Тёмный

የፈነዳው ድርብርብ ቀውስ | የዋጋ ንረት ግልቢያ | የጌታቸውና የደብረፅዮን ፍልሚያ 07/30/24 

Reyot
Подписаться 278 тыс.
Просмотров 62 тыс.
50% 1

#ReyotMedia #EthiopiaNews #GetachewReda #AbiyAhmed #IMF #TPLF #Mekele #TewodrosTsegaye #ReyotMediaToday #Reyot
Reyot needs your support. Use the link below and join our GoFundMe campaign. gofund.me/b176...

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 94   
@assefagebre7952
@assefagebre7952 Месяц назад
በጣም እናመስግናለን ብርቱልን ስንት አንጨብጫቢ ባለባት ሃገር የናነተ ትንታኔ መስማት ማየት መታደለ ነው❤
@dagemsolomon2488
@dagemsolomon2488 7 дней назад
የTeworos Tsegaye ትንታኔ በጣም ግልፅ ነዉ። Thank you!
@frebmeskel8417
@frebmeskel8417 Месяц назад
በጣም የምትናፈቁ ወጣቶች❤
@halimaalhadi2872
@halimaalhadi2872 14 дней назад
Thank you Tediwoch:- mecheresha akababai lay new yesemahut! but to my best know How I strongly Agree on Your Conclusion!
@ghideyb7269
@ghideyb7269 Месяц назад
Thank you for both .a wonderful analysis keep it up. Very informative and educational.
@helenemso32
@helenemso32 Месяц назад
the two Teddy u are smart❤❤❤❤❤❤
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 5 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@dont464
@dont464 Месяц назад
ልክ ናችሁ
@GirmayMesele
@GirmayMesele Месяц назад
ቴድሮስ ፀጋዩ በህወሓት ያላህ ጥላቻ ማንም ያውቀዋል ነገር ግን ከማንም ጋር ተጠግተህ ይሁን ተገዝተህ ብትመጣም ህወሓት ማፍረስ አይቻልም ምክንያቱ የትግራይ ልጆች ናቸው ለትግራይ ብለው በ20ወች እድሜ እያሉ ነው ትግል የጀመሩት እናሸንፋለን ብለው በተግበር ለደርግ ደመሰ ሱት ይህ ነው ዓለምን የሚያውቀው በተግባር ያሳዩት ህወሓት በጅግንነቱ ለዘለዐለም ይኖራል ብታምንም ባታምንም።
@user-yu8ss5lm7o
@user-yu8ss5lm7o Месяц назад
ትክክል ነህ ግን መስዋእት የተከፈለዉ ለተወሰኑ አማራር ተብሎ አልነበረም ለትግራይ ህዝብ እንጂ ህወሐት ተብሎ መጥፎ ነገር ሲነገር ደስ አይለኛም ግን በዛ በህወሐት ሽፋን አድርጎ ደም እየጠጣ የሚኖሮዉ መስዋእት ለከፈሉ ጅግኛች ጭራሽ አይወክሉይቅርታ ግን
@gimjaamare509
@gimjaamare509 Месяц назад
Thanks Tewodros Tsegaye and Tewodros Asfaw for your clarification and analysis. During pri.Meless times Abornaji or Herman Cohan had a wish big companies be sold to foreign investors. I doubt about their names. Time has come. I don't wonder.
@MulugetaAlemayo
@MulugetaAlemayo Месяц назад
100%
@negagetachew974
@negagetachew974 Месяц назад
የኢትዮጵያ ገንዘብ ከአፄ ኃ/ ስላሴ -እስከ መንግስቱ አገዛዝ ለ60 ዓመት $1 = 2 ብር ነበር ። በኢሐዲግ ጊዜ ትንሽ ቢሻልም በቅርብ ዓመታት በጣም የወረደው የኢትዮጵያ ሕዝብ ምን ተጠቅሞ ነው። የአብዛኛው ንሮ ተለወጠ?? የጥቂቶች ንሮ ተለውጣል አብዛኛው በቀን ሶስት ጊዜ ምግብ ለመብላት የማይችል ነው።
@ETHIOPIANTODAY-es1wp
@ETHIOPIANTODAY-es1wp Месяц назад
good view country entirely sold
@ErmiasBebi
@ErmiasBebi Месяц назад
🙏🙏🙏
@afeweld5291
@afeweld5291 Месяц назад
" እንኳን ደስ ያላችሁ! ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን አይ ኤም ኤፍ ያንበርክክ" ጠቅላዩ *መቼም ይህ መሰለፍ እና ማጨብጨብ ባህሉ የሆነ ቦርቃቃ ሕዝብ ሰልፍ ልውጣ ብሎ ካኒቴራ አያሳተመ ባነር እያጣፈ ነው። " ስለምታስፈልገን ኢትዮጵያ አትፈርስም! ከፈለግን ግን የሚያስቆመን የምድር ኃይል የለም!" ጠቅላዩ ★ይህ በአማርኛ ሲተረጎም " ኢትዮጵያን ከእኛ በቀር የሚያፈርሳት አልነበረም! የለም! አይኖርም! ስለዚህ "አድናቆታችሁን ግለፁ፣ አመሠግኑን፣ ዕርዱን አብራችሁን ፎቶ ተነሱ በጋራ እንዳፈረስናት ተቆጥሮ በምክክር፣ በውይይት፣ በድርድር የቤቱን አጥፍተን ውጭውን ባበራነው መብራት፣ ወንድማማች፣ አንድነት፣ በተፃፈበት ፓርክ ላይ ፎቶ ተነሱ ሽግግሩም ብልጥግናውም እዚሁ ድረስ ነው። * ሕዝብ በተሸጠ ሀገር ቃብድ ተቀብሎ አበል እየበላ ምስጋናውን ድጋፉን ይገልጣል ከዚያ በአንድ ዓይኑ ያለቅሳል...?! የጉድ ሀገር!
@user-mm4dg7uu6g
@user-mm4dg7uu6g Месяц назад
🎉🎉🎉🎉🎉
@tirhaslegesse2499
@tirhaslegesse2499 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tgebreab
@tgebreab Месяц назад
You are right....56+ commision+Service Charge = 74.2
@alemweldemichael5034
@alemweldemichael5034 Месяц назад
ጌቾ ዛጎል ሆነዋል እንግዲህ!!
@yusrahabraham6397
@yusrahabraham6397 Месяц назад
ቴውድሮስ ለድምፅ አልባዎች ድምፅ በሚል ፅንፍ በረገጠ ጥላቻ እ ና የአነጋገር ድምፅ የምታቀርበው ነገር እጅግ ያናድደኛል፡፡ አላማህ የተቀመጥክበት ጦርነት ላይ ከሆነ እደግፍሀለሁ፡፡ የወያኔ ጦር አካል ሆነህ የጥላቻ እና የፕሮፓጋንዳ አካል ከሆንክ ልክ ነህ!! ከመሰረታዊ ትንታቴ ውጪ በሀገርህ ኢትዬጲያ ላይ የምታንፀባርቀው ጥላቻ ምናልባት መቼም ታሪክ ሆነው ይኖሩና ቆይተህ ስታደምጥ ታፍርበታለህ፡፡ የሀገር ጥላቻ በዚህ ፅንፍ ጫፍ ከረገጠ ወደ ሰላማዊው እና ኖርማል ሁኔላ ለመመለስ ከባድ ነው፡፡ እኛም ወያኔን በዚህ ደረጃ አልጠላነውም፡፡
@hhaaadd1212
@hhaaadd1212 Месяц назад
As Previous PM Melesse Zenawi said, "Oromo can not be a leader in Ethiopia", "HANDED-IN LEADERSHIP TO OROMO, IS HANDED-IN BREAKABLE GLASS TO A CHILD". What a fact‼️
@alemweldemichael5034
@alemweldemichael5034 Месяц назад
ቴዎድሮስ ፀጋይ ግን ለትግራይ ህዝብ ያለህ ክብር ምን ያህል ነው?
@assefagebre7952
@assefagebre7952 Месяц назад
አነተ ከሱ በላይ ወይ ከሱ በላይ ትግራዋይ መሆንክን ወይ መሆንሽን ነው ይህንን የደንቆሮ ጥያቂ የምትፅፊው😂😂
@kebromberhane5406
@kebromberhane5406 Месяц назад
More than tplf has
@FNeway
@FNeway Месяц назад
አንተ ትግራይ ላይ ተኛ።
@hibrutegen3479
@hibrutegen3479 Месяц назад
13:54 ላይ ይጀምራል!
@user-mn8ul9bf2g
@user-mn8ul9bf2g Месяц назад
ቴዲ አስፋው ስታወራ ምንጭህን ጥቀስ። ሁሉን ነገር እንደ እውነታ ነው የምታወራው። ስለ ኢኮኖሚ ያወራሃቸው ነገሮች ስህተት አላቸው። ፍልስፍናውንም ቀነስ አርገው። በተረፈ ጥሩ ነው፣ በርቱ።
@haileseged1124
@haileseged1124 Месяц назад
ቴዲ በሚቀጥለው ዝግጅትህ ስለ ህወሐት የተባለ እርግሜን በተለይ የደብረጽዮን የተባለ የስህተት ጎተራ በሰፊው አቅርብልን ከአሰልችውና የክህደት መግለጫው በዛች አቅመቢስነት ለነ እርኩሱ አሐም ምቾት ፈጥረዋል
@tgebreab
@tgebreab Месяц назад
The One billion is to build the reserve, not for selling...
@120Mil
@120Mil Месяц назад
የዘመኑ እኢኮኖሚስቶች ኒዎሊበራልና መፍትሄዎቻቸውም የአበዳሪዎቹ መፍትሄ ነው። ሶሻሊሰቶቹን አነጋግሩ። ሰለዚህ ነገር በበለጠ የጻፈና የተለየ አመለካከት ያለው ኢኮኖሚስት አንድ ጀርመን አገር አለ። ስሙን እንዳገኘሁ እዚሁ ላይ እልከዋለሁ።
@120Mil
@120Mil Месяц назад
ዶክተር ፈቃዱ በቀለ የጻፈው መጽሐፍ African Predicaments and the Method of solving them effectively
@abe4082
@abe4082 Месяц назад
ሐይማኖታዊ ትምህርት አካባቢ "ራሱን ዝቅ ያደረገ በሌሎች ከፍ ከፍ ይላል" ቴድሮስ ፀጋዬ እያደረገ ያለው ያንን ነው አበጀህ ቀጥልበት
@dont464
@dont464 Месяц назад
ፕሮግራማችሁን ያየሁት ከ21 ሰዓት በኋላ ነውና ዛሬ ዘይት አብዛኛው ሱቅ ተደብቋል ቢኖርም ከ900ወደ1400ገብቷል ነገከነገ ወዲያ ጌታ ያውቃል።
@MichaelAmbaye-j3l
@MichaelAmbaye-j3l Месяц назад
ባጭሩ አብይ እያለ ያለው ሚስቱ ስትደፈር ወንድ የመውለድ እድል አገኘን እንኳን ደስ አላቹ ላማቾቹ
@user-bq1zo5jr7l
@user-bq1zo5jr7l Месяц назад
Hahaha 😂
@saraahmed293
@saraahmed293 Месяц назад
በጣም አስገራሚው ነገር እንኳን ደስ አላቹ መባላችን ነው 😂😂 ግን ለምኑ ነው እንኳን ደስ ያላቹ የተባልነው ??????
@hiatalemu2894
@hiatalemu2894 Месяц назад
Weygud TPLF ayesrhukan networks alewom. I really appreciate Getcho because he tried to expose the bad Sebhat network to people of Tigray.
@user-wj2xt4du2f
@user-wj2xt4du2f Месяц назад
A 5lt oil which sold for 2500br now increased to 4000br
@MichaelAmbaye-j3l
@MichaelAmbaye-j3l Месяц назад
የኢኮነሚ ባለሙያ አደለሁም ነገር ግን አለም(business world) ለበጎ ነገር ወይም ባለገንዘብ ዉል ሲያስገባህ የራሱን የጥቅም እድል አስፍቶ ነው በዚ ሚክንያት ብቻ ውሉ ወይም ፖሊሲው ተፆእኖው ቀላል አይሆንም ,መንግስት አለ ምንም ጫና ጥቅሙን አስልቶ ገብቶበት ቢሆን ጉዳቱን ከመንግታችን ጋር ለመወጣን በወደድን ጥረት ለለውጥ ስለሚሆን ተብቶ ይወሰድ ባልኩኝ:: ለሌሎች ገንቢ አስያየቶች ልባቹ ክፍትነቱ ተወዳጆች ናቹ በርቱ
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Месяц назад
ቴዲ መቼም ያንተን ትንታኔ ለሠማሰው ሁሉነገርግልፅ ነው።አባአንተተናገር😅እንደ ዓለማየሁ ገላጋይ በየትኛውም አርስት መናገር መቻል አታልቅሺ ችሎታነው።
@getachew983
@getachew983 Месяц назад
ሕወሓት የህዝብ አጀንዳ የለውም ነገዴ ነው ቁማርተኛ ነው።ለፍርድ መቅረብ አለበት ለስልጣን ግልቢያ ነው ጉባኤ ጉባኤ የሚለው
@studentlifehow
@studentlifehow Месяц назад
Tedros Asfaw መቀመጫህን አታሽከርክር እባክህ It is not professional and you are distracting viewers
@peace-vc7cr
@peace-vc7cr Месяц назад
ቴዎድሮስ ፀጋዬ ህወሃት ውስጥ ካሉ ግለሰቦች ጋር ባለህ የግል ፀብ ፣ የትግራይ ህዝብ ውክልና ያለዉን ፓርቲ ነጋ-ጠባ ማጥላላት ጤነኝነት አይመስለኝም ፣ ለፋኖ ያለህን ጥብቅና በግማሹ እንኴን ለወጣህበት የህብረተሱብ ክፍል እለማሳየትህ ፣ለራስህ ሰው ያልሆንክ ለሌላው ትሆናለህ ብዬ እልጠብቅም።
@selam3lyna286
@selam3lyna286 Месяц назад
How do you all expect for teddy or any of us to have a respect for TPLF leadership? TPLF leaders don't even have one for themselves? They don't deserve any respect. The sooner as many tigrayans see them as the losers they are, the faster tigray prevails!!
@leulekalterefe1886
@leulekalterefe1886 Месяц назад
ጅል
@peace-vc7cr
@peace-vc7cr Месяц назад
ባንዻ
@user-bq1zo5jr7l
@user-bq1zo5jr7l Месяц назад
He is telling the truth what is wrong with that they can learn and help Tigray people
@user-yu8ss5lm7o
@user-yu8ss5lm7o Месяц назад
የራሳችዉ አትስሩ እና እጃቹዉ ወደ ሰዉ ብቻ ጠቁሙ ህዝቢ ለማስገደል አታፍርም
@dagemsolomon2488
@dagemsolomon2488 7 дней назад
Tewodros Assfaw የኢኮኖሚ ማሻሻያዉን በግሌ እደግፋለሁ እያልክ መልሰህ ፖሊሲዉን መተቸት ተገቢ አይመስለኝም!! ማሻሻያዉን የምትደግፍ ከሆነ የሆነ የገባህ ነገር አለ ማለት ነዉ እሱን መተንተን ነዉ። ካልሆነ ከራስህ ጋር አትጣረስ!
@agarsantos9855
@agarsantos9855 Месяц назад
እናንተ የወያኔ ቡችሎች እስኪ ዝምበሉ ኣገራችን እያደገች ነው 😂😂😂
@alene-vq8sv
@alene-vq8sv Месяц назад
ማኮስመን....ማንን እንዲያኮስም ነው ምትፈልገዉ?
@Abisew
@Abisew Месяц назад
ነአከራይ ታክስ የቤት ባለቤት ግብር የመታወቂያ ግብር የቤት ኪራይ ግብር የመብራት ቆጣሪ ምዝገባ ክፍያ የትራንስፓርት ዋጋ ጭማሪ በየወሩ እነኝህ ሁላ በዚህ አመት ብቻ መንግስት ብር የሰበሰበበት መንገድ ነው። እንዲህ ሆኖ ኢንፍሌሽን አልቀነሰም በዚህ ላይ ዶላር እጥረቱ አሁን ደግሞ ዲቫሉየሽ የናፈቀኝ የአዲስ አበባን ህዝብ መጨረሻ ማየት ነው። ለመንግስት አንድ ነገር ላስታውሰው የሞባይል ቁጥር አዲስ ምዝገባ 300 ብር ቢል መልካም ነው።
@user-zr8yi9bn9h
@user-zr8yi9bn9h Месяц назад
WHERE IS TAMAGN BEYENE
@KK-iv9gt
@KK-iv9gt Месяц назад
ቴድሮሰ ጥሩ ትግሬ አንተ አሁን ሳይሆን ከድሮ አዲሰ አበቤ ፀረ ህወሓት መሆንህ እናውቃለን የት አባትህ የነበረ ረግረግ ነው
@Ismael-isa
@Ismael-isa Месяц назад
የምን ተጭኖብህ ነው እሱ።stick with what you know.
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so Месяц назад
ምንም አልሆንም ሀገር ቤት ያለን በደስታ ሁሉንም ተቀብለን እየኖርን ነው ባንዳ የባንዳ ልጅ ምላስህንም እንዳትናገር ፈጣሪ ዱዳ ያርግህ ማየት እንደተሳነህ::
@eyasumengesha3016
@eyasumengesha3016 Месяц назад
There is no BANDA more than u bull
@SirajNuriye
@SirajNuriye Месяц назад
ያንተን ዱዳ ዘገምተኛ ጭንቅላት የተሸከምከዉን አላህ ይድፋህ ቴድ ባዳ አደለም ቴድ ሙህር ነዉ እንዳተ ያለዉን ዘገምተኛ ቅንጭላትህን ፈትቶ የገጣጥመሀል
@mamushmedia7009
@mamushmedia7009 Месяц назад
😂😂😂😂 ችጋር በቅርቡ ይደፋሀል/ሻል ምን በልተሽ/ህ እንደምታሽቃብጥ እናያለን
@120Mil
@120Mil Месяц назад
ባለጌ ይበቃህ ይሆን?
@120Mil
@120Mil Месяц назад
ባለጌ ይበቃህ ይሆን?
@misginagebremedhin7762
@misginagebremedhin7762 Месяц назад
ተድሮስ ፀጋይ በቆስ ኢካ ማለት ድዩ ስለዚ ጌታችው አመሪካ ዝመረፅዎ እዩ
@getachew983
@getachew983 Месяц назад
ሕወሓት አቅም የለውተስፋ ቆርጠዋል ስርቆት የውሸት ፕሮፓጋንዳ ላይ ተሰማርተዋል
@LuKebede-bi4gu
@LuKebede-bi4gu Месяц назад
ጥያቄ.. አብይ ከወያኔ ጋር እስካሁኑ ግዜ እየተዋጋ ቆይቶ ቢሆን ኖሮ ይህንን ገንዘብ አሜሪካኖች ይለቁለት ነበር? መልሱ የማይመስለን ከሆነ, እንግዲያው አሜሪካኖች የፋኖ ተሸንፎ መወገድ ፕሊሲያቸው እንደሆነ, እና ማለት አማራ እርስቱን እንዲለቅ ማስፍፀሚያ ለመሳሪያ እና ለጥይት መግዣ እንደሰጡት ነው.
@esate725
@esate725 Месяц назад
ትክክል
@Ismael-isa
@Ismael-isa Месяц назад
ሰውዬ ንግድ ባንክ በ74 ነው ምገዛው ካለ አለቀ።ለምን 5ብር ነው ምገዛው አይልም፡ሲፈልግ?ነጻ ገብያ ነው ማለት ዝም፡ብለህ ጨምር ነው እንዴ?ሲሰኘው 150 ያረገዋል ሌላ ሰብርቡን ካልፈራ።እና አትንቀዥቀዥ በምታውቀው አውራ።ሲዳማ ባንክ 77እየሸጠ ነው ብለህ speculationነው ብለህ በርግተኝነት ማውራት አትችልም።
@rttr3992
@rttr3992 Месяц назад
😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔⚫⚫⚫⚫⚫⚫ABiy. Ahemed. 00000❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫❓❓❓❓❓❓❓❓🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Месяц назад
ርእዮት የቆመው ለትግሬ ብቻ ነው
@afdelethiopia
@afdelethiopia Месяц назад
የትግራይ ጉዳይ ጦርነት እንዳይጀመር ትከላከላላችሁ የአማራን ጦርነት ትገግፋላችሁ በጣም ይገርማል አይ የትግራይ ልጆች ትደንቃላችሁ
@tilahuntekale4802
@tilahuntekale4802 Месяц назад
ደሞ ስለ ኢኮኖሚ መተንተን ጀመራችሁ እረባካችሁ አንዱን ያዙ
@bisratgetachew8286
@bisratgetachew8286 Месяц назад
ኧረ አዳምጥ
@alemweldemichael5034
@alemweldemichael5034 Месяц назад
ቴዲ ፀጋየ ግን ለህወሓት ያለ ጥልቅ ጥላቻ ማብቂያው የት ንሆን?
@abrishmichael4465
@abrishmichael4465 Месяц назад
Tplf እና ግብር አበሮቹ ጠቅልለው ከትግራይ ምድር እስክትጠፉ ድረስ እና የትግራይ ህዝብ የሰላም አየር መተንፈስ እስኪጀምር ድረስ ነዋ! ደንደሳም ፈረስ ፊት
@Senait-Senait
@Senait-Senait Месяц назад
He is being honest & for your information it is called integrity
@esate725
@esate725 Месяц назад
@alem ለሁለተኛ ጊዜ መርዝህን ስተፋ
@lovetigray8288
@lovetigray8288 28 дней назад
አብይም ወጣት ነው.... ቴድሮስ ፀጋዬ, ፖለቲካ ጤነኛ የሚሆነው በወጣት ስለሚመራ ነው ብለህ ካሰብክ የ tplf ጥላቻህን አጉልቶ የሚያሳይ ነገር ነው,, እንዳዉም ገለልተኛ ነኝ ያልከው አስመሳይነት ነው እንጂ ፀረ tplf መሆንህ ያስታውቃል. ስለዚህ ገለልተኛ ተንታኝ አይደለህም.
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so Месяц назад
ምናባህ አገባህ አጎትህ ወያኔም አልሸጠም እንኳን አብይ ፈጣሪ አይንህን ብቻ ሳይሆን ማሰቢያህንም ወስዶታል::😮😮
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so Месяц назад
ይሄ ሰውዬ ፈጣሪ በድጋሚ ዱዳ ቢያደርግህ ግልገል ነበር::
@alex-mh2xf
@alex-mh2xf Месяц назад
Bekt
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Месяц назад
ሃሣብትፈራለህ ከቻልክ በሃሣብ ተሟገት😢ከሰውየውምንአለህ??
@esate725
@esate725 Месяц назад
@tigist menw gerdamenten ewkulegne alesh
@Ra.com65
@Ra.com65 Месяц назад
ወድም ቴውድሮስ ስላም ነው በትግርኛ ከጋዜጠኛዋ ጋር ያደርከው ስስማ ከልቤ ስስቅ ነበር ያሳቅኝም የእባብልጄ እንቁላል የደሮ እንቁላል መሆን አይጠበቅምነውና የአማራ መሬት ካልውስድን የትግራይ 45% መሪት እዳጣን huge losing እደሆነ መታውቅ አለበት ስትልነበር እኔ ደግሞልንገርህ አተናመስሉችህ የአማራን ርስት ለመቀማት የምትመኙት ምኞት ልጂለእናትዋ ምጥእደማስተማር ቁጠሩት አላርፍም ከሆነ ግን ሽግርየለም እንተያያለን:: በነገራችን ላይ የደመቀ ዘውዱ ያጎትልጂነኝ💪🏻💪🏻ይስማል!🦻🏻🦻🏻
@c.p.g
@c.p.g Месяц назад
ደመቀ እሰከ ዘውዱ ይብዱህ
@Ra.com65
@Ra.com65 Месяц назад
@@c.p.g እሱ የተከበር ባለቲዳርነው እኔም የከበርኩ ባለቲዳርነኝ ያውራዳና እርኩስ ስራ ያተና ያለቁችህነው ከዛው እደለመዳችሁት::🤣
@Gualraya2112
@Gualraya2112 Месяц назад
@@Ra.com65 ሽግር የለም ሳይሆን ችግር የለም ነው የሚባለው/የሚፃፈው በአማርኛ እነ በግድ .......ካልሆንን😅
@TizitaMekete
@TizitaMekete Месяц назад
❤❤❤
@kiyaisraeal8514
@kiyaisraeal8514 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
Нарвался на сотрудника ФСБ⚡️
01:00
Xiyyeeffannaa - Ergaa Tuulama Salaalee
1:35:13
Просмотров 8 тыс.