the snake eats a frog.💚💛❤
Далее
best way out of the labyrinth🌀🗝️🔝
00:17