Тёмный

የፍቅር ግርሻ | ክፍል 5 

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 27 тыс.
50% 1

ክፍል 6 👉 • የፍቅር ግርሻ | ክፍል 6
#Yefikirgirsha#ZerihunGemechu#TsegayeAberar#5
Spend enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via links mentioned below.
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeab...

Опубликовано:

 

13 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 116   
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar 4 года назад
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar ኢንስታግራም👉instagram.com/tsegayeaberar/ ፌስቡክ 👉facebook.com/tsegaye.aberar.1
@user-xg1zf4og7j
@user-xg1zf4og7j 4 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 года назад
እሺ ፀግሽ እናመሰግናለን
@shemstube8160
@shemstube8160 4 года назад
ኮምቼ አላውቅም ግን አዳምጣለው በጣም አሪፍ ነው በርታ ያጋጋል
@Sosidemse-en9cs
@Sosidemse-en9cs 18 дней назад
ፀግሽ የኔ ሱስ ድምፅህና ሳልሰማ መዋል አልችልም የጆሮዬ ታቡር ቢበላሽ ተጠያቂ ነህ የኔ መፅናኛ ድብልቅልቅ ካለብኝ ሂወቴ የምወጣዉ ያንተን ድምፅ ስሠማ ነዉ አድናቂህ ነኝ የኔ ምርጥ ሠዉ አመሠግንሀለሁ!!!
@saratekle9598
@saratekle9598 4 года назад
Betam enamesegnalen Tsegish, lene andengaye nek👍👍👍👍👍👍
@melatkl7275
@melatkl7275 3 года назад
ፀግሽ ትርካህ ውስጤነው
@tarikwa7467
@tarikwa7467 4 года назад
ኧረ በለው ፀግሽ ጨምረሀል በቀን ቀን ዋውውውው እናመሰግናለን እኔም ልኮምኩም
@mwolde6274
@mwolde6274 4 года назад
ዋዉ ልብ አንጠልጣይ። ፀግሽ ሰላምህ ይብዛ ምርጥ ትረካ ከምርጥ አቀራረብ ጋር። አንደበትህ ይባረክ። የሚቀጥለውን ክፍል በጉጉት እጠብቃለሁ
@alenzi3028
@alenzi3028 4 года назад
ፀግሹ እየጠበቅንህ ነበር እንኮን በሠላም መጣህልን
@emunageemu1561
@emunageemu1561 4 года назад
እናመሰግናለን ፀግሽ እኔግን ትንግርት ትመስለኛለች ሚስጥርነኝ ብላ የምትጫወትበት
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 4 года назад
ትንግርት ስውዳት ❤️❤️❤️
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 года назад
ሚስጥር ግን ሳስባት ትንግርት መሰለችኝ!!!!ልቤ ተንጠለጠለ እናመሰግናለን ፀግሽ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 3 года назад
Awo nat enem edanchi tereterku
@iloveyouethiopia3911
@iloveyouethiopia3911 3 года назад
እኔም
@ekrutube8089
@ekrutube8089 3 года назад
አይመሥለኝም አብራው የምትኖረው ፎዚያ ሳትሆን አትቀርም
@danieltadesse1061
@danieltadesse1061 Год назад
@@ekrutube8089 እኔም ፎዚያ ትመሥለኛለቺ
@user-md9ho3ju2z
@user-md9ho3ju2z 4 года назад
ፀግሽ እናመሰግናለን
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 3 года назад
እዉነትም ትግርት 😃😃
@YidenkahcewAlemu
@YidenkahcewAlemu Год назад
ፀግሽ እዴት ነክልኝ ብታምንም ባታምንም ሚስጥረ የሁሴን የማያሳድጋት ልጅ ናት በርግጠኝነት🎉🎉
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 3 года назад
Welcom to Norway 🇳🇴 😍 🦻🦻🦻🦻🦻❤ Bertalin edet dess bilon new minisemaw kesira gar
@saratareke3673
@saratareke3673 4 года назад
ፅግሺ ድምፅክ እንዴት እንዴሚያምር ዋው ፍጣሪ ጤና ከእድሜ ጋ ይስጥህ።
@tgtg5979
@tgtg5979 4 года назад
በጣም ምርጥ ነው ሂወት እንዲ ናት ፀግሽ በጣም ደስ ይላል tnk
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 4 года назад
ዋው ዋዉ ፀግሽ እውነት ግሩም ድምፅ ነው ያለህ ደግሞ በጣም ትችላለህ እንዴት መተረክ
@hiwetshiferaw3463
@hiwetshiferaw3463 4 года назад
ዋውውውውበጣም ደስ የሚል ነው ፀጉየ ሁሌም እምታቀርበው።ነገር ልብ አንጠልጣይ ሁኖ ነው እሚቀጥል በአማረ ድምፅ ደስ የሚል ትረካ
@addishode1541
@addishode1541 4 года назад
Just wow
@zolekaqatar8274
@zolekaqatar8274 4 года назад
ልብ አንጠጣይ ነው በተለይ ፀግሽ ድምፅህ የሌለ ውበት ይሰጠዋል ያተ ድምፅ ለምጄ ሌላ ትረካ አልጠም አለኝኮ ግን ሚገርመው ሰውን ከሰው ብሄርን ከብሄር ሀይማኖትን ከሀይማኖት እያጋጩ ሚውሉት ዩቱበሮች ያላቸው ኮሜን ላይክ ሰብስክራይብ ታይቶ እንደዚ ቀናችንንና አይምሮአችን የሚያድሱን ሲታይ አበሻ ለነገር ያለውን ጉጉት ያሳያል በጣም ያሳዝናል በርታልን ወንድሜ
@meseretbayssie4243
@meseretbayssie4243 4 года назад
እረዘም ቢል ደስታችን ነበር ግን ተባረክ ስለሁሉም ነሀር
@user-fy4dh3de7b
@user-fy4dh3de7b 4 года назад
ፀጋሽዬ ተባረክ አሪፍ ትምህርት ሰጪ ነው❤
@hffhbghbb5278
@hffhbghbb5278 3 года назад
ዖዐ
@nuriaadbella9680
@nuriaadbella9680 4 года назад
Thank you so much it is fascinating story. Keep up the good work
@fekadugebrehiwet735
@fekadugebrehiwet735 4 года назад
Bezew ka ewntan tarek yatmrakza tarekoch samchalhw maxahftm anbebalhw gen ehn tarek wadejaw lemot naw esk machrashw samchaw altagbktem dagagemk edh aynt tarekoch kewnt yatmrakoza serawch seraln bezm saw yasetamral ejg adenkeh nay tankes 🙏🙏🙏
@gigidesyatemra7470
@gigidesyatemra7470 4 года назад
አሁንም ዘሪሁንን ሳላደንቅ አላልፍምምምምምምምምምምምምምምም ምርጥ ደራሲ
@assiassi9863
@assiassi9863 4 года назад
ስላም ፀግሽዬ እንንመስግናለን
@selammoges4277
@selammoges4277 4 года назад
Wow tegeschyeee denk tereka new betam enamesegenalen ebakeh ketayun kefel aftenew
@Ummsiyamtube
@Ummsiyamtube 4 года назад
Tsegish mirt sew🥀🌺 Well😘
@rafhamtmuhammedaliyi127
@rafhamtmuhammedaliyi127 6 месяцев назад
❤❤❤
@kiyaferissa1362
@kiyaferissa1362 4 года назад
Wawo seyagaga 6 kifeli aletelekem
@user-ww7iz1qr3d
@user-ww7iz1qr3d 4 года назад
እናመሰግናለን በርታልን ወንድም አለም።
@ኢስላምነውሂወቴ-ኈ8ኘ
Ere ftnet gobez
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 4 года назад
ፀግሽ እናመስግናለን
@user-ik3wc7hx3v
@user-ik3wc7hx3v 4 года назад
ፀግሽ ምርጥ ሠው ከልብ እናመሰግናለን
@eiualtarik1326
@eiualtarik1326 4 года назад
@zuzutube7973
@zuzutube7973 4 года назад
አደኛ ነኝ በጉጉት ነበር የምጠብቀዉ እናመሰግናለን
@kiyagrace5571
@kiyagrace5571 4 года назад
እኔ እራሱ ቁጭ ብዬ ስጠብቀው ነበር እናመሰግናለን ፀግሽ ግን ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ካላስቸገርንህ
@rediyegeta6233
@rediyegeta6233 4 года назад
Ere ene negn 1gna hahaha
@seblehailes9962
@seblehailes9962 4 года назад
ትንግርት ነች ብየ እጠረጥራለው
@pieceforworlds2621
@pieceforworlds2621 4 года назад
ደራሲው እና ትረካ አንባቢው ምርጦች ናቹሁ በናፍቆት እንጠብቃለን ክፍል 6 እስኪለቀቅ።
@hadiraseid5391
@hadiraseid5391 4 года назад
ከመጀመሪያዉ ፖርት እየተከታተልኩት ያለሁት ልዩ ትረካ በጣም ጓጓሁ
@user-ql7jn8pb6p
@user-ql7jn8pb6p 4 года назад
ስጠብቅ ነበር እናመሰግናለን እስቲ ልስማው ፀግሽ
@user-fj2bp8ci7x
@user-fj2bp8ci7x 4 года назад
ፀግሽ ከሁሴን ይልቅ እኔ እሷን ለማወቅ በጣም ጓጓህ በናትህ አፍጥነው ደግሞ ደቂቃ ጨምርበት
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 года назад
እናመሠግናለን ፀግሽ
@እርግጠኛመሆንየምችለውበእ
እናመስግናለን ሱሴ በጣም ነው የሚጓጓው
@mahratsmahrats653
@mahratsmahrats653 3 года назад
እውነትም ትንግርት እንደስሟ ናት😂😂😂
@user-zg5pv1no4s
@user-zg5pv1no4s 4 года назад
እናመሰግናለን ፀግሽ
@user-bt5xv3eu8b
@user-bt5xv3eu8b 4 года назад
ሰላም ፀጊሽ እናመሰግናለን
@user-mc9km4hc7p
@user-mc9km4hc7p 4 года назад
ፀግሽ የትረካ ብቃትህ ግሩም ነው ትችላለህ ታሪኩ ደሞ ልብ አንጠልጣይ ነው
@nokkianokkiaa2593
@nokkianokkiaa2593 4 года назад
Berat gebeze ftre yerdeke👍
@addisabeba6742
@addisabeba6742 4 года назад
ዋው በየቀኑ ከታች ትላለክ እግዚአብሔር ይስጥህ
@gigidesyatemra7470
@gigidesyatemra7470 4 года назад
ሁሌም 2 ወይም 3 አስተያየት ነው የምሰጥህ ወንድሜ በጣም አድናቂህ ነኝኝኝኝ
@rediyegeta6233
@rediyegeta6233 4 года назад
Siraye eko anten metebeki hone betam new menamseginew 😍
@mariyamkhan2893
@mariyamkhan2893 4 года назад
ስላምህ ይብዛልን
@tokitoki1117
@tokitoki1117 4 года назад
Tnx alot
@hulumbeallahfiqadmelkamyih1225
@hulumbeallahfiqadmelkamyih1225 4 года назад
thanks 🙏
@semerettafesse6085
@semerettafesse6085 4 года назад
Thanks
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 4 года назад
Enamsgenaln🙏🙏🙏
@yummyadoni5640
@yummyadoni5640 4 года назад
ልቤ መጨረሻውን ናፈቀ
@eyerusalemdawit3999
@eyerusalemdawit3999 4 года назад
ሰሎሞን ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ አለ ያገሬ ስው
@martaasmerom3153
@martaasmerom3153 4 года назад
Des sil stebkh neber thanks gn tnsh tsgsh brezm tru neber
@gosggoshr5402
@gosggoshr5402 4 года назад
አመሰግናለሁ
@gigidesyatemra7470
@gigidesyatemra7470 4 года назад
ውስጤ ነህ እኮ
@amanuelaraia3963
@amanuelaraia3963 4 года назад
Bravo
@selomietesfagabr522
@selomietesfagabr522 4 года назад
👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@fatmahmobamad9218
@fatmahmobamad9218 4 года назад
ፅግሽ እንኳን ደህናመጣክ
@eannsh1060
@eannsh1060 4 года назад
እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን ስጠብቅህ ነበር እንኳን ደህና መጣህ
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 4 года назад
በጉጉት ሆኗል የምጠብቀው ጥሩ እዳማጭ ወጥቶኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ!!!
@ልናፊቅር
@ልናፊቅር 4 года назад
🌹
@enkuye5138
@enkuye5138 4 года назад
እረ በናትህ ታረኩ በጣም ይጣፍጣል እሚቀጥለውን ቶሎ ልቀቅልን🙏🙏
@mentouwakhalife3994
@mentouwakhalife3994 4 года назад
Betam. Ymtgrim. Lij. Nat. Adnakich. Negn
@user-vi4xf6cq8l
@user-vi4xf6cq8l 4 года назад
ስጠብቅህ ነበር ፀግሺዬ
@amnaalowais2621
@amnaalowais2621 4 года назад
Unkan beselam metak
@nadiaharb2412
@nadiaharb2412 4 года назад
በጉጉት ስጠብቅህ ነበር እንኳን ደና መጣህ
@tigistmekebebtigist5722
@tigistmekebebtigist5722 4 года назад
Ya dematse adenake nagne Bartalena arfe temarte sache nachu wandema
@kiyagrace5571
@kiyagrace5571 4 года назад
ፀግሽዬ አመሰግናለው
@ermiyastadese5218
@ermiyastadese5218 4 года назад
ፀግሽ እናመሰግናለን
@shebuyoutube2484
@shebuyoutube2484 4 года назад
ፀጊሽ ትላትም ኮመንት ልፅፍልህ ብዬ አጋጣሚ አልተመቸኝም እኔ ሁል ግዜ ስራ እየሠራሁ ነዉ በኤሬፎን ትረካሆችን የማዳምጠዉ እና ምን ልልህ ነዉ የፍቅር ግርሻ መጨረሻዉን ምን እንደሆነ ለማወቅ በጣም ጏጉቼ አለሁ ፎዝያ ይሄ እቤቱ ያለችሁ የሚያስተምራት ልጅ ናት የምፅፍለት ናት ብዬ ነዉ 99% የደመደምኩት ብቻ ግምቴ እሁን ሆኖ እስካየዉ በጣም መጏጏቴ አትሩሱልኝ
@shebuyoutube2484
@shebuyoutube2484 4 года назад
beterefe yimechih tsegshyyyyy 😘😘😘😘😘
@kalyeyene8953
@kalyeyene8953 3 года назад
ፀግሽዬ የልቤ ምት
@user-he4us4xc1p
@user-he4us4xc1p 4 года назад
ፀግሽ ቀጣዩን
@mcmcjf2519
@mcmcjf2519 4 года назад
ሀሀሀ አስራ አምስተኛነኝ ስጠብቅ ነበር
@hyata3704
@hyata3704 4 года назад
ፀግሽ፡እንኳ፡ሠላም፡መጣክ
@rediyegeta6233
@rediyegeta6233 4 года назад
Tisegesheye
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 4 года назад
እንኲን ደህና መጣህ ፀግሽ በጉጉት ስጠብቅ ነበር
@rubygalaxy2950
@rubygalaxy2950 4 года назад
አይይ ልቤ ቆሞ ቀረ እኮ ፀግሽ አቤት ስወድህ እኮ
@metages2400
@metages2400 4 года назад
ስጠብቅህ ነበር
@munamuna-gz6gi
@munamuna-gz6gi 4 года назад
ወላሂ እኔም ምጨሻውን ለማውቅ በጣም ጕጕሆ
@gilaayaso1898
@gilaayaso1898 4 года назад
שדשדששדשדשששששששששששששששששששששששששששששששששדששששששדשששששששששששששששששששששששששששזששששששזסססססססססססססךףןף
@hanaabebayehu6401
@hanaabebayehu6401 4 года назад
Berets yena meret godaz
@loveyoumomloveyoumom623
@loveyoumomloveyoumom623 4 года назад
ሰላም ❤
@እራህማቲዩብ
@እራህማቲዩብ 4 года назад
ኑኑ ነኑኑኑ መጥቷል
@እውነትአርነትያወጣል
3ኛ ነኝ😍
@user-feker
@user-feker 4 года назад
ተው ፀግሽ ሀሪሚኮን ስለምንህ የት ላይ ነው የተረከው
@እራህማቲዩብ
@እራህማቲዩብ 4 года назад
ውይ ቀድመውኛል
@user-bt5xv3eu8b
@user-bt5xv3eu8b 4 года назад
ወይ ይች ሚስጥር ሁሴንን ብቻ ሳይሆን የኛም እራስ ምታት ሆነችብኝ ማነች ሲመስለኝ ትግርት ወይስ ሶፊያ ወይስ ፎዚያ ማን አላውቅም ግን ከማውቃቸው ሴቶች አንዷ እንደምትሆን ምንም ጥርጥር የለኝም
@መንታ
@መንታ 4 года назад
እኔ እንደሜመሰለኝ እቤቱ ያሰገባት መሰለችኝ
@user-bt5xv3eu8b
@user-bt5xv3eu8b 4 года назад
@@መንታ ያ ሊሆን ይችላል ግን የትግርትና የሶፊያ ግንኙነት የቱጋ ሊሆን እንደሚችልስ እኛ ስበሽዋል ?
@user-xg1zf4og7j
@user-xg1zf4og7j 4 года назад
ፎዚያ ወይም ትንግርት ነች ጥጠሬ
@user-xg1zf4og7j
@user-xg1zf4og7j 4 года назад
ጥርጠሬ
@MiMi-xh8ve
@MiMi-xh8ve 3 года назад
ትንግርት እምትገርም ሴት ናት
@seblehailes9962
@seblehailes9962 4 года назад
እሄ እስቀያሚ ድምፅ!
@shweitkonjo6217
@shweitkonjo6217 4 года назад
በጉጉት ሰጠብቅ ነበር ፀግሸ
@tegesetkonjum7037
@tegesetkonjum7037 4 года назад
እኔ ግን ሶፍያ ናት ምለው
@zebibaabshiro5696
@zebibaabshiro5696 4 года назад
እርፍ እቅራርብ እልህ ግን በእንዴ ቡያልቅ ጥሩ
@mayaethio9046
@mayaethio9046 3 года назад
ፎዚያ ከሆነች እናደዳለው ትንግርትን ካልሆነች አልቀጠልም💔
@kongitmideksa8724
@kongitmideksa8724 4 года назад
ፍጥነታችሁን ወደናል። በዚሁ ቀጥሉ
@user-ly6hl9zn3b
@user-ly6hl9zn3b 4 года назад
ፀግሸ በጉጉት ሰጠብቅ ነበር
Далее
የፍቅር ግርሻ | ክፍል 6
38:53
Просмотров 25 тыс.
የድንግሊቷ አፍቃሪዎች | ምዕራፍ 1
2:55:54
Дежавю, прескевю и жамевю!
00:59
Просмотров 284 тыс.
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Просмотров 48 млн
የፍቅር ግርሻ | ክፍል 11
45:08
Просмотров 25 тыс.
የፍቅር ግርሻ | ክፍል 10
37:45
Просмотров 23 тыс.
የፍቅር ግርሻ | ክፍል 8
39:26
Просмотров 25 тыс.
የፍቅር ግርሻ | ክፍል 9
41:53
Просмотров 24 тыс.
የፍቅር ግርሻ | ክፍል 12
40:31
Просмотров 23 тыс.