Тёмный

የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በወቅታዊ የጸጥታ ጉዳይ ላይ የሰጡት መግለጫ 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 91 тыс.
50% 1

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በወቅታዊ የጸጥታ ጉዳይ ላይ የሰጡት መግለጫ

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 658   
@melatmelat-fi4xq
@melatmelat-fi4xq Год назад
ተባረክ የኔ ጌታ ቸር ያሰማክ ጀግና የጀግና ልጅ እግዚብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የድንግል ማርያም የአስራት ሀገር ናትና
@abnet9461
@abnet9461 Год назад
ብርሀኑ ጀላን ነው የኛ ጀግና ያልሽው ጀግና ፋኖ ነው እና ጁላ እየተገረፈ ነው
@melatmelat-fi4xq
@melatmelat-fi4xq Год назад
ጀነራል አበባው ጀግና የጀግ ልጅ ተባረኩ የኢትዮጵያ መከላከያ እግዘአብሔር ይጠብቅልን
@ebrahimahmed2781
@ebrahimahmed2781 Год назад
ሰሜን እዝላይ ማደረሰላችሁ በፈጠራችሁ በዚደረጃ ክህደት ውይይይይይይይይይይይይ ፈጣሪ እደት አስቻለው ባድቀን ሳይጨርሳችሁ
@Dani.boy.23
@Dani.boy.23 11 месяцев назад
ፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Год назад
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን
@yosefahmedin5843
@yosefahmedin5843 Год назад
ብዙ ብሄር ይበቃናል እሱ ዉበታችን ነው ብዙ የብሄርና የጎሳ ታጣቂ ግን አያስፈልገንም ይህ የሽፍቶችና የወሮበሎች መፈልፈያ መንገድ ነውና ፣ our Feldmarshal ,Birhanu Jula,salute We ❤You. Say NO TO WAR !!
@kirubelnebsu5435
@kirubelnebsu5435 Год назад
አንድ ሀገር አንድ መከላከያ
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Год назад
Kkkk too bad Oromia special forces are not getting disarmed so you can’t say one military there are 2
@hayatetobhiya6802
@hayatetobhiya6802 Год назад
ድል ለአማራ መከላከያ ጥቅውን አይፈታም ድል ለፋኖ
@LensaMuhammad-sz5nv
@LensaMuhammad-sz5nv Год назад
Peace for Ethiopia
@adeytube6685
@adeytube6685 Год назад
ጀግናው_ማርሻል_እስኪ_ሸኔን_ገርስስና _ጀግነትህን_አሳየን_አንተ.....¿
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 Год назад
Ke liyu hail wede federal yemikelakelew wetader nefisun seto shenen endeyatefalet newa alamaw ye Amara lij fit kedami new yisewaletal leza new kuchi bilo yemitebkew
@ethiopiaamhara3348
@ethiopiaamhara3348 Год назад
ትላት ጀግና ስትል የነበረዉን ዛሬ ጽንፈኛ
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Год назад
Aygermim “ jegnaw tmir torachin” endaltebalu😮
@Usernure2880
@Usernure2880 Год назад
እጅግ በጣም የበዛ የአማራ ህዝብ ጥላቻ የሚታይበት ግለሰብ ነው።
@addiswoldu3865
@addiswoldu3865 Год назад
ምን አጭሶ ነው? መቼም ጫት እና አረቄ ብቻ አይመስለኝም።ጎፈላ እኮ ይሄ ምርኮኛ😂😂😂
@zerguat
@zerguat Год назад
ቱልቱላ ቢጤ ነህ
@hananabdena4051
@hananabdena4051 Год назад
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@yosefteshome1125
@yosefteshome1125 Год назад
እንዲህ ነዉ እዉነት ይሄ ነዉ እዉነት ይሄ ነዉ ትክክለኛዉ እዉነት ለፖለቲካ ጥቅም ሲባል ወንድም ወንድሙን ገደለ በጣም ያሳዝናል
@Sinke24
@Sinke24 Год назад
Do u believe this crap?
@sanitizermen1690
@sanitizermen1690 Год назад
​@@Sinke24 yes 💯% because he is not politician he is a military leader
@ኢያሰላምሸይብዛ
😂😂😂
@yossephdc7270
@yossephdc7270 Год назад
jeiel
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Год назад
@@Sinke24 he is a victim of convince and confuse politics 😂
@mareritbanomare2774
@mareritbanomare2774 Год назад
ክብር ላሃገር ማካላያ ሳራዊታችን ሽንፈት ላፉን ና ለሻኔ👍👍👍👍👍👍
@eteneshtesfatsion5879
@eteneshtesfatsion5879 Год назад
This is a best day for Ethiopian I will say 🎉🎉🎉🎉
@wendesenteka9408
@wendesenteka9408 Год назад
ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ኢትዮጵያ ትቅደም ሰላም ለሀገራችን !!!!
@leulamlaku8307
@leulamlaku8307 Год назад
ሞኝ አይሙት እንዲያጫውት
@Tgmyfanonahusnay
@Tgmyfanonahusnay 4 месяца назад
ድል ለአማራ ፋኖ ሞት ለብልፅግና
@siraworkzigale8833
@siraworkzigale8833 Год назад
መጀመሪያ ክልል የሚባል ያውም በቋንቋ የተመሠረተ ክልል ፈርሶ ህዝብ ከሰሜን እስከ ደቡብ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ በነጻነት ተንቀሳቅሶ ቢፈልግ ነግዶ ቢፈልግ አርሶ በተመቸው ቦታ መኖር እንዲችል መደረግ አለበት።
@DulumeRobi
@DulumeRobi Год назад
እናመሰግናለን ፡ፌርዳል፡ማርሽያል፡ብራሃኑ፡ጁላ።
@hdhdhehr6833
@hdhdhehr6833 Год назад
ጀላ ነው ጁላ😅😅😅😅
@hananabdena4051
@hananabdena4051 Год назад
😂😂😂😂በየትኛው እውቀቱ
@yossephdc7270
@yossephdc7270 Год назад
የሚያሣዝነው ሁሉም አማራ ወጣት ፋኖ ነው የናንተን ቀሺም ኮሜድ አይሠማም
@leulmintwab4787
@leulmintwab4787 Год назад
ፋኖ ልዩ ሀይልን ገደለ ሲል ነገሩ ሁሉ ዉሸት ሆነ
@dimtustar7620
@dimtustar7620 Год назад
Ewnet new lepolotika belew yigelal
@Hideous_keep_at
@Hideous_keep_at Год назад
የ አማራ ሕዝብ ሁሉም ፋኖ ነው 💪💪💪
@amnmohamedanwar9742
@amnmohamedanwar9742 Год назад
የአማራ ህዝብ በሙሉ ሽፍታ ነው ማለት ነው?
@2017M
@2017M Год назад
We are Ethiopian and we gonna stand with our Ethiopian military.
@helina5990
@helina5990 Год назад
እባክዎ ኢትዮጵያን ለህዝብ አስረክቡልኝ ! እርስዎም ወደ ጡረታ ይግቡ ! ያመፀ ህዝብ ነው ህዝብ በቃኝ ካለ ለዛ በአክብሮት ይቅርታ ጠይቀው ዘንዶውን ልህዝብ ያስረክቡልን ! ሀይል ጨካኙ መንግስቱ ሰራዊቱ አላዳነውም ! ይህን ድፋታ ተው ወደ ህዝብ ይቅርታ ጠይቀው ወንጀለኛን ለህዝብ አስረክቡ
@dimtustar7620
@dimtustar7620 Год назад
Yetigna hizb new? Amharan kilil kamese mulu ethiopia hizb yiwokilal bleh tasibaleh? 😔🤦‍♂️
@helina5990
@helina5990 Год назад
@@dimtustar7620 የታላቅዋ ኢትዮጵያ ህዝብ
@amaharazion9686
@amaharazion9686 11 месяцев назад
የብልፅግና ወታደርንና ህውሀትን ካላጠፋን የኢትዮጵያን እንጠፋለን
@mohammedtemam9197
@mohammedtemam9197 Год назад
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም ለኢትዮጵያነ ለጀግነዉ መከለከነችን 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@ወአልሲ
@ወአልሲ Год назад
ብሺቅ አብየይ እያለ ሰላም መጠበቅ መከላከያን አምኖ ሱቅ መክፈት አንድ ነው የኔ ቡለሀ
@tesegakebede3998
@tesegakebede3998 Год назад
በህይወት ዘመንህ አንዴ እዉነት ሳትናገር ለዚህ መብቃትህ የምትገርም ሰዉ ነህ ???
@biniam6655
@biniam6655 Год назад
ትክክል ነው!
@criscreative4002
@criscreative4002 Год назад
Yenga jegina hulle nurulin ❤❤❤
@yusufomer657
@yusufomer657 Год назад
ክብር ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን
@mohammedtemam9197
@mohammedtemam9197 Год назад
🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹👍💪
@abukassultan9705
@abukassultan9705 Год назад
ሱህር አንሰኝ
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 Год назад
ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ኢትዮጵያ ትቅደም ሰላም ለሀገራችን መልካም የፋሲካ በአል ይሁንላችሁ ውድ የክርስትና እምነት ተከታይ የሆናችሁ ወገኖቼ
@dir204
@dir204 Год назад
ለነፍስት መከላከያን ለመታደግ። ነፍሱን አስይዞ። የተዋጋልህ ስትታፈን ከቀበሮ ጉድጓድ ያወጣ የአማራ ልዩ ሀይል ነው አሁን እንደጠላት ትጥቅ ፍታ ብለህ የገደልከው ድረሱልን ሀገር ልትፈርስ ነው ክተት ያወጃችሁት አንተ እና አቶ አብይ አህመድ ናችሁ
@melatmelat-fi4xq
@melatmelat-fi4xq Год назад
የተከበረው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብቹ ጀግና ታጋሽ፣ ቻይ፣ አዛኝ የፍቅር ሰው ኪዳነምሕረት ምቀኞች ቅናታሞች ጠላቶችክን ከእግርክ በታች ይጣላቸው ህርቅ ሰላም መወያየት በጣም ጥሩ ነው
@aneshamood6033
@aneshamood6033 Год назад
ማሻአላህ ሁሉም ሰራዊት አንድ ሆኖ ሰላም መፍጠር ሁሉም ሲምት ኢትዮጵያዊ ነው አላህ ኢትዮጵያ ን ይጠብቃት በየቤቱ ሰንት ዳቦ ያረረበት አለ አለም በሙሉ ሰላም ያምጣ
@ዜድየኪዳንልጅ
@ዜድየኪዳንልጅ Год назад
አንድ ሀገር አንድ መከላከያ ሰላም ለዉድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እና ህዝቦቹዋን ይባርክህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍😍☝️☝️☝️☝️
@kabarodadkasaaxiibkaa5165
@kabarodadkasaaxiibkaa5165 Год назад
One defence is not possible new hail kilil is well in ethiopia 😊
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Год назад
ቁጭ ብለው የሚሰሙት ሰዎች ግን አይገርሙም ?
@melatmelat-fi4xq
@melatmelat-fi4xq Год назад
Thank you Field Marshal! We need peace.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fromsawako7366
@fromsawako7366 Год назад
ለመዋሽት የማይሰለቸው ምርኮኛ ጀነራል
@ኃገብርኤልhenok
@ኃገብርኤልhenok Год назад
ልዑል እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን መልካም ትንሳኤ ለኦርቶዶክሳውያን
@gezhagne408
@gezhagne408 Год назад
BY WHAT CALCULATION YOU BECOME FIELD MARSHALL ??? KEDADA . TULTULA .
@sanitizermen1690
@sanitizermen1690 Год назад
@@gezhagne408 jilafo mamo kilo 😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣 🖕🖕
@gezhagne408
@gezhagne408 Год назад
@@sanitizermen1690 Fesam, he was a " MERKOGHNA" of Woyane, 1991 KKKĶKK if it wasn't for eritrean army he would have been 2nd time MERKOGHNA , 😂😂ask stalin ( tmh ) he was his translator in 2005 in peace keepers mission. 😂😂😂 FIELD MARSHAL A person who NEVER won any war becoming FIELD MARSHALL is a joke of a century..
@gezhagne408
@gezhagne408 Год назад
@@sanitizermen1690 You can swear as much as you like , Field marshal is a joke of a century. Without eritrian army , Emirate and turkey drone plus amhara militia he Wouldn't sit in that chair , he would have been in prision for a 2nd time MERKOGHNA.
@zeydaanhasan8544
@zeydaanhasan8544 Год назад
Teda merkogna indezi iyesera new Mewared ena Mesadab yenante Strategy new Gin ahun neqabachew Yemisema goro yelenim...
@YemaryamIbrahim
@YemaryamIbrahim Год назад
አየህ የብሄር ድርጂት ስለሆነ እንጂ አንተ እንክዋን ማርሻል ኮለኔል እንደሚበዛብህ እራስህ ስታጋልጥ ሌላው እንደ ጀግና እየደነፋህ እንድታዎራ ያደረገህ የአማራ ፋኖ እና ልዩ ሃይል ሚንሻ ነው እንደ መከላከያ አዉራ እባካችሁ እፈሩ አትደንፉ የሰሜን እዝ ዎንድሞቻችን እንዴት እንደተጨፈጨፉ ስንት እንደሆኑ ለህዝብ ግልጽ አርጉ
@SamiSolman
@SamiSolman Год назад
ይህን ሰው ቁምነገር ብሎ የሚሰማ የአዕምሮ በሽተኛ መሆን አለበት
@Fano775
@Fano775 Год назад
ዘረ ግፍ ነው ፋኖን ሽፍታ ማለት እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ ግዴለም የአቶም ግዜ እንደጥላ ያልፋል ዕድሜ ተሰጥቶት ያሳየን ጥጋብ ለወያኔም አልበጀው
@fekereskimkaber7141
@fekereskimkaber7141 Год назад
ምን ያክል አማራ ጠል እደሆንክ አውቀናል ዉጋ ለፋኖ ምንም አይደለም ትጥቅ የሚፈታ ፋኖ የለም በውጋ ይለይልናል ፋኖ ተሸንፎ አያውቅም
@belaynehmengist4444
@belaynehmengist4444 Год назад
ምርኮ!
@emuhiba9188
@emuhiba9188 Год назад
😢😢😢አየ ጊዜ ልዩ ሀይሉን እሚገላቸው ፋኖ ነው አላለም የትልቅ ትንሺ አላህ ይቀላችሁ
@Fatema-hc5ur
@Fatema-hc5ur Год назад
የዉሸት ጥግነዉ
@temamhamda5731
@temamhamda5731 Год назад
ትክክለኛ መረጃ ነዉ
@Hayu3565
@Hayu3565 Год назад
አንቺን ብሎ ሙስሊም አላህ ይንቀላቸው አለለችም እውነትን መቀበል ለምን አቃተችው ሰዎች ይገርማል
@emuhiba9188
@emuhiba9188 Год назад
@@Hayu3565 እየሄድሽ እህቴ
@hananabdena4051
@hananabdena4051 Год назад
መሀይም ዝም ብሎ ይበጠረቃል
@AliỎdono
@AliỎdono Год назад
እውነት ነው
@husenmohamed4694
@husenmohamed4694 Год назад
እረባክህአታፍርምግንበይፋየተየውንነገር የነፍስአባትነው አለፈአሁንምንይደረጋል
@ayalqie4587
@ayalqie4587 Год назад
ባለብሩ ጀላ ... የምታሞኘውን አሞኝ ።
@scs3116
@scs3116 Год назад
Peace and stability for Ethiopia
@koala10ish
@koala10ish 9 месяцев назад
አንተ ግማታም ሙርኮኛ ጁልጁላ፣ ሰማዩን ምትፈነጭበት ከነበርክ፣ እንዴት ብለን ነው ዶርዜው በዛብህ ሁለቴ የዘርርነው፧ ማነው ደግሞ ያዳነህ እየቀዘንክ ውያኔዎችን ኡኡ እያልክ ራቆት ህን ሲያባርሩህ፧ ፈሳም፣ ብቻ ጠብቅ፣ ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ፋኖ ከች ይልልሃል በአዲስ አበባ። ክ ክ ክ
@tafaangiaeiy5564
@tafaangiaeiy5564 Год назад
Thank you thanks
@prophetnowa1565
@prophetnowa1565 Год назад
I need peace and love and unity
@abdshayoutube1746
@abdshayoutube1746 Год назад
አየ ግዜ ስትን አሳየህን እኒህ ባለስልጣን ሰወች ምንም ይሉታ አያቁም ካሀዲ ናችህ አላህ ያጥፋችሁ እና
@ethio_top10
@ethio_top10 Год назад
ነፍስ አባት ነን ሚሉ ነበሩ
@bruckdaniel7087
@bruckdaniel7087 Год назад
ONE ETHIOPIA ONE PEACE🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sanigigar6612
@sanigigar6612 Год назад
It's right we supported u!@
@ashatadese9070
@ashatadese9070 Год назад
ሁሉም ያልካቸዉ ነጥቦች ትክክል ናቸዉ ያም አለ ያ ኢ/ያ አናንተን የመሰለ ልጆቿ እያላት መቸም ቢሆን አትበተንም አትፈርሰም ወረኞች አዉርተዉ ይቀራሉ እንጅ
@fantayekarisa7666
@fantayekarisa7666 Год назад
ጎበዝና ጀግና ፍልድ ማርሻል ብረሃኑ ጁላ ለሀገራችን ዘላቅ ሰላም ለማምጣት የታቀደው ዕቅድ፣የተከናወኑ ተግባሪት የምያስመሰግን እንጅ የምያስኮንን አይደለም አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎናቹ ነን በርቱ ፈጣሪ ሀገራችንን ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቃት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@bekaras607
@bekaras607 Год назад
ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ Salute
@muhamedabdi8078
@muhamedabdi8078 Год назад
ሌላው ፖሊስ በመብዛቱ ብቻሳይሆን ተጠያቂነትን ያማከለ ሊሆን ይገባል ገበሬው የእርሻ በሬውን በሌባ ተዘርፎ ፖሊስ ማስመለስ ሲገባው እስካሁ በአማራ እና በቤኒሻጉል ደንበር የከብት መንጋወች ሲዘረፉ 1ቀን ፖሊስ አስመልሶ አያውቅም በክልል6እደዚሁ የባሱ የዘራፊ ተባባሪ እደነበሩ የህዝብ ግልፅ መነጋገሪያ ነው
@yeshiworkalemu7932
@yeshiworkalemu7932 Год назад
አይ ማርሻል አፈግፍግ አንተ የደርግ ምርኮኛ ቆይ ጠብቅ አንተ ገልቱ
@mifetaamedeto7282
@mifetaamedeto7282 Год назад
እና ለዚህ ነዋ ወሎ ና ሽዋ የተወረሩት
@eyoeltesfay-tf4kl
@eyoeltesfay-tf4kl Год назад
the greatest general ever
@ደከመኝልተኛ
@ደከመኝልተኛ Год назад
ህገ ወጥ ነው ይፍረስ ሚሉት እዚያ ሰፈር አይፈርስም ብሎ ሚዋጋ እዚያ ክልል
@mintesinotgetahun9387
@mintesinotgetahun9387 Год назад
እነዲያዉ በእዉነት አስቦ ነዉ የሚናገረዉ
@dmx3674
@dmx3674 Год назад
የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ፣ በአማራ ሕዝብ ላይ የተጫረውን የብርሀኑ ጁላ /አብይ ጦርነት የመጨረሻው ጦርነት ስለሆነ አማራን ተቀላቀል ፣ ላለፉት 4 አመት አንጀትህ የቆሰል ፣ ምሬት ያመረርክ የአዲሰ አበባ 7 ሚሊዮን ሕዝብ ፣ወቅቱ አሁን ነው። ብልጽግና እንዳራቆተህ ፣ እንዳላፈናቀለህ ፣ እንዳልተጫወተብህ ፣ ዛሬ አጸፋውን የምትመልሰበት ወቅቱ አሁን ነው። አብይ አህምድ ከዚህም ከዛ የሰበሰባቸው መከላከያ እስቲ የት ድረስ እንደሚያደርሱት እናያለን ። አማራ ጀግና ህዝብ ነው። የበሬግንባር የምታክል ትጋራይን ለመቆጣጠር ምን ያህል ዋጋ እንደተከፈለ ይታወቃል ፣ እስቲ ፣ አማራን የማክል ሕዝብ እና ክልል ፣ጀግና ህዝብ እንዴት እንደሚወጡት እናያለን ፣ የመጨረሻው ጉዟቸን አዲስ አባባ ይሆናል ። ያው አዲሰ አበባ ውስጥ ከ6 ሚሊዮን በላይ የተቆጨ አዲሰ አበቤ ፣ የብልጽግና አባላት እና ባለስልጣናትን እያወጣ እንደሚያርዳቸው ተስፋ አለን ። ጊዜው አሁን ነው ፣ተነስ !!!
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail Год назад
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 የሚቀጥለው የብሔር ካርታ ማሶገድ ነው ❗️መሬት የመንግሥት እና የህዝብ ነው ❗️የብሔር አይደለም ❗️የብሔር ካርታ ይወገድ ።
@kemelewf1531
@kemelewf1531 Год назад
Jula is creating a narration to cover OLF-Shene.
@yitbarekabebe7377
@yitbarekabebe7377 Год назад
የአማራ ልዩ ኃይልን ሀምዳን ዳጋሎ ደርበህ ምራልን::
@50alekagebru72
@50alekagebru72 Год назад
ስለ ሸኔ መጨረሻ እና ትዛዝ አልደረሰንም ብሎ የንፁሀንን ጭፈጨፈ ላሽ ስለሚለው ተቋምህ ትንሽ ብትነግረን ሀሪፍ ነበር።
@muhamedabdi8078
@muhamedabdi8078 Год назад
ለምሳሌ በአዊዞን ውስጥ የሚመደቡ አማራብሔር ሲመደቡ ሰላም እደማይሰማቸው ወጠው እድሄዱ የውስጥ ስውር ትኮሳ አዳለ ይሰማል ይህ አሰራር የብሔር እና የክልል ባለቤትነት የትህነግ ህገመንግስት በሀገራችን ተሸማቀን እድንኖር አድርጎናል
@surafelkefele837
@surafelkefele837 Год назад
ብርሀኑ ጀላ በሦ እየበላ፣ ትግራይ የሮጠ ገብቷል አሠላ፣ የድንጋይ ወፋጮ ፋኖን ጥሩልኝ፣ የጁላን ሱሪ ያስወልቅልኝ።
@birtukanbelayneh5562
@birtukanbelayneh5562 Год назад
Amhara ke biher bihereseboch chiger norot ayawukem. !!!!
@tamenekassie2762
@tamenekassie2762 Год назад
ፋኖ መጣልህ ሀሀሀ
@abnet9461
@abnet9461 Год назад
ንቃ ያላወክ ንቃ ቁጥር ሁለት ሸኔ እንጂ መከላከያ የለም
@abebelegesse2516
@abebelegesse2516 Год назад
thanks to God:going Well
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Год назад
ይህን ሰው አምኖ አብሮ የሚሰራ የመከላከያ አባል ካለ መንገዱን ጨርቅ ያድርግለት። አማራን መግደል- መካድ - መወንጀል - ለነብስ የሚሰሩት ይመስላቸዋል። ጭራሽ የአማራ ልዩ ሀይልን እኩል ከኦሮሞች ጋር እኩል ተሣትፎ አላቸውም አለ። ሼኔን ላለመጠየቅ የአማራ ልዩ ሀይልን የገደለው ፋኖ ነው አለ። ምን ያህል ጠላት እንደሆኑ አልተረዳንም። ፋኖ እና ልዩ ሀይሉ እንዲዋጋ ነው በድንቁርናቸው ማጋጨታቸው ነው።
@anasdiamond8197
@anasdiamond8197 Год назад
Field Marshall birhanu jula 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪
@henoksolomon9757
@henoksolomon9757 Год назад
ኸረ ያንተስ በዛ
@adisumolla6976
@adisumolla6976 Год назад
ፋኖ ልዩ ሀይልን አይነካም ፋኖ ለችግር ደራሽ ነው
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Год назад
ደንቆሮ ያ ሁሎ ስው ሲያልቅ መግለጫ ሳትስጥ አሁን ብቅ አልክ😤🤑🤑😤😤😤😤😤👎
@wolissotribune4000
@wolissotribune4000 Год назад
tenefa
@biniyamtesfaye1008
@biniyamtesfaye1008 Год назад
ቪቫ ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የኢትዮጵያ ጀግና ክብር ይገባዎታል
@AA-vz7yo
@AA-vz7yo Год назад
Thank you Happy Ester !
@meseretmekonen3812
@meseretmekonen3812 Год назад
ማን ነበረ በወቅቱ ከአንድ ሺ ጦር አንድ የአማራ ሚሊሻ ያለው የጦር አዛዥ በወቅቱ ስም ከምጠራ ያው እውነታውን አንርሳ እንጂ
@handakinavideoproduction8310
ማፈሪያዋች የኢትዮጵያን ወጣት አስጨርሳችሁ እንኳን አታፍሩም!!!
@hananhnan-nh4ln
@hananhnan-nh4ln Год назад
በእርግጥ ስለ ሀገሬ ስለማስብ እናተም አስባለሁ ግን ምነው ወበራህ ታክና እየማረከ ያስቀረን ታጣቂ የመከላከያ ሞራል እደዛ ስብር ሲል የደረሰን ሀይል ምንም አስተዋፆ የለውም ማለት ግን ድፍረትና ክህደት አይሆንብህም መገፋትን ታውቃለህ መባረርንም ታውቃለህ ትናት ባንተ ላይ የደረሰው ዛሬ በሰው ላይ ለማድረስ እደት ድፍረቱን ሞራሉን አገኜኽው ይሄ የግዜ ጉዳይ ነው ግድ የለም ሁሉም የእጁን ያገኛል ፋኖ ፋኖ አትበል ኢትዮጵያዊ ነኝ ያለ ሁሉ ፋኖ ነው ምክንያቱም ፋኖ ሀገር ወዳድ ነው ምን እደጠጣህ ባላውቅም ግን የዛሬው ንግግርህ ዲሲፒሊን የጎደለው ነው ፋኖ ንፁሀን አይገልም ሴትንም አይደፍር የሼኔን ግን ለማደባበስ ሞከርክ እግዚአብሔር የናተን አንድ ያሳዬን
@ebrahimahmed2781
@ebrahimahmed2781 Год назад
ጁላ ለናተ የዋሉት ውለታ ይበለሀል ፈጣሪ በመገልገያው ይገልግልህ
@sitraali7558
@sitraali7558 Год назад
It is fundamental action for peace relation b/n regions
@mohamedamer9668
@mohamedamer9668 Год назад
❤❤❤
@hdhdyey3431
@hdhdyey3431 Год назад
ምን እያለ ነው የሰውየ
@meseretmisganaw1118
@meseretmisganaw1118 Год назад
ጽንፈኛው ቡድን ማን ነው
@نورالدين-ن8ج3م
@نورالدين-ن8ج3م Год назад
I am waching from ethio in silte zone i proud of you jula and j abebaw but fano is tererisom
@luelsiraj9147
@luelsiraj9147 Год назад
Leba
@melatmelat-fi4xq
@melatmelat-fi4xq Год назад
Graceful!!!
@Hideous_keep_at
@Hideous_keep_at Год назад
እንስሳዎች ኢትዮጵያን እያፈረሳቺሁአት ነው ///"ለ ኦሮሞ ስልጣን መስጠት ለ ሕፃን ብርጭቆ መስጠት ነው " former prime minister Meles Zenawi.he was right
@mohammedyasinmohammed2781
@mohammedyasinmohammed2781 Год назад
Long life
@tsemee9653
@tsemee9653 Год назад
ይህ ግልፅ ያልሆነለት ካለ እንደ ወያኔ ይኮረኮማል
@margirma6
@margirma6 Год назад
ብሬ አማራ ነቈ ብሏል። መከላከያ ራሱ የኦሮሞ ልዩ ኃይል ሁኗል እኮ። የአማራ ጀነራሎችን ለምን አባረርክ?
@biniam6655
@biniam6655 Год назад
The situation in Sudan is exactly what we are trying to avoid. Only one military is needed in Ethiopia. The timing couldn’t be any better!
@NOT2BE246
@NOT2BE246 Год назад
Indeed perfect timing 👏👏👏👏👏
Далее
"Когти льва" Анатолий МАЛЕЦ
53:01
Это ваши Патрики ?
00:33
Просмотров 33 тыс.
"Когти льва" Анатолий МАЛЕЦ
53:01