Тёмный

ጊዜና ጉልበት ዘይት ቆጣቢ የፆም 3 አይነት አማራጭ ፈጣን ቀላል አሰራር ዘይትን ቀስ በቀስ ላለመጨመር መፍትሄ 

Enat - Ethiopian food
Подписаться 169 тыс.
Просмотров 112 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 136   
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 2 года назад
ወይ እናትየ ያች ሙያ ማለቂም የለዉ ገራሚ ነሽ በጣም ከነቤተሠብሽ ሠላምሽ ይብዛ😘😘😘
@tizetagirmakids
@tizetagirmakids 2 года назад
ሰላም ለዚህ ቤት በጣም የሚያምር አሰራር ነው ፅዳትሽም በጣም ደስ ይላል በርቺልኝ ስላጋራሽን እናመሰግናለን
@sitotatube-
@sitotatube- 2 года назад
በጣም ምርጥ አሰራር ነዉ እናትዬ 👌👌👍🥰 ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ🥰🥰
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
እናትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ሁሉም ጥሩ እጅሽ ይባረክልኝ👍👏👌ሼር❤🙏
@genetdebele7702
@genetdebele7702 2 года назад
በጣም ደስየሚል አስራር ነው እናመሰግናለን
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 года назад
ሰላም እናትዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ ዘይትም እኝጋ ሀገር ቤት ሰለተወደደ ጥሩ ነዉ እናመሰግናለን 👏👏👍👍👍❤🙏
@meleket2215
@meleket2215 2 года назад
ሁሌምአንደኛ ! Thanks for sharing enat
@misrakaragaw7930
@misrakaragaw7930 2 года назад
ገና ሲያዩት ያስጎመዥዣል እጅሽ ይባረክ።
@sofiaahmed6415
@sofiaahmed6415 2 года назад
anbesa ene lerasu zeyt endet lakum bye scheger new post yadregeshw tebareki
@haymanotalemu516
@haymanotalemu516 2 года назад
ጎበዝ የኔ ባለሞያ ከሁሉነገርሽ ንጽህናሽ በጣም ደስ ይላል ተባረኪ
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 года назад
እናትዬ ሁሌም ጥሩ ዘዴ ነው የምታሳይን የሰራሽውም ምግቦች ልዩ ናቸው 🥰🥰
@nardosmengistu4025
@nardosmengistu4025 2 года назад
እናትዬ እውነትም እነደ ስምሽ እናት!!! በጣም ወቅታዊ እና አንገብጋቢ ሰእት ላይ ነው ይህንን የሰራሽው! !! ዘይት ተወዶ ሰው ሁሉ ግራ በተጋባበት ሰአት ያለ ዘይት!!!!! የተባረከ ሀሳብ ነው!!! እኔም FB ን ጨምሮ በቻልኩት ሁሉ Share አድርጌዋለሁ!!! ተባረኪልኝ!!!
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 года назад
አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
@meronayalewmekonnen6238
@meronayalewmekonnen6238 2 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን በጣም ያምራል የምትስሪያቸው ነገሮች እኔ የሽንኩርት መፍጫሽን ወደድኳን ላኪልኝ በቃ ቂቂቂቂቂቂቂ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 года назад
www.amazon.com/dp/B00T8O6B1Q/ref=cm_sw_r_awdo_YMGPTT1AMKXV4ZXX9YDW
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 2 года назад
ተባረኪ ዘይት 1000 ነው ጥሩ ዘዴ ነው
@salemhailu11-11
@salemhailu11-11 2 года назад
ያለዘይት ምግብ መስራት እንደሚቻል ስላስተማርሽን እናመሰግናለን። ለምታደርጊው ሁሉ ተባረኪ።
@luloooo4505
@luloooo4505 2 года назад
ጎበዝ በጣም ባለሙያና ፅድት ያልሽ ነሽ እጅሽ ይባረክ
@mes725
@mes725 2 года назад
ስላም ውዴ እናት ስላምሺ ይብዛ እናመስግናለን ምርጥ አዘጋጅጅት
@yemeed24
@yemeed24 2 года назад
ሁሉነገር በጣም በጣም አሪፍ በርቺ እኔ ብቻ ነው ወይኔ ድምጿ you are so calm I can hear you all day.
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 года назад
እናትዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ባለሙያ 👏👏👏💕💕🌷🌷🌷 አመሰግናለሁ👏
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 2 года назад
Waw arif new
@ethiojago7171
@ethiojago7171 2 года назад
በርቺ ጎበዝ ጀግና💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽👌👌👌👌
@tube-yi6vt
@tube-yi6vt 2 года назад
ሰለም ላንቺ እጅሽ ይባረክ ❤
@zainazaina2750
@zainazaina2750 2 года назад
እህቴ በጣም ኣርፊ ኣሰራር ነዉ
@karyhasan215
@karyhasan215 2 года назад
Hii sister thank you for teaching . Where I can the the onion chaper Thanks.
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 года назад
www.amazon.com/dp/B00T8O6B1Q/ref=cm_sw_r_awdo_YMGPTT1AMKXV4ZXX9YDW
@alemat897
@alemat897 2 года назад
You are right work plus family women tiredness
@tgethio1655
@tgethio1655 2 года назад
You are the best. Thank you a lot 💚💛❤️
@geneteabissa8571
@geneteabissa8571 2 года назад
Your amazing 👏 Your personality and your creativity God bless you more and more 🙏 ❤
@mulueurkua8879
@mulueurkua8879 2 года назад
ባለሙያ ነሺ እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ
@almazhaile3480
@almazhaile3480 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን እጂሽ ይባረክ 👌👌👏💕💕
@taddesebekele7493
@taddesebekele7493 2 года назад
ዋው አሪፍ....❤️🙏🏽
@haniab6935
@haniab6935 2 года назад
I have no word on your patience 💕💕💕💕 you are so 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@lieltethiopia547
@lieltethiopia547 2 года назад
በጣም ጓበዝ ጤነኛ ተባረኪ
@debelae
@debelae 2 года назад
የሽሮ አዘገጃጀትን ብትለቂ አሪፍ ነው
@kokitem7246
@kokitem7246 Год назад
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 2 года назад
Thank you 🙏 Egziabher ejishin yibarkilish!
@messyzewd168
@messyzewd168 2 года назад
ባለ ሙያ ነሽ ስራሽ ጥርት ያለ ነው በርቺ
@tg2045
@tg2045 2 года назад
Thanks dear look so good always Learning something new
@libamset
@libamset 2 года назад
በጣም ጎበዝ!
@user-gy9gv3cp2q
@user-gy9gv3cp2q 2 года назад
i like your cook and u are very clean good job ❤
@kime3780
@kime3780 2 года назад
I Iove ur videos. But Please please sitaweru koften bilachu chokk bilachu awiru, jeez
@BeautyAgbontaenTV
@BeautyAgbontaenTV 2 года назад
Great upload
@tigistwoldekirkos3720
@tigistwoldekirkos3720 2 года назад
Why are you whispering? I love your cooking and efficiency though, 👏🏾 👏🏾👏🏾
@elroiytegegn1505
@elroiytegegn1505 2 года назад
Thank you so much it’s amazing bless you 🌹🌹🌹
@zennuketema5123
@zennuketema5123 2 года назад
በጣም ደስ ይላል ስራሽ ሁሉ
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 года назад
Zennuu demry pls
@elanahermontube
@elanahermontube 2 года назад
ዋውውው እንድሰራ አነሳሳሽኝ
@almiabebe8519
@almiabebe8519 2 года назад
ኣንቺ ከእናትም በላይ ነሽ በለሞያ
@AMtube9507
@AMtube9507 2 года назад
አረ ተዉ ሰይዘገብኝ አንድ ሺ አስገቡኝ ለወጋን ደረሸ ወጋነ ነዉ
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 2 года назад
Enateye tenshe dentseshen kefe adergiwe. Yene derbaba betame denke neshe balserawem seketatelshe betam dese yelegal. Tebareki.
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤️ አስተካክላለሁ ልጅ አስተኝች ስላማወራ ነው
@mimiendalew1564
@mimiendalew1564 2 года назад
Betame bale muya neshe egziabher amelak edmena tena yestehse
@senie7549
@senie7549 2 года назад
Thank you for everything you do ❤ Your voice has been very hard to hear lately can you please fix that
@user-zw3un2ie4f
@user-zw3un2ie4f 2 года назад
በርች ማር
@fatumamengesha2883
@fatumamengesha2883 2 года назад
Nays 👌👌🙏🙏👍👍
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 2 года назад
ሁሌም አንደኛ የኔ ባለሙያ ❤️
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 года назад
Wow thank you!በጣም ያምራል በርበሪዉ ቀለሙ ምስር ወጡም እንዲሁ በርበሪዉን እንዲት እንዳዘጋጀሽዉ ቡታሳይን?ያቀረቡሽባት ሽክላድስት ታምራለች የት ገዛሻት?
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 года назад
አመሰግናለሁ አወ በጣም ቆንጆ ነው ከዚህ ነው ያዘጋጀውት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-OsYWhO4_zcE.html
@marttaaynne8272
@marttaaynne8272 2 года назад
ሰላም እህታችን የሽንኩርት መፍጫሽን የት ነው የገዛሽው?ጎበዝ ቤለሞያ ነሽ
@elanahermontube
@elanahermontube 2 года назад
ሞያ 👌👌
@abbylove4379
@abbylove4379 2 года назад
Sending lots of love your way❤❤❤❤❤
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 Год назад
ከኢትዬጵያ የሚመጣው ምን ነገረ አለው እኞ ከዚያ እየመጣ ነው የምንጠቀመው በጣም ቆንጆ ነው
@tube-yi6vt
@tube-yi6vt 2 года назад
ሀገራችንን አላህ ሰለም ያድርግልን እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hanamelese9864
@hanamelese9864 2 года назад
Tiru new aserarish gin min bitadergi zeyt saynorew minim neger aytafitim
@salmesalme2456
@salmesalme2456 2 года назад
ውይ አንችልጅ ሥወድሽ ውይ ሙያ ውይ ሥነምግባር እመብርሀን ትጠብቅሽ🙏😍😍😍ግን የት ነሽ?
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 2 года назад
America
@user-ye8gl6jb7j
@user-ye8gl6jb7j 2 года назад
አሰላምአለይኩምእህትበታማኝነትእናበመልካምነት አብረንእንደግቤተሠብአድርጊኝ🌹((((🌹🌹🌹ስንታየሁ ሚዲያ 🌹🌹))"በሚለው ኑኑኑ
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 2 года назад
Thank you it’s helping me
@almazeworkulakew8581
@almazeworkulakew8581 2 года назад
Yena konjo balmuya❤
@aminahassen3394
@aminahassen3394 2 года назад
የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ነን እስቲክ ድስቱን ግን ዲስክርብሽኑን ላኪልኝ በጣም አመሰግናለሁ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 года назад
ይይዛል ግን እንዳለሽ ብዙ አደለም እንጅ www.amazon.com/dp/B00ICL8M1I/ref=cm_sw_r_awdo_6Y1D344GAG2APXS2JTD3
@ruthtemnewo4605
@ruthtemnewo4605 Год назад
enat ewnet enat btam gobez nesh
@melkamfamily
@melkamfamily 2 года назад
እጅሽ ይባረክ የእኔ ቆንጆ እኔ ጀማሪ ነኝ ቻናሌን አስተያየት ስጪኝ እንዲሁም አበረታቺኝ
@sarabsrat3983
@sarabsrat3983 2 года назад
Betam des ylal god job!!❤️
@hemene307
@hemene307 2 года назад
ጥሩ ስራ ነው ዘይት ኢትዮጵያ ውስጥ መግዛት በጣም ከባድ ነው
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 года назад
በጣም ያሳዝናልግን ጤናማ የምንሆነው ከዘይት ውጭ ነው ጣእሙን እስኪለመድ ሊያስቸግር ይችላል
@esmerhailu8353
@esmerhailu8353 2 года назад
Mirt aserar neww,berchi👌🏽
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 года назад
Demry mamaye
@hayutitube
@hayutitube 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ውድ የእስላም ልጆች የተለያዩ ፈትዋ ጥያቄ እና መልስ ታገኛላችሁ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ድናችንን እንወቅ ✅
@miherettsegaye1903
@miherettsegaye1903 2 года назад
Gobez nesh
@ruthhaile7030
@ruthhaile7030 2 года назад
What brand instant pot do you use???
@freytube2731
@freytube2731 2 года назад
Master chief of Ethiopian cooking Enatyae.
@fanayeareda7662
@fanayeareda7662 2 года назад
እናትዬ እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ ተምሬአለው ከአንቺ ከቻልሽ የድስቱ የማይዘውን ሊንክና የስቶፍሽን ሊንክ ብትሊክልኝ ኢንስታንት ፓቱ አለኝ አመሰግናለው
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 года назад
ይይዛል ግን እንዳለሽ ብዙ አደለም እንጅ www.amazon.com/dp/B00ICL8M1I/ref=cm_sw_r_awdo_6Y1D344GAG2APXS2JTD3
@jtt-ve4zj
@jtt-ve4zj 2 года назад
Beftari gelabesh yet yegghal?
@kedsitkedsitbokona3646
@kedsitkedsitbokona3646 9 месяцев назад
እ ሔንን ለመዳም ማስተማር ነው ሰርታ እንድ አሯ ወርወር
@lishanseme8948
@lishanseme8948 2 года назад
እናትዮ በጣም ባለሟያ ነሽ ስራሽን ውድጄዎለሁ By the way ፊትሽ ቢታይ ደስ ይለኝ ነበር ለምን ምስለሽ እናት . ከተማ እምትባል በጣም እምወዳት ጏደኛ ነበረችኝ ተጠፍፋተን ልንገናኝ አልቻልንም በዚህ አጋጣሚ እምታውቋት ካላችሁ መልክት ላኩልኝ እናት ከተማ ትባላለች
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 года назад
😄 እኔን ናት ብለሽ ነው እኔ የቤት ስሜ ነው እናት የውጭ ስሜ ሰላም ይባላል ግን ካገኘሁኝ እነግርሻለሁ❤️
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s 2 года назад
Hasanish tiru new gin Zeyitin megizat yemayichilut eko wifi yelachewm mare yet yayutsl bilesh new. 🕊️
@tianastyle2139
@tianastyle2139 2 года назад
እናትዬ እባክሽ እዚህ አገር በርበሬ እንዴት ነዉ የሚዘጋጀው ? እባክሽ ገላግይኝ ካሁን በፊት ከሰራሽው ሊንኩን ስጭኝ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 года назад
ሰርቻለሁ በቅርብ የተሻለ እሰራለሁ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-OsYWhO4_zcE.html
@user-yn9fn6wu7n
@user-yn9fn6wu7n 2 года назад
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ የእጅ መፍጫሽ ስሙ ምን ይባላል
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 года назад
www.amazon.com/dp/B00T8O6B1Q/ref=cm_sw_r_awdo_YMGPTT1AMKXV4ZXX9YDW
@seladngay1486
@seladngay1486 2 года назад
demsesh menem aysemam .
@leahcakee7113
@leahcakee7113 2 года назад
በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ነጭ ሽንኩርት ማስቀመጫውን ከየት እንደገዛሽው ብትነግሪን ?
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 года назад
Amazonwww.amazon.com/dp/B08KDZT5SS/ref=cm_sw_r_awdo_GZHKPSRB4SN4D2AMM3GN
@flower525af4
@flower525af4 2 года назад
Yedimxish lisilase rasu wibet alew
@dissehsn4021
@dissehsn4021 2 года назад
በጣም እስራሪሽ ቆንጆ ነው የድንች መክፈቻውን የት ገዛሽው በጣም ስራን ያቀላል
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 года назад
www.amazon.com/dp/B07XZYXYK9/ref=cm_sw_r_awdo_F7RRZ06YPXM4T2KJVDH1
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 2 года назад
Thanks Enat 💚💛❤
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 года назад
You’re welcome❤️
@mustofaabera932
@mustofaabera932 2 года назад
Hello How can i reach you ? We need to talk
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 года назад
እናመስግናለን!!!በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ የምታሳይን በሙሉ። እንዳይዝ ምን ትመክሪያለሽ? ሽክላድስት Amazon ላይ ገዝቼ ነበር እንዲት ነዉ የሚሞሽዉ ቡታሳይን?
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 года назад
እንዳይዝ የሙቀቱን መጠን መቀነስ አሞሻሹ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-3hZvINvcUfo.html
@almiabebe8519
@almiabebe8519 2 года назад
እናትዬ ቪዲዮው ቀስ እያደረግሽ ኣሳልፊው የኔ ውድ
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 2 года назад
💜💜💜
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 2 года назад
❤️🍀🍀🍀
@mennadesta7955
@mennadesta7955 2 года назад
❤️
@lucybelay9153
@lucybelay9153 2 года назад
As a suggestion, it would be much better if. You focused on the recipe than showing as how to wash the stuff we used to cook.
@ammylife9831
@ammylife9831 2 года назад
የሚ
@hirutmengiste5490
@hirutmengiste5490 2 года назад
Instant pot ለጤና መጥፎ ንፕው የሚባለው እውነት ነው?
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 года назад
ውሸት ነው ያው ብረት ድስት ነው ምን ለውጥ አለው ክዳኑ አየሩን ስማያስወጣ ነው ልዩነቱ የታችኛው እስቶቭ ነው ምን ልዩነት አለው የጤና overcook አለማድረግ ነው ጤናማ እንድሆን የምንሰራውን በማብሰል በጣም ከጥቅም ውጭ አለማድረግ ነው
@peace-4all587
@peace-4all587 2 года назад
ምስር የሰራሽባት Cooking pot ከየት ነው ያገኘሽው ? PLEASE LINK
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 года назад
www.amazon.com/dp/B07Q7LYQFF/ref=cm_sw_r_awdo_0N8BA4V2KG2WZC8CDMCT
@peace-4all587
@peace-4all587 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ 😊 ሳላደንቅሽ አላልፍም አንደኛ ነሽ የምግብ ስራዎችሽ 👍 በርቺ 💪💪
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 года назад
@@peace-4all587 🙏❤️ ውይ አሁን ነው ያየሁት አልቋል ስከፍተው ተመሳሳይ ልላክልሽ ወይም Costco ካለ ባካባቢሽ አለ
@Bettyafro
@Bettyafro 2 года назад
😋🙏🏿
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 2 года назад
መስሪያዎቹን ትልኪልን????
@samimohammed9432
@samimohammed9432 2 года назад
እንዴት ነሺ የሽኩርት መፍጫውን ከየት ነው የገዛሽው እባክሽን
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 года назад
www.amazon.com/dp/B00T8O6B1Q/ref=cm_sw_r_awdo_YMGPTT1AMKXV4ZXX9YDW
@samimohammed9432
@samimohammed9432 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁጨየእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@selamtube3774
@selamtube3774 2 года назад
የ6ወር ህፃን ምግብ አሳይን እባክሽ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-7rC4O9NjNA0.html
@fanayeareda7662
@fanayeareda7662 2 года назад
የስቶፍሽን ሊንክ ብትሊክልኝ እባክሽ
@salmesalme2456
@salmesalme2456 2 года назад
እረ ውዴ እቃውን እፈልግ ነበር የት ላግኝ?
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 года назад
የትኛውን ልላክልሽ
@salmesalme2456
@salmesalme2456 2 года назад
@@enat-ethiopianfood7261 የኔ እህት እዚህ አላገኝም እኔ አሁን ዱባይ ነኝ ከ1ወር በህዋላ ኢትዮ ልሄድ ነው እዚህ ካገኜሁ ምናልባት አሁን የምትጠቀሚበትን
Далее
የበአል ሙሉ ዝግጅት በኔ ቤት
31:30
Просмотров 535 тыс.
የሰንበት ቁርስ
11:35
Просмотров 58 тыс.