Тёмный
No video :(

የፍልሰታ ፍልስፍናዎች ክፍል አንድ FILSETA PART ONE -TIZITAW SAMUEL=ETERNAL LIFE MEDIA 

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Подписаться 119 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

paypal.me/pool...
/ kesistizitaw
/ tizitaw.samuel

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 52   
@yordibekele6990
@yordibekele6990 2 года назад
አሜን አሜን የጌታ ፀጋ ይብዛል
@SalamSalam-zf4ue
@SalamSalam-zf4ue Год назад
Ameen Amen Amen amen amen amen amen ❤❤❤
@davidtempofosco6139
@davidtempofosco6139 3 года назад
እዉነት ነው አሜን ተባረኩ ሳቃቹ ደስ ይላል ሁሌ ሳቁ
@user-it8wv4tk9k
@user-it8wv4tk9k 4 года назад
እውነት የወንጌል አርበኞች ናችሁ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን የማይከብርበትን እሱን የሚሸፍኑ ኵተቶችን ለሕይወት የማይጠቅሙ ሁሉ አጋልጡ ተባርኩ እውነት እኔ በናተ ትምህርት የልቦና አይኖቼ ተከፍተዋል ተባርኩ
@user-it8wv4tk9k
@user-it8wv4tk9k 4 года назад
ተባርኩ እግዚአብሔር አምላክ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ዘመን ህይወታችሁን ይባርክ ፀጋ በእጥፍ ይብዛላችሁ
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 2 года назад
ወንጌል መማርሽ በጣም ይጠቅማል፣ በደንብ ሲገባሽ የፕሮፋይልሽንም ስምሽን ትቀይሪዋለሽ። ወሎ ውስጥ አዲስ ጣኦት መጥቷል! ስሙም " ፀበለ ማሪያም" የምትባል ናት። ይህቺ ሴትዮ ሥጋዋን በብረት ሠንሠለት እየገረፈችና እያለቀሰች ሥጋዋ እየተበጣጠሰ ይወድቃል። ያንን ሰዎች አይተው እንዳያዝኑ ከእንባዋ ጋር በአፈር ትደባልቅ ነበር። ኢየሱስም ወደ እርሷ መጥቶ እራበኝ አብይኝ ብሎ ምግብ አበላችው፣ ደከመኝ እዘይኝ ብሎ አዘለችው። እረድኤቷ ይደርብንና ፀበሉም እንባዋ ነው፣ እምነቱን ከአፈር የተደባለቀው ሥጋዋ ነው፣ ይህንን የበላና በፀበሏም የተጠመቁ ይፈወሳሉ።" ብለው የአጋንንትን ትርክት ደርድረዋል። አንቺ እህቴ፣ ይህንን የውሸትን ትርክት እንዲፈርስ የወንጌልን ትምህርት ተምረሽ ለሌሎች ብርሀን ሁኚ! ይህ የአጋንንት ትምህርት፣ ኢየሱስን መሳደብ ነው! በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይፍረስ! 😡😡😡😡😡😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😡😡😡😡😡😡😡😡😡😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ኤርቶዴክስ! ይሄንን ትምህርት እንዴት ዝም ትላላችሁ? ብዬ በፌስ ቡክ ባወጣው ለእንድ ወር face book account ተዘግቶብኛል። ወንጌል ያሸንፋል!
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 2 года назад
☞ወር በገባ በ18 ከሚታሰቡት መካከል ክብሯ ቅድስት ፀበለ ማርያም ይቺውም በፀሎቷ ብዛት በወገቧ በታጠቀችው ሰንሰለት በስግደቷም ስጋዋ ከአካሏ ተቆራርጦ እስኪወድቅ ድረስ የጌታዋን መከራ እያሰበች ትሰግድ ነበር። ☞ማንም ከቶ እንዳያውቅባት ከአካሏ የወደቀውን ስጋዋን መሬት ቆፍራ ትቀብረው ነበር በዚህም የተነሳ የገዳሟ መሬት ሁለተኛ አካሏ ሆነ ከእንባዋም ብዛት የተነሳ ዝናብ የጣለ መሬት ይመስል መሬቱ በእንባዋ ይረሰርስ ነበር እርሷ ግን ሰው እንዳያውቅባት በደረቅ አፈር ትለውሰው ነበር። የዓለም መዳኒት ኢየሱስ ክርስቶስ በደሀ ሰው ተመስሎ ምግብ ለመናት እርሷም ጌታዋን መገበችው ደክሞኛል እዘይኝ ባላት ጊዜ እርሷ አዛኝ ናትና በጀርባዋ አዝላ የዲንጋይ መወርወሪያ ያህል ተሸክማ ወሰደችው በዚህ ክብርት የምትሆን እናታችን ፀበለ ማርያም ስለንፅህናዋ ፀበል አፈለቀላት እመቤታችንም ከሰማይ ወርዳ ስሜን የተሸከምሽ ፀበለ ማርያም ሆይ ነይ ብላ አቅፋ ሳመቻት። ☞የክርስቲያን ወገኖች ስሙኝ የገዳሟን አፈር የወሰደ የስጋዋን ቁራሽ ለመዳኒትነት እንደወሰደ ይወቅ ይረዳ የእምነት አፈሩ ክርስቶስን ተሸክሟልና የእንባዋን ፀበል የወሰደ ፍፁም ፈውስ ያገኛልና ከቶ እናቴ ፀበለ ማርያም እያላችው ተማፀኗት። ☞ገና ዓለም ሁሉ ገዳሟ እንደሚጎርፉ ዝናዋ የዓለም ጫፍ እንደሚደርስ የማታ የማታ የከተማ ልጆች ቤቴን ይሰሩታል የተባለው ትንቢት መድረሱን የገዳሙ አባቶች ይናገራሉ። የገዳሟ አድራሻ ፦ በደቡብ ወሎ ጃማ ዳጎሎ አህያ ፈጂ የሚባል ቦታ ልዩ ስሙ ንህበት የሚባል ቦታ ነው ። ☞የጻድቋ እናታችን የጸበለ ማርያም የጸሎቷ በረከት አይለየን፡፡ ☞ሲራክ ተክለጻዲቅ የተዋህዶ ልጅ ☞18-5-2014
@nafkotbeyene4424
@nafkotbeyene4424 2 года назад
tebareku wendimoch silenante fetari yimesgen god hulu tegalete geta simu yibarek
@kidestsisay5946
@kidestsisay5946 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@wutsihftwodajo9298
@wutsihftwodajo9298 4 года назад
እኔም ደንቆሮዬ በርቶልኝ ነው፤በሽንብራ ቆሎ ሠውነቴን ,,,,ወይኔ እየሱሴ ደረሥክልኝ ወንጌል ሠማሁ እንዳለችው አበድኩ፡፡ አረ ተባረኩልኝ፡፡
@mulugetatessema
@mulugetatessema 4 года назад
ነፍሴ ሆይ እግዚአብሔርን ባርኪ! ብዙ የአገራችንና የሕዝባችን ነገር በዚህ የአጋንንት አሰራር ተተብትቧል:: ጌታ ያፍርሰው:: እየፈረሰም ነው:: ወንጌል በሀይል መስበክ አለብን:: ለቤተሰብ;ለዘመድ;ለጓደኛ;ለሁሉም :: እየሱስ ያድናል!! ቆላስያስ 2:17-23 ለኦርቶዶስ ምእመናን ጋብዤአለሁ:: መፍትሔው ወንጌልና እግዚአብሔር በላከው በልጁ በክርስቶስ ማመን ነው:: ማምለጥ ነው ነው:: የሃይማኖት ቅናትና እልህ ለጳውሎስም አልሆነ:: ይሄንን መልእከት ሁሉም ይስማውና በጋራ እንፁም አንፀልይ ::ጌታ በምድራችን ላይ ድንቅን ያደርጋል:: ዋዉ! ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ:: ትብታቡን በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ሰም በጣጥሳችሁታል::
@helentesfaye3194
@helentesfaye3194 4 года назад
እግዚያብሔር ይመስገን
@madanitmadanit2968
@madanitmadanit2968 4 года назад
Tize tabark geta ybarke bante timhirt taqayarku lee hizbe ybralti hasten aglxu
@sarahibrahem8376
@sarahibrahem8376 4 года назад
Ameeeeeeeeeeeeeen. Aneeeeeeeeeeeeeeen egzabher bazu. Tsag yibarkachu tabarkuuuuuuuu
@rosakifle4050
@rosakifle4050 3 года назад
Tebaraku
@mesizewde338
@mesizewde338 4 года назад
ስላም ስላም የወንጌል ጀግኖች ወንድሜ ትዜ ወንድሜ ጳውሎስ እንዴት ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይለምልም እወዳችሃለሁ ብርክክክክ በሉልኝ ።
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 3 года назад
የገርማል ሰው ወላጅ አባት እያለው እንደት የአባት ልጅና የልጅ ልጅን እንድህ አርጉልኝ ብሎ የማፀናል😭😭😭😭 የቅር በለን እግዚአብሔር ሆይ የህዝቡን አይን ከፈትና አንተን ብቻ አምልኮ ከመከራው ለመዳን ፀሎቱ የሰማ ""ደንቆሮ የሰማ ቀን ያብዳል "የሚለው ለሰሞኑ ባህሪየ በትክክል እኔን የገልፃል ክክክክክክ አቤቴ ድምፅ ከፍ አድርጌ መዝሙር /ስብከት ለግዜው መክፈት ሰለማልችል ልክ ከቤት ወጣ ስል በመኪናየ ውስጥ 😂😂😂😂😂 እየሱስ ክረስቶስ ጌታ ነው ውለታው ከገባን ለርሱ ብናብድ ምን የለናል
@senbetoguda9605
@senbetoguda9605 4 года назад
SHALOM TIZTAW, PAUL. YE BALTETOCHEN TERET TERET ASNEWARI WESHETOCHEN GLETUT !! YE KERSTOS WENGELEN LE HESBACHEN ABRU !! BERTU !!
@mulukenbekele9485
@mulukenbekele9485 4 года назад
ተባረከ ወንድሞች እንግዲህ ዘንዶ እየተቀጠቀጠ ነው።በክርስቶስ ወንጌል ላይ በቅድስቷ ማርያም ስም የገባን አጋንንታዊ ትምህርት እየናዳችሁት ነው።ጊዜው የኢትዮጵያ ትንሳኤ ነው።50ሚሊዮን ህዝብ ያደነዘዘውን አዚም ማፍረሳችሁን ቀጥሉ!
@mulukenbekele9485
@mulukenbekele9485 4 года назад
♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@zewdituasfaw1811
@zewdituasfaw1811 4 года назад
Scriptures from the Holy Bible: Genesis chapters 1 and 2, Jude 1:9, 1st Corinthians 15:20-24, Acts 7:59-60 and Acts 8:1-2.
@kibrubogale
@kibrubogale 4 года назад
Tizu and Aba we love you! stay blessed. Thank you for this all
@bisiabr9370
@bisiabr9370 4 года назад
Selam EGZABIHR kenante gara yhun EGZABIHER ybarkachu tru tmhrt eyastemarachun new sle enante kbr lemedhenialem EYESUS yhun. gn ebakachu sewn ymgedl neger eyastemarachu batsku tru new keykrta ga. EGZABIHER abzto ybarkachu
@alijeldo1038
@alijeldo1038 4 года назад
GEta zemenachuh yibark
@aleesauae6668
@aleesauae6668 4 года назад
Amen Amen Amen Amen Geta Yebarkchu Tabarku wodmche🤲🤲
@asterhabte3294
@asterhabte3294 4 года назад
ከኢየሱስ መሆን ሲጣፍጥ። ስታምሩ የክርስቶስ የኣዲስ ኪዳን ቄሶቾ ተባረኩ
@yonatankassahun9851
@yonatankassahun9851 4 года назад
Amen
@adentedela5358
@adentedela5358 4 года назад
ላስመለጠን ክብር ክብር ክብር ይሁንለት
@zewdituasfaw1811
@zewdituasfaw1811 4 года назад
Amen, hallelujah!!! Knowing our God ( our creator) the One whom I put my life on palms of his hands is unquestionable. To know him better open the Bible and start to read for yourself and study the scriptures. For beginners Gospel of John is very helpful. Tebareku Wondemoch,! zemenachihu yibarek!
@mewiitu3304
@mewiitu3304 4 года назад
👑👑♥️♥️😍😍enanet jegenoch nachu yebezalachu Geta be demu yeshefenachu!!!!!!!!
@zineshdiriba5004
@zineshdiriba5004 4 года назад
Tikikle
@uxjdsmdhkdkejdj9271
@uxjdsmdhkdkejdj9271 4 года назад
ጌታኢየሡሥይባርካችሁ
@mewiitu3304
@mewiitu3304 4 года назад
Amen amen amen
@user-ux6im4uv5h
@user-ux6im4uv5h 3 года назад
እግዚአብሔር ይባረኪችህ❤❤😭😭😭😭😭
@mahletdaniel6700
@mahletdaniel6700 4 года назад
yetewededachhu yeegziabher sewech ewunetn lemenager yetemeretachhu nachhu tebareku
@bk7202
@bk7202 3 года назад
ተባረኩ በትክክል የአጋንንት ነው
@baharegetaneh7332
@baharegetaneh7332 4 года назад
Shalom wondimoche bgeta tebareku geta kenante gar yhun❤❤😭😭
@mewiitu3304
@mewiitu3304 4 года назад
Tebareku be bezu ewenet tsegau yabezalachu 😍😍🤩🤩♥️♥️♥️👑👑👑🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@ermyasfitsum3949
@ermyasfitsum3949 4 года назад
God bless you tizta wendime
@al3z.754
@al3z.754 4 года назад
ለባራከት ሁኑ ተባራኩ
@salina3263
@salina3263 4 года назад
ገላ1:6-9 Beka yehe kal becha eko yebekal 😊
@galayemammo6813
@galayemammo6813 4 года назад
አሜን አሜን
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 4 года назад
አሜን
@hiwotmengistu4964
@hiwotmengistu4964 4 года назад
tebareku
@user-gq1we5bd7i
@user-gq1we5bd7i 2 года назад
😂😂😂😅😅😅
@zineshdiriba5004
@zineshdiriba5004 4 года назад
Ameem.amene
@mewiitu3304
@mewiitu3304 4 года назад
Bakachu perogeramach be Ethiopian t.v. enedetelalef betetena eteyekechuwal bezuwoche Ethiopian yalut eneterene selemayetekemu ayesemum
@yshashwerq5578
@yshashwerq5578 4 года назад
Hahahaha wegenochachen tert tert belachew ere men yshalachewal?
@dxbdxa691
@dxbdxa691 2 года назад
👹👹👹👹👹👹👹👹
@Peace-ok7xo
@Peace-ok7xo 3 года назад
What a joke!
@zineshdiriba5004
@zineshdiriba5004 4 года назад
Well came wendemoche
@dxbdxa691
@dxbdxa691 2 года назад
🤮🤮🤮🤮🤮
Далее
ጎግ ማንጎግ እና አርማጌድዮን
1:32:11
الذرة أنقذت حياتي🌽😱
00:27
Просмотров 14 млн
Khalid Yasin - The Historical Jesus  (Part 1 of 3) | HD
1:00:50
الذرة أنقذت حياتي🌽😱
00:27
Просмотров 14 млн