Тёмный

የፉርኖዱቄት እንጀራ እንዲያምርላቹ ይህን ተጠቀሙ | enjera recipe | Ethiopian food 

mesi maed
Подписаться 24 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

ውድ ተመልካቾቼ የተጠቀምኩት ግብአት
ፍርኖዱቄት
ማሽላ
በቆሎ
ገብስ
እርሾ ነው
ስለምትከታተሉኘ አመሰግናለሁ 🙏❤

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 114   
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 4 месяца назад
እደኒ ግን ለራሴ ምግብ ለመስራት መድከም የማይፈልግ አለ 😂😂😂
@SemiraEthiopian
@SemiraEthiopian 4 месяца назад
እኔ😂😂
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 4 месяца назад
@@SemiraEthiopian ተራብናታ ክክክክ
@hamocell2051
@hamocell2051 4 месяца назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣እኔ ነኝ
@mesimaed3403
@mesimaed3403 4 месяца назад
አዎ ውዴ ቀላል ነው እሺ አመሰግናለሁ 🙏❤
@mdet6083
@mdet6083 4 месяца назад
የኔ ጓድ ነሽ ክክክ
@አኢሻኢስላማዊክ
@አኢሻኢስላማዊክ 4 месяца назад
እኳአን ደናአመጣአሽ ማአሻአላህ በጣአምየሚያ እጀራአ አሰራአር አላህይጨምርልሽ በርቺይ በጣአም ያምራአል
@rihanatube515
@rihanatube515 4 месяца назад
እንኳ ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ አሰራረ ነው በስደት በተለይ እንጀራ ማግኘት ካባድ ነው በተለይ ጠለብ ቤት የምትሆኑ አራብ ቤት ትጋግራላችሁ አይናፍቃችሁም
@saraazanawtube
@saraazanawtube 4 месяца назад
ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ የተባርከ ይሁን በርችልን
@MeseretAlamu
@MeseretAlamu 4 месяца назад
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልሽ መሲዬ እንኳን ደና መጣሽ ውዉዋዉዋዉ የእውነት ምርጥ ነው የጠፍ እንጀራ ነው የምመስለሁ። በርች እማ እግዚአብሔር ሀገርችን ሰላም ይድርግልን አሜን❤❤❤❤
@Kedo-i05
@Kedo-i05 4 месяца назад
ሰላም ውድ ያገሪ ልጅ በጣም ያምራል የእኔ ባለ ሙያ በስደት ያለን የእንጀራ ናፍቆታችንን እንዲህ በቀላሉ ስላካፈልሽን መወጣት እንችላለን😮 በርቺ ውዶ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
@faiza5
@faiza5 2 месяца назад
ውውውውውውው መሸ አለህ የኘ በለሙየ በሪቺ አሪፊ ደሰ የምሊ ቆይተ ነበረን ሰለም ለሀገረችን ኢትዮጵያ ፍቅር አንድነትን ይሰጠን በሪቺ ውድ እህቴ
@yeshigetu6769
@yeshigetu6769 4 месяца назад
Selm lachi yehun yene ehite enkuan baselm matshi selyihush Des bilognal balshibet selmishe Bizet bizezet yabalilish wooow batem balmoya nashi aseratashi erasu endet endamimire yaserute ejochesh yabarku bakitye baselm yaganagni hagarchinin Ethiopian🇪🇹🇪🇹🇪🇹 selm yadargiln ameeeni
@fatiyatube2106
@fatiyatube2106 4 месяца назад
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ አህሌን ወሰሀለን ውድ እህቴ ወወወወወወ መሸ አለህ መሸ አለህ ወወወወ በጠም ምርጤ አሰራሪ ነው የኘ በለሙየ በሪቺ
@bogalachyoutube
@bogalachyoutube 4 месяца назад
የክርስቶስ ሰለም ለአንች ይሁንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅ በጣም አርፍ ቆንጆ እንጅራ ናው እጅሽ ይበራክ ውድ❤❤🎉🎉🎉🎉
@FafiTUBE-y7u
@FafiTUBE-y7u 4 месяца назад
ዋውውውውውውውው ቆጆ የሆነ እጀራነው ግን እኮ ሆድ ይነፋል በዛላይ ጠአምየለውም ማን እዳገራችንእጀራ የበቀሎእጀራ እኳን ጠአምአለው የአገራችን❤ ሀሪፍቆይታነበር
@metitube933
@metitube933 3 месяца назад
Selamish bezitibalilesh yene konjo hunkean beselam metash hode egzaber hagerachinin selam yadergilen fikir ina andinet yisten aserarnow gobaz
@RahaoroShow79
@RahaoroShow79 4 месяца назад
Welcome baga Naayani dhufatee umata fiqirii jabesa Hindi kesanu jabesa Hindi kesanu jabesa Hindi kesanu jabesa Hindi kesanu wali hiramadha jabdha wali woowo woowo ❤❤🎉🎉🎉
@mediyoutube2916
@mediyoutube2916 4 месяца назад
Enkuwan beselam be deseta be fikirrrrr metashi selemetashi selsyshushi dess belognal harifff koyitaa neberr berechi keteyibattt selameshi yibezaa baleshibatt wudeee berechilegni ejushin yibarekewu mesha allah ❤
@elhmtube184
@elhmtube184 Месяц назад
ማሻአላህ በጣም ያምራል ከምር እኔማ ለኔ ግዜ ስፍናየ😥😂😂
@Asiyeetube12
@Asiyeetube12 4 месяца назад
Wwwwww balmoyaa neshii ijshii yebareki bexam arfe asrarine new gobeza berachi arfe qoyiata nebar enamesginalen gobeza berachi
@micumegebaserar-2722
@micumegebaserar-2722 4 месяца назад
selam Selam Lanci Yehun Ehitacen Selameshen Yabezaw Egziyabehar Amelak Hageracinen Selam Yadereglen Alehu Yebelen Tebekaw Ayeleyen Ewenet Betam Balemaya Neshi Mokera Mokera Yakategn Ye Fureno Dukat Enjira New Wawwww Samer Ejeshin Yebarekew Gobez Bereci
@Minitewabeፍቅር
@Minitewabeፍቅር 4 месяца назад
ዳም ቆንጆ አሪራ ነው የሰራሽው አብዛኛው ጊዜ ስደት ላይ ሁነን ምናዘጋጃቸው እንጀራዎች ወይም እንዲመቻቸው ነገሮች ልዩነት ቢኖርም ብቻ አሪፍ ነው
@Radiahmed
@Radiahmed 4 месяца назад
ዋው ዋው መሢዬ እዴት እደሚያምር ለአይንን ሢያዮት እራሡ መልኩ ከምር በጣም ጎበዝ ነሸ በርቺልኝኝ ምር ጥ ባለ ሞያ ነሸ ጎበዝ በርቺ❤❤❤
@eldanakitchentube2369
@eldanakitchentube2369 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እንካን በሰላም መጣሽ በጣም ዋውውውውውደስ የሚል አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ በጣም የሚያስጎመዥ ጣፋጭ የሆነ አሰራር ነው በርቺ ቀጥይበት ተባረኪልኝ❤️
@FjejDujdi
@FjejDujdi 4 месяца назад
selam selam. emkan selam metasi. arlhamdilila. wawwwwwe. meshaela mesaelala. Eric. engera new vyegagershiw. mesjaelala. arlah ychenelshi. BL aefya byalehu. berc ceww
@qorontosmedia
@qorontosmedia 4 месяца назад
ሠላም እህታችን የቡዙ አረብ ሀገር ሰዎች የእንጀራ አምሮታቸውን ሊያወጣላቸው የሚችል እውቀት ነው። ጥሩ ሥራ ነው። ስለነበረን ቆይታ እጅግ አመሰግናለሁ። በርቺ
@mihretyoutube
@mihretyoutube 4 месяца назад
ዋውውውውው የኔ ውድ እጅሽ ይባርክ ዋውውውው ደስ ስል ጎበዝ ውድ እና የተከበራችሁ የሀገር ልጆች በያላችሁበት በዓለም ዙሪያ ሁሉ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛላችሁ ሰላም ፍቅር ለሀገር ለወገን ይሁን
@alialemi3587
@alialemi3587 4 месяца назад
Wow it's so great an nice bread but the stomach is full and i wonder who will eat our bread👍🙏 ♥️♥️♥️
@cookingcorner8348
@cookingcorner8348 4 месяца назад
Selam selam weda selameshe yebeza ekwane dena mexashe endat neshi hulu selam new berche ena siri wowwwwww ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fayizamohammed
@fayizamohammed 4 месяца назад
ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እኮነደህናመጣሺ ዋዉነዉ ማሻአላህ በጣም የሜምር እጀራነዉ ጎበዝ ባለሙያነሺ በርችሰላምናፍቅርንያብዜልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ሀሊማየወግድዋዩቱይብ
@ሀሊማየወግድዋዩቱይብ 4 месяца назад
ሰላም ሰላም እንኳደህና መጣሻ ሀራፍእንጅራነው በርችወድ ያወቁትንማሳወቅ መልካምናትነው አላህሀገረችንን ሰላም ያደረግልንበሰደት ያላችሁ እህቶችበረላምለሀገራችሁያበቃችሁሁሁሂ
@Rabiitube-qb4cw
@Rabiitube-qb4cw 4 месяца назад
Egzaabhree yemsgan Enkowan Dena mexashi Hagerchin Ethiopia salm yadrglin wwwwwww ijshii yebareki bexam arfe asrarine new gobeza berachi arfe qoyiata nebar enamesginalen gobeza berachi
@Amiinakitchen
@Amiinakitchen 4 месяца назад
ashm asham herkk funee jiiraa jiirtuu baga naganndhuftee wooow woooow mashallha mashallha❤❤❤❤
@Azeb1
@Azeb1 4 месяца назад
selam enekan den mexash des yemil arif aserar new ejish yebarek yeney balemoya berichi betam yamiral ❤❤❤🎉
@hikmu378
@hikmu378 4 месяца назад
ሠላም. ሠላም. እኳን. ሠላም መጣሺ. ወድ ዋውውውውው ማሻ አላህ. ጎበዝ. ባለሙያ ነሺ በርቺልኝ. ወድ. ሀገራችን. ሠላም ያረግልን ያረብ❤❤❤❤❤🎉🎉
@TegestBekele85
@TegestBekele85 4 месяца назад
Bayyee bareddaa dhugaa namtii tollaa Galtomii Ergaa bareddaa nuu Qodee keefii namtii tollaa video kee Ulfdhadhuu jabduu koo welcome we'd
@mishaatube5249
@mishaatube5249 4 месяца назад
Salam Salam ukanii dasii maxashuu Salam yebezaleshee Salam lagarachenii adinatii yamaxalenii faxarii salamunii yamaxalenii ireseshii ❤❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 месяца назад
እውንትሽን ንው ግን ፎሩኖ ዱቄት ንው በስመአም እንደው አላመንኩም እንዴት ያምራል አይኑና ልስላሴው ከጤፍ ይበልጣል እንደው ቢቸግርኝ ፎሩኖዱቄት ንው ወይ አልኩኝ እኮወይ ሙያ እንዴት ጎበዝንሽ 👌👍🌷💕🌹
@mesimaed3403
@mesimaed3403 4 месяца назад
አዎ የኔ ውድ ፉርኖ ዱቄት ነው ዱቄት ስትገዥ በጣም ነጭ የላመ ለኬክ የሚሆነውን አትጠቀሚ የዳቦ ስዕል ያለበትን ተጠቀሚ እሺ አመሰግናለሁ 🙏❤
@kabeerayoutube
@kabeerayoutube 4 месяца назад
በነገራችን ላይ ሀገራችን ላይ ከምናዘጋጅ እንጀራ ራሱ የበለጠ ቆንጆ ነው የራሱ መቼም አልደርስ ወይ በዚሁ አልበላ 🤭 ብቻ አሪፍ ነው በርቼ
@AMIR465
@AMIR465 4 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 hunda dura baga nagan dhufte qalii wow wow wow jabadhu Bay, ee barreda dha jabadhu itti fufii
@zinashzbyoutube5327
@zinashzbyoutube5327 4 месяца назад
Wow batam merxi yehone yejera agegar new yasayeshin yeseru ejochish yetbareku yihunu wude yagere lijochi bamolaw alem yakachu hula selam fiqer adnetun yabzalen
@shebeezaawol.
@shebeezaawol. 4 месяца назад
WooooowwwwSelma new yene mar good barchee tankre wdeshlwo konjo Ethiopia zalalam tenure emuaaa barchee azoshe thanks you tagore seraaaa daselea barchee tagore seraaaa daselea barchee like sirash tagore ❤❤❤ EthiopiaSalami 🇪🇹💕share like good Selma Selma Selma new yene wudi thanks you wdeshlwo konjo Ethiopia zalalam tenure emuaaa barchee azoshe thanks you tagore seraaaa daselea barchee like sirash tagore
@RayaTube123
@RayaTube123 4 месяца назад
Selam selam ehitachin enkuan dehina metashilin wow betam gerami enjera new sijemer yefurno sayhon yetef Enjera new yemimeslew berchilin
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 4 месяца назад
ዋውውውው ሰላም ሰላም ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ ባለሙያ እጅሺ ይበረክ ምራጥ ምራጥ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥሽ እና አመሰግናለን❤❤❤❤❤
@METITUBE
@METITUBE 4 месяца назад
Selamish bezitibalilesh yene konjo hunkean beselam metash hode egzaber hagerachinin selam yadergilen fikir ina andinet yisten aref akerarebnow
@Jalaneshow10
@Jalaneshow10 4 месяца назад
Nagaan isin yaa baayyaattu obbollota koo akkam jirtu jabaadhuu hadhoo koo ebbifaami jabaadhuu tiruu tiruu itti fufi hojedhu hoji gaaridhaa qabatee dhuftee waaqayyoo si yaa ebbisuu Ayyaanni the first night of
@zskitchenethio7784
@zskitchenethio7784 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን Wowww Wowwww ሲያዩት ሲያምር አይኑ ባለሙያ ሙያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙏
@kidist_tube1
@kidist_tube1 4 месяца назад
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ መሲዬ ውዴ❤❤ ዋዉዉዉ ደስ የሚል የሚያምር የእንጀራ አሰራር ነው ያሰየሽን እጅሽን ይባረክ ይሁን ከልብ እናመሰግናለን የኔ መልካም እህት በርቺልኝ❤❤❤❤
@ritatube19
@ritatube19 4 месяца назад
Egezabiher yemesegen eheyachin selameshi yebezalegn enekon dehena metashi wowww betam emeyamer ejera kemer tife ejera new ememeselew azegejajeton selasayeshin kelebe enamesegenalen
@TadeluTube27
@TadeluTube27 4 месяца назад
Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu akkami wow wow bayye namati tolaa jabadhu ittii fufi jabadhu Galatomi waqayyo biyya naga yaa godhu ittii fufi jabadhu Galatomi
@aligeytube786
@aligeytube786 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሸ የኔ መልካም ደሰ የሚል የምግብ ነው እጅሸን ይባረክ ይሁን እናመሰገን ከልብ በርች ጠንካረ❤❤🙏ዋውውውውው👌❤🙏በጣም ደሰ ይላል እናመሰግናለን እህታችን
@-tgtube3273
@-tgtube3273 4 месяца назад
እንኳን ሰላም መጣሽልን የኔ ባለሞያ እጂግ በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጂሽ ይባረክ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነትሽነው ለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን
@weyni2816
@weyni2816 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን በጣም ምርጥ ነው ዋውውውውው❤❤❤
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ቆጆ እንጀራ ነው እጂሽ ይባረክ ባለሞያ እናመሰግንአለን ስላሳየሽን ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነት ያምጣልን
@kemir264
@kemir264 4 месяца назад
ዋዉዉዉዉ እንዴት እንደሚያምር አይኑ እራሱን ሲያዩትየጤፍ እንጀራ ነው እሚመሰለው በጣም ነው እሚያምርው በርች ትችያለሽሙያ የለላችሁ ከሶ ተማሩ
@sarkalmketemaa9331
@sarkalmketemaa9331 4 месяца назад
Wawwwoo jabesisii jabiduu tenyaa itii fufii bayee Namati tolaaa yadaa garidhaa qabatee dhiyatee Nyataa Addatii Kan Ebifamee siif haa ta uu 🎉🎉🎉❤❤❤
@Nuhamen12
@Nuhamen12 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛ እህታችን ሁሌም ቆንጆ ነገር ነው የምታሳይን ንፅህና ደግሞ የሌለነው እንጅሽ ይባረክ ያምራል ሸር ስላደርግሽልን እናመሰግናለን ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ
@gunatube12
@gunatube12 4 месяца назад
ዋዉ እንዴት አባቱ ነው የሚያምምረው ሁሉም ይሰራል ያንች ግን ለየት ይላል መዝ እጅሽ ይባረክልሽ ዋዉ ሰላምሽ ብዛት ትርፍርፍ ይበል እህታችን ❤❤❤❤
@ethio140
@ethio140 4 месяца назад
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ውድ እህታችን ዋውውውውውው በጣም የምያምር ጤፍ የምመስል እንጀራ አገጋገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርቺ ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@birhanwoloyetube1002
@birhanwoloyetube1002 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው የማኛ እንጀራ ደስ የሚል ነው የናት እንጀራ ነው የጋገርሽው እጅሽን ይባርከው እህታችን በርች አሪፍ ቆይታ ነበር በርች🎉🎉🎉
@alemyetube-
@alemyetube- 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ወጣም በጣም ምርጥ እንጀራ አገጋገርነው እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን
@mesisedeteyawatube7524
@mesisedeteyawatube7524 4 месяца назад
selam ehite endate nesheleye enkane beselam mexashe beselam leagerachine yabeqane weto kemeqerete yeseweren ejocheshe yebareku gobeze balemoya neshe enjirawe wowwwww !!!!! new
@susu-bm3oc
@susu-bm3oc 4 месяца назад
እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ሀሪፍ አሰራር ነው ዋው ቆጅየ አሰራር ነው በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል
@ውላጋሀራዩቱብ
@ውላጋሀራዩቱብ 4 месяца назад
አህለነሰ ወሳህለነሰ ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውው ማሻ አላህ ምሮጥ ቆይታ ጠቃሚ እና እውቀት አዘል ቆይ ስለነበር እናመሰግናለን ቀጥይበት ውዴ
@rahmatube5596
@rahmatube5596 4 месяца назад
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው በጣም ደስ ይላል ምርጥ እንጀራ ነው ያሳይሽን አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን በርቺ❤❤❤❤
@obseegorba
@obseegorba 4 месяца назад
Naganii waqayoo sifii yaa bayatuu bagaa naganii dhutee waaaa baye namatii tolaa bedenii baredaa jabadhuu yadaa ketifii galatomii ❤
@msgana3
@msgana3 4 месяца назад
ጎበዝ እግዚኣብሔር ይባርክሽ የጋገርሽበት መጥበሻዉ ከየት ገዛሽዉ እህቴ?
@mesimaed3403
@mesimaed3403 4 месяца назад
አመሰግናለሁ ውዴ ምጣዱ አማዞን አለ ስሙ tefal ነው ዋጋው 45 € ነው ወፍራሙ ስሱ ይቀንሳል ወፍራሙን ግዥ እሺ ውዴ 🙏❤
@yousiftamrat
@yousiftamrat 4 месяца назад
selam enekan dena mexash des ymil arif aserar new ejish yebarek eney bezu gezy mekir altsakalegim ❤❤
@mekdiesalemayehu1219
@mekdiesalemayehu1219 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውው በጣም ደስ የሚል አሰራርነው😘 በርቺልኝ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን
@mamanew7281
@mamanew7281 4 месяца назад
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ያካፈልሽን ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው ጎበዝ ሴት ገዝታአትበላም የሰሩ እጆችሽ ይለምልሙ በርች
@omaishayoutube
@omaishayoutube 4 месяца назад
Wowweww batam arefi yenjar agegar new baktay batay batshal video eskmnegenagn mlkam geza
@mesimaed3403
@mesimaed3403 4 месяца назад
🙏❤
@Ikram-lo9gm
@Ikram-lo9gm 2 месяца назад
እህቴየበቆሎዶቄትምንአይነትነውማሽላየትአግኝትሽነው
@mesimaed3403
@mesimaed3403 2 месяца назад
ማማዬ እኔ ያለሁበት ሃገር የህንዶች ሱቅ አለ እዛ ነው የገዛሁት ወይ የኢትዮጵያ ሱቅ 🙏❤
@selamethiopiantube4662
@selamethiopiantube4662 4 месяца назад
Wow wow liyu new aseraru ijishi yibiz Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher
@ellahamshow
@ellahamshow 4 месяца назад
yamiral gn wudee gabis ena bokolo duket yelelenis endet enasamr ena 3nde tefi new yasadershiw yasiwalshiw yemachish melkam mead
@mesimaed3403
@mesimaed3403 4 месяца назад
Mamaye masela en bekolo beha areges betegagre yamrale esy ❤
@-zedye
@-zedye 4 месяца назад
ለቤቱ አዲስ ነኝ ሰብ ላይክ ✅✅✅✅✅
@FrehiwotWeldegerima
@FrehiwotWeldegerima 4 месяца назад
Betam new desyalgn ebakeshi ehta ena mashelana senda algegnm menyeshilgnal
@mesimaed3403
@mesimaed3403 4 месяца назад
Yalsebt hagere ye Ethiopia suk yelm weda ?
@aduyoutv8249
@aduyoutv8249 4 месяца назад
Wawawww betame yamerale yemigerme nw gen yen teyake gebse ena mashelawn keyet ametashew ager bet neshe wyese sedet ager nshe🎉
@mesimaed3403
@mesimaed3403 4 месяца назад
Yena wed masela gebesm ye Ethiopia suke ale ena menorebt hager kez new yegzaute ህንዶች sukem tagenalse esy ❤
@Kubra-c5g
@Kubra-c5g 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@FrehiwotWeldegerima
@FrehiwotWeldegerima 4 месяца назад
Malta be forno dukat ena bebekolu becha yehunal
@mesimaed3403
@mesimaed3403 4 месяца назад
Selam ehta yhonal bekolwen atabzy ena endasayute hemre eye 🙏❤
@haregalema6904
@haregalema6904 4 месяца назад
ሰላም በጣም ያምራል ውሀው የሞቀ ነው ወይስ ቀዝቃዛ?
@mesimaed3403
@mesimaed3403 4 месяца назад
ሰላም እህቴ ውሃ ቀዝቃዛ ያልሆነ ሞቅ ያለ /ለሰስ / ያለ ውሃ 🙏❤
@maqaram8997
@maqaram8997 4 месяца назад
እጂሽ ይባረክ በጣም ቀለል ያለ አሰራር
@mesimaed3403
@mesimaed3403 4 месяца назад
🙏❤
@MejenTube
@MejenTube 4 месяца назад
ጥሩ የጀራ ውቀት አለሺ አረአያ ነሺ በርቺ❤
@mesimaed3403
@mesimaed3403 4 месяца назад
🙏❤
@Faayatube91
@Faayatube91 4 месяца назад
Mashela ena bokolo ket getesh new negerin
@mesimaed3403
@mesimaed3403 4 месяца назад
ውዴ ኢትዬጵያ ሱቅ ወይ አፍሪካ ሱቅ አለ እሺ 🙏❤
@rahmetworku6145
@rahmetworku6145 4 месяца назад
Hi enat Selam new enjerash betam new yemiyamirew kemilsh belay gin mitadun yet new yegezashiw Amazon lay bifeligew atahut ebakishin nigerin enameseginalen berichilin
@mesimaed3403
@mesimaed3403 4 месяца назад
Selam yena wed Amazon lay ale Tefal belse tagenals 45€ new esy🙏❤
@mesimaed3403
@mesimaed3403 4 месяца назад
Tefal new yemtadu sem
@rahmetworku6145
@rahmetworku6145 4 месяца назад
​@@mesimaed3403eshi yene konjo betam betam new yemameseginew betam tolo silemeleshiligni ❤
@liyaroba3441
@liyaroba3441 4 месяца назад
Tebarekiling ❤
@mesimaed3403
@mesimaed3403 4 месяца назад
🙏❤
@Hanna-xy8lg
@Hanna-xy8lg 4 месяца назад
ያቦካሽበት ውሃ ቀዝቃዛ ነው ወይስ ለብ ያለ?
@mesimaed3403
@mesimaed3403 4 месяца назад
ማማያ ትንሽ ሞቅ ባለ ውሃ ነው የዳቦ ስእል ያለበትን ፉርኖ ዱቄት ተጠቀሚ ለኬክ የሚሆን በጣም የላመ ዱቄት አትጠቀሚ ትንሽ አብሽ ካለሽ ብትጨምሪ ጥሩ ነው 🙏❤
@Hanna-xy8lg
@Hanna-xy8lg 4 месяца назад
አመሰግናለሁ ስራሽን ተመልካች ያብዛልሽ እኔም ለብዙ አመታት በሰልፍእራይዚግ ዱቄት ነጭ ስለማልወድ አምሼ ምንም ሳልጨምር በበረደ እምስ ዱቄት ሰጋግር ነበር አዲስ የጋዝ ምድጃ ከገዛሁ በኋላ በድሮው አቦካክ እንቢ ሲለኝ አብሲት መጣል ስጀምር ተሻለው አሁን ያንቺን እንጀራ ሳየው የበፊቱን እንጀራዬን አስታወሰኝ በጣም አመሰግናለሁ❤
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 4 месяца назад
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mesimaed3403
@mesimaed3403 4 месяца назад
🙏❤
@-zedye
@-zedye 4 месяца назад
ጎበዝ ባለሙያ በርቺ 😍😍😍
@mesimaed3403
@mesimaed3403 4 месяца назад
እሺ 🙏❤
@mahletyilma-lu2rc
@mahletyilma-lu2rc 4 месяца назад
ማሽላውን በፎቶ አሳይን
@mesimaed3403
@mesimaed3403 4 месяца назад
ማማዬ የኢትዮጵያ ሱቅ ማሽላ ካልሻቸው ይሰጡሻል እሺ ፎቶ ለመላክ እንቢ አለኘ ይቅርታ የኔ ውድ 🙏❤
@mahletyilma-lu2rc
@mahletyilma-lu2rc 4 месяца назад
@@mesimaed3403 ተባረኪልኝ ያለውት አሜሪካን ኒው ሜክስኮ ነው እና እዛ የኢትዮጲያ ሱቅ የለም ምናልባት ልጄ አማዞን ስለሚሰራ እዲያመጣልኝ ብዪ ነው አመሰግናለው
Далее
КВН 2024 Встреча выпускников
2:00:41