Тёмный

የጥላሁን ያልተሰማ ሙዚቃ | "እንኳንም በህይወት አልኖረ እላለው" | Ethiopia | Tilahun Gesese | Comedian Azmeraw 

Mitin Mereja - ምጥን መረጃ
Подписаться 4 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

የጥላሁን ያልተሰማ ሙዚቃ | "እንኳንም በህይወት አልኖረ እላለው" | Ethiopia | Tilahun Gesese | Comedian Azmeraw

Развлечения

Опубликовано:

 

9 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 15   
@Sormiker
@Sormiker 4 месяца назад
አዝመራው አይዞህ እግዚአብሔር አለ!ቅን ፈራጁ
@Sormiker
@Sormiker 4 месяца назад
ይሄንን ልጅ በጣም ነው የምወደው
@DressDesse
@DressDesse 4 месяца назад
አዝመራው ይመችህ❤
@Meazaw-zn6hy
@Meazaw-zn6hy 11 месяцев назад
አዝመራውየ ከማድነቅ በላይ ቢኖር ደስ ባለኝ !!! ኢትዮጵያ አንተን ማፍራቷ ዕድለኛ ነች !!! ኢትዮጵያን የምትወዱ የኢትዮጵያ ልጆች ምን ልሁንላችሁ??
@mhmethio7546
@mhmethio7546 Год назад
ጥልዬን የሚያስታውስ ሁሉ ታላቅ ሰው ነው እጅግ በጣም አከብረዋለሁ ጥሌ ለታላቋ ኢትዮጵያ ታላቅ ውለታ የዋለ ታላቅ ሰው ነው፣ እግዚአብሔር አምላክ ነብስህን ይማርልን ።
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 2 года назад
አዝመራዉ በጣም በጣም ነዉ በሳቅ ፍርፍር የምታደርገኝ በሳቅ! ወንድዬ የሰፈሬም ልጅ ስለሆንክም ብቻ ሳይሆን በሳቅ ሙትት ነዉ የምታደርገኝ! እጅግ ግን ግርም ያለኝ ብዙ የሃገራችንን የቲቪም ዩቱዩብ ዝግጅቶች ስመለከት በጣም ህዝቡ ጭንቀት በጭንቀት ሆኗል። ብዙም ግን መጨናነቅ አያስፈልግም ፈታ በሉ! ሰላሙ ደግሞ ከእግዜር ዘንድ ይሰጣችሁሃል!!!
@Meazaw-zn6hy
@Meazaw-zn6hy 11 месяцев назад
ወገን እንዲያው እንደኢትዮጵያ ምርጥ ልተጆች ያሏት ሀገር ትኖር ይሆን?
@user-dw5lw9ww5w
@user-dw5lw9ww5w Год назад
ጥላሁን አለ ማለት እችላለሁ የቡሬ ልጅ ይስጥህ
@JejawDemamu-bv1ht
@JejawDemamu-bv1ht Год назад
በጥላሁን ስም የተዘፈነ አለ ሲለኝ suspence አድርገኽኝ ነበር። ግን ደግሞ ያቀነባበርከውም ቢሆን የበለጠ ህሊና የሚስብ ብቻ ሳይሆን ደስ የሚል ከመሆኑም በላይ አዝመራውን ማድነቅ የማላልፈው ጉዳይ ነው። ያጉጣጠምካቸውን ዘፈኖች ይበልጥነብስ እንዲዘሩ አድርገሃቸዋል። እናመሰግናሉም
@kiya-eyob
@kiya-eyob 7 месяцев назад
አዝመራው የሚገርም ብቃትና ተሰጦ ያለህ ልጅ መሆንክን ማንም ይመሰክራል!! በደንብ ግፋበት::👍👍
@solomonsibhatu9720
@solomonsibhatu9720 Год назад
አዝመራው:ድሮም:አድናቂ:ነኝአሁን:ደግሞ:በጣም:አከበርኩህ:እድሜ:ከጤና:ጋር:ይስጥህ።
@JejawDemamu-bv1ht
@JejawDemamu-bv1ht Год назад
የመጀመሪያ ዘፋኝ "ቃሌን አላጥፈውም" የሚለውን እንደዚህ የሚያምር ቅላጼ ጨምሮበት ይሆን? ድምጽህን ዋጥ የምታደርጋት ነገ የሆነ አርት የምትጨምረው ነገር ደግሞ አብረንህ እንድንቆይ ያበረታታል። በርታ
@tigstkefelew304
@tigstkefelew304 Год назад
ልዬነህአዝመራው
@Sormiker
@Sormiker 4 месяца назад
ጡጫ ማለት ቁንጥጫ አይደለም እጅን ጨብጦ እንደ መኮርኮም ያለ ምት ነው።
@yibeyibe389
@yibeyibe389 8 месяцев назад
አዝመራው የሚገርም ብቃትና ተሰጦ ያለህ ልጅ መሆንክን ማንም ይመሰክራል!! በደንብ ግፋበት::
Далее
УРА! Я КУПИЛ МЕЧТУ 😃
00:11
Просмотров 723 тыс.
Good job hero. #shorts #fyp
0:20
Просмотров 51 млн
Как без этого..😂
0:15
Просмотров 1,3 млн
Утонуть НЕВОЗМОЖНО 😱 #Shorts
0:19