Тёмный
No video :(

የፆም ወተት ለካ በቤት እንዲህም ይሰራል የአልመንድ ወተት 😍 ALMOND MILK‼️የፆም 

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)
Подписаться 174 тыс.
Просмотров 4,9 тыс.
50% 1

Please follow me on
/ yemrecipetube
/ yemrecipetube
Ethiopian Food Recipe | Easy Food Recipe | Quick Food Recipe Yetsom Yemigib Aserar ፈጣን የምግብ አሰራር ጤናማ የምግብ አሰራር
ፈጣን | የፆም ምግብ

Опубликовано:

 

5 июл 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 22   
@yemiten
@yemiten Год назад
ለመመዝገብ የኔን ዌብሳይት ይጠቀሙ 😍👋 www.yemiten.com ru-vid.comYD8fNVYOink?feature=share8
@user-jn6zg1jb5k
@user-jn6zg1jb5k Год назад
በርቺ ጎበዝ ግን የምን መዝገባነው??
@user-yr3ey3wm4v
@user-yr3ey3wm4v Год назад
የሚዬዬ የኔ ቆንጆ እያየሁ ነዉ
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Год назад
በጣም ነው ደስያለኝ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እስቲእሰራውና እነግርሻለው ❤ ቀላል በተለይ ለአገርቤት
@lemama8023
@lemama8023 Год назад
በጣም አሪፍ ነው ያምራል እውነተኛውን ወተት ነው የሚመስለው
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 11 месяцев назад
ይገርማል እቤታችን ወተት ማዘጋጀት እናመሰግናለን እህቴ አገር ቤት ከተገኘ እንሰራለን
@tigsttube7259
@tigsttube7259 4 месяца назад
ዋው በጣም ገራሚ ነው ብና ይጠጣበታል
@mekonnenalemahu1076
@mekonnenalemahu1076 Год назад
እጅግ በጣም እናመሰግንአለን:: እጅሽ ይባረክ:: እግዚአብሔር ይስጥልን::
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Год назад
ምጥንዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ የምፈልገውን ሰራሽልኝ 👍👍💕👏👏👏በጣም ነው የምወድ በሶ በሶ ስለሚል ቃናው ደስ ይለኛል ።የምገዛውን ውሐ እየቀላልሽ ቢሆን ጥሩ ነው ብለውኝ እቀላቅለዋለሁ ወፈር ስለሚል። ይህ በጣም ቆንጆ ነው አሳረፍሽኝ አልገዛም 👍👍👏👏 አመሰግናለሁ👏👏
@meriemweber7401
@meriemweber7401 11 месяцев назад
Allah yebarkesh
@RibcaCrochet
@RibcaCrochet Год назад
Thanks for this healthy recipe 👍
@asterkbrom9349
@asterkbrom9349 Год назад
አወ ኡኔትሽ ኔው እኔ እሴራ ነበሬ ቤጣም ነው የሚጣፍጥ ቤርቺ
@yashidata7934
@yashidata7934 10 месяцев назад
አለምድ በአማርኛ ምንድነዉ የሚባለዉ
@user-yy2dw8mj5n
@user-yy2dw8mj5n Год назад
ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ በርቺ በርግጥ መዳም ቤት ነው ያለሁት ግን ደግሞ ኢጃዛ ስወጣ እሞክረዋለው ❤❤❤❤
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 Год назад
አመስግናለሁ
@mudis7458
@mudis7458 Год назад
እንደዚህ እየሰራን በቤታችን መጠቀሙ በጣም ጥሩ ነው ከጤና አኳያ ,,,,,, የአኩሪ አተሩን ወትም አይብም ሰርቼ ወድጄዋለው እስቲ እይው አልመንድ አይብ የሚሆን ይመስለኛል በሌላ ቻናል ሰሪው እስቲ የሚዬ,,,,,,,
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 Год назад
ወይ ያሚየ የኔ ውድ በጣም ነውየሚያምረው ዉ ❤❤❤❤ለቡና ይሆናል ወይ ?
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 11 месяцев назад
ኢትዬጵያ በለውዝ መስራት ይቻል ይሆን???
@luchiaembaye7566
@luchiaembaye7566 7 месяцев назад
የካካዋ ወተትስ አፍለተን መጠታት እንችላለን ውይ? ለምንስ ይጠቅማል?
@yisakfekiru207
@yisakfekiru207 14 дней назад
አልመንድ ምንድነው
@tarikuaweldeyohanes66
@tarikuaweldeyohanes66 11 месяцев назад
❤❤❤
@gebremesikeladera1138
@gebremesikeladera1138 Год назад
አይፈላም ወይ ጥሬ አይሆንም አባክሽ መልሽልኝ
Далее
Sevinch Ismoilova - Xayollarim 18-Avgust 19:00 Premera
00:19
would you eat this? #shorts
00:39
Просмотров 370 тыс.
Sevinch Ismoilova - Xayollarim 18-Avgust 19:00 Premera
00:19