Тёмный
No video :(

የፍቅር ግርሻ | ክፍል 1 

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Подписаться 57 тыс.
Просмотров 46 тыс.
50% 1

#Yefikirgirsha#ZerihunGemechu#TsegayeAberar#1
Spend enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via links mentioned below.
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeab...

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 119   
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar 3 года назад
ክፍል 2 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-gDwgk28l_rw.html
@zaeebahussain8827
@zaeebahussain8827 8 месяцев назад
😊
@user-mp7qe4cr8d
@user-mp7qe4cr8d 4 года назад
ፀግሽ በናትህ ሁሌም አንተ ተርክልን ሌላ ሰው ሲተርክ እኔ ሰምቸ አላውቅም
@amnaalowais2621
@amnaalowais2621 4 года назад
Awoo betikikl👌
@destabelay1250
@destabelay1250 4 года назад
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ትርካ ነው :: በእውነት ድምፅህ በጣም ደስ ይላል😍😍
@rehanamuhamed2214
@rehanamuhamed2214 4 года назад
ወይ ደሥ ሥል
@setnagirma7178
@setnagirma7178 3 года назад
Des emil tireka berita tsegishye
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 4 года назад
ዋው ያምራል
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 4 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq 4 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ፀግሺ ምርጥ ታሪክ ነው
@user-gx6xz8gg5o
@user-gx6xz8gg5o 4 года назад
እናመሰግናለን የኔ ተወዳጅ እንካን አደረሰህ 😍😍😍
@zainebemamu1659
@zainebemamu1659 4 года назад
ፀግሽ እንኳን ደና መጣህ በጣም አሪፍ ታሪክ ነው ቀጣይ ክፍል 2ትን አታቆይብን
@makimaki1677
@makimaki1677 4 года назад
እንካን አደረሰህ ፀግሽ በጣም ደስ እምትል ተራኪ ነህ አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ
@ethiolove9444
@ethiolove9444 4 года назад
መሳጭ ትረካ ነው thanx a bunch ፀግሽ 🙌🏾
@alemmami3781
@alemmami3781 2 года назад
Thank you is very good
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c 4 года назад
ደስ ይላል
@tigistgirma5666
@tigistgirma5666 4 года назад
አመሰግናለሁ
@hiwothiwotmelki557
@hiwothiwotmelki557 Год назад
❤❤ ant becha terki
@user-ti2cr6vj9p
@user-ti2cr6vj9p 4 года назад
ዋው በጣም ደስ ይላል ቀጣይ ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን
@firehiwotbelay2180
@firehiwotbelay2180 2 года назад
Ere tsegaye
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 4 года назад
ቢሰማ ቢሰማ ማይጠገብ ድምፅ እኮ ነው።👌💙
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 2 года назад
ሠላምህ ይብዛ ፀግሽ 😍
@mesfintezu343
@mesfintezu343 3 года назад
You are the best
@user-qj3os1up5t
@user-qj3os1up5t 4 года назад
እደውነቱ ከሆነ ድምፅህ ይመቼኛል ቀጥልበት ወድሜ
@tzuyeweyneshetnegn9044
@tzuyeweyneshetnegn9044 4 года назад
አረ ቀጣይ ክፍል ቶሎ በል አንተ ስተርክ አይኔም ልቤም ተከፍቶ ተመስጬ ነው የምሰማክ በዛላይ ድምፅክ😍😍😍😘😘😘😘
@assiassi9863
@assiassi9863 4 года назад
ስላም ፀግሽዬ አዲስ አመት በአዲስ ትረካ ድምፅህ ይምጣብኝ ስኡቱን በዚሁ ቀጥል እንዳታረዝመው ይቅርታ ረጅም ስአት ጊዜ ስለለን ነው ቴንክስ ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለው
@zobleselam5695
@zobleselam5695 4 года назад
የመጨረሻ ምርጥ ታሪክ ነው ያቀረብከው። እናመሰግናለን።
@asliahmed6569
@asliahmed6569 3 года назад
ከምነግርህ በላይ በስራህ ተመስጫለሁ እድሜና ጤና ይስጥህ 💝
@menentekleberhan8705
@menentekleberhan8705 4 года назад
Betame amesgenalhue konjo koyete naber😍😍😍👍👍👌
@tgmarewimarewi3795
@tgmarewimarewi3795 3 года назад
ምርጥ ትረካ በርታ ጸግሽ
@hayatmedine7408
@hayatmedine7408 4 года назад
ተመቸኝ
@maryammaryam6685
@maryammaryam6685 3 года назад
ፀግሽ በናትህ አተ ተርክልን
@kiyakiya9636
@kiyakiya9636 3 года назад
የእውነት ድመፆክ ምን ልበልህ አደለም እኝህን የመሳሰሉ ትረካዎች የሆነ የሚሰለች ወሬ እራሱ ብታወራ የማይሳማ ያለ አይመስለኝም የእውነት ደስ ትላለህ
@addisalametube2147
@addisalametube2147 4 года назад
ዋው ገራሚ ነው 👌 ፀግሽ ተባረክልኝ🙏
@ete3584
@ete3584 3 года назад
Wow
@alainaln9868
@alainaln9868 4 года назад
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ዋው ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን!
@user-fy4dh3de7b
@user-fy4dh3de7b 4 года назад
እንኳን አደረሰክ ፀግሽ እግዚአብሔር 2013 ሁላችንም ሀሳባችንን ይሙላልን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ሁሌም እንጠብቅሃለን
@elshadaygirma7659
@elshadaygirma7659 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህልን ፀግሽ ከማይጠገበው አተራረክ ጋር
@tigistmekonnen8704
@tigistmekonnen8704 3 года назад
Disese yimili terika abo tebarike
@tegetgezahg2462
@tegetgezahg2462 4 года назад
በጣ መሳጭ ታሪክ ነው እናመሰግናለን
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 4 года назад
ሰላም ፀግሽ እንኳንም ደና መጣህ አዲስ አመት አዲስ ተረካ ተጀመረ🤞
@user-rv3ut3jo1c
@user-rv3ut3jo1c 4 года назад
ፀጋዬ አብራር እናመሰግናለን ሰው ሁሉ እንደዚህ ትምህርት ያለው ብንከተታል ጥሩ ነበር ማንበብ ከአልተቻለ ማዳመጥ ይቻላል
@halimethussen7222
@halimethussen7222 4 года назад
ማሻ አሏህ ደስ የሚል ነበረ በርታ
@bizuayehuhaile9902
@bizuayehuhaile9902 3 года назад
Bertalin tsegsh Yegna demitse merewa Ye kilok guday gn yetasebibet demisek Endaytelk
@tsegagemechu3012
@tsegagemechu3012 4 года назад
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ❤️🙏
@selammoges4277
@selammoges4277 4 года назад
Wow tegeschyeee betam enamesegenalen kentayun beftnet entebekalen
@user-feker
@user-feker 4 года назад
ፀግሽየ ማስታውቂያ አታብዛ በተረፈ ውድድድድድ
@habetegabsemere5946
@habetegabsemere5946 2 года назад
Xegish btaemi eye zfetweka ertrawi eye negr gn btaemi zsemaka brte
@Hayat79725
@Hayat79725 3 года назад
Tsegsh😍😍😍
@fatumashumeta4564
@fatumashumeta4564 4 года назад
ሰላም ፅግሽ እዳታቋርጠዉ
@assefabekele1318
@assefabekele1318 3 года назад
በጣም ስራዎችህን እወደዋለሁ
@Rose-rp1je
@Rose-rp1je 4 года назад
Happy New Year to you Tsegesh!!!!
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 4 года назад
ዛሬስ አንደኛ ነኝ እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ
@halahhala4253
@halahhala4253 4 года назад
ዋዉ በጣም ዉብ ነዉ በርታልን
@yfuthfue7606
@yfuthfue7606 4 года назад
ፅጊሽ በጣም አመስግናለሁ እሺ ደብሮኝ ነበር
@user-qk3df7sf8m
@user-qk3df7sf8m Год назад
ሁለተኛ ደግሜ ለመሥማት ነው ክክክ🤣
@addishode1541
@addishode1541 4 года назад
I can’t wait to listen to it thanks my dear .
@EmmyTsegaye
@EmmyTsegaye 2 месяца назад
Btam nw yemakeberh
@user-du4no1oh9y
@user-du4no1oh9y 4 года назад
እንኳን አደረሰህ ፀግሽ
@SaraSara-pd9ke
@SaraSara-pd9ke 3 года назад
ፀግሺየ ድምፅህ ናፋቆኝ ነበር ሠላምህ ይብዛ
@yejesus6453
@yejesus6453 4 года назад
Enameseginalen tsegishe
@enttentt8402
@enttentt8402 4 года назад
Enkun adersik welll bro tnx
@kisukealshamary9658
@kisukealshamary9658 4 года назад
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ
@user-ft6td8xt4d
@user-ft6td8xt4d 4 года назад
እናመስግናለን ሱሴ
@umurewudaethiopiauynegn6415
@umurewudaethiopiauynegn6415 4 года назад
Kena tareke gaa ymsasilal 🤗
@user-ik3wc7hx3v
@user-ik3wc7hx3v 4 года назад
እናመሠግናለን ባለ መረዋ ድምፅ ፅግሽ ምችት ይበልህ
@haniashinafithink1195
@haniashinafithink1195 4 года назад
አመሰግናለሁ ፀግሽ
@emandtesfayi932
@emandtesfayi932 3 года назад
ሰላም ፀጋዬ
@nokkianokkiaa2593
@nokkianokkiaa2593 4 года назад
Wow desyel betme
@user-ec6tu2iq6d
@user-ec6tu2iq6d 4 года назад
ጸግሽ ስወድክኮ😘 የኔ ድምጸ መለሎ
@user-bb1sk2xg2i
@user-bb1sk2xg2i 4 года назад
😍😘
@user-lp3vp3qx1e
@user-lp3vp3qx1e 4 года назад
እንኳን በደህና መጣህ ፀግሽ
@anangbara6196
@anangbara6196 4 года назад
Cgehi enamsgnlen.
@user-rc9wv9uw9q
@user-rc9wv9uw9q 4 года назад
ኣድቨርት በትዘጋው ጥሩ ነበር ክፈት ድትኮም ቻነሉ ኣድቨርት የለውም ደስ ይላል ኣንተም ዝጋው ጸጋየ
@lemlemg542
@lemlemg542 4 года назад
ጥግሙኮ ከማስታወቂያውነው ትግስት በማረግ ልናግዘው ይገባል
@addishode1541
@addishode1541 3 года назад
Beautiful
@yejesus6453
@yejesus6453 4 года назад
Ketayu afitinlin
@user-mb8cc7lk4s
@user-mb8cc7lk4s 6 месяцев назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-mb8cc7lk4s
@user-mb8cc7lk4s 6 месяцев назад
ፀግሺ በጣምነዉ የማደንቅህ በረታ
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 года назад
❤️💯👑🥰🥰
@firehiwotbelay2180
@firehiwotbelay2180 2 года назад
I am still waiting for a new tireka. I cannot relax after work umless i listen to your tireka. Pls post a new story
@selamawitdemeke8139
@selamawitdemeke8139 4 года назад
Tsegeshi enkuwan aderesek 2013 melekam adis amet yewenelek gen welam anebebelegn gagucha eko new yemetebekek
@mehdiseid8182
@mehdiseid8182 4 года назад
👍
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 года назад
ፀግሽ ❤❤❤❤
@user-qj3os1up5t
@user-qj3os1up5t 4 года назад
እኳን ሰላምመጣህ
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 года назад
ይገርማል እንድህም አይነት ሰው አለ
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 4 года назад
አረ በእናትህ ፀጋዬ ( የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵይልን ) ትተርክልን ዘንድ በትህትና ጥያቄ አቅርቤ ነበር ሆኖም መልስህ ቢጠፋብኝ ደጋግሚ ጨቀጨኩህ
@kulaniikykulanii1589
@kulaniikykulanii1589 3 года назад
seyish betem naw miwodeh!youtbe endeleh alwkem nbe Ewnkan Abro Adersen
@aledanaaledu4883
@aledanaaledu4883 4 года назад
Wey demestek
@ethiopianhg3822
@ethiopianhg3822 4 года назад
💚💛💕
@meronmeron5210
@meronmeron5210 4 года назад
ፀግሺ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው! ደሞ እንኳን አደረሰህ ለ2013 አዲስ አመት የሰላም የጤና የበረከት ዘመን ያድርግለልህ!🙏🌻🌻🌻💚💛❤
@ethiochannel2366
@ethiochannel2366 3 года назад
SEGESHEYE DEMSEHE BETAME GEDAYE NEWS 24 HOURS BESEMAWE YANTENE TEREKA ALSELECHEME HULEME BETCHELE ANTE TEREKEWE PLEASE.
@user-xy3ly6vy5b
@user-xy3ly6vy5b 4 года назад
ደርቶጋዳን ለምን ተውከው ለምንስ አጠፋኸው ተመችቶኝነበር
@salammasfin736
@salammasfin736 4 года назад
እኔም ተመችቶኝ ብጠብቅ አልተለቀቀ የተለቀቀውን ስፈልግ የለም
@jerytube5481
@jerytube5481 4 года назад
Tenagro naber eko derasiw endiwerd selnagerw nw
@mayaethio9046
@mayaethio9046 3 года назад
ሰው ጋብዞኝ ነው የመጣሁት ዛሬ ልጀምረው 5ነው የጋበዙኝ መጀመሪያ ይሄን ላስቀድም❤
@merdiyamohammed6249
@merdiyamohammed6249 4 года назад
እንካን ደህና መጣህ
@user-bm6ou4tw7v
@user-bm6ou4tw7v 3 года назад
ቻናልህ ተቀባይነ እንዲኖረው ከፈለክ ራስክ ተርከው
@berkiberki3647
@berkiberki3647 4 года назад
ዉይ ድምፀብሉ ዋዉዉዉ
@abab-rh8rv
@abab-rh8rv 3 года назад
ፀግሸ በጣም ገሮም ነው
@seadbinteslam7415
@seadbinteslam7415 4 года назад
ክፍል 2 በጉጉት ጠብቃለን ፀግሺ
@UaeexpoUaeexpo-is9cw
@UaeexpoUaeexpo-is9cw 4 года назад
💏💏💏👍👍👍👍🤣🤣
@zawdenshsasahwzawdensh8426
@zawdenshsasahwzawdensh8426 4 года назад
Nafkiken neber
@princesshermi9080
@princesshermi9080 3 года назад
ርረ በስንት መከራ አገኘውክ ❤️❤️❤️
@user-qn5oj4hi5j
@user-qn5oj4hi5j 4 года назад
Tsegsh dekikaw anesebn
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 4 года назад
ወይ ዲያስፍር
@hanaabebayehu6401
@hanaabebayehu6401 4 года назад
M
Далее
የፍቅር ግርሻ | ክፍል 2
58:11
Просмотров 36 тыс.
Woman = best friend🤣
00:31
Просмотров 3,2 млн
“የት ነች??"
1:34:42
Просмотров 84 тыс.
የፍቅር ግርሻ | ክፍል 5
42:10
Просмотров 27 тыс.
Woman = best friend🤣
00:31
Просмотров 3,2 млн