Тёмный

የፍራሽ ዋጋ በጎንደር 2015. Mattres Price in ethiopia | የፍራሽ ዋጋ | ዋጋ 

Tedi & Tig - መባቻ ቲቪ
Подписаться 9 тыс.
Просмотров 2,5 тыс.
50% 1

የፍራሽ ዋጋ በጎንደር 2015. Mattres Price in ethiopia | የፍራሽ ዋጋ | ዋጋ
We are ethiopian best couple yuotubers. Our name is "Tedi & Tig". On this channel we make very amazing couples vlog, enjoyble couples challenge, travelling to historical place, prank videos and other additional amazing program.
you can SUBSCRIBE, LIKE and SHARE our channel for more...
እኛ "Tedi &Tig" እንባላለን።ኢትዮጵያውያን ዩቱዩበሮች እና ጥንድ ባለ ትዳሮች ነን። በቻናላችን አዝናኝ፣ አስተማሪዎች፣ ቁም ነገር አዘል ቪዲዮዎችና ፕሮግራሞች እየሰራን እናቀርባለን። ከምንሰራቸው ፕሮግራሞች በጥቂቱ... ጉዞዎች፣ ታሪካዊ ቦታ ጉብኝቶች፣ ፕራንክ ቪዲዮዎች፣ የበጎ አድራጎት ስራዎች፣ ለሰዎች በተለይ ደግሞ ለጥንዶች / ለባለ ትዳሮች የሚመቹና የፍቅር ህይወትን የሚያጣፍጡ ቪዲዮዎች መሰረት አድርገን እንሰራለን።
የዩቱዩብ ቻናላችንን "Tedi & Tig" ን SUBSCRIBE, LIKE እና SHARE በማድረግ የቤተሰብ አባላችን እንድትሆኑ እንጋብዛለን።
#የፍራሽዋጋ
#Ethiopia
#ዋጋ
#ethiopianews
#ሶፋዋጋ
#የመኪናዋጋ
#mebachatv
#መባቻቲቪ
#tediandtig
#amhara
#ethiopiantraditionaldress
#የባህልልብስ
#tediandtig
#የልብስዋጋ
RU-vid ( ዩቲዩብ )
👇
/ @teditig-መባቻቲቪ
Facebook ( ፌስቡክ )
👇 profile.php?...
Tiktok ( ቲክቶክ )
👇 tiktok.com/@teditigst
Telegram ( ቴሌግራም )
👇 t.me/TediXTig
ሃሳብ አስተያየት:- 0988515756

Развлечения

Опубликовано:

 

4 мар 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 17   
@jujutube4839
@jujutube4839 Год назад
አንተልጅ በርታ በጎንደር ገበያ እሚያሳየን እንፈልጋለን ትዕዛዝ እምትቀበልም ከሆነ አሳዉቀኝ
@TediTig-መባቻቲቪ
@TediTig-መባቻቲቪ Год назад
እሽ አመሰግናለሁ... መግዛት የሚፈልጉት እቃ ካለ ይደውሉልን እናስተናግዳለን።
@jujutube4839
@jujutube4839 Год назад
ስልክ የታል
@user-kq5wl4fx7f
@user-kq5wl4fx7f Год назад
በረቱልን
@gebiyaneshmulat7050
@gebiyaneshmulat7050 Год назад
ጎንደር ሁሉንም አሳዮን በርታ
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 Год назад
ሰላም ቴዲየ & ትጂየ ሰላማችሁ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁ🙏👍
@TediTig-መባቻቲቪ
@TediTig-መባቻቲቪ Год назад
እንኳን ደህና ቆየሽን እህት ናዳ
@zaynebmohammed4091
@zaynebmohammed4091 10 месяцев назад
አልጋ ቡፌ ሚሸጥበት አሳየን ከዶክተር ፍሰሀ ጥግ ያለው በናትህ ዎጋ ማወቅ እፈልጋለው
@LemLem-sc8sc
@LemLem-sc8sc 5 месяцев назад
እሰኪ ባዶ ባታ ቤት የሚሸጥ አሰየን ❤❤❤❤🙏🙏
@user-wv7go6jm1x
@user-wv7go6jm1x Год назад
ቤት ዘግብ መግዛት እንፈልጋለን
@jujutube4839
@jujutube4839 Год назад
ኧረ የትንንሾችን የፍራሽ ዋጋ ስራልን
@user-fe1kp8oj4g
@user-fe1kp8oj4g Год назад
የቤትና ቦታ ዋጋ አቅርብልን እናመሰግናለን
@TediTig-መባቻቲቪ
@TediTig-መባቻቲቪ Год назад
እሽ አቀርባለሁ። አመሰግናለን
@ababeshababesh1136
@ababeshababesh1136 Год назад
ብርድ ልብስ አሳየን እስከ ዋጋው እናመሰግናለን
@TediTig-መባቻቲቪ
@TediTig-መባቻቲቪ Год назад
እሽ በቅርቡ ይጠብቁን
@user-gq1wq1ry6w
@user-gq1wq1ry6w Год назад
የት ነው
@TediTig-መባቻቲቪ
@TediTig-መባቻቲቪ Год назад
ጎንደር
Далее
Ayollar orzusidagi er😂😂
01:01
Просмотров 781 тыс.
ПРЕДСКАЗАТЕЛЬ БУДУЮЩЕГО
1:00