Тёмный

የፍቅር ግንኙነት ከመጀመራችን በፊት ማወቅ የሚገቡን 5 ነገሮች 

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Подписаться 172 тыс.
Просмотров 52 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 160   
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 4 года назад
እናመሰግናለን ውድ መምህርት በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን!!!
@ያልተኖረልጅነትያልተ-ኸ2ቀ
ይቺን ቅመም የሆነች እህታችንን subscribe አርጋት ትጠቀማላችሁ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ የኔ እህት
@saficell4709
@saficell4709 4 года назад
Betam teru memehir nat
@Fነኝስደተኛዋእናቴንናፋቂ
ወይኔ ተሳስቻለሁ ማለት ነዉ ልፈታነዉ ብየ ፍርጀምሬነበር በንደት ሁለትአት አልሺዉ
@haymanotdaniel929
@haymanotdaniel929 4 года назад
ልዩ ነሽ ተመቼሽኝ
@takkoushtakkoush7125
@takkoushtakkoush7125 4 года назад
@@fikeryibeltal የኔ ልዩ ነሽ እኔ እምልሽ iyselecegn tcigerhu ግን እውደዋለሁ
@sabla9881
@sabla9881 4 года назад
በርጠ ትውዳጁች ሆይ ይችን ኩሜት የምታንቡ ሁሉ ከመጣብን በሽታ እግዚአብሔር ይጠብቅን ልኢል እግዚአብሔር ከምድር ገፀ ያጥፍልን ይህ ኩርና የሚሉትን ነገር እና አድስ ገቢ ነኝ ይችን ልይ ግና ስያት አማርችኝ እና ሰብ አርኩት ሆ ባይሆን ሴት ነኝ እሙዬ እወድሻለሁ
@sol1921
@sol1921 4 года назад
ፍቅርዬ አይገርምሽም ብዙ ሳንተዋወቅ ነው የገባውት እውነትሽን ነው የመጀመርያው ፍቅረኛዋን ሳትረሳው ሳይወጣላት ነው እኔን ያስገባችን ነበር እኔ ተጓድታለች በፍቅር ብዬ ነበር የገባውባት ልቤን ወስዳው ነው የጠፋችው አቁስላኝ ግን ሁሉም ነገር ለበጓ ነው
@haymanotyimer5481
@haymanotyimer5481 3 года назад
አይዞህ ኹሉም ሰው የዘራውን ያጭዳል ይቅናሽ በላት። ነገ ተጸጽታ እንደምትመጣ ግን አልጠራጠርም
@ፋኖስየማርያምልጅ
@ፋኖስየማርያምልጅ 4 года назад
ቅመም የሆንሽ ልጅ በርችልኝ ምክሮችሽ በጣም ይመቹኛል
@ambassadorofchrist6372
@ambassadorofchrist6372 3 года назад
I can’t stop listening to this young lady May God bless you with more knowledge
@tesfayedarsema415
@tesfayedarsema415 3 года назад
የሁለት ዓመት ዕድሜ ያለውን ልጅ ያላትን ሴት አግብቼ አገር ሰላም ብዬ ሦስት ልጆች ወልጄ መጨረሻ ላይ ልጁና እናቱ ተመሳጥረው ከቤት አባረውኝ እርሱ እንደ ባል ሆኖ የኔና የልጆቼን ህይወት አመሰቃለውብናል። ልጅ ያሉትን ማግባ ገሃነም መግባት ማለት ነው። ከኔ ተማሩ ለማለት ነው።
@sol1921
@sol1921 4 года назад
ታዋቂብቻ አደለሽም እኮ እውነት ትልቅ አዋቂ ነሽ አንቺ በርቺ እናከብርሻለን
@lababhlabab3677
@lababhlabab3677 3 года назад
ምክርሺ ተመቺቶኛል ውዴ በርቺ
@metasebiaatnafu4104
@metasebiaatnafu4104 4 года назад
ፍቅር አንዲት ልጅ ጋር ፍቅር ጀምረን ነበር በእውነተኛ ፍቅር እንዋደድ ነበር ግን Positive በመሆኔ ተለያየን በመለያየታችን በጣም ከፍቶኛል አዝኛለው እንደኔ የሆነችን እንዴት ማፍቀር እችላለው ከባድ ሁኖብኛል እንደኔ አብዛኛው Positive የሆኑ ይቸገራሉ ኸረ ፍቅር በዚ ዙሪያ እባክሽ ስሪበት
@tsige8557
@tsige8557 4 года назад
እህቴ ትምህርቶችሽ በጣም ጥሩ ነዉ አመሰግናለሁ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@tube3067
@tube3067 4 года назад
በርቺ ማማዬ አሪፍ እናመሰግናለን🙏
@madntahmed5835
@madntahmed5835 4 года назад
ትክክል ነሽ እህት ምክረሽ በጣም አሰተማሪ ነዉ ከልብ እናመሰግናለን በረችልን
@elsabethelsabeth2962
@elsabethelsabeth2962 2 года назад
Tank you so much!!
@abunbasore2169
@abunbasore2169 8 дней назад
Thank you so much.
@የቢላልዘርነኝየሀበሻዋእን
በርች እህታለም ቆንጆ ምክሮች ናቸው እናመሠግናለን ይጠቅማሉ ምችት ይበልሸ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@halimhalima7765
@halimhalima7765 4 года назад
ፍቅር ይበልጣል እናመሰግናለን በርችልኝ
@aziizaaziiza4077
@aziizaaziiza4077 2 года назад
በጣምአሪፍትምሕርትየውማርርርርርርርርርርርአቦይመችሽ
@birhanujifara2075
@birhanujifara2075 4 года назад
Thanks Fiker yibeltal.
@የማርያምየማርያም-ቀ8ጰ
ሠላምሽ ብዝት ይበል አቦ ትምህርቶችሽ ሁሉ መሳጭ ናቸዉ የኔ እኸት 👌😘
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ ♥
@amanmiko8814
@amanmiko8814 3 года назад
ከትምህርትሽ የበለጠ ለኔ ድምፅሽ ይመቸኛል።
@derejebelaye8842
@derejebelaye8842 4 года назад
እኔ አራት አመት ሁኖኛል ብቻየነኝ ከዛም ሁሉም ሴት ልክ እደሶ ክፉ መስሎ ይታየኛል ግን ይሄ ማለት ትክክል እዳልሆነ ይገባኛል ግን ጥሩይቱ ታጋሺ የፀባይ ባለቤት መሆኖን በምን ትታወቃለች የሚለው ግራ ይገባኛል
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
እንዳልከው ሁሉም አንድ አይደለም፡፡ በመቅረብ እና ጊዜ ሰጥተህ በማየት ነው ሁሉም አንድ አይነት እንዳልሆነ የምትረዳው፡፡
@በትዝታበትዝታ
@በትዝታበትዝታ 4 года назад
እውነት ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ አንቺ እራስሽ 😽አላህ ይጠብቅሽ
@isaias7506
@isaias7506 4 года назад
@Fiker yibeltal ፍቅር ትንሽ ቤተሰብ ጉዳይ ላይ አስቀድመሽ ዉሳኔ የሰጠሽ ይመስላል። ሰዉ ወዶ ከቤተሰቡ አይጣላም። በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ። ለፍቅረኛ የሚሰጥ ፍቅር በ ቤተሰብ ፍቅር አይለካም።
@sisaygebrihiwet3871
@sisaygebrihiwet3871 4 года назад
በጣም እዉነትሽ ነዉ በጀርመን ህግ መንግስት ባልና ሚስት ከተፋታ ላዳመት ሚያህል እዲያገቡ አይፈቅድም
@nurseid3836
@nurseid3836 4 года назад
በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ በዚሁ ቀጥይበት
@yetmwerkassfa6266
@yetmwerkassfa6266 4 года назад
እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነዉ በርች
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@hshshsshh1098
@hshshsshh1098 4 года назад
የኔ ቆጆ ምክርሽ ተመችቶኛል ቀጥይበት ፈጣሪ ይርዳሽ እና ምስጋናይ ከልብ ነዉ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
እኔም ከልቤ አመሰግናለሁ
@KumnegrTube
@KumnegrTube 4 года назад
wow!!!! fikir endesimishi fikir neshi , betam tiru timhret nw ,gin bemin nw graduate yaderegishiwu
@fatimafatimaahmed2177
@fatimafatimaahmed2177 4 года назад
ኧረማር የፍችፖሮሰስ ከጀመረ ወይም ከተፋታ ስትጊዜ ሆነዉ ማለታቸዉ ቀርቶ አዳድሴቶች በትዳርላይ እኔእበልጥ ብለዉ መደረባቸዉና የቤተሰብ ሔወት ማናጋታቸዉ በቀረ አዳድሴቶች ነግበኔ የሚባልነገርየለም ከወደደኝ ወደደኝነዉ ይላሉ ነገሩግን ከባድነዉ ለራሳቸዉ ለጊያዊስሜትጅ ደስተኛ ሔወትአይኖሩም እናም በርቺ አላህ ልብ ይስጠን ትምርትሽ ጥሩነዉ
@እኔስአልፈራምድንግል-ቸ5ዘ
ትክክል ነሽ እህት በረች sub አድረጌሻለው
@seadamehommed8423
@seadamehommed8423 4 года назад
ፍቅር ነገር ነሽ አች በራሱ
@rechrech9057
@rechrech9057 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን ፍቅርዬ
@hawaiigalaxy5603
@hawaiigalaxy5603 4 года назад
በርቺ እናት አሪፍ ትምህርት ነው
@zemenayabje2155
@zemenayabje2155 4 года назад
እናመሰግናለን እህታችን
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
እኔም አመሰግናለሁ
@bitemohd4935
@bitemohd4935 4 года назад
ጎበዝነሽ በጣም
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 4 года назад
Thank you Fiker
@wassihunguade1592
@wassihunguade1592 4 года назад
The ideas are important and well expressed, and you sweet as always! Try to show the headlines on the screen as usual
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
Thank you Wassihun. And i will try to show the headlines . Thanks again for the reminder...
@hdhe5345
@hdhe5345 4 года назад
የኔውድ ስወድሽ ቅማም ነሺ እኮ
@ህሊናየማሪያምልጅ-ዠ1ቨ
thank you fkr
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
You're welcome dear
@aggyhattar9760
@aggyhattar9760 4 года назад
ትምህርትሽ ሳየው ጥሩ ይመስለኛል ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያየሁሽ ማርየ ስብስክራይብ አደርጊሽ አለሁ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@tafesgichamogichamo6150
@tafesgichamogichamo6150 4 года назад
እናማሳጊናላን ግን ተፈቶ ሌላ ሴት ምፈልግ ባጣም ኃጥያት ነው መታራቅ አላባት ቺግሩን ታዎያይተው መፊቲ መፈላጊ ነው።ፍቅር፡ግልፅነት ፡ መተማመን ወዛተ ያስፈልጋል።
@andarega6800
@andarega6800 4 года назад
አውነትም ፍቅርሽ የኔ ጣፍጨበርችልን
@Hd-de5nw
@Hd-de5nw 4 года назад
እህቴ ሐሳብ እፈልጋለሁ ግን በጭንቅት ለሞት ነው የምወደው ልጅ በገዛጅ አጣሁት የቤትሰብ ጣልቃ እሺ ምን ላደርግ እኔ አሁን ግን እሱም አገባ እኔ ግን መልካም ነገሩ ሊትም ቀንም እየመጣ ሰላም ነሳኝ ግን በጣም ይወደኛል ግን ደግም አገባ እሱ እኔን ግን አቃጥልኝ ምን ላደርግ ግን አንዳንድ ጊዜ ወንዶች አሰችጋሪ ነቸው ግን
@birhangubil4689
@birhangubil4689 4 года назад
Thanks sis🙏
@abrahamnigusu2894
@abrahamnigusu2894 2 года назад
አሪፋ
@በላይሴትአበራ
@በላይሴትአበራ 4 года назад
💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋*ቃላት የለኝም እዴት እደምወድሽ*
@gafat
@gafat 4 года назад
ሰላም ፍቅር ፈልጌ ፈልጌ በስተመጨረሻ አገኘሁሽ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
እንኳን ደህና መጣሽ ገነት
@hdviewofficial
@hdviewofficial 4 года назад
​@@fikeryibeltal​ lenem like gchign
@sofimarrr6578
@sofimarrr6578 4 года назад
ዋው ያድርግልሽ
@roziynatwaliji2693
@roziynatwaliji2693 4 года назад
የኔ ቆንጆ እደው ቅመም ነገር ነሽ
@solomonsrhu6187
@solomonsrhu6187 4 года назад
አባቴ ድሮ ጌባ ሂዶ ወይፈን ሊገዛ ከዛ ባለ ወፈን ሰለው አቤት አለወና ወፈኑ የቀና ነው ወይስ ገና ነው ሰለው አባቴ አንድ አመት አርጎ ከቀና አለው ከዛ ዋጋ ተከራክረው ጨረሱ ከዛ ከዛ ቤት ወስደን ሰኞ ስንሞክረው ወይፈኑ ተኛ ሰው ማለት ከባዶ ነው
@የደብረታቦሯ
@የደብረታቦሯ 2 года назад
ክክክክክክክ
@solomonsrhu6187
@solomonsrhu6187 2 года назад
@@የደብረታቦሯ hii selam
@ebrahitoebrahito7942
@ebrahitoebrahito7942 Год назад
🤣🤣😂😂
@solomonsrhu6187
@solomonsrhu6187 Год назад
@@የደብረታቦሯ hi selam new
@የደብረታቦሯ
@የደብረታቦሯ Год назад
@@solomonsrhu6187 ሀይ
@ያልተኖረልጅነትያልተ-ኸ2ቀ
thanks sister
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
You're welcome
@saratashoma6578
@saratashoma6578 4 года назад
በርቺ የኔ ቆንጆ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ yab
@tesemaberhanueromoberhanut2244
@tesemaberhanueromoberhanut2244 4 года назад
በአገጣም የራቃት ፍቅር የዚኝ እሰከ ምክረኝ ውድ እህት
@fatheelafatgeela8657
@fatheelafatgeela8657 4 года назад
ብር አትላኪ ስቀጥል ብዙም ልብሽን አትስጪ ከዛ ፈጣሪ ያቃል
@ሀለውያየኬሚሴልጅ
@ሀለውያየኬሚሴልጅ 4 года назад
ትክክል ቅመም ነሽ ወላሂ
@fikremariamendaykefagn7680
@fikremariamendaykefagn7680 4 года назад
Betam Enameseginshalen Lîyu
@ኡሙኢልሃምሚድያ
@ኡሙኢልሃምሚድያ 4 года назад
የኔ ቆንጆ ለምክርሽ ሹክራን
@tsediyuae6346
@tsediyuae6346 4 года назад
Tekekel mesh mare berchi
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@rita-mb2uo
@rita-mb2uo 4 года назад
የኔ ፍቅር ~❤👏👏👏👏👏
@ሰአዲወሎሎሎ
@ሰአዲወሎሎሎ 4 года назад
እረ ወንዶች ቢወቅሩ አይፈጭ ናቸው ኡፍፍፍ ገደል ይግቡ
@አይዱኒያ-ረ3ዐ
@አይዱኒያ-ረ3ዐ 4 года назад
ኧረ ከሁለት አመት ቡሆላ አትበይ በፈታኝ ከ3ት ወረ ቡሆላ ባል ከመጣ ማግባት ከመጣልኝ አገባለሁ
@ገብርኤልወዳጄነህ
@ገብርኤልወዳጄነህ 4 года назад
ያገባ ሰው ለፍቀር ነውስ ምን ምክር አለሽ my sister
@Geez1206
@Geez1206 Год назад
ብዙ ዩቲዩበሮች ነገርን ስለሚደጋግሙ ቶሎ ይሰለቻሉ.. አንቺ ግን ትለያለሽ
@miftamuhammed1448
@miftamuhammed1448 3 года назад
ፈቅር ቀጥይበት
@senayitdamtew583
@senayitdamtew583 4 года назад
Enamaseginalen
@ሜሪቀበጥ
@ሜሪቀበጥ 4 года назад
አዌ ልክነሽ ቅድሚያ መስጠት ላለብን ነገር ቅድሚያ ነው
@teferisisay7323
@teferisisay7323 4 года назад
"ካንጀት ካለቀሱ እምባ አይገድ " ይባላል።
@hanihanibal
@hanihanibal 3 года назад
Feqer anechen yemayageba bale bexam tadelual merxe lej nesh.
@hopederese5484
@hopederese5484 4 года назад
እንወድሻለን
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 4 года назад
በጣም ትከከል ነዉ ሲሮጡ የታጠቁት ሲሮጡ ይፈታል
@fevenmangistu193
@fevenmangistu193 4 года назад
tikikil nash yana konjo bizu sate sayataru naw yamigabut
@አይዱኒያ-ረ3ዐ
@አይዱኒያ-ረ3ዐ 4 года назад
እኔ ተፈትቸ ማግባት ፍላጎት ስለለለኝ 10 አመት ሙሉ አላገባሁም
@አይዱኒያ-ረ3ዐ
@አይዱኒያ-ረ3ዐ 4 года назад
@@hamedmohammed3407 እዳስተያዮት ነው አላማችን ቆራጥ ከሆነ ወድ ጋረ ካላወራን ምኑም ለትዳረ ትዝ አይለን
@kabbosh1264
@kabbosh1264 4 года назад
ዋው ትምርትሽን በጣም ነው የምወደው
@eyasy7435
@eyasy7435 4 года назад
ፍቅርርርርርርርርር
@meseret2813
@meseret2813 4 года назад
አስተዋይ ነሽ ሴት ነሽ የምርጦች ምርጥ ነሽ ግን በዋት ሳብ ላገኝሽ እፈልግ ነበር ቁጥርሽ የለኝም እንዴት ላግኝሽ
@saysau4379
@saysau4379 4 года назад
ፍቅርየ እኔ ምለው አልፈታም ብሎ ሙጥኝ እሚለው ምን ሲሆንነው ወንዲልጅ አልገባኝም
@ja-hd5yr
@ja-hd5yr 4 года назад
SELAM and neger lamakrachu Ethio fikregna alegn gn lena yhn yahl bota yelewm ena gn betam ewedew neber ahun gn lala betam miwedegnna miyasblgn lij ale gn be haymanot enleyayalen esu wedesu haymanot endkeyer new mifelgew bezi yetenesa chenkognal please amakrugn
@solomonberhanu2303
@solomonberhanu2303 3 года назад
Hi selam selam endate neshe tafelegni baworashe desert yelegal
@kalabforgiven
@kalabforgiven 4 года назад
Nice
@endrisadem5388
@endrisadem5388 4 года назад
እህት አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
ይቻላል
@alemsolomonsolomon2986
@alemsolomonsolomon2986 4 года назад
selamshin yabzalish fetari betam arif temrit nw wude
@emaneside6499
@emaneside6499 4 года назад
ውፍረት ወንሰሻል ሹክ በይኝ
@fikremariamendaykefagn7680
@fikremariamendaykefagn7680 4 года назад
Konjo video nw...Fikrye wub set nesh..enakeb rishalen berçhiln k....
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ ከልቤ
@keriyaahmed9572
@keriyaahmed9572 3 года назад
እውናት ይጋርማኛል አዳዶቹ ፍቅር ካላ በቃ ይላሉ ግን እውናት ታማቻሺኝ
@ፍቅርሽነዉየጎዳኝ
@ፍቅርሽነዉየጎዳኝ 3 года назад
ፍቅር ሰብስክራይፕ በብዛት ብቻል ንሮ 200 በሰጣሁሽ ማር በጣም ነው ምወድሽ እናመሰግናለን ስል ትምርትሽ ቀጥይበት አድናቅሽ ነኝ😘😍😍😘😍
@selamhagos2842
@selamhagos2842 4 года назад
Yane wud Yane Nbsa Nager sewdshi iko kal yateryal Nwerlye
@tewodrosbkassa4152
@tewodrosbkassa4152 3 года назад
አንድ አመት መጠበቅ አይከብድም ግን?
@ציקלהנגאש
@ציקלהנגאש 4 года назад
ፍቅር ውስጤ ነሽ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@አይዱኒያ-ረ3ዐ
@አይዱኒያ-ረ3ዐ 4 года назад
ሁለት አመት ሙሉ እሱን እያስተሰወስኩ አልኖረም
@hagushgerie2563
@hagushgerie2563 4 года назад
Wow
@gg5092
@gg5092 4 года назад
ካዛም የልጂእናቱንሊያስታርቁት አለያዬን እኔበጣም አልቅሼበትነበር የልጂናቱደሞ እሱንአልፈልግምብላ ሌላባልአገባች
@ሙባሪክየሰሜንሙባሪክየሰሜ
ፍቅር እንዴት ነሽ ደነ ነሽ ዌልከም
@jemalmohamed3670
@jemalmohamed3670 3 года назад
ትመችኛለሽ አንች ልጅ
@ethioafricatube6414
@ethioafricatube6414 4 года назад
እንዴት እንደምውድሽ
@mulugetabelay1899
@mulugetabelay1899 4 года назад
Mrt sew enkkch enckhon new yetenegershiw
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@HhhHh-if7xj
@HhhHh-if7xj 4 года назад
ስጣፍጪ ቅመም ነሽ. እናመስግናለን
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@gg5092
@gg5092 4 года назад
ልቤንሰብሮት የሄደውወድ ተመልሶመጣ እኔምልብንልሰብር እየተዘጋጀሁነው
@ኣምላኬሆይማረኝስለድንግል
ኣይ ኣይስፈልግም ይቅር በይ መሆን ኣለበሽ
@mhretzewdumhret811
@mhretzewdumhret811 4 года назад
Ene jklaten liyasabdeg new gays 😥😥Bedeb slesu salaxara gebchebet Bexam balage ena yalxebekut sew wenebg Amagal 🤕😭😴
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አይዞሽ፡፡ ህመምም ቢሆን ይድናል፡፡ ጠባሳም በጊዜ ብዛት መደብዘዙ አይቀርም
@abarshdejene2330
@abarshdejene2330 4 года назад
Ilove you
@sol1921
@sol1921 4 года назад
በጣልክ ነሽ እውነት ከተለያየን 7 አመት ሆነን ስትለኝ ነው እኔን የያዘችው ሳይወጣላት ነው የሱፍቅር እሱ ግን ሌላ አግብቶ ወልዷል ብላኝ ነበር ላክማት የገባውት እኔው በሽተኛ አርጋኝ ጠፋች
@shamlove4062
@shamlove4062 4 года назад
Wyeee yana konjoo salame yebzaa
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አሜን!! አመሰግናለሁ ♥
@gg5092
@gg5092 4 года назад
ፍቅርዬ አዎትክክልነሽ እኔፍቅረኛነበረኝ ሚስቱንበፈታ ሁለትአመትብሀላ እኔጋጀመርን በነገራችንላይ በሀይማኖትየተለያየንነን ማለት እሱሙስሊም እኔክርስቲያን
@haymanotyimer5481
@haymanotyimer5481 3 года назад
ወዳንች ለማምጣት ሞክሪ እንጂ ወደሱ እንዳትሔጅ ሃይማኖት የዘለዓለም ሕይወት ጉዳይ ነው እማ
@سُبْحَانَاللَّهِ-ه1ض
@سُبْحَانَاللَّهِ-ه1ض 5 месяцев назад
እ ደፋር 😂 አይዞሽ ለማንኛዉም ፍቅር እክምነት ይጀምራል
@muhemuste9447
@muhemuste9447 4 года назад
Tnx guys
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
You're welcome
@chirisitinamarama2663
@chirisitinamarama2663 4 года назад
Betam desayelala, yene konjo,anchi,tomitocha, bizu negera tamiralowa bauata, desabiloghali,,😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ በጣም
@ምስወግሐYouTube
@ምስወግሐYouTube 4 года назад
እቺ ቅመም ስወዳት
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ ♥
Далее
Ледник 1:0 Мужик
00:53
Просмотров 1,3 млн
ሴቶች ምን አይነት ወንድ ይርቃሉ?
15:40
Ледник 1:0 Мужик
00:53
Просмотров 1,3 млн